Тёмный

ልሾ ለማሰራት ስንት ይጨርሳል ከ30 እስከ 130 ቆርቆሮ ለተሰራ ቤት እሄን ሳያደምጡ በጭራሽ ልሾ እትንዳያሰሩ!Do it here to do a safe job! 

usmi tube
Подписаться 180 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ከ30-130 ለተሰራ ቤት ለልሾ!#Do it here to do a safe job!#

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 148   
@usmitube
@usmitube 3 года назад
ሳምንታዊ የምንዛሬ ዝርዝር ተለቀቀ የ15 ሀገራት ሊንኩን ተጭነው ያድምጡ! 👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wMDyanQFQg0.html
@salmansalman8124
@salmansalman8124 3 года назад
እኔ ግርግዳ ጅምሰን እና የፕላስቲክ ኮርኒስ አሰርቸ በእጅ ሲነካ በጣም ድምፅ አለው እቤት ውስጥ ስናወራም ድምፅ ከፍተኛ ድምፅ ያስተገባል የገደል ማሚቶ ነው የሆነብኝ ምን ማድረግ አለብኝ ከቻል መልስልኝ
@fahmecamihammed3617
@fahmecamihammed3617 Год назад
ኡስሚ እየነገርገን ያለከው ድንጋይ እና ሲሚቶ ብቻ ነው ገረገቲ እና አሸዋ አያስፈልግም እዴ
@aminataminat7605
@aminataminat7605 Год назад
ዋአለይኩምሠላምወድሜ የግበኛ ዋጋ 50 ቆርቆሮ የእጅ ዋጋ ስንት ነው የመሬት ወለሉንስ ይጨምራል የተናገርከው ለዙሪያው ውሀልክ ብቻ ነው?
@alemantube
@alemantube 3 года назад
እውነት ♥ ቁርዓንን የምትወዱ ከሆናቹ ኑ አል ኢማን የቁርዓን መድረሳ ጎብኙልን ፈፅሞ ኑ ተማሪዎቼን አበረታቱኝ። ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ገባ በሉ።።
@safiyahassan294
@safiyahassan294 3 года назад
መጥቻለሁ እኔንም አበረታቱኝ ባላችሁ እውቀት አካፍሉኝ
@AaaAAA-gm2hs
@AaaAAA-gm2hs 3 года назад
እኔም
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 Год назад
Enm
@Sada-bc4sq
@Sada-bc4sq Год назад
እሽእህትአስገቢኝ
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 Год назад
ኡሲሚ ወንዲማችን ጀዛከላህ ለምታቀርብልን መረጃ መረጃህን ስታቀርብልን ቀንና ወራቱን አስቀምጥልን ከባለፈው ወራቶች እዳይመሣሠልብን
@forem1234
@forem1234 3 года назад
ማነው ከኛጋር ቁረአንና ኪታብ በተጅዊድ መማር የሚፈልግ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ጠቃሚ ነገር እንማር ተቀላቀሉ ጀዛኩም አሏህ ኸይራ
@tube4230
@tube4230 3 года назад
ይችን ኮመት የምታነብ ሁሉ አላህ ያሳባችሁት ሁሉ ያሳካላችሁና በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ስወዳችሁሁ
@ተፈኩርቻናል-በ6ጸ
@ተፈኩርቻናል-በ6ጸ 3 года назад
ነይእመልሣለሁ
@sumyakamli6408
@sumyakamli6408 Год назад
እሽ
@neimahussen7156
@neimahussen7156 3 года назад
እኔ 90 ቆርቆሮ ሰርቻለሁ አሻዋ ሲሚንቶ ስንት ይበቃኛል
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 5 месяцев назад
Enm egzabyer ycherselge
@ZZ-th2mb
@ZZ-th2mb 3 года назад
ሰቢተኛ ነኝ ያሰላም አወል መራ
@አርሤማ
@አርሤማ 3 года назад
