Тёмный

ላላገቡ ሴቶች የትዳር አመራረጥ ምርጥ ዘደ! | የዛሬው ይለያል| ለላጤዎች ብቻ! 

Hassen Belayneh HB
Подписаться 203 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

ላላገቡ ሴቶች የትዳር አመራረጥ ምርጥ ዘደ! |ለላጤዎች ብቻ!
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBel...

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 723   
@zikratube1892
@zikratube1892 2 года назад
ላጤዎች የት ናችሁ እስኪ በላይክ አሳዉቁኝ አሏህ እኛንም ሷሊህ አድርጎ ሷሊሁን ጥሩዉን ባል ይወፍቀን ያረብ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
አለን
@sffh8348
@sffh8348 2 года назад
አላን
@alquaalain9996
@alquaalain9996 Год назад
አለን ክክክ
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 11 месяцев назад
አለንኪኩ
@Merema-qz1jd
@Merema-qz1jd 5 месяцев назад
አለን🙈🙈🙈😂😂
@Az-kx7jn
@Az-kx7jn 2 года назад
ያረብ ጥሩ ሴት አድርገከኝ ጥሩ ባል ወፍቀኝ ያረህማን ☝️
@zebibasaeedo8126
@zebibasaeedo8126 2 года назад
አሚን ያረብ
@sffh8348
@sffh8348 2 года назад
ጡሩ ባልናኚ
@tube9777
@tube9777 2 года назад
አሚንን
@madeenamadeena7882
@madeenamadeena7882 2 года назад
አሚን
@asiamuhammad6273
@asiamuhammad6273 2 года назад
@@madeenamadeena7882 የለወቅናዉሥ ኡሰታዠ ያችማ ታቃለች ከይሩ የማታቀዉን አግብተህ ማሰተማር አጅር አለዉ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 года назад
እኔ ትዳር ስይዝ የማላደርጋቸው ነገሮች 1 ኛ ባሌ የማይወደውን ነገር ማድረግ አልፈልግም 2 ኛ በተጣላን ግዜ ሶስተኛ አካል በመካከላችን አላስገባም ወለው ቤተሰቤ ቢሆን እኳን ተጣልተን አስታርቁኝ ብዬ የቤቴንገመና ውጪ ላይ አው ጥቼ አላሰጣም 3 ኛ ባሌ ከፈለገኝ ፍላጎቱን ማሟላት እየቻልኩኝ እቢ አልለውም 4 ኛ ያላገባች ላጤ ሴት ጓደኛ ብዬ አልዝም 5ኛ ነገር ከዛም ከዚህም እያልኩኝ እያመጣሁ አልነግረውም በተቻለኝ መጠን ቁጥብ ሴት መሆን ነው የምፈልገው
@alhamdulilaa
@alhamdulilaa 2 года назад
Masha alla tabark alla
@ኢማንነኝያባቴሱሰኛ
ማሻአላህ ፡እኔምሳድይ፡፡እደዚክነዉ፡የማደርገዉ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 года назад
@@TobiTube9 አለኝ እቱዬ የምወደው ውድ የሆነ በልቤውስጥ ከዛም በላይ የማፈቅረው ነው ለሱ ነው የፃፍኩት ወንድ ሁሉ ከሱወጪ ያለም አይመስለኝ
@nifitanifita7758
@nifitanifita7758 2 года назад
السلم اليكم ورحمته لله وبركاته እዴነሽ እህቴ በአፊበቻ አይሁን በታግባር የሰይሽ እደዝ ስትይ በጣም ልብይነካል ግን እኔ በዝ ዘመን እዳዝ የምታስብ ሴትአለች ብዬ አልጋመትኩም የምጋርምነወ الهم احسن إليك بلكير يأكتن الهم وفقن مسلج امن يرب
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Год назад
@@nifitanifita7758 ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢሻ አላህ በተግባር ግድ ነዉ መስራት ኢሻ አላህ እተገብረዋለሁ
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
እኔ ልመርቅ እናተ አሚን በሉ ያረብ ጫት አቀቢይኝ የሚል ሳይሆን❌ ቁራአን አቀቢዬኝ የሚለው✅ ነይ አብረን እንቃም የሚል ሳይሆን❌ ነይ አብረን እንቅራ የሚለው✅ የትኛው ነሽዳ ልጋብዝሽ የሚል ሳይሆን❌ የትኛው የቁራአን አያ ልቅራልሽ የሚለው✅ አሏህ የሁላችንም ይወፍቀን የትዳራችን አጋር የልጆቻችን አባት የሆነው ወደ አሏህ የሚያስታውሰን አሏህ ይወፍቀን ላላገባን እኛ ላገባቹ አሏህ ውዴታቹ እስከ ጀነት ያርግላቹ የኡማው የሚጠቅሙ ሷልህ የሆኑ ልጆች አሏህ ይወፍቃቹamin🤲🤲
@زينبالعتيبي-ك1ب
@زينبالعتيبي-ك1ب 2 года назад
አሚንንንንንንንንንንያረብ
@wvwge460
@wvwge460 2 года назад
አሚንንን ያረብ
@እሙአብደላሕነኝወሎየዋ
አሚሚሚሚንንንንንንንንን
@nemajzkomalukirjzkmalukiem6484
@nemajzkomalukirjzkmalukiem6484 2 года назад
ማን።አለ።እደናት።ማሻአላ።አሚን።ብያለሁ።
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 2 года назад
