Тёмный

ሊያልፍዎ የማይገባ አስገራሚ ምስክርነት 

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Подписаться 126 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.org/new-soul የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
Follow us on Instagram christmissiontvethiopia
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፈውን የደሙ ኃይልና ምስጢር የተሰኘውን መጽሐፍ ለማግኘት
USA
+1 (740) 919 9861
+1 (740) 777 0276
UK
+44 795 079 1224
Europe
+46 720 379 730 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
www.cmmlife.org/faith-clinic-...
Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
www.cmmlife.org/faith-clinic-...

Кино

Опубликовано:

 

11 дек 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 144   
@morningmorning1191
@morningmorning1191 4 года назад
ብዙ ስለ መንፈሳዊ ነገር አላውቅም መምህር እርጋታህ ደስ ይላል
@fghh5572
@fghh5572 3 года назад
እግዚአብሂር ይመስገን ስለ ሆነው ነገር ደስ ብሎኛል የኔ ወንድም
@yenebetatube679
@yenebetatube679 4 года назад
እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ፓስተርን ከነልጆቹና ባለቤቱም ጭምር ይባርከው ፀጋውንም ያብዛለት በክርስቶስ እህቶቼና ወንድሞቼ ኦርቶዶክስ ብሆንም ከውጪ ተመልሼ እኔንም ከነቤተሰቤ ለዚህ ታላቅ ክብር እንድበቃ እንደ ስጋ እህትና ወንድም ቆጥራቹኝ በፀሎት አስቡኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 года назад
Geta abzto yebarkshe Tebarekilige ✝️
@astergezawe191
@astergezawe191 3 года назад
Amen amen amen amen 🙏
@almazg2305
@almazg2305 7 месяцев назад
Praise the Lord!
@user-ip7il2rs1b
@user-ip7il2rs1b 4 года назад
ዋው ማንም አይወስድበትም ትልቁ ሀብቴ እግዚአብሔር ብቻ አሜን ።
@martatesfaye2397
@martatesfaye2397 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ኢየሱስ ምን ይሳንሃል ስምህ ይባረክ የእስራኤል ቅዱስ እልልልልልልልልልል
@hewangirma7684
@hewangirma7684 3 года назад
Eeeeeelllllleeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeee eeeelllleeeelllleeeellleeeelllleeee haleluyaaaaaa kibir legeata yihun 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mulubar1436
@mulubar1436 7 месяцев назад
በትክክል ተባረኩ❤❤❤
@TGEr-zd9xs
@TGEr-zd9xs 2 месяца назад
ሀሌሉያ ጌታ ይክበር
@samsonbanti6459
@samsonbanti6459 4 года назад
የቺንቀን እናፍቃለሁ ጌታ ም ይረዳኛል አምናለሁ አሜን
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 года назад
Samson Banti Geta yerdahal yene wendem,geta abzto yebarkeh ✝️
@hallelujah1383
@hallelujah1383 4 года назад
ነፃ ያወጣህ የናዝሬቱ እየሱስ ይባረክ እርሱ ስለበደላችን ቆሰለ ስለ በደላችን ደቀቀ በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን በክርስቶስ ደም የሀጢያት ስርየት አገየን ሀሌሉያ በ ነፃነት እንድንኖር ክርስቶስ ነፃ አወጣን:: በትህትና እጠይቃችሃለው በየቸርቹ ያላችሁ አስተናጋጃች እባካችሁ ሰዎችን ወደ ጉባዬ ሊገብ ሲሉ አትከልክላቸው ምናልባት ያቺ ሰአት የዛሰው የመፈታት ሰአት ሊሆን ይችላል ተባረኩ::
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 9 месяцев назад
በእንባ ነው የጨረስኩት ጌታ ይክበር
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 7 месяцев назад
ጌታ ይህን ቤተሰብ እንዴት ይወደዋል !!!!
