Тёмный

ለ61 ዓመት በፍቅር ካፒቴን አበበ እና የበረራ አስተናጋጇ ወ/ሮ አፀደወይን - ክፍል 1- Arts Weg - Part 1[ARTS TV WORLD] 

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 411 тыс.
50% 1

ለ61 ዓመት በፍቅር ካፒቴን አበበ እና የበረራ አስተናጋጇ ወ/ሮ አፀደወይን
ፍቅር አያረጅም ክፍል 1
EP23 [Arts TV World]
#ArtsWeg #አርትስወግ

Опубликовано:

 

14 мар 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 549   
@Janhoy723
@Janhoy723 4 года назад
ወ/ሮ ዐፀደወይን እና ካፕቴን አበበ በእናንተ የፍቅር ታሪክ ውስጥ የድሮዋን ሰላማዊት ኢትዮጵያን እንደገና ላያት ችያለሁ: ለዛሬ ወጣቶች መልካም አርአያ ከመሆናችሁም በላይ የፍቅርን ትርጉም እየኖራችሁት ነው: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!!
@abebe7532
@abebe7532 4 года назад
ere enem yalefe Titzita wist gebche wagnehu !! RIP HIM !!!!
@user-kl1cy7ik1d
@user-kl1cy7ik1d 4 месяца назад
እግዛቤር እረጅም እድሜ ይሰጥልን የኢትዪጲያን ኩሩ ክብር ፍቅር መከባበር ከእናንተ አየን እጅ ነሰተናል
@hananegash4252
@hananegash4252 4 года назад
የሚስትየው ጨዋነት የባልየው ትህትና እርስ በእስር ያለቸው ክብር እና ፍቅር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@bekelechbelachew1161
@bekelechbelachew1161 2 года назад
,a,
@zedagimawi
@zedagimawi 4 месяца назад
Dr
@igo1071
@igo1071 4 года назад
💚💛❤️🙏🏼 ወይ ጊዜና ስው ስነስርአትና ክብር የስው ልጅነትና ስው መሆን እንዲህ ነው🙏🏼💚💛❤️🙏🏼ተባረኩ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 4 года назад
በእናንተ ታሪክ ወስጥ የበፊቱን ባህላችንን፣ ኢትዮጵያን፣ ጃንሆይ ለትምህርት ያላቸውን ትኩረት ብዙ ብዙ ነገር ተረዳሁበት እ/ር ቀሪ እድሜያችሁን ይባርከው።
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
በጣም ደሥ ትላላችሁ ምነው በዱሮው ዘመን በተፈጠርኩ ያስብላል እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ❤❤❤❤
@jasika499
@jasika499 3 года назад
በጣም የምታስቀኑ
@drawwithro7793
@drawwithro7793 4 года назад
ወይ ጉድ እናንተ እኮ ናችሁ ኢትዬጵያኖች። አሁን ያለነዉ ግን ከየት ነዉ የመጣጠነዉ?ፍቅር አናቅ ስነስርአት እኔ ቀናሁባችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። እድሜያችሁ ይርዘም!!!
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
በትክክክል እያለቀስሁንውያያየሁት።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
ቀሪዘመናችሁ የተባረከ ይሁንየ።
@Gabriella7521
@Gabriella7521 4 месяца назад
Enezih yetemaru sewoch nachew. Coming from great families.
@chunawegayehu2448
@chunawegayehu2448 4 года назад
ደስ የሚል ኘሮግራም ነዉ።የኔ ደርባባ እናት እድሜና ጤና ይስጥዋት።👏❤🙏
@hannakampanies8001
@hannakampanies8001 4 месяца назад
Ye fikir Amlak new yihen programme liyasayegn yabekagn. Ke 2017 adrashachihu tefabign. Dewlulgn, Ibakwon. Ye Federeshin tsehafiwo.
@deboamare5171
@deboamare5171 4 года назад
አቤት እንዴት ደስ ይላል:: ካፒቴን የኔ እመቤት እያሉ ሲጣሩ ዋው ! አረ በጣም ነው የወደድኩት !!! የጸና ፍቅር ጊዜ ያልሻረው !! ብዙ ተምሬበታለሁ
@orthodox2645
@orthodox2645 4 года назад
ወይ ደጉ ዘመን በመልካም ግዜ መፈጠራችሁ። ምን ያህል እደተደሰትኩ ይህን ግሩም ህይወት በመስማቴ ።አዘጋጆንም ሁሌ አደንቃለሁ ሁሌ አስተማሪ ታሪክ በማቅረብሽ።
@tigist422
@tigist422 4 года назад
እንዴት ጨዋ እንደሆኑ እዩ እስቲ እግዚአብሔር አምላክ የናንተን በረከት ይስጠን💚💛💝🙏
@Hana-bh3db
@Hana-bh3db 4 года назад
አሜን በእውነት ማሬ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
@Bethlehem2229
@Bethlehem2229 4 года назад
Amen Amen Amen
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 4 года назад
የድሮ ባለስልጣኖች ሀገራቸውን የሚጠቅሙ ልጆችን እንዴት ቆፍረው እንደሚያገኙ እንደሚከታተሉና ለሀላፊነት እንደሚያበቁ ካፒ አበበና ወይዘሮ አፀደ ማሳያ ናቸው።
@mlaaakahmad7157
@mlaaakahmad7157 4 года назад
Ewente new des silu fetari yedirowen yemelselen
@AynosMichael
@AynosMichael 4 месяца назад
​@mlaaakahmad7157 qq
@Hiwot95
@Hiwot95 4 года назад
I USED TO THINK THIS KIND OF LOVE STORY ONLY EXISTS IN BOOKS....UNTIL I WATCH THIS VIDEO.... AMAZING! GOD BLESS YOU !
