Тёмный

ልብ አንጠልጣዩ ፍፃሜ! በእንባ እና ሳቅ ታጅባ የብዙ ሚሊዮን ብሯ መኪና 🚘ወደ ቤተሰቧ ተቀላቀለች ....🎁"መልካም የገና በዓል"🎁 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 449 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 315   
@eyobyonas6457
@eyobyonas6457 Год назад
እኔ በግሌ ሽልማቱ ላይ ቅሬታ አለኝ 1ኛ ለወጣ ብቻ የተጋነን ሽልማት ከመስጠት ከ1-3የወጡት እንደየ ደረጃቸው የገንዘብ ሺልማት ቢሆን ፌር ይሆን ነበር ቀጣይም የቤት ሺልማት ስላለ ቢያስቡበት ጥሩ ነው ...
@fanatube196
@fanatube196 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ የኔም ልብ አብሮ ነው የመታው የሰው ደስታ የሚስደስታችሁ በላይክ አስዩን እንኳን ደስ አላችሁ
@fikeramdebirhan3146
@fikeramdebirhan3146 Год назад
@sebletefera6111
@sebletefera6111 Год назад
Enkuan des alach yagere lejocha
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
ዋው ማነው እድለኛ አላህ ለተቸገሩት ሰዎች እድል ይድረሳችሁ
@sirakmekonnenofficialchann9051
ጥሩ ነው በጣም ደስ ይላል ለኔ ቅር ያሰኘኝ የሁለተኛዎቹ ባዶአቸውን መሄድ ነው ለወደፊት ቢሆን የግሌ አስተያየት ነው አንደኛ የወጣው መኪና ሁለተኛ የወጣው 25000 ይዞ ቢሄድ ያምራል
@bsukal
@bsukal Год назад
የሺብሬ ቤተሰብ እድላቹን አሳልፋቹ ነው የሰጣቹት ማን ይጀምር ሲባል እንዳሸነፋቹት እኛ እንጀምር ማለት ነበረባቹ ለማንኛውም እንኳን ለመላው የክርስትና ህምነት ተከታዮች እንኳን ለገና ባህል አደረሳቹ🙏🎉🎉
@asahseid689
@asahseid689 Год назад
እሱም ብቻ ሳይሆን የተጠየቁት ጥያቄ ራሱ በጣም ቀላል ነበር ግን ፈዘዙ
@samrawitdemas4775
@samrawitdemas4775 Год назад
በትክክል እኔም ለምን እድሉን አሳልፈው ባይሰጡ አይሸነፋም ነበር የሺብሬ ጥያቄ ከባድ ነበር ቀላሉን አሳልፈው ሰጠው ግን ይሁን ጎበዞች ነበራችሁ
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Год назад
ሁለተኛ ሲመጣ እድላቸውን ይጠቀማሉ እያልኩ አረ ስህተት ነው እድል አይሰጥም። ለማንኛውም እንኳን ደስ እላችሁ ግን መቸ ደስ አላችሁና! እድል እንድህ ነው ፈጣን ነበሩ በጣም ደንግጠዋል ሰላምታ እንኳን በደንብ አልሰጡም አቤት የኔ ግምገማ ብቻ የተሰማኝን ነው ስቅቅ እያልኩ ነው የተከታተልኩት ውውውይ የሰው ደስታ ግን ደስ ይላል ይጋባልም! ሃሃዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
@asahseid689
@asahseid689 Год назад
በጣም የሚገርም ነው የእድል ጉዳይ የሺ ብሬ ቤተሰቦች ጥያቄ በጣም ቀላል ነበር ግን ፈዘዙ እድል ከእነሱ ጋር አልነበረም። የሃሃሃ ቤተሰቦች መኪናውን ስላሸነፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@mar_mar2180
@mar_mar2180 Год назад
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ እኔ እንደግሌ ሁለተኛ የወጡትም በጣም ለፍተው እዚ በመድረሳቸው ባዶ እጃቸውን ከምትልኳቸው ለእነሱም ስጦታ ብትሰጧቸው ለእኛም ለእነሱም ደስ የሚል ይሆን ነበር
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Год назад
እውነትም ልብ አንጠልጣይ! ደስ ስትሉ! መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች! 💝❤
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ
አለባበሳችሁ ምስክር ነዉ ። ሃሃሃዎች እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ!