@kasakebede9923
@kasakebede9923 Месяц назад
Amen
@mhrettsegai9812
@mhrettsegai9812 4 года назад
waaaaaaw betam des ylal, Egziabiher amlak smu ybarek esey amen amen amennnnnnnn
@zenylema8717
@zenylema8717 4 года назад
ክብር ለጌታ ይሁን
@melatsentyw1458
@melatsentyw1458 4 года назад
የሚደቅ አምላክ ኮነው የኛ አምላክ። ስሙ ይባረክ
@mouawecell3097
@mouawecell3097 3 года назад
ጌታ ሰም ይባርክህ
@lensiewolde1113
@lensiewolde1113 4 года назад
Wow...this is the greatest miracle of all...the real conversion and salvation of a young man. I was tearful watching him and his testimony. To God be the glory.
@mulujesus9592
@mulujesus9592 4 года назад
እየሱስ ጌታ ነዉ እካንም ነፃ አወጣህ ይህያረገልህ ጌታ ነዉ አሜን አሜን አሜን
@WorldPhone-ip2ub
@WorldPhone-ip2ub 4 года назад
ዋውውው እንዴት ደስ ይላል በጌታ ዘመንህ በጌታ ፊት ይለቅ ወንድሜ እንኳን ጌታ ደረሰልህ
@sarasaraki465
@sarasaraki465 4 года назад
በእየሱስ ስም ይህ ልጃ የታደለ እግዝያብሔርትክክል ያዘነለት እራሱን ቶሎ ጌታ ገለጠለት
@rahel9668
@rahel9668 Год назад
Hallelujaha Glory to God
@muhammadsalem7354
@muhammadsalem7354 4 года назад
አሜንንንን ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ እየሱስ ፍቅር ነው ሃሌ ሉያ
@truth2232
@truth2232 4 года назад
Bless you love
@kisanetasefaw297
@kisanetasefaw297 6 месяцев назад
Lek endesu Bahre yenberew wendem neberen ahun behwite 💔🥹yelem keld endaymeslachu ebakehhhh tetekemu tenagefu ezi church tebarek dr tesfahun
@user-oj7qp9vg5k
@user-oj7qp9vg5k 4 года назад
ዋው! እንዴት የሚያስደንቅ ምስክርነት ነው???? ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለታረደው ንጉስ ለዘለዓለም ይሁንለት!!! የእግዚአብሔር ሰው ዶ/ር ተስፋሁን እስከ መላው ቤተሰብህ በተለየ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ቅባት እንዲሁም ልዩ በሆነ የመንፈስ ቅዱስ እሳት በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያቀጣጥላችሁ!!!
@nehemiah5860
@nehemiah5860 4 года назад
ኡፍፍፍፍ ጌታ እንዴት ድንቅ ነው። አሜን ዘመናችው ይባረክ መቼም አይወሰድብክ ይሄ ክብር። እንዴት የሚያምሩ የዋሀ ቤተሰቦች ናቸው። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 года назад
ዋው ደስ የሚል ምስክርነት ነው ክብር ለጌታ ይሁን ለዘላለም ተባረክ ወንድም
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 4 года назад
Wow amazing testimony the presence is mighty here!!!!
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 4 года назад
ለዚህ ጌታ ምን ይከፈለዋል ክብር ይሁንልህ የኔ አባት ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ ዘርህን ያብዛልን
@asefashtekeste3386
@asefashtekeste3386 4 года назад
ክብር ምስጋና ለመድኃኒዓለም ይሁን አሜን እልልልልልልልልል።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር ።ይጨምርልህ ።
@evegebr
@evegebr 4 года назад
Wow yemir gebtohal....may God finish what He started on you Mesfin!!!
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 4 года назад
THERE'S NO ONE LIKE JESUS!!! HALLELUJAH AMEN....