@stopamharagenocide.6714
@stopamharagenocide.6714 4 года назад
ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ በመልካም ጤንነትና ዕድሜ ይባርካቹ። በጣም ታምራላቹ ።አቤት መልካሙ ዘመን ደሥ የሚል ፍቅር ። 💚💛❤.
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 года назад
ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ለንስሃ ሞት ያብቃችሁ ውበታችሁ አላሰሰም እንዲያውም ውበታችሁ እንዳለ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ ከሁለታችሁ አንዳችሁ የውጭ አልጋ የቤት ቃጋ ወይም ሚጥሚጣ ብትሆኑ እንደዚህ በደስታ በሕይወትም አትኖሩም ነበር ይህ ሁሉ የአሳዳጊዎቻችሁና የእግዚአብሔር እጅም አለበት ከዚያ ውጭ ይህን ደስታ የትም አላመጣችሁትም ሕይወታቸውን ሙሉ በጭቅጭቅ የሚደመደም ሰዎች አሉና እናተ እድለኞች ናችሁ በምድር ብቻ ሳይሆን በፈጣሪያችሁ ዘንድ ብርሃናችሁ ይብራ አክባሪ ልጃችሁ
@alroemie9370
@alroemie9370 4 года назад
ስለ አሜሪካን ሃገር ጥሩነት በመናገሮ እዉነተኞቾ በመሆናችሁ ነዉ መን እንደ አሜሪካ አለምን ሁሉ ሰብስባ የምትመች ሃገር መልካምነትን የጠገብንባት ዉድ ሀገር እግዚአብሄር አሜሪካንን ይባርክ
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 4 года назад
እስኪ አሜሪካ ዉሰጅኝ አይቸዉ ልሙት
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 4 года назад
Alroe Mie በትክክል ወንድሜ ወልደን አሳድገንባት ስርተን አግኝተንበት ቤተስብ እረድተንበት እንደ አሜሪካማ ምንም የለም እግዚአብሔር ይጠብቃት የመጣውን መአት ያጥፍልን
@Joseph-788
@Joseph-788 2 года назад
Amennnn May God bless the 🇺🇸 USA
@workefaris9447
@workefaris9447 4 года назад
ታድለው ሁለትም የሚገርመው ቅንጅናቸው እንዱለነው አቦ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው እረ ለምን አይቀናም በዚ ፍቅር አሁን በዘር እየተባላን አማራን ነፍጠኛ አታግብ ግለመሌ ይህ ግራ የገቦው ከሰውነት በታች ዘቅጠን አሁን እኛም ኖርን እንላለን እፍፍፍፍፍፍ እናተ ግን ጌታ ይጠብቃች ደግሞ ሲያምር😍😍😍😍😍😍💚💛❤️😍🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-tu2cp2cv7b
@user-tu2cp2cv7b 4 года назад
የዚህን ቤተሰብ ታሪክ አባቴ ነብሱን ይማረውና ያወራኝ ነበር የነአሰፋ በቀለ፣ ስሜነህ፣ ሽመልስ፣ ደጌ፣ ሙሉመቤት ፣ አፀደማርያም፣ እናታቸው ወ/ሮ ዝማምነሽ በጣም የሚገርም ፋምሊ ነው ስለአየኋችሁ ደስ ብሎኛል
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 4 года назад
አይ ያ ዘመን የተባረከ ዘመን ስለ እውነተኛ ፍቅር እነሱ ያውሩ እንቁዋቻችን ናችሁ
@rahelrahel8522
@rahelrahel8522 4 года назад
ሲያምሩ ስርአታቸዉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 года назад
ፐፐ አሁን ነው መቅናት ጎበዝ ታድለው እድሜ ይጨምርላችሁ ሲያምሩ ደሞ ከልጅነታቸውም;
@abebe7532
@abebe7532 4 года назад
Betel ,,awo ahun new meknat kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 года назад
በጣም እፍፍፍፍለኛም ያድለን ፈጣሪ
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 года назад
Be 25 birr be Ayer misaferibet gizeye lanageru 1995 hunkan site nager rikash nager naber ignam idme kaseten durew lineli new
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
በትክክክል
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 4 года назад
ዋው ወግ ታሪክ ፍቅር እንዴት ያስቀናል የኛ ዘመን ሲያስጠላ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
እያለቀስው በፍርእያየሁት አለቀ።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
