Тёмный
No video :(

ለጉልበት ህመም ፍትሁን መድሃኒት! 

Dada Family's የዳዳ ቤተሰብ
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

ብዙ ሰአት በመቆም ለሚመጣ የ እገር እና ጉልበት በሽታ በቤት ወስጥ የሚዘጋጅ ሚገርም መድሃኒት በ 2 ቀን ለውጥ ሚታይበት መድሃኒት።
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡
www.youtube.co...
🔔Ethiopia| TikTok ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል!ቂጤ ትልቅ ነው!
• Ethiopia| TikTok ሌላ ታሪ...
🔔Ethiopia| 5 ደቂቃ ጣት የሚያስቆረጥም ምግብ Arab food
• Ethiopia| 5 ደቂቃ ጣት የሚያ...
🔔እናቴን እና ጉደኞቼን ኣስደነገጥኳቸው !
• እናቴን እና ጉደኞቼን ኣስደነገጥኳቸው !
🔔Ethiopia| ለማመን የሚከበድ ገራሚ የእጅ ስክራብ!
• Ethiopia| ለማመን የሚከበድ ገ...
🔔ረመዳን እና ዱባይ
• ረመዳን እና ዱባይ
🔔Ethiopia|ማድያትን ለማጥፋት በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ፍትሁን የፊት ስክራብ!
• Ethiopia|ማድያትን ለማጥፋት በ... ​
🔔 Ethiopia|ይሄን ሳትሰሙ በጭራሽ እቃ ወደ ኢትዮጵያ እንዳትልኩ!!!
• Ethiopia|ይሄን ሳትሰሙ በጭራሽ... ​​
🔔Ethiopia| የሳምንቱ እጅግ አስቂኝ ቀልዶች ክፍል 7
• Ethiopia| የሳምንቱ እጅግ አስ... ​​
🔔short funny ethiopian tiktok part 6
• short funny ethiopian ... ​​
🔔short funny Ethiopian tiktok part 5
• short funny Ethiopian ... ​​
🔔short funny Ethiopian tiktok part 4
• short funny Ethiopian ... ​​
🔔short funny Ethiopian tiktok part 3
• short funny Ethiopian ... ​​
🔔short funny Ethiopian tiktok part 2
• short funny Ethiopian ... ​​
🔔short funny ethiopian tiktok
• short funny ethiopian ... ​​
🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
Facebook: / habeshatube3​​
Telegram : @habeshatube3
Instagram: / ​

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 92   
@eleniteshomewsenbet7586
@eleniteshomewsenbet7586 Год назад
እኔ በጣም ሳላመሰግንሽ ዝም አልልም ምክንያቱም ተጠቅሜዉ ለዉጥ አለዉ በጣም አሞኝ ነበር እናመሰግናለን
@bizabiza6724
@bizabiza6724 9 дней назад
@@eleniteshomewsenbet7586 እባክሽ ስሙን ፃፍልኝ በጣም አሞኝ ነው
@meseretgebrehiwot935
@meseretgebrehiwot935 Месяц назад
እግዚያብሄር ይባርክሺ
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Год назад
እግዝያብሔር፣ይመስገን፣እንኳን፣ማርሽ፣ማሬ፣ከልብ፣እናመሰግናለን
@hayatfaris1100
@hayatfaris1100 3 месяца назад
እወነት በዚ መፍትሄ ካገኝሁ ስራው ጠዬ አገር ለመገባት ተሰፋ እያስቆረጠኝ ነበር ሰበብ ከሆሽን እናመሰገናለን
@hao90
@hao90 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ እህቴ ሰላም ቹሁይብዛ እሺ 💝👍💐❤🌺💝
@aishaa8979
@aishaa8979 Год назад
በጣምነው ነው የምናመሠግነው
@TesfayeAshine-qy1ik
@TesfayeAshine-qy1ik 2 месяца назад
እህቴ
@samirawithgorges2179
@samirawithgorges2179 Год назад
በጦም አመሰግናለሁ
@TesfayeAshine-qy1ik
@TesfayeAshine-qy1ik 2 месяца назад
ሁለተኛው መደሀኒት ስሙ ምንድነው
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r 2 месяца назад
ለረሂ ብሽታ ይሆናል ወይ እናቴ አሞት ብጥም አስቃያት. ቆርጥመኝ ነው የሚትለው
@KassechZerihun
@KassechZerihun 13 дней назад
ምንድነው ቅባቱ ስሙ አንዱ ጥቁር አዝሙድ አንዱስ ? እባክሽ
@mekdesmohammed1972
@mekdesmohammed1972 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እሕቴ እኔ እስካሁን አላገኘሁሽም ነበር አሁን አንድዋ እህቴ ነች ሼር ያረገችልን እኔ ደግሞ ብዙ እህቶቻችን እናቶች ያነክሳሉ እና ሁሌም አዝናለሁ እና ለብዙ ሰው ሼር አድርጋለሁ እግዚአብሔር ይስጥ.ልን በርቺ እሺጎበዝ የኔእህት!
