Тёмный

ለዛሬው ቪዲዮ ርዕስ ልሰጠው አልቻልኩም ለፓስተሮች ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጠ 24 March 2022 

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 187 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,9 тыс.   
@robelbhc6167
@robelbhc6167 2 года назад
የእግዚአብሔር ጉበት ብለህ ስትናገር ውድቀት ውስጥ መሆንህን ያሳያል:: እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚያመልኩትም በእውነትና በመንፈስ ነው እግዚአብሔር አይዘበትበትም ተመለስ!!
@yohannesnegussie8725
@yohannesnegussie8725 2 года назад
እውነት ብለሀል ኢንተርቪ ጠያቂው የእውቀትና የመጠየቅ ማነስ ችግር አለበት ።
@solomonkaleab5042
@solomonkaleab5042 2 года назад
@@yohannesnegussie8725 tkkl blehal teyakiw mnm wkt yelewm dekama sew new. like , share suscribe bcha new yemifelgew
@geremewgebreofficial8066
@geremewgebreofficial8066 2 года назад
በትክክል
@alexbiru7099
@alexbiru7099 2 года назад
“እንዲሁም ዐይንህ ለመሰናክል ምክንያት ቢሆንብህ፣ አውጥተህ ጣለው፤ ሁለት ዐይን ኖሮህ ወደ ገሃነመ እሳት ከምትጣል፣ አንድ ዐይን ኖሮህ ወደ ሕይወት መግባት ይሻልሃል።” - ማቴዎስ 18፥9 (አ.መ.ት)
@peaceloveandunity7693
@peaceloveandunity7693 Год назад
Esu lesesgnoch yetesafe new
@luljosi1889
@luljosi1889 Год назад
Tekkl ❤
@betelehemaklilu5652
@betelehemaklilu5652 2 года назад
እባክህ ወንድሜ ሶፊ እኔ ጴንጤ አደለሁም ግን ካንተ ባላቅም የምታቀርባቸው ሰዎች , ሰዎች ወንጌል እንዳይሰሙ ክርስትናን ለካ እንዲ ነው የሚያምኑት በማለት እንዲጠሉ የሚያረጉ ናቸው። በምታቀርባቸው ሰዎች ለሚሰናከሉ ነፍሳት እንጠየቃለን ።
@mussiebekele7532
@mussiebekele7532 2 года назад
ይሔ ሁሉ የኘሮቴስታንት አስተምሮ ውጤት ነው ወንጌልን በገባ መተርጎም ዶግማ የለ ቅኖና የለ በተመቸ ስጋ እንደመራ መኖር መጸሀፍ ቅዱስ እንኳን ስለመንፈሳዊ ሕግ ቀርቶ ስለ ምድራዊ ሕግ እንኳን ለሠው ስርአት እንኳን እንድንገዛ ያዘናል ስለፍቅሩ የሠጠንን ነጻነት ለእርኩሠት ሠጠነው አንሳት በብሉይ ያለውን አትብሉ የተባሉ እንሰሳት አልሻረውም ሕግና ነብያትን ፈጸመ ( አደረገ) እንጂ አለሻረም አሁን ላይ ያለው የሠው ስጋ መብላት በሀገራችን ከመጣው መንፈስ ጋር ተመሳሳይ ነው ምክንያቱም በሱ አረዳድ ሠውንም መብላት አያረክስማ ... ወደ ሆድ የሚገባ አያረክስም ያለው ጌታችን አይሁድ ምግብ ሲበሉ እጃቸው እስኪላጥ ይታጠቡ ነበርእና ነው ሀዋርያት እጃቸውን ሳይታጠቡ ይበላሉ ላሉት ሲመልስ ነው በወደ ሆድ የሚገባ አያረክስም ያላቸው ከአፋቸው የሚወጣ የወንድም ክስ ግን እንደሚያረክስ ሲገልጽ እግዚአብሔር ይግጽልን 🙏
@bethlehemtamirat7144
@bethlehemtamirat7144 2 года назад
“እግዚአብሔርን ከማያስከብር ከንቱ ልፍለፋ ራቅ፤ በዚህ ነገር የተጠመዱ ሰዎች ከእግዚአብሔር እየራቁ ይሄዳሉና።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥16 (አዲሱ መ.ት)
@amanuelbirhanu2096
@amanuelbirhanu2096 2 года назад
ፓስተሩም ከዩቱብ በሚያገኘው ገንዘብ የታወረ ይመስለኛል ቁምነገር ያለው ነገር አያቀርብም ኬት ሰብስቦ እንደሚያመጣም ፈጣሪ ይወቀው አይኑ ያለው ገንዘብ ላይነው
@smretsemere1232
@smretsemere1232 Год назад
Mn eyastemarachu new
@omy1786
@omy1786 2 года назад
ጌታ ያደረገው ጥሩ ወይን የተባለው በጥዓሙ ነው እንጂ በማስከሩ አይደለም። ሌላው በመጽሐፍ ቅዱስ ናዝራዊ ተብለው ለእግዚአብሔር የተለዩ ወይን በአፋቸው እንደማይዞር እያወቅን ጌታ ወይን ይጠጣል ብሎ መገመት ለእግዚአብሔር ከተለዩ ሰዎች ባህርይ ጋር አይገናኝም።
@anayo4986
@anayo4986 2 года назад
ሰዎችን ለማዳን ምክንያት መሆን ስገባን ለመሰናክል ምክንያት መሆን በራሱ በእግዚአብሔር መንግስት ያስጠይቃል።
@meseretasefa7812
@meseretasefa7812 Год назад
በትክክል እውነት
@Mom2023new
@Mom2023new 2 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@meselebeyene2023
@meselebeyene2023 2 года назад
እመኑኝ ይህ ወንድም ቁጭ ብሎ የእግዚአብሔርን ቃል አልተማረም በመንገድ ላይ ስለተወለደ ቃሉን እየቀሸበ ነው የተረዳው እግዚአብሔር እድሜ ይሰጠናል ገና ብዙ ነገር እናያለን እንሰማለን.....ለማንኛውም ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ ርኩሱም ወደ ፊት ይርከስ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ ቅዱሱም ወደ ፊት ይቀደስ ዋጋው በእጄ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል
@Sunem7
@Sunem7 2 года назад
ጸጋ ኀጢአትን የምናሸንፍበት ጉልበት እንጂ ኀጢአትን እንደፈለግን የምንሰራበት የነፃነት ፈቃድ አይደለም።ስለፀጋ ስናስብ በሀላፊነት እናስብ! መዝራትና ማጨድም አለ! “አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤” ገላትያ 6፥7 "ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ አሜን።" ቲቶ2:11-13
@onetruth4649
@onetruth4649 2 года назад
ጠያቂው ነው ሚሳዝነው ጥሩ እያስተዋወቃቸው ነው ወይ በእውቀት አይሞግታቸውም ወይ እረፍ አታሰድበን
@efindoelindo3048
@efindoelindo3048 2 года назад
ሁለት ኩባያ ስላለህ ጋዜጠኛ አትሆንም የተባለው ለሶፊኮ ነው አልሰማህም እንዴ...😂😂
@drone3816
@drone3816 2 года назад
Agree
@meron7563
@meron7563 2 года назад
😁😁😁😁😁jusi new alalem weynun.gazetegnaw yalebotaw new yetekemetew. Meshaf kdusun bedenb anbibu hatyat aydelem metetat ale 😁😁😁😁bellu tedebkachu bemirinda termus mtitetu pasterochi atdebeku tetu
@santaw5392
@santaw5392 2 года назад
🔴‼️KEFEYALEW IS NARROW MINDED AND ILLITERATE. ከእውቀት ነፃ ፣ ባዶ ጭንቅላት። 🔴‼️
@aklilubashe
@aklilubashe 2 года назад
በምግብ ካልክ ከደም ከታነቀ ለምን አሉ ? ሁሉ ቢፈቀድ ኖሮ ?