@sewasew
@sewasew Год назад
እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏🙏 ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሜን🙏🙏🙏
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Год назад
አሜን ❤️🙏❤️😍
@sentugebre8799
@sentugebre8799 Год назад
AMEN be bizu yene konjo, melkam memegnet le hulum melkam new egziabher yezelalem melekam Minch newuna tebareku enat hager hizb hulum brbereket yitrefref AMESEGNALEHU AMEN 🙏
@esubalewgize160
@esubalewgize160 Год назад
እረ የሃሃሃሃሃ ቡድን በጣም ገራሚዎች ናቸው ያውም የነፃነት ድጋፍ ተጨምሮበት።በምልክት አቅራቢነት የተመረጡት የተሳሳተ አመራረር መርጠው እንጂ ይህ መኪና የነሱ ነበር።ምክንያቱም ብዙ ጥያቄዎች ከሰራቸው ጋ የተያያዙ ነበሩና።በጣም አሳዝነውኛል።
@zemen265
@zemen265 Год назад
አዳማዎች በሁሉም ቦታ ሞራል አላቸው የምር ጥሩ ፉክክር የታየበት ጨዋታ ነበር የሻኪሶዎችም በጣም የሚመቹ ጨዋ ልጆች ናቸው በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር እንኳን አደረሳችሁ
@martha_Alemu
@martha_Alemu Год назад
Wow እንኳን ደስ አላቸው ጮሌዎች የሃገሬ ልጆች 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@warkamedia
@warkamedia Год назад
ሁላችንም እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳቹ መልካም የገና ባህል😍😍🙏🙏🙏
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 Год назад
የመዳም ቅመሞች እስኪ እኔንም ግጩኝ አላህ ከሰው ቤት ያውጣን አሚንን በሉ ከቤቴ ጎራበሉ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Год назад
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን በስደት ለምንኖረም ፈጣሪ የልባችንን ይሙላ🙏🙏🙏
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Год назад
አዳማዎችዬ(ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃዬ) እንኳን ደሰ አላችሁ ነፂዬ እናመሰግናለን የኛ ባርቾዬ እንወዱሃለንንን...ኑሪልኝ
@rasdejen4948
@rasdejen4948 Год назад
እባካችዉ የምራቦችን የገና ቅራቅንቦ አትጠቀሙ፤ የሰይጣን እንጅ የእግዚአብሄር አደለምና።
@abiy541
@abiy541 Год назад
በጣም ደስ የሚል አጨራረስ ነፃነት በሰላም ጨረስከው ሳያዋርዱህ ኢቢኤስ
@fetiyashekure5061
@fetiyashekure5061 Год назад
እንኳን አደረሳቹ በጣም ነው ደስ እሚለው የተሸነፉት አሳዘኑኝ ግን የብር ሽልማት ቢደረግላችው አረፍ ነብር እስከመጨረሻው ስለሄዱ ካሳ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tigestworkneh1312
@tigestworkneh1312 Год назад
እንኳን አደርሳችሁ ወድ ኢትዮጵያውያን መልካም በአል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Год назад
ሁለተኛ ሲመጣ እድላቸውን ይጠቀማሉ እያልኩ አረ ስህተት ነው እድል አይሰጥም። ለማንኛውም እንኳን ደስ እላችሁ ግን መቸ ደስ አላችሁና! እድል እንድህ ነው ፈጣን ነበሩ በጣም ደንግጠዋል ሰላምታ እንኳን በደንብ አልሰጡም አቤት የኔ ግምገማ ብቻ የተሰማኝን ነው ስቅቅ እያልኩ ነው የተከታተልኩት ውውውይ የሰው ደስታ ግን ደስ ይላል ይጋባልም! ሃሃዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
@meseretwolde
@meseretwolde Год назад