አሚን
@legabotube6548
@legabotube6548 2 года назад
እረ ባሁኑ ስአት ወዶቹ ናቸው ሀብታም ሴት እየፈለጉ ያሉት እጅ ሴቴቹ አይደሉም ኡዝታዝ
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
እእእ ተሳስተሻል
@zebibasaeedo8126
@zebibasaeedo8126 2 года назад
በትክክል
@አላህከሪም-ሠ2ጸ
@አላህከሪም-ሠ2ጸ 2 года назад
@@Nejat197 ትክልናትወንዶች ናቸዉ ምንአላትእያሉየምመጡት
@fudr.5623
@fudr.5623 2 года назад
@@Nejat197 ምንም አተሳሳተችም ጓደኛየ ብር ያለ ጨቀጨቃት
@naelaal_hallaq3235
@naelaal_hallaq3235 2 года назад
ትክክል ብር አላት ወይ እየተባለ ዉጪ ሂዳ የመጣች ናት ወይ እየተባ ነዉ
@whdhfds3116
@whdhfds3116 2 года назад
ወላሂ በሂወቴ አንድም ቀን ለፍታም ባል ተመኝቸ አላውቅም ሁሌም በድኑ ጎበዝና ጠካራ ነው ምርጫየ ካልሆነ ይቅርብኝ እያልኩ ጊዜየን ገፋሁት የምፈልገውን አይነት ሰው ግን ማገኘት አልቻልኩም የኔ ምኞት እሱ ድነኛ ሁኖ እኔንም እንዳስተምረኝ ነበር አንዴም ቀን ገዘብ መስፈረቴ ሁኖ አያቅም ጊዜው እየሄዴ ሲመጣ ግን ይጨቀኛል አላህ የምፈልገውን አይነት ሰው እስኪሰጠኝ እታገስ አለሁ
@sffh8348
@sffh8348 2 года назад
ኢኔ ላግባሽ
@GoAsd-dh5ul
@GoAsd-dh5ul 2 месяца назад
አለህ፡ዪውፊቂሺ፡አቢሺ
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
@shemsslaveallahsswtfollowr3674 2 года назад
አይ ኡስታዝ እንደ ስኳር ተቀምሶ አይገባ ነገር ላዩ ዲነኛ መስሎ ውስጡ በዜሮ የተጣፋ እየሆነ ተቸገርን ኮ።አሏህ ይጠብቀን!!!
@na3emaawel887
@na3emaawel887 2 года назад
አውማሬ አቆሠሉን
@Sነኝስደተኛዋ-v1q
@Sነኝስደተኛዋ-v1q 2 года назад
እዉነት ነዉ ወላህ በተለይ ልጅ የማይፈልግ ወንድ እኔ አሁን የገባሁት ፈተና ልጅ አይፈልግም የልጅ ወሬ ከተነሳ ወሬም አይፈልግ ያረቢ አንተ የተሻለዉን ምረጥልኝ በስደት ቅጥል አልኩ 😭
@ሀይክዘኢትዮጵያ
@ሀይክዘኢትዮጵያ 2 года назад
የአላህ አብሽሪ ውዴ የልጅን ኒእማ አላወቀውም አሏህ ልቡን ያርጥብልሽ ውዴ ግን ሶብር አድርጊ
@ቢንትአብዱነኝ
@ቢንትአብዱነኝ 2 года назад
ያአላህ ዱአ አድርጊ አብሽሪ
@حليمهحسن-ر7ث
@حليمهحسن-ر7ث 2 года назад
እና ልጅ መውለድ ካልፈለገ ትዳር ምን ያደርገታል አብሮ ለማደር ብቻ ወይስ እንደው መድሀኒት ዋጭና ነይ ተኝ ከሚል ባል አላህ ይጠብቃችሁ ግርም ይሉኛል አንዳንድ ሠወች ብቻ አላህ ያስተካክልልሽ
@cggh6051
@cggh6051 2 года назад
ዉደ ልጅ የማይወድ ወንድ መቸም አይሆንልሽ በሰዓቱ አላሂ ይገላግሊሽ አሷታፍረላ ምነዉ ፈረደበት አላሂ ያሳለት ልጅ ማለትኮ ያዱንያፀገረዳናቸዉ ብስምላ
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
እና ሆዶን ልትሙይልት ነው ያግባሽ ልጅ ካልፍልግ ትክርብት በዬዉ ሆ ጉድኮ ነው
@zubaidam9218
@zubaidam9218 2 года назад
የለጋበቹ እህቶቼ ዱአነ ኢስትክፋር አቡዙ አለህ ይወፍቀቹ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 2 года назад
አሚንንንንያርብናለምን
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 2 года назад
ወነትነዎዎዎዎ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 2 года назад
አይበሳቅ
@SofiyeMekonn
@SofiyeMekonn 16 дней назад
አሚን
@channei338
@channei338 2 года назад
ወላሂ በጣም እወደዉ ነበር ግን አህባሽ ሆኑ ጫት ሀራም አደለም መዉሊድ ሀራም አይደለም እያለ አልፈልግም ወላሂ ለገመታየ ብየ ብር በልቶ ፈታኝ ግን ወላሂ ሸህ ነዉ ይሉታል ግን ወላሂ ሲመከር እኳ አይሰማም መጨረሻ ምርጫሽን ምረጭ አለዛ ወደኔ ሀይማኖት ነይ አለኝ ምክኒያቱም አላህ ኩሉመካን መዉጁዲ ይለኛል እኔ እማቀዉ አላህ ከአርሽ በላይ መሆኑነዉ እና አሊም የቀራ እያላችሁ እዳትገቡ አደራ እኔስ ተላቀኩ ዱአ አርጉልኝ ለአላህ ብሎ አድነገር የተዉ አላህ የተሻለ ይሰጠዋል ይባላል እና ለኔም እድሰጠኝ
@مريمبنتمكته
@مريمبنتمكته 2 года назад
አብሽሪ ሀቢበቲ አላህ የተላለውን ይስጥሽ ያረብ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 2 года назад
አቡ አብደረህማን. በጣም በባል ተበድለን ተገፍተን ለተፈታን ሴቶች ምክር ነገር ስጠን ሁሉም ወዶች እደመጀመሪያ እየመሰለን ከትዳር ርቀናል እኔማ ሀሳቡን ሲነሱብኝ እቆጣለሁ