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 2 года назад
ቃሉን የሚያጣምም መንፈሰ እግዚአብሔር ይምታው። በዚህ ፕሮግራም ላይ የሚጋበዙ ሰዎች ምን አይነት መንፈሰ ያለባቸው ናቸው?? ፓ/ር ሶፊ እባክህ አሰተውል። ይሄ አካሄድ የሚጠቅመው ለሰይጣን ብቻ ነው።
@mitikuworku451
@mitikuworku451 2 года назад
የመጨረሻ ዘመን ምልክት ነው እንደዚህ አይነት ሰው ባትጋብዝ ጥሩ ነው።
@by8344
@by8344 2 года назад
እስቲ ሞግቱ
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 2 года назад
Enday. Ega madareya manfas kdus nane. Basegashen. Makadad alben
@user-yb2vv9gz8g
@user-yb2vv9gz8g 2 года назад
እናቱ ሁላችሁም ወደዛ ናቹ እኮ አሜሪካን አይተሽ ማወቅ ትችያለሽ
@yafethailemichael2959
@yafethailemichael2959 2 года назад
All of you just read the Bible ሰው የገባው ይግባው...
@santaw5392
@santaw5392 2 года назад
🔴‼️KEFEYALEW IS NARROW MINDED AND ILLITERATE. ከእውቀት ነፃ ፣ ባዶ ጭንቅላት። 🔴‼️
@geze7252
@geze7252 2 года назад
ሶፊ አሁንስ ባንተና በኘሮግራምህ አዝናለሁ ከመስመር ያወጣኸው አንተ ነህ። አልበዛም ወንድሜ። ታሳስናላችሁ ስርየት ወደሌለው የድፍረት ኃጢያት እየገባችሁ ነው።
@ashenafihurga4727
@ashenafihurga4727 2 года назад
አይግረምህ ሲጀመር አላማቸው ኦርቶዶክስን ማጥላላትና ማጥፋት ብቻ ነው አትሸወድ፣
@konjitb5453
@konjitb5453 2 года назад
I don’t think you understand a salvation by your self before you judging others check your self.
@xionleon805
@xionleon805 2 года назад
Deg aderege, Konjit your reply is good. Gezahegn some famous guy said ‘check yourself before you reck yourself’
@geze7252
@geze7252 2 года назад
@@konjitb5453 ok
@geze7252
@geze7252 2 года назад
@@xionleon805 ok
@chuchubusinesscentercbc1129
@chuchubusinesscentercbc1129 2 года назад
ወይ እናንተ ፕሮቴስታንቶች እግዚአብሔር ይማራችሁ በእውነት ሰይጣን የምትከተሉት እርቃናችሁን አስቀራችሁ እኔ እንጃ ወንድሞቼ እንዴት ወደሕይወት መንገድ እንደምትመለሱ ሁላችሁም አደጋ ውስጥ ናችሁ መጽሐፍ ቅዱሱን እንደግለሰብ እየተነተናችሁ ነው ሌላም ሌላም ግብረሰዶም፣ ዝሙት፣ ዝርፊያ፣ ጭፈራ፣ ማታለል አቤት አድነን ጠፋን ትውልዱ አለቀ አምላካችን ሆይ በምህረት አይንህ ተመልከተን “ሎቱ ስብሀት”
@asrat7515
@asrat7515 2 года назад
ውይ ጨልሎ!
@abelasmare2486
@abelasmare2486 2 года назад
ኦርቶዶክሳዊያን እድለኞች ነን እንደዚህ አይነት እባቦች በጊዜ ተገላገልን..ፔንጤዎች በሉ ቻሉአቸው..ምርጥ ምርጡን ብቻ ሳይሆን እንክርዳዱንም ተቀበሉ
@alemteka3149
@alemteka3149 2 года назад
መጠጥ እንደሆነ ኦርቶዶክሶችም ከፔንጤ የባሠ ይጠጣሉ ።የተሻለው ሀይማኖት ሙስሊም ሳይሆን አይቀርም ።
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 года назад
ድሮም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አላደገም ዉሸቱን ነው ስለ ማጥፉት ስለፈለገ ነው በጣም የመጨረሻ ቆሻሻ ሰው ነዉ
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 года назад
@@alemteka3149 ሁሉም የራሱን ይክባል
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 года назад
እረ መልሳችሁ ውሰዱልን። በጣም ነው ያሳከኝ።
@user-ub3gd9iu1v
@user-ub3gd9iu1v 2 года назад
ደብተራ፡ጠንቓይ፡ መተተኛ እኮ ኦርቶዶክስ ነው ያለው። ጠንቓዩ ጠይቀው እና ዲያቆን ነኝ ይለሃል። ወንድሜ እኛስ እያጋለጥናቸው ነው። ኣንተም የሱ ብቻ ነው ኣዳኝ እና በ የሱስ እመን ትድናለህም።
@wondimukolcha75
@wondimukolcha75 2 года назад
ይህ ልጅ የእ/ር ቃል ማቴ 5/16 ላይ መልካሙን ሥራችሁን አይተዉ በሰማይ ያለዉን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናቸሁ እንድሁ በሰዉ ፊት ይብራ የሚለዉን ቃል እንዴት ይሁን የተረዳዉ??
@tesfamariammangstu6519
@tesfamariammangstu6519 2 года назад
ትንሽ እውቀት አደገኛ ናት ወንድሜ
@melakudebela
@melakudebela 2 года назад
ትንተናው ግን አያስብልም ቀዳዳ
@gospelsingerelsa2267
@gospelsingerelsa2267 2 года назад
እውነትም
@zenateklehaimanot6150
@zenateklehaimanot6150 2 года назад
የበለአምን ትምህርት አስተማሪ ። የሚሰሙት ሊጠበቁ ይገባል ። ካውንስሉ ጋር ሊሄድ አይገባም ። ሌላ ሀይማኖት መስርቶ መቀጠል ይችላል ። ፍጻሜውን በርቀት ሳይሆን በቅርበት እናየዋለን ...ንስሐ ካልገባ ።
@hindyahabeshawitaa5645
@hindyahabeshawitaa5645 2 года назад
Esu metsha lay nw ytnagrw
@yenebetatube679
@yenebetatube679 2 года назад
እርግጠኛ ነኝ መጽሐፍ ቅዱስን በትክክል አላነበባችሁም ለዚያ ነው ተቃራኒ (NEGATIVE)አስተያየት የሰጣችሁት ይቅር ይበላችሁ በአይማኖት መታሰር ይህ ነው ችግሩ.....እስቲ ትክክል ያለሆነው ቦታ ጠቁሙኝ?እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ እኔም አንድ ወቅት እንደ እናንተ ተሳዳቢ ነበርኩኝ...ቃሉን ማንበብ ስጀምር አመለካከቴ ተቀየረ.. ስለዚህ አንብቡ
@BantayehuHailegiorgis
@BantayehuHailegiorgis 4 месяца назад
በጣም የምትገርሙ አገልጋዮች ናችሁ ወንጌል ሰወች የሚድኑበት የክርስቶስ ሂወት እንጅ የእግዚአብሔር መንግስት መብልና መጠጥ አይደለችም በገባህ ልክ ኑር መች እግዚአብሔር መች ጠራህ ጥሪውም የገባችሁ አይመስለኝም
@tsehaywoldetsadik4198
@tsehaywoldetsadik4198 2 года назад
የእግዚአብሔርን ቃል የሚያጣምሙ የመጨረሻ ዘመን ነቢያቶች፡፡ እናንተ የክርስቶስን ሞት የምታቃልሉ፡፡ ወዮላችሁ ወዮላችሁ በሰፈራችሁት ቁና ይሰፈርላችኋል፡፡ የእግዚአብሔር ህዝብ ሆይ ንቃ ጌታ በደጅ ነው፡፡
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
በትክክል
@aklilubashe
@aklilubashe 2 года назад
በምግብ ካልክ ከደም ከታነቀ ይጠብቅ ለምን አሉ ? ሁሉ ቢፈቀድ ኖሮ ? የእየሱስ ደቀ መዝሙር እጃቸውን ሳይታጠቡ ስለ በሉ የተናገረው እንጅ ሁሉን ብሉ ለማለት አይደለም ።
@frezwdnegash
@frezwdnegash Год назад
ምቀኝነት፣ ስካር፣ ዘፋኝነት፣ እንዲሁም እነዚህን የመሰለው ነው። አስቀድሜ እንዳልሁ፣ አሁንም አስጠነቅቃችኋለሁ፤ በእንዲህ ሁኔታ የሚኖሩ ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላትያ 5:21
@HananHanan-wj3px
@HananHanan-wj3px 2 года назад
ሶፌ፡በእውነት፡እልሀለው፡ይሄን፡ሰው፡በማቅረብህ፡አዝኛለው፡ብዙ፡ሰው፡ሊስት፡ይችላል፡አዝናለው !!!!!!!!
