Тёмный

ለጠቅላይ ሚኒስትሩ /ከእርስዎ ጋር የሚደራደር ማን ነው? እግር ኳሱን ይተውና ክራንቹን ያምጡልን/ማስለቀስ እንጂ ማልቀስ አያምርብዎትም/ በብድር ባገኙት ዶላር 

Teles Tube
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Assaye Derbie
/ asaye.derbie.net
/ assaye.derbie
#Ethiopia

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 118   
@user-nm2oq3uj7y
@user-nm2oq3uj7y Месяц назад
የእውነት ይህ ሚዲያን አማራ የሆንክ በቻልከው በቻልሽው አቅም ማበረታታት መደገፍ አለበት በጣም አሪፍ ሚዲያ
@AbebeAgmas
@AbebeAgmas Месяц назад
የሚዲያው አርበኛ አሳዬ ደርቤ በእውነት እናከብርሀለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 Месяц назад
የአሳየ ደርቤን ጠለስ ቲዩብን እንደግፈው ምክንያቱም ምርጥ አማራ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ሙሉ ጊዜውን ለአማራ እየታገለ የሚገኝ በመሆኑ ነው። የሚየቀርባቸው ሃሳቦች በእውቀት ላይ የተመሰረተ ነውና። በርታ ወንድማችን
@Hjk-nt7cd
@Hjk-nt7cd Месяц назад
አንተ በጣም ሀብታም ህሊና አለህ ሳለብስ እሚያምርብህ ሳበላ የጠገብክ ንፁህ ህሊና ያለህ ባቅምህ ለሰዎች የምደርስ ከቢሊዮን ብር ካለው በላይ ሀብታም ነህ አይዞህ ወንድሜ
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh Месяц назад
እጅግ ድንቅ ነው። እንዲህ አይነቱን መጣጥፍ በተከታታይ ማቅረብ ብትችል በጣም ጥሩ ይመስለኛል።
@mintyassefa
@mintyassefa Месяц назад
አንጀት አርስ ነህ መችም👍እጅህ ይባረክ🙏
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Месяц назад
እናመሰግናለን ስለ መረጃዎች ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ በርታ👍 ድል ለአማራ ፋኖ💪
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n Месяц назад
❤❤ድል ለፋኖ
@user-bi4uh2os1f
@user-bi4uh2os1f Месяц назад
የአማራ ፋኖ ያሸንፋል ወድማችን በርታ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሑን 🌿🌿🌿❤❤❤
@hitschuss1445
@hitschuss1445 Месяц назад
እጥር ምጥን ያለ የእዚህን አራዊት ሾተላይ ሰው በላ ባህርያት የተነተንክ ወንድማችን ኑርልን እንኳን ከሰው በላዎች ጥርስ ፈልቅቆ አወጣህ እድሜ ይስጠን እንጅ እንዲህ በንፁሀን ደም እንደጨቀዬ አይቀራትም ድል ለጀግኖች ፋኖዎቻችን ሞት ለአራጆች ኦሆዴዳዊያን ተደጋጋሚ ሞት ለአሳራጅ ብአዴናዊያንና ለባንዳ አማራዎች
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n Месяц назад
❤❤በርታ ወንድማችን
@sentayewadmasu4121
@sentayewadmasu4121 Месяц назад
ተባረክልን❤❤❤
@JemalSeid-ng1tw
@JemalSeid-ng1tw Месяц назад
አሳየ አንተ ጀግና ነህ ትለያለህ በርታ ጀግናው እውነትና እውነትን የሚናገሩ ሁሉ ያሸንፋሉ
@fish618
@fish618 Месяц назад
ካናዳ ያለን ኢትዬጵያውያን ተሰባስበን ይህንን video እያየን እየተደመምን ነው ልክ ልኩን ነው የነገርከው አንበሳ❤❤❤
@YalewMolla
@YalewMolla Месяц назад
አሳይ ወሳኝ አማራ ነህ
@adanekapital9712
@adanekapital9712 Месяц назад
የሚገርም አገላለጽ ነው በርታ ወንድማለም
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf Месяц назад
አሳየ በርታ!