ዋዉ እንኳን ደስ አላችሁ ዉቢቷ ጮሌ ሐገሬ የመገዷን ነገር በደብ ብታብራራት ጥሩ ነበር ምናልባት ለሚመለከተዉ አል ሊደርስ ስለሚችል 💙💙💙👏👏👏👏
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 Год назад
ነፂ በጣም ደስ የምትል ሰዉ ነህ ተባረክ።
@አለምነሽይግለጡ
ዋው 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@እማየኔሊዩyoutube
@እማየኔሊዩyoutube Год назад
ኡፍ ከነሱ የበለጠ ልቤ ስቅል ነው ያለው የ ሃሃሃሃ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላቹህ
@henokkeder5577
@henokkeder5577 Год назад
ebs መፅናኛ መስጠት ነበረበት በባዶ እዴትት ይሸኛቸዎል በጣም ነው ያዘንኩት
@Saeda263
@Saeda263 Год назад
አዳማወች ወይም ሀሀሀ እንካን ደስ አላችሁ
@michaelalemshet6268
@michaelalemshet6268 Год назад
ስቆ የጀመረ ቤተሰብ ስቆ ጨረሰ እንኳ ደስ አላችሁ👏
@mensursrbaro3475
@mensursrbaro3475 Год назад
አንደኛ እና ሁለተኛ እና ሶስተኛ ሽልማቱ በየደረጃው ቢሆን የበለጠ አጓጊ እና ውብ ያማረ ይሆን ነበር ለምሳሌ ለ1ኛ 3ሚ ለ2ኛ 1.5,ሚ ለ3ኛ 500 000እንዲ ቢሆን ተወዳጅነቱ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአለም ይሆን ነበር ነበር ግን አልሆነም
@HAMER_1
@HAMER_1 Год назад
ይችን ኮሚንት የምታነቡ በመሉ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 😍😍😍💚💚💛💛♥♥
@binized2651
@binized2651 Год назад
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏❤️❤️
@FoofEndirs-zl6hp
@FoofEndirs-zl6hp 4 месяца назад
አሚንንንንንን
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Год назад
ዋው እንኳን ደስ ያላቹ ሃሃሃ ቤተሰቦች እድል ነውና ምንም ማድረግ አይቻልምና
@batamariam1350
@batamariam1350 Год назад
ደስ ይላል ግን የውጭ. ባህል ጤርጼዛው ላይ ሻማ ከነ ጸድ ምን ያርጋል በረስ ማጌጥ አይቻልም ? ረስን መሆ የስልጣኔ ምልክት ነው
@bezuye6849
@bezuye6849 Год назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃ እንኻን ደስ አላችሁ ውብና ድቅ የሆነችው ጮሌ አገሬ ልጆች እንደውም የመንገዳን ነገር እንደው ብታሳዮልን ቢቻል ከስሬ እስከጎለልቻ ብታሳያቸው እደው ድምፅ ሆናችሁ ቢስተካከልን ለሁላችንም ምኞትነው
@lidudxb8764
@lidudxb8764 Год назад
ኢቢኤሶች ግን ሚዛናዊ መሆን አለባችሁ አንደኛና ሁለተኛ ለወጡት መኪናና ቤት ሸልሙ
@ሬዲነኝባይተዋሯ
ገና ሲጀመር ገምቼ ነበር አዳማዎችዬ እንኳን ደስ አላችሁ እንኴን አደረሳችሁ
@dxbdubi
@dxbdubi Год назад
ዛሬ
@fantudemissie
@fantudemissie Год назад
የእውነትም ልብ አንጠልጠይ እንኳን ደስ አላችሁ የሐገሬ ልጆች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@ትጅጓልራያኣላማጣ
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የሃሃሃ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የምል እና ልብ አንጠልጣይ ነበር
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 Год назад
በመጀመሪያ እንኩዋን አደረሳችሁ ያሸነፋችሁትም እንኩዋን ደስ አላችሁ ።ሲቀጥል እኛ ኢትዮጵውያንን የሚገልፀን የራሳችን ታሪክ እያለን እንዴት የባእድ አምልኮ የገና ዛፍ ታስተዋውቃላችሁ ? ትውልዱ ምን ይዞ ይደግ ? እኛ ገናን የምናውቀው በሩር ጨዋታ እንጂ በዛፍ አይደለም ።!!ስለዚህ አስቡበት የራስን ባህል ትቶ ባእድ አምልኮ መከተል እንደ ሀገርም እንደ ሀይማኖትም አይመከርም!!