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 2 года назад
ከየት ወዴት ነው የሚስተው? መጀመርያ ጭው ብሎ በምንፍቅና ስቶ የለ እንዴ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 года назад
አታስመስይ ቢስትም በከፍያለው ንግግር አይደለም በምኞቱ እንጂ
@hananbk37
@hananbk37 2 года назад
@@malefeyatube3852 መንገድ ተሰጠኝ ብለሽ አትቦትረፊ። አንቺ አህዛብ። ልጁ ስቷል ሌላ ነገር ግን አትንኪ
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 года назад
ይሄንን ሰምተው ከሳቱ መጀመሪያም ሰበብ እየፈለጉ ናቸው
@betiw7112
@betiw7112 2 года назад
@@mr.supernatural396 lik new genuine emnet yalew yihe neger lik new bilo yeteyikal. Yetesasatewun wendm yalenal lik kehone Getan yibarkal
@yalewdereje
@yalewdereje 2 года назад
ሶፊ እግዛብሔር ይጠይቅሀል ብዙ ሰው በዚህ ሰዓት ወዴ እወነተና መንገድ ለመምጣት መንገድ ላይ ልሆኑ ይችላሉ ስቀጥል ለወንገል ዋጋ ከፊለው በየጎዳናው ሰዎችን ወደ አግዛብሔር መንግሥት ለማምጣት ዋጋ እከፈሉ አንተ ምዋዠቁ ሰዎችን እያቀረብክ ሰዎች ከ ወንገል እየራቁ ነው አዝናለሁ
@hallelujahshawel8414
@hallelujahshawel8414 2 года назад
ኢየሱስም መልሶ፡- ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ። 5 ብዙዎች፣ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ። 6 ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰማላችሁ፤ ነገር ግን አትደንግጡ። እነዚህ ነገሮች መሆን አለባቸው, ነገር ግን መጨረሻው ገና ይመጣል. . .
@rahawaadme8515
@rahawaadme8515 2 года назад
እውነት እየሱስ ልመጣ በደጅ ነው የባሰ አስቀያሚ ዘመን ነው የመጣው አባ ከአሳቼች ጠብቀኝ
@elsabetfanta264
@elsabetfanta264 2 года назад
ሶፊዬ የእግዚአብሔር ሰው አትበል ይሄ በዘር የሰከረ ሰው ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለዉ
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 года назад
አንቺም ረከሽ ባቺ ስም ልጠራ አላለም ወደድሽም ጠላሽም የ እግዛብሔር ልጅ ነው እየሱስ ሞቶሎታል
@saragetachew7576
@saragetachew7576 2 года назад
@@mr.supernatural396 ስድብን ምን አመጣዉ ኢየሱሰ ከዘርኛ ጋር ምንም ጉዳይ የለዉም ።
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 года назад
@@saragetachew7576 ይቅር ይበልሽ እየሱስ የሞተው ለዘረኛውም ነው አንቺ ነሽ ዘረኛ የሱን ኦሮሞነት ሰላም የነሳሽ
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 2 года назад
@@mr.supernatural396 እረ ስድብ የማነው?
@elsabetfanta264
@elsabetfanta264 2 года назад
@@mr.supernatural396 ገና ዛሬ አይደል እንዴ ያየሁት😂😅😅 እና ሀማኖታችሁ ይሄንን ነው የሚያስተምርዉ አይይ አለች አቡላስ
@user-we7ld2dl5h
@user-we7ld2dl5h 11 месяцев назад
ፖስተር ሶፊ እባክህ የምታቀርባቸውን ብትመርጥ ደስ ይለናል ለትምህርታችን የሚጠቅመንን ብታቀርብልን እንደዚህ ዓይነቶችን ደግሞ ወደ አዕምሮ ህክምና ሆስፒታል በመውሰድ ብትተባበራቸው
@meazadametew9143
@meazadametew9143 2 года назад
በጣም ታሳዝናለህ ሶፊ ለብዙ ሰዎች መሳት ተተያቂው አንተ ነህ በዚህ የምታገፕው ገንዘብ ምን ይጠቅምሀል
@AshenafiGetachew
@AshenafiGetachew 2 года назад
አሁንም ሶፊ ልለምንህ በደንብ እያስተዋወቃቸው ነው፡፡ ሀሰተኞችን፣ ወንጌልን የሚያጣምሙትን፡፡ እባክህ ተመልካች ለማግኘት ስትል እንዲህ አታድርግ፣ ከህይወታቸው ልንማርባቸው የሚገቡ ሞልተዋል እኮ፡፡ ከዚህ አሁን ትውልድ ምን ያገኛል፣
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 года назад
1ኛ ቆሮንቶስ 10 32-33፤ እኔ ደግሞ ብዙዎቹ ይድኑ ዘንድ ለጥቅማቸው እንጂ የራሴን ጥቅም ሳልፈልግ በሁሉ ነገር ሰውን ሁሉ ደስ እንደማሰኝ፥ ለአይሁድም ለግሪክም ሰዎች ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያንም ማሰናከያ አትሁኑ።
@mesfin818
@mesfin818 2 года назад
ወይ የዘንድሮ ጴንጤ ሰክሮ ሰውን ሊያሰክረን ነው፡ የ እግዚኣብሄርን ቃል ለምታጣምሙ ለናንተ ወየውላቹህ መናፍቃን!!
