Тёмный

ለ3 ቀን ለ40 ቀን እያሉ ዳዕዋ መውጣት ይቻላልን? እና ሌሎች የፈታዋ ጥያቄና መልሶች በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || ለጥያቄዎ || Sunnah Multimedia 

Sunnah Multimedia
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 164 тыс.
50% 1

ይገናኙን!
_____________________
RU-vid:- / sunnahmultimedia
Telegram:- telegram.me/Su...
Facebook:- Sunnah Multimedia

“ጉዟችንን ከስንቅ ጋር!”
•ሱና መልቲሚዲያ•

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 318   
@abdulmalikadem7794
@abdulmalikadem7794 3 года назад
ሼኽ ለሰጡት ፈትዋ ጀዘኩም አላህ ኸይረን አላህ እድሜዎትን ከመልካም ስራ ጋር ያርዝምልን ። ነገር ግን በሰጡት ፈትዋ የታዘብኩት ነገር ፦ ሀቅን ፍንትው አድርጎ ከማብራራት ወደ ኋላ ማለትን ነው ። ለምን እንደሆነ አለገባኝ። ለምሳሌ ፦ 1, መውሊድ ቢድዓ መሆኑን ካረጋገጣችሁና ደጋፊ እንዳልሆናችሁ ከገለፃችሁ በኋላ ተመልሳችሁ አክባሪዎችን እንደ ማትነቅፉና ቢያከብሩም ብዙም ችግር እንደሌለው ነገር አድርጋቹ ለማንፀባረቅ ሞከራቹ ። ሁሉም ቢደዓ ጥመት ከሆነ ፤መውሊድ ደሞ ቢደዓ ከሆነ ስለዚህ መውሊድ ጥመት ነው ማለት ነው ።ታዲያ ሰዎችን ከጥመት ማስጠንቀቅ ሲገባዎት አዘናግተዎት አለፋ። 2, ስለ ለ3 እና ለ40 ቀን መውጣት ስትጠየቁ የተብሊጎችን አዲስ ያመጡት የደዕዋ ፕሮግራም መሆኑንም ታውቃላቹ ። ትላልቅ ዑለማዎችም ብይኑ ምን እደሆነ አብራርተዋል እርግጠኛ ነኝ እርሶም ያውቃሉ ግን ስትጠየቁ የሰውን ቀልብ ላለመስበር ይመስለኛ አለባብሳቹት አለፋቹ ። በመጨረሻ፦ ሸይኻችን አደራ አደራ አደራ ሀቅን በሀቅነቱ አላህ ባሳወቃቹ ያህል ፍንትው አድርጋቹ አስተላልፋ መቀበል አለመቀበል የአባቱ ነው።ጊዚያዊ ወቀሳን አትፍሩ የወቀሳችሁ ተመልሶ ያወድሳቹሃል። ከተዳፈርኩኝ አፍወን ስለምወዳቹ ነው።
@AnuAster
@AnuAster 7 месяцев назад
Tad ante ftwa sta gahil
@yusufatugar7812
@yusufatugar7812 2 года назад
አቦ እኚህን አሊም እድሜያቸውን አላህ ያርዝምልን እኛንም የሚሉትነም በተገቢ ሁኔታ የምንረዳው አላህ ያድርገን
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp 3 месяца назад
ነኝ ዚና
@fafinegnyehaikwa5933
@fafinegnyehaikwa5933 4 года назад
ኡፍፍፍ እንደዉ ኡዝታዞቻችን አላህ አፊያ ይስጣችሁ ወላሒ ምነዉ እንደዚህ ፐያሉ ኡዝታዞች በገጠሩ ክፍል ደአዋ ቢሰጡልን አልሀምዱሊላሒ እኔ አረብ ሀገር ነዉ ስለዲኔ በደንብ ያወኩት
@ሱመያይቶብ-ዘ6ዠ
@ሱመያይቶብ-ዘ6ዠ 4 года назад
ትክክልእህት ወደወሎ ደአዉቢሰጡጥሩነበር
@foz-c3z
@foz-c3z 5 месяцев назад
ወላሂ አወእኔ እራሱ ምኞቴ ነበር ​@@ሱመያይቶብ-ዘ6ዠ
@tube8696
@tube8696 4 года назад
ጀዛኩምአላህ ኸይር አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ሼኻችን አሚን
@ሠላምለሀገሬ-ቸ1ገ
@ሠላምለሀገሬ-ቸ1ገ 4 года назад
ጀዛኩመላህ ኽይር ሸሁና. እድሜ ጤና ይስጠወ. ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቀወት
@محبوبهعمر-ل6ز
@محبوبهعمر-ل6ز 4 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ አሊሞቻችን
@rahmaabdu9876
@rahmaabdu9876 2 года назад
May Allah bless you greatly. We are very grateful to have you.
