Тёмный

ለ እምቧ ቤተሰብ ገንዘብ ለማሰባሰብ ሰይፉ ያደረገው ቻሌንጅ ለተቸገሩ ወገኖች | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 371 тыс.
50% 1

ለእምቧ ቤተሰብ ገንዘብ ለማሰባሰብ ሰይፉ ያደረገው ሶስት ቻሌንጅ (challenge) | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Развлечения

Опубликовано:

24 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 986   
@kokikassa1524
@kokikassa1524 3 года назад
በነካ እጅህ ዘኪንም አቅርበህ አስተዋዉቅለት በጣም ጥሩ ሥራ እየሰራ ነዉ እባክህህህህህህህ
@mesobTigray03
@mesobTigray03 3 года назад
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆጅ: የምግብ አሰራር ዩቱብ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 💕🙏 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-L1kPP8RWaKk.html
@mesirayakobo1424
@mesirayakobo1424 3 года назад
በጣም
@marthagirma8646
@marthagirma8646 3 года назад
ከዘኪ የበለጠ የጎዳና ሻወር አለ አይደለ አቤት አሽቃባጭ አንሁን ዘኪ ምላስ ስላለው ብቻ ከጎዳና ሻወር በበለጠ ብዙ ሰው እየረዳው ነው ወረኞች አንሁን
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 года назад
@@marthagirma8646 እንዴ በጣም ጮህሽ ሁለቱም እናግዛቸው የምን መነጣጠል ነው
@marthagirma8646
@marthagirma8646 3 года назад
@@masreshatrefeofficialtube9203 ቀኹክ መተሽ ብታዪኝ ከምር ሰምተሽ ነው ግን
@liyatube9497
@liyatube9497 3 года назад
እምቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧ ስንል በፍቅር ነው ያሬዶ መልካም ሰው ተባረክል
@mesobTigray03
@mesobTigray03 3 года назад
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆጅ: የምግብ አሰራር ዩቱብ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 💕🙏 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-L1kPP8RWaKk.html
@mulemedia963
@mulemedia963 3 года назад
ውዶቼ ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡በምትወዱት ነገር ሁሉ ይዣችኋለሁ(ስለ ኢትዮጵያዊነታችን ብላችሁ) ስራዬን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ ለናተ የ1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ብዙ ነዉ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-6mWuh8pFGM0.html
@muluneshmolla4449
@muluneshmolla4449 3 года назад
እውነት በጣምምም ጥሩ ተግባር ነው....የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ
@mesobTigray03
@mesobTigray03 3 года назад
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆጅ: የምግብ አሰራር ዩቱብ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 💕🙏 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-L1kPP8RWaKk.html
@mulemedia963
@mulemedia963 3 года назад
ውዶቼ ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡በምትወዱት ነገር ሁሉ ይዣችኋለሁ(ስለ ኢትዮጵያዊነታችን ብላችሁ) ስራዬን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ ለናተ የ1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ብዙ ነዉ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-6mWuh8pFGM0.html
@genetmehari2793
@genetmehari2793 3 года назад
@@mesobTigray03 p
@mesobTigray03
@mesobTigray03 3 года назад
@@genetmehari2793 thanks yene eht🙏
@joumanakhatib3315
@joumanakhatib3315 3 года назад
ሰይፍ መልካም ስው ጪሙን አደለም ህይወትን የስጥል
@lula6977
@lula6977 3 года назад
እንቧ ብላ ላሟ ወተቷን ትሰጣለች ወተቷም ለአጥንት ጥንካሬ ይሰጣል እናተ ደግሞ እንቧ ብላችሁ ገንዘብ አሰባስባቹ ለተቸገሩት ብርታት ትሆናላቹ። ፈጣሪ ይባርካቹ ተሳታፊዎችም በወጣ ይተካ።
@mulemedia963
@mulemedia963 3 года назад