@user-ge5wv9ks5z
@user-ge5wv9ks5z 3 месяца назад
ጉልበቴን ና እግሬን ተሠቃየሁ😢😢
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 11 месяцев назад
እህቴ እግዚአብሄር በነገር ሁሉ ይጨምርልሽ በጣም ተሰቃይቻለሁ እስፖርት በሙቅ ውሃ እየዘፈዘፍኩ ተሰቃይቻለው እሞክረዋለም 😢😢😢😢
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 10 месяцев назад
ለምን ትሳደባላችሁ?
@user-lf6wk1qm9f
@user-lf6wk1qm9f 10 месяцев назад
ሰላም ሰላም እንካን ደና መጣሽ እህቶ እናመሰግናለን እንሞክረዋለን እስቲ ቸግረን ነበር አቺስ መዳኒት አግኝተሻል እኛስ ዞር ብሎ ሚያየን የለም ከፈጣሪ ሌላ
@TesfayeAshine-qy1ik
@TesfayeAshine-qy1ik 2 месяца назад
መልሱን እጠብቃለሁ
@SeniteSe-gf5vz
@SeniteSe-gf5vz 2 месяца назад
ወደገደለው ግቢ እህቴ
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥሸ በእውነት ፈፅሞ መድሀኒት ያድርግልሽ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
you're crazy about Like you sowhaup your baby in media
@chunegelay8571
@chunegelay8571 Год назад
😂በርቺ ጥሩ ነገር ነዉ የነገርሸን የሁሉም ችግር ነዉ
@zewdugebre-hiwet2318
@zewdugebre-hiwet2318 3 месяца назад
እንኳን ተሻለሽ። እኔ ቤተክርስቲያን ስቆም ጉልበቴን ያመኛል።
@NahomeHaymnot
@NahomeHaymnot 11 месяцев назад
እናመሰግናለን
@ashenafikabeda7917
@ashenafikabeda7917 2 года назад
አመሰግናለው በጣም
@fantuteka9655
@fantuteka9655 10 месяцев назад
Egzabher yibareshe enam leke endanhi bezu tskayhalew endalshew merfam twgehalew terapi export yalarkut never yelem eski yanhin demo mokera endmden tesfa adrgalew wetatun comment laye engreshalew tebarki.
@user-ps3yi5uu3l
@user-ps3yi5uu3l 11 месяцев назад
መሸአላህ እህቴ በርች እናመሰግናለን የኔም እዳች ተመሳሳይ ነዉ ማታማታ ተቃጥየመሞቴ ነዉ ግንፊግስ ነዉደ ይሄ ንገሪኝ
@bizabiza6724
@bizabiza6724 Месяц назад
ስሙን ፃፉልኝ ያቅልወቃቹ
@hnuhabeshawit
@hnuhabeshawit Год назад
Enamsegnale ❤
@azebgebremaryam6170
@azebgebremaryam6170 2 года назад
እግዚሐብሔር ይማርሽ
@user-ws2uf1iq1i
@user-ws2uf1iq1i Год назад
ትክክል ነሽ ሞክሬው እኔም ተሽሎኛል አመሰግናለሁ።
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 9 месяцев назад
ተየት ገዛሺዉ ማር ምዲነዉ ስሙ??
@bizabiza6724
@bizabiza6724 Месяц назад
እባክሽ ስሙን
@mulugetagabrielhuit1726
@mulugetagabrielhuit1726 Год назад
በርች ጥሩ ስራ
@user-gp6dm3jf8j
@user-gp6dm3jf8j Год назад
እናመሰግናለን ። እህቴ እኔስ ወዴቄ ነበር እና አሁን ከስራ ብዛት የተነሳ የወደቅሁበት ጉልበቴ በጣም ያምኛል እብጠት ግን የለውም እባክ ካወቅሽ?
