Тёмный

ለ30 ዓመታት አበባ ሰቶኛል . . .ቤት ስደርስ አምቡላንስ ሳይ. . 

Donkey Tube
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 180 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 522   
@መነናዊትባለማሕተቧ
ገና ስለልጁ መልካምነቱን ሲያወሩ ወይኔ መጨረሻውን ብዬ ስጠብቅ ሞተ ሲሉ እንዴት እንደደነገጥኩ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ፈጣሪ የሚወደውን በግዜ ይሰበስባል😭😭
@Love-if4qj
@Love-if4qj Год назад
ደምሪኝ❤❤❤❤
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Год назад
ደግ እኮ አይበርከትም😢😢
@mekdesworkie7911
@mekdesworkie7911 Год назад
Ko ene rasu neber eyale soyawora eyeferahu neber
@najahtn809
@najahtn809 Год назад
😭😭😭😭😭
@zedzed1137
@zedzed1137 Год назад
እኔም
@ساراسر-ث5ح
@ساراسر-ث5ح Год назад
እሼ የፀጉር ባለቤት ክፍል(2) ታሪክ ተረሳዴ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
😢😢😢በጣም እኔ ብጠብቅ ቀርብኝ ይር ይለቀቅ
@misikirgetye3614
@misikirgetye3614 Год назад
Eko yet deres .....
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 Год назад
ብዙ አቆየብን እኮ
@መኪያሰኢዲ
@መኪያሰኢዲ Год назад
እኔ እራሱ እየጠበኩ ነበር
@ruhama2434
@ruhama2434 Год назад
እኔም እየጠበኩት ነበር
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Год назад
ልጄ ምን ያህል ቢወድህ ነው በእናቱ ስር አድገህ ቶሎ የወስደህ ለወላጅ ለቤተስብ በሙሉ ስቀቀን ሆንክ እንጂ አንተማ በላኛው ቤት ከበሮህን እየመታህ እናትና ልጁን ታመስግናለህ ንፁህ ስለሆንክ ልጄ ለኛ ፅልይልን ምህረት እንዲስጠን ያስለቀስኝ ታይተህ ሳትጠገብ ምነው ብዬ ነው ልጄ እንወድሀለን
@onelove2401
@onelove2401 Год назад
😢😢😢😢😢
@Mekdi-zk6st
@Mekdi-zk6st Год назад
😢😢😢😢
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 Год назад
እግዚአብሔር ያፅናቹ 😭😭
@Zemuyetub
@Zemuyetub Год назад
ፅናቱን ይስጣቹህ😭 ሞትኮ ከጫማ ማሰሪያችን የበለጥ ቅርብነው መቼና እዴት እደምንሞት አናውቅም ደሞ ሁሌ አድስ ነው💔 አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን።
@Kidist19
@Kidist19 Год назад
ነፍስ ይማር! እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ አይዞአችሁ ልጃችሁ ወደ ዘለዓለማዊ አባቱ ነው የሄደው
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Год назад
በሰደት ያለንው ለሀገራችን መሬት ያብቃን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን በፀሎት አሰብኝ 😢😢😢
@peacelove4778
@peacelove4778 Год назад
አሜን እሺ
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 Год назад
አሜን አሜን አሜንንንንን
@Love-if4qj
@Love-if4qj Год назад
አሜን❤ደምሪኝ❤እህት❤❤
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Год назад
@@peacelove4778 🙏🙏
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Год назад
@@Love-if4qj እሺ
@betihailu7395
@betihailu7395 Год назад
በጣም አዝኛለሁ! የልጃችሁን ነፍስ ይማር አሱ ንፁህ ነዉ በምድር ከበሮ እየመታ አያሸበሸበ ፈጣሪዉን ሲያመሰግን የቆየ ብላቴና ነዉ በሠማይም ከመላእክት ጋር ሆኖ አግዝያብሄርን እያመሰገነ ነዉ ለቤተሠቦቹ መጵናናትን ይስጥልኝ አሁን ደግሞ በሱ ስም ብዙ ልጆችን ከሞት እያተረፋችሁ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ ቀሪ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ
@hayu684
@hayu684 Год назад
ወይዘሮ ማርታ ጸጋየ እና አቶ አበባው ዘለቀ በጣም አዝኛለሁ እዮብ😢 እንዲህ አይነት ሰዎች. ልበ ቀናዎችን እኮ ፈጣሪ ይፈልጋቸዋል የዚችን ምድር ስቃይ እንዲያያዩ ስለሚፈልግ ነው አይዟችሁ ከመዳም ኩሽና
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
እግዚአብሔር የወደደውን አረገ በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው ይላል ቃሉ ብርትት ብላችሁ ሌሎች እንዲድኑ ልጃችሁ ምክንያት ስለሆነ ነብሱ በገነት ትረፍ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Год назад
