Тёмный

ላይቭ ላይ እንባ ያራጨው ክስተት !!! ድጋሜ በፈራው መዝሙር ሁሉም አለቀሰ!! ፈራሁ በመዘምርቷ እና በደራሲው ይብራራል ዲያቆን መኩሪያ 

Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign
Просмотров 111 тыс.
50% 1

ላይቭ ላይ እንባ ያራጨው ክስተት !!! ድጋሜ በፈራው መዝሙር ሁሉም አለቀሰ!! ፈራሁ በመዘምርቷ እና በደራሲው ይብራራል ዲያቆን መኩሪያ

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 480   
@goldyalem6279
@goldyalem6279 6 месяцев назад
በዛ ወርቅ አስፋው በብሔራዊ ቴያትር የስራ ባልደረባዋ አንጋፋዋ ድምፃዊት እናኑ ደጉ በኩላሊት በሽታ ዲያሌሲስ ላይ መሆኗን በኢቲቪ ሲተላለፍ በሠማች ደቂቃ ወድያውኑ ደውላ አነጋግራት አይዞሽ ብላ 60,000 ብር ልካላታሐች ግን ወር ሣይሞላ እናቴ አረፈች !አድንቁልኝ'
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 6 месяцев назад
ደግነት ለራስ ነው እድሜ ከጤና ይስጣት ያረፉትችም ነፍሳቸውን ይማር
@biruktesfaye7
@biruktesfaye7 6 месяцев назад
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም የእናታችንን ነፍስ ይማርልን የዘማሪት በዛወርቅም እግዚአብሔር ይስጥልን
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 6 месяцев назад
እግዜር ይስጣት
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጣት ዕድሜ ጤና ጨምሮ ይስጣት🙏🙏🙏
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 6 месяцев назад
ታስታውቃለች የዋ ናት ሰው እኮ በግባሩ ያስታውቃል ። ዝማሬ መልአክን ያሰማልን !
@betelehmtefera5102
@betelehmtefera5102 5 месяцев назад
ለእህታችንዝማሬመላክትን ያሠማልን ❤❤
@Temsgen-lq1vo
@Temsgen-lq1vo 6 месяцев назад
የትዝታ ንጉስ እያልን ያነገስናት በዛወርቅ ዛሬ የኛን የውሸት ንግስና አውልቃ ጥላ አምላክን ይቅርታ ጠይቃ መቅደሱ ውስጥ ገባች እግዚአብሔር ይመስገን
@zemmayared1921
@zemmayared1921 6 месяцев назад
የሚገርም ገለፃ : እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@enathagertube4619
@enathagertube4619 6 месяцев назад
የትዝታው ንጉስ እንኳን መሀሙድ ነበር እሱም ተመልሷ
@MeniTadesse
@MeniTadesse 6 месяцев назад
​@በማሀሪ አይኑ የጎበኛቸው አምላክ መተላለፋችንን ይቅር ብሎን የጠፋነውን ሁሉ በምህረት ይመልከተን 😢😢😢😢😢 የሰው ፍፁም የለምና 😢😢😢😢😢😢😢 enathagertube461
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад
በጣም እግዛብሄር ይመሰገን
@HamelmalBeyene-tl7xq
@HamelmalBeyene-tl7xq 6 месяцев назад
amen amen amen keber lemdhanyalem yehuen
@zemmayared1921
@zemmayared1921 6 месяцев назад
መምህር ብንያም በእውነት ፈጣሪ እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ::ሥራህ ሁሉ ይባረክ:: በሀቅ መንገድ የተገኘህ አንድ የእግዚአብሔር ሰው አንተ ነህ::
@tersite858
@tersite858 6 месяцев назад
መምህር?
