Тёмный

ለግዜው ቅስሜ ተሰበረ (ቤቴ ባልታወቀ ሰው ተፈተሸ) 

ሀረግ አይንዬ
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 3 месяца назад
አማራ መሆን ወንጀል ሆነብን በኢትዮጵያ ምድር ላይ ዋይ
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 3 месяца назад
መስሎሽነው ሁሉም ቦታነው በሰቀቀን የሚኖረው እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን ብቻ ሌላ የሚባል ነገር የለም
@astermomo9433
@astermomo9433 3 месяца назад
አማራ መሆን ትያለሽ እንዴ🤔ሌላው ላይ ሆኖ ምቀር መስሎቹ እንደኛች ተባባሪ አልነበራች እንዴ🤔
@nas7117
@nas7117 3 месяца назад
አረ ሁሉ ሀገር ነው ሰላም የሌለው 😢
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 3 месяца назад
@@astermomo9433 አዎ አማራ መሆን ወንጀል የሆነበር ሀገር ተወልደን ባደግንበት ሀገር እየተሰቃየን ነው አንች ምንሽ ተነክቶ ነው እንደዚህ ያደረገሽ ሴትዮ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 месяца назад
ፀልይ ግዜው ከባድ ነው ፀልይ አርቴፊሻሉን ትተሽ ዋ መዳኛ ፈጣሪ ብቻ ነው
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 3 месяца назад
ልከነውባለፍውአፍሸሰትከፍቺነበርርሳሸ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 месяца назад
@@semiraabdela5479 ምድነው ፅሁፍሽ አይነበብም
@mekdestens4401
@mekdestens4401 3 месяца назад
አይዞሽ እጅሽን አትሰጪ ወኔ ይኑርሽሁሉ ነገር ያልፍል
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад
ጉድ እኮ ነዉ በሀገረችን ለመኖን ተሰቀቅን እኮ አረ አለህ ከደዝህ አይነት ይጠብቀን ደሚሩኝ እስት የመደም ቅማሞች
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
ግን ኢትዮጽያ ወደይት እየሔደች ነው
@zuzu-p6l
@zuzu-p6l 3 месяца назад
ተጠንቀቁ እህ ስለፓለቲካ አታዉሩ ኢትዩጲያ ያላች ተጠንቀቁ
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 3 месяца назад
አችም ፖለቲካ ሼር አታርጊ
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 3 месяца назад
አይዞሽ በሁላችን ቤት ነው ያልተፈተሸ ቤት የለም ❤
@lemlembeleteyoutube
@lemlembeleteyoutube 3 месяца назад
አይ አገሬ በጣም ያሳዝናል❤❤❤
@adu-kf2jj
@adu-kf2jj 3 месяца назад
Ahun rashen eyetalsh new becarfulll.
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 3 месяца назад
አይዚሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 3 месяца назад
ይህ ጤነኝነት አይደለም ምንሽ ፖለቲከኛ ይመስላል እረ ሀገራችን ምን እየተሰራ ነው ከልጆችሽ ጋር እንጅ ከፖለቲካ ጋር አይተንሽ አናውቅም ለማንኛውም ልጅቱን ተፋቷት ልጆቿን ታሳድግበት ሆ
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 3 месяца назад
ምን🤔🤔🤔 ወይኔ
@እሙሂራ
@እሙሂራ 3 месяца назад
ኢላሂ የምሰማውየማየው አገርእዳልገባ እያረገኚነው
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 3 месяца назад
በጣም 😢😢😢
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ
ግን ምንም ዉል ያለው ቪዲዮ አትሰሪም? 😂ለምን ደህና ቭድዮ አትሰሪም ተከታይ እንድኖርሽ 🤔
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 3 месяца назад
እንኳንደናመጣሽእህቴ
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 3 месяца назад
😢😢😢😢
@ፍሬ
@ፍሬ 3 месяца назад
ይሄም ለላይክ ነው😂😂😂
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 месяца назад
ወይኔ ኢትዮጵያ 😢
@ادريسمحمد-ك9غ
