Тёмный

ሊሊ ክፍል 5-አዲስ የአማርኛ ተከታታይ ድራማ 2024 

Liyu cinema
Подписаться 310 тыс.
Просмотров 200 тыс.
50% 1

ሊሊ ክፍል -አዲስ የአማርኛ ተከታታይ ድራማ 2024

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 656   
@Feven-sf6yf
@Feven-sf6yf 3 месяца назад
በምልጀዋ የምታምኑ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤🎉
@ZaharaZahara-sw5nr
@ZaharaZahara-sw5nr 3 месяца назад
እንኳን አብሮአደረሠን🥰🥰
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 3 месяца назад
እንኴን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@Amarech-y5i
@Amarech-y5i 3 месяца назад
እንኩዋን አብሮ አደረሰን 🙏🙏❤❤❤❤
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@ሽብሬካሳዬ
@ሽብሬካሳዬ 3 месяца назад
ዛሬ የመጨረሻ ነው የማየው አገሬ ልገባ አንድ ቀን ቀረኝ ሰላም ግቢ በሉኝ❤❤
@AmeenaA-bk3ml
@AmeenaA-bk3ml 3 месяца назад
Selam geby
@DanielAynadis
@DanielAynadis 3 месяца назад
ሰላም ግቢ ታድለሽ እኔም ሀገሬ ብሄድ ደስ ይለኝ ነበር አኔንም በፀሎትሽ አስቢኝ
@ሽብሬካሳዬ
@ሽብሬካሳዬ 3 месяца назад
@@DanielAynadis አሜን አሜን አሜን አይዞሽ ሁሉም በጊዜው ይሆናል
@ZahraAlblooshi-u1e
@ZahraAlblooshi-u1e 3 месяца назад
ሠላምግቢ እህቴ
@BilagiAmare
@BilagiAmare 3 месяца назад
ሰላም ግቢ እህቴ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 месяца назад
በዚ ድራማ ሶሲ እና ዴቭ ይጫማሩ ያምትሉ ለይክ 😂😂😂😂
@BilagiAmare
@BilagiAmare 3 месяца назад
😂😂😂ሶሲ መጥታ ጆሯችንን ታሳመው ብለሽ ነው😂😂😂😂😂😂
@Amarech-y5i
@Amarech-y5i 3 месяца назад
ቦታ የለማ 🤷‍♀️😂😂
@MizanAbay-gw5pv
@MizanAbay-gw5pv 3 месяца назад
​@@BilagiAmareኣረ ኣንድ ቀን ላዉንድ ኣርጌዉ መዳሜ ልታወጣኝ ነበር ሶሲ ስትጮዉዉ የኔ እብድ 😂😂
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 3 месяца назад
​@@MizanAbay-gw5pvትስታሀሊ 😂ኤርፎን አትጠቀሚም
@AbenaStart
@AbenaStart 3 месяца назад
ezim alesh
@Sofiaያባቷልጅ
@Sofiaያባቷልጅ 3 месяца назад
ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ የፊልም ሱሱ ሊደፋኝ ነው😊😂❤❤
@MihretBeyene-xq1xh
@MihretBeyene-xq1xh 3 месяца назад
አሜንንንንንን❤❤❤❤❤
@ساره-ف6ف
@ساره-ف6ف Месяц назад
ሻሩካ የልጅ አዎቂ ምርጥ ልጅ አስተማሪ ድራማ🤗😊😊
@እህተማርያም-ፐ7ጀ
@እህተማርያም-ፐ7ጀ Месяц назад
እባካቹ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን 6
@JudeBelligeham
@JudeBelligeham Месяц назад
Next 🎉
@AfariSafari-js9ip
@AfariSafari-js9ip 3 месяца назад
የሳቀ ሁሉ ደስ ተኛ አይደለም
@FirafisAnwar
@FirafisAnwar Месяц назад
Please ክፍል 6
@HenokFishale-m2r
@HenokFishale-m2r Месяц назад
Family እሄ ነገር ቀጣይ የለውም ወይ ❤😢😅
@NeverGiveup-s8c
@NeverGiveup-s8c 3 месяца назад
ወይኔ አስተላለቁ 😢😢
@seadahosein1088
@seadahosein1088 3 месяца назад
ህንደኛ ሙዚቃ ከከከከ
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 3 месяца назад
😂😂😂😂
