Тёмный

ልብ የሚነካ ታሪክ !የኔ ዕውነት አልታየም!19 ዓመት በኖርኩባት አሜሪካ በሀሰት ተከስሼ ልጆቼን ተቀማሁ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 389 тыс.
Просмотров 186 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Развлечения

Опубликовано:

 

30 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@godislove5271
@godislove5271 Год назад
አንች የሴቶች ሁሉ ጠንካራ ተምሳሌት ነሽ እግዚአብሄር ሁሌም መልስ አለው አንች ግን ልጆችሽን እንደምትወጅው እራስሽንም ወደሽ በጤና እንዲያገኙሽ እራስሽን ተንከባከቢ አሁን ብቻሽን አይደለሽም ሁሉም ኢትዮጵያዊ አብሮሽ አልቅሱኣል ጸሎታችንም ይረዳሻል ስለዚህ ለቅሶውን ትተሽ በጸሎት በርች❤
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Год назад
😍🙏
@ethio125
@ethio125 Год назад
እኔም ከእንደዚህ አይነት አውሬ ጋር ነበር የነበርኩኝ እስር ቤት እንጂ ትዳር ለማለት ይከብደኝ ነበር ፈጣሪ በጥበቡ ገላገለኝ ልጆቹ በጣም ሲታመሙ ራሱ እሱ ቦታ የለው ሥራው ሴት መከተል ነው ብቻ ምንም ትሁን ቀሚስ ከለበሰች ችግር የለበትም
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
እኔም
@adanechmelka813
@adanechmelka813 Год назад
Me to
@ethio125
@ethio125 Год назад
​@@alemnehdinknesh3322እህቴ ሳገባው ምንም የለውም እኔ እሰራለሁ የቤት ወጪ አልጠይቀውም ልብስ ይገዛል አያስለብሰኝም ፍታኝ ስለው አንድ አካልሽኝ አጉድዬ ነው የምፈታሽ ይለኛል ፈጣሪ ሲረዳኝ ሌላ በኔ ላይ ይዞ ሱቃችንን ባዶ አረገው ያቺ ውጪ ትሄዳለች ብሎ ስከተላት ፈነገለችው ለኔ ጥሩ አጋጣሚ ሆነኝ
@miruyusi
@miruyusi Год назад
Ayzwachu ... enay eynorku newe....😔
@sunshinesunshine2441
@sunshinesunshine2441 Год назад
እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ረዳቹ
@mer2222
@mer2222 Год назад
የኔ ቆንጆ አሁን አሁን እኮ የብዙዎቻችን ታሪክ አልተጻፈም አልተወራም እንጂ ካንቺ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ነው ግን ልጆች ስላሉ እነሱን እያየን ነው የምንጽናናው እኮ እንጂ ቤት ይቁጠረው መከራችንን እኔ በትዳር ስብርብር ብዬ ወድቄ ነበር አሁን ግን የተሰባበረው እኔን በብዙ እገዛ በጌታ እርዳታ ይህው ተለቃቅሜ ተገጣጥሜ ስው ሆኞ ስዎች እያሳደኩኝ ነው ጌታ ይባረክ❤አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ ጎበዝ ነሽ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
የኔ ወድ, ታሪክሽ ቢያሳዝነኝም መጨረሻ ተለቃቅሜ ተገጣጥሜ ያልሺው ፈገግ አስደረገኝ።
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 Год назад
Ewnat naw enat egzabhair yagzan bataly satochine ,hulu nagar egha lay naw yamichanaw 😢
@aviya5907
@aviya5907 Год назад
“ብልሃተኛ ሴት ቤትዋን ትሠራለች፤ ሰነፍ ሴት ግን በእጅዋ ታፈርሰዋለች።” - ምሳሌ 14፥1
@aviya5907
@aviya5907 Год назад
@@eteneshkebede7933 ለባልሽ አልገዛም ብለሽ ትዳርሽ በገዛ እጅሽ አፈረስሽ ? ቀጥሎስ ህይወት ሰመረልሽ ወይስ ተቅበዘበዝሽ ?
