Тёмный

ለፈጣሪ ባሌ የሚሆን ሰው ስጠኝ ብየው ነበር - ቀለበት ስላልነብረኝ በጧፍ ክር አሰርኩላት NOR SHOW Couple Edition - Fegegita React 

Fegegita React
Подписаться 396 тыс.
Просмотров 339 тыс.
50% 1

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaReact
SUBSCRIBE: / @fegegitareact

Развлечения

Опубликовано:

 

4 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 427   
@FegegitaReact
@FegegitaReact Год назад
የነዚ ውብ ጥንዶች ቻናል 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bJukwef3tAc.html
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Год назад
ዉድ የፈገግታ ቤተሰቦች ለአለባበሷ በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን ይቅርታ እንዳረጋችሁልን ተስፋ እናረጋለን እንወዳቹሀለን ❤️ፕሮፋይላችንን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ይቅር ማለታችሁን አሳዩን ሰላማቹ ይብዛ። እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮዺያን🇪🇹 ይባርክ🙏 Dear Fegegta Reacts Families we are sorry about her clothing hope you forgive us and we love you all 🙏show us you forgive us by clicking on our profile and hit that subscribe button and be family God bless🙏 our country Ethiopia 🇪🇹
@betselotwondimu8462
@betselotwondimu8462 Год назад
Wibi newi wisha newi bor
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Год назад
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
@tube9874
@tube9874 Год назад
ጎበዝ
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 4 месяца назад
❤❤❤
@Abigiya_123
@Abigiya_123 3 часа назад
Egziabher yimesgen
@birukgeleta6336
@birukgeleta6336 Год назад
እህቴ በጣም ውብ የደስደስ ያለሽ የተረጋጋሽ ነሽ ነገር ግን አለባበስሽ አይመጥንሽም አስተካክይ አለባበስሽን በትርፍ ደስ ትላላችህ ❤
@user-fk7qh5eg7u
@user-fk7qh5eg7u Год назад
አቤቱ ቸሩ መድሐኒአለም የምናደርገውን አናውቅምና ይቅር በለን እህቴ ልብስሽን አስተካክይ ወንድሜ ሴቶች እድህ ሲለብሱ እውነት እናተ ደስ አያላችሁ ነው አይገባኝም ብዙ ግዜ እርቃኗን ስትታይ ለናተ ምን አይነት ስሜት ነው ግን እሚሰማችሁ እግዚኦ
@mesigent4827
@mesigent4827 Год назад
Minale labse kaeyre biatlte aey gaize
@koketikoketi710
@koketikoketi710 Год назад
ወይ መሰልጠን...መሠልጠን ሆኖብን መይሰይጠን እሀዉ እርቃን ወጣን ተገላልጠን...አቤቱ ማረን
@user-ew6wh8tm3p
@user-ew6wh8tm3p Год назад
ማስተዋሉን ይስጠን ነው እህቶችእኔ እኩ አስክትሏት ሲሆድ እሱስ አይናግራትም አሯ ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነን እማያምርብንን ግልፁን ቢነጋግሮ ባልም ይሁን ጓደኛ ተናገሮ ግስፁ እሚመልስ እንጅ አብሮ በሂደበት እሚጓዝ ክሆነ ይህ ለእኔ-------
@abdurazakdielebo8538
@abdurazakdielebo8538 Год назад
A.lilah muslim ladrgeg geta