@ivbivb7557
@ivbivb7557 4 года назад
መሸለህ መሸለህ አለህ ይጨምርሎት እኛም ሰምታን ያምንጠቃም ያርጋን
@ዝያዳቱዩብዝያዳቱዩብ
አላህ ይጠብቆት ሼሀችን ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካት
@ZiyadAbdellah-x5u
@ZiyadAbdellah-x5u 3 месяца назад
አላህ ይጠብቃችሁ ዑስታዛችን
@amazeza936
@amazeza936 4 года назад
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን አሏህ ይጠብቅልን የኛ ሸኽ ሙሀመድ ሀሚድን
@zeharaali8035
@zeharaali8035 4 года назад
ሀያት ይሥጥልን ኡሥታዛችን ጀዛአኩም ላሄይር
@haleematsayed9157
@haleematsayed9157 4 года назад
መሻአላህ ውድ የተከበሩት ሸሀችን አላህ እረጂም እድሜ እና ጤና ይሥጥልን
@SeidAmanu
@SeidAmanu 5 месяцев назад
አላህ እርሜያቸውን ያሥረዝምልን
@ahimefnaziif990
@ahimefnaziif990 4 года назад
አላሕይጨምር ላችሑ እኛንም ላገራችንያብቃን
@ayesharayan7439
@ayesharayan7439 4 года назад
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiinyrb
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 года назад
እድሜ።ይርዘም።ያርብብብብ
@ቢህዚኒላህምኛቴብዙነው
ጀዛሁም አላህ ኸይርን ኡስታዝ እድሜነ ጤና ይስጥልን
@yaseenumar389
@yaseenumar389 3 года назад
جزاك لله خير ياشيخ محمد احميدن والله اني احبك في لله الهم بارك لنا في عمره ورزقهم الصحة والعافية يارب العالمين اللهم صل وسلم وبارك علي محمد وعلى اله وصحبه اجمعين
@kedirdilgeba5662
@kedirdilgeba5662 4 года назад
አለህ።ዩጠቢቅ ኡስተዝ
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 4 года назад
ኡስታዛችን ሼኽ ሙሐመድ ሐሚዲን ... አሏህ ይጠብቅህ ፣ አሏህ ይጨምርልህ ፣ አሏህ ዕሜህን ያርዝመው ፣ ...