@ادريسمحمد-ك9غ 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@نورنوى-ث1ظ
@نورنوى-ث1ظ 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Wajiha-f7p
@Wajiha-f7p 3 месяца назад
😭😭😭
@User-lu8gn
@User-lu8gn 3 месяца назад
ተይ ብለንሽ ነበረ አልሰማ ብለሽቪዲዮ ስትለጥፍ ነበረ ወሽታም ደሞ መሳሪያ ተይዞብሽ ቢሆን ደግመሽ ባልቀ ባተርሽ ቀዳዳ
@HabtamBikis
@HabtamBikis 3 месяца назад
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@emumohaz8334
@emumohaz8334 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@saraSARA-js8wc
@saraSARA-js8wc 3 месяца назад
ያኔ የትግራዋይ ቤት ሲፈተሽ ሲዘረፍ ትግራዋይ ሲታሰር አሽቃብጣቹ አልነበር ካአብይ ጋር የዘራቹሁትን ገና ታጭዳላቹ
@buzayobagashaw2695
@buzayobagashaw2695 3 месяца назад
Wayii...saxlsha...yoo..hon..shaa...washatma..😅😅😅😅
@mfamillymeron
@mfamillymeron 3 месяца назад
wichi kazih minabash talashat alitalashat mine tamechalesh korokonda rase
@zuzu-p6l
@zuzu-p6l 3 месяца назад
በዚህ ሠአት አማራ መሆን ወንጀል ሆነብን ይሄዉ ኔት ከተዘጋብን አመት ሊሞላንነዉ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 3 месяца назад
ወይኔ መዳኒያለም እር እኳን ፍጣሪ አወጣሽ እህቴ በሰማም ምን አይነት ግዜ ድርስን 😢😢😢😢😢
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 3 месяца назад
እንኳን እግዚአብሔር አወጣሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ሀረግዬ እራስሽን ጠብቂ አማራ መሆን ወንጀል ነው ለመረጃው
@ytube9055
@ytube9055 3 месяца назад
ፈጣሪ እኮን አተርፈሼ ግን ህይወትሼን በዮቱዮብ ብርር አታርጌ የሆ ነገር ፈለገሼ ስራ ጀምሪ ❤
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 3 месяца назад
አይዞሽ ሀረጊዬ እነዚ ሰዎች ፈርተው ሊሞቱ ነው ህዝቡን አስጨነቁት እኮ
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ 3 месяца назад
አማራ ስለሆንሽ ነው
@tetr4232
@tetr4232 3 месяца назад
ውዴ አብሽሪ የኔ ወንድም እንዳንች ስልኩን ሁሉ ቀምተው በሳምንቱ ነው አጣርተው የሰጡት ብቻ ሀገራችን በጣም ከብዷል ጠላት ከጎረቤት እንጅ ከሩቅ አይመጡም
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k 3 месяца назад
አሁን ራሱ ጉዳዩን ማውራት አልነበረብሽም በሚዲያ ራስሽን ጠብቂ አማራ መሆንሽ ብቻ ከባድ ነው ኢትዮ ትንፍሽ አትበይ
@User-lu8gn
@User-lu8gn 3 месяца назад
አውቃ ነው አንጂ ለቪድዮ ማንም አይነካት::
@hiratube8902
@hiratube8902 3 месяца назад
አላህ በላዉን እደዉ ያዉረደባችዉ ሠዉ እደት ተጨቆ የሞታል
@ETenesh-tc4qi
@ETenesh-tc4qi 3 месяца назад
አይዞሽ ሀረግ
@genettecere8937
@genettecere8937 3 месяца назад
ባለፈው ኒትወር እንደት እንደምትጠቀሙ እያልሽ በነበርው ይሆናል ተይ ብየሽ ነበር
@habhabshi6915
@habhabshi6915 3 месяца назад
ይገባናል አይዞሽ ስቃይ ላይ ነን
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 2 месяца назад
ግዜየ ደጉ ጁንታ ስትልን ነበርሽ
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض 3 месяца назад
ሚዲያላይ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ዝብለጅ አትበጥረቂ ልጆችሽን አርፈሽ አሳድጊ 😢
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 3 месяца назад
ለምን ድራማ ትሰሪያለሽ ግን መቼ ነው እውነት የምታወሪው 🤔
@Ali-pi8wg
@Ali-pi8wg 3 месяца назад