@frehiwoteshetu925
@frehiwoteshetu925 2 года назад
እግዚአብሔር የዲሞክራሲ አምላክ አይደለም።እግዚአብሔር ነጻ ፍቃድ ቢሰጠንም ፍቃዳችንን ለፍቃዱ እያስገዛን እንድንኖሮ ነው የፈጠረን። ዲሞክራሲ = ዲመን + ክራሲ በመሆኑ የተሰጣቸውን ፍቃድ ለራሳቸውና ለሰይጣን ሃሳብ በማስገዛታቸው ሞትን ነው ያተረፉት።እግዚአብሔር የቲዎክራሲ አምላክ ነው ነጻ ፍቃዳችን ለቅዱሱ አምላክ ማስገዛት።ወንድሜ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሚመስሉ ሰይጣናዊ ሃሳቦችን በትውልዱ ላይ ከመልቀቅ እንድትቆጠብ በጌታ ፍቅር እለምንሃለሁ
@mikaelmohammed2335
@mikaelmohammed2335 2 года назад
ሶፊ አንተም ስመለከት፣ እንደህ አይነት ጠማማ አስተምህሮ ያላቸውን በማቅረብ መንፈስ እንደተያዝክ ይታየኛል።
@elsabetkasaye4650
@elsabetkasaye4650 2 года назад
በጣም ነው የምገርመው እንዴት እንዲ አይነት ሰው ታቀርባለቅ ደሞ ለእያንዳንዳ ቃል ለተናገርካት በመጨረሻም በዙፋኑ ፊት ትጠየቅበታለክ የተቀደሰውን የእ.ርን ቃል አጣመቅ በራስክ በመቶርገምክ ማስተዋልክ ይመለስልክክ አቤት አቤት ይሄ ትልቅ ድፍረት ነው። ምህረቱ ይብዛልን
@yesuneshgetachew1348
@yesuneshgetachew1348 2 года назад
ሶፊ በዛሬው ፕሮግራምክ ለየት ያለ አስተያየት ነው መስጠት እምፈልገው የዛሬው እንግዳክ ብዙ ነገሮቹን ወድጄለታለሁ ለምሳሌ አስመሳይ አይደለም ስንቶቻችን ከሰዎች ተደብቀን ስንት ሃፅያት እንሰራለን እሱ ሰዎችን ሳይፈራ ለአምላኩ እና ለሕዝቡ ግልፅ ሆኗል ስንቶቹኮ ከቸርች መልስ ስንት ነገር ሲያረጉ ይታያሉ አይደልዴ :- ሌላኛው ሰዎችን ይቅርባይነትን አስተምረን ማለፍ አለብን እኛ ተደብቀን ብዙ ስሕተት እየሰራን ባጋጣሚም ይሁን በፍላጎት ስሕተት የሰሩ ሲመስላቸው ስልጣን ስላላቸው ብቻ እማይሆን ውሳኔ ይወስኑና የዛን ሰው ሂወት የበለጠ ያሰናክሉታል እና ከብዙ በጥቂቱ ይሄን ነገር ወድጄለታለሁ ሁሉም ለሰው ሳይሆን ለእግዝያብሄር ግልፅ እና ታማኝ እንሆን በሰዎች ፊት ሃፅያትን ተፀያፊ (ፍፁም ቅዱስ) እንሆንና ሰዎች እንዳያዩን ተደብቀን ብዙ ሃፅያት እሰራለን ግንኮ በር ዘግተን ሃጽያት ስንሰራ ከሰዎች እንደበቃለን ከእግዚያብሄር መደበቅ አንችልም ሶፍዬ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክክ ጥበብን ያብዛልክ
@yayatheethiopia5984
@yayatheethiopia5984 2 года назад
የከፍያለው ሀቁ ለእራሱ እንደ ንስሐ ትክክል ሊሆን ይችላል ። ያልገባው ነገር ለቤተክርስቲያን ስርዓት ያለመገዛት እና ወንጌልን ለእራሱ የሚያመቻች በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የማይመራ ብኩን ይመስለኛል ።
@brukamehuret3532
@brukamehuret3532 2 года назад
Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian oromo Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian
@tadelemulugeta6834
@tadelemulugeta6834 2 года назад
መልካሙ የወይን ጠጅ ማለት አስካሪዉ የወይን ጠጅ ነዉ። መ/ፍ ቅዱስ እንደምለው ። (ዮሐ 2፦10 ሰው ሁሉ አስቀድሞ መልካሙን የወይን ጠጅ ያቀርባል፥ ከሰከሩም በኋላ መናኛውን) በዝህ ጥቅስ መሰረት ማስከር የምችለው መልካሙ የወይን ጠጅ ብቻ ነዉ ማለት ነው ። መናኛዉማ ከሰከሩ በሁዋላ የምሰጥ ነዉ።
@putgodfirst3651
@putgodfirst3651 2 года назад
ወንገል እንዲህ መዘባበቻ ይሁን? በዚህ ወንድም ለሚማሩ ወገኖች እንጸልይ ባካችሁ።
@liyazewde6646
@liyazewde6646 2 года назад
ተባረኪ አልፈሽ ማየትሽ።ለሁሉም ለሱም ለህዝቡም
@putgodfirst3651
@putgodfirst3651 2 года назад
@@liyazewde6646 Amen ehte tebarekilgn.
@gman7833
@gman7833 2 года назад
እየሰማን ዘና እንበል እንጂ:: ዘንድሮ የማናየው ጭካኔ የማንሰማው እና የማናየው የድፍረት ጥግ የለም:: በተለያዩ platforms ይህንን ልጅ አየዋለሁ እና ያለምንም ሀፍረት በድፍረት ብዙ ነገር ያወራል: በቃ ያወራል:: በቃ ሲፋንን ነው ያየሁት:: እንደ ወገን መጨረሻው እንዲያምርለት ግን እመኛለሁ::
@danielberhane440
@danielberhane440 2 года назад
መጀመርያ እግዚኣብሄር ይባርካቹ ለውለታቹ በዚ ቃለ ምልልስ ብዙ ተምረናል በርግጥ ልጁ ስህተት ኣለው እውነትም ኣለው ስህተቶቹ ባስተካክል ኖሮ ለትውልድ ብተሰጠው ሰፊ ጭንቅላት ይጠቅመን ነበር ደሞ ሰው መሆኑ ኣንርሳው እሱም እንዳለው ሁላችንም ፈረጂዎች ኣንሁን ስህተቱ ኣስተካክሎ በሙልነት ጌታ ወደ ልቡ ይሚመለስበት ቀን ይስጠው
@mestila100
@mestila100 2 года назад
ጠያቂው እራሱ ምንም አያውቅም defend ሊያረገው አልቻለም ልጁ በጣም በልጦታል። የሚያውቅ ሰው ሲጠይቅ ነው የሚያምረው ለዮቲዮብ ቢዝነስ ብቻ በማሰብ እንዲ አይነት ቃለምልልስ ማዘጋጀት በቋፍ ላይ ያሉ የደከሙ ክርስቲያኖችን ያስታል። ሶፊ እግ/ር ልቦና ይስጥህ ቢዝነስ ብቻ ማሰብህን ትተክ ለመንጋውም እራራለት።
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 года назад
አሁን እራሱ ፊቱ ሰክሮ የመጣ ነው የሚመስለው ለነገሩ ቄስ አልነበርክ ከተስካር ጠላ እና ጠጅ ተለይተህ መኖር ይከብድሀል ሲጀመር አንተ የክርስቶስን ተከታይ አትወክልም ሶፊ ሲጀመር ወደዚህ ቦታ ለቃለመጠይቅ የምታመጣቸው የሰዎቹን ሀሳብ ደግፈህ እንጂ ተቃውመህ አይመስለኝም እንደዛ ቢሆን ኖሮ የማንንም እብድ እያመጣህ ጌታን በአደባባይ አታሰድብም ነበረ Sad 😢
@binyamtadesse9387
@binyamtadesse9387 2 года назад
አንች ነሽ ቄስ ያደረግሽው ? አትቀደጂ
@samueltesfaye2334
@samueltesfaye2334 Год назад
ቃሉን የምታውቀው በስጋ ብቻ መሆኑን ያሣያል። ብዙ እውቀት ያስታብያል። እግዚአብሔርን በሰው ልብ መመዘን ከንቱ ልፍለፋ ነው። ይህ ሰው የሰውን እንጂ የእግዚአብሔርን አያውቅም። በፍፁም አገልግሎቱ ለመርገም፣ ብዙዎችን ለማሣሣት የተሾመበት ነውና ንስሃ ይግባ። እይታህን መልሰህ በቃሉ መዝነው።
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 2 года назад
ማንም በኔ አይሰናከልም አልክ ፡፡ " ጌታ ኢየሱስ ግን " በእኔም ከሚያምኑት ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ ትልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይሻለው ነበር" ( ማርቆስ 9፥42 ፤ ማቴዎስ 18፥6 ፤ ሉቃስ 17፥2 ) ብሎ ነው ያስተማረው ፡፡
@samuelkidanu2247
@samuelkidanu2247 2 года назад
I hope This verse will teach him
@walelgnbizuayehu9067
@walelgnbizuayehu9067 2 года назад
He didn't read this portion
@gizegeta1573
@gizegeta1573 2 года назад
ሶፊ ዛሬ ገና ራሱን የሆነ ሰው አቀረብክ፡፡ ማንንም ለመመስል አይሞክርም፡፡ ሰው መሆን ያለብት ራሱን ብቻ ነው፡፡ እንደዚህ ዓይነት ሰዎችን ጋብዝልን፡፡
@denekealembo840
@denekealembo840 2 года назад
ሶፊ እባክህ ወንድምህ ይናቃል ባንተ ማንነት ዝምብለህ ለሚዲያ የማይመጥን የሰነፎችን ተረትተረት ዝምብለህ አታቅርብ እድሉን አገኘውብለህ ለላይክና ለሼር ብለህ እባክህ
@nigatuayele5510
@nigatuayele5510 2 года назад
ምንድነው ደግሞ ወንድምህ ይዋረዳል ማለት? የሰው መረዳት የግሉ ነው:: አትስማው÷ አትሰናከልበት:: በቃ አትሳቀቅ ወንድሜ::
@girummedia8539
@girummedia8539 2 года назад
የእግዚአብሔርን ቃል እየጠቀሰ ሰዎችን ያስታል ። በመጨረሻም ዘመን የሚያምኑትን እስኪያስቱ ድረስ ተአምራትን ያደርጋሉ ይህም ሰው ክርሰቲያንን ሊያስቱ በሚችሉ ቃላቶች ያመኑትን ከእግዚአብሔር መንገድ እንዳያስት ።
@tsehaywoldetsadik4198
@tsehaywoldetsadik4198 2 года назад
እና ታዲያ ክርስቶስ ለምን መጣ፡፡ ለምን ይህን ሁሉ ዋጋ ከፈለ ፡፡ በጽድቅ ልንኖርለት አይደለምን?????????????????
