Тёмный

ለዘይን ተጠቃሚወች ዳታ እና መደዋወያ ደቂቃ በ4rs 3GB(1000)ደቂቃ/10rs 10GB (3000)ደቂቃ😱 

Sarah tube ሳራህ ቲዩብ
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 1,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@Fawzyakw
@Fawzyakw Месяц назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህት ማሻአላህ ሳኡድወች ተጠቀሙበት ምርጥ ነገር ነዉ የነገረችን ዉደ ጀዛካላህ ኸይር
@wasillSman
@wasillSman 27 дней назад
Wa As Wr Wb Hena Hewontha Lamnagre Taqamwo Alqame Ba Silka Bicha Barcha
@masiiorotube2109
@masiiorotube2109 6 месяцев назад
ዋው ሳራዬ እንኳን በሰላም መጣሽ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ደስ ይላል ምርጥ ትምህርት ነው ያገኙት ለወደፊትም በጥሩ ሁኔታ በጥሩ ነገር እንደምትመጪ አልጠራጠርም በጣም ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው በጣም እናመሰግናለን እናመሰግናለሁ እንደዚሁ በርቺ❤❤❤❤
@suleymansemgenw
@suleymansemgenw 6 месяцев назад
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሽኩራን ሳራ በጣም አሪፍነው ለሳኡድዎች💪👍
@DejeneMedia152
@DejeneMedia152 6 месяцев назад
ሳራየ የተቀደሰ ሀሳብ ነው ለወገኖችሽ ያወቅሽውን ማሳወቅ አበረታታሻለሁ ቀጥይበት ።
@user-ri7wh6eo4g
@user-ri7wh6eo4g 7 месяцев назад
ማሻአሏህ ተባረከሏህ ጡሩነው
@ydenek2712
@ydenek2712 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ የሀገሬ ልጅች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ዋውውው ጥሩ ምክር እናመሰግናለን❤❤❤
@wasillSman
@wasillSman 27 дней назад
Barcha Yana Intha
@kuraz7873
@kuraz7873 7 месяцев назад
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን በርችልን
@HasanMohammed-dz6fh
@HasanMohammed-dz6fh 2 месяца назад
ሁሉንም እንዳልገዛ y15አሰቸግሮኛል ሳራየ መላ ካለሽ
@ያአላህሶብርስጠኝ
@ያአላህሶብርስጠኝ 3 месяца назад
በራሱ እያበደረኝ እቢ አለኝ ምን ላርገው
@MdAmollo-dt9hz
@MdAmollo-dt9hz 2 месяца назад
ዘይን ካርድ አልሞላ ላለ መፍትሔ ካለዉ ንገሪኝ እማ😢
@HayatKmil
@HayatKmil 4 месяца назад
አህሊን ለቤትሺአድሥነይ እህቴ ዚንሸበካአልሠራልይ አለህ መሴጃም አይመጣልይ መፍትሄ ካለሺ
@NafeesaNafeesa-hv2kj
@NafeesaNafeesa-hv2kj 5 месяцев назад
አሰላም አለኩም አህቴ ጠጡሩቆይታነበር
@እሙሀሙዲሁለገብYouTube
@እሙሀሙዲሁለገብYouTube 4 месяца назад
የኢትዮጵያ አለው ወይሰ ለዝህ ብቻ ነዉ
@sarahtube931
@sarahtube931 4 месяца назад
ለዚህ ብቻ ነው
@hudud-fu4zw
@hudud-fu4zw Месяц назад
ወደ ማባይሌ ይሰራል ወይስ ዘይኔ ለዘይኔ ነው​@@sarahtube931
@BelayMolla-u7n
@BelayMolla-u7n Месяц назад
ሰላም እህት በጣም ብዙ ጊዜ ጠይቄሻለሁኝ ግን አልመለሽልኝም የ1 ጂቢውን የሳምንቱን መዝጊያ ንገሪኝ በጣም አስመርሮኛል የምር
@sarahtube931
@sarahtube931 Месяц назад
እረግጠኛማቋረጫ ኮዱን ስላላወኩነው❤
@BelayMolla-u7n
@BelayMolla-u7n Месяц назад
@@sarahtube931 እሽ ግን ጠይቂልኝ በቃ 15 ብር ይቆርጣን በ1ቀኑ ያልቃን ሌላ እዳልሸብክ አደረገኝ 959 ላይ 404 ብየ ነው የሸበኩት የ አንድ ጂቢ እደማንም ተቸገሪልኝ🙏🙏
@BelayMolla-u7n
@BelayMolla-u7n Месяц назад
@@sarahtube931 እዳገኘሽ እዳጠኒብኝ እህት🙏🙏
@BelayMolla-u7n
@BelayMolla-u7n Месяц назад
​@@sarahtube931እሽ በናትሽ ጠይቂልኝና መልሽልኝ በጣም በጣም አስቸገረኝ???
@ademsayid3962
@ademsayid3962 19 дней назад
አረ መፍቲህ ካለሽ በአላህ ብር እየቆረጠብኝ ነው 3ብር ሁለ ቀን 50 ሜጋባይት ይሰጣል እኔ አልፈልገዉም
@sarahtube931
@sarahtube931 18 дней назад
AC ትይና የምሞይውን ኮድአስከትለሽ ለ959ላኪው ከዛ ይቋረጣል
@AsyaYimam
@AsyaYimam 6 месяцев назад
ለኢትቢያ ይደውላል እንደ እንደ ደቂቃው
Далее
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45
Upwork በ7 ደቂቃ
7:29
Просмотров 171 тыс.
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45