ሠላም ለዚህ ቤት በያላችሀበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ
@zeyenabaibeyemuhey
@zeyenabaibeyemuhey 3 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ወሳኝ ወቅትላይ ነዉ የመጣኸዉ
@etmshshamsu3160
@etmshshamsu3160 3 года назад
ዉንዲም ኢቺን ጢየቄ መሊሢልኝ ቤቴ 65 ቆረቆሮነዉ ወሀሊኪ ዉሱጡም ዉጩም ተይዞወል ጊርፍ ለመሲ ገረፍ ሲንት ዪበቀኘል
@sulamntoyba9990
@sulamntoyba9990 3 года назад
በርታ ወንድም አለም👍👍👍👍👍
@DubaiDxb-c2y
@DubaiDxb-c2y 4 месяца назад
አሰለመለዪኩም ወድሜ ጪቀ ሰዪመረግ ልሾ መድረግ እቸለል ወይ❤
@ethiopiatube397
@ethiopiatube397 3 года назад
ኡስሜዋ የበረንዳ ብረት ስንት ነው?? ቋሚው ብቻ ሳይሆን ሙሉውን ከትናንሽ አጥሮቹ ጋር 👈
@habibahassan3053
@habibahassan3053 3 года назад
Waeleykum selam werahmetulah weberekathu
@habibahassan3053
@habibahassan3053 3 года назад
Masha Allah ousmi
@Sada-bc4sq
@Sada-bc4sq Год назад
ምንትመክረኛለህቤቴንላስመርግነበር ሊሾወይስልስን በጣምይከብደዋልእሊሾውመልስሱኡስሚየ
@rahemaabdul1537
@rahemaabdul1537 3 года назад
በቀጣይ ወቅታዊ የሆነ የበርና ፈርንቸር መስታወት ዋጋ ብታቀርብልን
@EmanAli-yr4qm
@EmanAli-yr4qm 3 года назад
አሚን እስሚ
@የውዶቸእናትየውዶቸ
አሚንንንያረብ
@አኢሻኡሚንናፊቂ
@አኢሻኡሚንናፊቂ 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ልጠይቀህ ነበር እና አሽዋ ላሰመጣ ብየ 13000አሉኝ ተውኩት
@ahmerhm3916
@ahmerhm3916 3 года назад
የባስ አለው ወላሂ እኔ ይቀንሳል ተይው እያሉ እኔ ግን ያለኝን እየላኩ በ7መቶ 50 ብር እስከ 8መቶ እየገዙ በአመት ውስጥ ጨረስኩ አሁን ግን ኮርስ ጅብሰን ቀረኝ እናም ቢወደድም አስጨርሱ እህቶቸ
@አኢሻኡሚንናፊቂ
@አኢሻኡሚንናፊቂ 3 года назад
@@ahmerhm3916 1ባጆ ነውኩ 13000 ሰንት ባጆ እደሚበቃኝ አቀም
@ahmerhm3916
@ahmerhm3916 3 года назад
@@አኢሻኡሚንናፊቂ ሲምቶ መስሎኝ ነው ውደ
@አኢሻኡሚንናፊቂ
@አኢሻኡሚንናፊቂ 3 года назад
@@ahmerhm3916 አይደለም ሀቢ
@አኢሻኡሚንናፊቂ
@አኢሻኡሚንናፊቂ 3 года назад
አሸዋ 120ቆርቆሮ ስንት ይበቃኛል
@genetjiraaiyesuuscgggf2591
@genetjiraaiyesuuscgggf2591 3 года назад
Baartaa woow istii maalsi nigerny wandime 33 qorqoroo siinti hincaat yiceersal niigernyi adara?
@sidratube2572
@sidratube2572 2 года назад
በአሁኑ ሥአት የበር ዋጋ ስንት ነው
@fatumamohammed4605
@fatumamohammed4605 3 года назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
@Sada-bc4sq
@Sada-bc4sq Год назад
ኡስሚየበጣምነእማመሰግንህ
@MDRakib-jw6on
@MDRakib-jw6on 2 года назад
በሳኡድ ብላጥ ይባላል በኛ ምድ ነው ስሙ ዋጋውስ ስት ነው አዱ ብላጥ
@samirasada
@samirasada Год назад
ለ62 ቆርቆሮ ሰንት ኩንታል ሲሚንቶ ያስፈልጋል
@bint.seid.