@redietmolla6559
@redietmolla6559 Год назад
@@abdurazakdielebo8538 እናንተም ጋር ሱሪ በሂጃብ ፣ስስ ጂልባብ በፓንት አብዝሀኛው ሙስሊምም ልክ እንደዚች ልጅ የተራቆተ አለባበስ ነው የሚለብሰው ችግሩ ከሀይማኖት ሳይሆን ከግለሰብ አስተሳሰብ
@user-zf1bn4jo3c
@user-zf1bn4jo3c Год назад
አለባበስ ይስተካከል በተረፈ ታምራላቹህ 😍😍😍😍👌
@user-eq8jq5rx6c
@user-eq8jq5rx6c Год назад
አንች የስደት እህቴ ሆይ የኔ ውደ እህት እድሜ እና ጤና ባለሽበት ይስጥሽ ክፊ አይካሽ የሴቶች ንግስት ማለት እኮ አንች ነሽ የኔ ብሶተኛ እውዳችሁ አለሁ ይህ ውደታየ ስደት አለም ላላችሁ እህቶቸ ነው የኔ ክፊ አይወጣሽ ነሽ እኮ የመዳም ቅመሞ አህቴ❤🌹 ❤❤❤❤
@astergizat7652
@astergizat7652 Год назад
❤❤❤
@taibah2143
@taibah2143 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@akigebre9410
@akigebre9410 Год назад
የኔ ብጤዎች የማዳም ፊት ሲገርፋቹ የምትውሉ የዩቲበሮች ድምቀት እንዴት ናቹ❤
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 Год назад
❤❤❤🌹
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z Год назад
አለነን አልሀምዱሊላ
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm Год назад
🙏
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o Год назад
😂😂
@sarichristychanal327
@sarichristychanal327 Год назад
🤣🤣🤣
@selam9841
@selam9841 Год назад
የሰውልጂ ክብር ከራሱ ይጀምራል ምናይነት አለባበስ ነው መቼም ማንኛውም ሀይማኖት አያስተምር ቢያስ ፀውነት እሚሸፍን ልበሱ
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 Год назад
ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
@maria7761
@maria7761 Год назад
zm bey benatsh sw blame kemareg befit esti eraseshin eyim mejemeria type ur name correctly
@selam9841
@selam9841 Год назад
@@kiyyaatube4930 እሺ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Год назад
ዛሬ ቀናኝ አንደኛ ኮማች ነኝ👌👌👍👍👍😀😀😀😀😀😀😀
@matilove3643
@matilove3643 Год назад
ቆንጅዬ አለባበስሽ ምርጫሽ ይሆናል ግን ይህን ውበት በኢትዮጵያዊ ማንነት ይበልጥ ጠብቂው!!!
@selamselam918
@selamselam918 Год назад
የፖሮግራሙ አዘጋጆች የሚመጡት ሴቶች አለባበሳቸዉ እንዲያስተካክሉ አስቀድማቹ ንገርዋቸዉ‼‼‼‼‼‼‼‼‼
@madina4756
@madina4756 Год назад
😂👍😣
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e Год назад
መሆን አለበት።ሙት ይዛ ይሞታል አሉ
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 Год назад
ወንዱ ተሸፋፍኖ ሴቱ ቂጡን ጥሎ የምንኖርበት ዘመን ደረስን የአላህ ሰትረን
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Год назад
ወላሂ. ሡበሀን አላህ ይሄ ታፋሽን አላህ ያቃጥልሻል ወላ
@lidacall2815
@lidacall2815 Год назад
በጣም ነው ምታምሩት ምታስቀኑ ፍቅረኛሞች ናቹ መጨረሻቹን ያሳምረው
@fasikaassefa9539
@fasikaassefa9539 Год назад
Trying and Failing is one step forward, I am so proud of you guys.