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي 4 года назад
ደምርኝ ማር
@sositt4090
@sositt4090 7 месяцев назад
ሰልካቸው አለ
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
ጀዛኩሙላህ ኽይርን ያሽኽ
@Basher-gb8je
@Basher-gb8je 5 месяцев назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወስታዜ በሰማነውእምንጠቀምያረገንያረብ እናተንም መጨረሻቺሁንየኛንም አላህያሳምርልንወስታዜ
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 4 года назад
ኡስታዜ. አላህ. በእዝነቱ. ይጠብቃቹህህህህ ለአላህ. ብዮ. እወድቹሀለሁ
@zuzutube5271
@zuzutube5271 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሼይኸና
@smerayimam837
@smerayimam837 4 года назад
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛ ያሸህ ና አላህ ይጨምርለዋት ያረብ
@galscience6269
@galscience6269 4 года назад
Mashallah jezakumullah kheyr allah yhfezachu shekh mahamd hamdin
@Maira-c7x
@Maira-c7x Год назад
ጀዛከላህ ኸዪር የኛ የሙስሊሞ ጀግና
@jamjam5308
@jamjam5308 4 года назад
ጀዛከላህ የሼኽ መሀመድ ሀሚድ
@hayatali7263
@hayatali7263 2 года назад
እድሜህይርዘምሸህናእኛንምተጠቃሚያድርገንያረብ
@FatmaFatma-ky1xz
@FatmaFatma-ky1xz 4 года назад
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
አላህይጠብቃቹ አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቹ ያረቢ
@saadabedru7440
@saadabedru7440 3 года назад
አላህ ይጠብቆት!!!👍👍👍❤
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 11 месяцев назад
አልሀምድሊላህ ጄዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዝ ወባረከላህ ፊኩም ማሸአላህ🎉
@حليمهيوسف-خ5ر
@حليمهيوسف-خ5ر 4 года назад
ጀዛከላሁም ህይርውስታዝወቻችን
@ያስሚንየሀኒናፋቂ
@ያስሚንየሀኒናፋቂ 4 года назад
ጄዛኩም ኣላህ ሀየር ባረክላሁ ፊኩም
@anwarmohammedyimam7334
@anwarmohammedyimam7334 4 года назад
ጀዛኩሙሏሕ ሸይኸነል ጀሊል
@منياحمظ-ح3ك
@منياحمظ-ح3ك 4 года назад
ሰለላአው አለይ ወሰለም ጀዛአኩም አላህ ከይረን አላህ ይጠብቃችሁ
@sbrnmedia4525
@sbrnmedia4525 4 года назад
ጀዛክ አላህ ያ ሼይክ
@جميلةمحمد-س4م
@جميلةمحمد-س4م 4 года назад
ማሻአ አላህሸይኹናጀዛኩምአላህኸይርአላህይጠብቃችሁ
@onelove809
@onelove809 4 года назад
JzakumAllha yashek
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 4 года назад
ወላሂ እንኳን 3 ቀን 40 ቀን 4 ወር ዳእዋ መውጣት 1 ቀን መውጣት በጣም ከባድ ነው :: የማታደርጉትን አትጠይቁ :: እኛ ዳእዋ መውጣት እንፈልጋለን ግን ሸይጧን እና ነብስያ አሸንፎን ከብዶና ብቻ አላህ ተውፊቁን ይስጠን :: ዱአ አርጉልን ያ ሼህ Jezakumulaheyiren::!!!
@abdlmejedemam8914
@abdlmejedemam8914 4 года назад
Inshallah Allah kallah ke ustazi gar 4 wer enotalen. Allah yagirali Habibi
@አፍራንአፍራን
@አፍራንአፍራን 4 года назад
Watch "አላሁአክበር. በሀገራችን 34. ,ሰወች ከመፅሀፍቅዱስ ቁዱስቁርአንይበልጣልብለው ወደእስልምና ገቡ" on RU-vid ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-UhPg3ePRV8o.html
@محمدمحمد-ك6ش8ذ
@محمدمحمد-ك6ش8ذ 4 года назад
ማሻአላህ
@አፍራንአፍራን
@አፍራንአፍራን 4 года назад
@@محمدمحمد-ك6ش8ذ ጉራበል ማሜ ወደፊዳክቤተሰብ
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
አላሁአክበረ
@ኩንፈያኩንዘዋሪነኝለዲኔ
@@محمدمحمد-ك6ش8ذ አላሁ አክበር
@samsongredsh284
@samsongredsh284 4 года назад
ማሻአሌላህ
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 4 года назад
ማሻ አላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
@worldwidechemistry.8651
@worldwidechemistry.8651 4 года назад
setoch kifel weyem hetsanatoch lemendenew minchachut hadimoch zim masbal alebachem! wellahu allem. mashallah sheh ewedotalew le allah beye!
