Тёмный

ለጥያቄያችሁ መልሶች II Memeher Dr Zebene Lemma Live 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 469 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

ለጥያቄያችሁ መልሶች II Memeher Dr Zebene Lemma Live

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 326   
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood Год назад
ለመላ ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:: መላእኩ ቅድስ ገብርኤል ከመጣው ክፊ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አሜን🙏
@ሳባመንግስቱ
@ሳባመንግስቱ Год назад
ጄሪዬ ዛሬ በአንቺ ቻናል ሼር ባታደርጊ ኖሮ ሊያመልጠኝ ነበር ተባረኪልኝ
@samitplf7368
@samitplf7368 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@asfaw96
@asfaw96 Год назад
አሜን አሜን እሜን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🏽
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Год назад
አሜን አሜን አሜ🙏🏽መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🏽
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Год назад
መምህር እኔ በላይቭ በጣም ነው የተከታታለኩት መጨረሻላይ በቲክቶክ ለምን አታስተምረም እያሉኝ ነው ብለው ነበር እና አስተያያት ሲሉ ነበር እኔ የራሴን ምልከታ ልናገር ቲክቶክ ላይ አፍ ያለው ሲለፈልፉ እሚውሉት ቦታ ነው እንደእርሶ ያለ በለምጡቅ ሀይምሮ እና ጥልቅ እውቀት ያሎት ስለሆኑ ባይኤዱ ባይ ነኝ ምክኒያቱም ቲክቶክ በጣም ባለጌ ነው ባለጌ ሰው ነው የሞላው ባይኤዱ የምትሉ ባላይክ አሳዩኝ
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Год назад
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Год назад
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen
@asmarekibret1510
@asmarekibret1510 Год назад
አባታችን መምህራችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉጤንነት ጋ አብዝቶ ያድልልን ሃገራችንን ዓለማችንን ሰላም ያድርግልን አሜን🙏
@tigistjember1420
@tigistjember1420 Год назад
አባታችን በእድሜ በጤና ይቆዩልን ከድንግል ማርያም የተሰጡን ዉድ የተዋህዶ ስጦታችን ነዎት
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Год назад
መምህራችን እንካን አብሮከደረሰን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ
@getachewmengesha4990
@getachewmengesha4990 Год назад
አባቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት የቤቴክርስቲያናችን አምድኖት እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን ::
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንደናንተ አይነት አባቶችን ያብዛልን 🙏 እድሜ ይስጥልን ተተኪዎቹንም አምላክ ያበርታልን 🤲🤲
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 Год назад
ቂቂቂቂቂ ጅሎ ጅላጅሎ ጅላንፎ አድንቀህ ሞተሃል በክት ቆሻሻ ዝም ብለህ መፀሐፍ ቅዱስን ብቻ አንብብ
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
@@adamtadesse9239 ይኼ ቤት ላንተ አይመጥንም ሂደህ ቆሻሻ ሶፍትህን ብላ ምን ይመስላል እኔስ አልሰድብህም
@Abatech2
@Abatech2 Год назад
አባታችን የእግዚአብሔር ሞገስ ከለላ አይለይዎ
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@sabeboy1
@sabeboy1 Год назад
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ይጋርደን 🙏🙏🙏
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
ቃለ ህይወትን ያሠማልን፣ፀጋውን ያብዛ አባታችን! ስለ ቲክቶክ አገልግሎት አስተያየት ስጡ ላሉበት ያለኝ መልስ። ቲክቶክን ለመንፈሳዊ አገልግሎት መጠቀምን አጥብቄ እቃወማለሁ። ቲክቶክ ትውልዱን ለማደንዘዝ፣ ከሀይማኖቱ፣ ከስነ-ምግባሩ አፈንግጦ በልቅነት ወደ ገሃነም ለመንዳት በጨለማው ማህበረሰብ የተፈበረከ በመሆኑ እንደ ክርስትያን የቲክቶክን ማህበራዊ ሚዲያ ፈፅሞ እቃወማለሁ። በጤናማው ሚዲያ መቀጠል ይሻላል።
@melatadam9494
@melatadam9494 Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነዎት ይባረክ ይርዘም እንዴ መምህር ኑ እንጅ ወደ ቲክቶክ ዋናዉ የሃይማኖት ጦርነት ያለዉ ቲክቶክ ላይ ነዉ እንዳዉም እስካሁን መቆየት የለበዎትም ነበር እና አባታችን ተሎ ኑ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abbyabby607
@abbyabby607 Год назад
Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen egezaber Gash kalala yee Hunelachu Abate 😍😍😍🙌👍🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@bizuneshwalatamaryam441
@bizuneshwalatamaryam441 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃል ሂወት ያሳማልን አሜን
@Abatech2
@Abatech2 Год назад
አባታችን እረዥም እድሜ ያድልልን
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 Год назад
በቲክቶክም ብታስተምሩን መልካም ነው መምህር ምክንያቱም ብዙዎች ቲክቶክ ላይ በከቱ ጊዜአቸውን እያቃጠሉ ነው እግዚአብሔር በሰጣችሁ ፀጋ በሄድንበት እየተከተላችሁ አድኑን።
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን
@gashatube6962
@gashatube6962 Год назад
Amen Amen Amen!
