To ebstv //ልጆች ምን ይላሉ?//
1. አንድ ዶክተር 99 ሰው ለማትረፍ አንድ ሰው መሰዋት ቢኖርበት፣ ያተረፋቸውን 99 ትተን የተሰዋውን በማንሳት ዶክተሩን ገዳይ ብሎ መጥራት እንውዳለን።
2. እንድ ቤተሰብ ውሥጥ ሶሥት ልጆች ቢኖሩ፣ የመጀመሪያው ጠበቃ፤ ሁለተኛው ነጋዴ፤ ሶሥተኛው ሌባ ቢሆን፤ ቤተሰቡ የሚታወቀው እና የሚነገርለት የሌባው ቤተሰብ በማለት ነው።
****** መጥፎ መጥፎውን ብቻ በማንሳት ከሳራ እልፈን አብረዋት የነበሩትን ታዳጊዎች ምን ያህል የምናደረገው ደረጊት እንደሚጎዳቸው ብናስተውል መልካም ነበር።
ebstv እሁድን በኢቢኤስ. ልጆች ምን ይላሉ, መቅደስ ደመሳይ, እሁድንበኢቢኤስ,
11 апр 2024