የልጃችኹን የእዮብን ነፍስ ይማር😢😢😢እኔም ዛሬ በስደት ላይ ያክስቴን ልጅ አጣሁት ከኢትዮጵያ ከመጣ ገና 15 ቀን ሳይሆነው በድንገት ስደት ላይ ቀረብን😢😢😢😢ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውራችኹ😢😢😢😢
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
በሰመ አብ ኡፉፉፉፉ የኔ ከርታታ አይ ሥደት😥😥😥😥😥እግዚአብሔር ያፅናቹህ የወድማችንን ነፍስ እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑርልን
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
የአላህ አላህ ይርሀመው እደት ሞተበአላህ
@ንሴብሖለእግዚአብሔር
😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናችሁ የኔ ከርታታታ 😢😢😢😢 ነፍስህም በአፀደ ገነት ያኑርልን አይይይ ስደት
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Год назад
@@hyme7165 አሜን አሜን አሜን
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Год назад
@@muhajeryoutube512 አሜን ፫ ድንገት አሞት ነበር እግል አኪም ቤት ደርሶ አንችልም ብለው ወደሌላ ሌሄድ ሲሆን ሕይወቱ አለፈ 😢😢😢😢😢
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
ወንድማችን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ😢😢
@Love-if4qj
@Love-if4qj Год назад
ደምሪኝእህት❤❤❤❤❤
@semenawit8438
@semenawit8438 Год назад
@@Love-if4qj eshi. Bek beyi
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Год назад
ልቤ በሃዘን ተሰበረ በጣም ነው ያለቀስኩት እግዜር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ፈጣሪ ብርታትና ጥንካሬውን ለመላው ቤተሰብ ይስጣችሁ😭😭😭
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Год назад
ወይኔ በጣም ልብ ይሰብራል በእርግጥ እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ነብሱ በአፀደ ገነት ትረፍ
@meri24242
@meri24242 Год назад
አይዞን እግዚአብሔር ሊባርካቹ ስለፈለገ ነው እሱን የወሰደው እናም በትልቁ እየተባረካቹ ነው እዮብ ተለየን ብላቹ እንዳታስቡ እናንተ ለብዙ ልጆች ታስፈልጋላቹ ምናልባት እዮብ ወዳባቱ ባይሄድ ኑሮ ይህንን በረከት አታገኙም ነበር እሱም በንፅህና ወደአባቱ ሄዷል ተባርኳል
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 Год назад
እናንተ ወላጆች ስለሆናችሁ ትክክል ነው ታዝናላችሁ ለኔ እንደገባኝ ግን ልጃችህ በጣም ንፁህ ነው እግዝአብሔር ይወደዋል መጥፎ ሰዎች እድሜአቸው ረዥም ነው ምክንያቱም አንድ ቀን ወደቀልባቸው ተመልሰው ለንስሀ እንዲበቁ ፈጣሪ ግዜ እየሰጣቸው ይመስለኛል የእናንተ ልጅ ግን ንፁህ ስለሆነ ሳይቆሽሽበት ወደ ራሱ ወሰደው ከዚህ ቆሻሻ አለም የላይኛው የዘለዓለም ሂወት ይበልጥበታል እግዝአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑሩለት እንደሚያኖርለትም እርግጠኛ ነኝ እናንተንም እግዝአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Год назад
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ።እምባሽሁን ያብስላችሁ ! እዮብ ነብስህ ባአፀደ ገነት ትረፍ 😢
@mercy8048
@mercy8048 Год назад
What an amazing family wow they lost there son but helping others God bless you I don’t even have word for this Family God bless 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@almir692
@almir692 Год назад
እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ ሀዘናችሁ ልብ ይሰብራል ሀሳባችሁን እቅዳችሁን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጠንካራና ደስ የሚል ቤተሰብ
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Год назад
ማርትዬ የዛሬ 27 አመት ሳትወልዱ አግጃችሁ አለሁ በዚህ 27 አመት ብዙ ነገር አየን ምድር ጠዋትና ማታ ብዙ ነገር እናያለን እግዚአብሄር ስራው ብዙ ነው ድንቅና ደግ ስዎች አይቆዩም አሻራቸው ግን የድሜ ልክ ነው ልጅስ ለሌሎች ብርሀን እደረገው እሱ ሰለመረጠው ማርትዩ የቀሩት ይባረኩ እግዚአብሔር በልባችሁ ቤቱን ይስራ🙏🙏🙏💕
@deehope9477
@deehope9477 Год назад
Amen, & let Almighty God alone heal your broken hearts 💔 😢
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo Год назад
ለምን የፀጉር ባለሙያዋን ባለታራክ ክፍል 2 አልተለቀቀም??