ውዶቼ ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡በምትወዱት ነገር ሁሉ ይዣችኋለሁ(ስለ ኢትዮጵያዊነታችን ብላችሁ) ስራዬን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ ለናተ የ1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ብዙ ነዉ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-6mWuh8pFGM0.html
@user-st9ig8hx2h
@user-st9ig8hx2h 3 года назад
በጣም ትክክል የኔ አስተዋይ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 3 года назад
Ewenate Naw
@fikirtegoshu4666
@fikirtegoshu4666 3 года назад
ሰይፉዬ ያልተነገረልክ ምርጥ ነክ እኮ
@abse4305
@abse4305 3 года назад
ሰይፍ ምትወደውን ፂምህን ስታየረልህን ማንሳትህ ከባድ ውሳኔ ነው የወሰንከው ለበጎ ነገር በመሆኑ ግን በጣም ያስመሰግንሀል
@ethiolove5354
@ethiolove5354 3 года назад
እቧቧቧቧቧ ቤተሰብን የሚወድ ስቲ እንያቹ 👍👍👍
@hawakedikedirawel1324
@hawakedikedirawel1324 3 года назад
ሰይፉ ፈጣሪ ይባርክህ ለመልካም ነገር ተባባሪ በመሆንክ ድሮም ነህ አሁንም ነህ ወደፊትም ቀጥልበት መልካም ነገር ሁሉ ለሀገራችን
@mesobTigray03
@mesobTigray03 3 года назад
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆጅ: የምግብ አሰራር ዩቱብ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 💕🙏 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-L1kPP8RWaKk.html
@user-ou1ft8mk6w
@user-ou1ft8mk6w 3 года назад
ማሻአላህ እውነት በታም ነው የማደቃችሁ ሰላማችሁ የብዛ አቦ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ከምር
@as-vs8zm
@as-vs8zm 3 года назад
ዋዉ ያሬዶ ከኢትዮጵያ ብዙ መልካም ሰዎች አሉ ለኔ ግን አንደኛ ነህ እድሜ ጤና ከነቤተሰብህ ቸሩ መድሀኒአለም ይሰጦህ ዘንድ ፀሎቴ ነው
@mulemedia963
@mulemedia963 3 года назад
ውዶቼ ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡በምትወዱት ነገር ሁሉ ይዣችኋለሁ(ስለ ኢትዮጵያዊነታችን ብላችሁ) ስራዬን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ ለናተ የ1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ብዙ ነዉ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-6mWuh8pFGM0.html
@amalamalnoha8103
@amalamalnoha8103 3 года назад
ሰይፉ በጣም አድናቂ ነኝ በጣም ቀልድ ይመቸኝ
@mesobTigray03
@mesobTigray03 3 года назад
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆጅ: የምግብ አሰራር ዩቱብ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 💕🙏 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-L1kPP8RWaKk.html
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 3 года назад
አንድ ግዚ ዱባይ ልዝናና ከአንድ ጓድኛየ ጋር ሂጀ ነበር እኔ ለሳምንት በሙቀት ተቃጥየ ነበር ምግባቸው 90%ሩዝና ችክን ነው ማለት ይቻላል ውሀ ለመጠጣት ሙቀቱ አቀዝቅዠ ስጠጣ ጉሮሮየን ያመኛ ብቻ በጣም ከባድ ነው ይህንን ሁሉ ተቋቁማችሁ ሰርታችሁ ቤተሰብ ሀገር እራሳችሁን እምትጠቅሙ ከልቤ አከብራችሗለው
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 3 года назад
የማዳም ጩኸትም ተጨምሮበት ልጆች ካሉ ደግሞ እንደ ሀገሬ ሚጥሚጣ እያቃጠሉን ነው የምንሰራው የሚረዳን ግን ጥቂት ህዝብ ነው መድሀኒያለም ከጎናችን እየጠበቀን እንኖራለን ዱባይ በጣም ከባድ ነው ሙቀቱ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@saraderejemohamedgallsamre8885
@saraderejemohamedgallsamre8885 3 года назад
AminnnThanks so much
@user-fj9ks6tm5q
@user-fj9ks6tm5q 3 года назад
ቀዳዳ እህኔ ሸቃላ ነሽ ልዝናና ሄጄ ትላለች ወሬኛ
@belly7301
@belly7301 3 года назад
እናመሰግናለን
@zenabzenab957
@zenabzenab957 3 года назад
በጣምምምምም እደዚህ ነው ምንሰቃየው
@user-mm3md2bk7o
@user-mm3md2bk7o 3 года назад
እምቧ ስንል በምክንያት ነው። እምቧ ፍቅር ነው ፣ እምቧ ኢትዮጵያዊነት ጎልቶ እሚታይበት ኩራት የሆነ ድርጅት ለወገን ደራሽ ያረዶ ኮርተናል።
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 года назад