@bint.seid. 3 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 3 года назад
እናመሰግናለን ግን ምን አለ ከአሸዋው ጋር ብትነግረነ
@comewel9210
@comewel9210 3 года назад
አመሰግናለሁ
@neimahussen7156
@neimahussen7156 3 года назад
እህት ወንድሞቸ ሀሩሲ ሆሮሚያ ክልል ያላችሁ ካላችሁ እባካችሁ ሀይ በሉኝ ሶስት ቤተሰብ ጠፍቶብኝነው 💔😭🙏🙏
@forem1234
@forem1234 3 года назад
ወንሜ አንድ ነገር ልጠይቅህማ መልስልኝ በአሏህ እኔ ሳይመረግ ሊሾ ማሰራት አይቻልምደ የኔ ቤት 180 ቆርቆሮ 8 በጣም ሰፋፊ ክላስ ነው ግን ለሊሾው ብቻ 100ሽ ብር አልበቃ ብሎኛል ምን አለፋህ 120 ሽህ ወሰደ ለሊሾ ብቻ አሁን ለግርፋ አሸዋ የተፈጨ አሸዋ ከደጀን ሁለት ባዦ በ50 ሽ ብር ላስጭን ነው እና ይበቀዋልደ 2ባዦ ? ከዛ ደግሞ ከተመረገ ከስንት እስከ ስንት ቀን ከቆየ በሆላ ነው መገረፍ ያለበት ይሄንን ጥያቄ መልስልኝ በዚሁ ጀዛከላህ ኸይር
@usmitube
@usmitube 3 года назад
ከተመረገ በኋላ ልሾ ቢሰራ ነው ጥሩ አሽዋውም ይበቃል ብየ አስባለሁ
@usmitube
@usmitube 3 года назад
እስኪደርቅ ድረስ ነው መቆየት ያለበት በደንብ ውሀ ይጠጣ
@forem1234
@forem1234 3 года назад
@@usmitube ጀዛከላህ ኸይራ
@samritoo2261
@samritoo2261 3 года назад
ዋንድም በጣም አምሰግናለሁ እስት 60 ዋሃልክ ላማሳራት ስንት ባጆ ድንጋ እን ስንት ኩንታል ስሚንቶ እአስፍስሊጋል /
@اااا-ذ1ز1ق
@اااا-ذ1ز1ق Год назад
ወድሜ በአላህ መልስኝ 80 ቆሮቆሮ በአሁኑ ሰአት ስንት ብርይፈጃን
@mariamahmed9924
@mariamahmed9924 3 года назад
Salamiki yibiza usimi ine milo bete babuloketi tasartuwal ahun lisho lamasirati sinti hicarisal 52 qorqoronow
@gishas973
@gishas973 3 года назад
Welcome
@zeharahassen4598
@zeharahassen4598 3 года назад
ወንድሜ ኡስሚ እስኪ የሴቪቲ ታንክ ለማሰራት ስንት ይፈጃል
@aziza3691
@aziza3691 3 года назад
ባለፈው እስከ ስልሳሺ ይፈጃል ሲል ሰምቸዋለሁ
@tubitubi8818
@tubitubi8818 3 года назад
ስሚቶው ትንንሽ ወይስ ትልልቁ ነው እስሚ ያልከው?
