Тёмный

ለ1000 ዲያስፖራ ሴቶች የተዘጋጀ 

Ermias Abebe Official
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

ለ1000 ዲያስፖራ ሴቶች የተዘጋጀ

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 274   
@user-eu4if8bd6l
@user-eu4if8bd6l 2 года назад
እግዚአብሔር አንተን አስነሳልን ጸጋን የሚሰጥ እግዚአብሔር ይመስገን !!! በርታልን እውነትን መስማት ደስ ይለኛል
@aleneadane5265
@aleneadane5265 2 года назад
ቅዱሳን የዝህ አገልጋይ አገልግሎት ጋር ልንቆም ይገባል በእውነት ትውልድን የሚያንፅ
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz 2 года назад
እሱ ማየት ከጀመርኩ ልቤ አረፈ ከአምላኬ ጋር ታረኩኝ ሀሰተኛ ነብያቶች በተናገሩት ትንቢት ቤት ይቁጡረው
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 2 года назад
ኤርሚሹ እንዳዉ አንተን ረጅም እድሜ ይሥጥክ ይሄ ነዉ ሃቅ ለወንጌል እውነት መቆም እንዳዉ እንዳንተ እንቆምለታለን ሃቀኛ በጠፋበት ዘመን
@tigisttsegaye1820
@tigisttsegaye1820 2 года назад
7
@freweinimehari527
@freweinimehari527 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባክህ ተባረክ ወንድሜ ፀጋዉ ያብዛልህ እንድንነቃ ጌታ ኢየሱስ ይርዳን
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 2 года назад
ኤርሚ ወንድማችን እንደአንተ አይነት እውነተኛ የወንጌል አርበኛ ያብዛልን የማያመቻምች ለሆዱ የማያድር ሃዋርያው ጳውሎስ እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን ደስ እንደምናሰኝ በማባበል ቃል አናገለግልም አለ ተባረክልን
@user-vc8uj8qn4j
@user-vc8uj8qn4j 2 года назад
ኤርሚ ዘመንህ ይባረክ የወንጌል አርበኛ ልክ ልካቸውን አንቅጨ እንቅጩን ንገራቸው ለመጨረሻው ዘመን ሀሰተኛ አጭበርባሪ ነቢያቶች በርታ ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ነው
@apostlebiruktitosofficial
@apostlebiruktitosofficial 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-MvOIOJ9h8GA.html
@genetdebebe7317
@genetdebebe7317 2 года назад
ኤርሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህን ሁሉ አገልግለው በደሙ ይሸፍንህ
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 2 года назад
እባካችሁ ዳያስፖራዎች በኢትዮጵያ የምንኖር ብዙ መከራና ሀዘን እያሳለፍን ነው ከመጣችሁ የፈረሰውን ለመጠገን ኑ አለዛ ባላችሁበት አርፋችሁ ተቀመጡ !!!
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 2 года назад
ማነሽ አንቺ ህግ የምታወጪላቸው። በገዛ አገራቸው
@HMR2121
@HMR2121 2 года назад
@@ketzergaw2593 ህግ? ምን ህግ አወጣች እውነቱንኮ ነው የተናገረችው። እነዚህ በወንጌል ስም የሚነግዱ ሌቦች ገንዘባችሁን አይብሉ እያለች ነው ያለችው። እኔም ከአሜሪካን ሀገር በምድሬ ለሚቸገሩ ረሀብተኞችና ለፈረሱ ትምህርት ቤቶችና ሆስፒታሎች እንጂ ለሌባ ወንጌል ቸርቻሪዎች ልኬ አላውቅም አልክምም።