በጣምደስስስስ ይላል ውድ ኢትዮጵያውያንዬ ቀጥሉበት የኢትዮጵያ ምርጦች እምቧቧቧቧቧቧቧቧ
@user-fc7gg8nm6e
@user-fc7gg8nm6e 3 года назад
እየተዝናኑ ሰውን መርዳት ብልሕነት ነው በእውነት እግዚያብሔር ይባርክሕ የሚደነቅ ና የሚበረታታ ስራ ነው የምትሰራው እኛ የማዳም ቅመሞችን አሳትፈን ባለን አቅም ለተቸገሩ ወገኖቻችን መርዳት እንፈልጋለን
@jenetjlear2153
@jenetjlear2153 3 года назад
በጣም ደሥየሚል ነው በትክክል ከዋለ ለነፈፍሥ ያርግላቹ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ኦዉዉዉ ሰይፍሻሻሻሻ እናመሰግናለን ይኼን ያህል ለወገኖችህ ስላደረክ ተባረክ 😍😍😍😍😍👌
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 3 года назад
እንቧ ምርጥ ቤተሰብ 👍🏻
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 3 года назад
Miko Mikee ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HR1CsGRVWFc.html
@mulemedia963
@mulemedia963 3 года назад
ውዶቼ ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡በምትወዱት ነገር ሁሉ ይዣችኋለሁ(ስለ ኢትዮጵያዊነታችን ብላችሁ) ስራዬን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ ለናተ የ1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ብዙ ነዉ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-6mWuh8pFGM0.html
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 года назад
You're doing a great job! May God bless you!
@firehunnecha7022
@firehunnecha7022 3 года назад
May God bless you for this initiative. Really it is inspiring and shows our real identity.
@user-jo8pf3qq3y
@user-jo8pf3qq3y 3 года назад
እምቧቧቧቧቧቧ ምርጥ ቤተሰብ ነው 🙏🏽❤️❤️❤️
@tigistderbewtilahun750
@tigistderbewtilahun750 3 года назад
ሰይፉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የእምቧ መስራቾችንም እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@classymobiles1989
@classymobiles1989 3 года назад
Seifu my brother So much Thank you God blessed all ebs Love you all 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ev1ew2ku3u
@user-ev1ew2ku3u 3 года назад
በጣም ደሥ የሚል ተግባር ነው
@tigid9886
@tigid9886 3 года назад
Thank you Sefisha, you really entertain us... Yaredoye
@user-tb7bw7jc6b
@user-tb7bw7jc6b 3 года назад
ይሄን ፕሮግራም ለማየት ስንት ቀን እንደጠበኩኝ እምቧቧቧቧቧ ፍቅር ነው
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 3 года назад
ወላሂ እኔም
@brightetube3157
@brightetube3157 3 года назад
who is your best??? #Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ #በ አብነት ግርማ ፣ #ዮናታን ንብረት፣ #ተአምር ግዛው ru-vid.com/show-UC-j-r66QvAwojqD4qclV9ew?sub_confimation=1
@alemayehudata5889
@alemayehudata5889 3 года назад
Its amazing point
@rahelmoges3560
@rahelmoges3560 3 года назад
Ewenet tebareku
@jemhabeshatube1857
@jemhabeshatube1857 3 года назад
እምቧቧቧ ፍቅር ነው እንደዚህ ግሩፕ አርኪ ነገር የለም ትዝናናለህ ሰው ትረዳለህ
@mesobTigray03
@mesobTigray03 3 года назад
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆጅ: የምግብ አሰራር ዩቱብ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 💕🙏 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-L1kPP8RWaKk.html
@elsaelsa787
@elsaelsa787 3 года назад
ሠይፍሻ መልካም ሰው ተባረኩ!!!!!!!!!!!!
@mesiiibelay7260
@mesiiibelay7260 3 года назад
ያሬዶ ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛ ደግነት ለራስ ነው ቅን ሰው ነህ ተባረክ ትዳርህ ይስመር ውለድ ክበድ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብህ የኔ መልካም !!!