@medhin8187
@medhin8187 Год назад
በስመአብ ሚገርም ታሪክ ነዉ የልጁን ነገር ያሳዝናል 😢😢😢 ፈጣሪ ፈልጎታል 😢 ፅናቱ ይስጣችሁ
@sarahusen8675
@sarahusen8675 Год назад
እግዚአብሔር የሚወደውን ቶሎ ይጠራል እግዚአብሔር ንፍሱን ይማረው እናንተንም ፅናቱን ይስጣችሁ 😢😢
@tsamateklerisom7335
@tsamateklerisom7335 Год назад
😊😊
@endaleteshome5550
@endaleteshome5550 Год назад
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ!ልጆቻችሁንም ይባርካላችሁ!ተባርኩ !ሁሉ ነገራችሁ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!
@betty-2121
@betty-2121 Год назад
ይሄ ልጅ እግዚአብሔር ወደደው ስለዚህ ወሰደው ከናተ በላይ ፈጣሪው ወደደው እድለኛ ነው እዮብ በፈጣሪው እጅ ነው ያለው 🙏
@ferahiwot8437
@ferahiwot8437 Год назад
በስደት ላይ ሀዘን በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ 😢😢😢
@marthasisay4318
@marthasisay4318 Год назад
የእግዚአብሔር ልጅ ነበር ወደ እግዚአብሔር ሄደ ነፍሱ ከቅዱሳን ጋር ይቀላቅላት አይዞአቹ በርቱ አምላክ የናንተን ጠንካሪ ሊልካ ልጁን ወስደው እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ንሳ ብላቹ አመስግኑት::
@rozalove7257
@rozalove7257 Год назад
እረ የፀጉር ቤትቷን ክፍል 2 እየጠበኩ ነው ወላሂ በገባሁ ቁጥር ቸክ አደርጋለሁ ❤
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 Год назад
የልጅ ሞት ደርሶብኝ አይቸዋለሁ ስብራቱ አይጠገንም የቀሩትን ይባርክላችሁ መድሃኒያለም ያጽናችሁ።😢😢😢
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz Год назад
ውይይይ ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፋት ለቤተሰብም እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ ለምሰሩት መልካም ነገር ያሰባችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካላችሁ
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Год назад
በጣም ልብ የሚሰብር ና ሳየታወቀኝ እንባዬ አረጠበኝ እግዜሐብሂር ያስችላል ለአይን የሚያሳሳ ከአይን ማጣት ቢያምም ግን እሱ አልሞተም የምታደርጉትን ነገር ነብሱን እንደምትደሰት ጥርጥር የለኝም ሲሰራው ለራሱና ለበጎ አድርጎ ፈጠረው ተባረኩ ለሌላው ትምሳሌት ናችሁ
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 Год назад
እግዚአብሔር ፡ሠጠ፡እግዛአብሔር፡ነሳ፡እግዛአብሔር፡ይህ፡ልጅ፡በአለም፡እንዳይቆሽሽበት፡ፈልጎ፡ቢሆንስ?ዛሬ፡ደግሞ፡እየረዳችሁትን፡እየረዳችሁ፡ያለውን፡ልጅወች፡እንድታደርጉ፡እግዛአብሔር፡ፈቀደ፡አይዞችሁ፡ተፅናኑ፡ይህ፡ልጅ፡ሞተ፡አይባልም፡አለ፡በአባቱ፡እጅ፡በመደሐኔ፡አለም፡ከድንግል፡ጋር፡ከነበያትና፡ከፃድቅ፡ሠማዕታት፡ጋር፡ተፅናኑ፡
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 Год назад
ሲጀመር ጎበዝ ልጆች እና በስው የሚወደዱ ልጆች አይበረኩትም ነፍሱን ይማረው😢😢😢😢
@tube896
@tube896 Год назад
ኢዮብዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ እፉፉፉፉፉ ምን ይመሰ በአጭር ቀረብን እግዚአብሔር አምላክ ያሉትን ይባርክላችሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ልብ ሰባሪ ነዉ
@ሞትእያለክፋት
@ሞትእያለክፋት Год назад
ወይይይ በጣም ልብ ይሰብራል በእውነት እግዚአብሔር ነፍሱን ይማራት በጎ አድራጎት ከፍታችሁ ሰውን መርዳታችሁ በጣም ደስ ይላል እዩብ አልሞተም በህይወት አለ።🕊🕊❤❤🌷🌷
@etheth8142
@etheth8142 Год назад
የፀጉር ቤቶ ሴቶየዋ ክፍል ሁለት የት አደረሳችሁት እደ
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo Год назад
ስንት ስወጣ ስገባ አይለቁሞ😬😬
@honormobile9742
@honormobile9742 Год назад
የፀጉርቤቷ ሴት ታሪክ ጨርሱልን ልባችንን ቋንጣ አደረጋቹት😢
@emebetbelachew4031
@emebetbelachew4031 Год назад
ነፈሱንየማርልሽ ፈጣሪሰጠሽ እሱወሰደብሽ ወደአባቱቤት ሄዷል ስለዚህ አይዞሽ ለቀሩትልጆችሽ መኖርአለብሽ አሱፈጣሪ ያጽናሽ
@meseretlemma-c1r
@meseretlemma-c1r Год назад
ነፍሱን በአፀደፃድቃን ያኑርልን ለናንተ መፅናናትን ይስጥልን✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 Год назад
😢😢😢😢 ሕግዚያብሔር ያፅናናችው አሁንም ወይይይይይ የልጅ ነገርርር
@MelkamTube-uy1dx
@MelkamTube-uy1dx Год назад
እህ የናተ ቢዲወ ሲለቀቅ ሳላየዉ ገና ደስ የሚለኝ ነገርስ❤❤❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Год назад
ደምሩኝ❤❤❤❤
@yenalemtefera4883
@yenalemtefera4883 Год назад
እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥልን, በርቱ እግዚአብሔር ይመስግን እናንተን ለሌሎች መድኃኒት ያድርግ አምላክ ይመስግን
@almazjanka8624
@almazjanka8624 Год назад
የእዬብን ነፍስ ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ በአፀደ ገነት ያኑሮው🙏 ቤተሰባችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ አይዟችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@gidcfjdg359
@gidcfjdg359 Год назад
ነፍስ ይማር እናንተንም እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ😢😢
@mrt6925
@mrt6925 Год назад
ለሁሉ ነገር እግዚአብሔረ ምክንያት አለው እሱም የሚሆነዉ እሱ በመረጠው እና በመረጣቸው ነው ላይ ነው እናም በዕዬብ ምክንያት ለበጎ ነገር አበቃችሁ / እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዞአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።
@tigid9886
@tigid9886 Год назад
እግዚአብሔር አብዝቶ መፅናናትን ይስጣችሁ 🙏 እኔ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢 ነፍስህ በሰላም ትረፍ ትንሹ እዮብ🙏💐
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Год назад
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ወሰደ . እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይሰጥችሁ . እግዚአብሔር የጅመራችሁትን ፍፅሜ ያድርስላችሁ .የልጃችሁን ነፍስ ብአፅደ ገነት ይኑርልን.