@useruserTUbe
@useruserTUbe Год назад
ጭንን እራቁት ሆኖ ገዳ አስመሎ መውጣት ምድነው ሆ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን ያድልሽ እራቁት በመሆን ከሆ አራዳነት ጥቅር ብሎ ይቅር ቆይ ወዶችስ ሚስቶቻችሁ ገላቸውን ከናተ ሌላ ሠው ሲይባቸው አይደብራችሁ እዲ ቱ
@hawiaddis8863
@hawiaddis8863 Год назад
ማማዬ ርጋታሸ ደስ ሲል ግን አለባበስሽ ይደብራል ደስ ትላላችሁ ፍቅራችው ደስ ይላል ያዝልቅላችሁ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@amanaddis9173
@amanaddis9173 Год назад
hi
@tube3808
@tube3808 Год назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ
@user-bk4qr2il7n
@user-bk4qr2il7n Год назад
እሚገርም ነው ወንዱ ደራርቦ ለብሶ ሴቷ እራቁቷን እረ ባካችሁ እህቶቸ እራሳችሁን ሸፍኑ ለዝሙት መንፈስ እራሳችሁን አታጋልጡ ለወንዶችም መሰናክል አንሁን ጠፍተን አናጥፋ ፈጣሪ ይቅር ይበለን በእውነት
@almagetu9297
@almagetu9297 Год назад
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ በስላሴ ስም አየ መሰልጠን እህ ስንቱ ምስኪን እሚለብሰዉ አቷል ሰለጠነ ብለዉ እራቁት ወየ ዘመን ስንቱን አየነዉ ቡዳ መንፈስ ይጫወትብሽል ተሸፍነንም አልተቻለ ሙጨ ዘሪጋ መምህር ተስፈየ ፀገዉን ያብዛልህ
@shegagashaw4050
@shegagashaw4050 Год назад
እውነተኛ ፋቅር ከእድሜ ጋር ሲሆን ነው የተረጋጉ ዋው። ደረስኩ ደረስኩ የሚሉ ሳይሞቅ ፈላ የሆኑትን በምክር እለፋ አታቅርቡ።የዛሬው ዋው
@user-rg9zx3ff2q
@user-rg9zx3ff2q Год назад
ውይይይ ስያምሩ ሁለቱም የተረጋጉ ፍቅርም እረጋ ያለ ነገር ይወዳል ፈጣሪ አይለያችሁ❤😘😘😘😘
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v Год назад
ፈጣሪ የሰጠሽን ውበትሽን በእርቃን ከምታረክሽው ምናለ የሴትልጅ ክብሯን አይነት አለባበስ ብትለብሽ አይይይ አምላኬ እደት ሀጢያታችን አይበዛ😭
@susumohammed9985
@susumohammed9985 Год назад
ወይኔ ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ🥰 ፈጣሪ ሆይ የመዳም ቅመሞችንም አስበን
@nihal-ru4sy
@nihal-ru4sy Год назад
#ሻይ_ቡና_with_hanny
@zarakemalhasen1430
@zarakemalhasen1430 11 месяцев назад
ቁምጣ ነው አለባበስ ዜሮ
@abdumuhamed2826
@abdumuhamed2826 Год назад
ፍቅር መላመድ ነው❤
@haymanot09
@haymanot09 Год назад
ካለባበስሽ ውጭ ታምራላችሁ ❤️
@milenadagi228
@milenadagi228 Год назад
Ere lbsu Arif nw yene eht
@selama936
@selama936 Год назад
There is nothing wrong with her outfit. Alebabeswa minim cheger yelebetem it looks good 👍
@user-fs4gt9ll3t
@user-fs4gt9ll3t Год назад
ሰታምሩ አይለያችሁ
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Год назад
ኢትዮጵያዊ ነት ደስ ይላል ስታጠፊ ሁሉም ሰው የገስጽሀል ሁላችሁም አለባቡሷ አለባበሷ አላችሁ😁 ያምራሉ ግን እርጋታው የዋህ ነች 😍😘
@Eyou653
@Eyou653 Год назад