@LidyaDaniel-fd4sb
@LidyaDaniel-fd4sb 2 месяца назад
ክፍል 6 ለምን አትለቁልንም
@fffd7766
@fffd7766 Месяц назад
ግን ለምን ክፍል 6 የማትለቁት😢🙏🙏
@AhmedZureer
@AhmedZureer 3 месяца назад
👍👍💞💞💞❤❤👍👍
@tajubero
@tajubero 2 месяца назад
መቼ ነው ምመጣው ክፍል 6
@Anuwar31
@Anuwar31 2 месяца назад
ፓርት 6 ይለቀk
@አርሴማእናቴ-አ4ነ
@አርሴማእናቴ-አ4ነ 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@አሜን19
@አሜን19 3 месяца назад
ከፍቶኛል ላይክ አድርጉኝ ቅመሞች
@ሽብሬካሳዬ
@ሽብሬካሳዬ 3 месяца назад
እኔን ክፍት ይበለኝ አይዞሽ❤❤
@Feven-sf6yf
@Feven-sf6yf 3 месяца назад
😢ድንግል ታፅናሽ
@teumayimen5881
@teumayimen5881 3 месяца назад
አይዞንንን
@አሜን19
@አሜን19 3 месяца назад
​@@Feven-sf6yfአሜን
@BilagiAmare
@BilagiAmare 3 месяца назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን ❤❤ያልፍል እህታለሜ
@MogesTades-wz7vt
@MogesTades-wz7vt 3 месяца назад
አራዳ ማለት ለራሱ ሳይሰስት የለችውን ሚረዳ ነው ሻሩኬ የልጅ አዋቂ በጣም አስተማሪ ቆንጆ ድራማ ነው
@Tamralech-mq5qg
@Tamralech-mq5qg 3 месяца назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ❤ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 месяца назад
አሜን፫እንኳ. አብሮ አደረሰን
@FuFg-fb4dc
@FuFg-fb4dc 3 месяца назад
እን​@@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@tesfanesh-w8v
@tesfanesh-w8v 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@TG_tube
@TG_tube 3 месяца назад
እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ባላችሁበት ትጠብቃቹ❤
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 3 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@ZedamenAmen
@ZedamenAmen 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@mokeebelachew
@mokeebelachew 3 месяца назад
አሜን
@አሜን19
@አሜን19 3 месяца назад
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@teumayimen5881
@teumayimen5881 3 месяца назад
የሳቀ ሁሉ ዴስተኛ አይዴለም ሻሮክ ግን ያሳዝናል
@ZuzuHusan
@ZuzuHusan 3 месяца назад
😭😭😭😭😭😭ጓደኛየ ሙታብኛለይ አላህ ይራህምሽ በሉልኝ😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭💔💔💔😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭💔💔
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 3 месяца назад
ነፍስ ይማር 😢😢
@petiuser6232
@petiuser6232 3 месяца назад
እፍፍፍፍ ነፍስ ይማር😢😢😢
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 3 месяца назад
አላህ ይራህመው 😭😭😭😭😭😭😭አይ 😭😭😭😭😭
@alimetali6080
@alimetali6080 3 месяца назад
አላህይራህማት
@Yoyobfjcgd
@Yoyobfjcgd 3 месяца назад
ነፍስይማር😢😢😢😢
@ErAf-w4n
@ErAf-w4n 3 месяца назад
ማነዉ እንደኔ ሻሩክ አይቶ ያለቀሠዉ የኔ ጌታ የእናት ፍቅርኮ ይለያል ፈጣሪ እናቶቻችንን ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅልን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሥጥልን🙏🙏🙏
