Тёмный

ለየት ያለ የብድንጃን አሰራር ሁላችሁም ሞክሩት ትወዱትአላችሁ 

ሞሚና ባልትና مطابخ مومينة
Подписаться 1,6 тыс.
Просмотров 42
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@sadamu
@sadamu 2 года назад
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እህት መሻአላህ አሪፍ አሰራር ነው
@yeberhalomitube
@yeberhalomitube 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብትንጃን ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን ገና ብዙ እንጠብቃለን
@tubeemuhayat8731
@tubeemuhayat8731 2 года назад
አሥለምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁሠላምውድየሀገሬልጆች ሠላማችሁይብዛበያላችሁበት ሥለላአለይሂወሠለም ምርጥአሠራርነውበርቺውዴ
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል አሪፊ አሰራር ነው ሰላካፈልሽን ከልብ እናመስግናለን ውዴ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን የኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@meleketmereja
@meleketmereja 2 года назад
ሰላም ሞሚናዬ እንኳን በሠላም መጣሽ ዋው እናመሰግናለን አሪፍ ሞያ👌👍
@tube64813
@tube64813 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ሞሚናዬ እንኳን ደህናመጣሽ ዋውውው ቆጆ የብግጃል አሰራርነውጰየሰራሽ ውበዝነሽ ባለሙያ👍👌ሀገራችን ሰላምን አድነትን ፍሽርን ይመልስልን ዙረን መግቢችንን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን
@jameelatube782
@jameelatube782 2 года назад
አሠላም ዋሊኩም ሠላም ወበረረካቱሁሊህሂ ወበርኳቱሁ እን ኳንበሠላመሰ መጣሽ እህታችን አሪፋቆይታነበር ደስየምል እጁሽን ይባሩከዉ እናመሠግናለን አገራችንሠላም ያሩግልነ
@fanatube196
@fanatube196 2 года назад
እግዚብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ የኔ መልካም እንኳን ሰላም መጣሽልን ስለመጣሽ ስላይሁሽ ደስ ብሎናለን ዋውውውው በጣም አሪፍ የሆነ የምግብ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክልሽ ለኛም ስላጋራሽን እናመሰግናለን
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 2 года назад
ሠላም ሠላም ሞሚናየ አንከቀን ደህናመጣሽ የኔውድ እህት እወነት በጣም የሚያምሪነው የኔ ባለሙያ በሪችልኝ አሜየውዴ ሠላም ፈቅሪ አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልንንን
@madenketube9911
@madenketube9911 2 года назад
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልንአሜን አሪፍ የበደጃን አሰራረ ነበረ ሸር ስላረግን እናመሠግናለን እህት ሞሚና
@tube96779
@tube96779 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛልሞሚናዬ የኔ መልካም ባለ ሙያ እኮነሽ አንች እንዴት ደስ ይላል ዋው እጅሽ ይባረክ የምወድሽ ቀጥይበት እማ አሪፍ አሰራር ነው ውዴ ወደነዋል
@erhematube
@erhematube 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወበረከቱ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርችን እማየ ውድ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እማ በርችልኝ ወደ ሰላም ፍቅር አንድነት ለምየ ኢቶቢያ ስላም ፍቅር አንድነት ለህዝባችን ይሁንልን ያረብ
@tigistitube
@tigistitube 2 года назад
slamshe yebza enkoan dehna metash arif aserare naw yasayeshrn ejesh yebareke waw naw bekty belela entebkalen guzo eodifte vadrnjan genbr megeb naw ketybate
@asute_tube
@asute_tube 2 года назад
አሰለም አለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ ውድና የተከበረቹ የዚ ቤት ተከተታዮች በሙሉ ሠለመቹ ይብዘልኝ እንዲውም ክርስተን ወገኖቼ በየለቹበት ሰለመቹ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ አገረችንን ኢትዮጲየ ሠለም የርግልን ተወዶ ተቸችሎ ተስመምቶ ያምንኖር የርገን ከገረችን የወጠን ፈጠሪ በሠለም በጤና ለገረችን የብቃን🌹🌹
@አጥያሰማንንንአ
@አጥያሰማንንንአ 2 года назад
አሰላሙ ዋለኩም
@sofiay4194
@sofiay4194 2 года назад
وَمَا مُحَمَّدٌ إِلَّا رَسُولٌ قَدْ خَلَتْ مِن قَبْلِهِ الرُّسُلُ ۚ أَفَإِن مَّاتَ أَوْ قُتِلَ انقَلَبْتُمْ عَلَىٰ أَعْقَابِكُمْ ۚ وَمَن يَنقَلِبْ عَلَىٰ عَقِبَيْهِ فَلَن يَضُرَّ اللَّهَ شَيْئًا ۗ وَسَيَجْزِي اللَّهُ الشَّاكِرِينَ ሙሐመድም ከበፊቱ መልክተኞች በእርግጥ ያለፉ የኾነ መልክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ ታዲያ ቢሞት ወይም ቢገደል ወደ ኋላችሁ ትገለበጣላችሁን ወደኋላው የሚገለበጥም ሰው አላህን ምንም አይጎዳም፡፡ አላህም አመስጋኞቹን በእርግጥ ይመነዳል👍👍
Далее
На самом деле, все не просто 😂
00:45
Китайка и Красивые Глаза😂😆
00:20
ዋዉ ያለ እጀራ አገጋገር
14:00
Просмотров 17 тыс.