@MeniTadesse
@MeniTadesse 6 месяцев назад
​@@tersite858ዳይሬክተር ይሻልሀል ? 😂😂😂
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
መምህር አይደለም የተመለሠ ምዕመን ነው እህቴ ተሳስተሻል። የፕሮቴስታንት የመምህርነት ማዕረግ በኦርቶዶክስ አይሠራም።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад
እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥክ ወንድማችን መምህር ቢንያም ለበዛውርቅም እናመሰግናለን ዘመንሸ ይባርክ እመቤቴ ትጠብቅልን ❤❤
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of 6 месяцев назад
ወይ መምህር;, ግራ የገባው የዪቱዩበር ገንዘብ ሰብሳቢ አስመሳይ;ቆየት ብሎ ደግሞ ወይ ይቅርታ ተመለስኩ ይላል ወይደግሞ ሙስሊም ሆኛለሁ እንደሚል ጥርጥር የለዉም
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 6 месяцев назад
ወይኔ ወንድማችን ቢኒ በጣም ሳይክ የሚሰማኝ ደሰታ ተባረክ ወንድማችን አብዝቶ ይባረክህ በዛወርቅ በጣም ትምህርት ነው ያሰተማረችን የሰጠችን ተባረክ ዘንሸ ይባረክ ህታችን
@munamuna2128
@munamuna2128 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን🙏 በጣም የሚያስለቅስ መዝሙር ነው ደጋግመን ሲሰማ ደጋግሞ የሚስለቅስ ነው . እግዚአብሔር አገራችንና ህዝባችን ይጠብቅ🙏🙏🙏
@frehiwotbekele5499
@frehiwotbekele5499 6 месяцев назад
አንድ ታዋቂ ፕሮቴስታንት በዚህ መዝሙር ተባርኬበታለሁ ብሎ በገጾ ለጥፎት በአንድ ሰአት ባልሞላ ግዚ ውስጥ 200.000 like እና 1500 የሚሞላ ላይክ አግኝቶበታል እኛ ግን ምንድነው ዘማሬዎችን የማናበረታታው በእውነት ይህ እራሳችንን የምንፈትሽበት ዝማሬ ነው ።እባካችሁ ሼር ላይክ እናድርግ ።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 6 месяцев назад
እነ በዛወርቅን የሚያበረታታው እኮ ዲ/ን መኩሪያ ነው በደንብ ልናበረታታቸው ይገባል ግን ለዚህ መልካም ሥራ አንጣደፍም:: ትክክለኛው ዩቱቡ ሰማያት ይባላል በሱ ግቡ
@Tigist-jj6xe
@Tigist-jj6xe 6 месяцев назад
ትክክክለኝ ሊኩ አናቀውም ብዙ ቦታ ተቡስቷል እኩ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 месяцев назад
ፕሮስታንት ነው እንዴ
@mikalmicheal
@mikalmicheal 5 месяцев назад
​@@Tigist-jj6xe ሰማያት tube 😊
@RMetica
@RMetica 6 месяцев назад
የስንቱን ልብ አንኳኳችዉ የኔ እናት እኔስ ቃላት አላዉቅም ብቻ ጸጋዉን ያብዛልሽ ከማለት ዉጭ 😭 ለነፍስ ያርግልሽ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 6 месяцев назад
የእኔ እናት ልቧ ተሰብሯል እኮ አልቅሳ ሊወጣላት አልቻለም እግዚአብሔር ይቅርባይ አምላክ ነው ይብቃሽ ለቅሶው እባክሽ መዝሙርሽ የሁላችንንም ልብ ሰብሮታል::
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 6 месяцев назад
በእምባ ነው ሚሰማው መዝሙሯ ውጪ ፈርተን ለቆምነው በእምባ ሚሰማ መዝሙር ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽኝ ያብዛልን አብረንሽ አለቀስን😭😭😍😍🙏ቢኒ ተባረክልን😍🙏
@tenayeshure7957
@tenayeshure7957 6 месяцев назад
ወንድማችን ቢኒያም ፍቅረ ኢየሱስ ለዘላለም በቤቱ ያፅናህ ቢያንስ ሰብስክራይብ እያደረጋቹ እናሳድገው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад
አሚን ለሁለቱም እድሜና ጤና ይሰጥልን ለፍቅርየሱሰም ማበርታታት ተገቢ ነው የዘመኑ ጀግና ነው
@BeimnetAbebe
@BeimnetAbebe 6 месяцев назад
ዘማሪት በዛወርቅ እህቴ በእውነት የመረጠሽ አምላክ ይክበር ይመስገን ፀፀትሽ የእኔም ፀፀት ነው ሁሌም መዝሙርሽ ያስለቅሰኛል ፀጋውን ያብዛልሽ መላዕክት ሁሌም ይክበቡሽ ይሸፍኑሽ፡፡ ቢኒዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን፡፡
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 6 месяцев назад
እውነት ዝማሬ ምልክት ያሰማልኝ በምባ ነው ጨረስኩኝ 😭
@ChombeEstifanos
@ChombeEstifanos 6 месяцев назад
