Тёмный

ለገና የመጣልኝ ልዩ ስጦታ..... 

kal beteseb
Подписаться 77 тыс.
Просмотров 89 тыс.
50% 1

የቃል ቤተሰብ የዩትዩብ ቻናል ነው like and subscribe ማድረግ አትርሱ። • በቃል ስጦታ ዓለም ደነገጠች የመስቀ...
#Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 435   
@DghbCcgh
@DghbCcgh 8 месяцев назад
ዳውይት የኔሰዉአክባሪ አልዬ ቃልዬ የኔውዶች እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በአል አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የወሎልጅ-ጨ4ኸ
@የወሎልጅ-ጨ4ኸ 8 месяцев назад
የኔ ማሮች ኡፍ ትብብራችሁ ፍቅራችሁ ሲያምር እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
@MekdiFamilytube
@MekdiFamilytube 8 месяцев назад
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይወች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክረስቶስ ልደት አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የጤና ይሁንላችሁ🙏🙏🙏
@lekiatube7407
@lekiatube7407 8 месяцев назад
ሰላማቹህ ይብዛልኚ የቃልየ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን አደረሳቹህ የኔ ሳቂታዋች ስወዳቹህ
@فاطمةاثيوبي
@فاطمةاثيوبي 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤ ወላሂ ያመጣቺዉ ስጦታ በጣም ያስቃል እኔ ደግሞ ስጋ ወይም ፍራፍሬ ነገር መስሎኝ ነበር ጥቅል ጎመን ይዛ ብቅ ለህቷ ❤❤😂😂😂😂
@ababaabdallah3773
@ababaabdallah3773 8 месяцев назад
እደዉ እኒህን ልጆይ እናበርታታቸዉ እናተየ ❤❤❤❤❤❤❤
@abebinacooking
@abebinacooking 8 месяцев назад
ስወደዳችሁ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ❤❤
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano 8 месяцев назад
ስጦታው በጥም ያስቃል😂😂😂😂 እኳን አብሮ አደረሰን አሜን❤ እኳን አደረሳችሁ የቃል ቤተሰቦች❤
@onetow8250
@onetow8250 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም
@onetow8250
@onetow8250 8 месяцев назад
, አለምዬ ተኩት ተኩሊት ጓደኛዬ ስፈልግሽ ነበር ስልክ ቁጥር ፈልጋ ነበረ አለምዬ ይሄንን ካየሽው ስልክ ቁጥር የኔ ቆንጆ ካየሽው ይሄንን ስልክ ቁጥር እፈልጋለሁ የኔ ቆንጆ
@onetow8250
@onetow8250 8 месяцев назад
,,,, ተኩይት ተኩልት ነው የምትፈልግ ጓደኛሽ ነች
@onetow8250
@onetow8250 8 месяцев назад
,,, ካረብ አገር quit ከምትባል አገር
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano 8 месяцев назад
@@onetow8250 ማነሽ ?ተኩሊት የምትባል ጓደኛ የለኝም እረ ማነሽ አንች?