@Hiwot Yonas wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwddddddddddddddddddddddddddd
@ethiopiahagere7879
@ethiopiahagere7879 4 года назад
በጣም የማያልቅ ፍቅር እንዳላችሁ እንዴት እንደምትደማመጡ ማየት እኔን አስደመመኝ እና እራሴን በመጠየቅ ታዲያ የኔ ትውልድ ምን ነካን ለምን መደማመጥ ተሳነን ለማንኛውም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ
@sarayewrmeringueevernews2752
@sarayewrmeringueevernews2752 4 года назад
በህይወቴ ከሰማውት ደስ እሚል ታሪክ ዘመናችሁ ይባረክ
@forever4883
@forever4883 4 года назад
የዚህ አይንት ታሪክ ሰሰማ ኢትዮጵያዊነቴን አብልጪ እንደወድ ያደርግኛል መተሳሰብ : ፈርሃ እግዚአብሔር ያለበት : እውነተኛ ፍቅር : ለማውቅና ለመማር ተግቶ መስራትን : ውለታ የዋሉልንን : ውለታ ቢስ አለመሆንን : አንጋፋ አናትና አባት ኢትዮጵያውያን ማየት እጅጉን የመንፈስ እርካታ ይሰጣል::
@berhanberaki5045
@berhanberaki5045 4 года назад
Captain what a touching story. I admire you for your knowledge and loving family. My STORY is as follows: Forty years ago, I was a young refugee boy in the Sudanese Camps. American family in Texas adopted me and sent me to school. They told me no one can stop me from fulfilling my dreams. Because of them I graduated from a famous US university and now holds one of the most positon in the US government. Without them, I wouldn't be able to accomplish my dream. Many Americans are God fearing and loving people.
@Nolawieneye
@Nolawieneye 4 года назад
Indeed
@didodido4814
@didodido4814 4 года назад
Des stelu ende enate sewoch yemategegnu bezih zemen akeste enante edemie hostess neberech betam konjo nat
@tigistdilnesaw6042
@tigistdilnesaw6042 4 года назад
Endet des telalachu
@kamo9882
@kamo9882 4 года назад
Except Trump.
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 4 года назад
Wow እውነት የሚናገር አይጥፋ አሜርካውያን ጥሩ ሰዎች ናቸው ትክክል መጥፎም ሊኖር ይችላል ሁሉንም ግን አይወክልም
@bitetsegaye8743
@bitetsegaye8743 4 года назад
የሚገርመኝ የቀደሙት አማረኛቸው ሁሉ ሞገስ አለው። የእኔ እመቤት የሚላት እንዴት ልብ ሰንጥቃ እንደምትገባ።
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 4 года назад
እንዲህ አይነቱን ወግ ያለው ታሪክ መስማት እንዴት ደስ ይላል የጥንቷ የተከበረች ኢትዮጵያ ዋው! እድሜያቸውም የረዘመው የደግ የጨዋ ዘመን ሰዎች ስለነበሩ ነው መቼም ይህ ዘመን ተመልሶ አይመጣም
@mfatal8654
@mfatal8654 4 года назад
ወንድሜ አንዲህ ዓይነት ፕሮግራም አየሰሩ ወጣቱን ማስተማር አና ወደ ቀልቡ መመለስ አንዲቻል ማረግ ነው ፡፡ 30 ም 40 አመት ይፍጅ አቅድ ይዞ ቪዥን አርጎ መስራት ነው ! ጃኖሆይ አኮ ከጦርነቱ በኋላ ባዶ ሃገር የተራበ ሕዝብ ደሃ አገር ሃ ብለው ቪዥን ይዘው የደከሙለት ህልማቸው ነው ከ 30 ዓመት በኋላ አንዲህ የተማረ ሃይል ያሳደጉት የነበረው !!! ለዚህ ነው መሪዋቻችን በቅጡ ከመረጥናቸው ከላይ ያሉት ከጸዱ ሃገርም ህዝብንም መቀየር ይቻላል ፡፡ ዱርዬ መንግስት አንጂ ህዝቡ ማ ታሪክ አለው ማንነት አለው ፡፡
@ETBeMore
@ETBeMore 4 года назад
ወርቃማው ትውልድ ❤ Beautiful story They possess elegance, class. respect, humbleness, humility በዛላይ knowledge, life experiences & all the good stuff! All the empty heads out there with ego & arrogance ትንሽ ስትበሉና ኪሳችሁ ሲሞላ የምትወጣጠሩት በባዶ ቤት watch & learn!