@نازنازي-ب1ز
@نازنازي-ب1ز 3 месяца назад
Ewnet
@AAa-vz5pz
@AAa-vz5pz День назад
እኔ ነኝየኔውድ
@JemilaSediso-ir8so
@JemilaSediso-ir8so 3 месяца назад
ሸሩክን ዛሬ የወደ እስቲ 👍👍
@Lehasab
@Lehasab 3 месяца назад
አሞኛል እግዚአብሔር ይማርህ በሉኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@እናቴዋ
@እናቴዋ 3 месяца назад
አሏህ ያሽርሽ
@FunnyMusicalDrum-pp6dh
@FunnyMusicalDrum-pp6dh 3 месяца назад
ፈጣሪ ይማርሽ
@MahirUsman-eb9ly
@MahirUsman-eb9ly 3 месяца назад
አላህ ኣፍያ ያርግሽ
@tesfanesh-w8v
@tesfanesh-w8v 3 месяца назад
እመቤቴ በለተቀኗ ከልጇጋር ትቅረብህ❤❤❤❤❤❤
@መሲየራያዋ
@መሲየራያዋ 3 месяца назад
እግዝአብሄር ይማርህ ወንድሜ🙏❤
@MisraMisra-d8f
@MisraMisra-d8f 3 месяца назад
😮ቆይ አላማቸው ምንድን ነው ብሎ ማነው እንደኔ ጥያቄ የሆነበት ብቻ ላይክ ያድርግ😊❤
@SeadiSeadi-uw8te
@SeadiSeadi-uw8te 3 месяца назад
እኔ አብሱ ሀና
@BilagiAmare
@BilagiAmare 3 месяца назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ ብአል በሰላም አደረሳችሁ 🎉🎉🎉
@ShegawBirilew
@ShegawBirilew 3 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሠን
@MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu
@MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu 3 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
@Tigist-k2v
@Tigist-k2v 3 месяца назад
Enkan.aebro.aedrsn❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Samera-rp6kf
@Samera-rp6kf 3 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@KiyaAbebe-s7c
@KiyaAbebe-s7c 3 месяца назад
amen
@AlemMitku-u4o
@AlemMitku-u4o 3 месяца назад
የተዋህዶ ልጆች እኳን ለመቤታች ቅድስት ድግል ማሪያም አዴረሳች❤❤❤❤❤
@titilenopo
@titilenopo 3 месяца назад
አሜን ፫❤
@HtGx-of1pf
@HtGx-of1pf 3 месяца назад
አሜንንንን❤❤❤
@helenTeklay-mv4up
@helenTeklay-mv4up 3 месяца назад
ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Samera-rp6kf
@Samera-rp6kf 3 месяца назад
አሜን🙏🙏🙏እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦቸ
@HelenHelen-sw5rs
@HelenHelen-sw5rs 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 3 месяца назад
በመኪናው ቁልፍ አይኗን ጎልጉለሽ ምታወጫት መስሎኝ 🤪🤪🤪😁😁😁😁😁😂 ጭራሽ መኪና አለኝ ብለሽ አትቅበጭ መቼ ከመቼ አይኗን ልታወጣት ነው ብዬ ጨነቀኝ 😁😂🤪
@DhhfDhhgg
@DhhfDhhgg 3 месяца назад
😂እኔም😂😂😂😂
@fifet
@fifet 3 месяца назад
እኔንም ደምሩኝ የዚህ ዲራማ ተከታታዮች አይከፈልበትም🎉🎉🎉
@InnocentFreshwaterLake-lv7cp
@InnocentFreshwaterLake-lv7cp 3 месяца назад
ሻሩክ ግን አሳዘነኝ የጎዳና ልጅ የምወድለት ነገር ቢኖር ለጓደኛው ማች ነው ነገር ግን ሁላችንም ማሰብ ያለብን ነገር ቢኖር አላማ የሌላቸው ወይም ፈልገው የጎዳና ተዳዳሪ እንዳልሆነ ልናስብ ይገባል
@InnocentFreshwaterLake-lv7cp
