Тёмный

ለዶ/ር ወዳጄነህ ማረሚያ || መምህር ዘበነ ለማ 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 468 тыс.
Просмотров 186 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@frehiwottadele8925
@frehiwottadele8925 Год назад
ግልፅ ላለው ማብራሪያዎት ከልብ እናመሰግናለን መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ።
@GherGmeskel-p1s
@GherGmeskel-p1s 3 месяца назад
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
@ManazoWedleley-m8o
@ManazoWedleley-m8o 8 месяцев назад
ብሓቂ በሓቅ ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ ናይ ኦ ርቶ ዶክስ ተዋህዶ ሂያብ ብሙካንካ ክብርን ምስጋናን ንዘላኣለም ኣለም ንአግዛብሄር ይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤i love u ortodox tewahdo❤❤❤❤❤ ቃለ ሂወት የስመዓልና❤❤❤❤❤
@kassusahle6809
@kassusahle6809 Год назад
መምህር በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን።
@saraseyoum8059
@saraseyoum8059 Год назад
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ::
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጤና ይጠብቅልን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Год назад
ዶክተር መምህር ዘበነ ያሎትን አባቶቻችን ያብዛልን ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️‼️
@mulugetaambaw6145
@mulugetaambaw6145 Год назад
ድንቅ ነው መምህራችን ዶ/ር ዘበነ። እናመሰግናለን የበለጠ ግልጽ አድርገው ስላስተማሩን።
@tigistalemayehu65
@tigistalemayehu65 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።እግዚአብሔር ሆይ ተመ ስ ገ ን
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Год назад
እናመሰግናለን ጥሩ ግንዛቤ ስለሰጠኸን እድሜና ጤና ያብዛልህ መምህር
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
የኛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጠና ይጠብቅልን ❤❤❤🙏
@samsonzemichael1214
@samsonzemichael1214 Год назад
መምህር እዳተ ያሉ ጠንካራ መምሕር ያብዛላት በአሁኑ ሰአት ብዙ የሚያውቁ የሚመስሉ ነገር ግን ያለማወቃቸውን ይዘው በትንሽ እውቀት ብልጫ ምእመኑን የሚያሳስቱ በዝተዋልና እዳተ ያለ አራሚ ለበቤተ ክርስቲያያኗ አስፈላጊ ነው ገለፃው ገብቶኛል አኔ ሰለራሴ በገበየሁት እውቀት አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልን አተም ተግተሀህ በማስተማር ያተ አይነቶችን ፍሬ አፍራራልን ሰለላሳ ሐምሰሳ መቶም ይሁኑልን ::
@tibebtsehay
@tibebtsehay Год назад
🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት እኛ የተዋህዶ ልጆች በእውነት እድለኞች ነን እኚን የመሰለ ዓባት የሰጠን (((መድሃኒያአለም))) ይመስገን!!!🙏🙏🙏
@leuluhh1472
@leuluhh1472 Год назад
😊😊😊😊😊😊😊😊
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 5 месяцев назад
Amen ❤amen❤amen❤amen❤amen❤amen❤amen❤
@hfj4001
@hfj4001 Год назад
እዴት አረፈዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰባች እዴሁም መምህሬ የቅረታ ይደረግልኝና መምህረ ከእዴት አይነት ቤተሰብ ቢውጡነው የካቶሊክ ተካታዮች የተጣመመ ትምረት የሚስተምሩት ጥበብ የእግዚአብሔር ነው የፈለገ ፊዚክስና ኪሜስትሪ ተመራ ማሪ ቢንን ሰለ ክረስቶስ መስበክ የሚችለው እናት አባቱ ውይም እግዚአብሔር የመረጠው እጂ የእግዚአብሔር ጥበብ እካ ታሪክ አደለም እኔ በእውነት በቤተ ክረስቲያን ተጠምቃችሁ ያላችሁ በእውነት በጣም ማስትዋል ይጠበቅብናል ይህ ታሪክንና ክረስትናን አድ የሚመስለው ዳክተረ ወዳጂነህ ሰለ ክረስቶስ ለመስበክ ብዙ ይቀረዋል ማስተዋልን ያድለው እግዚአብሔር
@afroosound6980
@afroosound6980 Год назад
አንተ የኛ ባትሆን የማንም መጫወቻ በሆንን ነበር ቃለ ሂወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 Год назад
ክብር የሚባል ነገር አለ አንተ ብለሽ አቃለልሻቸውሳ😢
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Год назад