ታድላ ምን አልተፈተንም አላለችም ደስ ትላላቹ ፈተና እማያፈተን ሰው አለ ለካ
@geraratube12
@geraratube12 Год назад
......✍አሻግሬ★ አንድ የዋህ የሆነ ምዕመን ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብቶ ፀሎቱን እንደ አቅሙ አድርሶ ተቀመጠ የዕለቱን ትምህርት የስናፍጭ ቅንጣት ታክል እምነት ቢኖራችሁ ይህን ተራራ ከዚህ ተነስተህ ሂድ ብትሉት ከዚህ ተነቅሎ እዚያ ጋር በተተከለ ነበር.....የሚለውን ወንጌል አንስቶ ስለዕምነት:: ስለሚያስገኘው ጥቅም ሲያስተምሩ ይሰማና ወደቤቱ እየሄደ ኢየሱስ ክርስቶስ ይህንን ካለንማ እንዴት የስናፍጭ ቅንጣት የምታህል እምነትማ እንዴት እኔ አይኖረኝም እያለ ባለችው ትንሽዬ መንፈሳዊ ብስለት የስናፍጭ ቅንጣት የምትለውን ስለሰማ እያብሰለሰላት ከቤቱ ና ከመንገዱ መሀል ያለውሰፊ ወንዝ ጋር ደረሰ እንደወተሮው በዙሪያጥምጥ አልሄደም በእምነት 3ጊዜ አማትቦ በወንዙ ላይ ተሻገረ ደስእያለው ወደቤቱ ሲገባ ሚስቱ ገረማትና ምነው ዛሬ በጊዜ መጣህ ብትለው የተማረውን ት/ት ና በወንዙላይ እንደተሻገረ ነገራት እሷም ከዕውቀቷ ይልቅ እምነቷ የበዛ ስለነበረ ደስብሏት በቃ ነገ መምህሩን ጠርተን እራት ቢጤ እንጋብዛቸው ቤቱንም ይይባርኩልን አለችው እርሱም በነጋታው አስተምረው ሲጨርሱ ወደ ቤቱ ይዟቸው መጣ ልክ ያቺ ወንዝ ጋር ሲደርሱ እርሱ ላጥላጥ ብሎ እንደ ደረቅ መሬት ተሻገራት ዞር ሲል መምህሩ አፋቸውን ይዘው ቆመዋል መምህር ይምጡ እንጂ ትላት የስናፍጭ ቅንጣት እምነት ቢኖራችሁ.....ብለው ስላስተማሩኝ ይሄው በዚያ ማዶ መዞርትቼ በዚነው የምሻገረው ኑእንጂ አላቸው፡፡ መምህር ሆዬ ግርም ብሏቸው አይ ልጄ እኛእኮ ★እናሻግራለን እንጂ አንሻገርም አሉት ይባላል ✍እግዚአብሔር አምላክ የምናወራው እንድንኖረው የምንማረውን እንድንተገብረው ይርዳን አሜን አሜን🙏 #ቤተሰብ_ሁኑ
@etssss7814
@etssss7814 Год назад
ተባረክ ቻናሉን ጎብኙ
@salemtegen8077
@salemtegen8077 Год назад
እግዚአብሔር ሀሳብችሁን ያሳካላችህ
@maranatatube8044
@maranatatube8044 Год назад
ቅመሞችዬ ተረጋጉ😂😂
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 Год назад
Zara ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Год назад
ከምጠላው ነገር ሴት ልጅ ግልጥልጥ ብላ ሚድያ ስትወጣ ማየት በፖንት ነው የመጣሽው አላየውም 😔
@maria7761
@maria7761 Год назад
anchi ye arab ager gered zm bey buko
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Год назад
@@maria7761 የእርጎ ዝንብ የአረብ ሐገር ሴት በርካሽ ተልካሻ ሌባ ዱርዬ አፍ አትጠራም ከንቱ ማሰቢያሽ የተደፈነ ደነፅ ከእውቀት የፀዳሽ
@yemariame16
@yemariame16 Год назад
አረ ምኑ ነው የሚሳየን ግራ ገባኝ እኮ የለበሸው ምንድነው አይ ፈጣሪ እዴት ይታረቀን እንደዚ አይት አለባበሰ እያለ ሆሆሆሆ
@user-jr7sf5po8o
@user-jr7sf5po8o Год назад
ታምራላችሁ ግን አለባበስ አስተካክይ💋😘
@jdjdjdid3536
@jdjdjdid3536 Год назад
ዉይ ፈጣሪየ ኢትዮጵያ እረዘም ያለ ልብስ መሸጥ አቁሞልዴ ትላለህ ሆ 🤣
@ebrahit55
@ebrahit55 Год назад
😅😅🤣😂🥰
@fikertessema6159
@fikertessema6159 Год назад
Ayeleyachu .... hopefully u will be wide 👪 family ..... And don't afraid pray and pray ....