@talegetaayte1617
@talegetaayte1617 Месяц назад
Really well explained
@maryalain9236
@maryalain9236 Месяц назад
❤❤❤❤❤ትክክል ዉድም በርታ
@EthiopianFootyEditor_10
@EthiopianFootyEditor_10 Месяц назад
እንግዲህ፡ይደረስ፡ብለህ፡ለሁሉም፡አድርሰሃል።በሚጥም፡ቋንቋ፡ገልፀኸዋል።ምን፡አብይ፡የነካው፡ምን፡በረካ፡አለው???ተባረክ፡የአቅምህን፡እየታገልክ፡ነው።
@gojamfano5362
@gojamfano5362 Месяц назад
ለሃገራችን የተሰጠ ቅጣት፡፡
@The-Vibrant
@The-Vibrant Месяц назад
Berta Asaye
@Hjk-nt7cd
@Hjk-nt7cd Месяц назад
እንዳንተም አይነት ጀግና አለ ወንድሜ
@Hayat-qn5iq
@Hayat-qn5iq Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢የውነት በባነው ጨረሥኩት ይህን ደብዳቤ ሥሠማ በአማራ የተጣሉት ህፃናት ትዚአሉኝ መቸነው የሚነጋው
@tinafiud6941
@tinafiud6941 Месяц назад
ስላም ወንድሜ እውነት ነው በቀደም ያቀረብከው የዳንኤል ክብሪት ጋር ያሴሩትን ሴራ በዛሪ ውሽት ከፋኖጋር እየተደራደርኩ ነው ብሎ መጣ ሊከፋፍል
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Месяц назад
ፋኖ ❤❤❤ አንድ ተወርዋሪ ሐይል ከደጀን ግብረ ጉራች ቢሠማራ አውሬው ሸኔን አሰቀዝንልን ❤
@lolitazulu7347
@lolitazulu7347 Месяц назад
Good description of the PM, Abiy. Thank you, Derebe
@user-ps4zh4yd7q
@user-ps4zh4yd7q Месяц назад
Amazing explanation
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ድንቅ ነው አሳየ ይህንን እንጭጭ አረመኔ ጥሩ አድረገህ አስቀምጠህዋል።
@GhGhvvg-mh7xc
@GhGhvvg-mh7xc Месяц назад
ወንድማችን ሺአመት ኑርልን
@LeyGeb
@LeyGeb Месяц назад
Wonderful guy (asaya)
@nicebutwheretheendnanideje1141
@nicebutwheretheendnanideje1141 19 дней назад
ድንቅ ነህ እኮ እፕሳያችን ድሉ የኛ የአማሮችና የኢትዮጵያችን ነው❤🎉
@tesfayebirhan4411
@tesfayebirhan4411 Месяц назад
ወንድማለም በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@alebachewworku467
@alebachewworku467 Месяц назад
fantastic Asse
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 Месяц назад
አንተ ብቻ ፃፍ #አሴ ።
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Месяц назад
ክገርልን እስቲ ይህ አውሬ እንደው ስሙን ባትጠራው ሞት ይጥራው😢😢😢 ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️
@Janhoy723
@Janhoy723 Месяц назад
ጀግና ነህ አሳዬ!
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 Месяц назад
Thanks!
@telestube-
@telestube- Месяц назад
thank you
@HabtamuTayeAbi
@HabtamuTayeAbi Месяц назад
ወሳኝ ሃሳብ ነው ወንድማችን በርታልን።
@mutemute9914
@mutemute9914 Месяц назад
ግሩም ነው በውነት ❤😢😢😢
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 27 дней назад
አይ! አሳይ ደርቤ!!!በጣም ድንቅ ክልብ የሚገባ ጋዜጠኛ!!!
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 Месяц назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤
@kukutilove
@kukutilove Месяц назад
አማራ፠አጨብጫቢ ከአብይ ጋር ሆናቹ ትግራይን ስትጨፈጬፉ አለቃቹ አሁን ደግሞ አብይ እየጨፈጨፋቹ ነው አብይ ተጠቅሞ ተፋቹ
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 Месяц назад
Thank you so much for your great Speech and I'm agree with you💯🥰🥰🇨🇬
@AdunyaDesta
@AdunyaDesta Месяц назад
In this difficult time, we need a person like you to come up more and more with counter attack. because you have the true fanonisim with in you and knowledge as well.keep it up.