@Birabiro_2000
@Birabiro_2000 4 года назад
😂😂
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 4 года назад
ወይኔ ሲያስቀኑ በማርያም እድሜንና ጤናን ያድላቹሁ
@Koki1993
@Koki1993 4 года назад
This is such an amazing story. The husband is very respectful. He calls the interviewer “emebet” wow! Just amazing! I wish love like this exists now. I doubt it. 😔😭 Long life to y’all! Thanks arts tv. We need more stories like this 😘
@mfatal8654
@mfatal8654 4 года назад
This is the effortless work and results of the King seeds ! He had raised an army of educated people, with great manner !!! It is up to this generation now to go back and rebuild what we were !!!
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 года назад
ዋው ዋው የድሮ ሰዊች ለሀገር እናት ፍቅርም አላቸው እምነትም በመቶ 100%ነው።ለፍቅርም እምነት ይበልጥ ነው። እደሜና ፀጋ ይስጣቹሁ ዘመናቹሁ እግዛአብሄር ይባርክ። አሁን በእናተ ዘመን የነበረውን እምነት በአሁኑ ጀገር ገዢ ቤሄር በቤሄ ወድም ወድሙን የሚሸጥበት ከፈለ ዘመን ስትመለከቱ ምን ተሰምቷቹሁ ይሆን።ብቻ ጋታ ከእናተ ጋራ ይሁን ።
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 4 года назад
ምንኛ መባረክ እንዴት መታደል ነው እንዲህ ያለ ትዳር ወደር የሌለው ፈጣሪ ለፍጥሩ ለሁሉም ይቸረው።
@chunawegayehu2448
@chunawegayehu2448 4 года назад
ታምራላችሁ አይለያችሁ ።🙏❤
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 года назад
አቤት ቁንጅና አቤት ስርአት በድሜ በጤና ያቆያችሁ ታድላችሁ ልጆቻችሁም ታድለዋል
@african8846
@african8846 4 года назад
በተረጋጋች ኢትዬጵያ የተረጋጉ እና መልካም ስብእና እያላቸው ቤተሰቦች ሲፈጠሩ ማየት ይናፍቃል
@romangebru5846
@romangebru5846 4 года назад
Betam....
@samsoncheneke2599
@samsoncheneke2599 3 года назад
በጣም የሚያምር ታሪክ
@messaiabera8904
@messaiabera8904 4 года назад
What really is there to Dislike about this couple and this video? I feel sorry for those 29 people who disliked this video, Envy is a root of self hate. Cheer up and learn something. Wishing an abundance of health and longevity for this two amazing couple 🖤
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 4 года назад
They don't know the meaning of dislike
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 3 года назад
ምን ይባላሉ ከጥላቻ ሌላ ስራ የላቸውም!!!
@frehiwotteshager9546
@frehiwotteshager9546 4 года назад
እንዴት የሚያምሩ ባለትዳሮች ናቸው እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@user-kl1cy7ik1d
@user-kl1cy7ik1d 4 месяца назад
ወይ ዘመን ጨዋና ኩሩ ኢትዪጵያዊ ከክብር ጋር ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
@Nolawieneye
@Nolawieneye 4 года назад
አዜብዬ ትልቅ ሰው:: አባቴን የመሰሉ ሰው:: ሚኒተሪ ቤት ያደገ ሰው ይለያል:: የሚገርሙ ጥንዶች:: አቤት እንዴት ትውልዱ ወደኆላ እንደሄደ:: ስለ ሃገር ፍቅር ማለቴ ነው:: ዛሬም ስመ ጥር ኢትዮጵያውያን አሉ:: እግዚአብሔር ይስጥሽ አንቺም:: በጎ ይጋባልና በጎ በጎውን ማቅረብ መልካም ነው:: በርቺ ቆንጅዬ:: አንቺንስ ማን ይጠይቅልኝ? ያንቺም ህይወት እኮ ብዙ ያስተምራል:: አስቢበት እስኪ:: እህትሽ::
@Delight-74
@Delight-74 4 года назад
አዜብዬ እነዚህን እንቁዎች ከየት እየቆፈርሽ ነው የምታመጪያቸው???? Great program as always. Thank you!
@look3271
@look3271 4 года назад
ዶማ ከተያዘ አፈር ይጠፋል ብለሽ ነው?
@becoolazimotivation8771
@becoolazimotivation8771 4 года назад
MuKerem 🤣🤣
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 4 года назад
ጋሼ አበበ እንዲሁም እትናት፣ እንደዚህ ከብዙ ዓምት በኋላ በፍቅር እስከዚህ ጊዜ ድረስ ቆይታችሁ በአንድ ላይ በማየቴ እጅግ በጣም ነው የተደሰትሁት ፣ የአምላክ ቸርነት በእናንተ ይታያል እንዲህ ዓይነቱ ትዳር ፣ ጋሼ አበበ እንዳለውም ከላይ የተዘጋጀ መሆን አለበት ፣ ታምራላችሁ አምላክ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፣ደስ ትላላችሁ ። ሀገሬ ነኝ ፣ የነሜሮን እናት ፣
@biniamg1494
@biniamg1494 4 года назад
በጣም ውብ ታሪክ ነው ደስ የሚል ፕሮግራም። አሁን እኔ የምኖረው Colorado ነው እና የተማሩባቸው ትምህርት ቤቶች እስካሁንም አሉ።
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
Converse ale enatega
@marontadesetadese4561
@marontadesetadese4561 4 года назад
tiru naw esachew endalute lijachwen yetenkebakebut nachoch Alagegnum Ant Teyayeke Eske Malekamenat leras Naw Colorado Nagn Selalek Naw
@tigist422
@tigist422 4 года назад
What sweet story uffff እመብርሃን ዘላለም ታኑራችሁ
@nanifirometube7116
@nanifirometube7116 4 года назад
Subscribe adergilgn ehta ye tawahedo liji
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ!!