@yasinhassen8190
@yasinhassen8190 Год назад
እነ ሺብሬ እንዲወስዱት ነበር የተመኘሁት ግን አልተሳካም ከፍቶኛል በሁለተኛው ዙር ድጋሚ እንዲወዳደሩኔ ቤቱን እንዲወስዱ ምኞቴ ነው
@asahseid689
@asahseid689 Год назад
በጣም ቀላል ጥያቄ በመጠየቃቼው እድለኞች ነበሩ ነገር ግን አልተጠቀሙበትም ፈዘዙ ቀላል ጥያቄን መመለስ አልቻሉም
@mustefabadru5092
@mustefabadru5092 Год назад
እንኳን፡ደስአላቹ የ፡ ሃሃሃ፡ቤተሰቦች፡ነፂየመድረኩድምቀት፡ነው።
@esubalewgize160
@esubalewgize160 Год назад
በቅድሚያ እንኳን አደረሳችሁ!!!!እንዴ ነፃነት የዛሬ እንግዶችህ ደግሞ በጣም (የሴቶቹ ሲደንቀኝ የወንዶቹም አሰቀንቆኝ አልፏል)እንዲህም ዓይነት አሉ እንዴ አሰብሎኛል።እግ/ር የእናት አባቶቻቸውን ዕድሜና ጤና ተመኘው።እነሱም የነዛ ሰዎች ፍሬዎች ናቸውና።በጣም ኮራሁባቸው።
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Год назад
እንኳን አደረሰቹዉ ለብርሀነልደቱ በአል ሰላም በፍቅር ህሁንልን መልካም ገና ይሁንልን በገርም ዉስጥ የላቹ በስደትየለን የተዋህዶልጀች እንኳን አደረሰቹዉ ለገተችን ለብረነልደቱ በሰላም አደረሰን ሰላም ለገረችን መልካም በአል የማደብቅመም እንኳን አደረሰቹ ኢቢሰች መልካም በአልይሁንላቹዉ ዋዋስታምሩ ስወደቹዉ
@bayeasmare3402
@bayeasmare3402 Год назад
የሃሃሃ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላቸው በቃ ይህችን መኪና ሽጠው መንገዱን ማሰራት አለባቸው።
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@ferhwotzelek4519 ቤተሰብ አርጊኝ😍
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 Год назад
@@blentube3002 ደምሬሻለሁ ግን ዘረኛ እንዳትሆኚ
@asterayalew1835
@asterayalew1835 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ልብ አንጠልጣይ ጨዋታ ነው ወድጄዋለሁ ላይክ አድርጌዋለሁ እናመሠግናለን
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Год назад
መልካም ሰዎች ናቸው መልካም ንግግራቸው ደስ ይላል ንፁህ ልብ ነው ያላቸው እንኳን ደስ አላችሁ ወላሂ ደስ ብሎኛል ሃ ሃ ሃ❤ ሁለተኛ ለወጡትም የተመጣጠነ ሽልማት ቢሰጣቸው ደስ ይል ነበር ምክኒያቱም ተወዳዳሪ ባይኖር አሸናፊነት ስለሌለ ❤✌️
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Год назад
ውድ የተዋህዶ ልጆችበአለም ላይ ያላችሁ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዋው የሃሃሃ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🥰🥰🥰
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Год назад
እርፍ የጮሌ እነማናቸው እኔም የጮሌ ልጅ ነኝ አውቄ ነው ዘመዶቼ ናቸው እንኳን ደስ አላችሁ ዘመዶቼ 😘😘
@Newton514
@Newton514 Год назад
ጮሌዎች ግን አማራ ናቸው ወይስ ኦርሞች ለጠቅላላ እዉቀት ነው
@use1K629
@use1K629 Год назад
አንቺ ቤተሰቦቼ ገና ዛሬ ነው ያየኋቸው ♥️🥰🥰🥰
@use1K629
@use1K629 Год назад
@@Newton514 ቅልቅል ነን አ♥️🥰😊