ጀማል ይቱበሩ ታስሮ የልደ የት እንኑረ እሺ ጥላት ከሩቅ አይመጣ ስራቸውን ይቀለውና😢😢
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 3 месяца назад
ያልፋል ይህ ፅፈኛ መግስት አላህ ያሳውና
@zouditasama3211
@zouditasama3211 3 месяца назад
አይዞሺ አይንየ በርቺ ለበጎነው
@MadinaKonjoo-th1xr
@MadinaKonjoo-th1xr 3 месяца назад
አብ ሽር ሁሉም ለበጉ ነው
@ነኢመት
@ነኢመት 3 месяца назад
አችም ደልተሻት ነው እንጅ ፋኖ ደብረብራሀን ገባ ስትይ አልነበር😂😂😂😂😂😂
@achamyalish9593
@achamyalish9593 3 месяца назад
በጣም ያሳዝናል በእውነት መኖር ፈራን ማርያምን ጸልይ እህቴ አይዞሸ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад
ደሚርኝማ 8:42
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 месяца назад
ወይጉድ ገና ጉድ እናያለን😢😢😢
@lisayetsega
@lisayetsega 3 месяца назад
አንቺ በሶስት ቀን ጦርነት ምናምን ስትዪ ይመስላል። እኔም ትመስይኝ ነበር። ከሆንሽ ሁኚ ካልሆንሽ ምን እዚያ ውስጥ ከተተሽ። ምን ጠቋሚ ያስፈልጋል አፍሽ ነው ጠላትሽ።
@hewangudina7425
@hewangudina7425 3 месяца назад
ትክክል 🤣
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 3 месяца назад
Ayizoshi hargye
@ehte6276
@ehte6276 3 месяца назад
ግንእስከመቸነዉእንዴዚህበጣምከባድነዉ😢😢
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 3 месяца назад
እንኳን እግዚአብሔር አተርፈሽ 🙏🙏🙏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 месяца назад
ምንም አታካብጂ ልማዳቸው ንው አንኳኩተው መሳሪ አለ ማለት በተለይ አማራ ከሆኑ ምንም የደርሳቸው ከባድ ንግር የለምኪኪኪ ማን ስለሆንሽ ኤጭ አታካብጂ
@asnitube900
@asnitube900 3 месяца назад
ጠግበዋል የአብይ አህመድ ሺንት ጨርቆች
@kingcell4953
@kingcell4953 3 месяца назад
shent cherk anchi nshe yhe afchu eko new cheger ymetaw tstru
@kingcell4953
@kingcell4953 3 месяца назад
afshen stkfchi wagshen ystushale zgi ljietwa tsaznlche
@Mame-c7d
@Mame-c7d 3 месяца назад
አይዞሽ ውድ
@mentasenote5583
@mentasenote5583 3 месяца назад
Sela Internet selaworashe yehonale bezu geze amara kilile laye torinate ale eyelashes selatawore yehonale
@Memee-qu3cp
@Memee-qu3cp 3 месяца назад
❤❤
@rozaroza2930
@rozaroza2930 3 месяца назад
😪😪
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 3 месяца назад
አብሽር እህቴ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 месяца назад
የቅርብ ጠላት ጠቁመውብሽ ነውጂ ማንም እደዚህ አያረጉም ሲቀጥል ወደ ደብረብርሀን ዩቱበር ስለሌለ ለዛነው ማንንም አትጠርጥሪ የቅርብ ሰዎች ብር እዩከፈሉ እደዚህ ያስደርጋሉ ለዛነው😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 3 месяца назад
👉ጸልይ ግዜው ከፍቷል 🥹🥹ገጠመኝ አዳምጭ
@hanaethiotube5312
@hanaethiotube5312 3 месяца назад
😂 እኔ የምለው እህታችን የምትለውና ገጠመኝ ምን አገናኘው
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 месяца назад
እንኮን እግዚአቢሔር አተርፍሺ
@mentasenote5583
@mentasenote5583 3 месяца назад
Ahunem selanasu atawere
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 3 месяца назад
ተራው ደረሰሽ ውዴ አብሽሪ ብቻ ንፁህ ሁኝ
@yonasLube
@yonasLube 3 месяца назад
ኢኢፍፍፍፍ😢
@yeneMB
@yeneMB 3 месяца назад
Yegebashale sistu temarie neber...