@zenayohanes818
@zenayohanes818 Год назад
ወድ አፍ የሚገባ ሁሉ ይጠቅማል የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል የመብል ጉዳይን የምመለከት አይደለም ወንጌልን በክፍት አትተርጉም
@dejeniebehonegn8877
@dejeniebehonegn8877 2 года назад
ፓስተር ሰው አጣህ እንዴ? እመኑኝ ይህ ሰው ነገ ስጋ ለምንም አይጠቅምም ብሎ ዝሙትን በአደባባይ እንዲሁም ግብረ ሰዶምን ይፈቅዳል ሰይጣን ለዚህ ያዘጋጀው ሰው ነው
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 2 года назад
ይህ ፓስተር አይደለም ለገንዘብ ሞች ሆድ እምላኩ ነው !!!የክርስቶስ እግልጋይ ቢሆን ይህ ፍሬ ከርሱ ባልሆነ ነበር ፓስተርተርነቱ ለሴጣን ነው !!!!!!
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 2 года назад
ውርጋጥ ወጠጤ ነህ እግዚአብሔር ያብርድልህ ጊዜው የጋላ ስለሆነ የንግግርህ ትቢት የተሞላበት መሰረቱ የጋላ መንግሥት ከዛ ላይ ጴንጤ ስለሚገዛ ነው ለዛ ነው ድፍረትህ ጥግ የለውም ሶፈኒያስ ደግሞ በርታ ተሳለቅ ዋጋህን ታገኛለክ በእግዚአብሔር ቃል ሲሳለቅ አንተ ትገለፍጣለክ ምን አይነት ድድብና ነው
@yenebetatube679
@yenebetatube679 2 года назад
ትክክል ቢሆን እንኳን ተሳሳቶአል የምልበት ምክንያት..."ሥጋ መብላት ወንድምህን የሚያሰናክል ከሆነ ሥጋ አትብላ" ይላል። ሌላው "ከታናናሾቹ አንዱን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ አንገቱ ላይ ታስሮ ባሕር ውስጥ ቢጣል ይሻለዋል...
@netsitubeethiopiyawit7790
@netsitubeethiopiyawit7790 2 года назад
ዘድሮ ግን ስው ምን ነክቶታል ጌታሆይ ይቅር ይበለን በእውነት የጌታ መምጢት በርግጥ መምጣትክ ምልክት ነው መቼ ወንጌል ተስራና ሂዱና ወንጌልን ለፍጥረት ስበኩነው ያለው ስበኩ የመጨረሻዪን አሳምርልኝ
@denekealembo840
@denekealembo840 2 года назад
ሶፊያንስ አንተም በወጌል ላይ ቀላጅ ሰው መሆንህ በጣም ያሳዝናል
@adentedela5358
@adentedela5358 2 года назад
2 Peter 3 (አማ) - 2 ጴጥሮስ 3: በመጨረሻው ዘመን እንደ ራሳቸው ምኞት የሚመላለሱ ዘባቾች በመዘበት እንዲመጡ ይህን በፊት እወቁ፤
@ሚጢጢቤቢ
@ሚጢጢቤቢ 2 года назад
ሲጀምር ጠጥቶ ነው የመጣው የማትፈልገውን ጥቅስ እየሰረዝክ የምትፈልገውን እንደሚመችህ እየተረጎምክ ማውራት ሀጢያት ነው ንስሀ ግባ።
@santaw5392
@santaw5392 2 года назад
🔴‼️KEFEYALEW IS NARROW MINDED AND ILLITERATE. ከእውቀት ነፃ ፣ ባዶ ጭንቅላት። 🔴‼️
@elias2906
@elias2906 2 года назад
ሶፊ እኔ የምመክርህ እንደእነዚህ አይነት ቀልደኞችን እየጋበዝክ ከቃሉ ውጪ ያልተፃፈውን በማለት የሚዘብቱ ዘባቾችን ከሲኦል እየሳብክ ህዝቡን ከምታሰናክል በእግዚአብሔር ቃል ላይ በራስህ ከባድ ፍርድ ከምታመጣ ቃሉን የሚያውቁ ሰዎችን አብረህ በመጋበዝ ሚዛን እየጠበክ ብታስኬድ ይሻልዃል ለእንጀራ ብለህ ሲኦል አምትገባ ጭራሽ ፓውሎስን ጀጅ ማድረግ ጀመረ እኔ ከሰበኩት ውጪ ሌላ ወንጌል የሚሱብክ የሰማይ መልአክም ቢሆን የተረገመ ይሁን ነው የሚለው በዚህ ቃል መሰረት አንተም የጋበዝከውም አወኩ ባይ ይሄ ዘባች ይሄ የፍርድ ቃል ይሰራባችዃል !