@denekealembo840
@denekealembo840 2 года назад
ወይ ዮስዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ጌታ የሰጠህን ፀጋ ሰጠህን ተባረክ
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 2 года назад
ወይ: ዘንድሮ: እድሜ: ይጨምርልን: የማናየዉ: ነገር: የለም: ኤርምዬ: ተባረክ: ዘመንህ: ይለምልም: የወንጌል: አርበኘ::
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 2 года назад
ኤርምዬ: ይሄ: Aplie:የያዘዉን: ልጂ: በጣም: አዉቀዋለዉ: ከሚገርምህ: ነገር: ትምህርት: ትቶ: ቁጭ: ብሎ: ቤተክርሰቲያን: ልመሰርት: ብሎ: ቁጭ: ብሎ: እየበዘበዘ: አንድ: ባለሰልጣን: ተከራይቶ: የማይቀመጥበት: ቤት: ነዉ: የሚኖረዉ: እሱ: ብዝበዛ: የተማረዉ: ከእህቱ: ባል: ነዉ: እነሱ: በሰጋ: እየበለፀጉ: ሰዎች: ሰራ: ትተዉ: መተዉ: በቃ: የኢትዬፕያ: ህዝብ: የእግ/ር: ቃል: አያነብም: ሰዉ: እየጠፋ: ነዉ: ኤርሚ: ኸረ ኸረ: ህዝብ: እየጠፋ: ነዉ
@Bekias21
@Bekias21 2 года назад
ኤርማ በብዙ ተባረክ። ይህንን የተወደደና የተባረከ የጽድቅ ወንጌል ስለምታስተምረኝና እኔን በብዙ ስለተጠቀምኩበት ክብሩ ሁሉ ለጸጋው ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን ። አንተም ጽድቅ እና ጭከናን ለማስተማር ስላልሰለቸህና ከትናንት ይልቅ ዛሬ ይህንኑ መልካምነትህን ስላልጣልክ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉም ጠቅልሎ ይውሰደው ። ዋጋህ ከሰማያት ነውና በርታ።
@user-gc1xn4sh5v
@user-gc1xn4sh5v 2 года назад
ጌታ ይባርክክ ጸጋው ይጨምርልክ
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 2 года назад
የኔ ወንድም ብሩክ ሁን እውነትን ለመግለጥ ጸጋን ያበዛልህ አምላኬ ስሙ ይባረክ፡፡
@user-gk6cd3gu8l
@user-gk6cd3gu8l 2 года назад
ውድ ወንድመችን እርም በእየሱስ ስም ተበርክ ዘመንህ ይለምልም ጸጋ ይብዘልክህ ስለ አንተ ጌታ ይበርክ🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@user-qo8ni4tq4o
@user-qo8ni4tq4o 2 года назад
የሀገራችን. አገልጋዮችች. እንዴት ጨካኝ ናቸው?? በዚህ ስአት ስንት ወገን. በግፍ. ከቀየው ተስዶ እየታረደ እየተፈናቀለ. ላለው ።ህዝብን እንደ ክፍል እንደ መርዳት እስከመቼቼቼ ዘረፋፋፋ
@henokabebe1035
@henokabebe1035 2 года назад
ለምን ለ1000 ተፈናቃይ ሴቶች አላሉም ብዙ ተፈናቃይ ሴቶች ስላሉ😳
@jesuschrist6237
@jesuschrist6237 2 года назад
Exactly!!!!
@asterkassa7796
@asterkassa7796 2 года назад
ይህ ማለት አሳሳች የእባቡ መንፈስ ማለት እኮ ነው የአፕሉ የ1000 ሴቶች ጉዳይ አጋጣምውን አርፍ ንግድ ለመስራት ይጠቅማል ሞኞችን ሴቶች እየተማሩ ወደእውነት መምጣት የማይችሉትን ለመበዝበዝ ይረዳቸዋል አሁን ገበያው ትንሽ ቀዝቀዝ ስላለባቸው ወቅቱን ለመጠቀም እየተሽቀዳደሙ ነው ምናልባት አንዳዶቹን ማስጣል ከተቻለ ትልቅ ነገር ነው ተባረክ!!