@InnocentFreshwaterLake-lv7cp 3 месяца назад
ሻሩክ ግን አሳዘነኝ የጎዳና ልጅ የምወድለት ነገር ቢኖር ለጓደኛው ማች ነው ነገር ግን ሁላችንም ማሰብ ያለብን ነገር ቢኖር አላማ የሌላቸው ወይም ፈልገው የጎዳና ተዳዳሪ እንዳልሆነ ልናስብ ይገባል።
@fafi21-d8s
@fafi21-d8s 3 месяца назад
አሞኛል ዱአ አርጉልኝ💧
@Mara-uw9cz
@Mara-uw9cz 3 месяца назад
አላህ አፍያ ያርግሽ እህቴ
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun 3 месяца назад
አላህ ያሺርሺ
@seadaSeada-x5h
@seadaSeada-x5h 3 месяца назад
አላህ ያሽርሽ
@DadaTube225
@DadaTube225 3 месяца назад
አሏሕአፍያያድሮግሽ❤
@DadaTube225
@DadaTube225 3 месяца назад
እሕቴደምሪኝ❤
@tube-nk8mj
@tube-nk8mj 3 месяца назад
ቅመሞችየ እኔስ እህታችሁ አይደሁ ደምሩኝ ደስ ይበለኝ እስኪ😢😢😢😢😢❤
@HayatHusen-bo9hw
@HayatHusen-bo9hw 3 месяца назад
መርሀባ እህቴ በርች 🥰🥰🥰
@lomeworku223
@lomeworku223 3 месяца назад
❤❤
@JfJd-db2kl
@JfJd-db2kl 3 месяца назад
❤❤❤❤
@mikymekuria
@mikymekuria 3 месяца назад
በጉጉት የምጠብቀው ሰው ነኝ like ሰጡኝ !!!!😅😅😅😅
@SaSa-yy8vj
@SaSa-yy8vj 3 месяца назад
ሻርኩ ደሰ ይለኛል የሂፃን ኣዋቅ❤❤❤❤
@MeleseMulu-cc3xm
@MeleseMulu-cc3xm 3 месяца назад
ሻሩኬ እድግ በል
@MmmmMmmm-ss2vj
@MmmmMmmm-ss2vj 3 месяца назад
ሻሩክየ ስያሳዝን😢😢😢❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад
ሰላም ውዶችየ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ የደበራችሁ የጨነቃችሁ ከጭንቀቱ ከድብርቱ አላህ ያላቃችሁ አሚን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ፈታ ነው ያደረግሽኝ ኮሜንታተር ሜላት 😂😂😂😂😂😂
@Djdffs
@Djdffs 3 месяца назад
ሜላትየማ በጣም ዘና አረገችንጅ ዉደ የኔ ዘዋሪ ፋፊየ አወ በናተ ኮሜት ድብርቴ ለቆኛል😂😂😂
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад
@@Djdffs የኔ ከርታታ በዙረት ነው ፈታ የምለው የኔ ውድ አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ሜላትየን የበላ ጅብ አልጮህ ብሎል አፋልጉኝ ክክክክክክክክክ
@Djdffs
@Djdffs 3 месяца назад
@@FatumaTube-dp1sl እየመጣች ነው እምገድ ደርሻለሁ ብላኛለች ክክክክክ ደግሞ እቤትሽ ልመጣ ምገዱ ጠፍቶኝ ተመለስኩ😂😂😂😂😂😂
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад
@@Djdffs ክክክክክ ያንችስ ከፋ እንደዚህ ወረኛ ነሽ ልካ ቤቴን ፋጡማ ዩቱብ ብትያቸው ሁሉም ይነግርሻል እሽ ምንገዱን ልንገርሽ ፕሮፋይሌን ስትጫኝው በስተ ቀኝ እጥፍ ስትይ ቤቴን ታገኝዋለሽ ግራውን እንዳትሄጅ ቀኙን ነው ያልኩሽ ክክክክ ብቻ ፈታ አድርገሽኛል
@MmmMmm-w8g
@MmmMmm-w8g 3 месяца назад
አሚንንን🎉
@SeBintBaba
@SeBintBaba 3 месяца назад
ወይ እኔ ልጁ 😂 አራዳ ነኝ ብዬ አስብ ነበር ይህ ጩጬ የሚያወራውን ቃላት ካየሁ ቡኃላ እልል ያልኩ ፋራ መሆነ ገባኝ። 😅
@tesfanesh-w8v
@tesfanesh-w8v 3 месяца назад
እኔም😂😂😂
@hayathayat4616
@hayathayat4616 3 месяца назад
😂😂😂😂
@እናቴዋ
@እናቴዋ 3 месяца назад
_ሰላም ግቡ የኔ ውዶቸ_
@RedwanAbdulqadir
@RedwanAbdulqadir 3 месяца назад
Yetemechgnma ye natunewa
@gatogatometka30
@gatogatometka30 3 месяца назад
😅😅😅😊😂😂
@amaamm9407
@amaamm9407 3 месяца назад
