Тёмный

ለዘመናት ያልተጠየቀም፥ ያልተመለሰም ጥያቄ ለቤተክርስቲያን | Orthodox Church | ክፍል 1|Part One 

Bale'j Tube
Подписаться 324
Просмотров 3,2 тыс.
50% 1

ባልጆች በስልክና በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች ያቀረቧቸውን ጥያቄዎች በመያዝ አንጋፋ የሐይማኖት አባትና መምህር ለሆኑት ለሊቀ-መምህራን ደጉዓለም ካሳ ሰንዝረን ያገኘናቸውን ምላሾች የመጀመሪያው ክፍል በዚህ ቪዲዮ አካተናል፡፡ ከወደዳችሁት ላይክ፣ ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብና የደውል ምልክቷን በመጫን ቻናላችን እንዲያድግና መሠረታዊ የሀገራችን ችግር ሆኖ ሳለ እስከዛሬ መፍትሔ ሳይፈለግለት የቆይውን የባለጆች የመድሎና የመገለል ችግር አብረን እንድንፈታ፣ በተዛማጅም በእውቀትና በስነምግባር ሰርቶ ለመበልፀግ የሚጥሩ ኢትዮጵያውያንን በሚያግዙ ሀሳቦች ዙሪያ አብረን እየሠራን ወደፊት እንድንጓዝ ቤተሰብ እንድንሆን በአክብሮት እጠየቃለሁ፡፡ በቻናላችን የሚነሱና በዝርዝር የሚታዩ ጉዳዮችን በተመለከተ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ በተከታታይ በምንጭናቸው ቪዲዮዎች ታገኛላችሁ፡፡
አመሰግናለሁ
ነቢዩ ተፈራ
ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ከፍታ እንተጋለን

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7   
@mameshiboleth
@mameshiboleth 7 месяцев назад
መምህር ደጉ ነፍስዎን ከደጋጎቹ ያሳርፍልን። ግሩም ትምህርት!
@keri6611
@keri6611 3 года назад
አባታችን መቸም አንረሳዎትም።
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 года назад
ነብስ ይማር አባቴ
@Sahlemariam
@Sahlemariam 7 месяцев назад
የመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እና እሳቸውን የመሰሉ አባቶች አገልግሎታቸው በግልጽ በቤተክርስቲያን ውስጥ እያገለገሉና እነርሱን መጠየቅ ሲኖርባችኹ ዝም ብላችሁ ትዳክራላችኹ! ምን አይነት አዚም ነው በላያችህ ላይ የፈሰሰው? ገጠመኝ ብሎ በyoutube የጀመረ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አለ፣ ስለ ቡዳም ይሁን ስለሌላ እርኩሳን መናፍስት የሚያደርሱትን ጉዳት እውነተኛ ታሪክ እያቀረበ ህዝቡ እየተማረበት ይገኛል ስለዚህ እሱን መጠየቅ አይሻልም? ዳር ዳር መሽከርከር አያዋጣም።
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 7 месяцев назад
ምክርህን ለራስህ አድርግና አስር አለቃ ግርማንና ልጁን አንተ ተከተል።
@aklilusolomon2535
@aklilusolomon2535 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
አባየ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
Далее
MK TV ደጉ ዓለም // ሙሉ ዘጋቢ ፊልም
59:44
Почему?
00:22
Просмотров 426 тыс.
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12