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 года назад
አላህ።።ይጠብቅችሁ።ያርብብብብብ
@ጠይባ-በ9ፐ
@ጠይባ-በ9ፐ 4 года назад
አላህ ይጠብቀወት ሸህ
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 года назад
Jezak Allah heyren Allah ytebkachihu
@abdlmejedemam8914
@abdlmejedemam8914 4 года назад
4 wer DAWA wetu 4 wer mulu awel selfi tekibiretil ikirami Sayamelitew mesigedin asibuti? ye Tuat ena Yemata zikirn asibuti ? 4 wer mulu be suna ke jemaw gar mebilatin asibuti? Allah katimachinin befesebilila lay yarigilin. jezakumullah keyir yashik?
@ahmedmohammed3098
@ahmedmohammed3098 3 года назад
Aminmn habibi allah be de,awa sera alemen menzor yadergen
@susunita7903
@susunita7903 5 месяцев назад
AMin wndmachn
@jamiilahusen3494
@jamiilahusen3494 4 года назад
Jezakumullahu keyran sheeka keenya jaallatamaaf kabajamoo😍😍😍😍😍
@jahfarmohd7209
@jahfarmohd7209 4 года назад
jezakumullah Shekuna
@abdulrazak5160
@abdulrazak5160 4 года назад
መሸአለህ አለህ አ ፈያ ጤነ ተመኝውለቹ
@zeynedarsebo6736
@zeynedarsebo6736 4 года назад
ጀዘኩም አላህ ኸይራም
@ወድሜለኔልዩነው
@ወድሜለኔልዩነው 4 года назад
ዋአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቅወት ሸኩና
@ኢሥለምነዉሒወቴመመሪያየቁ
ጀዛኩሙላኸይረንኡሥታዝና
@ruqiiyaaahmed2310
@ruqiiyaaahmed2310 2 года назад
As.wr.wb ustaza.kena.kabajamoo.jalatamoo.jazakalawu.keeraan.mashaa llaa
@cgcgj6403
@cgcgj6403 4 года назад
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህኸይር የሼህና እድሜናጤና አላህ ይስጥልን
@mmaayyuumm1522
@mmaayyuumm1522 4 года назад
ስላምአሊኩምወራህመቱሊላሂወብሪካቱሁ፣እድሜእነጤነየስጠለን፣እኛምበስማነውተጠቃሚይደሪግንያርብብብብብብብብ
@amudtube5301
@amudtube5301 4 года назад
الله يحفظك فضلة الشيخ شيخنا
@uwhgs6795
@uwhgs6795 4 года назад
ጀዛኩምአላህይርሸህችንእድሜናጤነይስጠወትሽህይብራሂምሲራጂአላህጀነተልፈዶስይበላቸው
@AsdAsd-lc4pi
@AsdAsd-lc4pi 4 года назад
አሚን
@loveethiotube4346
@loveethiotube4346 4 года назад
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያርገን መሳያቹንም አላህ ያብዛልን
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 года назад
وعليكوم السلام وراحمته الله وبركاتة حبيبي شيخنا الله يسعدك ويحفظك
@murida4715
@murida4715 2 года назад
እንተዋወቅ አሚናዬ
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp 3 месяца назад
አየን እነ ቆርጦቀጥል ሁሉም በእጂሽ ነዉ
@AbdelaabdoAbdela
@AbdelaabdoAbdela 6 месяцев назад
Jazakallah barkallah
@ዝያዳቱዩብዝያዳቱዩብ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@kante5318
@kante5318 4 года назад