​@@meshalalanzi1879ልክነሽ ልብ ይስጠን ካህናቸው አባ ማለትነው ያለብን እደተቃዋሚዎች ዘርጥጠን እንጥራቸው
@FasikaAlelign
@FasikaAlelign Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን😭😭😭😭
@afroosound6980
@afroosound6980 Год назад
ina anchi libelew ?@@meshalalanzi1879
@AlishuStotawu
@AlishuStotawu Год назад
የኛ የዘመኑ ልዩ መምህራችን ቤተክርሥቲያን ያፈራችህ ድንግል ማርያም ቃለ ህይወትን ታሠማልን መምህርየ መምህርየ ያቺን የሠይጣን ቁራጭ የሆነች አሥቴር ተብየዋን በደብ ይገሥፁልን መምህርየ ወዳጀነህ ቢሣሣትም ያሣሣተችው ያች ሠይጣን ናት
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 Год назад
ሁሌም እርሶን እና እርሶዎን የመስለ አስተማሪ ለስጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረስው እርሶንም አምላክ ይጠብቅልን ከነ ሙሉ ቤተስቦዎ 🙏🙏🙏
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Год назад
Amen.
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 Год назад
Iwnetihin new ?
@zerifineshphilto-ve1yu
@zerifineshphilto-ve1yu Год назад
አባታችን የመናፍቃን እራስ ምታት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@kindenehmelesse227
@kindenehmelesse227 Год назад
​@@birhanetefera3668ai
@FasikaAlelign
@FasikaAlelign Год назад
​@@zerifineshphilto-ve1yu😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅
@tsehaineshberhane6279
@tsehaineshberhane6279 Год назад
አሜን ተባረክ መምህር ቃል ሂወት ይስምአልና
@Habte-kd2gy4hn2g
@Habte-kd2gy4hn2g Год назад
የሕይወትም የስጋም ምግብ የሆነ ት/ት ነው። አሜን ቃለ-ሕይወት ያሰማዎት የኛ እንቁ መምህራችን!!!
@HfgtGgf-cq9bk
@HfgtGgf-cq9bk Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁመምህራችን❤❤❤❤
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Год назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Год назад
መምህር ትህትናህ አስደስቶኛል፡ ትምህርቱ ደግሞ በጣም ጠቃሚ ነው፡ ብዙ ሰው ካቶሊክና ኦርቶዶክስ ልዩነቱን ለይቶ አያውቅም፡ ግልፅ ሆኖልናል፡፡ ለቡራኬው አሜን አሜን አሜን ብያለሁ፡፡
@helenhusen5822
@helenhusen5822 Год назад
መምህራችን እግዚአብሔር አምላል ጥበብና እውቀቱን ያብዛሎት በእርሶ ላይ ያደረው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏
@askalehailu2213
@askalehailu2213 Год назад
አሜን መምህር እግዚያብሄር አምልልክ እንደርሶ ያለውን መምህሮች ያብዛልን በጣም ነው በእርሶ ትምህርት ልቦናዬ እርስርስ የሚለው በጣም ነው የምናመሰግነውሰምቼዋለሁ ግን ይሄን ያህል ጠለቅ ብዬ አላስተዋልኩም ነበር
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን ከነቤተሰቦቻችሁ አሜን፫ 😢🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹
@michaelg1550
@michaelg1550 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥህ ከእዚህም በላይ ፀጋ ይጨምርልህ
@meskeremleta2657
@meskeremleta2657 Год назад
እናመስግናለን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@helendegafu9233
@helendegafu9233 Год назад
ከአእምሮ በላይ ነው የሚገርም ጥበብ ነው ያለክ መምህር እግዚአብሔር ሀምላክ አሁንም ጨምሮ ይባርክህ ከዚህም በላይ ጥበቡን ያብዛልህ❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
እረዥም እድሜ ከጤናጋር ቸሩ መድሐንያለም ያጎናጽፍልን ቃለህይወትን ያሰማልን
@fantaneshmeles547
@fantaneshmeles547 Год назад
አባታችን መምህራችን እንኳን በሰላም በጤና መጡልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@GenetMergia
@GenetMergia Год назад
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ጊዜ እኛ የሌሎቹን ሀይማኖት ልዩነት ሰለማናውቅ አንደዚህ ልዩነቱ ቢገለጽ ለእውቀት ይረዳናል ሰለሁሉም እግዚአብሄር ይሰጥልኝ።
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Год назад