@muksinaahmead224
@muksinaahmead224 2 года назад
እነም
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
አልሀምዱሊሏህ እኔ ኒካህ ካ አሰርኩ ሳምት ሆነኘ አሏህ መጨረሻውን ያሳምርልኘ ጫቱን የበላ ከሚቃጥል ባል ዳኒን ያለውን ለ2ት ማግባት ይሻላል
@አላህከሪም-ሠ2ጸ
@አላህከሪም-ሠ2ጸ 2 года назад
ማሻአላህ አላህያሳምረልሽ ግንየሩቅ ከሆነአላህይጠብቅሽ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
@@አላህከሪም-ሠ2ጸ አይይ ከኔው ጋ ነው ሳኡውዲ ገና አልተገናኘንም እንጅ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
@@አላህከሪም-ሠ2ጸ አሚንያረብ
@zamzamzamzam6954
@zamzamzamzam6954 2 года назад
አላሀምዱሊላህ መጎዳቴን አይቶ አላህ የተሻለውን ባል ወፍቆኛል የመጀመሪያ ባሌ እንደዚ ነውማይባል በደል አድርሶብኝ ነበር አልቅሼ ለአላህ ነው ሁሉን ነገር የሰጠውት በደሌን ቆጥሮልኝ ጥሩ ባል ሰቶኛል እህቶቼ እንደኔ በደል ደርሶባቹ ይሆናል ተስፋ አድቁረጡ አላህን ለምኑ ዱሀ አርጉ አላህ የተሻለውን ይሰጣቹሀል አብሺሩ
@zamzameshetu1948
@zamzameshetu1948 2 года назад
አሚን ያረብ የተሰበረውን ልባችንን ጀባሩ ይጠግንልን !! የወንድ ስሙ ሲነሳ በልቅሶ ጀምሬ በለቅሶ እጨርሰዋለሁ ።ስለ ትዳር ሲነሳ የልቤ ስብራት ይጨምራል አላህ ይጠግነኝ
@zamzamzamzam6954
@zamzamzamzam6954 2 года назад
@@zamzameshetu1948 አብሺሪ እኔም እንዳንቺ ነበርኩ አላህ ክሶኛል ከለመንኩት በላይ ነው የሰጠኝ አላሀምዱሊላህ ዱሀ አርጊ አብሺሪ
@zamzamzamzam6954
@zamzamzamzam6954 2 года назад
@@zamzameshetu1948 በውስጥ አናግሪኝ .ቁጥሬን ልላክልሺ
@zamzameshetu1948
@zamzameshetu1948 2 года назад
@@zamzamzamzam6954 እሽ ሁቢ አሁኑ ስጭኚ አጥፊው ልጠብቅሽ
@zamzamzamzam6954
@zamzamzamzam6954 2 года назад
@@zamzameshetu1948 ልኬልሻለው ሀቢብቲ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
ክክክክክ አላህ ይጠብቅህ በፈገግታ ጀምሬው በፈገግታ ጨረስኩት
@tube3808
@tube3808 2 года назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹✍️
@hadiyashukur6249
@hadiyashukur6249 2 года назад
اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ❤
@SaSa-qq2zc
@SaSa-qq2zc 2 года назад
እሽ አብሽር
@asdg2638
@asdg2638 2 года назад
اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين 🌺🌺🌺🌺🥀
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 3 месяца назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@RabiyaMohammed-dx5hg
@RabiyaMohammed-dx5hg Месяц назад
ألهم صلي على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد ❤❤❤❤❤❤❤
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 2 года назад
_ያሠላም ደጋግሞ ቢደመጥ የማይሰለች ጣፋጭ ምክር አላህ ይጠውል ኡምርክ ኡስታዜ የዛሬው ምክር የኔን ሀሳብ ቀይሮታል 100%_
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 2 года назад
ዛሬ ዲሉ ለኛነው 😋ያገባሽ ሑሉ ፈቀቅ በይ ከቦታችን ላይ አደኛ ነኚ ሥታልፍ እንዳረጋግጡኚ እያያችሑ እለፍ😎😍
@miskiyaendris1338
@miskiyaendris1338 2 года назад
ክክክክ
@jemal1651
@jemal1651 2 года назад
ክክክክ እኔም
@neimatube4659
@neimatube4659 2 года назад
ኪኪኪኪኪ
@momi8826
@momi8826 2 года назад
ክክክእኔምአለሁ ጓድኛ
@እሙሳድቃ
@እሙሳድቃ 2 года назад
እረሸህምነው🤣🤣🤣
@fudr.5623
@fudr.5623 2 года назад
ኡሰታዝ ሴቱ አይደለም ሀብታም የሚፈልገው ወንዱ ነው ሱብሀን አላህ ምን አለሸ የሚለው ሀቃቂ የኔ ጀግና ሱመያወች ዲን ያለወን ነው የሚመኘቱ
@jsjsjjejeje8807
@jsjsjjejeje8807 2 года назад
ይመችሽ
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Год назад
በትክክልወደገዘብየለለንስቁመንመቅረታችነውእኔማገደልይግባጅአድትብረአላቀምሰውም።ችሎየሚሳድረኝከሆነጥሩአለበለዛባይገባስ።የሀገራችንወዶችለትዳረአይሆኑም