@tsgatube7534
@tsgatube7534 2 года назад
ኤርሚ ጌታ ፀጋዉን ያባዛል ለምልምልን
@deboradawite4527
@deboradawite4527 2 года назад
ተአምራት ያደርጋል እግዚአብሄር ግን አምፀኛና የሰነፎች ፣ የሰዎችን ድካም ቤት፣ መኪና ፣ ንብረት ፣ ውሰዱ ወይም በእምነት. ተናገሩ የናንተ ይሆናል አይልም ለዚህ ነው የአበሻው ጳንጤ በትጋት የማይሰራው ጌታ ይገስፀው እሄንን የስህተት ትምህርት
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 2 года назад
እውነተኛ እረኛ ለበጎቹ መስዋዕት ይሆናል እነዚህ የዘመኑ አገልጋይ ነን ባዮች ሞያተኞች ቅጥረኞች መንጋውን እየሰባበሩ እያረዱ እየቀለጣጠሙ ይበላሉ ይቅር ይበላቸው ወየው ለእነሱ የእረኞች አለቃ ሲገለጥ እድል ፈንታቸውን ከአመፀኞች ጋር ያደርገዋል
@Tgtde-jk8mm
@Tgtde-jk8mm 2 года назад
ኸረ ወንድም ኤርሚ ስለሴቶች አለባበስ አንድ በለን አብዛኛዉ ሴት ወጣቶች አለባበሳቸዉ የቸርች አይመስልም ሀይ የሚለን ጠፋ
@elshadayalemayehu7000
@elshadayalemayehu7000 2 года назад
ከዚ በላይ ብዝት በል ወንድሜ ተባረክ
@selame2713
@selame2713 2 года назад
ተባረክ ኤርሚ እውነቱን ተናገር ሌላ ማን ይናገር አገልጋዮች እንደሆኑ አይናገሩም
@ZenshZelke
@ZenshZelke 2 года назад
Amen tebareki Egzabere yibariki tikikli
@pastoraberatsehay1491
@pastoraberatsehay1491 2 года назад
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ የሁላችን ልንታገለው የሚገባን እውነት ነው ወንጌልን አቆሽሸውብናል በጣም አብዝተን መታገል አለብን። ለሰሜኑ የሃገራችን ክፍል እንጩህ መንፈሳዊ ጠንቋዮችን ከምድራችን እንዲነቀሉ መፀለይ አለብን ተባረክ። በውስጥ መስመር አንተን የማገኝበት መንገድ ካለ.....
@yared7699
@yared7699 2 года назад
እግዚኦ ውርደት ጌታ እየሱስ ምን አይነት ጉድ ነው አይን የወጣ ዝርፊያ ፍርድ ከላይ ይምጣ ሰው በኑሮ በህይወት ግራ ገብቶታል ይህንኑ ተጠቅመው ሰውን ለማራቆት ።
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 2 года назад
እንደዉ: ኤርምዬ: የልቤን: ሰላወራህ: ዘርህ: ይባረክ
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 года назад
Ermiye geta yesus Abzito yebarkeh tsgawen yabzalek 🙏🙏 Geta hoy bezu bezu telalafnhal mehertken Abzalen be Ahun sat End Anet Ayint wangelawi selasnsalen getan Amsgenalew
@user-vd2ph7lg7q
@user-vd2ph7lg7q 2 года назад
Amen 🤲🤲🤲🙌🙌🙋‍♂️🙌📚📚📖tabrakii geta yibarki tabrakiuuu kibr le eghzabri yihun Amen 🎻
@SaraSara-yz2qi
@SaraSara-yz2qi 2 года назад
በእዉነት በጣም ዪገርማል ዉይ ኦርቶዶክስ ጌታ የቃሉን እዉነት ያብራላቹሁ ኤርምዬ ጌታ ዘመንክን ዪባርክ።
@zionbrhane8378
@zionbrhane8378 2 года назад
Shalom Ermi በዚ ክፉእን ቀናን ዘመን ንጹህ ቃሉ ተረኺቡ ድዩ ዚበዝሓና፥ኣይትተሓዝ ኣይትተዓንቀፍ፤ስክፍታን ስጋዊ ኣረኣእያን ጢሒስካ ደረጋሓዮ ኣቦይ ዝበለካ።ሓቂ ጸሚእና፣ፍትሓዊ ናይ ኣምላኽ ሰብ ናፍቅና ኣሎና።ንስኻ ምስ ኩሎም ምሳኻ ዘገልግሉ ናይ ኤርትራን ኢትዮጵያን ናይ ኩሉ ሓበሻ በረኸት ኢኹም።እንተዘይነፋዕና ብጸሎት ኣይንሓምቅን ተባረኹ።
@tigistkebede2658
@tigistkebede2658 2 года назад
ክክክክክክክክክክክክክ ወይ ዘንድሮ ምን ይሸላናለ ጌታ ሆይ ቶሉ ና.