@mer2222
@mer2222 Год назад
@@aviya5907 ጥያቄው ለኔ ባይሆንም እንደዚ የወረደ ጥያቄ አይጠየቅም አማርኛ አስተካክል ወንዶች መቼም ግፉቹ ሳይበቃ አለመሞታችን ያበሳጫችዋል አደል?
@TheMekdelawit
@TheMekdelawit Год назад
የብዙ የአሜሪካን ሴቶች ህይወት ነው። you are a brave women. Be strong.
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ትንሽ ቅዠት ይመስላል
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ትዳር ሊላ አለው አለቀ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ግልፅ የሆነለት አለ አነጋገራ ወዲያ ወዲህ ሆነ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ትንሽ ትችግር ይታይባታል
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
የእህት ልጅቱን ይዞባት ነው አሁን ግልጽ ሆነ በስማም ይሁ ዙሪያ ጥምጥም የእህቴ ልጅ ቀማችኝ ነው
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Год назад
አስቱ አይዞሽ ! በፀሎትሽ በርቺ እውነት ነፃ ያወጣል 🙏 ነገ ሌላ ቀን ነውና ታልፊዋለሽ !!
@tessema2
@tessema2 Год назад
"ከትዳር በፊት በፀሎት ፍቃደ እግዚአብሔርን ጠይቁ" ጥሩ አባባል ነው!
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 Год назад
ትክክል ብለዋል ግን እሷ እንዳለችው ብር ነዉ ችግሩ ብዙዎች ትዳራቸው የሚፈርሰው በብር ምክንያት ነዉ እንጂ ትዳር ማግኘት መጋባት ቀላል ነዉ ::
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
@@serawitgeteye2305 አይደለም እዚህ ስንት የተመታ ሀበሻ ወንድ እንዳለ ብታይ ምናለ እዛዉ ኢትዮጵያ ተቸግሬ በሰላም ሽሮ እየበላሁ የሚያስብል ኑሮ ነዉ ያለዉ። ገንዘብ ሳይሆን ቅናተኛ እና አመንዝራነታቸዉን እንዳታዉቅ ቤት ዉስጥ አሽገዉ የሚያሳብዱ ወንዶች ናቸዉ ተለቅመዉ የሚመጡት።
@ruthhailu9886
@ruthhailu9886 Год назад
It's a must, God knows everyone's heart. It's a wise decision to get his permission first. Special for innocent woman and men, there are people that are wolves in Sheeps clothing , two faced toxic people great pretenders. It's wise to pray for protection and permission.
@btrueeth
@btrueeth Год назад
እግዚአብሔር ግን መልስ አይሰጥም። ዝም ነው። እራስ መወሰን ነው ግዴታ ነው።
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@miherettadesse3708
@miherettadesse3708 Год назад
Amen
@happlyever1
@happlyever1 Год назад
Amen hode
@jidatahan7613
@jidatahan7613 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Год назад
Amen
@user-en4lw5dy4j
@user-en4lw5dy4j Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Год назад
ሁሉም የተለያየ አይነት ታሪክ ሆኖ እንጂ ሁላችንም ብዙ ህመም አለን ብቻ አልሃምዱሊላህ እስኪ በቅንነት አበረታቱኝ 😢
@rahelasmerinabelalifestyle5566
አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም እንዳልሽው ነው ወንዶች መንትዮች ናቸው
@marekonjo9241
@marekonjo9241 Год назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ መልካም ከመሆን ግን አትድከሚ እግዚአብሔር በቅን ይፈርዳል
@nalah4990
@nalah4990 Год назад
ወይ ጉድ ምነካቸው የኛ ሴቶች ሁለት አመት ቆይታ አሁን የመጣችው በውጭ አገር ሴራ ብሎ የለም ህግ አለ አትዋሽ እንዴት ልጅ ጭንቅላቱ እስኪደማ ይመታል ከዚህ በፊት ሰው ገንዘብ አዋጥቶ ተሰጥቶሽ ነበር አሁን አለቀብሽ መሰለኝ አፍሽ እሳት ነው እባካችሁ እንዳትረዷት እርዱ የራሳችሁን ቤተሰብ
@esfesf9708
@esfesf9708 Год назад
በትዳር ያለን ሁላችንም ቆስለናል ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@ethiopianlucia
@ethiopianlucia Год назад
ኦፍ የኔ ጀግና አይዞን ሴት ልጅ በቀላሉ ልቧ ሊሰበር አይገባም እግዚአብሔር ይደግፋል እግዚአብሔርን ያመነ አይወድቅም 🙏🙏🙏
@rorororo7967
@rorororo7967 Год назад
የእኔ እህት በጣም ጠንካራ ነሽ አድንቀሻለሁ በርች እሱ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው።
@tsionabiye270
@tsionabiye270 Год назад
ቲጂዬ እግዚአብሔር አምላክ እንቆቅልሹን ይፍታልሽ እይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው መሲዬ ለሰው ደራሽ ነሽ እና ለምትሰጭው አገልግሎት አምላክ ይክፈልሽ!