ሰለ ደዕዋ ትንሽ እማቀው ወደ ትግራይ ክልል ያለነው ሙስሊሞች ትንሽ ጫና ስላለብን ማለት ከብዛታችንም ሆነ ከእውቀታችን ስለ ዲን ብዙም ኣልነበርንም ።መስቀል በመጣ ቁጥር ሆየ ሆየ ሳንል ያለፍንበት የለም። እህቶቻችንም ኣሸንዳ ይሉ ነበር ሙስሊም ነን እንግዲህ ኣስቡት። እና ከዚ ሁሉ ሰበብ ሁኖው ያወጡን ኣልሓምዱሊላህ የ ዳዕዋ ጀመዓ ናቸዉ እና እነዚህን የረሱል ምትክ ቢድዓ ማለት ያስችላቸዋልን ? ኣርባ ምንጭ ላይ የሆነውም ላካፍላቹ የመንደሩ ድሩየ የወጣለት ኣጫሽ ፣ቃሚ ነው ።እና ኣንድ ቀን የደዕዋ ጀምዓ ዘየሩት ያዉ የተለመደው ስለ ኣዱንያ ጠፊ እና ስለ ኣኺራ ዘላቂነት ነገሩት በመጨረሻም መስጊድ ሄዱ ታዕሊም ሲሰማ ቀልቡ ተረከሰ በዛው ለረጅም ዳዕዋ ወጣ ።ጨርሶ ሲመለስ ማሽኣላህ ጠቅልሎ የዲን ሰው ሆነ ።እና የድሮ ጋደኛው ካፊር ነው ።እና የካፊሩ ኣባት ገረማቸው እንዴት እንዴት ተቀየርክ ኣሉት ዳዕዋ ወጥቼ ነው ኣላቸው። ልጃቸው ኣንቀው ይዘው መስጊድ ኣመጡት እኩ እንደ እገሌ ልጄንም ቀየርሉኝ ኣሉ ። ኣስቡት እንግዲ ይህ ነው ደዕዋ ማለት። እኔ ራሴም ደሊል ነኝ ሃይማኖቴ በትንሹ እንክዋን ያወኩት በዳዕዋ ጀመዓ ነው።
@Hasentube19
@Hasentube19 4 года назад
Mashealh silyahut das bilognal allh eragim edma
@ኡም.አብዱልመጅድልጆቸን.ና
ጀዛኩምአሏህ.ኡዝታዝ.ቁጥራችሁን.እፈልግነበር.ጥያቄነበረኝ
@NefisaAhmed-g8d
@NefisaAhmed-g8d 7 месяцев назад
አሰላማአለይኩም በአገር እያልሁ ብዙ ወንዶች ሶስት ጊዜ ምስታቸውን ይፈቱ እና የሚቀርባቸውን ጏደኛ ለአንድ ቀን ማሀለል ያስገባል ከዛ ይፈታለታል 3 ወር ጠብቆ ሚስቱን ይመልሳል ይህ እንድት ይታያል!
@ታናሾዋማዳምሠአዲይ
ጀዛኩሙላህ ኸይር
@ሀስቢየላሁወነኢመልወኪልአ
ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ከይር በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን ያረቢ በቴሌግራም ፈተዋ ብትቃበሉ እደበደሙ ወይ ቁጥር አሰውቁን የመንጠይቅበት ከአገር ማዶላለነው
@hayatahmed3860
@hayatahmed3860 4 года назад
ጀዞካላህ ኡሥታዙና
@طيبةمحمد-و1ف
@طيبةمحمد-و1ف 4 года назад
ጀዛኩሙ።አላህ።ከይር።በሰማንዉ።ተጠቃሚወች።አላህ።ያድረገን።አላህ።ያቆይልን
@stdy8072
@stdy8072 2 года назад
ማሻአላህጅዛክአላህህይር
@የአለህእማንወፊቀንያረቢያ
ጀዘከሙለ ኸይረን እነተ በተነገረቹት ኢኝም በመነበት የምንጠቀም አለህ የድሪገን ያረቢ
@zewditumolla2706
@zewditumolla2706 4 года назад
masaalahe ausetaze Alheyecmerelwte Alahe kmtefongre yetbeqwte
@jsshsjsd8828
@jsshsjsd8828 2 года назад
allahe edema ena tena yesetote ya rebi
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp 3 месяца назад
አሚን ወላሂ ከጥላት ሽር አላህ
@nuredinmustefa8897
@nuredinmustefa8897 Год назад
አሠ/ኩም።ሹክረን:ከይረልጀዛዕ።ጫጫታአለ
@zebibajuhar4165
@zebibajuhar4165 4 года назад
Mashalhe
@musabhamid7409
@musabhamid7409 3 года назад
ከካሜራ ጀርባ ያለው ኮሽታ/ጫጫታ እንዲሁም የቀረፃ ጥራት ቢስተካከል; ባረከላሁ ፊኩም
@ያራቲዩብ
@ያራቲዩብ 4 года назад
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካት አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ. አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ. አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 4 года назад
ጀዛከሏሁ ኬይራል ጀዛእ ያሼከና::
@ኩንፈየኩን-ሠ9ጐ
@ኩንፈየኩን-ሠ9ጐ 4 года назад
አላህይጠብቅህ ኡስታዝ ጀዛኩላህ ህይረን
@አቡአሚናቱብ
@አቡአሚናቱብ 4 года назад
ኡለማ ኡለማ ኡለማኡ ለኡማው,................