@rablayesuf2629
@rablayesuf2629 Год назад
ቀቁንወራቱን አመቱን አስቀምጥልን ዉስሜ
@አላህከሪም-ኈ8ቘ
@አላህከሪም-ኈ8ቘ 3 года назад
👍👍👍👍
@starmoonlight3081
@starmoonlight3081 3 года назад
ከልብ እናመሰግናለው ያሰብከው አላህ የወደደው ቦታ ያድርስህ ሲሚንቶ ኩንታል ማለት 100ውን ነው 50ውን በባለሙያ አጠራር ግራ ስለገባኝ ነው
@AbcAbc-kn1ek
@AbcAbc-kn1ek Год назад
መቶውነው ኩታል የሚሉት
@seadaሰአዳTubeአባሰል
@seadaሰአዳTubeአባሰል 8 месяцев назад
ቨርታ ወድም🎉🎉🎉🎉🎉
@طيبةحسن-ك9ض
@طيبةحسن-ك9ض 3 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ውራህመቱላሂ ወበረካቱ
@mutesiannet672
@mutesiannet672 3 года назад
ይህ ቪዲወ የመቸ ነው ? አሁላይ ሲሚንቶ ስንት ነው ኮቦልቻ እምታቁ ባአላህ ንገሩኝ
@المشاثيوبيا
@المشاثيوبيا 3 года назад
👍👍👊
@Rነኝያአላህባሪያ
@Rነኝያአላህባሪያ 3 года назад
ለመርትሊሾነዉዉንድም እናደንጋምይስፈልጋልእንድእእእእእእ
@ewtidegefa6099
@ewtidegefa6099 3 года назад
ሠላም ላንተ ይሁን ወንድም እኔ g+1 ለመሥራት አሥቤ ነበር ግን እሥከ ስንት እንደሚፈጅብኝ ለማወክ ፈልጌ ነበር ካላሥቸገርህ አመሠግናለው
@hanniabu9867
@hanniabu9867 3 года назад
አሠላሙ አለይኩም አመሠግናለሁ የምፈልገው ጥያቄ ነበረ
@الال-خ5ض
@الال-خ5ض 3 года назад
ዉስሚ ለ100 ቆርቆሮ ሠረሚክ ስንት ይፈብኛል
@ፋጡማእናቴንናፋቄስደተኛዋ
እኔውጩንአስገርፈያለሁ ውስጡንምንማረግአለብኝተለስኖል
@ሀዋyouTube
@ሀዋyouTube 3 года назад
እኔ ለ72ቆርቆሮ ለውስጥ አርማታና ሊሾ የውጭ 30ኩንታል ሲሚንቶ ነው ይወስዳል ያሉኝ ግን እርግጠኛ ነህ 18ይበቃዋል
@najat5814
@najat5814 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም አህለን ኡሰሚ
@የውዶቸእናትየውዶቸ
በርታልን የኛውድድድድድ
@cellandsell9245
@cellandsell9245 3 года назад
Malet yehchetenow?
@tubejamilahassen8773
@tubejamilahassen8773 3 года назад
አህልንን ኡስሚ
@marditube1775
@marditube1775 3 года назад
ሊሾ ማለት ምን ማለት ነው ንገሩኝ ሊሾ የሚሰራ ወለወሉ ነው ወይስ ግድግዳው በጭቃ ተሰርቶ ነው በስሚንቶ የሚለሰነው ሊሾ የሚባል የምታውቁ ንገሩኝ
@bintmohamed4323
@bintmohamed4323 3 года назад
ሊሾ መሬቱን ነዉ ዉድ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 года назад
ሊሾ መሬቱ ነው ማማየ
@marditube1775
@marditube1775 3 года назад
@@bintmohamed4323 ጀዛ ከላህ ማማዬ
@marditube1775
@marditube1775 3 года назад
@@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ ጀዛ ከላህ ውዴ
@ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ
ሽኩራን
@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ
ሰላም ውስሜ ሲሚቶ እንዴት ነው በዚህ ሳምንት
@rabiyaaliteja8931
@rabiyaaliteja8931 3 года назад
ለማሣሠር።ሥት።ይበቃኛል።ሢሚንቶ።80ቆርቆሮነው??መልሥልኚ 704ሠው።አይቶት።ላይክ104🙄🙄ላይክክክሸርርርእኔበበኩሌ።ለጓደኞቸሸርአዲርጌለሁ
@elsawollotube3260
@elsawollotube3260 3 года назад
ሰላም ወንዱሜ እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@neimahussen7156
@neimahussen7156 3 года назад
❤❤
@aziza3691
@aziza3691 3 года назад
እንደ ኡስሚ የግድግዳ ግርፍ አይደል እያወራህ ያለህው? ድንጋይ ያስፈልጋል እንደ
@لبابةحسين-و5ي
@لبابةحسين-و5ي 3 года назад
የኔም ጥያቄ ነው ተታች ለማሳሰር ነው ወይስ ግድግዳ ግርፍ
@aziza3691
@aziza3691 3 года назад
@@لبابةحسين-و5ي እኔም አልገባኝ እያውራ ያለው ግን ስለ ግድግዳ ግርፍ ይመስለኛል
@እሙቢላልዩቱብ-ዘ5ፈ
@እሙቢላልዩቱብ-ዘ5ፈ 3 года назад
ኧረወለሉን ለማስረጥርነዉ
@myloveso5097
@myloveso5097 3 года назад
ወአለኩምአሰለም፣ዉረምቱለይዉበረከቱ
@ሰላምለሁሉምአልም
@ሰላምለሁሉምአልም 3 года назад
ከታችግርገቴአድርጎተላይአድ ባጆይበቀዋልአለኝድጋ ግርግቹጥሩነውይ ተታች
@zainathassan8037
@zainathassan8037 3 года назад
አሸዋስ አያስፈልግምደ
@ኢሰላምሰላም
@ኢሰላምሰላም 3 года назад
ቢያጆ ማለት ምን ማለት ነው
@crll4931
@crll4931 3 года назад
ገልባጭ መኪና ነው
@ኢሰላምሰላም
@ኢሰላምሰላም 3 года назад
ኦኬ አንድ መኪና አሻዋ ማለት ነው ወይ ባጆ ወይ አማረኛ ማጠር
@صوفياحسين-ب6ز
@صوفياحسين-ب6ز 3 года назад
አህለንኡሥሚ
@alinecell1438
@alinecell1438 3 года назад
Usmi bet tamrgo alkwal gin lisho ina girfi alitasarm kidima bari new woyis lisho ina girfi ka tasar bari yigbal iski asardang buzu gize tayakuh alimlskignm!
