. ለጤናማ ማንነት የየዕለት ልምምዶች
• በየቀኑ የሕይወትህን መልካም ጎኖች በማሰብ ፈጣሪህን አመስግን፡፡
• በየቀኑ የእለቱን እቅድ አውጣ፡፡
• በየቀኑ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርግ፡፡
• በየቀኑ በማንበብ አእምሮህን መግብ፡፡
• በየቀኑ ራስህንና ሰዎችን ይቅር በል፡፡
• በየቀኑ ጥሩ ስሜት የማይሰጡ ነገሮችንህ እልባት ስጣቸው፡፡
• በየቀኑ ትናንት የዘለልካቸውን ልምምዶች እንደገና ጀምራቸው፡፡
#habitsofsuccess #selfimprovement #success #successmindset
28 сен 2024