@jesuis-lm8sq
@jesuis-lm8sq 2 года назад
ጌታን የምትወዱ ሰዎች የዚህን ባለጌ ቪድዮ ባለ ማየት ወንጌልን ከአሰናካዮች ጠብቁ።ይሄ ሶፈኒያስ የሚባል ባለጌ ለገንዘብ ሲል የክርስቶስን ወንጌል እያጣመመ ነው እባካችሁ እባካችሁ ስለ ወንጌል ብላችሁ የነዚህን ባለጌዎች ነገር አትዪ።
@bantayehuabedhaso7775
@bantayehuabedhaso7775 Год назад
ሶፊ እንደዚህ አይነት የተሳሳተ ትምህርት ያለው ሰው ሥታቀርበው ለእያንዳንዱ ሃሳብ ምላሽ ለመሰጠት ተገቢውን የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት እና እውቀት ላይ በቂ ምላሽ ለመስጠት ዝግጅት አድረጎ ብታቀረብ ጥሩ ይመስለኛል ያለዚያ ግን የሚተላለፍው ልዩ ትምህርቶች ለብዙዎች መሰናክል ይሆናል ስለዚህ “ጥንቃቄ ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይጋርድሃል፥” - ምሳሌ 2፥11
@orit4787
@orit4787 2 года назад
ገራባ የሚሰበስብ እብድ ይሻላል ካንተ ጦሽ እንዳልክ ካላወክ ልንገርህ አብደሃል ንጹ ልብስ ስለለበስክ ሚዲያ ስላገኘህ አይምሰልህ ወንድሜ ጨልለሃል በዘረኝነት ሰክረሃል ፈጣሪ ይድረስልህ ።
@by8344
@by8344 2 года назад
ቃል ጠቅሰህ ተከራካር
@teshomehaile585
@teshomehaile585 2 года назад
ሞላጫ ሌባ ነውኮ።
@asrat7515
@asrat7515 2 года назад
ክክክክክ ሆ
@siryetliyuwork2186
@siryetliyuwork2186 2 года назад
እግዚአብሄር የነፃነት አምላክ ብቻ ነው ማለት ስህተት ነው እግዚአብሔር የስርአት አምላክ ነው ። ባንድ ወገን ብቻ ማየቱ የውድቀት መጨረሻ ነው ቃሉን ማጣመም ና ትውልድን ማሰናከል ያስቀጣል ፍርድ ይጠብቀናል። እባክህ ወንድሜ ተመለሰ የሰማነው ያመነው እንዲሁም የዳንበት የወንጌል ቃል ይህ አይደለም ። ተመለስ ተመለስ ተመለስ
@prophetayeleofficial4264
@prophetayeleofficial4264 2 года назад
" ነገር ግን ክፉዎች ሰዎችና አታላዮች፥ እያሳቱና እየሳቱ፥ በክፋት እየባሱ ይሄዳሉ።" (2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3:13)
@josephwondayehuofficial1183
@josephwondayehuofficial1183 2 года назад
በትክክል !
@zertihunmesfin7707
@zertihunmesfin7707 2 года назад
" መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:18)
@user-ip8ro5ln9x
@user-ip8ro5ln9x 2 года назад
እኔ ግን በእውነት ነው ምላቹ እንደከፊያለው ክርስትናችን ከእውቀት ጋር ቢሆን ጥሩ ነው ተጨናንቀን ሳይሆን እየሱስን መከተል እያነበብን ደስ እያለን ነው እንጂ እኛ በራሳችን ላይ ጭንቀት እየጠራን እምንኖር ህዝቦች ነን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕👍💕💕👍👍👍
@mubamuba4395
@mubamuba4395 2 года назад
Positive mind Is right
@mekdesganta9277
@mekdesganta9277 Год назад
Romans 14 (አማ) - ሮሜ 13: እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ እርስ በርሳችን አንፈራረድ፤ ይልቁን ግን ለወንድም እንቅፋትን ወይም ማሰናከያን ማንም እንዳያኖርበት ይህን ቍረጡ። 14: በራሱ ርኵስ የሆነ ነገር እንደ ሌለ በጌታ በኢየሱስ ሆኜ አውቄአለሁ ተረድቼአለሁም፤ ነገር ግን ምንም ርኵስ እንዲሆን ለሚቆጥር ለእርሱ ርኵስ ነው። 15: ወንድምህንም በመብል ምክንያት የምታሳዝን ከሆንህ እንግዲህ በፍቅር አልተመላለስህም። ክርስቶስ ስለ እርሱ የሞተለትን እርሱን በመብልህ አታጥፋው። 16: እንግዲህ ለእናንተ ያለው መልካም ነገር አይሰደብ፤ 17: የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና። 18: እንደዚህ አድርጎ ለክርስቶስ የሚገዛ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና፥ በሰውም ዘንድ የተመሰገነ ነው። 19: እንግዲያስ ሰላም የሚቆምበትን እርስ በርሳችንም የምንታነጽበትን እንከተል። 20: በመብል ምክንያት የእግዚአብሔርን ሥራ አታፍርስ። ሁሉ ንጹሕ ነው፥ በመጠራጠር የተበላ እንደ ሆነ ግን ለዚያ ሰው ክፉ ነው። 21: ሥጋን አለመብላት ወይንንም አለመጠጣት ወንድምህም የሚሰናከልበትን አለማድረግ መልካም ነው። 22: ለአንተ ያለህ እምነት በእግዚአብሔር ፊት ለራስህ ይሁንልህ። ፈትኖ መልካም እንዲሆን በሚቈጥረው ነገር በራሱ ላይ የማይፈርድ ብፁዕ ነው።1 Corinthians 6 (አማ) - 1 ቆሮንቶስ 12: ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ ሁሉ ግን አይጠቅምም። ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ በእኔ ላይ ግን አንድ ነገር እንኳ አይሠለጥንብኝም። 13: መብል ለሆድ ነው፥ ሆድም ለመብል ነው፤ እግዚአብሔር ግን ይህንም ያንም ያጠፋቸዋል። ሥጋ ግን ለጌታ ነው እንጂ ለዝሙት አይደለም፤ ጌታም ለሥጋ ነው፤ 14: እግዚአብሔርም ጌታንም አስነሣ እኛንም በኃይሉ ያስነሣናል። 15: ሥጋችሁ የክርስቶስ ብልቶች እንደ ሆነ አታውቁምን? እንግዲህ የክርስቶስን ብልቶች ወስጄ የጋለሞታ ብልቶች ላድርጋቸውን? አይገባም። 16: ወይስ ከጋለሞታ ጋር የሚተባበር አንድ ሥጋ እንዲሆን አታውቁምን? ሁለቱ አንድ ሥጋ ይሆናሉ ተብሎአልና።✍️1 Corinthians 6 (አማ) - 1 ቆሮንቶስ 17: ከጌታ ጋር የሚተባበር ግን አንድ መንፈስ ነው። 18: ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል። 19-20: ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።✍️
@DT78787
@DT78787 2 года назад
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5 11 አሁን ግን ወንድሞች ከሚባሉት አንዱ ሴሰኛ ወይም ገንዘብን የሚመኝ ወይም ጣዖትን የሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካር ወይም ነጣቂ ቢሆን ከእርሱ ጋር እንዳትተባበሩ እጽፍላችኋለሁእንደነዚህ ካለው ጋር መብል እንኳን አትብሉ።
@beshatefekadu8581
@beshatefekadu8581 2 года назад
ፓስተር ሃሳብህ እዉነት ነዉ። ነገር ግን "ብጠጣ የእግዚአብሔርን ጉበት አልጎዳም የኔን እንጂ" ያልካት ነገር አልተመቸችኝም። ምክንያቱም ክርስቶስ የቤተክርስቲያን ራስ ነዉ። እኛም ብልቶቹ ነን።የአንተ ጉበት መታመም እናም በምድር ሰርተክ እንድትሄድ የተመደበልህን ሚሽን አይገታም??????
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 2 года назад
ይህ ሰዉ የ አብደት ጅምር ለይ ነው ምን ፋቃድ ብሎ ነገር የለም ወይኔ አብደት በአሱ ሰር የምትገለገሎ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መጽሀፉ ቅድሱን በመሰለዉ አየ ተሮገመ ነው ነገሩ
@eebbawaaqayyoo6266
@eebbawaaqayyoo6266 2 года назад
Yanchi tirgum esti eniyew min yilal
@adwwld879
@adwwld879 2 года назад
“የወይን ጠጅ ከሚጠጡ ጋር አትቀመጥ ለሥጋም ከሚሣሡ ጋር፤” - ምሳሌ 23፥20 አይደለም አልኮል መጠጣት አልኮል ከሚጠጡ ጋር መቀመጥ እንኳን ኃጢአት ነው።
@ababuyegedif716
@ababuyegedif716 2 года назад
እየሱስ ውሀውን የሚያሰክር ሳይሆን የሚጣፍጥ የወይን ጠጅ ነው ያደረገው።
@samuelt8120
@samuelt8120 2 года назад
Not true.
@by8344
@by8344 2 года назад
የት ነው የተጻፈው???
@ababuyegedif716
@ababuyegedif716 2 года назад
@@by8344 Just read the traditional texts of Jews then you can easily find this fact.