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
ሰው 100 ቀርቶ 50ና 60 አመት ላይኖር ክፋቱ ይገርማል ብቻ አንች ሰላም ሁኝ ባክሽ ያለፈው አለፈ በጊዜ መፍታት ነበረብሽ ወሮ አስቴር በርቺ እግዚአብሔር ይፈርድበታል 💔 አንችን በዜሮ ሲያስወጣ ለሱ ያሰበለት ይኖራል ክፋት መልሶ ይጥላል ☝️☝️☝️
@alemkebed7530
@alemkebed7530 Год назад
አሜሪካን ሀገር ለልጆች የሚከፈል ዋጋ ነዉ መልኩ ይለያል እንጅ የኔን ታሪክ ነዉ የምታወሪ የመሰለኝ አይዞሽ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
ዋው! ለዛውም የሳንፎርድ ተማሪ የነበርሽ?? የሚገርም ነው! ደግነቱ እንኳንም ከልጆችሽ ጋር ጥሩ ግንኙነት ኖረሽ። አሜሪካን ትዳር ፈተና ነው፣ አይዞሽ በርቺ❤
@zewduy260
@zewduy260 Год назад
Sanford doesn’t mean anything except indicating how rich you are financially.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
@Zewdu Y What do you mean? as far as I know, Sanford, St. Mary's, Nazareth school and St. Joseph's schools are rich kids' schools. If you go to a good school like these, your thinking is good and big, but with the bad luck that this sister has faced, all that will be ordinary😏
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
​@@zewduy260 too many holes in the story, she claims to have attended Sanford yet can't pronounce English words correctly, if her parents were rich hoe come they struggled to have sent her on DV ???
@ayenewtefera3454
@ayenewtefera3454 Год назад
Guys she is not she is layering for sour what I know about her she graduated Dela high school sun-ford student they speak fluent English she can’t even pronounce a word soon I will coming same thing
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Год назад
True.Sanford students are fluent her English is not as good.
@godlover7602
@godlover7602 Год назад
አይዞሻ ተመሳሳይ ታሪክ በሁላችንም ሂወት አልፊል እግዚአብሔር ፃዲቅ ነው ፈራጅም ነው በርች
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 Год назад
My sister just forget about him and focus on your children and yourself. Time will come one day you will be better than him. God will be with you.
@peace3791
@peace3791 Год назад
እግዚአብሔር እሱንም ባያድለው እኮ ነው አብረሽ እድሜሽን , ጉልበትሽን ጨርሰሽ ያፈራሽውን ድርሻሽን ላለመስጠት የሚያደርገው ተንኮል እሱንም ልጆቹንም አብሮ እንደሚጎዳና ባዶ እንደሚያስቅር አለመገንዘቡ::
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Год назад
የዚች እህት ታሪኳን ሰታወራና እንባዋን እንዳይፈሰ አንደበቷን ለመቆጣጠር ሰትታግ ማየት በጣም ይከበዳል እኔም ብዙ ችግር አሳልፌ አለሁ ተፍትቸ ሰላም እኖራለሁ ከጭቅጭቅ ነፃ ከኮሰታራ ፌት ነፃ ወጥቸ ብበላም ባልበላም ምንም አይመሰለኝም በሰላም ከቤቴ ወጥቸ እገባለሁ ለእግዚአብሔር ምሰጋና ይግባው
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
ጥሩ ፣ዉሳኔ ፣ነው ፣
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td Год назад
U did good job . I did the same way but still having difficulty with the system. B/c I have been disabled for so long by him . But now am regaining my strength back and still he spy me with whom I am talking and where I am going. And I have the stigma still now. Not easy to get through it.