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Год назад
ውይ ውይ ፈጣር ፆናቱን ይስጣቹሁ ከባድ ነው ጥሩ ሰው እድሜ የለውም😢😢😢😢
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ነፍሱን በቅዱሳን እቅፍ ታሳርፍልን እመብርሃን የኔ አባት😢😢😢😢 እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ በእውነት ያንድ ሰው ህይወት ማትረፍ ቀላል አይደለም እንኳን ይኸንን ያክል እሼ መልካሙ ❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Год назад
ደምሪኝ እህት❤❤❤❤
@aynatz6002
@aynatz6002 Год назад
እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏, እያለቀስኩ ነው ይህን ቃለ መጠይቅ ያየሁት .. እዮብን ያወቅሁት ትንሽ ልጅ ሆኖ በግምት 3 -4 እድሜ ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ ቤተስቡን ከማወቄ በፊት ነው. እሱ ትንሽ ልጅ ሆኖ እኔን ላግዝሽ እያለ በዚያች እድሜው እሁድ እሁድ ቤተክርስቲያን ሳገኘው እንድ ትልቅ ሰው ልጅሽ እንዳይወቅ እያለ የእኔን ልጅ ያጫውታል እኔም የእዮብን መልካም ፀባይ ስለምወደው ቤትሰቡን ለማወቅ ቻልኩ እዮብ ብዙ ስዎች ህይወት ላይ አሻራ ጥሎ ወደ እግዚአብሔር ቢሄድም የእሱ መል ካም ተግባር ግን ህያው ሆኖ ይቀጥላል እዮብ በህይውት እስካልሁ ድረስ እስታውስህለሁ ለመልካም ፀባይህና ውለታህ ከልቤ አመሰግናለሁ .🙏🙏🙏💐
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Год назад
እግዚአብሔር የፈቀደውን እረገ😢 መጨረሻው እንዲህ ይሆናል ብዬ ስላልጠበኩኝ በሰው ሀገር ልጅ ማሳድግ ከባድ ስለሆነ ድንገት ሞት ንጥቅ ሲያደርግ ወላጅ ነኝና እኔም ውስጤ እለቀሰ 😢 ለሁሉም ምክንያት እለውና እግዚአብሔር ነፍሱን ከእፀደ ገነት ያኑረው እናንተንም ፅናቱን ይስጣችሁ በጎ ስራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🏾❤️
@ሊሊ-ፐ6ነ
@ሊሊ-ፐ6ነ Год назад
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ የልጅ ሀዘን ከባድነው 😢😢
@ThitnaDemissie
@ThitnaDemissie Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እሄ እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ በምንችለው ሁሉ ከጎናችሁ ነን
@wardawarda4153
@wardawarda4153 Год назад
እግዚአብሔር ያፅናናቹሁ በጎስራቹሁን ያግዛቹሁ በትልቁ መፅሐፊ ይፃፊላቹሁ ስታሳዝኑ
@tsiongebru365
@tsiongebru365 Год назад
😢😢😢 ነብሱ ይማር እግዚኣብሄር ፅናቱ ይስጣቹ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 Год назад
❤❤❤በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤ በእውነት እግዚአብሔር ያፅናችሁ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ😢 እግዚአብሔር ምን ግዜም ትክክል ነው ሲሰጠንም ሲነሳንም።
@emmymeme899
@emmymeme899 Год назад
ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣቹ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ጠንካራ ቤተሰብ ናቹ በርቱ 🙏
@SAMUEL-h4q8t
@SAMUEL-h4q8t Год назад
ነብሱ ባፀገደነት ነው፣አትጠራጠሩ፣ሁሉ ለበጎ ነው ። ጌታ ያፅናችሁ
@alexmario1097
@alexmario1097 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ያጽነችሁ እሱ ሀጢአት ዬለበትም ህፀንነዉ ያበርተችሁ❤
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
እግዚአብሔር አምላካችን መፅናናቱን ይስጣችሁ ያብዛላችን 🙏እዮብንም ነብስ ይማር 🙏🏽 በእውነት ከሆነ ባላየው ኖሮ ይሻለኝ ነበር በጣም ነው ያስለቀሰኝ ያዘንኩት ታሪኩ በመልካም ልጅ ብልህ እንደመሆኑ መልካም ስኬቱን ስጠብቅ ሞቱን ሲሆን ከባድ ነው 😭 💔 አሁንም ቤተሰቡን በሙሉ መፅናናቱን ያብዛላችሁ🙏🏾
