Тёмный

ለ90 ቆርቆሮ የንጨት ቤት ለመስራት ሙሉ የዋጋ ዝርዝር ይሄን ሳታዩ በጭራሽ ቤት እንዳታሰሩ ሙሉ መረጃ ይመልከቱ፤የሲሚንቶና የቆርቆሮ ዋጋ 

መርከዝ Tube
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 167   
@معتقلونالىاراي
ግን እንድህ እየደከመላችሁ ለምን ላይክ አታደርጉትም አይከፈልበት ! አይ ሀበሻ
@fafi6898
@fafi6898 Год назад
ክክክክ
@NUrit242
@NUrit242 9 месяцев назад
❤❤❤
@orocell2369
@orocell2369 7 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👍
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@SonySony-x5l
@SonySony-x5l 11 дней назад
በጣምእናመሰግናለን አብራርተህነውየነገርከን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mekdesmesele1457
@mekdesmesele1457 Год назад
አድስ ነኝ የምር በጣም ሃሬፍ አድርገህ ነው ያቀረብቀው በርታ ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ
@Umufetitube
@Umufetitube Год назад
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ( ليأتينَّ على الناس زمان ، لا يُبالي المرءُ بما أخذ المال : أمِنْ حلالٍ أم من حرام ) "አንድ ሰው ገንዘቡን ከሐላል ነው ወይስ ከሐራም የሚያመጣው የሚለው ደንታ የማይኖርበት ጊዜ በርግጠኝነት በሰዎች ላይ ይመጣል።" አላህ በሀላል ገንዘብ የምንብቃቃ ያድርገን #ፕሮፋይሌን በመጫን #የነብያዮችን ታሪክ ይከታተሉ
@እምዬኢትዬጵያሠላምሽይመለ
አሚንን ያረብ
@زينبسيد-ه6ط
@زينبسيد-ه6ط Год назад
አማንን
@tofikhiyar
@tofikhiyar Месяц назад
ማሻ አላህ በርታ አላህ ያግዝህ
@rabiaadefa-qc5gi
@rabiaadefa-qc5gi Год назад
እናመሰግናለን.ወንድም.በጣምጥሩ.መረጃነው
@اعشامحمد
@اعشامحمد 3 месяца назад
እናመሰግናለን የቆርቆሮዋጋስትነዉአሁንላይ
@LubabaSeid-o2k
@LubabaSeid-o2k 2 месяца назад
አብሽር እናመድግናለን ውድም
@LubabaNuru-r3k
@LubabaNuru-r3k Год назад
ወንድም 200ካሬ ቦታ አለኝ እምፈልገው እስከ ኪችንና መጥባህ 6 ክፍል ነበር ስንት ቆርቆሮ ያስፈልገኛል ? እንዳየኸው አደራ መልስልኝ
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 11 месяцев назад
እናመሰግናለን🥰🥰🥰
@ፍቅር-ዸ7ደ
@ፍቅር-ዸ7ደ Год назад
እናመሰግናለን ወድሜ
@teub3032
@teub3032 Год назад
ሰላም የሀገሬ ልጅች በአሁን ስአት ቤት መስራት እፈልጋለሁ 100 ቆሮቆሮ መስራት እፈልጋለሁ እና ስት ያበቃኝ የሆን መልስኝ ሳይጀመር ቁርጢን እዳቅ እራያ ቆቡ ነው እምሰራው ግን በዛ አካባቢ ስንት እንደሆን አላቅም
@EndrisAssen-sc2dk
@EndrisAssen-sc2dk 10 месяцев назад
እናመሰግናለን
@sarahabshwite5469
@sarahabshwite5469 Год назад
እመሠግናለን ወድማችን። በአላህ። ቁጥርህን ፈልጌነው። ውርጌሣ። ቤቴን ጅምሠንናኮርኒሥ ላሠራ ነበር
@inshaallah5217
@inshaallah5217 Год назад
ሽኩረን ምርጥ አገላለፅ
@radiaradi8281
@radiaradi8281 6 месяцев назад
ወድሜ የኔ እጨቱ ተደርጓል ሰሚቶ ታሰሯል አሁን የቀርኝ ማሰመርግና መዝጊያነዉ ኮርኒሰ ሰትነዉ ንገርኝ
@Feleke-p1z
@Feleke-p1z 9 месяцев назад
እኔ ያልገባኝ ባጠቃላይ ምን ያህል ብር ያስወጣናል እባክህ ከብሎኬት ቤት ጋር ቢነጻጸር የቱ ይቫላል?