@ayana9852
@ayana9852 Месяц назад
Well Exlained
@user-hf3mx3jo2d
@user-hf3mx3jo2d Месяц назад
ሰው ያልገባው ሰውዬው በሽተኛ መሆኑን ነው:ለሱ የሚታየው ትክክል እየሰራ መሆኑን ነው::አዋቂ ነኝ ባይ ጅል እንደሆነ አይገባውም ትንሽ ልጅ ደግሞ ነግረህው ካልሰማ:መገረፍ አለበት እንዲገባው:እና ይሄንን ሰውነቱ ያደገ አንጎሉ በችግር ምክንይት ያላደገ ትልቁ ማሙሽን ተባብረን መግረፍ አለብን:አለበለዚያ ቤቱን ያቃጥልብናል::"ሳይቃጠል በቅጠል"
@user-jk1px6td8l
@user-jk1px6td8l Месяц назад
ይህን ሰይጣን ፈጣሪ ያንሳልን
@user-cv1ol8xd7r
@user-cv1ol8xd7r Месяц назад
አድሣባ ወድና ግፍ የፀየፍ አለ ብለህ ነው ፍኖ መቼ ይሆን የሚመጣው አያሉ ቁጭ ብለዋል ለተቃውሞ ራሱ የሚወጡ አይመስለኝም እንኩዋን ጦርነት ይፈራሉ
@MikeTesfaye-rh8hr
@MikeTesfaye-rh8hr Месяц назад
asaye you are brilliant. am happy what you said today . tell him for abiy more. he is very cruel
@abeba2241
@abeba2241 Месяц назад
እዉነት ነዉ
@xFlavoriax
@xFlavoriax Месяц назад
ውድ ጋዜጠኛ በልጅነቱ በሽቦ መኪና እንደ ልቡ ነድቶ ያላደገ ሰው በውሸት እና በማስመሰል ጡጦ ያደገ ሰው አሁን እንደ ህፃን ሲፈነድቅ ብናይ ምን ይገርማል። የ እግር ኳስ ዳኛው የሰጠው አስተያየት በጣም ትክክል እና የጠለቀ እውቀት ያለበት ነው። ሰውየው ኢንተርናሽናል ዳኛ መሆኑን ካወቅን የተናገረውን ተቃራና ነው ማየት ያለብን። ሀሳቡን የሰጠው ሰው ደግሞ ነፍሰ ገዳይ መሆኑን ያውቃል። ጥይትንና ምንን አጎንብሶ ነው ማሳለፍ ይባላል...😜 ለሁሉም ግን እንደዚህ ፍጡር መቀለጃ የሆነ ፍጡር ነው።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Месяц назад
አብይ አውሬ 😭😭😭 የተረገመ ጨፍጫፊ ነው ተባብረን አናሰወግደው ❤❤❤
@KegnaBurse
@KegnaBurse Месяц назад
እውነት ያሸንፋል ይግዜ ጉዳይ ነው ❤😊
@user-bv1jo7uw2j
@user-bv1jo7uw2j Месяц назад
ሰውየው ህዝብ እያጫረሰ፣ ድህነትን አስፍኖ...ለእርሱ የሚመች ሁኔታ ፈጥሮ ከሚስቱ ጋር ብስክሌት ይጋልባል። ኳስ ይጫወታል። ህዝቡን ንቆታል። ሲነግሩት ለማይሰማ፣ ሲደሙለትና ሲሰውለት ለማይገባው ህዝብ .... ይህን ህዝብ ቀለደበት፣ የትኛውም የኢትዮጵያ መሪ ያላደረገውን ንቀት አሳይቷል።
@Yasin.7064
@Yasin.7064 Месяц назад
በጣም ወላሂ ሁሉንም ነው የቀየራቸው
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n Месяц назад
🎉ሊያባላ ነዉ አይሳካለትም
@addistadele6187
@addistadele6187 Месяц назад
አሠየ ደርቤ ይሕን ይሕን እንጭጭ ጨቅላ በትክክል ገልጸውታል
@saraamine6538
@saraamine6538 Месяц назад
ተፈጥሮን መቀየር አይቻልም በተለይ በእድገቱ ሙሉ inferiority complex ቅናት እና ምቀኝነት ሲፈራረቁበት ያደገ ሰዉ ሁሉም ለእሱ እድገት ተጠያቂ እያረገ በተለይ የባህል ክብር እና በኢትዮጵያዊነቱ ኮርቶ ሁሉም ሰዉ ነዉ ብሎዘረኝነት ሳይዉጠዉ የተዋለደዉን አማራን ሊያጠፋ አወጀ !!!!??አንቱነት የማይገባዉን ገዳይ አንቱ አትበለዉ የራሷን ዘር ደም ጠጭ ሚስቱን ጨምሮ ከስልጣን አዉርዶእንደ ጋዳፊ ሬሳቸዉን የተጫወቱበት ህዝ ብ ፊትመጎተ ትነዉ ኢትዮጵያና እዉነተኛልጆቿም ነፃ ይወጣሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp Месяц назад
😂😂😂😂😂😂 #አሴ የጥንቱ የጠዋቱ ይመችህ አቦ ቀኔን አሳመርክልኝ አሴ ያኔ በደህናው ግዜ በፌስቡክ ከ ዜድ ጋ እና ከአንዳለም ቡቄቶ ገዳ ጋ የነበራችሁን መነቃቆር ያ ግዜ ያ የሳቅ የጨዋታ የሰላም ግዜ ለካ እንዲህ ይናፍቃል ????? ያ ግዜ ይናፍቃል !!!