@denekealembo840
@denekealembo840 2 года назад
አሚን ብያለው ተባረኩልኝ አልበዛህም ጊዜው ስለሆነህነው
@woyessaadmasu8268
@woyessaadmasu8268 2 года назад
አረ ምን አይነት ዘመን እየመጣ ነው የኔ ወንድም ጌታ በምህረቱ ያስበን ለነገሩ የጌታ መምጫ ደርሷል ።። በማሰተዋልና በጥበብ ንሰሀ እየገባን ቅዱሱን ጌታ እያመለክን ምፃቱን እንጠብቅ ጌታ ይባርክ እውነቱን አሰተምርን በመጨረሻው ዘመን ሰዎች እውነታውን የሚሸሹ ይሆናሉ
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 2 года назад
ልክነህ ጌታ ይባርክህ ኤርሚ ያሰ መቼ ም በዚህ ዘመን ቅሬታዎች አሉት
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 года назад
ኤርሚ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ይጨምራልህ በርታልኝ ተባርክህ 🙌🙌🙌❤❤❤🙏🥰
@jerryeyeru2054
@jerryeyeru2054 2 года назад
አቤቱ ምህረትህ ይብዛልን
@yemiserachkebede3344
@yemiserachkebede3344 2 года назад
ውይ ኤርምዬ ድፍረታቸው ድፍረት እንዳይመስልህ :: ጌታ ይርዳን እና እንዲህ ይነገራቸው እንጂ ::
@mahiletgetachew9209
@mahiletgetachew9209 2 года назад
Egziabher yaseben
@ThtnaTv
@ThtnaTv 2 года назад
ስለ ፓ/ር ዳኜ ማመን ኣልቻልኩም። ከዚህ በስተቀር ሌላ ትምህርቱ በጣም ጤነኛ ነው። በ ኣንድ ቀን ትምህርት ባይመዘን ደስ ባለኝ።
@haregewoyntaye1723
@haregewoyntaye1723 2 года назад
የእግዚአብሔር ምህረት ያግኝህ
@workuseyoum7576
@workuseyoum7576 2 года назад
Amen amen amen amen emil sewu eniem yastelagnal. Limena, desperation yimeslal
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 года назад
የሚገርመው ዲያስፖራው መምጣታቸውን ካወቁ በሗላ መሆኑ ፍፁም ሀሰት መሆኑ ግልፅ ነው። ኤርሚ ወንጌልን በግልፅና በሀይል እያገለገልክ ነውና እግዚአብሔር ብድራትህን አይረሳም በርታልን ።
@user-it8wv4tk9k
@user-it8wv4tk9k 2 года назад
እግዚአብሄር አምላክ ዘመን ህይወትህን አገልግሎትህን ይባርክ ሳታመቻምች ውሸትን በእግዚአብሔር ቃል እውነት ተናገር እውነቱን 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@mikiyashaile8963
@mikiyashaile8963 2 года назад
God bless you wengelawi
@hana-dy3in
@hana-dy3in 2 года назад
ተባረክ🥰
@mehretmehret729
@mehretmehret729 2 года назад
በጌ ስም ተባረክ ዘማረ አሜንአሜን
@raheltekle4302
@raheltekle4302 Год назад
Amen tebareki
@monalizaassefa155
@monalizaassefa155 2 года назад
ኤርሚ ጌታ ይባርክህ
@zerubabelbisewir6703
@zerubabelbisewir6703 2 года назад
Keep going brother
@mitekeshatu3897
@mitekeshatu3897 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክ ሕዝባችን በችግር ደንዝዞል በጌታ ስም ዝርፍያው ተጦጥፎል የማንቀት ሥራ እየሰራ ነው ኤርሚ ተባረክ
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 2 года назад
እግዚአብሔር እነዚህን ያጥፋልን።
@soozeesozee3950
@soozeesozee3950 2 года назад
Tebarek 🍒🍒🍒🍒🍒
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 2 года назад
