Тёмный

ለዲያስፖራው የቀረበው 100 ቢሊዮን ብር…? | አጀንዳ+ 

AddisWalta - AW
Подписаться 492 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
ለዲያስፖራው የቀረበው 100 ቢሊዮን ብር…?
#Addiswalta #Ethiopia #News | አጀንዳ+ | Agenda+
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@behailutefera8120
@behailutefera8120 4 дня назад
Thanks ❤❤❤❤❤
@Birabirotube
@Birabirotube 5 дней назад
Thank you ብሄራዊ ባንክ የቸገረኝን ነገር ተቀረፈልኝ Ac.መክፈት
@ethio4684
@ethio4684 7 дней назад
I love your enthusiasm and energy Anwar!
@Alex-5ky
@Alex-5ky 5 дней назад
ጥላሁን ግርማ ስ cholesterol ያነሳው ሀሳብ ጥሩ ነው አንተም ቦርጭህን ቀንስ check your cholesterol .
@ashenafiyirga540
@ashenafiyirga540 7 дней назад
ኢኮኖሚ እኮ በተግባር የሚታይ ኑሮ እንጂ እንደፀሎት መጽሀፍ ያነበብነውን የውጭ መጽሀፍ ደጋግመን መናገር አይደለም
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 5 дней назад
Thank you brother,I have been saying this for years !!
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 7 дней назад
India was proposed for diaspora Indian to put their foreign currency to put India bank and get the same return . If the Indian wanted to take out their money either in dollars or any currency . They will get any way they they want. When it comes to Ethiopia, let the diaspora prosperity supporter put their money in Ethiopia Bank.the others are following wait and see attitude.
@gebremichael890
@gebremichael890 7 дней назад
Unite ???
@gebremichael890
@gebremichael890 7 дней назад
It doesn’t work no confirmation text
@shemelesadera8437
@shemelesadera8437 5 дней назад
ምን ታወራላችሁ ? ከእዚህ ቀደም ለኮንዲምኒየም እስከ $27 ሺህ ዶላር ከፍለን እስካሁን ኮንዲምኒየም አላገኘንም ምክንያቱም እነ ታከለ ኡማ እጣ ውስጥ እስከ 40 % የከፈለ ሁሉ ይግባ ብለው አስቀሩን ከእዛ በኃላ ደግሞ ይሄው ጭራሹን 40/60 የሚባል የለም ብለውን በባንክ 650ሺህ ብር በአካውንታችን አለ ግን ዛሬ ይህ ብር ስንት ሺህ ዶላር ይሆናል ?? $ 5652 ዶላር ስንት ሺህ ቀነሰ $27000-5652=$21347 ዶላር ከሰርን :: ስለዚህ የኢትዮጵያን መንግስት አምኜ ዶላሬን አልሰጥም አሁን ይህቺ ቅስቀሳ ሌላ ያልተበላ ይግባበት ! አልሞኝም እባካችሁ አትለፍልፉ እውሸት ነው ነገ አንዱ መመሪያ አውጥቶ ይሰለቅጠዋል !!ኪኪኪኪኪ
@WarkaInfo
@WarkaInfo 5 дней назад
አንተ ቀን በቀን ስጋ እየበላህ ደሃውን ለበአል ስጋ አትብላ ኮሌስትሮል ነው ብሎ መከረ ቦርጩን አንዠርግጎ....ጨካኝ ራስ ወዳድ ሰው መሳይ እንስሳ
@thestar2137
@thestar2137 7 дней назад
ጅልህን ፈልግ የኢትዮጵያን መንግስት አምኘ ዶላር ኢትዮጵያ ባንክ ውስጥ ላስቀምጥልህ? ከጅብ እፍ ውስጥ ስጋ አስቀምጨ ስጋ ጠፋብኝ እያልኩኝ ላለቅስልህ መጀመሪያ አገር ይኑርህ የፈረሰ አገር ይዘህ አታቅራራ
@mahamedabdi8192
@mahamedabdi8192 7 дней назад
ለመክፈት ሞክረ ብዙ ጥያቄዌችን መልሰን በመጨረሻ በስልክ የምላከውን ኮድ ማግኘት አልቻልን ታዳ ይህን ኮሞርሻል ባንኩ የምያወራው ውሸት ይመስላል
@ESk146
@ESk146 7 дней назад
Pp Donkoros
@satenaw4923
@satenaw4923 7 дней назад
ያንተን አንድ መቶ ቢሊዮን ብር ቀቀለህ ብላው።የዲያሰፖራን እምነት ካጣችሁ ብዙ ጊዜ ነው።በአቢይ አህመድ ፕሮፓጋንዳ ከዚህ በኋላ ማንም አይታለል።
@LukeGeta
@LukeGeta 7 дней назад
ከመሳሳት፣ አጥሪቶ መስማት፣ ገንዘብን ከፖለቲካና ከጥላቻ መለየት መልካም ይመስለኛል ወዳጄ
@samsonassefa8298
@samsonassefa8298 7 дней назад
የተባለው ቢልዬን ነው ሚልየን አይደለም ወዳጄ በፊት ረጋ ብሎ ማዳመጥን ይጠይቃል
@satenaw4923
@satenaw4923 7 дней назад
@@LukeGeta አንተን ለመሰለ፥ሆዳም ካድሬ ፥ባንዱሠርግና ምላሽ ነው።የአብይን ወንበር ጠበቅ አጥንት ይጣልልሀል።
@yh4es
@yh4es 5 дней назад
በቀላሉ አንድ ዶላር መላክ አትችልም ስለዚህ ኰምፒውተር ጀርባ ተቀምጠህ አትማ ገንዘብ ያላቸው ሀገራቸው ሄደው የሰሩትን ብታይ ባባከንከው ዘመን ተቀምጠው ታለቅሳለህ
@satenaw4923
@satenaw4923 5 дней назад
@@yh4es የራሱን ህዝብ ለመጨፈጭፍ አምባገነን ፥አብይ አህመድ ፥ዲያስፖራው ቀዳዳ ሳንቲም አይሰጠውም።
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 7 дней назад
India was proposed for diaspora Indian to put their foreign currency to put India bank and get the same return . If the Indian wanted to take out their money either in dollars or any currency . They will get any way they they want. When it comes to Ethiopia, let the diaspora prosperity supporter put their money in Ethiopia Bank.the others are following wait and see attitude.
Далее
Holding Bigger And Bigger Dogs
00:18
Просмотров 16 млн
ኩራ... !
28:24
Просмотров 58 тыс.