@ፍትህንከአላህእንጠብቃለን
እውነት ነመናገር የቤት ሙሉ ወጭ የሚያቀው እራሡ ሠውየውቆሞ ያሠራው መሆን አለበት ውሳጣ ውስጡን ብዙ ወጭ አለው ለምሳሌ እኔ ያልገመትኩት ወጭ ያሶጣን በሮች ከመገጠማቸው በፋት የሚገጠም ቆሚና አግዳሜ ብርት አለ በጣም ብዙ ብር ነው እሚጠይቀው ኮተቱ አያልቅም
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv 5 месяцев назад
ትክክል
@fatimachannel3773
@fatimachannel3773 3 месяца назад
እስህእማዳያላይየሚወራዉና።እኛስንሰራአንዲአይመጣም።እኔበጣምነዉብዙወጪያወጣሁት።ጪቃናሊሾ።200.ሺብርየፈጀብኝ
@ekiramtube442
@ekiramtube442 Год назад
አሁን ሰአት ላይ ስንት ይፈጃል አንድ መቶ ቆሮቆሮ የእንጨት ቤት ለመስራት
@زيبة-ج5ز
@زيبة-ج5ز Год назад
አሠላሙ አለይኩም ወንድም ካየህው እንዳታልፈኝ 90ቆርቆሮ ለማሠራት ሥንት ይፈጃል እንጨት አለኝ ቆርቆሮ ሚሥማር ለአናፂ እና ለውሐልክ ለማሣሠር እሥከዚህ ያለውን ፕሮሠሥ ፕሊሥ?
@baneesahamufeerrr8902
@baneesahamufeerrr8902 Год назад
ባሁኑ ሰአት ቤት መስራት በጣም ከባድ ነው
@FhFghh-py6rw
@FhFghh-py6rw 6 месяцев назад
እናመሠግናለን
@aminaseidsa7837
@aminaseidsa7837 6 месяцев назад
የውስጥ ኮርኒስና ፕላስቱኩና የውጭ ኳርትዝ ቀለም ስንት ይፈጃል በአላህ ንገረኝ
@ነኢማዩቱብ-ጀ1ሐ
@ነኢማዩቱብ-ጀ1ሐ Год назад
ማሻ አሏህ ባሁኑ ወቅት ነዉ ጥረ ነዉ
@fggfcg-7776
@fggfcg-7776 10 месяцев назад
በርታ ወድም ግን ለምን መጨረሻ ላይ ድምር አልተናገርከም??
@sabaalemayehu471
@sabaalemayehu471 Год назад
እግዚኣብሄር ይስጥልን
@Tube-sd4uh
@Tube-sd4uh Год назад
ወንድም አናፆ አገናኘኝ ጡረ አናፂ
@ol5536
@ol5536 Год назад
እና የስልሳ ቅጠል ወጭ ከመጀመርያዉ እስከ መጨረሻዉ እጠብቃለሁ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ Год назад
ሹክረን
@dubainew9788
@dubainew9788 Год назад
አሠለማላይኩም ወዲሚ እንደት ነው የዘጠናው ቆርቆሮ ፈቱውን ትልክልኛለህ
@ያረብከመጥፎነገርአተጠበቀ
ወድም ሰማ የውሰጦን ለማስገረፍ ስት ይፈጃን ባሁኑ ሰአት ለአምስት ክፍል ጥያቂን መልስልኝ
@حليمهحليمه-ع5غ
@حليمهحليمه-ع5غ 4 месяца назад
ሽኩራን
@ወሰን-ጐ4ለ
@ወሰን-ጐ4ለ Месяц назад
ከቀለም በስተቀር የሚሸጥ ነበር የምፈልገው
@ol5536
@ol5536 Год назад
እሽ ወንድም እናመሰግናል ያለከዉ የት ነዉ እስኪ የ60 ቆርቆሮ ስራልኝ እና የትራን ስቦርትም ስለሚኖር ከቦታቦታኮ ልዩነት አለዉ ስለዚህ አተ የት ነዉ አገርም ብትለይ ጥሩ ነዉ ይቅርታ