@tsebaotayalew5458
@tsebaotayalew5458 2 года назад
ሶፊ ጌታ በሰጠህ ዘመን እና እድል ትውልዱን የሚያንፅ እና እየሱስን የሚገልፅ ገንቢ እና አስተማሪ ሀሳብ ብታቀርብ ጥሩ ነው ብዙ ትውልድ የሚሰማው ሾ ነው ወተት የሚጠጣው እና አጥንት የሚግጠው እኩል መረዳት የለውም ስለዚ በሚቀርቡ ሰዎች ትውልድን እያነፅክ ነው ወይስ ትውልድን እያጠፋው ነው ብለህ ታስባለህ በቃሉ ስትመዝነው መልሱን ለህሊናህ መልስ
@sebledesta792
@sebledesta792 2 года назад
መጀመሪያ ከዘረኛናት ውጣ አነጋገሩ ሁሉ ያስጠላል ስርአት የለህም የመንደር ዱርዬ እንኳን ካንተ የተሻለ ስነስርአት አለው ::እንኳን የእግዚአብሔርን ወንጌልን እሱ የሚያገለግልበት ቤተክርስቲያን ካለ እሱ የሚያቀነቅነው አይነት የዘረኛ መስብስብያ ነው ::
@Etukasemu
@Etukasemu 2 года назад
#እንፀልይለት... እኔ ፓስተር ሶፎኒያስን ሳውቀው በፊት ጀግና የወንጌል ሰባኪ ነበር አሁን ግን ምን ይሁኑ፣ ከየት ይምጡ የማይታወቁ እብዶችን እያቀረበ በማስተዋወቅ ተጠምዷል። እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ የወንጌል አገልጋይነቱና ትጋቱ እንዲመልሰው እንፀልይለት...
@haymiterefe3845
@haymiterefe3845 2 года назад
“ሰው ሁሉ አስቀድሞ መልካሙን የወይን ጠጅ ያቀርባል፥ ከሰከሩም በኋላ መናኛውን፤ አንተስ መልካሙን የወይን ጠጅ እስከ አሁን አቆይተሃል አለው።” - ዮሐንስ 2፥10 መልካም ነው የሚለው እባክህ አታሳስት
@aklilubashe
@aklilubashe 2 года назад
ትክክል ነው ያልሽው ። ይህ የጥቅሱ አባባል ሰዎች የሚጠቀሙበትን ዘይቤ ተናገረ እንጂ ኢየሱስ አልኮል ያለው መጠጥ አልጠመቀም ።
@jerryshatensay1444
@jerryshatensay1444 8 месяцев назад
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 5 : 23 የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።
@Selam_Entertainment
@Selam_Entertainment 2 года назад
ፓስተር ነህ ፖስተር ሶፊ ተብዬ ይሄን ቻናል ብትዘጋው ይሻልሀል
@melakudebela
@melakudebela 2 года назад
እምስሽ ይዘጋ አቦ
@Selam_Entertainment
@Selam_Entertainment 2 года назад
አፍህ ይዘጋ አቦ
@zerihunhabtamu1587
@zerihunhabtamu1587 2 года назад
በጭባስ ላይ ያለው አስተምሮቱ ግን ለኔ ተመችቶኛል ለ ወንድማችን የተገለጠለት አዲስ እና ለማንም እስከዛሬ ያልተገለጠ ነው ብቻ አድራሻውን ባገኝ አሶሳ ላይ ቅርንጫፍ እከፍት ነበረ። ፓስተርዬም ብዙ አጭበርባሪ የጴንጤ አሰዳቢዎችን እየጋበዝክ ልክ ልካቸውን ስለምትነግርልን በግሌ ላመሰግንህ እወዳለሁ
@meseretdesalegn8901
@meseretdesalegn8901 2 года назад
እሄ ልጅ ጨርሶ ስቶ አሰሰች ነው።ጌታ ልብ ይስጥህ ወንድሜ
@tuulamaagalaan3700
@tuulamaagalaan3700 2 года назад
የተጻፈውን ማንበቡ ምኑ ላይ ስህተቱ?
@natinaeldaniel6685
@natinaeldaniel6685 2 года назад
ኤራስን ጠይቅ
@santaw5392
@santaw5392 2 года назад
🔴‼️KEFEYALEW IS NARROW MINDED AND ILLITERATE. ከእውቀት ነፃ ፣ ባዶ ጭንቅላት። 🔴‼️
@user-dp1mb1ze7u
@user-dp1mb1ze7u 2 года назад
@@tuulamaagalaan3700 አይ ጭንቅላታችው አይ ጥሬ ቃል አረዳዳቹ ጠባብ
@helinamekonnen4691
@helinamekonnen4691 2 года назад
እኔን አትመልከቱ አለ እኮ
@hanalgas4240
@hanalgas4240 2 года назад
ሶፊ ያንተ አላማ አልገባኝም አላማክ ወንጌልን ማስፋት ከሆን ለምንድነው እንደዚህ አይነት ከእግዚአብሔር ወንጌል ጋር ሚቃረን ሠው ደጋግመክ ምታቀርበው
@teketelsinebosofficialchan2201
@teketelsinebosofficialchan2201 2 года назад
ጌታን በጣም አዝኛለሁ #ሶፊ በቃ ምንም መጉዳትም ሆነ መጥቀም ባልችልም እምነት አጥቼብሀለሁ።
@tsigeredaasfaw
@tsigeredaasfaw Год назад
“ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥3
@tiwadobena8241
@tiwadobena8241 2 года назад
እኛ ከሰበክነዉ ሌላ ወንጌል የሚሰብክ ሌላ መለላእክት ቢሆንየተረገሜ ይሁን ቢለዋል ተጠንቄቅ ያለማወቅ ወይም ድፍረት አለህ ተጠንቄቅ!!!!
@77senait
@77senait 2 года назад
የሉቃስ ወንጌል 1 15፤ በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናልና፥ የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም፤ ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል፤
@rimanadaf8345
@rimanadaf8345 2 года назад
እንደው ምን ጉድ ነው ዘንድሮ እነዚህ ሰዎች ፖለቲካዊንም ሀይማኖቱንም አጨማለቁት አይ የበታችነት ስሜት ደሞ የእግዚአብሔር ሰው ይለዋል ከንቱዎች
@by8344
@by8344 2 года назад
ከንቱ ሃሳብን በሃሳብ መሞገት የማይችልና የሚሳደብና የሚራገም ኘው።
@user-kn8vz8ww2v
@user-kn8vz8ww2v 2 года назад
❎የሚያሰክር ሆነ የሚል የለም‼️ ኢየሱስ ጠጥቷል የሚል የለም ሰዎቹም አማኞች አልነበሩም ‼️ ❎👉ስለዚህ ለአማኝ መጠጥ አልታዘዘም ‼️ ምሳ 23 አትጠጣ ይላል ቃሉ ደግሞ አይሻርም‼️ ❓👉በዘኁ 6:-1-3 ለእግዚአብሔር ራሱን የለየ የሚያሰክር ነገርን አይጠጣ ይላል‼️ ይሄን አልጠየከዉም ሁለታችሁም ያዉ ናችሁ❎❎❎
@seifeabahodie2367
@seifeabahodie2367 2 года назад
መልካም የወይን ጠጅ ነው ጌታ የሰጣቸው።
@tadelemulugeta6834
@tadelemulugeta6834 2 года назад
መልካሙ የወይን ጠጅ ማለት አስካሪዉ የወይን ጠጅ ነዉ። መ/ፍ ቅዱስ እንደምለው ። (ዮሐ 2፦10 ሰው ሁሉ አስቀድሞ መልካሙን የወይን ጠጅ ያቀርባል፥ ከሰከሩም በኋላ መናኛውን) በዝህ ጥቅስ መሰረት ማስከር የምችለው መልካሙ የወይን ጠጅ ብቻ ነዉ ማለት ነው ። መናኛዉማ ከሰከሩ በሁዋላ የምሰጥ ነዉ።
@getutolla4312
@getutolla4312 Год назад
መልካም የፈረንሳይ ማለት ነው ?