@EdrisMehamed
@EdrisMehamed 4 месяца назад
ኒካህ በባልና በቃዲ እጅ ነዉ ማለት ነዉ?ቃዲ መፍታት ከቻለ ማለቴ ነዉ
@zuzususu9488
@zuzususu9488 4 года назад
አላህዋየ ጥራት ይገባህ ግርም ነው በሴት ፍች ቢፈጸም ውይ 100ጊዜ ፈትቸው ነበር
@امنجيبة
@امنجيبة 4 года назад
መሸአለሀሀ
@samkwt8566
@samkwt8566 4 года назад
ሀቂቃን የኛችኩልነትእድህነው
@samera1239
@samera1239 8 месяцев назад
Masha allah
@خديجةعبود-ظ9ث
@خديجةعبود-ظ9ث 3 года назад
جزاكم الله خير
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ
ውስታዞቼ ለአላህ ብዬ እወዳችዋለው ፈገግታቹ ሳይ እደሰታለው
@semusemu875
@semusemu875 3 года назад
jazkume allhe heyer
@SelahMehammed
@SelahMehammed 8 месяцев назад
yerbe allah akoyeln
@jemilajemila7211
@jemilajemila7211 2 года назад
As we wb Wende lej ketewld tegur melachet gedeta new?
@maymunacoce9559
@maymunacoce9559 4 года назад
Masha alahe usetaz alahe yichmerlot
@bintendris2288
@bintendris2288 4 года назад
ማሻአላህ
@ሪላሺሪላሺየመንደርምቀኛ
ክዛኩም ህይረን
@NuudotailorsSj
@NuudotailorsSj 8 месяцев назад
ጥያቄ አለኝ እኔ ልብስ ስፌት ቤት አለኝ አንዳንድ ደንበኞች ሃይማኖታዊ ምልልክት ልብሱ ላይ እንዲሰራላቸው ያዛሉ ለምሳሌ (መስቀል) ይህ ይፈቀዳል ወይ
@samkwt8566
@samkwt8566 4 года назад
ጀዛኩምአላህኸይረን
@እሙሳአዳአባቴ.ኩራቴክብረ
ما شاء لله تبارك الله🌹🌹🌹🌹🌹💗💗💗💗
@saiednureah6713
@saiednureah6713 4 года назад
jezakum Alahukeir macha Alah
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 года назад
ማሻአላህ።ማሻአላህ
@zebibamohammed7912
@zebibamohammed7912 3 года назад
Allha yitebekote .
@almezidalamin
@almezidalamin 4 месяца назад
Dawa ymutat edel mitagegew allah rasu siaznlihena swedeh mitagew tilk eta fanta new hulachinm allah yaswetan
@fuadmuktar3642
@fuadmuktar3642 4 месяца назад
Allah yitabiqachu
@sacadamohammed828
@sacadamohammed828 4 года назад
W wr wbr,jazaakumullaahu kheyran
Далее
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Я ИДЕАЛЬНО ПОЮ
00:31
Просмотров 584 тыс.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20