@ባደጋጊዜተጠሪዬእየሱሴ
እግዚአብሔር የወደደውን ነው የሚሆነው ለብዙ ህፃናት መፍቴ ሊያደርጋቹ አንዱን ወሰደ እግዚአብሔር በስራውትክክልናአዋቂ ነው
@Zemariam21-12
@Zemariam21-12 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ቤታቹን በደስታ ይሙላው የሀዘን መጨረሻ ያድርግላቹ🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለልባችሁን መፅፅናትን ትስጣቹ ! ከአብርሃም እና ከይሳቅ ጎን ያሳርፍልን እግዚአብሄር በቤቱ ያኑረው ነፍሱን ይማርልን!አሜን❤
@salamdiras6647
@salamdiras6647 Год назад
እግዚብሔር ይፅናቹ አይዞቹ ጌታ አዋቂ ነዉ
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው እግዚአብሔር የራሱ ሊያደርገው ነው በልጅነቱ የወሰደው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ 😢😢😢
@kntattube7324
@kntattube7324 Год назад
እሼ እነዚህን የምታቀርባቸውን እወዳቸዋለሁ ነገር ግን የባለፉት ሁለት ሴቶች ታሪክ መጨረሻውን ማወቅ እፈልጋለሁ ይለቀቅልኝ❤
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 Год назад
እንዴት ያማልልልልልልልልልልልል 😭😭😭😭😭😭😭 እንዴት ትደነግጡ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ የቀሩትን እእግዚአብሔር ይባርክላችሁ🙏🙏🙏
@hymettube12
@hymettube12 Год назад
እግዚአብሔር አዋቂ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@truworkwube5569
@truworkwube5569 Год назад
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ከባድ ነው
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Год назад
አላህ መፅናናትን ይስጣችሆ ለልጃችሆም ነብስ ይማረላችሆ ሲጀመረ አላህ የሚወደዉን ነዉ የሚወስደዉ ቱሉ ሰዉ ሸክላነዉ ድንገት ይሰበራል አላህዬ ወቱ ከመቅረት ጠብቀን ለዚች እድሜ ነዉ በቃ የምንባላዉ ቂም የምንያያዘዉ አይዟችሆ ከባድ ሀዘን ነዉ ግን የፍጣሬ ስራ ነዉ 😭😭💔
@WatchatMyTube
@WatchatMyTube Год назад
እንዲህ አይነት ታሪክ ብዙ ያስተምራል::
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
7:41 ዉይ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ነፍሱን በአብርሐም በይስሐቅ በያቆብ እቅፍ ያኑረዉ🙏🙏💔💔 😢😢😢
@ለታመኑትዘመንአመጣ
ሁልግዜ እየየ ከማለት በስሙ እነደዚህ በጎ ስራ ለመስራት በመነሳታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::🙏🙏🙏
@yaredasrat488
@yaredasrat488 Год назад
በጣም ያሳዝናል። እግዚያብሄር ያፅናችሁ።
@getachewdesalegngetachewde5222
ቀጥሉበት እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@tejitugebeyehu298
@tejitugebeyehu298 Год назад
እግዚአብሔር ሰጠ እግዛብኤር ነሳአ 😢አይዞዋቹ እግዚአብሔር ያፅናቹ
@Tewahido4everTube
@Tewahido4everTube Год назад
ምን አይነት ሀገር ነሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ? አንዱ ሊያድንሽ ሲሯሯጥ ሌላው ሊገልሽ ሳይተኛ የማያድርን በያይነት አቅፈሽ የምትኖሪ? ክብር ለሚጨነቁላት።ሀገር ማለት ህዝቡ ነው የሚለው በተግባር
@Seble7
@Seble7 Год назад
😢😢😢ከባድ ነው እግዚአብሔር ያጽናችሁ
@tersite858
@tersite858 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊውን መፅናናት ይስጣችሁ። ያማል !!!! አግዚአብሔር በቤቱ አሳድጎ ለራሱ አደረገው። አምላክ በቀኙ ያቁመው!