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 8 месяцев назад
ቃል እርጉዝ አልተባለችም የታለ ውሸታሞች ሁለተኛ አላያችሁም
@ሊሊራያወይቲ
@ሊሊራያወይቲ 8 месяцев назад
የምር የለምየ ስጦታ በጣም ነዉ የሳኩት ማርያምን ❤❤❤ በጣም ደስ ትላላቹሁ ❤❤🙏🙏🙏
@ሀዊይነኝየሀራዋሠላም-ነ5ፀ
እኮን አደረሣችሁ ውድ የክረሥትና እምነት ተከታዩች የፍቅረ የአድነት ባአል ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@osratgold7930
@osratgold7930 8 месяцев назад
🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤👍
@osratgold7930
@osratgold7930 8 месяцев назад
❤❤🇪🇹🇪🇹🇮🇱👍👍
@abebinacooking
@abebinacooking 8 месяцев назад
አሜን አሜን ለሁላችን የኔ ውድ❤❤
@Zekerasusu
@Zekerasusu 8 месяцев назад
ኧረቅዶ አዲእግዛቤርአላለቺም አንድአሏህነው ያቺእዝጊያቤርሰውኮነውጥብሙስሊሙምእሚያመልከውአላለቺም
@bayosh7590
@bayosh7590 8 месяцев назад
የኔውዶች በጣም ታምራላችሁ እ/ር ይመሰገን እናተን ማየት እራሱ በጣም ያስደስታል የኔ ድምቀቶች🎉🎉🎉
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 8 месяцев назад
ስጦታው ደግ ብሎ ክፉ አፍ ላይ መከርፈፉ ያስብላል 😜😜😜😂😂😂😂ይመቻችሁ 😍😍😍
@friyeamen9579
@friyeamen9579 8 месяцев назад
ለዳዊት አዘንኩለት ከዚች ቃጠሎ ጋር ስለሚኖር፤ የሆነች ጩኸታም ሰው የማታናግር ብቻ ..🤷🏽‍♀️
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 месяцев назад
ታሪክ የኔ ቆጆ እረጋታዋ ❤❤❤ሁላቹሁም በረቱ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 8 месяцев назад
የእውነት ስጦታው እንዴት እንዳሳቀኝ 😅😅😅😅😅😅
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 8 месяцев назад
በጣም ደረሰ ትላላቹ አንኳን አደረሳቹ ለብረሐነ ልደቱ እራሳችሁን ጠብቁ ጊዜው ወቶ መግባት የሚያሰፈራ ሆኖል !!🙏
@dceesaun7374
@dceesaun7374 8 месяцев назад
ያልዬስጦታ በሳቅ ገደለኝ በእውነት ግን ደስ ይላል በበአልቀን ደስ የሚለው ሰው ምን ያህል ያስደስተኛል ሁሌም ሳቁ ❤❤❤❤❤❤
@sarahabas8619
@sarahabas8619 8 месяцев назад
ወይኔ አልየ እደት እዳሳቀኝ ስጦታሽ 😂😂😂😂😂
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 8 месяцев назад
እንኳን አድረሳችሁ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ልደት በአል ስትሳሳሙ ፊት እና ፊት ሲሆን ደስ ህልይል ባህላችን እንዳይጠፋ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 8 месяцев назад
በእመቤቴ ይሁንብሽ ቃል ስላድኖ አንሽ እማማዬ ጥሩ አይደለም አስቀምጭው ሰፋ ያለቤት ስትገቢ ቦታ ካገኘሽለት ብቻዋን ታወጭዋለሽ ጣላ ካጠገብ አለ ቡና ቆላው ካጠገቡ ምግብም አለ ጥሩ አይደለም
@alem5097
@alem5097 8 месяцев назад
አንቺ. የቃል. እህት. እንዴት. ኦንደምወድሽ. ሞገስ. ያለሽ. ማቹርድ. የሆንሽ. ብትጫወቺ. የሚያምርብሽ. ተባረኪልኝ
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 8 месяцев назад
አለምዬ ቃልዬን ምከሪያት ንግግር ትምረጥ ስታወራ ተራ ይጠብቅ. ታርኳን ስጋስላልሆንሽ አይባልም. እናተ ሀላቹም እህትማማች ናቹ ኣዳዴ ምታወራውን መጠቀቅ መቻል አለባት ነውር ነው ዝብሎ መዘርጠጥ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 8 месяцев назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@salihatube8511