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 месяца назад
ቆይ ባልሽስ ?
@700-j9j
@700-j9j 3 месяца назад
አይዞሽ
@emanmohammed6085
@emanmohammed6085 3 месяца назад
ደሞ ምን ተናግረሽ አንች መቼስ ዝብለው ይበጫበጩ ማፈሪያዎች አይዞሽ እህት
@YoditHaile-m8i
@YoditHaile-m8i 3 месяца назад
Wasted you tube turtagh gim satgte
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 3 месяца назад
Ayezoshi
@Fatima-to9wy
@Fatima-to9wy 3 месяца назад
❤❤💛💛💚💚❤❤💛💛💚💚😭😭😭😭😭😭
@samira1164
@samira1164 3 месяца назад
እንካንምተረፍሺ
@mestawotmerga9548
@mestawotmerga9548 3 месяца назад
wushetam neshii
@Samri-ps2md
@Samri-ps2md 3 месяца назад
ምን ትዋሻለች 😡
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 месяца назад
Egziyabiher yidiresilachehu ahunim tetenikeki
@sartt3754
@sartt3754 3 месяца назад
አቺ ላይክ ሲቀንስ እደለመድሺዉ. ሺኩርትሺ አይንሺን እሺ አልቅሺ ደግሞ በፖለቲካ ገቢሺ።ህይወትሺ እዳያጥር አርፈሺ ተቀመጪ።ይህንንም ማዉራትፀአይጠበቅብሺም
@baisaj2698
@baisaj2698 3 месяца назад
😢😢😢😢
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 3 месяца назад
መሳሪያ ብርቅ ነው እዴ
@lillyargaw4977
@lillyargaw4977 3 месяца назад
❤❤❤
@ነኢመት
@ነኢመት 3 месяца назад
ፋኖ ፋኖ እያልሽ አልነበር መከላከያን ስትቋሽሽ ነበር አርፍሽ ስራሽን ስሪ ድል ለመከላከያ ሰራውይት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nasanate8410
@nasanate8410 3 месяца назад
❤❤❤❤
@HanaHanaEdey
@HanaHanaEdey 3 месяца назад
Mehaym mekelkeya gedel ygba wededachum telachum amarahono fano new ok
@gfg4073
@gfg4073 3 месяца назад
😂😂😂ሽንታም
@ነኢመት
@ነኢመት 3 месяца назад
@@HanaHanaEdey 😀😀መቸነው አራትኪሎ የሚገባው 😂😂😂
@hewangudina7425
@hewangudina7425 3 месяца назад
​@@ነኢመትእኮ 🤣🤣❤
@sarah.sarahsarah
@sarah.sarahsarah 3 месяца назад
አይዙሽ
@rorororo7967
@rorororo7967 3 месяца назад
ሚዲያ ላይ እየወጣሽ ስትቦተረፍ ይኸን አታውቅም የማትውቁት ፓለቲካ ውስጥ እያቦካችሁ ነው አፍችሁን ዘግታችሁ ስራችሁን አትሰሩም ??? ብሔር እየለያችሁ የሚታቦጫርቁት ።
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 3 месяца назад
ሀገራችን እዲህ ሆነ ትቅረ አይይ ሰረተን ለበላን አይ ኢትዮጱያ ሰታዛዝኘ
@Ethiopia2024-w9i
@Ethiopia2024-w9i 3 месяца назад
ደፈሩሽ እንዴ?
@emmazero3023
@emmazero3023 3 месяца назад
😂😂😂😂
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@buzayobagashaw2695
@buzayobagashaw2695 3 месяца назад
Shukurta...nawa...taa..qaba..sha... Adum...bazgubasha...dasa...yilanya.. Nabara...washatma..
Далее
🔴  የገጠር ሰው ደጉ
10:17
Просмотров 6 тыс.
Новый вид животных Supertype
00:59
Просмотров 176 тыс.
Новый вид животных Supertype
00:59
Просмотров 176 тыс.