አንተ ምን ይሻልሃል የእግዚአብሔር ሰዎችን መቃወም እንደ ፈሪሳውያን።ምንአለ ወንጌል ብትሰብክበት ይህን ውድ ጊዜህ ጌታ ይባርክህ
@henokabebe1035
@henokabebe1035 2 года назад
ውይ ኤርሜ የባለ ማስቲካው ሀዋርያ እግዛብሔር ይገስፀው የሆነ ቀን ባጋጣሚ ቲቪ ስከፍት የሱን ቻናል ከፍቼ የስማሁት ነገር ጆሮ ጭውው የሚያደርግ ነበር እሱ ያለውን አልደግመውም እግዚአብሔር ያንሳው ወይ ልቡ ለንስሀ ይመለስ ህዝቡን ይልቀቅ በእየሱስ ስም
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 2 года назад
ኤርሚ ተባረክ
@Tadele5651
@Tadele5651 2 года назад
zemenih yibarek tikikil neh
@raheltekle4302
@raheltekle4302 Год назад
Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️
@zerubabelbisewir6703
@zerubabelbisewir6703 2 года назад
Nice eremiy
@zelalemtadase9097
@zelalemtadase9097 2 года назад
Good Blessed
@zaidtewelde7686
@zaidtewelde7686 2 года назад
አሜን። ተባረክ
@kaboshbaitcha9993
@kaboshbaitcha9993 2 года назад
🤩🤩🤩💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯😃
@raheltekle4302
@raheltekle4302 Год назад
Ermely Wndmy Tebareki
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙
@tigistkebede2658
@tigistkebede2658 2 года назад
Kkkkkk እርምየ ተመቸኝ እወነት ትልቅ ፀሉት ነው ለወጣቶች
@apostlebiruktitosofficial
@apostlebiruktitosofficial 2 года назад
ፈቃደኛ ከሆንክ እናዉራ። ተባረክ
@wosengetachew8634
@wosengetachew8634 2 года назад
ተባረክ
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 2 года назад
ለሚያስተውል አርስቱ ብቻ በቂ ነው እ/ር እንደዚህ እያስጠነቀቀ የሚሄድ ካለ የሰሩበትን ላልሰሩበት ያስረክቡ ሌላ ምን ይባላል ፍራፍሬዎቹማ ግልፅ ነው ዲያቢሎስ ሰውን ከእግዚአብሔር ክብር የለይበት መሳሪያው ነው አሁንም ስራውን በዛው ነው የቀጠለው እነዛም ያልተፈቀደላቸውን በልተው መርካት ተመኙ የአሁኖቹም ያልተሰጣቸውን ማካበት ፈለጉ ልዩነቱ ግን የነአዳም ለትውልድ ሁሉ ተረፉ የአሁኖቹ ግን ለሁሉም እንደሥራው የሚከፈልበት ለዘሮቻቸው መርገምን የሚሰበስቡበት ጥፋት ነው መመለስ ይሁንላቸው ምናልባት ጥቂቶች ሰምተው ቢተርፉ መጮህህን በርታ ፀጋውን ይጨማምርልህ ወንድሜ 🙏🏼🙏🏼❤️
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙 Ermayse Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom
@zeavamgosna4294
@zeavamgosna4294 6 месяцев назад
ያሳዝናል መጨረሻው ዘመን ያማል
@hanaabera9228
@hanaabera9228 2 года назад
ኤርሜዬ ግን ወዴት እየሄድን ነው እኔ ግራ ገብቶያል እያ እዜህ እግራችን እየተንቀጠቀጠ ያልለፋህበትን ለምን እያ ውጪ ላለነው ለምን አልሰራም
@abebeminilik7119
@abebeminilik7119 2 года назад
tebarek!!!
@metitadesse8409
@metitadesse8409 2 года назад
weee besme Ab, ere endew min yishalal
@SaraSara-yz2qi
@SaraSara-yz2qi 2 года назад
ያኔም ነበር እንዴ ዘሄልብያ አአአአአአአ ወጋዉ ከፈራዋን ስስማት
@raheltekle4302
@raheltekle4302 Год назад
Yes Tebareki
@mimiassefa4921
@mimiassefa4921 2 года назад
Amen.