@misganwwolda9516
@misganwwolda9516 2 года назад
ተባረክ ሶፊ ግን አንዳንድ ከበድ ያሉ መልሶች አሉብን ከምታቀርባቸው ሠዎች ለመልካም ነው ያው የሚጠቅመውን እንወስዳለን ፀጋው ያብዛልክ ከጎንክ ነኝ thank
@mulyebudlu4856
@mulyebudlu4856 2 года назад
በኢየሱስ ሰም አቤት ትውልድ አጥፊ።ወደ ማስተዋል ወደ ቀናው እውቀት ይመልስህ።አሳች።
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 2 года назад
ምንፍቅና በራሱ ጠፋ አጥፊ መጥፋት ከሚለው ቃል የመጣ ነው
@sosiyana
@sosiyana 2 года назад
ጭቅላቱ ባዶ የሆነ ሰው ብዙ በማውራት የሚሞላ ይመስለዋል “እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤” ሮሜ 1፥28 “እንደሚዋጋ ሰይፍ የሚለፈልፍ ሰው አለ፤ የጠቢባን ምላስ ግን ጤና ነው።” - ምሳሌ 12፥18
@Hannaze
@Hannaze 2 года назад
"እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት ቀድሞ የተነገረውን ቃል አስቡ፤ እነርሱ፦ በመጨረሻው ዘመን በኃጢአተኝነት እንደ ገዛ ምኞታቸው እየሄዱ ዘባቾች ይሆናሉ፥ ብለዋችኋልና። እነዚህ የሚያለያዩ ሥጋውያንም የሆኑ መንፈስም የሌላቸው ሰዎች ናቸው።" የይሁዳ መልእክት 1:17-19
@bezawitberhanu5448
@bezawitberhanu5448 2 года назад
እኔ ባንድ እውነት አምናለሁ መብላትና መጠጣት ከእግዚአብሔር መንግሥት ላያስቀር ይችላል ግን ለወንድሜ ማሰናከያ ከምሆን ቢቀር እንደሚሻል መ/ቅዱስ ይነግረናል
@godsfavor4720
@godsfavor4720 2 года назад
This guy needs to receive Jesus as his savior and Lord. Be afachew geta geta yillalu neger gin hailun kidewutal.
@wasihungadisa5899
@wasihungadisa5899 2 года назад
ልክ ነክ ስገባ ላያረክስ ይችላል። ከገባ በኃላ ግን ስለምያሰክር ከአፍክ የሚዉጥዉ ያረክሳል። መናኛ ለጥፍጥናዉ ነዉ እንጅ ያሰክራል የሚል አዉድ የለዉም። ታዳሚዎቹ መጀመርያም ሱክረዋል የበለጠ እድሰክሩ አያደርግም። ሰካራም መንግስት ሰማይ አይገባም እያለ ጌታ ደግሞ የበለጠ እንድሰክሩ አያደርግም። አባቱ መጠጣት ከፈለግ ዝም ብለክ ጠጣ እንጂ አትበጥረቅ። አባቱ በመንፈስ ተመራ እንጅ በራሴ አለም የሚል የለም።
@yohanawujira5440
@yohanawujira5440 2 года назад
ምን አለ የምንማርበት ፕሮግራም ብሰራ አዘጋጁ እራሱ እንደዚ ታራ ሰዎችን ምትለቃቅመው ጊዜህ አያሳዝንህም
@negrobiarat5886
@negrobiarat5886 2 года назад
የፈጣሪን ቃል እደፈለክ እያብጠለጠልክ ስለሠዉ ልጅ ኦሮሞ አማራ ማለት አንተጋ ቀላል ነው ልብ ይስጥ የፈጠረ አፈርኩ ታሣዝናለ
@hiruthabtmariam9833
@hiruthabtmariam9833 2 года назад
ቃል ይገላል አንተ ሰው እግዚአብሔርን አልፈራም ብለሀል አንገተ ደንዳና አንድቀን ይሰበራ አንድ ቀን አድቀን ጌታ ዪመጣብሃል ለተናገርከወ መልስ ትሰጥበታለህ
@demistwewe6799
@demistwewe6799 2 года назад
እዉነት ብለሻል እህቴ ! ትንሽ እውቀት ልብ ትደፍናለች ::
@abrahamgessese3284
@abrahamgessese3284 2 года назад
ሶፍ በመጀመሪያ ሰውን ማስተማር የሚችለውን ነገር በብዛት እያቀረብህ በመሆኑ ደስ ይለኝ ነበረ አሁን ግን እንደዚህ ዓይነት መጽሐፍ ቅዱስ ከፍለው የሚያስቸምሩ ሰዎችን የሚታቀርበው ዓላማህን ጥርጣሬ ውስጥ ይከተዋል ። ለላው አንተም እንደ ፖ/ር ብዙ ተዘጋጅተህ እውነትን ማስረዳት አለብህ...ለዚህ ልጅ መጽሐፍ ቅዱስ ወንጌላት ብቻ ነው.....
@HananHanan-wj3px
@HananHanan-wj3px 2 года назад
እባካቹ፡ሁላቹም፡ይሄን፡ቃለ፡ምልልስ፡የምትሰሙ፡ሰወች፡በዚ፡ሰው፡ምክኔት፡እንዳትሳሳቱ፡ከ፡ጌታ፡መጠጥ፡ጠጪ፡አይደለም፡ቃሉም፡ጠጡ፡ስከሩ፡አይልም፡ይሄ፡ሰውዬ፡ክርስትናን፡ሽፍን፡አርጎ፡ሰዎችን፡ወደ፡ሲኦል፡ሊነዳ፡የተነሳ፡ሰው፡ነው !!!!ሁላችንም፡ልናወግዘው፡ይገባል፡ጌታ፡እኮ፡ፃድቅ፡ነው፡እንዲ፡የሚዘበትበት፡አይደለም፡ቲኒሽ፡እውቀት፡ይዘህ፡ጠቢቡ፡እየሱስ፡ላይ፡ልትፈላሰፍ፡ለመኮርከው፡ጌታ፡ኢቅር፡ይበልህ፡ትቢትህን፡በልክ፡አርግ፡ጌታ፡ሊፈረ፡ይገባዎል !!!!ጉርምስናህንናጥጋብህን፡አውቃለው፡ባይነትህን፡በልክ፡አርግ!!!!ተጠንቀቅ፡ጌታ፡እንዳያዝንብህ፡ከእግዚአብሄር፡ቁጣ፡ማንም፡አያተርፍህም !!!!!!
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 2 года назад
ሲጀመር በምንፍቅና ስቶ የለ
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 года назад
የሰውን ውድቀት ማጉላት ስትወዱ እውነቱን ስለተናገረ አጫጫቹ እየሱስ ደሞ ሀጢያተኞቹን ይወዳል ምን ትሆኑ
@santaw5392
@santaw5392 2 года назад
🔴‼️KEFEYALEW IS NARROW MINDED AND ILLITERATE. ከእውቀት ነፃ ፣ ባዶ ጭንቅላት። 🔴‼️
@AHMEDALI-ol8zz
@AHMEDALI-ol8zz Год назад
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ” (1ኛ ጴጥሮስ1:3)
@genetdebebe652
@genetdebebe652 2 года назад
ማቴዎስ 16፡24-27 ኢየሱስ እንዲህ አለ እኔን መከተል የሚፈልገግ ራሱን ይካድ ። ስለዚህ አስቻለዉ አራስህ ስተህ ትዉልዱን አታስት ከእግዚአቢሔር ጠፍተሐል ተመለስ
Далее