@tinebebwallet1200
@tinebebwallet1200 4 года назад
እንዴት ደስ ይላል እውነትን እየሰሙ ማየት ከልብ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ
@user-jf4xj8tk8v
@user-jf4xj8tk8v 4 года назад
😘😘😘😘 እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሄር ይስጣችሁ 😘😘😘😘😘
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 года назад
ለራስሽ ፀልይ እነሱማ ረጅሙን ከነቅልጥሙ ኖሩ
@user-jf4xj8tk8v
@user-jf4xj8tk8v 4 года назад
@@godblessethiopia4524 እሺ😘😘😘
@amertidawit3265
@amertidawit3265 4 года назад
ሰላም were
@amertidawit3265
@amertidawit3265 4 года назад
Oo
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ ደጋግሞ የሚናገር ሰው እድሜው ይረዝማል የሚናገሩት ሁሉ እውነትነት ያለው።
@eyea7297
@eyea7297 4 года назад
በእውነት ታሪካችሁ ልብን ይመስጣል ከተናገሩት ውስጥ በይበልጥ ልቤን የነካው ግን 1የአሜሪካዊያን ደግነትና ወዳጅነትን የገለፁበት መንገድ ነው እውነት ነው በአብዛኞቻችን ህይወት ውስጥ አገራቸው የት ነው ? እምነታቸውምንድንነው ??ሳይሉ በጣም ብዙ ውለታ የዋሉልን የደገፉን የተለያየ ዜግነት ያላቸው ቅን ደግ ህዝቦች አሉ . እግዚአብሔር ይባርካቸው 🙏🙏🙏ለኔ ቅዱስ እግዚአብሄር አሜሪካውያንን እና ካናዳውያንን ይባርክ🙏🙏🙏
@alganeshe4053
@alganeshe4053 4 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን አባት እናቴ።
@alemsani5007
@alemsani5007 4 года назад
አዜብ ቃለ መጠይቁ እንዳላለቀ እርግጠኛ ነኝ ።ገና ብዙ የሚያጫውቱን ነገር አላቸው። በጣም ደስ ይላል ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 года назад
አዚብዬ እናመሰግንሻለን እነዚሀን የመሰሉ በህይወት ያሉ የሀገር ውበቶች ስላስተዋወቅሽን።
@chaseyourdreamsin2024
@chaseyourdreamsin2024 4 года назад
አርትስዬ የኔ አስተማሪ በጣም አመሰግናለሁ ብዙዙዙ ቁም ነገሮች ስላስጨበጣችሁኝ። ባለትዳሮችን መድኃኔዓለም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ።የዚህን ቻናል ስም አርትስ ሳይሆን ፈልፍል ቲቢ ብየዋለሁ ምንም የማናውቃቸውን በስህተት እንኳን ስማቸውን ሰምተን የማናቃቸው አስተማሪ እና አርአያ የሚሆኑ ባለታሪኮችን ስለምታስኮመኩሙን ኑሩልን ክበሩልን። አዜብዬ እኔም እንዳቅሚቲ ማደኑን ሰው በመጠቆም ልተባበር። መካኒሳ አካባቢ ዞማ ቤተመዘክር የሚባለውን ቦታ ስመለከት እጄን በአፌ ጭኜ ሰሪዎችን አድንቄ ከነዚህ ሰዎች ብዙ ምማረው ነገር አለ ብዬ ላንቺ መጠቆምን ወደድኩ።እባክሽን የኔ እህት እስኪ አቅርቢልን።ለትብብርሽ ላቅ ያለ ምስጋናዬ ከወዲሁ ይድረስሽ።
@rezanseyoum1422
@rezanseyoum1422 4 года назад
ቅን ልቦና ካላቸው ሰዎች እግዚአብሔር ሁሌ ዓይኖቹ ይጠብቃል ። ደሰ የሚል የትዳር ታሪከ ነው። የድሮ ሰዎች አብዛኛው የተቀደሰ ዓላማ ሰለ ነበራቸው ለቤተሰቦቻቸው ብቻ ሳይሆን የአገራቸው ክብር ከኑሮአቸው አኩል ጥሩ ሰም ለማሰጠራት ይጥሩ ነበር። ያአሁነሰ ከዚህ ታረክ ተምሮ ጥሩ ቤተሰብ መሆን አገርን መክበረና ሰለ አገርህ መቆርቆር ቅዱስ ቅናት ይኑራችሁ ። ኢትዮጵያ ለዘልአለም ተከብራ ታፍራ ትኑር ።
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 года назад
እንድህ ነው በእውነት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ይሄ ማለት ክፋት ያልገባባት ህይወት ዛራችሁ ይባረክ!!!