@salihatube8511 8 месяцев назад
ኧረ ተይ ቃል እኛ እግዜብሄርን አናመልካም ሙስሊሙም እግዜብሄርን ነው የሚያከብረው አላለችም
@userd42
@userd42 8 месяцев назад
እንዴት,ደስ,እንደምትሉ,አገር,ቤት,መግቢያና,ተቀባይ,ለሌለኝ,በቅናት,ገደላችሁኝ,አመት,በዓል,ሲመጣ,በተለይ,መልካም,በዓል,ያርግላችሁ,አባወራው,ታዲያ,,ለምን,የባሕል,ልብስ,አይለብስም,ይመቻችሁ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 8 месяцев назад
ታድላችሁ ባላችሁነገር ተብቃቅታችሁተደስታችሁ በሀገራችሁዘናብላችሁትኖራላችሁ. እኛአለን ከአዱ አረብ ወደአዱአርብሀገር ሻንጣ ይዘን እንዞራለን ወይብርየለ ወይከሰውነታችንአልሁን እኔመቸም የአረብሀገርየተባለየቀረኝየለም አልሀምዱሊላህ ብቻ
@userd42
@userd42 8 месяцев назад
አሜን,የልቤን,ምርቃት,ነው,የመረቃችሁን,ፈልገን,ካገኘናችሁ,አብረን,እናሳልፋለን,እድሜና,ጤና,ይስጠን,ለኢዮጵያ,ፀልዩላት,ተባረኩ,አዱገነት,ናፈቀችኝ,
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 8 месяцев назад
አለምየ ጎረቤቴ ብቶኝ ሴት ልጅ ወልጄ ክርስትና እሰጥሽ ነበር ቁነገረኛነሽ ወሬሽ ሁሉ
@አብዱኢክሩይቱብ
@አብዱኢክሩይቱብ 8 месяцев назад
አር እኛ ሙስሊሞች አሏህ ብቻነው አምላካትን የመሪያም ልጂ የአላህ ባሪያ መለክተኛ ናቸው
@TEKLERISHAN-bu4vc
@TEKLERISHAN-bu4vc 8 месяцев назад
እና ምን ይጠበስ እኛም፡ክርስትያን ደሞ ሰይጣን ነው ኣምላካችን ኣላልንም ስለዚ ምን ኣለበት በማያገባህ ትገባለህ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 8 месяцев назад
ማርያም:በሳቅሆድ:ቆሰለ:አለ አየ:ደስስስስስስትሉ❤❤❤😂😂😂😂
@yeurbhfof5703
@yeurbhfof5703 7 месяцев назад
የት ጠፋቹብኝ ዛሬ ነው የማያው 😀 እና ስጦታው ያስቃል ወይ አለምዬ ታሪክ ሰላም ሁላቹም 😍🥰
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 месяцев назад
አይ አለምየ ዛሬ በሳቅ ምትኩት እውነት ትልቅ ስጣታ ነው 😅😅😅😅 በዚህ ስአት
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 7 месяцев назад
እ ምንድነው ያልሽው ሙስሊሙም የሚያከብረው 1 እግዘያቤር ነው ያልሽ ኮተታም
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 8 месяцев назад
ቃልየ ይርኔ ቆንጆ አምሮብሻልና እስቲ የኣድህኖ ስሽሎች በግድግዳ በስነስርዓት ስቀልያችዉ በትሽንም በረከት ታገኝያልሽና እርጉዙስ እንዴት ሆነ አለሽ ንገርኝ ዳዊት ለመጀምሪያ ግዜ ጸጉሩ አማረበት የምርር❤❤❤❤🎉
@meskeremkassa2345
@meskeremkassa2345 8 месяцев назад
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻ቃልየ ስብስክራይብ መልሽ ቤተሰብ አድርግኝ❤🎉 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@MiritayuhuMemhiru
@MiritayuhuMemhiru 15 дней назад
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 8 месяцев назад
ታሪክና ቃል ብርቅዬዉች የኢትዮጲያ ቅርሶች ጌታን
@redeitselemon216
@redeitselemon216 8 месяцев назад
Sitotaw 😂😂😂😂 nem edi ebet sidershi kifechiw bilewgn begugut sikeftew bokolo
@Sare-wc7sc
@Sare-wc7sc 8 месяцев назад
እርጉዝነኝ ካልሽ ቆየሽ እኮ ሆዲሽ አልገፋም እሳ የትዋጥሽዉ
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 8 месяцев назад
ጠላ አስካሪ መጠጥ ነዉ ግን በባዕላችሁ ግዜ ታደርጉታላችሁ በመፅሃፍ ቅዱስ ይፈቀዳል ወይ? በትህትና መልሱ እንዳትሳደቡ ማወቅ ፈልጌ ነዉ እሺ ወገኖቼ😅