አሜን !!! መምህር አንተ እኮ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት ዋስ ጠበቃ ዳኛም ነህና በእድሜ በጤ ይጠብቅልን ቃለሕይወት የአሠማልና 🙏❤
@hanayeadam240
@hanayeadam240 Год назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን እናመሰግናለን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ ሁሉ ቃለህይወት ያስማልን አባታችንንም እመቤቴ በሄዱበት ትከተልልን አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@fikrtemanyahlale8324
@fikrtemanyahlale8324 Год назад
Amen Amen Amen 🙏 kalehywat yasemalene.
@samsontaye5482
@samsontaye5482 Год назад
መምህር እባኳሆን የበለጠ መሠረታዊ የሆነ በመረጃና ማስረጃ ሁሉጊዜ ያስተምሩን አውቃለሁ በጣም እንሚለፍ እግዚአብሔር ጠናዎት አብዝቶ ይጠብቅልን ለብዙ ለጠፍ በጎች መመለስ ምክንያት ሆነዋል ስለዚህ ይበርቱ አምላከ ኢትዮጵያ ይጠብቆ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ላምላካችን ለመድሃንታችን ለመድሃንያለም ክብረ በሃል አደረሰን ከክፉ ነገር በይቅርታው በካህሊነቱ በአምላክነቱ ይሰወረን መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ እኛን ያስራት ልጆችሽን ከክፉ ነገር ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪን 💚💛❤
@salamtigi4597
@salamtigi4597 Год назад
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን 🙏🙏🙏 እኔ በጣም እርሶን ትምሀርት ስሰማ በጣም ሰላሚን ነዉ እማገኘው እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@sahletesfay921
@sahletesfay921 Год назад
ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን እንድሜና ጥና ይስጥልን እንደርሶ ያብዛልብ
@GirmaB
@GirmaB Год назад
እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር መልካም ነው ወንድማችን ወዳጄ ነህ መናገሩ መልካም ነው እርስዎ ትንትን እንዲያርጉት ረዳን መልካም ነው ወዳጃችን ወንድማችንም ወዳጄ ነህ ወንድማችን ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጠው
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ❤❤❤
@dagimmekonnen6640
@dagimmekonnen6640 Год назад
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 Год назад
አሜን 🙏 አሜን 🙏🤲🙏 አሜን 🙏🤲📚🅰️🇪🇹🙏 አሜን የኛአባት ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ አሜን እግዚአብሔር ይምስግን ለዘላለሙ አሜን አባቴ የኛ አባት ክብር ሁሌም ሁሌም ተምሰግን ሁሌም አባቴ 🅰️ 🌹🌹🌹 🙏🤲🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️
@redietbezabih6641
@redietbezabih6641 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@meherat938
@meherat938 Год назад
ምህረት ቸርነቱ በዝቶልን ለዛሬዋ ቀን ያደረሰን ልዑል ኃያል መድኃኒተ አለም ይክበር ይመስገን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ ሀይለ ሚካኤል እናመሰግናለን እኛም ተጠቅመንበታል የወንድማችን video አላየውም መምህሬ ባስተማሩት እኔም ተጠቅሜበታለው እረጅም እድሜን ያድልልን አማኑኤል አሜን
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የመሰለ መምህር ስለሰጠን የ21 አመት መምህሬ ድንቅ ትምህርት ነዉ ለልጆቻችንም ተርፈዋል ፀጋዉን ያብዛሎት አሁንም ክብሩን ምስጋናዉም እግዚአብሔር ይዉሰደዉ እርስዎን ለሰጠን
@Martha..234
@Martha..234 Год назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@Mercy-Ethiopian
@Mercy-Ethiopian Год назад
አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 Год назад
አሚን አሚን አሚን አተንም እስከነቤተሰብክ እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እቁ
@FirehiwotMelka-ye9rb
@FirehiwotMelka-ye9rb Год назад
በእውነት ይህን ቅዱስ ቃል እንድንሰማ ያደረገን የሰራዊት ጌታ ሉዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን ።
@aynalemkidane9800
@aynalemkidane9800 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Girum93