@kemuti8779
@kemuti8779 Год назад
ወድሜ 80 ቆርቆሮ ኤል ሸብቤት ስንት ክላስ ይሆናል
@tuduy2122
@tuduy2122 Год назад
በርታልኝ ወድሜ
@Elham-z7x
@Elham-z7x Год назад
ወሎ ኮምቦልቻ ስሚንቶ ስንት ሆነ በህጋዊ ደርጃ ካርታ ፕላን ባለው ቦታ በፍቃድስ ስንት ነው የምታውቁ
@zinbzii417
@zinbzii417 Год назад
200ገባ አንደኛውሰማቶ
@naima8338
@naima8338 Месяц назад
200ብር​@@zinbzii417
@YimamHabeh
@YimamHabeh 4 месяца назад
❤❤❤
@Ryfghbjjj
@Ryfghbjjj Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeynapali3384
@zeynapali3384 Год назад
በፍጠርክ የርሳህው ነገር አለ መሰለኝ በጣም እርካሽ ነው ባሁኑ ወቅት እኮ እንድህ አልተገኛም እባክህ በውስጥ እንድታወራኝ ቁጥሬን ሰጥቸሀለሁ
@mikonega3996
@mikonega3996 3 месяца назад
ene mlew teklala hisab altenagerkm
@حسينحسين-ط4ش6ض
@حسينحسين-ط4ش6ض Год назад
ጀዛከላሁ ኸይረን መርሳ ቦታ አሳየኝ ብዙጊዜ ነው የጠየኩት ካርታ የለለው ያለውንም አሳየን
@ሀድያይመርyoutube
@ሀድያይመርyoutube Год назад
ሰላም ውደ አድሱ ኮሌጂ አካባቢ የምሸጠው ቦታ አልኝ ፕላን አልወጣለትም ገዝቸው አሁን ግን ሌላ ቦታ ልሰራ ፈልጌ ብሩን ስለፈለኩት ነው ቦታውን ጠልቸው አይደለም መግዛት ከፈለግሽ ፃፊልኝ
@حسينحسين-ط4ش6ض
@حسينحسين-ط4ش6ض Год назад
@@ሀድያይመርyoutube አልሀምዱሊላህ መግዛት እፈልጋለሁ በምን መልኩ ላግኝሺ
@ሀድያይመርyoutube
@ሀድያይመርyoutube Год назад
@@حسينحسين-ط4ش6ض በዚህ በዋትሳብ ወይም በኢሞ ሀይ በይኝ
@حسينحسين-ط4ش6ض
@حسينحسين-ط4ش6ض Год назад
@@ሀድያይመርyoutube ቁጥርሺ የለም
@ሀድያይመርyoutube
@ሀድያይመርyoutube Год назад
@@حسينحسين-ط4ش6ض ዜሮዜሮ ዘጠኝ 71ሀምሳአምስት 93 95አሰራሶስት6
@aeeazz6909
@aeeazz6909 Год назад
ሳምር እደው የኔ የተጀመረው ቤት እደዚ አልቆ ማየት አማረኝ
@HalimaUae-q4l
@HalimaUae-q4l Месяц назад
ድምፀ አስተካክል
@edresomer647
@edresomer647 Год назад
ሶስት ክፍል የጪቃ ቤት ለመስራት እያንዳንዱ ክፍል መኝታ ሳሎን እቃ ቤት ስንት በስንት ቢሆን እና ስንት እንደሚፈጅ ብትነግሩን
@saadahsaid1633
@saadahsaid1633 Год назад
መርከዝ፣ዪቶ፣ለአርባ፣ካሪ፣ቦለኬትቤት፣ለማሠራቶ፣በአሁኑ፣ወቅት፣ምን፣ያህገንዘብ፣የሥፈልጋል፣?