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ 8 месяцев назад
አብዝቶ መጠጣትጅ አይከለከልም ግን ከ1_3 መጠጫ ወይም ዋንጫ ነው እጅ መስከር አይፈቀድም ይልቁንም ጭራሽ የማይጠጣ የታደለ ነው
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 8 месяцев назад
@@ድንግልእናቴመፅናኛዬ ብየ እኮ ነዉ አቅልን ሚያሥት ነገር እን።ት በሃይማኖት ይፈቀዳል ብየ ገርሞኝ ነዉ አመሠግናለዉ ለመልስሺ።
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 месяцев назад
ሁለት ብረጭቆ ይፈቀዳል ቄስ ማናቸሁ ብለዋል ብለዋል ይቅረታ ስማቸው ጠፋብኝኝ
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ 8 месяцев назад
@@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح ጠላኳ ሀቅልን አያስትም የቤት እህል ነው ሀቅል የሚያስተው ነጋድዎቹ ወይም አንዳንድ ሰዎች ሴትነት የጨመረልን እየመሠለን ያለ የለለ ቅጠላቅጠል ወይም ሀረቂ ስለሚጨምሩበት ነው በገጠር እናቶቻችን ምንም ነገር ሳይቸምሩ ከጌሾ ከገበስ ከጥሬ ብቻ የሚጠምቁት ጤናጅ በሽታ ወይም ሀቅል አያስትም
@አደንቀን
@አደንቀን 8 месяцев назад
​@sn-j😳😳😳😳n3eg
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 месяцев назад
ልቤ ቆሰለ በሳቅ ዳዊት እባክክ ፀጉርህ. እንዳ ወያላወቹ አታዳርግው
@לידוראליו
@לידוראליו 8 месяцев назад
ቃልየ በጣም ታምራለሁ እንኳን አደረሳችሁ 👍👍👍👍💐💐💐💐❤❤❤❤
@hehamanot
@hehamanot 8 месяцев назад
ቃልየ አረገዝኩ ብለሽ ነበር ምነዉ ሆድሽ አይገፋ
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 8 месяцев назад
የኔ ቅምሞች በጣም ዉድድድድድ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@hnan-qw7sd
@hnan-qw7sd 8 месяцев назад
ለኣላህ ጥራት ይገባው 🥰 ፍቅራችሁ ደሥ ይላል መልካሙን ነገር እመኝላቹኋለሁ ቃል 🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 8 месяцев назад
ሰብስክራብ ላክ አድርጉላት ቤተ እማርዉች እንረዳ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 8 месяцев назад
ውድ ኢትዮጵያን የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ እንካን አደረሳችሁ
@abebinacooking
@abebinacooking 8 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ውድዬ❤️
@wasansan5781
@wasansan5781 8 месяцев назад
.ላይክ.እያረግን.እናበረታታቸዉ.መልካምነትለራስነዉ.የእባቴእናታቸዉአደራአለብን.ክስታወሳቹህደግሞ.አባታቸዉ.በጣም.ሲመረቁንነበረ.ደረባባአባትእናትአላቸዉ❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደርሰን እህቶች
@gvu3799
@gvu3799 8 месяцев назад
እህቴ ኧረ ትቢው ላይ የከፈትሽው ሙዚቃ በዛው ደሞ ስእል አድኖ አድርገሻል እህቴ አንሽው
@rahmettube
@rahmettube 8 месяцев назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣች አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያረብ
@BintMuhammed-u5z
@BintMuhammed-u5z 8 месяцев назад
ወየው ሥጦታው አፈረሠኝ እንደ አብዲ😂😂😂😂አብዲ ለሡመያ አንድት ፍሬ እዶሚህ በካርቶን ተሸክሞ ሂዶ ነበር😂😂😂😂😂
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ማሮቸ ቃል ዳቦ ጋግሪ ለቀጣይ❤❤የስጦታዉ ነገር😅😅