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 Месяц назад
This baby p/m 😮
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 Месяц назад
Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤analysis
@solotad9979
@solotad9979 Месяц назад
አሳዬ በደንብ አሳየህን!
@ethiopiaweldeargay887
@ethiopiaweldeargay887 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@user-wp8qp4pl8e
@user-wp8qp4pl8e Месяц назад
100%
@YFT19
@YFT19 Месяц назад
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n Месяц назад
እውነትም አሳዬ! ምን አሳዬ ብቻ? አሳዬ ደርቤም! አሳዬ ደርቤም እንጂ!!! መሬት ጠብ የማይል መልዕክት! ትክክለኛ ገፅታውን የገለጥክ አዋቂ! " ብዕርና እስክርቤቶ ባለቤቱን ሲያገኝ አቤት! አቤት! ልክ እንደ ወታደር አልሞ እሚመታ! ጀግና ፀሐፌ ነው: አውጥቶ እያሳዬ ጠላት የሚመታ! " አሳዬ ደርቤም በሚያስችለው ችሎት በብዕሩ ይበርታ! ሁሉም ይረባረብ ይበቃል ጨዋታ! አቤይኮ! እብድነው? በሰው ልጆች ህይወት ጨዋታ እሚጫወት በሰው ልጆች እልቂት በደም የሰከረ? ፓሊስ የማይዘው ህጋዊ ገዳይ ነው???
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
ብዙ አገራቸዉን ነፃ አዉጥተዉ በጠሎቻቸዉ የተገደሉ ታዋቂ አፍሪካዋች መሀል ምን አገራዊ ፍይዳ የለለዉ ተራ የበሻሻ ምናምንቴ ሚሊየኖች ማለቃቸዉ ያሳዝናል ይቅጫልም።
@user-ms3pc5tg5e
@user-ms3pc5tg5e Месяц назад
Refeer Beamilak so so sorry for complimenting this butcher colled Abiy how he impressed you when he excutted his penalty shoot out
@user-zw7fi3zi8e
@user-zw7fi3zi8e Месяц назад
ድቅ ንግግር ነው ወድሜ
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 Месяц назад
❤💪💪💪💚💛❤
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 Месяц назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@genetabate45
@genetabate45 Месяц назад
ይሄን አጋንት ሰዉዬ ሳየዉ ነዉ የሚያመኝ እግዚአብሔር ይቀልልን.
@user-us3jk7ot3n
@user-us3jk7ot3n Месяц назад
በድርድር ስም የአማራን ትግል አሳልፈው ለመስጠት ለሚዳዱ ታጋይ ነን ባዮች ጥሩ የማስጠንቀቂያ ደወል ነው።
@kukutilove
@kukutilove Месяц назад
ሃሃሃ አይ አማራ የትግራይ ግፍ ከአብይ ጊር አባላህ እርስ በራስህ አባላህ❤
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn Месяц назад
ሃገሪቱ አበበች ገበሬው ከተተ አትክልቱም አፈራ ዘሩም በረከተ ገበያው ግን ጠፋ ገዢው እየሞተ
@JusticeInEthiopia-sr6cy
@JusticeInEthiopia-sr6cy Месяц назад
አሳዬ አደራህን የት እንዳለህ እንዳትናገር አሜሪካ እስክትገባ!! ጎሽ ናፍቀኸን ነበር
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 Месяц назад
አብይ የተደበቀ ማንነታችንን ነው ያጋለጠው ጌታ ይባርከው ምን ይባላል
@user-wp8qp4pl8e
@user-wp8qp4pl8e Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mintyassefa
@mintyassefa Месяц назад
ይኸነን ከይሲ እያሳየኸን ባይሆን ውብ ነበር😣
@telestube-
@telestube- Месяц назад
www.gofundme.com/f/dwn6s
@BubufathShukra
@BubufathShukra Месяц назад
የናትህ አጀቶ ይፈረስ
@aklilhagos
@aklilhagos Месяц назад
የተጣለብንን ጋኔል ይህ ብቻ ይገልጠዋል ብላችሁ ነው ???