@hawuletseid6228
@hawuletseid6228 2 года назад
ያረብ ላላገባነው ጥሩውን ይወፍቀን ያረብ አጦይባቱ ሊጦይባት ጥሩ ለጥሩው መሰፈርቱ ነው አላህ ይወፈቀን ያረብ
@lube-tubek1te1r
@lube-tubek1te1r 2 года назад
እኔግን እደትዳርን በጣም እምፈራሁ ነገር በሚድያ ከማየው አፃር አላህ መልካም ትዳር ይወፍቀን
@ليلى-ق2ظ1د
@ليلى-ق2ظ1د 2 года назад
ያረቢ የአላህ እኔ እከሌም ተፋታች እገሌም ፈታ መስማት አስጠላኝ ፍች በዛ ጓደኞች ባሌን እስከጀነት ነዉ የምፈልገዉ ዱአ ድርጉልኝ እናተም ባል ያላችሁ አይለያያችሁ እኔንም በዱአችሁ አስታዉሱኝ ፍች አልወድም
@qatarqatar7405
@qatarqatar7405 2 года назад
💚💛❤💘💘💘💘💘
@aumanabia3581
@aumanabia3581 2 года назад
በፈገግታ ጀምሬ በፈገግታ ጨረስኩት እናመሰግናለን የአብዱረህማ አባት እኔ እምለው በሂፍዝ የምትቀሩ እህቶች እደት እየገባችሁ ነው
@ኡሚጀነቴTነኝየአላህባሪያ
ቁራአንገርነው እህቴ ዱአአርጊ ብቻ
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 3 месяца назад
​@@ኡሚጀነቴTነኝየአላህባሪያ😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ርር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 3 месяца назад
​@@ኡሚጀነቴTነኝየአላህባሪያ😮😢😊
@zuzulove4012
@zuzulove4012 2 года назад
ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር አላህ ስልህ ትዳር ይስጣን
@HhbFff-dv7mz
@HhbFff-dv7mz 3 месяца назад
ጀዛኩሙላህ ኡሥታዝየ አፍያ ና እዲሜዉን አላህ ይወፍቅህ ❤❤❤
@ወሎየዋነኝያውምከቦረና
ለምሣሌ ቁርአን እየቀራች ገናከሆነች እሡ ጠካራ ከሆነ እሡዴሞ ያጠናክራታል ሀታ ጃሂልምንምእማታቅ ያልተማረችብትሆን እሡ ያስተምራታል የሣውቃታል ነገርግን እኛሴቶች በቁርአንም በድን ጠከርያልን እሡዴሞ የሞተዜሮ ቢሆን ነገእሷ ቅራ አጥና ስገድስትለው አትጨቅጪቂኝ እሚልስትአለ ልላችሁየምፈልገው እሡ በውቀት መብለጥ የተመረጠነው በጓደኞቸስላየሁነው ሀባይብ🌺🍓
@fathmafath5692
@fathmafath5692 2 месяца назад
እስኪ ዛሪ ኮሜት ልስጥ የልቤን ላውራ እህቶቼ ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይር
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад
አህሌን ኡስታዙና እረ ወዳ ወንዶቹ አውሬ በሆኑበት ዘመን ላጤነት ምቹ ነው እኔስ ኡስታዝ እንደ ትዳይ ያስፈራኝ ነገር የለም ሞክሬውም አላውቅ ግን በምሰማው ነገር ሁሉ አስጠላኝ! አላህ እኔንም እናንተንም ከመጥፎ ይጠብቀን ሽኩረን ኡስታዝ ለምክርህ!!
@asssss9051
@asssss9051 2 года назад
አይተሽ ግቢ ኦክቴ እኔ 4አመት አጀቴ ይበግናል ወይ አይፈታኝ ከበደ ነዉ
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
እኒም
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад
@@asssss9051 አላህ ይርዳሽ እኔማ ዳር ላይ ቆሜ እያየሁ ነው ፈራሁት
@ايمانسعيد-ف7ز
@ايمانسعيد-ف7ز 2 года назад
@@asssss9051 ያሳላም የብስ ታስፍራሪታለሽ እንዴ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад
@@ايمانسعيد-ف7ز ክክክ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 2 года назад
ያረብ ጡሩ ባል ወፍቀን እኛንም ጡሩ አድርገን
@jemilabezabeh4648
@jemilabezabeh4648 2 года назад
አሚን ለሁላችንም
@ሱሱገነቴዋ
@ሱሱገነቴዋ 2 года назад
ጀዛክላሁ ከይር ውስታዜ ጡሩ ትምርት ነው አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ወላሂ እኔ በተዴጋጋሚ ባል ይመጣልኛል ግን እኔ እዴፈልጋቸው አይዴሉም እመልሳለሁ ይመጣል እመልሳለሁ መቸም ትዳር አይቀርም አሁን ያለሁት ስዴት ነው ግን በቅርብ ሀገር እገባለሁ አላህ ጡሩ ባል እድሰጠኝ ዱአ አርግልኝ ውስታዜ በአላህ
@bintahmed
@bintahmed 2 года назад
🌷 ውብ 🌹 የሆነች 🌹 ሴት 🌹 ሴት ልጂ መሰተሯ በጨመረ ቁጥር እፍረቷ ይጨምራል!! ዓይነ አፋርነቷ በጨመረ ቁጥር ኢማኗ ይጨምራል የዚህን ጊዜ በጣም ያማርች የተዋበች እንቁ ሴት ትሆናለች !! ሴት ልጂ ስትረነቷ ወይንም ዓይነ አፋርነቷ በቀነሰ ቁጥር ኢማኗም ይቀንሳል የዚህን ጊዜ በጣም ዋጋዋ ዝቅ ያለች ርካሽ እቃ ትሆናለች!! ያ ኦኽታየ ከምርጧ እና ውብ ከሆነቸዋ ሴት ለመሆን ስትርነትን አብዥ!!