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Год назад
@@Newton514 ሰው ናቸው ሆይይይ ከፈለግሽ (ህ ) ነፍጠኞች ናቸው 💚💛❤ በዚች አይደራደሩም
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Год назад
@@use1K629 የንቦ ልጆች ናቸው የአጎቴ ልጆች ናቸው
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የገና በዓል !! ዋውው!!እድለኛ ቤተሰብ ነው በእውነት የሃሃሃ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
ዋዉዉዉዉ እንኳን ደስ አላችሁ እደሰብኩት አዳማ ገባች መኪናዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎈🎈🎈🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎄🎄🎄🎄🎄Congregation🎈🎈🎈
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Год назад
ሞሎዋ ኢትዮጵያዊ በስደት ያላቹ እህቶች በየሀረባ ሀገረ ያላችሁ ና ኢትዮጵያ ያለችሁ EBS እንኳን አደረሰችሁ🎄🎄🎄🎄🎄
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
እንካን አደረሳቹሁ የመላው ኦርቶዶክስ ተከታዮች በሙሉ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹሁ
@use1K629
@use1K629 Год назад
💚🍋♥️ጮሌ💚🍋♥️ ሃ.ሃ .ሃ.እንኳን ደስ አላችሁ የአገሬ ልጆች የማሙሽ ታናሽ ♥️♥️♥️🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️👌
@asniit1199
@asniit1199 Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ የሃሃሃሃ ቤተሰቦች
@richnegn1505
@richnegn1505 Год назад
የ ሃገሬ ልጆች እንኩዋን ደስ አላቹ 🥰🥰🥰 ጮሌዎች ❤️❤️❤️ ፍትህ ለመንገድ transport 🙏🙏 እባካቹ መንገድ ይስተካከል ለ አደጋ እየተጋለጥን ነው 🙏🙏
@kalkali
@kalkali Год назад
ማነው እንደኔ ለሺ ብሬ ቤተሰብ ቢሆን ብሎ ያሰበው አለመሆኑን ሳውቅ ግን ጮኼያለሁ
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Год назад
እንካን ደስ አላችሁ ሃሃሃ እናተም የአ ብር ቤተሰብም ጎበዝ ናችሁ አብሽሩ
@halamadrid7779
@halamadrid7779 Год назад
Great voice I'm from ERITREA 🇪🇷
@ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ
አዳማዎች እንኳን ደስ አላችሁ ❤
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr Год назад
የነፂ ማሥታወቂያ ልብ ዝቅ ያደርጋል
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
🙄😄😄😄
@saada6007
@saada6007 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@belentubea7309
@belentubea7309 Год назад
አንኳንንን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እና እንኳን ደስስስ አላችሁ የ ሃሃሃ ቤተሰቦች
@jemilahelil4086
@jemilahelil4086 Год назад
እነ ሃ ሃ ሃ እንኳን ደስ አላቹ ግን ሁለተኛ ለወጣ ሌላ ሽልማት ማዘጋጀት ነበረባቹ ጥሩ ተፎካካሪ ነበሩ