@የመርሳልጅነኝ-ጐ9ረ
@የመርሳልጅነኝ-ጐ9ረ 3 года назад
ስንት ፈጀብሽ ለመረጋው
@alinecell1438
@alinecell1438 3 года назад
@@የመርሳልጅነኝ-ጐ9ረ ba korkoro hisbi new yem kabalut wuha ka gibi ka hone la cidi ina la saratang bicha new yem kafalewu wustu yamargu talasino ka wuch tamarago tatakitko ba andu korkoro 200 biri new ye asmarakut
@najat5814
@najat5814 3 года назад
*ኧረ ኡሰሚ ለ80ቆሮቆሮ ሊሾ ያልከው የውሰጡን መሬቱን ከሆነ እኔ 9ኩታልነው የተባልኩት*
@usmitube
@usmitube 3 года назад
ይሆናል ምክንያቱም እንደስራው እና እንደቤቱ አቀማመጥ ይለያል
@አባይየኛነዉእኛምየሱነን
ታዉ ግን ታዉ ስልክህን አስቀምጥልኝ የሆነ የምጠይቅ መረጃ ስላለኝ ነዉ
@najat5814
@najat5814 3 года назад
@@usmitube እሺ
@cvhhggg3156
@cvhhggg3156 3 года назад
ወንድም በምን ላግኝህ ቁጥርህን ቤት እየስሬሁ ነበር
@tigistwerku7519
@tigistwerku7519 3 года назад
ወንድሜ እኔ አንድ ማወቅ ምፈልገው ነገር አለ 150 ካሬ ነው የዛሁት ቦታ እና 75ቆርቆሮ ባሰራበት ለአጥር ሚሆን ቦታ ይተርፈኛል ምን ትለኛለሁ
@eff7478
@eff7478 3 года назад
በጣም ብዙ ቦታ ነው እሚትርፍሽ በጣም ብዙ
@Zአልወድቅባይታጋይ
@Zአልወድቅባይታጋይ 3 года назад
ይተርፍሻልማማ
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
በጠም ይተርፍሻል የእኔም 150 ነው 90ቆርቆሮ ተሠርቶበተል ከፊት ለፊት አንድ ሜትር ከግመሽ ተርፎኛል
@myloveso5097
@myloveso5097 3 года назад
አህልን
@fentaefentae9165
@fentaefentae9165 3 года назад
እኔ አድመቶ ሀያ ቆርቆሮ ሠርቻለሁ ግን ግርፉ እና ልሥን ይቀረኛል ሥት ይበቀኛል ልሥንና ለግርፉ
@ኢሰላምሰላም
@ኢሰላምሰላም 3 года назад
ሰንት ካሬ ነው ሰንት ክላስ ሆነሽ
@fentaefentae9165
@fentaefentae9165 3 года назад
@@ኢሰላምሰላም ሥድሥት ደጃፉ ነው ለጊዜው የተሠራው ጭማሪ ቦታ አለው ግን ከሡላይ ለኮንቲነር ብዬ ትቸዋለሁ ግርፉና ልሥን ነበር የሚቀረኝ
@ኢሰላምሰላም
@ኢሰላምሰላም 3 года назад
ያልኩሽ ሰንት ካሬ ነው ሰንት ክላስ አሰደረግሽው 120ውን ቆርቆሮ
@fentaefentae9165
@fentaefentae9165 3 года назад
@@ኢሰላምሰላም 400 መቶ ካሬ ነው ቦታው ስድድሥት ክላሥ ነው ለግዜው ያሠረሁት
@ኢሰላምሰላም
@ኢሰላምሰላም 3 года назад
አመሰግናለሁ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 года назад
ኡስሚ እኔ እንጨት አለኝ 180 ሽ ብር አለኝ ውሀ ልክ ና በር ለማስገጠም እስከ ምርጉ ይበቃኝ ይሆን መቶ ቆርቆሮ ነው