@ferityabera2677
@ferityabera2677 3 года назад
በጣም ደስ ይህላል እግዚአብሔር ይህን ርዳታ ለምትስሩ በሙሉ በድራችሁን ይክፈል
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 3 года назад
እዴ ሁለት ምርጥ መላጦች
@dinakadir4888
@dinakadir4888 3 года назад
እምቧ ፍቅር ነው ያላቹ 💕💕💕እድሜና ጤና ይስጥህ ያሬዶ
@vivaviva4164
@vivaviva4164 3 года назад
Tebareku
@alemsora8412
@alemsora8412 3 года назад
ደስ የሚል ፕሮግራም በረቱ እግዚአብሔር ያግዛቹ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 года назад
ያሬድ በጣም መልካም ሰው ነሕ እግዚአብሔር ያንተ አይነቶችን ያብዛልን ወይሰይፍሻ በጣም እኮነው ፈታ የምታደርገኝ ሁለት መላጣ አይኔን አጭበረበረኝ😁
@zeinebmohamed7043
@zeinebmohamed7043 3 года назад
Kkkk
@dawitsahle1167
@dawitsahle1167 3 года назад
I'll ppm
@dawitsahle1167
@dawitsahle1167 3 года назад
I'll ppm
@dawitsahle1167
@dawitsahle1167 3 года назад
Your suggestion is I think Like a kid I don't expect like any other person.
@user-eb7yc2po2d
@user-eb7yc2po2d 3 года назад
🙄🙄🙄🙄
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 3 года назад
ያሬዶ የቧ ቤተስብን ስንወድ በፍቅር ነው በርቱልን ስይፍሻ ቀልድ ብቻ አይደለህምኮ
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 года назад
ጥሩ ሀሳብ ነው
@aynatz6002
@aynatz6002 3 года назад
Great Job yared...keep up the great work. Proud of you. From California
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ያሬዶ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ቤተሰባችሁን ይባርክ በርቱልን ልዩ ብዬ አችሁዋለን ለተሳታፊና ለረጂዎች ሁሉ አብዝቶ ይስጣቹቹቹ 💚💛❤👌😍😍😍😍😍😍👌
@hanahanitiruneh8160
@hanahanitiruneh8160 3 года назад
እትዩጵያ ለዘላለም ትሳቅ እምል like ያሬድዩ መልካም ሰው
@sounaseyon6751
@sounaseyon6751 3 года назад
ያሬዶ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን ሁለት ምርጦች❤️❤️❤️💚💛♥️💚💛♥️
@hyujinae
@hyujinae 3 года назад
መልካም ስራ እንብዋ ፋሚሊ የምታረጉት ደስ ይላል ፡ያሬድ ወጣት ነህ እስፓርት ስራ ገና ብዙ ስራ ይጠብቅብሀል ወንድም አለም እንባ እስፓርት በጎ ነው፡
@user-oq8pr4db7j
@user-oq8pr4db7j 3 года назад
ሰይፉን ስጠብቅ ነበር😀😀😀እየሳቁ ቁምነገር 😀😀👌👌
@mesobTigray03
@mesobTigray03 3 года назад
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆጅ: የምግብ አሰራር ዩቱብ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 💕🙏 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-L1kPP8RWaKk.html
@primeprime6195
@primeprime6195 3 года назад
በእውነት በጣም ደስ የሚል የተባረከ ስራ ነው እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ አሜን
@addis2653
@addis2653 3 года назад
Waw God bless yooo this our culture helping others and each one teach one pls no room or hate .