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 Год назад
በርቱ አሪፍ መረጃ ነው
@MadinaMohammed-q3i
@MadinaMohammed-q3i 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@MulualemTesfawu
@MulualemTesfawu 2 месяца назад
ከዚህ በሗላያለዉን ደሞ አቅርብልን ሁሉነገርእሥከሚያበቃ
@ከሚላተስፋኛዋ
@ከሚላተስፋኛዋ Месяц назад
ይሄንቤት የሰራውን አናጪ አገናኘኝ😢 100ቆርቆሮቤትአሰርቸ ምንምዲዛይኑአላማረኝም
@naimaemran7700
@naimaemran7700 Месяц назад
ለቤትህ አዲስ ነኝ በርታ ❤❤
@chalikedir9732
@chalikedir9732 Год назад
Atqlyi Hesbi Tangri
@z_me002
@z_me002 Год назад
አሰላም አሌይኩም ወንድሜ ሁሉንም ችላችሁ ትሰራላቹ ወይ ? እባክህን መልሰልኝ
@SelamSiboro-od9wf
@SelamSiboro-od9wf 6 месяцев назад
Thanks your💞💞👍🫶👌
@saralulit
@saralulit 20 дней назад
Era ine sw ager askertognal uuf dekemgn 90 korokoro neber yeserhut gn wuy🤦‍♀️
@selamaderajew4198
@selamaderajew4198 Год назад
ስንት ካሬሜትር ነው???
@zulfa7731
@zulfa7731 9 месяцев назад
ስንት ክፍል ነው?
@JsuejJejejej
@JsuejJejejej 7 месяцев назад
Wow
@Neima-b5r
@Neima-b5r 10 месяцев назад
የመቸነው
@ahsbs9794
@ahsbs9794 Год назад
የቡልኬት የተጀመረ ቤት እስኪ አቅረብልን
@SabebaAbebas
@SabebaAbebas 5 месяцев назад
እስኪ ዘጠና ቆርቆሮ ሀይቅላይንጠረኚ
@saadahsa1541
@saadahsa1541 Год назад
ወድሜ እስኪ ላስቸግርህ ሲሚንቶ በመርሳና አካባቢው ስንት ይሆን መልስልኝ ወድሜ
@semira-g2r
@semira-g2r Год назад
ከአዲሽ አምስት መቶ እስከ ሰባት መቶ ነው አሁን
@saadahsa1541
@saadahsa1541 Год назад
@@semira-g2r እህቴ ለምን ይሆን በመርሳና ጊራና ዳጎቴ ሲሚንቶ የማያመጡት
@semira-g2r
@semira-g2r Год назад
@@saadahsa1541 ከአማራ ክልል ውጭ ስለሆነ የሚመረተው መገድ አስቸጋሪ ስለሆነ ነው
@saadahsa1541
@saadahsa1541 Год назад
@@semira-g2r በጣም አመሰግናለሁ ውደ
@ፍትፍት-ኘ4ኸ
@ፍትፍት-ኘ4ኸ 5 месяцев назад
የየሀገሩይለያያል😢😢
@Mነኝየድንግልማርያምልጅ
ስንት ክላስ ይሆናል
@ሀድያይመርyoutube
@ሀድያይመርyoutube Год назад
መርሳ አድሱ ኮሌጂ አካባቢ ፕላን ያልዘጋለት መግዛት የምትፈልጉ አናግሩኝ
@SabebaAbebas
@SabebaAbebas 5 месяцев назад
በአሁን ዋጋ
@ሱሱዩቱብቻናል
@ሱሱዩቱብቻናል Год назад
ባዶ ቦታ ሸዋሮቢት ንገረኝ
@teub3032
@teub3032 Год назад
ሰላም የሀገሬ ልጅች በአሁን ስአት ቤት መስራት እፈልጋለሁ 100 ቆሮቆሮ መስራት እፈልጋለሁ እና ስት ያበቃኝ የሆን
@NUrit242
@NUrit242 10 месяцев назад
እኔም መስራት እፈልግለሁ
@fatemafatema8657
@fatemafatema8657 Год назад
እስኪባሁንሰአትስትይፈጃል90ቆርቆሮደሳውስጥ
@jrjr4333
@jrjr4333 Год назад
ላይክ አድርጉለት አይከፈልበትም አዳምጥቅ ይቅርባቹ
@አይሻ-ቈ7ፈ
@አይሻ-ቈ7ፈ Год назад
የታገረ እባክህነ ኔገረኝ
@mahiyoutube4337
@mahiyoutube4337 Год назад
የመቸ ዋጋ ነው የምትነግረን ቆርቆሮ 500 መስሎ
@z.e598
@z.e598 Год назад