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን ጸሎትዎ ይጠብቀን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን አባ ትምህርቶት ይለውጠኛል ያሳድገኛል በእምነት ያጸናኛል የሚል ሁሉ ምእመን አሁን ባለዎት አፖች ሁሉ ተደራሽ ነው በቲክቶክ በጣም አጭር ስለሚሆን የእኛም የመስማት ትዕግሥት በዛው ልክ እንዳይሆን ቢቀር ባይ ነኝ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ
ስለ ቅድስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን✝️በእውነት በጣም ደስስስስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን✝️በዚሁ ብቻ ቢያስተምሩን ጥሩ ቲክ ቶኩ ይቅር እኔ ጭራሽ ቲክ ቶክ አላይም
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤልሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙነገደ መላይ ክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠቢቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሠላም ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ መልከ ፀዳቅ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ ዘካውያሥ ሥለ አቡነ ያቆብ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ዘና ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መልኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት እፀበለተ ማርያም ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግዳዊት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@getetrsit3325
@getetrsit3325 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ክጤናጋ ይስጥልን አሜን ።
@rahelabraham717
@rahelabraham717 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ አባቴ🙏🙏🙏
@hanitaberhenu9651
@hanitaberhenu9651 Год назад
Ameen ameen
@solami4708
@solami4708 Год назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው እያገኘን ያለነው ለኛም ቸሩ መድሐኒአለም ማስተዋልን ያድለን እንድንለወጥበት ያድርግልን አሜን፫
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Год назад
Amen kale hiwotn yesemaln memeherachn rejm edeman tena yetln emebete kekefu hulu yetabkln🤲💒🤲🥰🥰🥰🥰
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን የእኔም ጥያቄ ቀጠር ያሉት አባተክርስትያናት ዳያቆን የላቸዉም ብዙ ነዋይ ይጎድላቸዋል ደሞዝ የሚከፍላቸዉ ስለሌለ ምእመኑ ወንጌል የማሰማበት የሚማርበት የለም መፅሐፍ ቅዱስ በጭራሽ ወደጅማ አጋሮ የኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ የለም አባታችን 66ቱ ነዉ ያለዉ በጣም እያዘንኩ ነዉ
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 Год назад
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እንደርሶ አባት ያብዛልን አጥንት የሚያለመልም ትምህርት በጣም ብዙ ለውጥ እያገኝን ንው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@saratessema9064
@saratessema9064 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በተለይ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ።
@አስቴርገመቹ
@አስቴርገመቹ Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰማልን የኔ ዉድ አባት አመሰግናለሁ
@serkalemadefris
@serkalemadefris Год назад
አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቆት
@kidistmoges1919
@kidistmoges1919 Год назад
ተወዳጅ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💛❤❤❤🌿🌿🌿💐💐🏥
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
ሰላም ሰላም ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አባታችን የትዋህዶ እቁ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@አርሴማእናቴነሽ
አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃለህወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልቶ🙏🙏🙏የተማርነውን በልቦናችን በሕሊናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏🙏
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@fikrtemanyahlale8324
@fikrtemanyahlale8324 Год назад
Amen Amen Amen x
@ብርቱካንዩቱብ
@ብርቱካንዩቱብ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንካንም ለቅድስ ገብርኤል አመታውይ በአል እንካንም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እህቶች ወንድሞች እንዴት ከረማችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያደርግልን በስደት ላለን በሰላም ለአገራችን ያብቃን
@samitplf7368
@samitplf7368 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@asfaw96
@asfaw96 Год назад
አሜን አሜን እሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን::
@yabsera-lc2pj
@yabsera-lc2pj Год назад