@tubeemuhayat8731
@tubeemuhayat8731 Год назад
ይህቺናት ጀግናዋ🌹🌹ሠወችያልገባቸው ማንምያልተረዳት ችግርናሥቃይ መከራያልበገራት፥ለእኔጀግናማለትየአረብ ሀገርሤትናት፤አንዱፊትሢነሣት ሌለኛው ሢሠድባት፥የምላሡጅራፍቢገርፋትቢያቆሥላት፥ውድቃየምትነሣጠንካራጀግናናት፥እጇንየማትሠጥ ለችግር መከራ፥ቢፈራረቅባት ሁሉምበየተራ ታሣልፈዋለችአገቷንአቀርቅራ፤ለእኔይመርብኝልዘንጥያላለች የቤተሠብደሥታ ከራሷ ያሥቀደመች ብዙመሥዋዕትነትንዋጋንየከፈለች፥ይቺታላቅ ጀግናየአረብ ሀገር ሤትናት ናፍቆቱንሥቃዩን ያልፋልብላ ችላእራሷንረሥታ ኖራለች ለሌላ 🌹🌹ውይይየመዳም ቅመሞች ተገጠመላችሁ ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴ ጎራበሉ🌹🌹
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Год назад
አኼሩ ዘማን/የመጨረሻ ዘመን ሴቶች እርቃን እና ወንድን መመሳሰል ወንዶች ሴት የውደረስን መጨረሻችን ምን ይሆን
@user-de6kv4sh7i
@user-de6kv4sh7i Год назад
ልብስ ግዛላትት ወንድሜ 🤔😥
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 Год назад
😂😂
@mahiasfer2365
@mahiasfer2365 Год назад
Wow edme ketena ystachihu
@fikrebire4075
@fikrebire4075 Год назад
እኔ የምለው ግራ ነው የምታገቡት ኮሜንቶች ቆይ ምን አገባችሁ ምንም ብትለብስ ሁልሽም እንደሷ ቢኖራችሁ ትለብሳላችሁ በማያገባችሁ አትግቡ ስለራሳችሁ ነውር ነው
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 месяца назад
ለምን አያገባንም ? ክፍት ለተመልካች የሚመጥን አለባበስ ወግ እና ስርአት መኖሩ ግድ ነው። ኢትዮጵያውያን ነን እኮ ደግሞ ቁምጣን መግዛት ብርቅ አታድርጊው
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 3 месяца назад
አለባባስ አለባባስ ብቻ ይስተካከል። በተረፈ እንወዳችኃለን እናከብራችኃለን።
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr Год назад
በደስታ ዘመናቹ ይለቅ ቆንጅዬዋ ስፖርት አትጥይ ስሪ በጣም ቆንጆ ነሽ አብሶ አይንሽ ያምራል ግን ስፖርት ስሪ ስሪ
@kebrondawit1538
@kebrondawit1538 Год назад
Ye sew kunjina outsidu sayhon insidu new esua sewnetua ketesmamat ezi eyemetachu kenshi mnamn atebelu beka
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr Год назад
@@kebrondawit1538 ሰውነቷ እንደማትፈልገውማ ባልየውም እሷም ተናገሩ እኮ መጀመሪያ ጨዋታቸውን በደንብ ስሚ ባሏም የማይፈልገው ነገር ውፍረቷን እንድትቀንስ ነው እና ስፖርት እንደማትወድ ነው ለዛ ነው ስሪ ያልኩት መጀመሪያ ማዳመጥ ልመጂ እስኪ
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Год назад
@@myname-vm2vr "ሴት ልጅ ሽንቅጥ ስትል ከመልኳ ይልቅ ቁመናዋ ይስ ይላል ደግሞ ስፓርት ደስ የሚል የሰውነት ቅርፅ ወይም ይዘት ይሰጣል ያለበለዚያ ግን ልጆች ስትወልድ አሜሪካ ላሞችን ነው የምታክለው ወይ ውፍረት ጤንነት አይሰጥም.