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
አጭሮች ፀጉራችን ይለያል
@mhretmeri
@mhretmeri 8 месяцев назад
Ara woyine be saki sile sitotaw prank 🤣 😂 new indee❤❤❤❤
@genet4087
@genet4087 8 месяцев назад
ቃልዬ ምን አለበት ቀደም ቀደም ባትይ ሁሉን አዋቂ ከናንተ እኔ አልሽ በሁሉ ነገር ቁም ነገረኛ ንግግር አዋቂ ምን ማለት ነውወደራስ ወደራስ አለምዬ ተባረኪ ከነ እርጋታሽ
@ሰላማዊትመልካሙ
@ሰላማዊትመልካሙ 8 месяцев назад
ደስ ስትሉ ስንት አመቴ እንዲ ከቤተሰቤ ካከበርኩ
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 8 месяцев назад
ሥጦታው ያስቃል አር አለም 😂😂😂
@lidiyageremew7799
@lidiyageremew7799 8 месяцев назад
የኔ ውድ ቃል በአካል ስላየሁሽ ካራ ወደ ኮሌጅ እየሄድሁ ስላየሁሽ ደሰተኛ ነኝ አንችም ሰላም ብለሸኛል ቃልልልል እንኳን አደረሳችሁ✝️😍😍😍👌👌👌🍀🌻🌺🤳
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 8 месяцев назад
የዳዊት እና የአንቺ ጋብቻ እውነት ሆነ እንዴ!!!
@alembuli5055
@alembuli5055 8 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️wowow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@almazabdo1106
@almazabdo1106 8 месяцев назад
አላምዬ የኔ ዳርባበ ጢሎብኝ ስዎድሽ ቀልዬ በላሙያ ቤቱን ያእነቶች ቤት አርግሽ ጪስጭ አራጊሽ🎉🎉🎉🎉
@ስንታየሁጌታሁን
@ስንታየሁጌታሁን 8 месяцев назад
ታሪክዬ የኔ ደርባባ ስታምር
@MeazaAeaya
@MeazaAeaya 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ Ellllllllllllllllllllllllllllamen amen amen
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 8 месяцев назад
የስጦታ ትንሽ የለውም ስው የሚችለውን ነው ቃል ሃገሩ ተቃጥሏል በእግዚአብሄር ቸርነት እንጂ
@lily1437
@lily1437 8 месяцев назад
የኔ ማሮች አንኩዋን አድርሳችሁ ❤❤❤
@abebinacooking
@abebinacooking 8 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ውድዬ❤️
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 8 месяцев назад
Wow❤️💪😘ስታምሩ ዉድድድድድ መልካም ገና ❤️💪😘
@racheltakala7118
@racheltakala7118 8 месяцев назад
ፔንጤ እግዚአብሔርን ነው የሚያምኑት እረ አጣሩ አታግብስብሱ
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 8 месяцев назад
ቃልየ አለምን የምትሉ 100እናስገባችዉ
@tsehayarbesie4751
@tsehayarbesie4751 8 месяцев назад
Ayi kalye engda akbar new marie😂😂😂
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 8 месяцев назад
ታሪክ:የኔቆጆ:ፀጉርሽ:ዋውከአይን:ያውጣሽ:ሁላችሁም:ሥታምሩ❤❤❤❤
@የአብርሽናየሩታአድናቂ
@የአብርሽናየሩታአድናቂ 8 месяцев назад
ውይ እስታይልህ ሲያሥጠላ ፀጉርህ እጭ
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 8 месяцев назад
ቃልዬ እንየው የትሄድ ነው🎉🎉🎉❤እኳን አደረሳችዉ
@Ty23r
@Ty23r 8 месяцев назад
ወይቃል እዴት ደሥይላል አቀባበልሸ እዝነትሸ ደሥ ይላል
@የልቤንጉሥዳኒዬዬ
@የልቤንጉሥዳኒዬዬ 8 месяцев назад
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረስን አሜን ስጦታ አይናቅም ቃል😢
