Тёмный

ላመልክህ እገባለው/lamelkh egebalehu 

MULUKEN AYALNEH OFFICIAL
Подписаться 333
Просмотров 1,3 тыс.
50% 1

Do not Forget to susbscribe to my channel 👇👇
/ @mulukenayalneh8060
ላመልክህ እገባለሁ ወደ ማደሪያህ
ላነግሥህ እገባለሁ ወደ ማደሪያህ
ላከብርህ እገባለሁ ወደ ማደሪያህ
ላደንቅህ እገባለሁ ወደ ማደሪያህ
ብቻ አንተ ክበርልኝ
ብቻ አንተ ንገሥልኝ
የምትራራ አምላክ የምትመለስ
ለቁጣ ማትፈጥን የምትታገሥ
ሳጠፋ ደርሰህ ይቅር እያልከኝ
አቤት ስንት ጊዜ በሕይወት ኑር አልከኝ
ምሕረትህ በእኔ ላይ ጸንታለች
ነፍሴ ታከብርሃለች
እስትንፋሴ ነው ምሕረትህ ለእኔ
ኅልውናዬ ነው ምሕረትህ ለእኔ
ተሻገርኩኝ ዛሬ ትናንትን አልፌ
እኔም ምሶሶዬን አንተን ተደግፌ
ምሕረትህ በእኔ ላይ ጸንታለች
ነፍሴ ታከብርሃለች
እንደምን ቸር ነህ ኢየሱስ መድኅኔ
ፍቅርህ አስደንቆኛል መኖሬን ሳይ እኔ
ስላሰነበትካት በብዙ ይቅርታ
ታከብርሃለች ነፍሴ በደስታ
ምሕረትህ በእኔ ላይ ጸንታለች
ነፍሴ ታከብርሃለች

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@ebenezerashenafi8916
@ebenezerashenafi8916 6 месяцев назад
"ምህረትህ በእኔ ላይ ጸንታለች ነፍሴ ታከብርሃለች" ተባረኩ❤❤❤።
@warissofura9945
@warissofura9945 6 месяцев назад
ተባረክ ሙሌ!
@DanielAlemu-y9c
@DanielAlemu-y9c 6 месяцев назад
❤❤
@yonasdeselegn7426
@yonasdeselegn7426 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonamde8509
@solomonamde8509 6 месяцев назад
Tebarek Pastor Mule
@fevenshemsu279
@fevenshemsu279 6 месяцев назад
ፖስተርዬ የኔ የዋህ ብርክ በልልኝ
@DestaAdmasuWolde-gi1yo
@DestaAdmasuWolde-gi1yo 6 месяцев назад
Amen amen!! Geta zemenehen yebarekew must be
@mulukenayalneh8060
@mulukenayalneh8060 6 месяцев назад
አሜን
@habtamudamise9437
@habtamudamise9437 6 месяцев назад
ብሩክ ሁን
@mulukenayalneh8060
@mulukenayalneh8060 6 месяцев назад
አሜን
Далее
I Spent 24 Hours With The World's Tallest Man!!
15:07
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:26
Просмотров 317 тыс.
I Spent 24 Hours With The World's Tallest Man!!
15:07