@Girum93 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
@zemayared2124
@zemayared2124 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
@ፍቅርደማሙ
@ፍቅርደማሙ Год назад
መምህር ቃለሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@abelgetachewkebede-hd5zw
@abelgetachewkebede-hd5zw Год назад
በጣም የምወድህ, የማከብርህ እና የምኮራብህ መምህራችን ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን 🙏 መምህር በመቀጠል እኔ አንተን የማረም ብቃቱ እና እዉቀቱ የለኝም ነገር ግን ቀደም ብዬ በዚሁ የትምህርት ፔጅህ ላይ ስታስተምር እንደሰማሁት እግዚአብሔር እንጂ እግዜር እያልን በልማድ የምንጠራው አጠራር ትክክል አይደለም እና እንዲህ ብላችሁ አትጥሩ እንዳልከው በዚህ ባሁኑ ትምህርትህ ላይ አንተም መምህራችን ስትል ስለሰማሁ ማስተካከያ እንድታድርግ በታናሽነቴ ሃሳቤን አቀርብልሀለሁ 🙏 ሰላም
@rahelasfaw4470
@rahelasfaw4470 Год назад
አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! በፀጋው ይደግፍልን! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቄለ ለዬኸቴ ዬሰሜሌኔ መምህራችን ❤❤❤
@asterDessalegn
@asterDessalegn 11 месяцев назад
ቃለሄወት ያሰማልንበቤቱ ያፅናልን አስተማሬ አባት አያሳጣን አሜን
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Год назад
እንኳን ለመድኃኒዓለም ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና እደረሳችሁ:አደረስን አባታችን መምህራችን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም የተማርነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን ላገራችን ስላምን ፍቅርን ያውርድልን
@FikralemFikr
@FikralemFikr Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን.
@FikralemFikr
@FikralemFikr Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን መ ምህር ቃለህወት ያሰማልን.
@FikralemFikr
@FikralemFikr Год назад
አሜን አሜን አሜን.
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 Год назад
Amen3
@ገኒእህተማሪያም
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለአለም መደኃኒት አለት አደረሰን በያለንበት ይታደገን
@janetkassay2555
@janetkassay2555 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@martamarta8252
@martamarta8252 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ይሰማልን አባታችን በእድሜ ያቆይልን አባታችን❤❤❤
@selamendale5840
@selamendale5840 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን❤
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 Год назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስቱን ያውርስልን የሠማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አምላክ አሜን
@agmasmedia
@agmasmedia Год назад
መምህር ዕድሜና ጤና ይስጥዎት እናመሰግናለን።
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Год назад
እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ የመላእክት ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@genetabebe1261
@genetabebe1261 Год назад
እርሶን የመሰለ አስተማሪ ስላልሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን::
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 Год назад
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እርሶ የሰጠን ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ሃይሉን ብርታቱን ይስጦት ለኛም ሰምተን የምንለወጥበት ልቦና ይስጠን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አገራችን ሰላም ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@HaylegebrelAdinew-gk4ty