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 8 месяцев назад
አሜን አሜንንን ኡከሀን አደረሰቹ ትክክል ደዊት አገራችን ሰለም።የደርግልን ፍቅራቺን ይመልስልን 😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@FIYORINAYEEE
@FIYORINAYEEE 8 месяцев назад
ሥዕል አድንኖውን ከመኝታሽ ዘወር አድርጊው እባክሽ
@abebinacooking
@abebinacooking 8 месяцев назад
🙏🏽❤️
@اللتز-ف1ل
@اللتز-ف1ل День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamsonKetsela
@SamsonKetsela 8 месяцев назад
ጪቅላትሕ፡ሾልሕ😂😂😂
@ThUg-d8g
@ThUg-d8g 8 месяцев назад
ባልና ሚስት ናቸው ግን😂😂😂
@ዓርሞሸሽ
@ዓርሞሸሽ 8 месяцев назад
So funny Guys Merry Christmas enjoye the Holiday❤
@maryshara4466
@maryshara4466 8 месяцев назад
እኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ❤️💛💚
@abebinacooking
@abebinacooking 8 месяцев назад
መልካም በአል❤
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 7 месяцев назад
Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤des tlalachiw
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 8 месяцев назад
አለምየ በጉን ከደጂአታስሪውምነበር😂😂😂😂😂😂
@rozar7081
@rozar7081 8 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@ezanateferi346
@ezanateferi346 8 месяцев назад
Kkkkkkk bsak motkolahu tekle gone almya kkkkk😊
@OmeOme-s6o
@OmeOme-s6o 8 месяцев назад
አለም አግቢ ይደብራል
@asterbede4961
@asterbede4961 8 месяцев назад
ምርጥ ስጦታ😂😂😂😂😂
@YewerkuhaBereket
@YewerkuhaBereket 3 месяца назад
ይችሰ የተለየች ናት
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 8 месяцев назад
ወይኔ ስጦታዉ😂😂😂😂
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 8 месяцев назад
እንኳን፡አደረሳችሁ።
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🙏🙏🙏
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s 8 месяцев назад
አምሮባችህል❤❤❤
@abebachabebach4235
@abebachabebach4235 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤
@Gelilajida-zu2ck
@Gelilajida-zu2ck 8 месяцев назад
Wow betam temiralechu ❤❤❤❤❤❤❤
@ገኒጓልቶምጭዋታትዘሪኢ
@ገኒጓልቶምጭዋታትዘሪኢ 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤የኔ ሞሮች❤❤
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
የኒ ውዶች ሰወዳችሁ😘
Далее
የዳዊት አዲስ ነገር....
12:53
Просмотров 41 тыс.
Как открыть багажник?
00:36
Просмотров 14 тыс.
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 359 тыс.
ባለ ሃብቱ ሊወስደኝ ነዉ...!!
13:12
Просмотров 42 тыс.
መልካም ወጣቱ ቃል 2 January 2024
1:01:57
Просмотров 277 тыс.
እኔ አልፈልግሽም በቃ
9:58
Просмотров 30 тыс.
Как открыть багажник?
00:36
Просмотров 14 тыс.