ያልታሰበእጀራይስጣችሁ ወገኖቸ
@TigistMolla-hg7lz
@TigistMolla-hg7lz 3 месяца назад
Amenn
@ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ
ኢፍፍፍ ህፃኑልጅ ግን ለፊልምቢሆን አሳዘነኝ😥
@AbdlwekilSabirrr
@AbdlwekilSabirrr 2 месяца назад
አረ ዩፊልሙ ስም መሆን የነበረበት ሊሊ ሳይሆን ሻሩክነው
@Lbnashe
@Lbnashe 3 месяца назад
ሻሩክ የሌላ ታማቺቶኛል ሻሩክ የምቶዱት ba like ዉራድልኝ plce🥰
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 месяца назад
የዛሬው የተለየ ነው ብዙ ትምርት ያስተምራል
@cutepink1706
@cutepink1706 3 месяца назад
አሞኛል እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ😢
@ዕፃይመርሳ
@ዕፃይመርሳ 3 месяца назад
ፈጣሪ ይማርሽ እማዬ❤😢
@ተስፈኛዋ
@ተስፈኛዋ 3 месяца назад
ፈጣር ይማርሽ🙏🙏
@DinkeAbebe
@DinkeAbebe 3 месяца назад
ይማርሽ ፈጣሪይ ዉዴ😢😢❤❤❤❤
@simegnewgebeyehu21
@simegnewgebeyehu21 2 месяца назад
❤god bluss you
@HanaAhmed-o7k
@HanaAhmed-o7k 22 дня назад
እግዚአብሔር ይማርሽ
@SaronFKire
@SaronFKire 3 месяца назад
እንደኔ ይሄን ድራማ በጉጉት የሚጠብቀው ❤❤❤
@emuyenatalignegn
@emuyenatalignegn 3 месяца назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለ እመቤታችን አመታዊ ክብረ ባህል አደረሳቹ❤
@MameNur-dw2gt
@MameNur-dw2gt 3 месяца назад
ደሃ በህልሙ ቅቤ ሲጠጣ የሚያሳየዉ ሀረካት ፊት ሁላ ላይክ አድርጉ
@rehanamohamed2122
@rehanamohamed2122 3 месяца назад
የዛሬው ቀረፃ ድምፁ በደብ አይሰማም ለኔ ብቻ ነው እስኪ እንደኔ ስልቁን እጆሮው ላይ ለጥፎ የሰማ እጅ ወደላይ
@ቅመሞች
@ቅመሞች 3 месяца назад
አረ ይሰማል ውዴ❤
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 3 месяца назад
በደንብ ይሰማል
@Salia-c5w
@Salia-c5w 3 месяца назад
አሰሚመሰል😂😂😂😂😂
@EiveShv
@EiveShv 3 месяца назад
በደብ ይሠማን ውደ ሥልክሽ እደሆነጂ
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 3 месяца назад
ወይኔ ሻሮክ ግን ያሳዝናል 😢😢
@FFatima-mc9eq
@FFatima-mc9eq 3 месяца назад
ወይኔሻሩክ፣ሲያሳዝን😢😢😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 месяца назад
ኡኡፍፍ ትንሹ ሻሩክ አስለቀሰኝ 😢
@Salia-c5w
@Salia-c5w 3 месяца назад
ኧረበዝህድራማ እናቡሻና እነሚኪምይጡ የምትሉ ላይክአርጉኝ❤❤❤❤❤
@AlfiyaKedir-ey7dj
@AlfiyaKedir-ey7dj 3 месяца назад
ዘሬ አንደኘነኝ መንሽም እደተልፊ ለይክ ሰተረግኝ❤😂😂😂
@DadaTube225
@DadaTube225 3 месяца назад
ውድዬ ደምሪኝ😢
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun 3 месяца назад
​@@DadaTube225ደምሪኝ ልደምርሺ
@BelaynehLule
@BelaynehLule 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 3 месяца назад
ህሊና ከእግዚአብሔር ከጥሎ ያለ ዳኛ ነው ለሚያልፍ ነገር ብለን ህሊናችን እንዲወቅስን የሚያደርግ ነገር አናድርግ
@keiryamussa4826
@keiryamussa4826 3 месяца назад
ማነው እደኔ በምሀል እየመጣ የሳሙና እና የባጋሊ ማስታወቂያ የሰለቸው😂😂😂
@ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ
@ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ 3 месяца назад