መ/ር ቢኒያም እግዚአብሔር ይባርክ ዲያቆን መኩርያ እግዚአብሔር ይባርክ እህታችን እግዚአብሔር ዝማሪ መላክ ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር በቤቱ በደጁ ያፅናቹ ❤❤❤❤❤
@meazateshome9447
@meazateshome9447 6 месяцев назад
ይገርማል ይህንን መዝሙር በሰማውት ቁጥር እደ አዲሰ አለቅሳለሁ
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw 6 месяцев назад
በውስጤ እራሴን አነደበደለኛና ኃጢኣተኛ ኣገልጋይ ያየሁበት ዝማሬ ነው ዘማሪት በዛወርቅ ዘመንሽ ይባረክ።
@senbetebante1368
@senbetebante1368 6 месяцев назад
መምህር ቢኒያም እውነትህን ነው።በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው።በተለይ በእሷ ቦታ ላይ ለቆመ ሰው ይገባዋል።ሁላችንም ጠፍተናልና ይመልሰን ለመንግስቱ ያብቃን❤❤❤።
@yobdaramare7752
@yobdaramare7752 6 месяцев назад
ቢኒያችን አንተን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏 በእውነት አንተ ከተመለሰክ ጥቂት ጊዜ ቢሆንም ስለዚች እውነተኛ እና ታሪካዊ ቤተክርስቲያን እውነተኛነቷን ተረድተህ ለማሳወቅ ለምታረገው ጥረት እናመሰግናለን ጌታም አንተ ላይ አድሮ እውነትን እየገለጠ ነው መዝሙሯ ደጋግሜ እየሰማው ነው እንክዋን ጌታ ለዚ አበቃሽ ተባረኪ 🙏🙏🙏ያልበደለ ማን አለ መጨረሻችንን ያሳምርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@negestb4341
@negestb4341 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️በዝዬ ታድለሽ ምን ያህል እግዚ አብሄር ይወድሻል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад
በጣም እግዛብሄር ለእኛም ይሰማን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን አሚን
@zelalemtesfaye374
@zelalemtesfaye374 6 месяцев назад
መኩሪያ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክልን።
@MGbyac
@MGbyac 6 месяцев назад
ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን መኩሪያ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ ውስጤን እንድመለከት ነው ያደረግሽን በርቺ እህቴ ሁላችንም በደሎኞች ነን
@yetbarek63
@yetbarek63 6 месяцев назад
በዛወርቅ ስወድሽ፣መዝሙርሽን በጣም ነው የምወደው፣እንዲህ መጨረሻ እድሜን ማሳመር ይቻላል፣አጉል እምነት መቀየር አስፈላጊ አይደለም፣እግዚያብሄርን መውደድ እንደዚህ ባሉበት ክብርን በጠበቀ መልኩ ማምለክ ይቻላል።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 6 месяцев назад
🎉🎉🎉❤❤መኩርያ ወንድማችን ቀሪዉ ዘመንክ ቤቱ እንዳገልክ ይለፍ በዝዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል
@MeniTadesse
@MeniTadesse 6 месяцев назад
​@@azebtufa7389አሜን ❤❤❤
@YesharegTeshome-e7j
@YesharegTeshome-e7j 6 месяцев назад
ዲያቆን ሰላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ያንችን ልብ የሰበረ የእኔን የደነደነውን ልቤን ይስበርልኝ ሁሌም እንውድሻለን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ
@belayneshnegash2946
@belayneshnegash2946 6 месяцев назад
የእኔንም ይስበርልኝ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alebatse6865
@alebatse6865 6 месяцев назад
❤❤❤❤ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@TageshiJomoto
@TageshiJomoto 6 месяцев назад
መተኛት ሁሉ ፈራው ውስጠ ግን በጣም አስደንቆኛል
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለሀገራችን በዚህ ሰዓት እንደዚህ አይነት የንስኃ መዝሙር ነው የሚያስፈልገን ቢኒዬ ተባረክ በዝዬ እንወድሻለን ፅኚ❤❤❤
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 6 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁንብን አሜን😢😢😢
@MeniTadesse
@MeniTadesse 6 месяцев назад
አሜን !!!