@tesfayeasmamaw9078
@tesfayeasmamaw9078 3 года назад
ሰይፉ እግዚአብሔር ይባርክህ።እምቧዎችም በርቱ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@litse1916
@litse1916 3 года назад
Yaredo አባታችን እንኳን ደህና መጣ እምቧቧቧቧ የፍቅር ቤተስብ ነው ❤️❤️❤️
@fekirtesgaye3639
@fekirtesgaye3639 3 года назад
Waaaaaw betam des setlu fetari yisetachu bertu ❤❤❤❤❤❤
@martaeredadohossana3102
@martaeredadohossana3102 3 года назад
Kkkkkkkk
@samritame
@samritame 3 года назад
The people who dislike this video. You guys pray hard for yourself🙏 Embuaaaaa is Love
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 3 года назад
ጥሩ ነው
@tube-lf8xq
@tube-lf8xq 3 года назад
ያምራል እንዲህ ነው ሀበሻ ለወገን ደራሽ በርቱ እንቦዎች
@yordit7362
@yordit7362 3 года назад
Seyifu you are so humble. Thank you for the opportunity you gave for the people who didn't get chance .
@user-pr6lc3rb5l
@user-pr6lc3rb5l 3 года назад
ስይፊ ፈንታው እረ ተው ፈትህ ለሳኡዱ አረቢያ እስር ቤት ላሉ እህት ወንድሞቻችን
@user-bc5te9ic3u
@user-bc5te9ic3u 3 года назад
ያሬዶ ምርጥ ሰው ከምር መልካም ሀሣብ ነው በርቱ ሌሎቻችን ደሞ በመስጠቱ ላይ ባንሳተፍ ሼር በማድረግ ላይክ በማድረግ የበኩላችንን ብንወጣ እላለው
@meketeassefa9092
@meketeassefa9092 3 года назад
አንተ እውነትም ትበላለክ ሌሎችም እንዲበሉ ታደርጋለክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።
@user-mm3md2bk7o
@user-mm3md2bk7o 3 года назад
ሰይፍሻ እጅግ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን።
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 3 года назад
ያሬዶ ትልቅ ሰው በርታ አቦ ፕሮግራምክን ስወደው
@mesobTigray03
@mesobTigray03 3 года назад
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆጅ: የምግብ አሰራር ዩቱብ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 💕💕🙏 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-L1kPP8RWaKk.html
@user-ul4qc9ot7j
@user-ul4qc9ot7j 3 года назад
እምቧ ቤተሰብ በጣም ነው ማከብራቸው live ስገቡ ሁሌ እከታተላለሁ በርቱልን! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ፣ ትንሳኤሽን እንናፍቃለን!!💚💛❤
@sintayehueegiju4856
@sintayehueegiju4856 3 года назад
እናመሰግናለን
@peterarabia3520
@peterarabia3520 3 года назад
ያሬዶ መልካም ሰዉ በርታ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሰይፉ አተም እኮ ብዙ መልካም ነገር ነዉ ሁሌም ምሰራዉ በርታልን
@user-md9gn2ov2r
@user-md9gn2ov2r 3 года назад
ያሬዶየ ስወደው ምርጥ ልጅ ነህ
@mesobTigray03
@mesobTigray03 3 года назад
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆጅ: የምግብ አሰራር ዩቱብ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 💕🙏 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-L1kPP8RWaKk.html
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e 3 года назад
ዋው!!! ሰይፍዬ ዛሬ ገና ወደድኩክ ያሬዶ ምርጥ ሰው ዘመንክ ይባረክ
@mesobTigray03
@mesobTigray03 3 года назад
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆጅ: የምግብ አሰራር ዩቱብ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 💕🙏 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-L1kPP8RWaKk.html
@bttube9193
@bttube9193 3 года назад
Awesome!!!
@helenqueen8520
@helenqueen8520 3 года назад
የእምቧ ሰቅ እንደእኔ የምመቸችሁ ከለችሁ likeግጩ😋😂😂
@Black-Lion-Africa
@Black-Lion-Africa 3 года назад
"እምቧ- ዘብ ይደር"......ለኢትዮጵያ ፍቅር !!!
@foziafozia2397
@foziafozia2397 3 года назад
Wooww ሳቅና ቁምነገር ደስ ይላል 😀😀👍👍👍
@yilfohussen251
@yilfohussen251 3 года назад
እውይ ሰይፉዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድልልኝ ከመላው ቤተሰብህ በራስህ እየቀለድክ ወገንህን ስትረዳ እውነት እንዴት እደሳኩ ........