@orthodox2645
@orthodox2645 4 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። የፍቅር አምላክ እንደዚህ አበባ እናድርግ አስቀምጦችሆል ። ፍቅር ካለ እግዚአብሔር አለ። ለትውልድ አስተማሪ ትዳር ። አሁንም እድሜ ይጨምርላችሁ ከጤና ጋር። በእውነት የሚያኮራ ታሪክ ። ጀግና ታማኝ ኢትዮጵያዊ ።
@ethio2280
@ethio2280 4 года назад
ዋውውውው የዱሮዋ የኢትዮጵያን እንደዜህ ሰማናቸው እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ ያሁኑ ትውልድ። ፍቅር አጣ
@shimlesk.h.r4069
@shimlesk.h.r4069 4 года назад
መታደል ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ፈጣሪ ለኛም እንደዚ የተረጋጋ ያማረ የከበረ ፍቅርና መተሳሰብ ያለበት ትዳር ይስጠን!!
@tsigenigatu1946
@tsigenigatu1946 4 года назад
ቢፈቅዱ ይህ ስክሪኘት ተጽፎ በሪያሊቲ ሙቪ/ፊልም/ ቢሰራበት፣ ለዚህ ትውልድ አስተማሪ እንደሚሆን በፍፁም አልጠራጠርም፡፡ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁለቸው፡፡
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq 4 года назад
አሜሪካን በተሰባቸዉን ለማግኘት Facebook ወይም ሌላ social media ላይ ፎቶዎችዉን ቢያደርጉ የተሻለ እድል ይኖራቸዋል። በተረፈ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸዉ።💕
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 года назад
ከስልሳ አመት በሁዋላ ያላችሁ መከባበር የሚያስቀና ነው ወርቅ ግዜ ነበር!
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 4 года назад
እኛ በእውነት እንዲህ ነገ የምናወራው ታሪክ ይኖረናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@zulfamuktar4333
@zulfamuktar4333 4 года назад
the most beautiful story I never heard my Leif wIsh for them all the best & God bless them
@user-zr5ln8st5p
@user-zr5ln8st5p 4 года назад
አባቴ ትህትና ን ደስይላል ረጅም ህድሜ ተመኘሁ ላችሁ
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 4 года назад
አለሀምዱሊላ ሠላም ለአገራችን betam emebet silu thtnachew welel blo ytayal
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
እኔየምለው ልጂየላችሁም እዴሁ ለመስማት ችኮልኩ።
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 4 года назад
ኡፍፍ እንደ አንደበታሁ የቀረው ዝመናቹ የጣፈጠ ይሁንላችሁ ❤❤❤
@user-ez4zp5pt5x
@user-ez4zp5pt5x 4 года назад
ወይኔ ታድለው በእግዚአብሔር ስም እንዴት እንደሚያምሩ ወርቅና የወርቅ ዘመን ናቸው እራሱ የዛሬዋቹ ከባህሪ እስከ መልክ አስቀያሚዋች ናቸው
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 года назад
ኢትዮጵያ እንቁ ሰዎች አሉ ስንል በምክንያትነት ነው ዘመናቹ ይባረክ
@user-hl3cy2zu6d
@user-hl3cy2zu6d 4 года назад
የጎጃም ሴቶች ለትዳር ታማኝና ለባሎቻቸው ጥሩ አፍቅቃሪ እንዲሁም ባሎቻቸውን አክባሪ ናቸው ባልየውም ጥሩ ሚስቱን አክባሪ ነው እግዛብሄር ይባርካችሁ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 4 месяца назад
የሌላው ሴትሳ😂😂😂😂
@tersite858
@tersite858 4 месяца назад
ወሬኛ እነሱ ዘር ጠርተዋል ?
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 года назад
ኡፍፍፍ ታድለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@Exploratorium360
@Exploratorium360 3 года назад
One of the luckiest couples of all time in Ethiopia ! Amazing story ! God bless YOU !