@jesussaves1474
@jesussaves1474 4 года назад
“ኢየሱስ ግን፦ አባቴ እስከ ዛሬ ይሠራል እኔም ደግሞ እሠራለሁ ብሎ መለሰላቸው።” - ዮሐንስ 5፥17 ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናም ዛሬም እስከ ዘለአለም ያው ነው!!!!!! ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!!!! ድንቅ፣ ድንቅ ፣ ምስክርነት !! ኢየሱስ ድንቅ ነው ! ድንቅ ያደርጋል!!! መስፍኔ በርታ ፣ በጣም ስለ አንተ ደስ ብሎናል !!!! ተባረክ !!!! ጌታ በቤቱ ለዘላለም ያቁምህ!!! ቤተሰብ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!! የጌታ ባሪያ ፖስተር ፣ ጌታ እየተጠቀምብህ ስላለ ጌታ ይባረክ። ጸጋው ይብዛልህ ይጨምርልህ !!!!!!!
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 4 года назад
ስለወንድሜ ጌታን አመሰግነዋለሁ ክብር ይሁን ለጌታ እንዴት ደስስስስስ የሚል ምስክርነት ነው
@tigistdemessie3030
@tigistdemessie3030 4 года назад
እየሱስ አብሮ ሲሠራ ራሡን ያለምስክር አይተውም ክብር ለጌታ ይሁን በአንድ ጌዜ መገኝት ብቻ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ነው ሀሌሎያ
@user-lg1gu8is2b
@user-lg1gu8is2b 6 месяцев назад
Enkuwan Geta netsa awetah, anten ye gobegne geta yedereselh Geta egna bet yigba
@fikirtebiks4385
@fikirtebiks4385 3 года назад
Wow Dr Tesfahun & your wife pastor Rute God bless you for Generation .I will come with my sons when I come Ethiopia.I live USA Maryland
@user-rd8qs2jn8b
@user-rd8qs2jn8b 4 года назад
ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁንለት እንደ እግዚአብሔር ያለ ምንም የለም 🙏🏾
@samuelhabte1635
@samuelhabte1635 3 года назад
I cried watching my brother’s testimony, I am so blessed!! May God protect you and bless you!! Blessings man of God, Dr. Tesfahun!!
@mimitamire3649
@mimitamire3649 3 года назад
ጌታ ይመስጌን ሁሉንም ይችለል
@rahelberhe762
@rahelberhe762 4 года назад
Wow wow glory to almighty God!!their is nothing I can say!!👏👏👏💖💖💖💖
@user-ee1kt6gw3p
@user-ee1kt6gw3p 4 года назад
አሜን የኔ ጌታ እንኳንም አገኘህህኘ አንተ ወዳጄ እኳንም ቀረብህኝ ተገኘህ ከደጄ ቢሁነማ ሌላው
@bebebi09876
@bebebi09876 3 года назад
እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
@furtunakahesaye1374
@furtunakahesaye1374 4 года назад
ስላንተ እግዝያብሄርን አመሰግናለው::
@elenelen466
@elenelen466 4 года назад
እግዘሐአበረ ሰሙን ይባርክ እልልልልልልልልልል
@helenyishak1295
@helenyishak1295 4 года назад
Shalom wow very powerful testimony glory to almighty God!
@sintayheudereba-my3lx
@sintayheudereba-my3lx Год назад
በጣም ደስ ጀሚል ምስክርነት ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ
@yanmercy8195
@yanmercy8195 4 года назад
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን አሜን!ወንድምዬ እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ
@lulayehuhabteselassie7420
@lulayehuhabteselassie7420 4 года назад
Mighty Witness. Thank you God.
@Sanasenu2
@Sanasenu2 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ጌታ ኢየሱስ ተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ ተባረክ ፓስተር
@user-hd1ep5so4z
@user-hd1ep5so4z 4 года назад
ይሄን አገልጋይ በፍቅር ነው ምወደው እመጣለሁ እፈውሳለሁ እኔም
@negodiguad
@negodiguad 4 года назад
God lifts up the humble and he can restore the broken. They won the victory over him because of the blood of the lamp and the word of their testimony.