@HaylegebrelAdinew-gk4ty Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! እንዲህ መሠረታዊና ከስህተት የሚጠብቅ አለማወቅን የሚያግዝ ነገር ያስተምሩን።
@tarikufanta-g3v
@tarikufanta-g3v Год назад
ክቡር ቀሲስ ፕሮፌሰር ዶክተር መምህር ዘበነ እግዝያብሄር አምላካችን ፈጣሪያችን ረጅም እድሜ ይስጦት በጌታችን በእናታችን ንጽይት ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት መድሃኒያለም በጤና ይጠብቆት ከልጅነቶ ጀምሮ አስተምሮቶ ሁሉ ስነምግባሮት ምንም የማይቀይሮት የኛ የኦሮቶዶክስ አባታችን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሚሳሱሎት አይናችን ለደከምነው ምርኩዝ እየሆኑ ስንወድቅ የሚያነሱን አባታችን ልጃችን ወንድማችን ረጅም እድሜ ይኑሩልን እያልን እግዚያብሄርን እንለምናለን መምህር እኔ በግሌ እጅግ በጣም ከልቤ ክብርና ከፍተኛ ፍቅር አለኝ እግዚያብሄር ሁልግዜ ከእርሶ ጋር ነው ጨምሮ ጨማምሮ ጸጋውን ያብዛሎት የእመበታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለዮት
@romandelelegn841
@romandelelegn841 Год назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በእድሜ በቀፀጋ ያቆይልን እንወዶታለን መምህራችን 🙏
@konjo7249
@konjo7249 Год назад
መምህራቺን ዘመኖትን ሁሉ ይባርከው አሜን መምህሬ ከአስቴር በዳኔ ጋር ያቀረበቻት አርቲስት ጀማነሺ ስለኦርቶዶክስ ትክክል ያለመሆናን ያወራቺው ነገር ስሟትማ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Год назад
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤
@እሌኒአሰፋ
@እሌኒአሰፋ Год назад
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Год назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ❤❤❤❤❤
@tewodrosdejene9883
@tewodrosdejene9883 Год назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሙሉ ቪድዮውን ቢያዩት በየመስመሮች መሀከል ብዙ ስህተት አለበት ጠያቂዋም ተጠያቂውም የሌላ እምነት ተከታይ ሆነው ሳለ እነሱ እደዚናቸው እያሉ ባለማወቅ እዲሁም የማያውቁትን አዋቂ በመምሰል ሲሳሳቱ አይቻለው ብዙ ሰውም ልብ ብሎ ካላዳመጠ ያሳስታሉ መምህ ከቻሉ ሙሉው ን ተከታትለው እውነተኛውን ቃል እዲያስተምሩን በትህትና እጠይቃለሁ
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Год назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤❤ ቃለህይወት ያስማልን🙏🙏🙏✝️✝️አገራችንን ያስባት በቃም ይበለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏
@loveandunity901
@loveandunity901 Год назад
Amen 🙏!
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Год назад
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን
@fasisass5378
@fasisass5378 Год назад
Tks Docter Zebene, long life for u & Orthodox religion.
@sarasebsibe9405
@sarasebsibe9405 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት ! አሜን አሜን አሜን
@worknehhaile
@worknehhaile Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Год назад
እግዚአብሔር ያስቀመጠልን የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛቦት መምህሬ ክብር ለድንግል ልጅ
@getanehnigatu4440
@getanehnigatu4440 Год назад
አግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን ጥሩ ገለፃ ነው ያደረጉልን
@ገኒእህተማሪያም
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላምን ይስጥልን
@mentigabu5212
@mentigabu5212 Год назад
ኑርልን መምህር እናመሰግናለን
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
የዘመናችን የዕምነት ገበሬ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እኛንም በቸርነቱ ይማረን ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫ይሁን ይደረግልን ❤😢
@kebebewake4143
@kebebewake4143 Год назад
እርስዎም ገበሬ ነዎት በግልዎ ወንጌል ያጥኑ ያኔ እወነት ከውሸት የከበረውን ከተዋረደው ይለያሉ መክንያቱም ሁላችን በክርስቶስ እየሱሰ የፍርድ ወንበር ፊት !!!!!!