😂😂😂😂በጣም
@hihihihi8372
@hihihihi8372 3 месяца назад
ዛሬ በጣም ከፍቶኛል😢😢😢😢
@MuniraBelachew
@MuniraBelachew 3 месяца назад
አይዞሽ ዉዴ😢❤
@HASNAAHMED-km1kr
@HASNAAHMED-km1kr 3 месяца назад
የምን መምህር ነው የምን ሰራ, ነው ከገባቹ ግልፅ አርጉልኝ
@-Bogy
@-Bogy 3 месяца назад
ዛሬ የመጨረሻየነዉ ሀገር ልገባነዉ ሰላም ግቢ በሉኝ❤
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 3 месяца назад
አላህ በሠላም ለአገርሽ ያብቃሽ ለበተሰቦችሽ ያገናኝሽ
@Salia-c5w
@Salia-c5w 3 месяца назад
ሰላምግቢ
@zhrahsheath2262
@zhrahsheath2262 3 месяца назад
በሰላም ግቢ
@caaltuushow8470
@caaltuushow8470 3 месяца назад
Salam gibi 🥰🥰🥰🥰
@كنفيكن
@كنفيكن 3 месяца назад
ሠላም ግቢ
@hanaabebe304
@hanaabebe304 3 месяца назад
የዛሬው ድምፁ ጥሩ አይደለም ደግሞ አለባበሳችሁ የተለያየ ሀገር ሆናችሁ የምትሰሩ ነው የሚመስለው ወንዶቹ ሰሀራ ሴቶቹ አላስካ ያሉ ነው የሚመስለው በተረፈ ግን ስታይል ብለናል ወይ እናትና ልጅ አራድዬ
@AhmedSeid-yv5tn
@AhmedSeid-yv5tn 3 месяца назад
ሀገሬ ልገባ ነው
@MohammedAli-wh7re
@MohammedAli-wh7re 3 месяца назад
ኧረ ሻሩኬ ይመችሽ❤❤❤❤
@AzmeraNgus
@AzmeraNgus 3 месяца назад
ኡፍ ህፃኑልጅ ሲያሳዝን😢
@G9yyjckvf
@G9yyjckvf 3 месяца назад
የሸረው እናት ስታሳዝን😢😢😢😢😢😢😢😢
@mubetube2
@mubetube2 3 месяца назад
ዘበኛ ሁኘ ቀረሁ ኧረ ልቀቁልን😂❤
@DadaTube225
@DadaTube225 3 месяца назад
ውዴደምሪኝ😢
@mubetube2
@mubetube2 3 месяца назад
​​@@DadaTube225ቤተሰቤ ነሽ እማ❤
@AbivaGaghwh
@AbivaGaghwh 3 месяца назад
ወይኔ ትንሹ ❤❤
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun 3 месяца назад
ደምሩኝ እህቶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ
@FyTh-k6t
@FyTh-k6t 3 месяца назад
አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን የላምት ሰው ይበለን❤
@እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ
ረ የዘውይ እናታ ሰላማት😊
@awelawel-jk3rq
@awelawel-jk3rq 3 месяца назад
ዋዉ በጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ
@JfJd-db2kl
@JfJd-db2kl 3 месяца назад
ሻሩክዬ አላህ ጥሩ ነገር ይወፉቅህ
@TamiratSetegn
@TamiratSetegn Месяц назад
ኤራ ደቅቃ ትንሽ ይበዛል ቢበዛ እንኳን ከ35 በላይ መሆን የለበትም። Sorry 😊😊😊
@asteraster8476
@asteraster8476 3 месяца назад
ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላች ከዙህ የምትኮምቱ❤
@ShobaMolu
@ShobaMolu 3 месяца назад
እስኪ መጀመርያ እዩ እና ኮምቱ ልተሞቱ ነው እንዴ 🤔
@BilagiAmare
@BilagiAmare 3 месяца назад
😂😂😂😂
@LastVersion-g2h
@LastVersion-g2h 3 месяца назад
🤣😂😂
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 3 месяца назад
ሚሮጥ መስሎዋቸው ነው 😂😂
@Ema244ufk
@Ema244ufk 3 месяца назад
😂😂
@FikrAlayu
@FikrAlayu 2 месяца назад
ሰላም ልዩ ሰኔማወች በጣም የምወዳችሁ ተከታትያችሁ ነኝ ግን አሁን በጣም እያናደዳችሁኝ ቆይ ሊሊ ክፍል 6 መቼ ነው የሚለቀቀው?
