Тёмный

ለፋይዳ ተመዝግቢያለሁ ግን ቁጥሩ አልተላከልኝም-ምን ላድርግ?Ethiopian National ID|Digital ID|Addis Ababa|Ethiopia 

DeritaTech Solution
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 2,3 тыс.
50% 1

የፋይዳ ቁጥሬ ጠፍቷል እንዴት ማግኘት እችላልሁ?Fayda digital ID|Ethiopian National ID|Digital ID|National ID|Ethiopian National ID|NID|Ethiopia|Digital Transformation|ብሔራዊ መታወቂያ|ብሄራዊ መታወቂያ ምዝገባ|መታወቂያ|ዲጂታል መታወቂያ|መታወቂያ|መታወቂያ ለማውጣት|የቀበሌ መታወቂያ|አዲስ አበባ|ኢትዮጵያ|

Наука

Опубликовано:

 

8 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@SebsebaKebru
@SebsebaKebru 2 дня назад
ፎቶ መቀየር ይቻላል ቶሎ መልስ ንገረኝ
@Kinetibeb19
@Kinetibeb19 7 дней назад
እስካሁን አልተላከልኝም ግን 3 ጊዜ help ውስጥ ገብቼ ፎርሙን ሞልቼ እምቢ አለኝ እስካሁን አልተላከልኝም ምን ላድርግ?
@DeritaTech
@DeritaTech 7 дней назад
ፎርሙን በትክክል ከሞሉ ና ፎርሙን ሲሞሉ ያስገቡት ስልክ ቁጥር ያኔ ለፋይዳ ሲመዘገቡ የሰጡት ስልክ ቁጥር ከሆነ ፤ ሚሴጁ ወዲያው ነው የሚላከው። ስለዚህ ስልክቁጥሩ ለፋይዳ ያስመዘገቡት ቁጥር መሆን አለበት፤ National ID ከሚል አድራሻ የተላከ መልዕክት ስልክዎላይ ካለ ወይም ስልክ ቁጥሩ አሁን እጅዎ ላይ ከለሌ ና ሜሴጁ ወደ ዛ ተልኮ ከሆነ ይሞክሩ።
@BrelalBrelal
@BrelalBrelal 6 дней назад
Teftobignal mn madereg alebign
@SebsebaKebru
@SebsebaKebru 2 дня назад
ፎቶ መቀየር ይቻላል
@melkamuyaschalew5673
@melkamuyaschalew5673 17 часов назад
Smsተልኮልኛል ግን fayda lay sasegbaw search eyale enbi alegn men laderge
@DeritaTech
@DeritaTech 11 часов назад
ኮኔክሽን ፈጣን አልሆነ ይሆን? ወይም ደግሞ የሞከሩት ቴሌብር ላይ ከሆነ ቴሌብሩ የራሳችን / በስማችን ያለ መሆን አለበት።
@BrelalBrelal
@BrelalBrelal 6 дней назад
Yetefebin be mn milku inagegnalen
@DeritaTech
@DeritaTech 6 дней назад
የጠፋም ያልተላከም በተመሳሳይ መልኩ ማስላክ እንችላለን ልዮነቱ ፎርሙን ስንሞላ የጠፋ ብለን መምረጥ አለብን።id.et/help ላይ ገብተን ፎርሙን ለመሙላት የምዝገባ ቁጥር ወይም የተመዘገብንበት ቦታ ና የምዝገባው ወን ያስፈልጋል።
@JibrilAbdu-nc9ts
@JibrilAbdu-nc9ts День назад
Asharaa Alew inde
@DeritaTech
@DeritaTech 23 часа назад
አዎ፤ አሻራ አለው የጣት አሻራ ብቻ ሳይሆን የአይናችንንም ይወስዳሉ
@Misge_man
@Misge_man 18 дней назад
የስምና የእድሜ ስህተት ቢኖር እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
@DeritaTech
@DeritaTech 18 дней назад
ሰላም ፡ የመረጃ ስህተት ካለ ማስተካከል ይቻላል ፤ ነገር ግን አሁን ላይ ለግዜው አገልግሎቱን አልተጅመረም። በቅርቡ እንደሚጀመር ተስፋ እናደርጋለን ፤ እንደተጀመረ መረጃውን እናደርሳችኋለን።
@Misge_man
@Misge_man 17 дней назад
Tanks
@haymanotsimegn4773
@haymanotsimegn4773 6 дней назад
አይቻልም😂😂።
@SebsebaKebru
@SebsebaKebru 2 дня назад
ፎቶ መቀየር ፈልጌ ነበር ይቻላል
@DeritaTech
@DeritaTech 2 дня назад
አሁን ላይ የመረጃ ለውጥ ማድረግ ባይቻልም ፤ ለወደፊት እንደሚቻል ተገልጿል።
@SebsebaKebru
@SebsebaKebru 2 дня назад
ፎቶ መቀየር ይቻላል
@SebsebaKebru
@SebsebaKebru 2 дня назад
ፎቶ መቀየር ይቻላል
Далее
ብሔራዊ መታወቂያ ምንድን ነው?
29:44
Nobody wanna mess with SHAQ 💀
00:29
Просмотров 1,7 млн
ፋይዳ በቴሌብር
1:46
Просмотров 31 тыс.
ДЕШЕВЫЙ НОУТБУК C OZON ЗА 17000р
13:00
Телефон в воде 🤯
0:28
Просмотров 1,2 млн
SSD с кулером и скоростью 1 ГБ/с
0:47