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
@@liyulyu-nn4td I understand your situation I am in the abusive relationship and I lost my humanity in between but I am still fighting for my kids wellbeing.I am happy for you you are free from him but be carful.
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Год назад
እህት... አይዞሽ በርቺ... አሜሪካ ሂወት ፈተና ነው... ለ አንዱ እንቁላል .. ለአንዱ የዶሮ ኩስ ለ አንዱ .. ገነት ለ አንዱ ሲኦል ለ አንዱ ብርሀን ለ አንዱ ጨለማ ለ አንዱ ደገት ለአንዱ.. ቁልቁለት አስቱ... አይዞሽ በ ፅሎትሽ @ በ እምነትሽ ፅኝ... እመቤቴን የማያልፍ ቀን እና የማይነጋ ለሊት የለም .. ለ ሁሉም ቀን አለው የ ግዜ ጀግና እንጂ... የ ስው ጀግና የለውም :: ልጆችሽ ልጆችሽ ናች... የግዜ ጉዳይ ነው :: አይዞሽ... ይሄም ያልፋል :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👑👌
@raheldessie9023
@raheldessie9023 Год назад
😢😢💔💔💔
@tewabechwubschet8725
@tewabechwubschet8725 Год назад
ታሪክሽ በጣም ነው ነው ልቤን የነካኝ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ እግዘብሔር ይፈርዳል ስለማይቸኩል ነው በተስፋ ጠብቂ በሀዘን እራስሽን አትጉጂ ነገ ሌላ ቀን ነው እንደዚህ ዋጋ የከፈልሽባቸው ልጆችሽም አንድ ቀን በእጅሽ ይገባሉ አሁንም ተስፋ አትቁረጭ አሁንም ቆንጆ ነሽ የተሻለ ትዳር እግዚአብሔር ይሰጥሻል ህይወት ይቀጥላል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ከተደጋጋሚ ሰርጀሪዎች ጋር ከሁኔታዎችም ጭምር ብዙ ጠባሳ አለ አሁን ግን እየተንሰፈሰፍሽ እራስሽን አትጉጂ ከእግዚአብሄር ጋር እራስሽን ጠብቂ
@raeecell6431
@raeecell6431 Год назад
የምንሰማው ከባድ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አንችንም እግዚአብሔር ያበርታሽ ለልጆችሽም አባት ልቦና ይስጠው በጸሎት በርች
@zenamamo5563
@zenamamo5563 Год назад
እግዚአብሔር አሁንም ጉልበት ይህንሽ በየቤቱ እንደዚህ አይነት ፈርሀ እግዚአብሔር የሌላቸው አውሬዎች ብዙ ናቸው
@helenwoyessa6129
@helenwoyessa6129 Год назад
ቲጂዬ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት።ምን አይነት ሴጣን ነው የገባባችሁ ምንም የማይሳነው ፈጣሪ ይድረስልሽ። ገንዘብም ሀብትም ጠፊ ነው እግዚአብሔር ከልጆችሽ ያገናኝሽ።