@amina5368
@amina5368 2 года назад
👍👍👍👍
@ዜድወለዮዋየደሴዋ
@ዜድወለዮዋየደሴዋ 2 года назад
ማሻ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ዛሬ እያዳመጥኩ ነበር ምክሮችህ እኮ አቤት እንደት ደስ እደሚሉ ፍች በዝቷል እሱን በተመለከተ ጥሩ ምክር እንፈልጋለን!!
@tube8677
@tube8677 2 года назад
ያረብ እኛንም ሳሊህ አድርገህ ሷሊህ የሆነውን ወፍቀን ስደት አድክሞናል አንተ በፈቀድከው ሰአት ሁሉንም አስተካክልልን
@brkd403
@brkd403 2 года назад
እረ አግብተው የፈቱትን ለማግባትም ይከብዳሉ አግብቶ ከመፍታት አላህ ይጠብቀን
@na3emaawel887
@na3emaawel887 2 года назад
ምክንያት ወዶሚፈታየለም
@nadinahmed8597
@nadinahmed8597 2 года назад
Wa wr wb እረ የገጠሯ ታሪክስ እደት እደሳኩኝ ክክክ አጂብ ነው 🤭😁😁😁
@አልሀምዱሊላህ-ከ1አ
ማሻ አላህ እዳተ ያለ አሥተሣሠብ ያለዉን ወዲ ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@እሙአብደላሕነኝወሎየዋ
እስቲ አሏሕ ይወፍቀን ያአሏህ ጀዛከሏሁ ኸይረን ደሞኮ ፈገግታሕ አጅብ ከትምርትሕ ጋር አላሕ ይጠብቅችሁ
@layelalayelayoutube1960
@layelalayelayoutube1960 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታ አላህ ይጨምርልህ
@hikobaba5264
@hikobaba5264 2 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ አልሃምዱሊላህ ኡስታዝ የት ተደብቀኸኝ ነበር ሀቂቃ አፍሪካ ቲቪ ላይ በጣም ነበር ምከታተልህ ለካ እዚው በስልኬ አለህ ዩቱብ ያለህ አይመስለኝም ነበር አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈልህ አላህ ይጨምርልህ እና ምክርህ በጣም ደስ ይላል fbላይ ስንመክራቸው ያላገባ አይምከረን እያሉ ተቸገርን አላህ ጥሩዎች ያድርገን ከጥሩዎችም ያገናኘን አንተንም አላህ ይጠብቅህ👑👑💜
@rabiaa1169
@rabiaa1169 2 года назад
ጀዛከአላህ ከይር✅ ሃቅ✅ አላህ ጥሩ በል ወፊቂኝ የራብ☝😭
@sነኝየአላህባሪያ-s1h
@sነኝየአላህባሪያ-s1h 2 года назад
እህለን ኡስታዝ አስኪ ዱአ አረጉልኝ ለትዳር ተጠይቄ ወደ ኒካ ልሄድ አስባለሁ እህቶቸ ላለገባችሁ ሷሊህ ባል ይስጣችሁ እኛም ሷሊህ ያድረገን ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ
@haykeli-ub5xe
@haykeli-ub5xe 2 месяца назад
ወላሂ በትክክል ገልፀሀዋል ኡሥታዝ የጫቱን ጉዳይ ሴቶች ድን ካለው ለአራትም ቢሆን ይሻላል እዳትሸወዱ
@toyiba6183
@toyiba6183 2 года назад
ግን የሳኡድ ብዙ ወንዶች ታላቃቸውን ነው እሚያገቡት 😁😁 ለሀብቷ ሲል ነው ያገባት እያልን እናወራለን 😁😁😁
@fudr.5623
@fudr.5623 2 года назад
ከከከከከ
@sadahalhabse3256
@sadahalhabse3256 2 года назад
እ ወንድ ቢበልጥ ጥሩ ባይ ነኝ እኔም ላገባ ነው መለርቁኝ ጥሩ ኝንድሆንልኝ ያረብ
@LuLu-ii2ih
@LuLu-ii2ih 2 года назад
ክክክክ
@ወሎየዋነኝያውምከቦረና
ኑማ ላጤወች እንስማእሲ ፈገግእያልን ክክክ የወደፊትባሌ አላህ ሧሊህያርግህ የርገኝ እና ያገጣጥመንእሲ ጉሉአሚን ለናተም ለኔም 🌺
@zinetali5963
@zinetali5963 2 года назад
ወልደዉ የተለያዩ ሰዎች አድስ ህይወት ለመጀመር ስራልን
@weinwein5652
@weinwein5652 2 года назад
ውሥታዝ ጄዛከላህ ሄይር ምክሮችህ ዴሥ ይላሉ እኔ ባለትዳር ነኝ ግን ምክሩ ይጠቅማል እርሜህን አላህ እረጅም ያርግልህ
@ghtr45
@ghtr45 Год назад
ماشاءالله تبارك الرحمن جزاك الله خير
@richyoutub1047
@richyoutub1047 2 года назад
ፈጣሪ ጥሩ ባል ይሰጠን 🤲
@rahmaemebet2732
@rahmaemebet2732 Год назад
aminnnnn
@እሙከሚላነኝከወደወሎ
ኡስታዜ ስወድህ. እውነቱንብቻነው የምንፈልገው. እውነትን መከተል ጥቅሙ ለራሳችንነው ባረከአሏህ ፊክ አኺልከሪም
@قلوالحمدلله
@قلوالحمدلله 2 года назад
ኧረ ኡሰታዝ ድናላቸው ብለን ብን መርጣቸው ፃማቸውን አሰረዝመው ሱሬቸውን አሳጥርው ውሰጣቸው ግን ወላሂ ሌላነው እኔሰ ብዙም እውቀት የለለው አብረን እንማማር የሚለውነው የምመረጠው ምክኒቱም ድናለው የተባለው ኮራቱ ብቻ መከራነው ሆ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад
صلى الله عليه وسلم وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير الدنيا والاخره
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
ኡስታዝጀዛከላህኸይረን እኔበሰደት ኒኮአሰሪነበር 2011 ከዛወላሂ ሙባይልገዛሁኝ ለኔቤተሰብ ለኔቤተሰብች ገጠርየኡስታዞች የሸረክመጸሀፍች ሰገዛ አብሬ ለሱምቤተሰብ አአብበወ ከሸረክ እንደወጡ ቤተሰብሰደወል ለሱም ቤተሰብደወየነወየምዘይረወ አባቱአላህ ይጠብቃቸው ነይ ወጋየሁይሉኝነበር እሱማሻአላህ ሰወቀናብሎ አያይም ግንመጨረሻ አገርገብቸ ትዳሬን እመራለሁ ብየለመሂድ ሳሰብ በኢሙደወሎ ኒኮሸን ላወርድልሸ አለኝ አብትያኔየ አላህ እኔነኝ የማቀወ ወላሂአላህያቃል ምንምአልኩትም ከዛወድህ የሚመጣወድ አልቀበልም ተብየ በሱሰበብአሁንሰደትነኝ ለምንብየሰጠይቅ እናቴነች ያፈታችኝአለ አላህ ለወደፊትጡሩትዳር እደሚሰጠኝተስፋአለኝ
@nejahtube428
@nejahtube428 2 года назад
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@meditishu8014
@meditishu8014 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እኔ እስካሁን ሀብት ያለው ብየ ዱአ አድርጌ አላቅም ግን በድን ጉዳይግን ዱአ አደርጋለሁ ግን በጣእጓጓለሁ ምንእደሚሻነኝ አላቅም አላህ የተመኘሁትን አላህ ይወፉሸኝ
@ghtr45
@ghtr45 Год назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير
@መይሙናእናቴንናፏቂ
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ኡስታዝ ማግባትህ ካልቀረ እዉቀት ፈላጊ አግባ ትዛዝህን ሠሚ የምትል መርሀባ ከቤትህ ስትርቅ ሆድህ እዳይባባ ማግባትህ ቃልቀረ እዉቀት ፈላጊ አግባ ሠለፍይ የሆነች የተዉሂድ አበባ ግሩም ጸባይ ያላት ምስጉን ደርባባ ለብሳ የደመቀች የኒቃብ ካባ
@zoobair_45
@zoobair_45 2 года назад
የአለላህ ከጥመት በኋላ ተውበት ከሀዘን በኋላ ደስታን ከዱንያ በኋላ ጀነትን ወፍቀን ያረብፌዳካያረሱለላህ ለቻናሌ አስስ የሆናችሁ ፖሮፋይል በመጫን ቤተሠብ ይሆኑ እናመሰግናለን🇪🇹✅
@alemkasahun1766
@alemkasahun1766 Год назад
ኢሻአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድረገን እናመሰግናለን ሰለምክሮችህ ቀጥልበት ሺኩረን🙏❤❤
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 2 года назад
ያረብ እኛንም ጡሩዎች አድርገን ጥሩውንም ወፍቀን ኢላሂ ያረብ
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@مدينهمحمدالامين
@مدينهمحمدالامين 3 месяца назад
ሱበሀንአላህ አልሀምድሊላ ላኢላሀኢለላ አላሁአክበር አላህትዳርንያመረየሠመረአድረግልኚ ያረብ🤲🤲
@zainarak-qr2lt
@zainarak-qr2lt 3 месяца назад
እኔ ወላሂ በጣም ደስ ብሉኚ ነው የምሰማዉ ደስ ይሜል ትምህርት ነው እናም አላህ ይወፍቀን እሻአላህ በዱአ ሁሉም ይስተካከላል ለኔም አርጉልኚ
@ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ
ዛሬ ቀኑ የኛ የላጤዎች ነው እልልልልልል ኡስታዝ ጀዛክ አላህ
@wddss8555
@wddss8555 2 года назад
አኔማ አላህ ገላገለኚ የሆነ ጪራቅ አገብቸ ሳለቅስ ኑሬ አላህ ይካሰኚ እሻአላህ በደኔ የሚጠነክረኚን ይወፍቀኚ ክስደት መልስ እኔ ገዘብብያለው አስቤ አላውቅም እሚወደኚ እሚያክብረኚ ነው እምፈልገው ብዙ አሳልፊያለሁ አላህ ይክመኚ በደኔም ያጠክረኚ ✅✅📚📚
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ
አብሽሪ ማማ ሁላችንም ነን ዱዓ እንደራረግ
@madinamadina2707
@madinamadina2707 2 года назад
ጂዛክ አላህ ኸይሪ ውድሜ አለህ በሰማነው ተጠቀም ያረገን አሚንን
@sekinay5454
@sekinay5454 2 года назад
ኑው ላጤዎ ስሙ ክክክ💐💐💐💐
@mekiyaali857
@mekiyaali857 2 года назад
ወሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረብ አላህ ያማር ትዳር ይወፍቀን የአላህ እኛንም ሴቶችን ሷሊህ ያድረገን ከሷሊሆቹም ይወፍቀን
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 года назад