@TihitinaTefera-sl2ft
@TihitinaTefera-sl2ft 5 месяцев назад
ግጥሞቹ ይገርሙኛል ዲን መኩሪያ ፈጣሪ ይጠብቅክ አንቺንም ያፅናሽ
@Sintayehubelew-pb4rz
@Sintayehubelew-pb4rz 5 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዜአብሄር አንችን እንደረዳሽ ሁላችንንም ይርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TigistBere
@TigistBere 6 месяцев назад
እንደዚህ መዝሙር እራሴን እንዳይ እዳደረገኝ ልቤላይ የሚሰማኝ ለመግለፅ እጅግ በጣም ይከብዳል በፀፀት ተሞላይሁ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@yeromayele3840
@yeromayele3840 6 месяцев назад
መጨረሻ ሲያምር እንደዚህ ነው በእውነት መዝሙሩን ስሰማ አልቅሻለሁ ለሁሉም በርትከፍቻለሁ ብየ አስባለሁ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ ገና ብዙ ታገለግያለሽ።
@zenebechemehari7466
@zenebechemehari7466 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእት ያሰማሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@mahlettessema-ii5tn
@mahlettessema-ii5tn 5 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 6 месяцев назад
ፍቅረ ኢየሱስ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ በረከትህ ለሃገራችን ለኢትዮጵያ እና ህዝቧ ይሁን
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@TigistBere
@TigistBere 6 месяцев назад
ሁላችንንም የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ጥንካሬዉን ይስጠን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад
አሚን❤❤❤
@hdhdbhhd-nf6he
@hdhdbhhd-nf6he 5 месяцев назад
ዘማሪት በዛወርቅ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤
@AK47321
@AK47321 6 месяцев назад
ተባረኩ !!!ቢኔዬ ሰላቀረብክልን ደስ ብሎናል❤❤❤
@YohannesBekeleክራር
@YohannesBekeleክራር 6 месяцев назад
በዛወርቅ አስፋው " ይቅርታ " በሚለው መዝሙሯ የሚማርክ ለንስሐ የሚጋብዝ ነው ለንስሐ አዘጋጅቶኛል። አሁን ደግሞ " ፈራሁ " እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው።
@thomasgurmu7393
@thomasgurmu7393 6 месяцев назад
በዛ፡ ወርቅ፡ ዝማሬ፡ መላዕክት፡ ያሰማልን፡ ፍቅረ፡ኢየሱስ፡ ረጅም፡ እድሜና፡ ጤና፡ ከነመላው፡ ቤተሰብህ፡ይስጥህ፡ አሜን !!!