90 ቆረቆሮ ስንት ክላስ ይሆናል ኤል ከተሰራ ዋጋ ስንት ይፍጃል700.000ይበቃል መልስልኝ
@SaraDd-mt5eb
@SaraDd-mt5eb 12 дней назад
አይበቀም 😢
@እራህማዩቱብ-ጨ9ገ
እና መሰግናል
@toybaalie8208
@toybaalie8208 Год назад
ሠላም የ50 ቆርቆለመስራትንገርኝ
@NUrit242
@NUrit242 10 месяцев назад
❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@Fafi-w5d
@Fafi-w5d Год назад
ምድነው ስሙ የሚባለው አሠራሩ በአላህ ንገሩኝ
@Fafi-w5d
@Fafi-w5d Год назад
እኔም ፈለኩ ግን
@saadahsaid1633
@saadahsaid1633 Год назад
ካየሄዉ፣መልሥልን
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 Год назад
የትናችሁ ስብስክራይብ እናርገዉ ማንን ልጠይቅ እያልኩነበር በረካሁን
@ሀያትዩቱብ-ቸ2ዀ
@ሀያትዩቱብ-ቸ2ዀ 6 месяцев назад
ኮቦልቻ ሥትይገኛል
@mimihabibta9853
@mimihabibta9853 Год назад
70 ቆርቆሮ ስንት ክፍል ይሆናል
@vivophone1769
@vivophone1769 7 месяцев назад
😉
@UsknsJdkd
@UsknsJdkd 7 месяцев назад
የመቸነው 2016 ነው
@zaharamuhamed-v7r
@zaharamuhamed-v7r 20 дней назад
ወድሜ በሁኑ 80 ቆርቆሮ እስከ ዉሀልክ
@aeeazz6909
@aeeazz6909 Год назад
ለምን አጠቃላይ ድምር ስት እደሚወስድ አትናገሩም
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
አሁን የተነተናቸዉ አጠቃላይ ድምር ወደ 302,110 ነዉ🧐
@cggh6051
@cggh6051 Год назад
የነም ጥያቀዬ ነዉ 👌👌👌👌👍👍👍👍
@gjbnvgmgmhk8254
@gjbnvgmgmhk8254 Год назад
🙏🙏👍👍
@samuelergichokabule2950
@samuelergichokabule2950 Год назад
Pls 1g+ serelegn
@Fafi-w5d
@Fafi-w5d Год назад
ስሙነ ነገሩኝ
@Umufetitube
@Umufetitube Год назад
👍👍👍✅
@baqeyegetaliji8545
@baqeyegetaliji8545 11 месяцев назад
👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌
@Zabeba-u2s
@Zabeba-u2s Год назад
እኔ አላቅም ማረግ ወላሂ
@semira-g2r
@semira-g2r Год назад
የሚሸጥ ቦታ ህጋውይ አሳየን
@astermitike5839
@astermitike5839 Год назад
80 korkoro alshib 200 karelay st yfegal
@ራያቤተአማራ
@ራያቤተአማራ Год назад
90 ቆርቆሮ ስንት ክላስ ነዉ?
@የስደቷልእልት
@የስደቷልእልት Год назад
የኔም ጥያቄነው. ንገሩን. ፈልገነው ነው
@Dd-tc2jo
@Dd-tc2jo Год назад
5ክፍል
@ebrahim6320
@ebrahim6320 Год назад
80 ቆርቆሮ ስት ይፈጃል
@الحمداللهعلانعمةالاسلام
ሥት ክፍል ነዎ
@sintesinte9763
@sintesinte9763 Год назад
80 ስራልን ውንድምየ
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
ቀጣይ
@ዙዙየኩታብር
@ዙዙየኩታብር Год назад
90/ ቆርቆር ስንት ክፍል ይህንል
@የስደቷልእልት
@የስደቷልእልት Год назад
እረ ንገሩንንንንንን. እኔ ፈልጌውነው
@amenaayassen5585
@amenaayassen5585 Год назад
ትንሽ አተነፋፈስህ። አሰጨነቀኝ። ወላሂ። ደክሞሀል
@aw56609
@aw56609 Год назад
የስልሲውእሳ
Далее
የቤት እቃ ለጠየቃችሁኝ
5:23
Просмотров 1,1 тыс.