@IduneyaYouTube
@IduneyaYouTube 2 года назад
እውነትሽን ነው ምክረው አቃለው እህቴ እግዛቤር ይማርሽ
@rumanarumana9451
@rumanarumana9451 Год назад
Ename btame tbbalw
@aminaabdu8813
@aminaabdu8813 Год назад
የተ ነዉ እማገኜዉ
@user-ni2sd1yq9e
@user-ni2sd1yq9e 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስስጥልን እስኪ እሞክራለሁ
@user-fr6um6uw5r
@user-fr6um6uw5r 2 года назад
እናመሠግናለን ያቺጉዳይ ለኔም ገጥሞኛል
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
Okay but why you warning
@AhmedYasin-se6cy
@AhmedYasin-se6cy Месяц назад
እባክሽ እባክሽ ስልክ ቁጥርሽን ፀፍልኝ
@AynalemKebede-ff9zw
@AynalemKebede-ff9zw 8 месяцев назад
ከንቺ ያሳየሽኝ ቪክስ የት ይገኛል ፈርማሲ የሚገኘው ሌላ ነወ ዳይክሎ ሆኖም ለውጥ አለ ግን የበለጠ ቪክሱ የት ይገኛል?
@user-zt6sy6qe5g
@user-zt6sy6qe5g Год назад
ጨረሶ ይማርሺ እናት እናመሠግናለን
@emmabet5594
@emmabet5594 10 месяцев назад
አግዚሐብሔር ይስጥሽ ስለነገርሽን በአሁኑ ሠአት እኔ አግሬን ልሞት ነው እያመመኝ
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 Год назад
በጣም.እግሬን.ያመኘለ
@jemu9154
@jemu9154 Год назад
አመሰግናለው እህት ግራግብት ያለኝሳሀትነበር አመት ሆነኝማመምከጀመረኝ ይሄ4ወር በጣም እያመመኝነው 2አኪም ሄድኩኝ ምንም ለውጥ አልሰጠኝም እስኪእሞክረዋለው አላህካለ አላህመዳኒት እዲያረግልኝ ድዋ አርጉልኝ
@aminaabdu8813
@aminaabdu8813 Год назад
እረ እኔም በጣም የመኛል ኢፈፈፈፈ
@sadiyaahmed1978
@sadiyaahmed1978 7 месяцев назад
BERCHILIGN..EHETY.BETAM.AMESEGNALHU.
@tesdibey826
@tesdibey826 9 месяцев назад
እህቴ ጠዋት መታጠብ አለብን ወይ ይህንን ብታሳዉቅን። ስላደረግሽልን ገለፃ በእግዝሔር ስም አመሰግናለሁ።
@haymanoth8995
@haymanoth8995 Месяц назад
የጠርሙሱ ቅባት ሰሙ
@dadafamilys9132
@dadafamilys9132 10 дней назад
የቪክስ ቅባት ነው በፈሳሽም አለው
@khatijaqatar3933
@khatijaqatar3933 Год назад
Betam new yemamsegnew ehte 🥰🙏
@fikrefiker
@fikrefiker Год назад
ስሙን ላኪልኝ እባክሽ
@madina8631
@madina8631 Год назад
አረ የኔህት ባአላህ እናቴ ታማብኝ እግሮ ሁሌ ከኒና ምውጠው ኢቶ ናት ኢቶ ዬገኛልደ ባአላህ ደሤ ሂዳ ቁሥለት አለበት መገጣጠምያሺ ብለው መርፌና ከኒና ሠጦት በፈጣር መላ በይኝ
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 6 месяцев назад
ፊክሡን ፎቶ ወይ ሥሙን ብታሥቀመጪ
@embatgetaneh6239
@embatgetaneh6239 10 месяцев назад
ማንኛው ቢክስ ነው የምንጠቀመው
@almazbelayneh523
@almazbelayneh523 Год назад
ሰላም ለጉልበት እጠት ወይስ ለጉልበት ሕመም ጭምር ነው? አመሰግናለሁ
@fedluarab2072
@fedluarab2072 2 года назад
Ameseginalew ehte ene እጢ alew surgery arg tebyalew bimokirew yadinegnal ebakish?
@genatdesalgen1922
@genatdesalgen1922 11 месяцев назад
ለወገብ ህመም ይጠቅማል
@rahaltesfahans2378
@rahaltesfahans2378 Год назад
እስኪ እህቴ እሞክራለሁ በእግሬ ምክንያት መስራት አልቻልኩም ሕመሙ ከጀመረኝ 6 ወር አርጒል እስኪ ይሄን ያልሽውን ልሞክረውና ከጠቀመኝ እነግርሻለሁ ተባረኪልኝ
@bazaekassi5115
@bazaekassi5115 Год назад
ሠላም ነሽ እኔ ጉልበቴ ትንሽ ክፍተትና የመቅኔ መቀነስ አጋጥሞኛል ምን ላድርግ???