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 5 месяцев назад
ጌታየ ሆይ እንደቸርነትህ እኔ አቅም የለኝም ልቤን መልስልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Yemareyame21
@Yemareyame21 6 месяцев назад
ቤኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አንተን ወደ ቤቱ እንኳን መለሰ እድሜና ጤና ሚስጥክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ🙏🙏🙏💕
@BirukEyob-y8h
@BirukEyob-y8h 3 месяца назад
እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ
@alebatse6865
@alebatse6865 6 месяцев назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ላንቺ የሰጠን ማስተዋል ለኛም ያድለን መታደል ነው እራስን መክሰስ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ይጎብኝሽ ጸጋውን ያብዛልሽ ወንድሞች እህቶቻችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቹ😢😢😢❤❤❤❤❤
@astertesfay395
@astertesfay395 5 месяцев назад
Zimare melak yasemalne!! Beziye berchi ❤
@yelmashibru
@yelmashibru 5 месяцев назад
የእግዚአብሔር ሰው :መምህር ብንያም በእውነት ፈጣሪ እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ::ሥራህ ሁሉ ይባረክ::
@HirutMekuria
@HirutMekuria 6 месяцев назад
በእውነት ምን አይነት መመረጥ መታደል ነው የእግዚአብሔርን ይቅርታ በተሰበረ ልብ በእንባ መፈለግ የእኔንም የደነደነ ልቤን ስብር አድርጎ ወደ ቤቱ ይመልሰኝ ለንሰሐ ሞት ያብቃኝ አንቺንም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።
@ZekesisDawitM
@ZekesisDawitM 6 месяцев назад
መቼ! የመዳን ቀን ዛሬ ነው:: አይዞሽ: በርቺና ቁረጪ:: ዓለም ካልተዉት አይለቅም::
@HirutMekuria
@HirutMekuria 5 месяцев назад
@@ZekesisDawitM አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@alemneshasires1629
@alemneshasires1629 5 месяцев назад
በዛወርቅ ዘፈንሽንም እወደው ነበር አሁን ደሞ ይቅርታ የሚለው መዝሙርሽ በጣም ደስያለኚ ቀሪ ዘመንሽ ፓስተር ቢኒያም ተባረክ እረጂም እርሜና ጤና ይስጥህ
@alemneshasires1629
@alemneshasires1629 5 месяцев назад
የተባረከ ይሁን
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 6 месяцев назад
እንኳን እናንተን እኔንም አሰለቀሰኝ። 😢 እውነት በዛወርቅ እማምላክ እናቴ አብዝታ ትወድሻለች ከዘፈን ወደ ምስጋና መታደል 🙏🙏🙏
@tsigelegesse
@tsigelegesse 5 месяцев назад
በቤቱ ያፅናሽ ዘመንሽ ይባረክ
@tigistabtew
@tigistabtew 5 месяцев назад
በቤቱ ቆይተን የማንለወጥ የበሰበስን ወዮልን ጌታ ግን ከልብ የሚፈልጉትን ከተለያየ ማንነት ይጠራል ብዙ ሰዎች አሉት
@SalamaAsagid
@SalamaAsagid 5 месяцев назад
ውደሜ ቢኒ በጣም እኖደካለን እናከብረካለን❤
@tigitmekonnen1506
@tigitmekonnen1506 6 месяцев назад
ለንሰሃ መብቃት ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር የፅናሽ እህታችን
@eliasabebe4690
@eliasabebe4690 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እሱ የፈቀደውን ያደርጋል