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
@@kebebewake4143 እኔ 1 ን ነገር ካልፈለኩት ለምን አየዋለሁ ለምን እሰመዋለሁ ??! እኔ በግሌ ጴንጤ ለ 5 ደቂቃ ያክል እመብርሃንን አልሆንም ህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው 👌 ማንነትህ ከመልዕክቱ ስለገባኝ ነው። ኑ ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ተዋሕዶን ተከተሉና የአብን ልጅ ወልድን:, የድንግል ማርያም ልጅን እናምልከው ፤ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ......... ዘንዶው ይቃጠል
@RedietTadesse-x2b
@RedietTadesse-x2b Год назад
​@@kebebewake4143 ለምን ወንጌል አታስጠናንም ታዲያ የኛ ወንጌላዊ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zerifineshphilto-ve1yu
@zerifineshphilto-ve1yu Год назад
እና ምን ትሰራለህ እዚህ አታዋርደኝ ነው የሚባለው 🙄🤣🤣🤣 ድምፃቸውን አትፍታችሁ ተማሩ
@eskinderafework
@eskinderafework 8 месяцев назад
እናመሰግናለን የተናገረ ሁሉ እውነት እየመሠለን ለምንሰማ የተዋህዶ ልጆች ትልቅ ማሳያ ነው
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅልንያኑርልን .
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@martabogale7735
@martabogale7735 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@YeshiTesfaye-o7j
@YeshiTesfaye-o7j Год назад
አባታችን ምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜን ከጤና ሰጥቶ ያኑርልን ኑሩልን በረከቶ ይደርብን
@KasiyeDesalegn
@KasiyeDesalegn Год назад
ቃል ህይወተ ያሰማልን መምህር
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 Год назад
ውይ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያኑርልን!!! አሜን አሜን አሜን ምርቃትዎት ደስ ሲል
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሕይውት ያሰማልን እኔ ግን እግዚያአብሔር ይቅር ይበለኝ እና ያልገባኝ ነገር ሁለት አካለን አንድ አካል ከሁለት ባህር አንደ ባህር የምንለው ክብር ይግባውና የአምላክን ባህር እና የእመቤታችን ባህሬ ነው ሁለት አካል የምንለው አምላክን አካል እና የመቤታችን አካል ነው አባከውት መምህር ግራ ሰለተገባሁ ነው ያሰረድኝ
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@orangeafrica8812
@orangeafrica8812 Год назад
መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቆት ለኛም ጥበብን እና ማስተዋልን ያድለን
@nomnanoto
@nomnanoto Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን አባታችን ።❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር።
@tizita.debelasaifeasaifea844
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@TadelechTadesse-m4s
@TadelechTadesse-m4s Год назад
እኔም እሱን ዶክተር እሰረው ነበር። ከዚህ በኋላ ግን እጠነቀቃለሁ። ሀይማኖትን በተመለከተ ማለቴ ነው። ክብር ለሚገባቸው ግን ክብር እሰጣለሁ። እርሶንም ቃለ ህይወት ያሰማልን። ረዥም ያገልግሎት እድሜ ይስጥልን!
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
መምህር ፀጋውን ያብዛላችሁ ምርጥ መልስ እኛም በድንብ ነው የተማርነው ❤❤❤
@mercy9108
@mercy9108 Год назад
ስለ መምህር ለእግዚአብሔር ምን ያህል ምስጋና ላቀርብ ይቻለኛል እኔ ብቻ ሳልሆን አሜሪካ ከ2001 ጀምሮ የገባን ክርስቲያኖች ........ የእግዚአብሔር ማዳን በቃሉ በኩል እንዲከናወን ፈጣሪ በህይወቴ ውስጥ የሰራባቸው እውነተኛ እና ታታሪ የእግዚአብሔር አገልጋይ .. " ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን " ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋዎን ይጥብቅልዎ ከዚም በላይ ይጨምርልዎ ስለአንዲቷ ነፍስ የሚገደው መሀሪ፣ ደግ ፣ ሩህሩህ ፣ ቅን፣ ረዳት፣ መመኪያ፣ መሸሸጊያ ፣ መተማመኛ፣ ማረፊያ የሆነን አባታችን እና ፈጣሪያችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስላደረገልን ደግሞም ስለሚያደርግልን ስለማይነገር ስጦታው ክብርም ምስጋናም ለሱ ይሁን አሜን !!!
Далее
Тонкости французской кухни🥰
00:48
Тонкости французской кухни🥰
00:48