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
የእኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ያስተካክልልሽ ልጆችሽን ይመልስልሽ እሱንም ልቦና ይስጥልሽ ህልምሽን የምትኖሪ ያድርግሽ😥የምትችሉ አግዟት😥
@ZemaTube100
@ZemaTube100 Год назад
እውነት በጣም ነው ያሳዘንሽኝ የኔ ቆንጆ እመብርሀን ከልጆችሽ ያገናኝሽ አይዞሽ ይሄም ያልፋል እንደ ተረት የምታወሪበት ቀን ይምጣ ግን እውነት ምን አይነት ጊዜ ነው ትዳር እንደዚህ መቀለጃ የሆነበት
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Год назад
ልብና ኩላሊትን የሚመረምረው አምላክን መሸሸግ መደበቅ አይቻልም ፍርድ በሱ ዘንድም አይዛባም አይዞሽ እግዚአብሄር ትፈርዳል
@sofiasherif809
@sofiasherif809 Год назад
ብዙ ነገር እንፋታ እምቢ ;ገንዘብ ይወዳል ስራ እንድሰራ አይፈልግም ;ልጆችሽ ይለኛል; ሀብት እንዳልካፈል በ ዜሮ ሊያስወጣኝ ስለ ሰርጀሪ 😢😢😢እኔ አልቀመጥም በ ልጆቼ ላይ እሰራለሁ ያለችዉ ሁሉ የ እኔን ታሪክ ነዉ የመሰኝ እኔ አሁን ፍቺ ላይ ነኝ አንድ አመት በላይ ሆኖናል አብረን እየኖርን አይደለም እኔ ወደ 15 አመት አብረን ቆይተናል መቼም አይለወጥም እንድህ አይነት ሰዉ እህቶቼ አትሞኙ እንደዚህ አይነት ባል አይለወጥም 🙏🙏🙏እህቴ ሰለ ታሪክሽ 😢😢😢የ እኔም ታሪክ ነዉ አይዞሽ ።
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
አይገርምም የብዙዎቻችን ህይወት እንደዛ ነዉ። እሷ አሜሪካ ስለኖረች ላይፍ ቀላል ይመስለዋል። እንኳን ሳይገድልሽ በሰላም ወጣሽ አሁንም ጥንቃቄ አድርጊ ወንዶች መቼም አይለወጡም እራሳቸዉ ካልፈለጉ በስተቀር።
@sofiasherif809
@sofiasherif809 Год назад
አመሰግናለሁ🙏እኔ አውሮፖ ነዉ የምኖው ብዙን ጊዜ ለ ልጆች ስንል እንጠቃለን አንገታቸዉን እንዳይደፉ መቼስ ካገር ወተናል
@elsafetme3465
@elsafetme3465 Год назад
እሜገርም ነዉ እኔም ክፉ ወን ድ ነበር እዉነት የሚ መስል ግዜን አይምሮየን የጨቆነ በክፋት የጎበዙ መዳሀኔአለም ሴትን ያንገላቱ የእጃቸዉ አይዞሽ በብዛት የእበሻ ወንድ የዋህ ላይ ይቀልዳሉ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
ይህች ሴትዮ እምታውራው በጣም የተዘበራረቀ ነው!!! ስትል የነበረው በሌላ ጋዜጠኛ ሁል ግዜ ውጭ ትወጫለሽ ከዚህ ቤት ትወጫለሽ ምንምን ስትል ኖራለች she is ትዋሻለች ሁለቱንም ጋዜጠኞች ኮንፍዩዝ ነው እምታደርገው!!!!