@elizabethwtsadik4387
@elizabethwtsadik4387 Год назад
ጠዋት ስትነሽስ ትታጠቢያለሽ ወይስ ባለበት ነው የሚዋለው
@YesufYesufjamal
@YesufYesufjamal 7 месяцев назад
የጉልበት መደገፊያ ፈልጌነበር የት አገኛለሁ
@halom3886
@halom3886 Год назад
አላህ ይስጥሽ ጨርሶ ይማርሽ
@tsegacherbile
@tsegacherbile Год назад
በየቀኑ ነው የምንጠቀመው
@user-we2ul1uc3q
@user-we2ul1uc3q 10 месяцев назад
የት የማገኘው 2 ቱንም
@alemalemalem5408
@alemalemalem5408 2 месяца назад
የገለፅሽዉ ለጉልበት ህመም አልሽ አልገባኝም
@mesfinneymar4655
@mesfinneymar4655 Год назад
ማንናዉንም አይነት ብጠቀም ይሆናል
@fatymahasan4997
@fatymahasan4997 Год назад
አመሠግናለሁእህቴ የትአገኘዋለሁ እናቴታማብኛለች በፈጣሪሽየትነውእማገኘው
@berhanuzerihun9713
@berhanuzerihun9713 10 месяцев назад
መጀመሪያ የ እግር ህመም አይነቱ መታወቅ አለበት
@user-wh3hu7bk8w
@user-wh3hu7bk8w 6 месяцев назад
ቀጭብድግ ይከለክለኛል ልጠቀም
@marshetsintayehu7102
@marshetsintayehu7102 Год назад
Temesegen enam endanchiwu newu mechagerewu emokrewalew
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 2 года назад
እህቴ እኔም በጣም ተቸግሬያለሁ
@mesfinneymar4655
@mesfinneymar4655 Год назад
ማንኛውም አይነት ብንጠቀም ይሆናል
@user-vg8be2uo1l
@user-vg8be2uo1l Год назад
ኦክራምንድነው
@birtukansholeleburte9624
@birtukansholeleburte9624 Год назад
ሰላም እህቴ እኔ ወድቄ ጉልበቴን መሬትመቶኝ ብረትይግባበት ተብዬ አንች እዳልሽዉ ብዙ መርፌ ተወግቻለሁ አሁንደግሞ ሰዉኔቴ ሲቀንስ በተለይየግራእግሬ ስሄድ ይክደኛል በጣምነዉ የሚያመኝ እባክሽ እርጅኝ፡፡
@NaimaMuhammad-sv3ly
@NaimaMuhammad-sv3ly Год назад
አኔ።በጣም ታምምለው ጉልበት ችግር ላይ ነኝ ውላሂ
@fikrefiker
@fikrefiker Год назад
ምድነው መድሀኒቱ
@jjf7005
@jjf7005 Год назад
እስትእንምእሞክራለው
@zabibam7335
@zabibam7335 9 месяцев назад
ማንኛውም:ቨክስ:አይሆንም
@berhanuzerihun9713
@berhanuzerihun9713 10 месяцев назад
ጀዝባ ባላገር
@stgeorge7371
@stgeorge7371 6 месяцев назад
ደደብ
@mekdes1562
@mekdes1562 5 месяцев назад
አንቺ ነሽ ጀዝባ ቆርቆሮ ራስ
@activeact1233
@activeact1233 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@Elsabeth555
@Elsabeth555 10 месяцев назад
የት ነዉ የሚገኘዉ ኢትዮጰያ ይገኛል ወይ ንገሪን
@hayatwasy3564
@hayatwasy3564 Год назад
እትእኔምአሞኛል
@mednamohmmed
@mednamohmmed 11 месяцев назад
እህቴእኔልክእዳቻእደምትይዉነዉእሚያመኝበጣምእናየትነዉእሜግኝዉ
@ensewattube3598
@ensewattube3598 Год назад
💞💞💞💞💞💞
@yeabserabekele7732
@yeabserabekele7732 Год назад
የወሬ ቋት እኝኝኝኝኝ አበዛሽ አሰልቺ ነሽ ስታወሪ
@yeabserabekele7732
@yeabserabekele7732 Год назад
በጣም ትዘባዘቢያለሽ ዋናው ሀሳብ ለመናገር አዛግሽን
Далее
የጉልበት ህመም መፍትሔዎች
12:17
Просмотров 66 тыс.
Кого из блогеров узнали?
00:10
Просмотров 661 тыс.
የጉልበት ህመም ለምን ያጋጥመናል
11:30
የወገብ ህመም መፍትሔዎቹ
10:03
Просмотров 137 тыс.
Video 753 Muntlig norskprøve A2-B1 nivå
21:23
Просмотров 256 тыс.
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Просмотров 248 тыс.