አሏህ ሆይ ከሰው ሀገር በሰላም ለሀገራችን አብቃን እሪዚቃችንን በሀገራችን ክፈትልን ጤናችንን ስጠን የሰው ተመልካች አታድርገን መጨረሻችንን አሳምልን የሀገራችንን ሰላም መልስን አሚን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ፣፣፣
@Saeda263
@Saeda263 2 года назад
ኡስታዝየ አቤት ምክር ማሽ አላህ ላጤወች ምክር ስሙ አላህ ኸይረኛውን ያወፍቃችሁ እኔካን አላሀምዱሊላ አላህ ወፍቆኛል
@እሙሀያትአልሀምዱሊላህ
ወላሂበጣምነዉ፣የተመቸኸኘ፣አላህጀዛህንይክፈለዉ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 года назад
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ
@brkd403
@brkd403 2 года назад
አህለን ወሳህለን ጣፍጭ አንደበትህ ይናፍቃል ጀዛከላህ ኽይር ዱንያ ያለ ትዳር ባዶ ናት ስነ ምግባሯ መልካም የሆነች ሚስት ያለው ግማሽ ድኑ ተሟልቷል ብለው የለ
@fudr.5623
@fudr.5623 2 года назад
አላሀምዱሊላሂ እኔ ኒካ ሰሪያለሁ አላህ ባሌጋረ ዳገላኝኝ ያረብ ደኔ ያለ ባል ይሰጣችሁ ያረብ
@sekinay5454
@sekinay5454 2 года назад
ወላሂ የገጠሮ ልጅ ታሪክ በጣም ያስቃል
@zuzugultegray2712
@zuzugultegray2712 2 года назад
በጣም ከመዳሜ ሁኜ እየሰማሁኝ ነበረ እና በሳቅ ፍርስ ነው ያለኩት
@Samira1841Samira
@Samira1841Samira 2 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الله ياخفظك يا عوثتاذ حسن بلاينح وجزاك الله خير الجزاء الله يزوجكم يابنت
@FFbBነኝየአለህበሪያ
@FFbBነኝየአለህበሪያ 5 месяцев назад
ወአለይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ ኡሰታዝ ጀዘ ከአለህ ከይር ብዙ ጊዜ አግኝቼ አልከተተለም ፖሮግረምህን ግን አገጠም እረሱ ወደታ ቸይነል ስገበ ታደስቼ የምዎጠዉ መልክት ሁሉ ይማቸኛል በጠም ከፈግታይም ገር ማለት ነዉ ወለሂ
@ኡሙሱሀይብ
@ኡሙሱሀይብ 2 года назад
አላህ ኸይረኘውን ይምረጥልን
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
አሚንንን ኡስታዝ አሏህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያረብ ጀዛከሏህ ኸይረን
@allahkerm1795
@allahkerm1795 2 года назад
ጀዛክ አሏሑ ኸይርን ያኡዝታዝ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አላሕ ይዘውጅን እጠይባት እጠይቢን
@abdurazakahmed9398
@abdurazakahmed9398 Год назад
አረ ኡስተስ ጀዘ ኸአለ ኻይር ዎለሂ በሰቅም ፈገጊተ አለሂ ደሞ ተጠቀም አድርገን🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك 2 года назад
ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ የልቤን ነው የተናገርከው ሽኩረን👍👍👍👍👍
@amina5368
@amina5368 2 года назад
ጀዛከሏህ ኡዝታዝ ፈግግአረከግኝ መልክከለለንሣ እኔ የከጠርልጂነኝ አጂብየከተማሠው
@አኢሻንኝየባቲዋ
@አኢሻንኝየባቲዋ 2 года назад
ጀዛከላህከይር ኡስታዝ አሏህይጠብቅህ ባጠምነውየሚጠቅመው👍👍👍👍👍👍👍
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
ኑሲ እዴኔ ያላገባችሁ ቁሞቀሮች ክክ እናዴምጥ ጡሩትምረትነው ውስታዜየ ሺኩረን 👍👍👍👍👍👍✅✅
@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
እኔማ ቆሞ መቅረትን መርጫለሁ😀
@ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ
@@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش ኧረተቀመጭ😂😂😂😂😂
@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
@@ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ ደግ😀😀
@Merema-qz1jd
@Merema-qz1jd 5 месяцев назад
​@user-wf4qp2😂😂😂😂😅😅😅pእኔም እዳቸው ቁሜ ቀርቻለሁ😂😂😂🙈🙈
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
@@Merema-qz1jd ክክክ መቸነው የምንገዴረው?