አሜን (፫). ቃለ ሕይውት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤናጋር ያድልልን በእውነቱ 🙏♥♥♥
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 Год назад
ስለእውነት መምህራችን ቤተክርስቲያን በባጀት የገጠሩም የከተማውም እኩል የሚያደርግ ህግና ስርአት ቢሰራ አባታችን🙏
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Год назад
መምህር ቃልሂወትን ያሰማልን አባታችንን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Год назад
አሜን 🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@siraksiku8918
@siraksiku8918 Год назад
ቲክቶክ ላይ ለማስተማር ያሉት አባታችን ትውልድ እረጅም ነገር እየሰለቸ ላለው ትውልድ ጥሩ መድሃኒት ነው ብዬ አምናለሁ በዛውም ቲክቶክንም ይባሩኩታል ይቀድሱታል አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኔንም ማስተዋልና ጥበብን እንዲሰኝ ፀሎቶ አይለየኝ የአሁኑ ብስራተ ገብርኤል በፊት ስራጅ ሁሴን እባላለሁ ትምህርቶትን በጣም ተለውጬበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ብስራተ ገብርኤል ከተወለደ ገና አምስት አመቱ ነው ብዙ መማር እፈልጋለሁ ግን ያለሁበት እንግሊዝ ነው ለዚህ የሚረዱኝ ኢንፎርሜሽን እፈልጋለሁ አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@Gebdeg
@Gebdeg Год назад
አባታችን በርከትዎ ይድረሰን መላው ቤተስብ ይችን አንድ ሰአት አብረን ቆየን ተባረክን ቃለህይወት ያሰማልኝ ለካስ ኦርቶድክስ እንዲህ ውሰጧ ሲመረመ ር ድንቅ ናት !! እናመሰግናለን
@ንዑንእግዚአብሔርነመስግኖ
መምህራችን ቃለ ህይወት የስመዐልና ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና እግዚአብሔር ኣምላክና ይሓልወልና ብዙሕ ተማሂረ በእውነት ተውሃዳ ምኮን ትዕድልቲ እዩ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Год назад
🙏አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏
@ሃይሌገብርኤልነው
እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ስለሰጠን። 1. ስለጸሎት ቤት ስርዓትና አዘገጃጀት ቢያስተምሩን ከዚህ በፊት ያስተማሩት ካለ ሊንኩን ቢያስቀምጡልን። 2. ይሄ ፕሮግራም እባኮትን ይቀጥል በጣም አስተማሪ ነው። የስጋ አባቴን ሳላውቀው ስላደኩ የቤተክርስቲያን ካህናትን አባ ብዬ ስጠራ አለቅሳለሁ ጉድለቴ የሞላ ይመስለኛል አባቶቼ እግዚአብሔር ክፉአችሁን አያሳየኝ አንድ አድርጎ ያቆይልኝ።
@alemgenetdebela4199
@alemgenetdebela4199 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@lemlemassefa5110
@lemlemassefa5110 Год назад
Amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለራማው ቅዱስ ገብርኤል በአል መምህራችን ከምርቃትዎ ጋ እንኳን በደና መጡ ቃል ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጠዎ
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እንደሁል ጊዜ ደስ የምል መረሀ ግብር ነበር የማናውቀውን ያወቅንበት ብዙ ትምህርት አግኝተናል ልላው በTikTok ባስተምርስ ፃፍልኝ ያሉትን ለመመለስ ያህል በዝህ እንክታተላለን እንጅ ብዙም አይመችንም ሁሉም ነገን በሩጫ ነው መጨረሻው የማይገባ ስለሆነይቅርታ የልላውን ስምት እንዳልጎዳ እንእና ቤተሰቦች አይመቸንም አባታችን ቅዱስ ገብርኤል ያመት ሰው ይበለን ሁላችንንም ክቁጥር አያጉለን አሜን
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 Год назад
አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ይ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዛብሔር አምላክ ይባርክልዎ🙏🌻💒🌻💐❤😘🙏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ምርቃቶዎ ሁላችንም ለምንከታተል ሁሉይድርስን አሜን👏🏽
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ዉዴ መህምራችን ድንቅ መልስ ነዉ የሰጡን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዝልን ዉዴ መህምራችን
@hanymulugeta1295
@hanymulugeta1295 Год назад
አሜን
@alezem4786
@alezem4786 Год назад
Amen 🙏
@mullerkt7925
@mullerkt7925 Год назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin ❤
@genetyohanes5472
@genetyohanes5472 Год назад
እድሜ ከጤና ይስጥልን !!
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡልን በእውነት በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በያለንበት ቡራኬዎ ይድረሰን እያልኩ መምህር ኮመንት ላይ የሚጠየቀውንም ቢያዩልን እላለሑ ሌላው በቴክቶክ ላሉት ከእኔ ጭምር አንዳንድ ክርስቲያኖች የማንጠቀም አለንና በዚሑ በዩቱብ ብቻ እኛም ቀኑን በጉጉት እየጠበቅን በዚሑ ይሑንልን እላለሑ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Sara-mn2ul
@Sara-mn2ul Год назад
ትክክል ነዉ እህቴ ቦታዉም አይመጥናቸዉም እዚሁ ይሻላል
@wosenebantileku9747
@wosenebantileku9747 Год назад
ፕሮፌሰር ፣ ዶ ር ፣ ቀሲስ ዘበነ እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ እጅግ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
@Meazi16
@Meazi16 Год назад
የተወደዱ እና የተከበሩ መምህራችን. TikTok ቢከፍቱ በጣም ብዙ ሰው ይጠቀምበታል. የእግዚአብሔር ቃል በሁሉም social media እንዲዳረስ ይረዳናል.Another suggestion: on you tube you should start posting shorts video’s. እግዚአብሔር ይስጥልኝ.