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 5 месяцев назад
ወንድማችን ቢንዬ በርታልን በርቱ ሁላችሁም እግዚአብሔር ግልጋሎታችሁን ይባርክላችሀ፣ እህቴ ዘማሪት በዛወርቅ ዝማሪ መላእክት ያዘማልን ልብ የሚነካ የሚያንፅ መዝሙር ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@Mariamk3175
@Mariamk3175 5 месяцев назад
በዝዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን RU-vid channel በራስሽ ስም ክፈች
@MomNanaye
@MomNanaye 6 месяцев назад
ይህ መዝሙር ለሁላችን ነው እግዚአብሔር የሰጠንን ገላ ለአለም እርቃናችንን እንሄዳለን ዝሙት ውሸታችን 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠን እንመለስ😢😢😢😢😢ወገን ሀጢያታችን በዝቶ ነው ሀገራችን በጦርነት እየታመሰች ያለችው
@samueladugna1813
@samueladugna1813 5 месяцев назад
እህቴ በዛወርቅ የወደድሽው ጌታ በቤቱ ያፅናሽ።
@wengelawitgebru9772
@wengelawitgebru9772 6 месяцев назад
❤❤❤❤ መቼም ወንድማችን ቢኒያም የፈጠረህ አምላክ ምን ያህል ቢወድህ ነው ወደ ቤቱ በክብር የመለሰህ በተለይም በዚህ በፈተና ዘመን ፣ዘመንህ በቤቱ ይለቅ! በዝዬ ድሮም አውቃለሁ ምን ያህል በመዝሙር አምላክሽን ለማገልገል ከፍተኛ ምኞት እንደነበረሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ! የመጀመሪያውም "ይቅርታ" በጣም አስተማሪ ነበር ያሁኑም "ፈራሁ" መልእክቱ ድንቅ ነው ፈጣሪ በቤቱ ይኑርሽ፣ ወደ አምላክ ስትቀርቢ፣ ተቃዋሚው መንፈስ ደግሞ በተለያየ መንገድ ጦሩን ይሰብቃል፣ አልጋ በአልጋ አይሆንም ፣ ብዙ ፈተና ሊገጥምሽ ይችላልና ጠንካራ ሁኚ፣ የድንግልን ልጅ አጥብቀሽ ያዢ ታሸንፊዋለሽ በርቺ ❤!
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 5 месяцев назад
ወንድማችን መምህር ቢኒያም እግዚአብሄር ከጎንህ ይሁን አሜን በረከቱን መንፈሥ ቅዱሥን ያሣድርብህ
@mariouset142
@mariouset142 5 месяцев назад
ወንድማችን ቢንያም በቤቱ ያፅናህ
@emuyehiwot6093
@emuyehiwot6093 5 месяцев назад
I'm Orthodox I proud of you thank you for everything
@workabebabahiru6928
@workabebabahiru6928 5 месяцев назад
ይህ ዝማሬ በራሱ ወንጌል ነዉ ጌታ ይክበር
@TeferiBekele-b4v
@TeferiBekele-b4v 5 месяцев назад
ስለ ሁሉ ነገር ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@Sisayneshi
@Sisayneshi 5 месяцев назад
❤እዉነት ነው እራስን ማሽነፍ ያደክማል ፍጻሜአችንን ያሳምረ😭😭😭😭
@fetlemekonnen4347
@fetlemekonnen4347 6 месяцев назад
እስከመጨረሻው የሱ ያድርገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@meskeremjisso2267
@meskeremjisso2267 5 месяцев назад
በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤
@antenehtesfaye3833
@antenehtesfaye3833 5 месяцев назад
አሜን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@mekonnen74
@mekonnen74 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! ይኸው ከሰማሁኝ ጀምሮ አፌ ውስጥ ጭንቅላቴም የሚያመላልሰው ይህንን መዝሙር ነው. እጅግ ድንቅ መዝሙር ነው!!