@yihenewandualem1161
@yihenewandualem1161 Месяц назад
አረ ምኑን ነው የምናየው ???
@kukutilove
@kukutilove Месяц назад
አብይ ተጫወተባቹ: ከአብይ ጋር ሆናቹ ትግራይን ስትጨፈጭፈ አለቃቹ አሁን ደግሞ አብይ አየጨፈጨፋቹ ነው አጨብጫቢ መጨረሻው ይህ ነው❤
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z Месяц назад
እንዲያ በየቀኑ ልገርው መሸመቃቅ አያውቁም በሻሻው
@biniyamadmassu7921
@biniyamadmassu7921 Месяц назад
ድንቅ እይታ ነው ጠቅላይ ተብዬውን የሚገልፅ መቼ ይሆንን የምንገላገለው???!!!???
@MignoteFikre
@MignoteFikre Месяц назад
❤❤❤❤❤አሳዬ
@kikikesslerm1673
@kikikesslerm1673 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@addislync
@addislync Месяц назад
የሚደራደረው አገው ሸኔ ሰድፕቅአላማ የሚያቃርለው ጋዜጠኛ የሚያግተው ዶክተር እፕግቶ የሚግርፍው ዝፕመነካሴ ይባላል
@ramimohammed4256
@ramimohammed4256 Месяц назад
😂
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 Месяц назад
አብይየሚባልአረመኔ ጨርሶ ደረቱ ውስጥ ልብ የለውም ጭንቅላቱ ውስጥ የሚያመዛዝን አንጎልም የለውም ሰውነቱ አደገ እንጂ ያው ያላደገ ጨቅላ ህፃን ነው የስው ልጅም ሳይሆን የአውሬ ዝራዥ የአረመኔ ውላጅም ነው ዘሩ የተረገመ ይሁን
@user-hf3mx3jo2d
@user-hf3mx3jo2d Месяц назад
በጣም የገገማ ገገማ መሆኑ ከነሚስቱ በዚህ እድሜው ሳይክል መንዳቱን እዬልኝ ማለቱ ነው ::ለምን ያሳየናል ? እና እኛ እሱ በልጅነቱ ያጣውን ተጫውቶ እስኪጨርስ :መጠበቅ አለብን ወይ?ከጠበቅን:እሱ ሳይሆን :ጨቅላ አንጎል ያለን እኛ ..
@nicebutwheretheendnanideje1141
@nicebutwheretheendnanideje1141 19 дней назад
ከዝኑ ጋርማ እቃቃ ኩኩሉማ የለም አቢቹ እሱን የሚጫወተው ከአረብና ከሱዳን ጎረምሳ ጋ ብቻ ነው ሰውየው እኮ ሉጢ እኮ ነው ።😂😂😂😂
@eskeges2611
@eskeges2611 Месяц назад
ተከፋፍለዋል ሲባል ሠምቶ ያባብስልኛል ብሎ ነው!! ከ*ት!!!!
@sarahmiller9655
@sarahmiller9655 Месяц назад
ይህን ግሳንግስ ፁሁፍህን ትግራይን ስትጨፈጭፉ ኣልታየህም ንገስ ብላቹ ያነገሳቹት ኣሁን እናንተ ጋ ሲደርስ እሳቱ ተነሳቹበት ግዜ ለኩሉ
@AlemTana
@AlemTana Месяц назад
We don't have time to spent for Abey's failed "convince and confusing principle". We Amharan,fighting for SURVIVAL, have one head and neck. So mr Abey go and make speech at NATIONAL THEATER. WE AMHARAN are ahead of Abey's dead thinking .
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera Месяц назад
ይሄን ሰው 666አታሳየኝ ይሄ ዝቃጭ
@gojamfano5362
@gojamfano5362 Месяц назад
ይህ የአላወለቀ እብድ፡፡
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp Месяц назад
Kkkkkkkkk “ተደቁሰው የሚሞቱ መሪ ኖት " አልከው ይህን ቡዳ ሰውዬ
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 Месяц назад
ዛራ እና ቻንድራ 😂😂😂
@azeb2686
@azeb2686 Месяц назад
ይሄን መተታም ሰውዬ አምላከ እስራአኤል ይንቀልእን!!!! ይሄማ ጋኔል እራሱ በሰው መልክ ነው የመጣብን!!! እግዚእአብሔር አምላክ ይበቀልህ!!!!
Далее