@MoMo-tw1zi
@MoMo-tw1zi 3 месяца назад
አደኛ ነኝ ዛሬ 😂 ሳታዩ ነውደ እምኮምቱት እኔ አይቸነው የኮመትኩት
@BilagiAmare
@BilagiAmare 3 месяца назад
😂😂😂ሲቀረጽ ነው እንደ ያየሽው
@MoMo-tw1zi
@MoMo-tw1zi 3 месяца назад
@@BilagiAmare😁😁😁 በቦታው ነበር ኩ አሉ
@BilagiAmare
@BilagiAmare 3 месяца назад
@@MoMo-tw1zi አይቸሽ አለሁ እኮ
@MoMo-tw1zi
@MoMo-tw1zi 3 месяца назад
🤣​@@BilagiAmare
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun 3 месяца назад
ውይ ትንሹዬ አሳዘነኝ የምር😢😢😢😢😢
@HhfFug-vq7lp
@HhfFug-vq7lp 3 месяца назад
ሜሉን ስወዳት❤❤
@SumayaJihad-kb5ep
@SumayaJihad-kb5ep 3 месяца назад
4tgn negn like me😂😂❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 3 месяца назад
ውዴደምሪኝ😢
@SufiSmart
@SufiSmart 2 месяца назад
ክፍል6ለምንአይለቀቅም
@ZahraOmar-q2k
@ZahraOmar-q2k 3 месяца назад
አብሽሪ ውደ ያልፋል
@HayatT055
@HayatT055 2 месяца назад
ክፍል 6 የለም እንደ
@ethiopiamusic6237
@ethiopiamusic6237 3 месяца назад
ስላም ግቢልኝ
@mahifashion1267
@mahifashion1267 3 месяца назад
ያገሬ ልጆች አልባሳት ከፈለጋችሁ ዱቅ በሉ ❤
@نازنازي-ب1ز
@نازنازي-ب1ز 3 месяца назад
Min malet new
@Radetlemi.qh6x
@Radetlemi.qh6x 3 месяца назад
Bazi film Abushina Miki yimxu yemitilu gays damiruny❤❤❤🎉🎉
@RichWallo
@RichWallo 3 месяца назад
Please like me😢😢😢😢😢😢😢😢
@DadaTube225
@DadaTube225 3 месяца назад
ውድዬደምሪኝ❤
@Buron1234
@Buron1234 3 месяца назад
fo what no 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@seidseya6722
@seidseya6722 2 месяца назад
አፍላ ፍቅር ላይ እና እዚላይ መተወን እፈልጋለው እርዱኝ 😊
@Heavensami
@Heavensami 3 месяца назад
ማንነው እንደኔ የሻሩክ እና የእናቱ ሂወት ያሳዘነው?😢😢
@RichWallo
@RichWallo 3 месяца назад
እንደማመር ቅመሞች
@BirukaKassa
@BirukaKassa 2 месяца назад
ክፍል 6 አይለቀቅም እንዴ አረ ሰስፔስ አረጋቹን እኮ
@መዲእብራሂም
@መዲእብራሂም 3 месяца назад
ውይ የዞዊ እናት መጡ እዚህ
@WqWq-td6pn
@WqWq-td6pn 2 месяца назад
የኔ ኣባት ቺሩኩ 😢😢😢😢
@Nhatty_Nhathan
@Nhatty_Nhathan 24 дня назад
Lemndnew yakomachut Mert film eko new??🔥🔥🔥
@SleepyAirboat-ei3fh
@SleepyAirboat-ei3fh 3 месяца назад
አር ትንሹ ልጅ 😂😂😂
@sosi612
@sosi612 2 месяца назад
ክፍል 6 ልቀቁት ምንሼ ነው please
Далее
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 855 тыс.
ከብዙ ልፋት በዋላ ተሳካልኝ 😉
10:53