@Dawet373
@Dawet373 6 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ሀጥያተኞች ነን በቸርነቱን ነው ያለነው ።
@AbebechAmbachew-y1g
@AbebechAmbachew-y1g 5 месяцев назад
እህቴ ቀሪ ዘመንሸ ይባረክ
@mes-amiye8787
@mes-amiye8787 6 месяцев назад
እግዜብሔር መርጦሻል ሁላችንንም ያስበን አሜንንንንንንን
@selammamo3174
@selammamo3174 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፋው ልጅ ተገኘ አልልልልልልልል አሁንም እስከ መጨረሻው ያጽናሽ
@selomebekele6416
@selomebekele6416 5 месяцев назад
ቃለሔወት ያሰማለን ማማዬ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 6 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ዘማሪት በዛወርቅ ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ::
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад
አሚን❤❤❤
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 6 месяцев назад
በእዉነት እጀግ በጣም ድንቅ መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረከት
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 6 месяцев назад
የምትገርም ወድም የምትጋፈጥ የምታስተምረሰ የወገባቸዉን ልክ የምትለካ ማንንም የማትሰማ እወድሀለዉ ወድሜ
@jordans9533
@jordans9533 6 месяцев назад
እኔም ከአለም መጥቼ ውጭ ሃገር ስለኖርኩ ንቻ በድፍረት ግብቼ እዘምራለው ይቅር ይበለኝ።በውጭ ሆኜ የሰይጣን መጫወቻ ከምን ገብቼ አንደበት እግዝአብሄር ን ያመስግን ብዬ በዛውም ህፃናት ልጆቼን ለማስተማር ብዬ ኑው ከኔ ምን ተምረው ይደጉ ብዬ ሳስብ ብዬ በቃ በቤቱ ንዱያድጉ ብዬ ነዉ ።በዛወርቅንም ወንድም መኩሪያዬንም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 6 месяцев назад
ግድ ነው ወጥተን ከመቅረት እግዚአብሔር በከፈተልን በር በይቅርታ መመለስ መልካም ነው❤
@AsheafiLemma
@AsheafiLemma 6 месяцев назад
ቢንዬ አንተ ስልህ በማክበርና በማቅረብ ነው ወንድሜ እንዴት የታደልክ ሰው ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@solinatube2584
@solinatube2584 6 месяцев назад
አሜን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
@tigimelese7922
@tigimelese7922 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ኦርቶዶክስን ያብዛልን ደሞም በዝተናል ተባረኪልን በዛወርቅዬ የልባችንን ነው በመዝሙር የገለጽሽልን
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 6 месяцев назад
በዛወርቅዬ ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እስከመጨረሻው በቤ እግዚአብሔር አምላክ በእቤቱ ያፅናሸ ጤናሸን ይሰጥሸ አሰከመጨረሻው 🙏🙏
@hamerebareyawe3815
@hamerebareyawe3815 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይባርካችሁ በርቱ እስዋየዘመረችው ለኔነው በቤቱ አሳድጎ የከዳውት እሱግን ያልካደኝና የፈለኩትንየሚያደርግልኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁንይመልሰኝ
@kalkal5842
@kalkal5842 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናመጣህልይ ቢኒየ
@kflomdebessay646
@kflomdebessay646 6 месяцев назад
ሰላም የሕዋተይ ኩልኹም ደቂ ተዋህዶ ኣብ ዘለኹሞ ሰላም እግዚኣብሔር የብዛሓልኩም ብጣዕሚ ደስ ዘብል ዝማሬ እግዚኣብሔር ይባርኩም ናብ ንስሓ ናብ ኩቡር ቁድስ ደምን ቁድስን ክብሩን ስግኡ የብጻሓና ፈጣሪ ነቶም ዘይበቃዓና ንዘማሪት ቤዛ ወርቅ በታ ናይቅድም ይቅሬታ ትብል መዝሙር እየ ዝፈልጣ ሕጂ ድማ ብዝጸበቀ መዝሙር መጺኽና እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ።
@maoselemon8256
@maoselemon8256 6 месяцев назад
ቢኒ ኦርቶዳክስ እንበዛለን በጣም መዝሙሩ በጣም ልብ የሚገባ ነው እግዛብሔር ያብዛን
@kasahunhasen153
@kasahunhasen153 5 месяцев назад
እግ/ር ይባርካችሁ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን
@Yeshi-p3j
@Yeshi-p3j 6 месяцев назад
ቢኒየ ሁሉም እነዳተ ሁሉም የምትነገረው እውነት ነው ያሥፈራል ቴተክርሥትያትያን እኔ ሁሌም በቤቱ ነው ያለሁት አሁንም ሥቀበልም ሥጠመቅ ገዳም ጉዞም ሥሄድ አሁንም እፈራለው እውነት ያሥፈራል
@goitommaru1990
@goitommaru1990 5 месяцев назад
You so lucky and wise woman ever thank you so much i feel crying it is evryone pain you talking about we all gulty of sins
@biniamh3937
@biniamh3937 6 месяцев назад
Now I see the true orthodoxy got you in! Well sinking love it. I’m happy for you Brother in Christ. Welcome to the True path.