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 2 года назад
በዚህ በመከራ ጊዜ እንዲህ አይነት ጥሪ ከሰይጣን ይሆናል እንጂ ከጤነኛ አይጠበቅም። እንግዲህ ለሁላችንም ማስተዋል ተሰቶናል የሰው ልጅ ከእንሰሳ የሚለየው ሕሊና ፣ማስተዋል፣አለው እግዚአብሔር የሁሉ አባት ነው እነዚህ የጥፋት ልጆች ምንጊዜም ይኖራሉ ሰው ግን ክፉውን ከጥሩ መለየት አለበት ።
@tigistmekonnen2529
@tigistmekonnen2529 2 года назад
እግዚአብሄር ይባርክ ሴቶች ናቸው በየሄዱበት አሜን ሚሉት ምን ያርጉ እነሱ
@lamlamashebo3254
@lamlamashebo3254 2 года назад
ይገርማል ጌታ ሆይ
@ogettishow9429
@ogettishow9429 2 года назад
Tebarek tsega yibzalh
@user-vz2hy5ky7s
@user-vz2hy5ky7s 2 года назад
Amene amene tebareki
@abewada4784
@abewada4784 2 года назад
AMEN AMEN kidisna le egzabiher AMEN
@nebiyuisayas701
@nebiyuisayas701 2 года назад
God bless you 🙏
@jesusislord2785
@jesusislord2785 2 года назад
Selam wendme Ermiyas bitayew yemiyasabid Video lilakilih silk kutirihn tsafilign tebarek
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 2 года назад
ወንድሜ አስተምሮትህ ጥሩ ነው እኔ በራሴ እግዚአብሔር በአንተ መክሮኛል አስተምሮኛልም አንዳንዴ ግን ወደ ፓለቲካው ወፈፍ ያደርግሀል ይህ ደግሞ በከፊል የውሎህ ውጤት ይመስለኛል. ፓለቲካ አይመለከተንም አላልንም አንተ ግን በዚህ ወቅት ስለመንፈሳዊው የእግዚአብሔር መንግስትን ነው እያስተማርከን ያለሀው እስቲ የትኛው የመጽሓፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ነው ጳውሎስ ይሁን ሌለኞች የመጽሀፍ ቅዱሳችን አስተማሪዎቻችን. እንዲያው ለኤፌሶኑ ከንቲባ ለሄሮዱስ የሚነግርልኝ ብለው የጻፉት. አዳነች አበቤ አብይ አህመድ ትለናለህ በርግጥ እንኳን እነዚህ መሪዎች ሰይጣን ራሱ በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው እስከ ግዜው የራሱ የሆኑትን እየገዛ ያለው. ነቃ በል አብይን እንደ አገር መሪ እንጂ እንደ አማኝ ባታየው ይመረጣል. በሙስሊም በአል እኮ አብርሃም እስማዔልን ሊሰዋ ሄደ ብሎ መልእክት ያስተላለፈ ሰው እኮ ነው አብይ አንተ እንዲህ ነው የምታምነው አብርሃም ይስሃቅን ወይስ እስማዔልን ነው ሊሰዋ የሄደው. ሳጠቃልለው እግዚአብሔር አዋቂ ነው. አብይ በርግጥ የኢትዮጵያ መሪ ነው. አማኝ ግን አይደለም አለቀ ።።።።
@ganimucayesusabbagaridhaye9879
@ganimucayesusabbagaridhaye9879 2 года назад
Ermiye geta abzito yebarki ewonet geeta yebarki betam libe azinohl be wangel makaled jemeru iko😪😪😪😪
@wajeart6367
@wajeart6367 2 года назад
AMEEEN TEBAREK
@workafrhuanley3996
@workafrhuanley3996 Год назад
❤❤❤❤❤tebarek❤❤❤❤❤❤
@mememalase9018
@mememalase9018 2 года назад
Tebarek brother 🙏🏻💕geta yebarkh 🙏🏻💕
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 года назад
Enem.liju negn hule ategebe new ere wedet new eyehedin yikir yibelen erimiye tebarek
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 2 года назад
Really our beloved brother this is must we report to the gevrmerment groups this "" "" "" %%%%%%
@berhanetadesse7270
@berhanetadesse7270 2 года назад
Zemenehe yebarke Ermiye.
@helengeremew810
@helengeremew810 2 года назад
No albezame, we need to hear you more. Bless you,
@negashnigusie7405
@negashnigusie7405 2 года назад
gobezoch kehonu lemn ezaw hedew ayageleglum leba hula leba nebiyat tebiye Geta Amlak yifredbachew!