@hiiih5033
@hiiih5033 3 года назад
ሁለት መላጣ በየት ተገናኛቹህ አየ ሰይፍሻ እንዴት እደምታስቀኝ ይመችህ አቦ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 года назад
ይችን ፅሁፍ እምታነቡ ክፉውን ያርቅልን ሀሳባችሁ ይሙላ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት
@user-tf6gu6xj1e
@user-tf6gu6xj1e 3 года назад
አረኩሽ
@betiytube3115
@betiytube3115 3 года назад
በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-PgzQro_o-q8.html&feature=share
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 3 года назад
በጣም ጥሩ ነው
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 3 года назад
እምቧ ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳችሁ ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ
@eyurusalemtefera958
@eyurusalemtefera958 3 года назад
እሟ ፋሚሊ ከልቡ ፍቅር ነው እኔም ለዚህ ምስክር ነኝ ያሬድዬ እግዚአብሔር ይባርክ አዲሱ ሙሽራ
@mesobTigray03
@mesobTigray03 3 года назад
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆጅ: የምግብ አሰራር ዩቱብ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 💕🙏 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-L1kPP8RWaKk.html
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 года назад
እምቧ አንደኛ ያያዬ ከልብ እናመሰግናቸዋለን
@mesobTigray03
@mesobTigray03 3 года назад
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆጅ: የምግብ አሰራር ዩቱብ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 💕🙏 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-L1kPP8RWaKk.html
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 3 года назад
በጣም ደስ ይላል
@user-qc9wl2yg7d
@user-qc9wl2yg7d 3 года назад
ዋውውው ወገን ለወገን ሴፍሻ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@yeqalulji3085
@yeqalulji3085 3 года назад
ዋው ስጠብቀው ነበር እቧ
@helina5088
@helina5088 3 года назад
ግፍ ነው እውነት በዚህ ሰውነቱ በአናትህ ቁም ትለዋለህ ውይ ሰይፉ ምስኪን ያሬድ🤣🤣🤣🤣
@danielmelese9229
@danielmelese9229 3 года назад
Fantastic job 👌
@SamSam-vi2ry
@SamSam-vi2ry 3 года назад
Seifu kelbei asazenkegn. be wayenei zmen sitashikabit telcheih nber ,you are really love your ppl.Thank you
@tigist422
@tigist422 3 года назад
የሆነ ካርቶን አለ እኛ ቤት መብራት ሲመጣ የሚል እሱን ትመስላላችሁ ጭፈራችሁ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሁሌም ደስታችሁን ብቻ ያሳየኝ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
እቧቧን እንዴኔ በፍቅር የሚወዴው ብቻ ከነያሬዲ እና ከነሀሳቡ like
@edenhaftu2103
@edenhaftu2103 3 года назад
F
@lalisiyoum2116
@lalisiyoum2116 3 года назад
ከእንቧ ቤተሰብ ብዙ ነገር መማር ይቻላል ለድሆች ደራሽ 👈እያዝናና 👍እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 года назад
ደስ የሜል ፕሩግራም ነው ፍቅር ያለበት ተባረኩ ፍቅር ይስጠን ጌታ
@fikertubertn6838
@fikertubertn6838 3 года назад
"ፍቅር ዕልፍ ነው!❤ ፨፨፨፨፨፨፨፨ አንዱን ለመውደድ ሌላውን መጥላት፣ ተጠናውቶታል ያገሬን ወጣት፣ ፍቅር ዕልፍ ነው ለሁሉ ይበቃል፣ ከተዋደድን ይህም ጊዜ ያልፋል። ❤ONE LOVE❤
@burteasossa1877
@burteasossa1877 3 года назад
ከማባላት ወዴ ማብላት በጣም ተመችቶኛል ተባረኩ
@fatumaabrar2768
@fatumaabrar2768 3 года назад
ሰይፍሻ መልካም ሰው ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 3 года назад
ሰይፋዬ በጣም ጥሩ ነገር ነው ተባረክ