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Год назад
ሀሀሀ ይገባቸዋል ስጋ በልተው በምን ይሂዱ ? እንኳን ደስ ያላችሁ ፣ ስትነዱ በጥንቃቄ ይሁን
@YNESaFekr
@YNESaFekr Год назад
ለደረሳቸው እንኳን ደስ ያላቸው። ከመጀመሪያውም ለብሰው የመጡት ልብስ ነጭ በቢጫ በተስፋ ተሞልተው ስለመጡ እንደሚያሸንፉ የታወቀ ነው። ❤
@kemerkemal5439
@kemerkemal5439 Год назад
NESANET GIN BECHEWAATAW LEMIN MEL'S MEMMELES YAGIZAAL
@hayatmostafa8563
@hayatmostafa8563 Год назад
እረ መልክት ላይ ሁለቱም ጉርቦች ጎበዝ ናቸው
@kalworke5500
@kalworke5500 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏
@daginetmarkos570
@daginetmarkos570 Год назад
ምጋርም ነገር comment ሰላነብ አሽነፍ አለይም ብዬ መልካም በአል እነደ እኔ መከና መግኛት ቀላል አይዶላሞ
@sdt3004
@sdt3004 Год назад
እኔ ለነሱ እራሴን አመመኝ የእውነት ጨንቆኝ።
@iicyoutube
@iicyoutube Год назад
እንካን አደረሳችሁ ለክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እሄን ኮመት የታዩ በሙሉ በቅንነት ደምሩኝ
@edentilahun2408
@edentilahun2408 Год назад
እሰይ እንካን ደስ አላቹ ስለቸሸለማቹ ደስ ብሎኛል
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 Год назад
ነጵዬ ኢቢኤሶች እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛልን💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube Год назад
ተሸናፍዎች አሰዘኑኛ ደሞ መሸናፍ እና መሸናፍ የለ ነው አይዞቹ ደሞ አሸናፊዎችም ስያሸንፉ የለው ደስታ ደስ ይለል
@kahsutdf-br1uu
@kahsutdf-br1uu Год назад
የእድል ጉዳይ ነዉ እንጂ የመጨረሻ ቀላል ነበር ጥያቄዊ
@ድንግልማርያምሰላማችንናት
ላለው ይጨመርለታል አሉ 🥰😱
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh Год назад
ሠደቃ ወይም ምጨዋት ግብርና ማይችል ሚዘራበት ወይም ሚተከልበት ወቅት ሚናገር ሠዉ ሠደቃ ነዉ ቴክኖሎጂ ምን እደሆነ ሚናገር ሚያሥረዳ ሠዉ ሰጀቃ ነዉ ሀላል ማለት (ወይም የተፈቀደ የኔ ሀላል ነዉ ማለት የኔ የተፈቀደ ማለት ነዉ ሠደቃ ከምርጥ ንግግር ይጀምርል (ለይላ ,ከሚል ,መሀመድ ) ያለዉ እዉቀት ማካፈል የጥሩ ሥነምግባር ያለዉ ሠዉ ምልክት ነዉ !!!
@mohamedseid3824
@mohamedseid3824 Год назад
የምር በጣም ደስ ብሎኛል የሀሀሀሀሀ ቤተሰቦች
@meserethailu5015
@meserethailu5015 Год назад
አዳማዬ ያገሬ ልጆች እንኳን ደስ አለን
@mehretabbe5110
@mehretabbe5110 Год назад
እንኩዋን አደረሳችሁ ውድ የሃገሬ የጮሌ ልጆች
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 Год назад
አሽናፊዋች እንካን ደስ አላችሁ እንደሌላግዜ አይደል ቀዝቀዝ አለ ሌላግዜ ዲኮር ነጽ የዘለለ በጣም ልብአጠልጣይ ነበር አንድአስተያየት ከ 1እስከ 3የወጡት ቢሽለሙ አሪፍ ምክንያቱ ያን ያህል ቆይተውተጫውተው ቢያን የተወስነ ብር ቢሽለሙ ባይ ነኝ comnent ente ?