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ይስጥልን እግዚአብሔርን ይመስገን ሰለምነን አበታችን ሰለሞይብዘልን
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለውድ መምሕራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን❤❤❤
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ መምህር እረጅሜ እድሜ ይስጥልን እስከነ ቤተሰቦትን አሜን አሜን አሜን
@besratteferra4906
@besratteferra4906 Год назад
እሜን አሜን አሜን ቃል ህይዉት ያስማልን እባቴ
@yehualashetabebe2727
@yehualashetabebe2727 Год назад
Dear Dr. Zebene Lemma, please don’t use TikTok. Thank you 🙏
@jerrykassatube2916
@jerrykassatube2916 Год назад
ሰላም መምህር እግዝያብሄር በእድሜና በጸጋ ይጠብቆት በቲክቶክ በመጡ ተደራሽነቱ ከፍ ያለ ይሆናል 🙏🙏🙏
@myandtgtube4887
@myandtgtube4887 Год назад
ቃለሂወት ይሰማልን አባታችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ቲክ ቶክ ላይ ባያስተምሩ እመርጣለው ለእርሶ አይመጥኖትም
@mekedesmekedes9096
@mekedesmekedes9096 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
እግዚአብሔርይመስገን፣እንደናንተ፣ያለአባቶች፣ያብዛልን፣እድሜናጤናይስጥልን
@end2endx
@end2endx Год назад
የመጀመሪያው ጠያቂ ወጥመድ ጥያቄ መሆኑ ነበር የጠየቀው። ከነዮናታን ጋር በተያያዘ። ወጥመዱ ግን አልሰራም። ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@Christian2425.
@Christian2425. Год назад
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔ በልጅነቴ ቅድስት ልደታ ቤተክርስቲያን አርብ አርብ ስታስተምር ነው የማውቅህ እግዚአብሔር ይመስገን አውንም በስደት በዚ ቻናል እየተከታተልን ነው እግዚያብሄር ይመስገን እናመሰግናለን መምህር
@solomonassefa7241
@solomonassefa7241 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yalem2598
@yalem2598 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን መምህራችን 🙏🙏🙏
@عزامالمالكي-ت4ي
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንዳናፈር ቅዱስ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልን
@madimadi4218
@madimadi4218 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሳምማልኝ መሚራቺን የማቶ ሳላን እዴሜ ያድሎት እግዚአብሔር አሚላክ
@gramishgilbet2455
@gramishgilbet2455 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@tadushocha7389
@tadushocha7389 Год назад
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Weda Abatachen Enmsgenalen Betam
@genetayele9059
@genetayele9059 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የርስዎ ትምህርት ለኔ መታከሚያዬ ነው እርስዎን ሰምቼ ወደ ስራ ስወጣ ቀኔ የተባረከ ይሆንልኛል
@mahytesfay9795
@mahytesfay9795 Год назад
ልዑል እግዚሐብር ፡እደእርሶ፡ ያለውን፡ያብዛልን።
@marthaargaw8956
@marthaargaw8956 Год назад
ቃለህይውት ያሰማልን ምህራችን የ orthodox እንቁ እረ❤ትምህቱ ብቻ ምረቃቱንም በጉጉት ነው እምጠብቀው 🙏🙏🙏
@liltya3613
@liltya3613 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታቸውን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@DuhgDugf
@DuhgDugf 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድርሰን ❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤ በቁነት
@samsonabate8214
@samsonabate8214 Год назад
Amen
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Год назад
እንኳን አደረስዎ መምህራችን ለሊቀ መላዕክ ቅዱስገብርኤል አመታዊ በአል ይፍቱኝ በርሀነ ተንሳይ ነኝ
@galaxgalaxy1179
@galaxgalaxy1179 Год назад
አሜን አሜን መምህራችን ዘመኖ ይባረክ አባታችን
@ሳባመንግስቱ
@ሳባመንግስቱ Год назад
አሜን መምህር እድሜና ጤናን ይስጥልን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የስጠን አምላክ ክብሩን ሁሉ ቸሩ መድህኒት አለም አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረስ ው 🙏🙏🙏
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq Год назад
እማ ደምርኝ
@Abatech2
@Abatech2 Год назад
Amen abatachen
@workiyeadere37
@workiyeadere37 9 месяцев назад
መምህር አባታችን እንኳን ደና መጡ አባቴ ይፍቱኝ።
Далее
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50