@rabia7519
@rabia7519 Год назад
ነፍስ ይማር የልጅ ሞት የቀመሰ ያውቃዋል እኔም የ4ወር ልጅ ሞታብኛለች እንኳን አስራ ሰባት አመት አሳድጎ እግዚብሄር ያፅናችሁ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Год назад
በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ,ፅናቱን ይስጥሽ አችም ለነሱም መፅናናቱን ይስጣቸው
@እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
ወላዲት አምላክ ለሙላ ቤተሰብ ፅናቱን ትስጥልን ቸሩ አምላክ ነፍሱን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን😢😢😢
@إشراقةأمل-س2ص
@إشراقةأمل-س2ص Год назад
ምንድ ነው ወላዲት አምላክ አይባልም ፈጣሪያችን በሴት ስም አይጠራም ፈጣሪያችን አንድ ነው እግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር ይማረው
@حليمهالخطيب-ش9ك
በእዉነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልን የሞተዉን እናንተንም እግዚአብሔር ያጽናናችሁ እሼ በርታልን 😢😢😢😢
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Год назад
ነፍስ ይመረው ጥሩ ሰው እድሜው የጠረለ እግዚአብሔር ፀነቱን ይስጠችሁሁሁ😢😢😢😢
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ "የእያብን ነፍስ" በአዐደ ገነት ይኑረው! አሜን ኪዳነምህረት እንደ ልጅዋ ህጻን እየሱስ በሰማይ ቡት እቅፍ አድርጋ ትቀበለው አሜን የእያብን ወላጆች "የተቀደሰ ሃሳብ" እግዚአብሔር ይባርክ! አሜን
@Genettesfaya
@Genettesfaya Год назад
ፈጣሪ አምላክ ፅናቱን ይስጣችው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ብርታት ትሁናችው
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ኀ3ኸ
ኦፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ እንደት ያማል 😭😭😭😭😭
@genetalemayehu9975
@genetalemayehu9975 Год назад
በእርሱ የታመነ ፈተናው ብዙ ነው። የሀዘን ዳርቻ ያርግላችሁ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Год назад
ደምሪኝ❤እህት❤❤❤❤❤
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Год назад
እግዚአብሔር ለራሱ ፈልጎት ነው😭እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@አቅሌስያየተዋሕዶልጅ
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ለእናንተም እድሜን ከጤና ጋር ያድላችሁ በፍቅር አርጁ
@መብሬየድንግልልጅ
በጣም ያሳዝናል😢😢 በቤቷ ያሳደገችው እመቤቴ በአፀደ ገነት ከጎኖ ነፍሱን ታሳርፈው❤
@senaitzeray6410
@senaitzeray6410 Год назад
AMEN 🙏🤲
@ancineshsalomon9320
@ancineshsalomon9320 Год назад
You are wonderful person AN exeple of virtue and righteousness
@እናቴማርያም-ገ3ለ
ፅናቱን ይስጣችሁ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Год назад
ፍፍፍፍፍፍፍ😢😢 በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ፅናቱን ያሰጣቸሁ ነፍሱን በደጋጎች ጎን ያድርገልን😢😢
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
ውይ እግዚአብሄር መጽናናቱን ይስጣችሁ ብላቴናው እዮብ በእግዚአብሄር እቅፍ ውስጥ ነው::🙏🏽❤️
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
ኡፉፉፉ የወድማችንን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአብረሀም በኢያቆብ በኢሳቅ አጠገብ ያሥቀምጥልን ለእናተም መፅናናቱን ያድላቹህ😥😥😥😥እግዚአብሔር የሚወደዉን ነዉ የሚወሥድ
@matyzeleke281
@matyzeleke281 Год назад
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጣቹ 👏👏👏👏👏👏
@sumayaftna4684
@sumayaftna4684 Год назад
እግዚአብሔር ያፅናችህ ነብስ ይማር
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Год назад
እግዚአብሔር የውደደን አደረገ ልጃቹ አባቱእቅፋነው ያለው በምክንያት ነዉ እግዚአብሔር በልጃቹ ስምስራ እየሰራነው እናንተ ያበርታቹ እኛም እናንተን እነመሰግነችዋለን
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 Год назад
እምላከ ቅዱሳን ነፍሱን ይማር ወደማይቀርበት ወደ ፍጣሪው ነው የሄው ለናተ መንፍስ ቅዱስ ፍጹም ያጽናችሁ ያበርታችሁ 😭😭😭😭😭😭😭
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Год назад
Eyob Eko alimotem ale yihewe sewechi eyerda new besimu besemayi hono egiziyabhir yitebekachihu
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 Год назад
እግዚአብሔር ያጽናችሁ ነፍሱን ይማርልን 😢እምሰሩትን በጎ ሥራ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ
@meazaseyfu580
@meazaseyfu580 Год назад
እግዚአብሔር ያፅናቹ እርሱ ከአምላኩ ጋር ነው
Далее
Ванька пошел!!!! 🥰
00:18
Просмотров 440 тыс.
UFC 308: Пресс-конференция
35:18
Просмотров 581 тыс.
NAH UH
00:17
Просмотров 2,5 млн
Ванька пошел!!!! 🥰
00:18
Просмотров 440 тыс.