@eden6094
@eden6094 Год назад
ዘመንህ ይባረኽ መስፍን ፖስተር ከዚ በላይ ማገልገል ይሁንልህ
@trezaboshe1497
@trezaboshe1497 4 года назад
ጌታ ሆይ የወንድሜንም አደራ
@betebete397
@betebete397 4 года назад
ዋው ክብር ለጌታ ይሁን ፓስተር ዘመን ይባረክ
@qa8399
@qa8399 4 года назад
አሜን አሜን አሜን!!!!! ክብር ሁሉ ለታላቁ እግዚአብሔር ይሁን!! ውንድሜ እንካን ደስ አለህ፡የእግዚአብሔር ምህረት ስለ በዛልህ።
@KokobYasus
@KokobYasus 4 года назад
Geta hoy ye Mesfin ehet Haymi barekat God bless you my sister jegina
@BeeJesusee
@BeeJesusee 4 года назад
I hope we know the weight of this testimony😭😭😭😭Blessed be ths name of JESUS🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@shewitghebrebrhan1246
@shewitghebrebrhan1246 4 года назад
Jesus Christ is the best way to get a hold of heaven and Earth 🙏❣️💯 Jesus🙏❣️😇 💔🙏😇❣️💯 Jesus Christ 🙏🙏🙏.
@frehiwotyeshitila6358
@frehiwotyeshitila6358 4 года назад
እግዚያብሄር ይባርክህ በውስጥም በውጭው ቆንጅዬ ቤተሰቦች ዘመናቸው ይባረክ
@alemneshalemnesh4685
@alemneshalemnesh4685 4 года назад
Amen amen amen amen halalluya amen elelelelelel
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 4 года назад
Praise the Lord
@raheltadsse789
@raheltadsse789 4 года назад
Wow it’s amazing message god bless you
@ainedadi9140
@ainedadi9140 4 года назад
እስይ እልልልልልል ጌታኮነው የችላል ውደሜ ጌታ ሰልርዳህ አምስግናልሁ
@hasenaniges2338
@hasenaniges2338 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሞን ክብር ሁሉለእግዛብሄር ይሁን
@samig5738
@samig5738 Год назад
🙏🙌
@leleuae4889
@leleuae4889 4 года назад
Eyesus sim yebarek
@bertukanmegosiabhyikasshus3164
@bertukanmegosiabhyikasshus3164 4 года назад
Aman Aman Aman Aman tebarik geta ybarkh Segaw ybzalk
@hiruttadese7357
@hiruttadese7357 4 года назад
ወይኔ ሴጣን ተላልፎ መስጠት ነው ጌታ ግን ከፈለግነው እሱ ሁሌ ስለሚፈልገን ያገኘናል ወንድሜ በጣም ነው ያሳከኝ ይገርማን ጌታ ሲታደገን እዲህ ነው ተባረክ
@godislove1474
@godislove1474 4 года назад
በጣም ደስ ይላል ይገርማል እግዚአብሔር ትልቅ ነው ፖስተር እግዚአብሔር በእናንተ ትልቅ ነው ከዚህም በላይ ትልቅና ትልቅ ነው ወዳቹሐለው
@hayalneshihabte2029
@hayalneshihabte2029 4 года назад
Wow geta ybareki buneti wow nebyi geta zelalimi geta ybarki ❤❤❤❤🙏🙏geta tilki nu bengri hulu
@wtgvchjn7677
@wtgvchjn7677 4 года назад
Amennnn amennnn eseyyyyy tebareku bebuzu amennnnm
@user-ip7il2rs1b
@user-ip7il2rs1b 4 года назад
እሰይ ጌታ ይባረክ
@misaliesolomon621
@misaliesolomon621 4 года назад
Amazing testimony! God is good
@youtubepraypray9019
@youtubepraypray9019 4 года назад
Amazing testimony God bless you
@belaineshabay769
@belaineshabay769 4 года назад
Esey esey elelelelelel tebarku
@mulujesus9592
@mulujesus9592 4 года назад
ክብር ሁሉ ለእዝጋብሄር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@KokobYasus
@KokobYasus 4 года назад
Hlulujha praise God murkachew yemeles enezih family bless them more & more! Pastor God bless you withl your bloved family Elelelelelelelelele Elelelelelelelelele hlulujha