@wondimuwoldetsadik3411
@wondimuwoldetsadik3411 6 месяцев назад
ሀይ ሀይለ ኢየሱስ አድናቂህ ነኝ .. አንድ የምነግርህ ነገር ቢኖር በክፋትና በፈተና ውስጥ ማለፍ ጥሩ ነው ምክንያቱም ያንተም ሆነ የበዛወርቅ መመለስ ምክንያቱ ይህው ነውና...ቶሎ ለመቁረጥና ለመሻገር ይጠቅማል. በርታልን በዙሪያህ ብዙዎች አብረን ነን.....
@abeb1497
@abeb1497 6 месяцев назад
በእዉነት ይህመዝሙረ ሰሰማው እጀግ በጣም አጥንት ያለመልማ ❤❤❤❤❤
@ኢትዬጵያሀገሪ
@ኢትዬጵያሀገሪ 6 месяцев назад
በዛወርቅ እናመሰግናለን ምርጥ ስራ
@YigebahalBadge-bz4lw
@YigebahalBadge-bz4lw 5 месяцев назад
ንስሐ በምትገባ ነፍስ በሰማይ በእግዚአብሔር መላእክት ፍት ታላቅ ደስታ ይሆናል።ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 15እና ምዕራፍ 18 ወዳጄ ሆይ አንብበው ሞት ቀጠሮ አይሰጥም። ድንገት ከተፍ ይላል። እየሄድክ ካለህበት መንገድ ተው ተመለስ።ከክርስቶስ ጋር ዋጋውን የተመኔ እንደት የታደለ እና ምስጉን ነው።ክፋት ወደፍት ይጨምራል እንጂ አይቀንስም። የትንብቱን ቃል እኛ ደካማ የሆንን ሰዎች ልንሽረው አንችልም። የእግዚአብሔር ቃል እርሱ የታመነና እውነተኛ ነው ወንድም ቢንያም
@BegashawGebre
@BegashawGebre 6 месяцев назад
በዝዬ ድሮም እንወድሻለው አሁንም እግዛብሄር ብዝት ያድርግሽ
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 5 месяцев назад
Thanks 🙏 our wonderful 🇲🇱🙏brother
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
አታልቅሺ እህቴ ተፀፅተሽ ተመልሰሻል እደለኛ ነሽ ዘመንሽን ይባረክ❤❤❤
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 5 месяцев назад
በዙዬ እሰይ እንደዚህ ስለአየሁሽደስአለኝ ልብዙሰውአርአያሆነሽተ መስጌንእኔመዝሙሩንሰማአስለቀሰኝ በመዝሙርመልክትአለውና ተባረኪ እኝም እንደእንቺነን ጥሩመልክትነው ተባረኪ
@salame-girma
@salame-girma 6 месяцев назад
እድለኛ ነሽ ለዚህ ክብርሳይበቃ ስንቱ ያለ አለ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@solinatube2584
@solinatube2584 6 месяцев назад
እህታችንንም ምንም የአገልግሎት ዘመኗን ያብዛልን ለብዙ ወጣቶች እና አንጋፋ ለሆኑት ሁሉ ምሳሌ ትሆናለች ።በተለይ ይህ መዝሙር ልብ ይነካል ለንስሀ የሚያበቁ መዝሙራትን ከሰማን ቆየን ።ወንድማችን ዲን መኩሪያ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ።ሁሉም መዝሙሮችህ ወደንስሀ የሚመልስ ስለሆነ እመብርሀን ከልጇ ጋር ጥላ ከለላ ትሁንህ።
Далее
Which part do you like?😂😂😂New Meme Remix
00:28
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
Which part do you like?😂😂😂New Meme Remix
00:28