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr Год назад
@@yenazarethlije558 ትክክል
@user-ox8mj4mz3m
@user-ox8mj4mz3m 8 месяцев назад
ፍቅርራቹ ይብዛ
@mekdelawitbubu904
@mekdelawitbubu904 Год назад
If you really loves her you have to accept her the way she is.
@milenadagi228
@milenadagi228 Год назад
Lik nesh yene eht gn yemwedsh sew kene mannetshm tekeblosh enkuan anchi lesochm lerasum lanchim chemr yeteshalsh sw endthognlet selemifelg nw endezi aynet sw aygegnm
@yirguamharatv7535
@yirguamharatv7535 Год назад
ታምራላችሁ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
ታድላችሁ መሸአላህ 5አመት በፍቅር መቆየት በሉ ተጋቡ
@zarakemalhasen1430
@zarakemalhasen1430 11 месяцев назад
አንተ እራሰህ ሴታሴት ነህ ተራ ወሬ ዉዉዉዉ
@intisargota3436
@intisargota3436 Год назад
Stfera tanadegnalech arif ❤
@sadahsoso943
@sadahsoso943 Год назад
እግዚኦ አለባበስ ስአሊለነ
@user-ig1zo8qf9i
@user-ig1zo8qf9i Год назад
በመጀመሪያ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ግን በቃ ዘንድሮ ራቁት ሆኖ መውጣት ብልጽግና ሆነ ማለት ነው እስኪ ወንዶቹስ ሚስቶቻችሁ ራቁታቸውን ስወጣ ገልመጥ ቆጣጥ አድርጓቸው
@abubekerreshad3276
@abubekerreshad3276 Год назад
ኧረ ይሄማ ሸኔ አለባበስ ነው
@user-ni7yn4ms9q
@user-ni7yn4ms9q Год назад
😝😂😂😂በልፅግና እና ኦነግ ሸኔ ሆኖል
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
@@user-ni7yn4ms9q 😂😂😂😂😂😂
@user-wx9ov7gj9k
@user-wx9ov7gj9k Год назад
እረ አለባበስሽ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ✝️
@lamrotsabsibe
@lamrotsabsibe Год назад
በጣም ደባሪ ዩትቡሮች እናተናሽው
@ethiotube6158
@ethiotube6158 Год назад
Setameru amelak fekrafehun yibark
@zelalemyabala9130
@zelalemyabala9130 Год назад
ስታምሩ ማሮቼ
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 Год назад
ፈጠሪ ልቦና ይስጠን ምን አለ ሰውናትሽን ቢትሸፊኝው
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 Год назад
ኑ የመዳም ቅመሞች አብረን እንይ እኔማ በቅናት ልደፋ ነዉ ጥንድ ሆነዉ ሳይ 😔 እስኪ በሰላም ከባልሽ ያገናኝሽ በሎኝ ዉዶቼ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የምንወዳቸዉን የምንናፍቃቸዉን ሰዎች በሰላም ያናኘን ጉሉ አሜን 🙏
@user-mf8kt3dt5k
@user-mf8kt3dt5k Год назад
አይዛሺ ያልፍል ግን በቅንነት ሰብስክራይብ
@jerrymk1641
@jerrymk1641 Год назад
Ayzoshe yena konjo
@neguseshet4203
@neguseshet4203 Год назад
እኛማ,አልን,ለኮመትና,ለላይክ,,የኛ,አዳም,የት,ይሆን
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 Год назад
@@neguseshet4203 አለቅንኮ 🙈😁😁😁😁 ተፈራጂ ሆነን እንዳንቀር ፈራሁ
@neguseshet4203
@neguseshet4203 Год назад
@@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 .ፈጣሪ,እግዲህ,እህልውሀ,አጣጫችንን,ያስቀምጥልናል,,,ለንሰሀ,ለሀገራችን,ያብቃን
@seblybiruk8988