@whejjeuysui3567
@whejjeuysui3567 2 года назад
Iwinetena nebi atani iwinet koabadi now
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 2 года назад
መቼም ኢሄ ዲያስፖራ ፈረደበት ዲያስፖራ ለሀገሩ ለቤተሰቡ ለወገን ሟች ነው የራሱን በት ማረፊያ ሳይሰራ የራሱ 100 ቀዳዳ እያለ የሌላውን ቀዳዳ ሲደፍን በስቃይ እድሜው አለቀ አዛኝ ተቆርቋሪ የለውም ወገኔ ዲያስፖራ Please ንቃ ወድቀህ እንዳይስቁብህ ንቃ ንቃ
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 2 года назад
ዋዉ: ዋዉ: ትክክለኘ: ንግግር: ነዉ: መንቃት: ይሁን ልን: ተባረክ (ተባረኪ)።
@user-qo8ni4tq4o
@user-qo8ni4tq4o 2 года назад
ትክክል
@AaAa-gy1tg
@AaAa-gy1tg 2 года назад
Yeigizaberi sawu tabareki . Geta hoyi asiban
@tiruneshmelka9920
@tiruneshmelka9920 2 года назад
Geta Eyesus yibarikih yezemenun kifat silemitigelit
@jesusway3790
@jesusway3790 2 года назад
የቀደሙ አባቶች ቆመው ወጣቱ ወይም ከነሱ ያነስን ቁጭ ብለን በነሱ ስንገለገል እሱ እንኳን ይሰማኛል የዛሬው ይባስ ከልጋው ለይ እየተንደባለለ ወይ ጊዜ ስንቱን ታሰማናለህ
@fantahungudeta3339
@fantahungudeta3339 2 года назад
ኤርሜ በነብያት አገልገግሎት ዙርያ እንደ መጸሀፍ ቅዱስ አስተምረን በራሴ ዙርያ ትላልቅ ድንቅ ነገሮችን አይቻለሁ እንዳንተ አይነተት ሰዎች ሲያስተምሩ እፈራለሁ አኢየሰሱሰስ ጭቃ አንስቶ አይን ላይ አድርጎ ፈወሰ በምን አይነት መንገድ እንለያቸው ሀሰተኞችን አነንደድ ሀሁለተት በብለነን ምልክታቸውን
@sewalemtsegaye7331
@sewalemtsegaye7331 2 года назад
ወንጌላዊ ኤርሚያስ ጌታ ኢየሱስን ከተቀበልሁ እረዘም ያለ ጊዜ ሆኗል በዚያን ጊዜ የነበረዉ አምልኮ ኢየሱስ ብቻ ነበር ስብከቱም እምነታችን ትዉፊት መፅሐፍ ቅዱስ እና የሐዋርያትን እምነት እና ኑሮን ዋኖችን ምሰሏቸዉ ነበር ።እኔ ከጥቆላ ቤት ነዉ የመጣሁት እና ለዘመን መለወጫ አጋንቱ (ዛሩ) በትእዛዝ የአዝርዕት አይነት በሙሉ ከፍራፍሬ ከየአይነቱ የህል ዘር የአዋፍት ደም የእንስሳ ደም የመጠጥ አይነት ተደርጎ የመሳዑት ይቀርብ ነበር በተለይ ፍሬፍሬ እየተቆጠረ ለከዳሚዎች ይሰጥ ነበር አሁን አገልጋይ ነብያት ተብየዎችን ይህን ሲያደርጉ ሳይ ምንአይነት መንፈስ እየሰራባቸዉ ነዉ ብዬ ደንግጫለሁ ?ፀልይልኝ።
Далее
ኑ ይሄን ጉድ ስሙልኝ
1:39:15
Просмотров 28 тыс.
ጸበልና ገዳም የሚጠብቁ
1:49:01
Просмотров 15 тыс.
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45
Мужа или парня
00:42
Просмотров 14 тыс.
ሙሽሮች ከንፈር ለከንፈር ቢሳሳሙ
2:03:00
ለዶ/ር መስከረም ለቼሳ
1:34:00
Просмотров 23 тыс.
ምህረተአብና ብንያም ቴቄል 6
2:51:22
Просмотров 41 тыс.
ዘማሪ ኤፍሬም ምን አጠፋ ?
2:26:03
Просмотров 11 тыс.
6ኛ ዙር መሠረታዊ ትምህርት
51:28
Просмотров 2,8 тыс.
ታቦት ያላግባባቸው ሊቃውንት
51:11
ምስጋና
1:33:44
Просмотров 17 тыс.
የሰውን አጽም ሲጠቀሙ
1:50:35
Просмотров 16 тыс.
የሙከራ ስርጭት
20:16
Просмотров 2,5 тыс.
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45