@yoseftadesse1377
@yoseftadesse1377 3 года назад
I like seifu , how he is eager to help others thank you brother👌😂
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 3 года назад
❤❤❤
@brightetube3157
@brightetube3157 3 года назад
who is your best??? #Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ #በ አብነት ግርማ ፣ #ዮናታን ንብረት፣ #ተአምር ግዛው ru-vid.com/show-UC-j-r66QvAwojqD4qclV9ew?sub_confimation=1
@Wondistudio
@Wondistudio 3 года назад
አስተያየት በፈረንጅኛ ተው፣ ሰይፉ በአስተርጓሚ እንዲያነብ ነው? ና ሰብስክራይብ ግጭ
@dinakadir4888
@dinakadir4888 3 года назад
እምቧ እኔ ደሞ የተሮጎምኩት ላም ስትታለም ወተትን ስለምትሰጥ ጥሩ ነገር ስለምታቀርብ ሰውም ደግሞ ጥሩ ነግር ሲያደርግ ሌላው ሰውን ለመርዳት ኪሱን ይታለባል ልዩነቱ የወተትና የ ብር ነው ፍቅርንያብዛልን 💗💗💗
@brightetube3157
@brightetube3157 3 года назад
who is your best??? #Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ #በ አብነት ግርማ ፣ #ዮናታን ንብረት፣ #ተአምር ግዛው ru-vid.com/show-UC-j-r66QvAwojqD4qclV9ew?sub_confimation=1
@user-yb2fh4wo6z
@user-yb2fh4wo6z 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ያሬዶ
@lubie31
@lubie31 3 года назад
Tebarekulin 🙏 Alah ☝️yikumilachu 👈 enem alehu ayzon bertu 🙏
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 3 года назад
ይሄንን ፕሮግራም ለማየት ቀኑን ሙሉ ስጦለጦል ዋልኩ አይይይይ አለች አቡላስ ለማንኛውም እምቧ ፍቅር ነው
@brightetube3157
@brightetube3157 3 года назад
who is your best??? #Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ #በ አብነት ግርማ ፣ #ዮናታን ንብረት፣ #ተአምር ግዛው ru-vid.com/show-UC-j-r66QvAwojqD4qclV9ew?sub_confimation=1
@ekrammohammed1882
@ekrammohammed1882 3 года назад
ሳይፉ ያልተዘመረለት በጎ ሠው
@user-uv5ys3bp4l
@user-uv5ys3bp4l 3 года назад
ደስ ስትሉ ያሬድሻ ጅና ሴፋሻ ህግን ኑሩልን በእውነት ታዛዥ እኮ ናችሁ ለወገን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ያቆይልን
@ibuibu6600
@ibuibu6600 3 года назад
wawwww seyifisha tebarek enidate ayinet deg sew yibizalin
@addisadiy1409
@addisadiy1409 3 года назад
እቧቧ ፍቅር ነው ያሬዶን በኢንስታ ግራም ተከተሉት yeredo 24 ፈልጉት ተወዱታላችው
@mesobTigray03
@mesobTigray03 3 года назад
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆጅ: የምግብ አሰራር ዩቱብ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 💕🙏 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-L1kPP8RWaKk.html
@Tube-xz8hi
@Tube-xz8hi 3 года назад
እምቧቧቧቧቧ ላሜሜሜሜሜሜ ቦራራራራ...... 🙏🙏🙏
@solianacool3791
@solianacool3791 3 года назад
Tnx seyifu may God bless you 🙏
@sofiyaq4198
@sofiyaq4198 3 года назад
እንቦ እንቦ ያሬዶ በጣም ነው የምወደው እድሜ ዘመንክ ይባረክ ሰይፍሻ ታሪክ ሰራህ
@welelatolina5765
@welelatolina5765 3 года назад
እምቧዎች ነን ሳምቱን አልደርስ ብሎኝ ነበር finally 🙌🤷‍♀️🤷‍♀️💕💕💕
@brightetube3157
@brightetube3157 3 года назад
who is your best??? #Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ #በ አብነት ግርማ ፣ #ዮናታን ንብረት፣ #ተአምር ግዛው ru-vid.com/show-UC-j-r66QvAwojqD4qclV9ew?sub_confimation=1
Далее
🛎️ሀይሚ በድንገት መጣች😱😳
22:04
Best tutorial💞🤗🕺🏻 #tiktok
00:11
Просмотров 279 тыс.
ОБЗОР ТРЕЙЛЕРА STANDOFF 2 0.29.0 FUN&SUN
13:13
Самый офигенный Сервис 🤣😂
1:00
Самый офигенный Сервис 🤣😂
1:00