@seblybiruk8988 Год назад
ደስ ስትሉ
@fafimohamed8168
@fafimohamed8168 Год назад
አይለያችሁ ያላገቭችሁም አገባ ለኔም ፈልጋልኛ🤔😹😹😹😹
@edata2356
@edata2356 Год назад
Yene Fkroch እግዚአብሔር And Adergo Befeker Yanurachu
@MahaderNegash-wz8sj
@MahaderNegash-wz8sj Год назад
ታምራላችሁ ግን ፈጣሪሽን አታሣዝኜ ልብስሽን ልበሽ
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Год назад
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ልብስሽን አስተካክይ ስውነትሽን ሽፊኝ
@fhhh500
@fhhh500 Год назад
አለባበስሺን አስምሪ እህት
@mahidejan2182
@mahidejan2182 Год назад
በታምሩ 🥰
@rahmamuhammad4582
@rahmamuhammad4582 Год назад
አች ዘመናይ ነሺ ፈተና አልደረሰሺም እናቱ ልብሰ ብለብሺ
@tensaeadmasu4505
@tensaeadmasu4505 Год назад
ማርያምን ታድለሀል
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp Год назад
ልብስ የለም እንዴ ግን ልቦና ይስጠን ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤
@MsNexus
@MsNexus Год назад
ልብስማ ሞልታል እራቅትነትን ተመርጦ ነው እንጂ እህቴ ውብ አድርጎ ፈጥሮሻል ምናለ ሙል ልብስ ብትለብሺ ትንሽ አይከብድም ባንስ ካሜራ ፍቲ እንካን እግዚኦ ወንድ ልጅ ፀጉሩን ሲሰራ በጣም ያስጠላል
@selinayetewahedolij2183
@selinayetewahedolij2183 Год назад
አንቺ አስሮ ነበር መግረግ ጨምላቃ ትል ነበር😉😉 አያቴ እና ልብሱ በጣም እረዘመ 😒😒😒😒😒😒😒
@maria7761
@maria7761 Год назад
anchi endeza nw yadegshiw doma
@emebat2359
@emebat2359 Год назад
Alebabesshn astekakli beterefe tamralachhu 🥰
@sonysony-lk5ft
@sonysony-lk5ft Год назад
መገን ካፊር እራቁቱዎን አልሀምዱ ሊላህ ሙሥሊም ላደረከኝ ለአለማቱ ጌታ ምሥጋናየ ላቅያለነው
@maria7761
@maria7761 Год назад
betam des telalachu😍😍
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
ታምራላችሁ ርጋታችሁ ከውበታችሁ በላይ ጎልቶ ይታያል ግን አለባበስ አስተካክሊይ ውዶ😘😘
@tinawa56
@tinawa56 Год назад
አለባበስሽ ይስተካከል በተረፊ ልዬ ናችሁ አለባበስ ማንነትን ይገልፃልና ልጄ አስተካኪው።
@rehyaresamalejreh3582
@rehyaresamalejreh3582 Год назад
Wow web tedoh😍😍
@enutub6784
@enutub6784 Год назад
Ena asitayati alisatimi ayicha mawuti enjih🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️💃
@galilazeethiopia3362
@galilazeethiopia3362 Год назад
geta hoyi marin are libsish astakak ente atqrm eko midri lay💔😭
@INSPIREDME12
@INSPIREDME12 Год назад
her wearing style
@teklebrhangaime8845
@teklebrhangaime8845 Год назад
የባሰ አታምጣ
@amaregetachew8026
@amaregetachew8026 Год назад
የችኳ አይን የሌለ አቦ
@betiamare1862
@betiamare1862 Год назад
አለባበሠሽን አስተካኪይ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Год назад
ይሔን አለባበስ እዛው ከባልሽ ጋር ብቻ ስትሆኚ ልበሺ በጣም ይደብራል እርቃን በደባባይ ይደብራል ሴት ሸፈን ስትል ነው የሚያምርባት አሁን አቺ መዘነጥሽ ነው ድቄም ዝነጣ የራቁት መንፈስ የተወጋ ይሁን 🤣🤣🤣🤣
@maramawitsolomon200
@maramawitsolomon200 Год назад