@goshbixh2271
@goshbixh2271 Год назад
ወላሂ ሁለት ባል ፈቶኛል ዱአ አድረጉልኝ የወደፊቱን ያብጅልሽ በሎኝ
@rahmaemebet2732
@rahmaemebet2732 Год назад
aleh.salih.yehonewn.yiwefkshi.ehta
@amiyoutube1229
@amiyoutube1229 2 года назад
جزك الله خيرእናመሰግናለን
@ayshamerzuk8680
@ayshamerzuk8680 2 года назад
ኡስታዝ ኣላህ ይጠብቅህ 100%ልክ ነህ ።
@የኔመንገድ-የ9ዐ
@የኔመንገድ-የ9ዐ 2 года назад
ጥሩ ምክር ነው ኡስታዝ ጀዛከ አላሁ ኸይርን
@ZD8679
@ZD8679 2 года назад
ጀዛከ አላህ ከይረን ወድሜ እስኪ ቀጣይ ምክሩ አሪፍ ነው አላህ ሷሊህ ባል ይወፎቀኝ ያረብ ያላህ ላላገቡት በሙሉ ይወፎቃቸዎ
@susutube6227
@susutube6227 Год назад
ጀዛ ከላህ 😂😂😂😂 አሪፍ ምክር ነው አላህ ሷሊህ የሆነውን ይወፍቀን ለሁላችንም
@zenabzyba4361
@zenabzyba4361 Год назад
ኡስታዝ አላሕ ይጠብቅሕ ያረብ ትምቶችሕን በፍቅር ነዉ የምከታተለዉ
@cd4076
@cd4076 2 года назад
ትክክል ኡስታዝና
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
የትናችሁ ላጤወች አሏህ ደህነኛዉን ባል ይስጠን
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
ለምክርህ አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ እኔ አግብቸ ፈትቻለሁ ነገርግን እንኳን ባሌ እድህ አድርጓኝ ብየ ላወራ ባለማወቅ ስለበደልኩት በፀፀት ልሞትነዉ ይህን ማለት የፈለኩት ሁሉም የፈታ ስለባሉ ወይም ስለሚስቱ መጥፎ ያወራል ማለት እንዳልሆነ እድንርዳ ስለፈለኩነዉ
@እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል
ዊሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እረ ኡስታዝ ሁሉም አንድ አይደለም ለምሳሌ እኔ አገብቸ የፈታሁ ነኝ ግን የበደለኝ አንድ ወንድ እንጂ ሁሉም አይደለም ለምን ሁሉም ወንድ አንድ ነው ማለት ይከብዳል አልሀምዱሊላሂ ሁለተኛ አገብቻለሁ በጣም ጡሩ ወንድ ነው በዛኛው መካሻ አላህ ሰቶኛል አልሀምዱሊላሂ አገብተው የፈቱት እንዳያጥረገርጉህ በተረፍ ማሻአላህ አላህ አንትም በተናገረከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን 👍👍👍👍👍
@mmse6269
@mmse6269 Год назад
🌹🤲🤲😘😘
@زيناتعلي-ط3ض
@زيناتعلي-ط3ض 2 года назад
ትክክል ከምንም በላይ ፍቅር ይበልጣል ሀብታም ከሆነ ሂሳብ ላይ እጅ ፍቅር ላይ አይኖርም ላኪን ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር በግዜ እና በሂደት እመጣል
@lijzedyoutube7828
@lijzedyoutube7828 2 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ምርት ምክር ነው እኛ ላጤዎችማ ትረስተናል በምክር ምርጥ ፕሮግራም ነበር
@umuarebuu
@umuarebuu 2 года назад
ወስን! ወይ ወስነህ ትቀየራለህ፤ ወይ ቆመህ ትቀራለህ እስከመቼ ትፈራለህ? እስከመቼ ታመነታለህ? እስከመቼ በሌሎች ሰዎች ለውጥ ትቀናለህ? የፍርሀትና ራስን የመጠራጠር ዘመን ማብቃት አለበት! መቼም ደግመህ የማታገኘው አንድ ህይወት ነው ያለህ! ለመኖር የቀረህ ጊዜ በጣም አጭር ቢሆን ምን ታደርግ ነበር? ምን ትወስን ነበር? ምን ትጀምር ወይ ምን ታቆም ነበር? ይሄንን አስብና ከአሁኗ ደቂቃ ጀምሮ ቁረጥ! ወደ ተግባር ግባ! እኔ አንተን ብሆን ይሄን ነው ማደርገ
@HHHhffhGGg
@HHHhffhGGg 29 дней назад
አሚንንን ያረብአላህጥሩሴያድረገንያብረ ጥሩወንድይወፈቀን
@asdg2638
@asdg2638 2 года назад
ماشاء لله تبارك الرحمن جزآك الله كير يا اخي ☆☆☆☆☆
@StiahmedStiahmed
@StiahmedStiahmed 2 месяца назад
ጀዛከላህ ከይረን ዳአ አግዘን
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ 2 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጀዛክአሏህ ኸይር በተለይ የገጠሩ ታሪክ በጣም ፈገግ ነዉ ያረገኝ 😂😂😂😂
@fafiahmed7057
@fafiahmed7057 Год назад
የልቤንነው ያወራከው ኡስታዝ ያረብ አላህ ሷሊሁን የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱናተከታይ የሆነውን አላህ ይወፍቀን
Далее
PUBG MOBILE | Metro Royale: Fun Moments #4
00:16
Просмотров 144 тыс.
PUBG MOBILE | Metro Royale: Fun Moments #4
00:16
Просмотров 144 тыс.