@meseretaberaabera7130
@meseretaberaabera7130 4 года назад
Nebiyi tesifahun zemenihi. Yibarek
@saraalsara6572
@saraalsara6572 4 года назад
እግዝሐቤር ስሙ ይባረክ
@hewangirma7684
@hewangirma7684 3 года назад
Amazing testimony Gilory be to God,,,,,,,,,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@masaratphone693
@masaratphone693 4 года назад
Ameen ameen ameen ameen haaleeluuyya geta barek
@SalamSalam-ve3fj
@SalamSalam-ve3fj 4 года назад
Waaw
@KokobYasus
@KokobYasus 4 года назад
Setan errrrrrrrrrrrrrrr bel praise God hlulujha
@meklitsolomon5398
@meklitsolomon5398 2 года назад
ኬሊዬ እግዚአብሔር አስገረመኝ ደስታዬ መጠን የሌለው ሆነ አንተን እንደዚህ ማዬት ለኔ ድንቅ ነው በቃ ጌታ እንደ ነው
@mayamoussawi5577
@mayamoussawi5577 4 года назад
Thank you Jeeeeesus hallelujah🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤
@miriamembaye669
@miriamembaye669 4 года назад
Egzabher ybrke xga yabzlhe pastery le familj erfte honke geta ybrke xga yabzlhe and ken leneme 🇸🇪🇸🇪🇪🇷🇸🇪🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@betelhem7136
@betelhem7136 4 года назад
Amen amen geta semu yebirek tebireku
@worbituwordofa4541
@worbituwordofa4541 4 года назад
Eyesuse geta new eysuse yadenal kebere leyesues yhuen yegzabher sewe zemenhen yebareke
@tinajesus17
@tinajesus17 4 года назад
Sele hulu e/r yimsgn tebarku wondemochi
@AbcdAbcd-hz7cc
@AbcdAbcd-hz7cc 4 года назад
አሜንንንን
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 4 года назад
Wow ተባረኩ። ኢየሱስ ይባረክ
@senaytkidus5524
@senaytkidus5524 4 года назад
Gata ybareki yayehut zara new sasema kelali ymesilali yena balebati degimo kesu yebase new dulawin silalichalkut legadegochu yalewin chigir siletenagerkugni fetagni yawimi besewi hageri tamama Liji ysha Gata ybareki silederselh
@bellabella1616
@bellabella1616 4 года назад
Enkan dess alek wandemye tebaik tesfesh Egzibher yeberik
@saradanielle2101
@saradanielle2101 4 года назад
ኢየሱስ ጌታ ናዉ አሜንንን አሜንንን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@gutagutu9009
@gutagutu9009 Год назад
Pastor kumelachew need prayer
@wintasamuel3246
@wintasamuel3246 4 года назад
Tmsgn geta eyesus lesntu dersk pasterye tebarku
@genidib908
@genidib908 4 года назад
Egzabher yemsgen egzabher karewun zemenehen yebark wondemye
@mulujesus9592
@mulujesus9592 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@Yehieal
@Yehieal 4 года назад
Weyne ye Egziabher chernet ena mihret, Tebareku Ye Egziabher betesebochhh.
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 года назад
Eysuse yadnal eysuse geta new ✝️
Далее
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
0:29
Ай ай 🤣
0:27
Просмотров 1,5 млн