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 года назад
ፕሊስ ክፍል 2??? የሰውየው አክብሮት ጋዜገኛዋን ሲያናግር 🤲🤲
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 4 года назад
betame.metadle.new
@hebatabch3573
@hebatabch3573 4 года назад
የነዝህ ባለትዳሮች ታርክ በድራማ ብድራ
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 4 года назад
እኮ እመቤቴ የሚል ቃል ከሰማን ቆየን እኮ
@sarahyitibarek2778
@sarahyitibarek2778 4 года назад
እንደ ፍቅር ምን ነገር አለ የሚያስደስት የእናተ ጊዜ የተባረከ የተቀደሰ የፍቅር ዘመን ነበር እግዛብሔር የባረካችሁ
@tebeber532
@tebeber532 4 года назад
ድንቅ ፕሮግራም ነው አመሰግናልሁ። በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ታሪካቸውን በአንክሮት ስከታተለው። ይህንን የመሰለ ደስ የሚል ታሪክ ነው ያናድነው። ሰው ትሻልን አመጣለሁ ብሎ ቀውስ ውስጥ ይገባል? ያሳዝናል። ካልተበላሸ አትጠግነው (ወይም if not broken don't fix it) ይላሉ አሜሪካኖች። ትክክል አባባል ነው። ጊዜውን የሚመጥን ማሻሻያዎች ማድረግ ሲቻል፣ ትልቅ ቀውስ ውስጥ ገባን፣ እርስ በርስ መተማመን አጣን። እግዚያብሄር እንደዚህ አይነት ደስ የሚል ጊዜ ለኢትዮጵያ ይስጣት።
@mismakm8360
@mismakm8360 4 года назад
Beautiful story!!
@frewzeru2809
@frewzeru2809 4 месяца назад
በጣም የሚደንቅ ተመክሮ ስላካፈሐላችሁን ደስተኛ ነኝ በትምህርት ግዜ ለተባበሩዋችሁ የአሜሪካ ዜጎች በተቻለኝ መጠን ለማፈላለግ እሞክራለሁኝ የቀድሞ አየር ኃይል ቤተሰብ አንዱ በመሆኔ አደራ አለብኝ::
@lemlemtesfaye2887
@lemlemtesfaye2887 4 года назад
በጣም ደስ የምል ይምያስቀና ፍቅር ቀሪ ዘመናችሁ አግዚአብሔር ይባርከው
@tigist422
@tigist422 4 года назад
ማልከም ውሻው ሴትየዋ ወይን አበባ እንዴት ወብ ታሪክ ነው በእመብርሃን
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 4 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 4 года назад
እኔ ገና ሳያቸው ነፍስም አልቀረልኝ አቤት ሞገሳቸው ለዛቸው በቃ ምኑ ተወርቶ ምኑ ይቀራል ዝምብለው ቢያወሩ እራሱ ያስተምራሉ ከነሱ ሆድ የተወለዱ እንደት የታደሉ ናቸው እኔ በዚህ ቤተሰብ ቀናሁ!! እግዚያብሄር ይባርካችሁ ከናንተ ገና ብዙ እውቀት እንቀዳለን ወይኔ!! በጣም ነው የምታስጎመጁት እኛንም እንደናንተ ልብ ይስጠን🙏🙏 እግዚያብሄር አቅራቢዋ ተባረኪ ሚዲያ እንዲህ ሲሆን ያስደስታል ቀጣዩን በትግስት እንጠብቃለን
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 года назад
እነዚህ የተከበሩ የሀገር ባለውለታዎች ክብር ይገባቸዋል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለትውልድ ምሳሌዎች ናችሁ❤❤❤❤❤❤
@Dibekulu27
@Dibekulu27 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ይስጥልን ደስ የሚል የእውነት ፍቅር ዘራችሁ ይባረክ
@kukuwondifraw5798
@kukuwondifraw5798 4 года назад
እንዴት ደስ የሚሉ ሰዎች ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው!!! እናመሰግናለን አዜብ♥♥♥
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 4 года назад
ለእሁኑ ትውልድ እርያ ነው የሚሆኑት በመፈቀርና በመተሳሰብ 60 እመት እብሮ መኖር መታደል ነው እድሜ ይስጥልን ስታምሩ
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
ደስ ሲሉ ድርብብብብብብ ያሉ አሁንም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ ።አዜቲ ምነው "ለመምቴን " ድራማ የት ገባ እረ ተው ተው
@mhiret
@mhiret 4 года назад
አርትስ ቲቪ የምታቀርቡት ኢንዲህ ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል:: ለእኒህ የተከበሩ አባትና እናትም ተጨማሪ ዕድሚና ጤንነት ይስጥልን::
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 4 года назад
አዜብ ወርቁ ምርጥ ጋዜጠኛ ለአሁኑ በዘር ለተለከፈው ትውልድ ጥሩ ትምህርት ነው
@ytm6798
@ytm6798 4 месяца назад
Among the first Modern Ethiopians...What an interesting life. They were blessed to have this life
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 года назад
እድሜ፡እና፡ጤና፡ፈቅር፡ይስጣቹ፡እንዴትደስየሚሉ፡ባልና፡ሚስትናቸው፡እውነት፡ምናለየናተጊዜ፡አሁን፡ተመልሶቢመጣ፡አይ፡ደጉዘመን፡ጋዜጠኛዋ፡የኔደርባባ፡እንዴት፡እንደምወድሽ፡ስነምግባርሽ፡ደስይላል፡በርቺ
@igo1071
@igo1071 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ቃለምልልስ ነው ደስ የሉ ባልና ሚስት አሜን አሜን እንዲህ እያመጣችሁ አሳዩን የማይደብር አሜን🙏🏼
@fatumam6528
@fatumam6528 4 года назад
ውይ እኔስቀናሁባችሁ በጣም ደስየምትሉ እድሜናጤና ይስጣችሁ ቀሪውዘመናችሁን የተባረከ ያርግላችሁ።😘😘😘😘😘💚💚💚💚
@shortmemory7874
@shortmemory7874 4 года назад
አባቴን እና እናቴን አስታወሳችሁኝ አባቴ Ethiopian Air Force ነበር የሚሰራው እናቴ እና አባቴ 54 አመት በትዳር አብሮው ኖረው የዛሬ 4አመት እናቴ 😢😢😢 ኡፍፍፍ....