@bidrubid2505
@bidrubid2505 Год назад
በጣም ደስ ይላል። ግን ኹለተኛ የወጡትንም ለሞራል የሚኾን የኾነ ነገር ማበርከት ይገባ ነበር።
@የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
እንኳን አደረሳቹው
@brukgrma4823
@brukgrma4823 Год назад
እውነትም ላለው ይጨመርለታል
@yeshialemu2418
@yeshialemu2418 Год назад
የኔ ቆንጆ ቢታንያ I Miss you ❤
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 Год назад
ነፃነት ማስታወቂያውን ቀን ሰው ተጨነኩ
@alkallove5522
@alkallove5522 Год назад
Ye chole lijocha yet nachuuuuu enkan des yalachuu betam betam new des yalegna ❤❤❤🙏🏻
@martha_Alemu
@martha_Alemu Год назад
Alen 🥰🥰🥰🥰
@use1K629
@use1K629 Год назад
መቼ ነገርሽኝ ቤተሰቦቼን ♥️🥰👌👌👌👌
@appilefuj7052
@appilefuj7052 Год назад
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@wacaalewalloo5224
@wacaalewalloo5224 Год назад
wow cholle kenyaa ❤❤❤❤
@MekiyaTube
@MekiyaTube Год назад
ወውው በጣም ደስ ይላል ሃሃሃሃ እንኳን ደስ አላችሁ አሸናፊዎች ሃሃሃሃሃ👍👍👍🙏😍
@tigst9035
@tigst9035 Год назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ❤❤እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤❤
@መቅዲ-የ9ፐ
@መቅዲ-የ9ፐ Год назад
ለምንድ ነው ግን ማስታወቂያውን የምታበዛ? ኡፍ
@mkdlawt5463
@mkdlawt5463 Год назад
ዬ ዛር ዓመት ያደርሰን 😭😭😭🥰
@ክክክክክክ-ቘ5ረ
@ክክክክክክ-ቘ5ረ Год назад
እድለኛው ማነው እኔ በስደት 13 አመትሙሉ እኳንይቺንየመሰለች መኪና ምንምየለኝ እደዚሑ በመዳቤት እድሜዬ አለቀ ላለለት ይድረስ
@Hana-ur5ss
@Hana-ur5ss Год назад
በፈጣሪ ከነሱ በላይ የኔ ልብ ተንጠለጠለ
@mariam3292
@mariam3292 Год назад
ማሽ አላህ በጣም ያምራል
@goasd2141
@goasd2141 Год назад
ጎበዞች ናቹሁ
@aishabedru2860
@aishabedru2860 Год назад
ነፂ ድምፅ ምንሆነዉ ዛሬ
@abebademie4350
@abebademie4350 Год назад
Yenem tiyake new
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 Год назад
ጉንፍን ይዛት ነውመስለኝ
@ayniyetamirat2613
@ayniyetamirat2613 Год назад
Are ye agere lijoch wow enkuan des alachiwu🥰🥰🥰🥰🥰
@kafu9112
@kafu9112 Год назад
የጁለይቢ ቤታሰቦችስ ዬትገቡ ለምንንንንን
@atsbakib9337
@atsbakib9337 Год назад
አንደዳቹሁኝ ክርስቶስ በረህን ሲያንካካ አልከፍትም አይባልም እደሉ የናተ ነበረ አሳልፋቹ ሰጣችሁት ገን ሳላደንቃቹ አላልፍም መልካም አውዳመት
@ሌንሴየሸዋልጅ
@ሌንሴየሸዋልጅ Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
Далее
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47