Wow betam des yemil maninet alachihu lememolakek enkuan atimokirum ewinetun new mitinagerut egiziyabiher ayileyachihu
@gelagilewesene961
@gelagilewesene961 Год назад
በሕዝብ ፊት ሥትቀርቢ አለባበስሽን ማሥተካከል ነበረብሽ ።የቀረው ይቅር ፈርሐ እግዛብሔር ይኑራችሑ።አሣፋሪ ነው።
@hanihani4932
@hanihani4932 Год назад
ደስ ትላላቹ ግን ሃቢቲ ቆንጆ ነሽ ግን የሚያምር ሰውነት እንዳለው በሬ የሚያክል ታፋ በራቁት ውይ አለባበስ ትጠላላቹ
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Год назад
😁😁😁😁😁
@Elen-lb1ew
@Elen-lb1ew Год назад
እኔ ግራ የገባኝ ወንዶች ለሚስታቹ ወይም ፍቅረኛቹ ለምን ኣላባበስ ልክ ኣይደለም ኣቱሉም
@user-ew6wh8tm3p
@user-ew6wh8tm3p Год назад
እኔም ክሴቶች ይልቅባል ነን በሚሉም ነው እምግርመው ይገርማል
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Год назад
እኔም #ግርምምምምምምምም.... የሚለኝ ወንዶቹ ሚስቶቻቸው እራቁታቸውን ሲወጡ ዝም የሚሉት ነገር ???
@seadawerku7029
@seadawerku7029 Год назад
ሁለት ሙቅ ቱ የተሟዘዙ ነገሮቺ አትሻብኝ 🙄🙄🤔🤔
@user-gs5zr3zf7p
@user-gs5zr3zf7p Год назад
እኔ ምነው ግን ባሎች እንዲህ አይነት አለባበስን ቢቃውሙ እሱ የሚያየውን ገላ ይህ ሁሉስው ሲያይው አይደብርውም እሷ እንዲህ ለለበስችው የኔ መሽማቀቅ
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Год назад
ባሏ አይደለም ኡኡኡ
@user-ll1qm6xg7c
@user-ll1qm6xg7c Год назад
ሞልቃቃነገርነች
@meretmelkie9050
@meretmelkie9050 Год назад
er gud menw eht ylbeshwn awlkew ena erkteshn bethogn yeshall 🙆😭☝egzabher yekr yebln
@user-gw3sq7ge3l
@user-gw3sq7ge3l Год назад
አረ አለባበስሽ ምንድነው ጌታ ሆይ😊😊
@user-hu5gu6rz2o
@user-hu5gu6rz2o Год назад
ኤጭችች አውራራ ዘጋኝ
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 Год назад
ይልቅ ልብስሽን አስተካክይ ይህ ቢች ዳር አይደለም የሰለጠንሽ መስሎሽ ነው በፓንት የመጣሽው ለሰው ክብር ከአለባበስ ይጀምራል
@seli4850
@seli4850 2 месяца назад
Moderation is a key.so please put in mind the way you dress 👗 should be decent and smart, cos it represents you're worth and value, personality and character.
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Год назад
ምን አለ ክብር ያለ ልብስብለብሽ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ኧረ ልብስ ልበሽ ሰትረኝ ጌታየ😌
@user-xg7tw2gg8z
@user-xg7tw2gg8z Год назад
ነከር አድርገው ነው ያወጧት አልተጠመዘዘችም😂
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne Год назад
እረ ውይ 😢😢😢😢
@takilazd2470
@takilazd2470 Год назад
Er alebabes😥😥
@ananabraham5180
@ananabraham5180 Год назад
enezea bale ena miste nachewo already
@fatumara3244
@fatumara3244 Год назад
መኝታ ክፍል መሰለሽደ ሚዳላይ ይከ ይለበሳል
@user-ih9bp2xg3h
@user-ih9bp2xg3h Год назад
ሌላ ሡሪ የለሽምደ በፓት ብቻ
Далее
Еду за гитарой…
01:00
Просмотров 263 тыс.
ПОЮ ЛЕТНИЕ ПЕСНИ🌞
3:16:55
Просмотров 1,7 млн
Just a joke 😂
0:11
Просмотров 3,3 млн