@ዪሥራየንናፋቂ
@ዪሥራየንናፋቂ 3 года назад
እማ እኔ ገና ውሃልክ ብቻ ነው የታሰረው እና ከጨት ጀምሮ የወሰደው 250ሺ ወሰደ አሉኝ ወሏሂ ቤት መሥራት መከራ ነው
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 года назад
@@ዪሥራየንናፋቂ ዋይ ከባድ ነው አላህ ይገዘን
@ፉጡማየናቴናፋቂ
@ፉጡማየናቴናፋቂ 3 года назад
@@ዪሥራየንናፋቂ እረ ሀያቲ እኔ ተጀምሮ እስኪጨረስ 300 ሽብር ብቻነው የወሰደብኝ ግን ካሰራሁት 8 ወር ሆነው እሚያሰሩልሽ በሩን ዝብለው እየበተኑት እደሁጂ ወላሂ ቢያስ በአሁኑ ሰአት ሶስት መቶ ሀምሳ ሽብር በቂሽ ነው ብየ አስባለሁ
@ፉጡማየናቴናፋቂ
@ፉጡማየናቴናፋቂ 3 года назад
እና ይህን ስልሽ ከቤተሰቦችሽ እድትጣይ አይደለም ያው እኔ ባሰራሁበት መልኩነው ማሬ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 года назад
@@ፉጡማየናቴናፋቂ እኮ እኔም እንደዚህ ነው ያሠብኩት የሚያሠራው ቤተሠብ ካልሆነ 10 አመት ብሰሪም አይበቃም ነው የሚሉሽ
@ፋጡማፋጡማ-ቀ3ኸ
@ፋጡማፋጡማ-ቀ3ኸ 3 года назад
አህሊን
@safiyahassan294
@safiyahassan294 3 года назад
ጀዛኽላሁ ኽይረን እስኪ ስለይቱብ ብታስረዳኝ ከይቅርታ ጋር ወደኔም እስኪ ኑ ውዶቼ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 3 года назад
ውሻ ምን ጣለሽ ከእርሻ አሉ ለጭቃ ቤት በበቃሁ አሁንስ
@rahemaabdul1537
@rahemaabdul1537 3 года назад
wswrwb
@alinecell1438
@alinecell1438 3 года назад
Wuyi ba gugut sil mitabkew new manim alikdemgnm inmseginlen usm
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 3 года назад
ቦታ ፈልጉልኝ ህጋዊ በ 3 መቶ ሽ ብቻ
@najat5814
@najat5814 3 года назад
ክክክክክክ ኧረ አይገኝም
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 3 года назад
@@najat5814 በስንት ይገኛል ታዲያ
@najat5814
@najat5814 3 года назад
450 _500ሺ
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 3 года назад
@@najat5814 የት
@Zአልወድቅባይታጋይ
@Zአልወድቅባይታጋይ 3 года назад
የገጠርከተማከሆነ200አለ፣200ካሬ
@እሙኢልሀም-ጠ3ኰ
@እሙኢልሀም-ጠ3ኰ 3 года назад
ቁጥርህን
@EmbetGirma-fm7me
@EmbetGirma-fm7me 9 месяцев назад
Lukoil.jatamaa.meqafixaa.malo.natii himii.60
Далее
НЕ БУДИТЕ КОТЯТ#cat
00:21
Просмотров 944 тыс.
НЕ БУДИТЕ КОТЯТ#cat
00:21
Просмотров 944 тыс.