@user-od9tc4pk8i
@user-od9tc4pk8i 4 года назад
አይዞኝ እህቴ!!
@user-xr9jo6ip6h
@user-xr9jo6ip6h 4 года назад
@@user-od9tc4pk8i ወንድ ነው
@user-sd1ts2uu8j
@user-sd1ts2uu8j 4 года назад
ውይይይይ...😘😘😘😘 ሲያምሩ እድሜ ጨምሮ ይስጣቹ
@bonigirma5021
@bonigirma5021 4 года назад
ስታምሩ ግሩም ጥምረት የተቀረ ዘመናቸውን ሁላ እንዲህ ዘመን በማይሽርዉ ፍቅርቹ ኑርልን እድሜ ጤናቹዉን ያብዛልን ።እፉፉፉፉ....... ተመኘሁ እንደ ናንተ ዘመኔን ሁሉ ከማፈቀረዉ ከሚያፈቀርኝ ጋር በፍቅር ለመኖር ፍጹም ትኩስ የሚመስል ፍቅር።
@mimilema2816
@mimilema2816 4 года назад
ወይ እንዴት ደስ እደምትሉ ወይ ደጉ ዘመን አሁን እኛ ምን ይሁን ምናወራው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹን ይባርክ ያቀረብሽለን እህታችን እናመሰግናለን
@dahab7484
@dahab7484 4 года назад
ደስ ሲሉ በአላህ ረጅም እድሜ ፍቅር ድሮ ቀረ
@fantudaba9744
@fantudaba9744 4 года назад
This is what I like to hear. A wonderful amazing life relationship. True love and marriage. WOW! It makes me relax. May GOD bless the rest of your life.
@mulugetadrar7791
@mulugetadrar7791 4 года назад
Your story is beautiful and the two of you are even more beautiful. It was heart touching for me as I have briefly known (from a distance) the both of you very many years ago. I joined the Air Force and was a cadet when Captain Abebe was a 2nd Lieutenant and what i remember of him from that time is ........ the uniform looked very sharp on him ........ and in the football field he was a star. And my memory of weizero Atsedewein is I was on my way to the U.S.A. to attend a school and the flight from Addis was on Ethiopian Airlines DC6B. And guess what..... The stewardess was Weizero Atsede. With her was Weizero Mary Fantaye and the co-pilots name was I think Atnafe. The flight was via Athens and at that point there was a crew change to the Frankfurt flight. Captain Abebe Sir........You mentioned three points in your interview and I thank you for saying them. You are right..... 1. the Air force "Asadegen" ....2. "Astemaren" .....and 3. Having had a wonderful host family that I am grateful for. May you have very many happy years Thank you Mulugeta (Canada)
@orthodox1981
@orthodox1981 4 года назад
እራሳችንን እናጠፋለን አየ ድሮኮ መንግስቶቻችን
@ewnetm6420
@ewnetm6420 4 года назад
Wow amazing beautiful couple God bless them!!!!!
@loveethiopia273
@loveethiopia273 4 года назад
So beautiful and true Ethiopan love story ❤️ . 🇨🇬💚❤️♥️It’s a great love story 👏both of them beautiful genuine people. Wish you long life with health and happiness. God bless you you
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 4 месяца назад
የደጉ የምርጡ ዘመን የፍቅር ዘመን ሰዎተች ምን ያደርጋል ወደ ኃላ አይመለስ:: በጣም ደስ ትላላችሁ::
@kadijbalcha5674
@kadijbalcha5674 4 года назад
በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚሎ ባል እና ሚስት ናቸው የፍቅር ምሳሌዋች ናቸው ረጅም እድሜ ይስጣቸው አላህ ሁለቱም ምርጥ ኢትዮጰያዊያን ናችው
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 месяца назад
ውይ የፍቅ መፃፍ የማንብ ነው የሚመስለኝ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
Далее
POV: Spain vs Italia
00:11
Просмотров 202 тыс.
220 volts ⚡️
00:16
Просмотров 197 тыс.