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Год назад
በጣም እውነት ነው ታዛዥ ቅን አሳቢ ስትሆኝ እንዴት አድርጌ ልጠቀምባት የሚል የዛሬውን እንጂ ነገን አሻግሮ የማያይ ወንድ ብዙ አለ ስለዚህ ጭቅጭቅ እና የማይሆን ነገር ሲገጥም ጊዜ ሳይሠጡ እና በጉዳት መጠን ፀፀት ውስጥ ሳይገባ ክብሩን ሁሉ መዳኒያለም ይውሰደው ብሎ ለራስ መኖር የመሰለ ነገር የለም
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Год назад
​@@welansatesfaye5384 ምነው እየዞርሽ ማስተባበል አበዛሽ ባሏ ትክክለኛ ከሆነ እራሱ ይውጣ የሴት ምቀኛ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
@@user-Pe8hf2bp5q በጣም የሚገርመዉ መጥፎ ሴት ያገቡ ወንዶች ቀጥ ለጥ ብለዉ ነዉ የሚኖሩት በተቃራኒው ደግሞ ቤቴን ልጆቼን ብላ ስትኖር ሲኦል ያደርግበታል አትዉጭ አትግቢ ከሰዉ አትደዋወይ ይሄን አትልበሺ በቃ የመጨቃጨቂያዉ አይነት ብዛቱ።
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Год назад
እመኑኝ በትዳር ውስጥ 95%ቱ ወንዶች ልባቸው ገንዘባቸው አይገኝም ሴትን ልጅ ለመበደል ት/ቤ ገብተው እንኳን ያን ያህል እውቀት አይዙም ልባቸው ገንዘባቸው አይገኝም በውሸት ነው የሚኖሩት ይሄ ሁሉም ቤት አለ በተለይ ስደት ውስጥ ።
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
በትክክል ፣የገለጽሽው፣እኔ ፣አጋጥሞኛል ፣
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Год назад
@@alemnehdinknesh3322 አረ አብዛኛቻችን ጋር ያለ ነው ግን ግን ፈጣሪ አንድ ቀን ይፈርዳል ብለን እየጠበቅን ነው።
@HelenGetachew-rp9th
@HelenGetachew-rp9th Год назад
​@@hiwettesefu5479 hey
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Год назад
ጥሩ ገልፀሻቸዋል
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
ቃለህይወት ያሰማሽ ። በትክክል ገልፀሻቸዋል በተለይ አሜሪካ የሚባል ሰይጣን ሀገር ያሉት ሁሉም ባይሆኑም ብዛት ሰይጣን ይቀናባቸዋል። ደግሞ ክፋታቸዉ የበለጠ እኔ ጥሩ ሰዉ ነኝ እሷ ናት የሚሉት ነገር ለራሳቸዉ አይታያቸውም ክፋታቸዉ።
@kibergetaye9944
@kibergetaye9944 Год назад
እ/ር ይርዳን። እኔ ሁሌም የምመክረው ሴቶች ከማግባታችሁ በፊት ተማሩ፣ የገቢ ምንጭ ይኑራችሁ፣ በወንድ ልጅ ገቢ ብቻ ለመኖር ወደ ትዳር አትግቡ። እኔ ተምሬና ስራ ይዤ ነው ያገባሁት። ስለገንዘብ አወጣጥና አጠቃቀም በግልፅ ስለተወያየን ምንም አይነት የገንዘብ ጭቅጭቅ የለም። የወንድ ቤተሰም ሊያጣላን ሞክሮ በጥበብ ከዘመድ ራቅን። ዘመድንም በሩቅ መርዳት ጀመርን፣ ሰላም ሆንን። አሁን በትዳር 20 አመት ሞልቶናል። ትላንት የተጋባን ነው የሚመስለኝ፣ ብቸኛ ጓደኛዪና ባሌ ነው። እህቶቼ በርቱ ራስን መቻል ያስከብራል።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
አትፍረዱ የሁለቱንም ሳይድ እንስማ!!!!!
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
እግዚአብሔር የተባረከ ሰዉ ስለሰጠሽ ነዉ እንጂ የፈለገ ብትማሪ ገቢ ቢኖርሽ ምንም የማይገባቸዉ control freaks ሞልተዋል ቅናተኛ ባሎች ሞልተዋል እንደዛ አይነት ባሎች ደግሞ ጭንቅላትሽን በጥብ ዉ ማሰብ እስከሚሳንሽ ድረስ ያደንዝዙሻል።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Год назад
Bless you, yes woman must have income & must establish a plan how to spend. Thank God am not married, because I trust, I would have been demolished!
@angianggi2266
@angianggi2266 Год назад
እግዚአብሔር ሲረዳ ብቻ ነው መል ካም የሚሆነው
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
የሰዉ ልጅ የዘራዉን ያጭዳል ያለቀሱ ይስቃሉ የሳቁ ያለቅሳሉ 😢😢😢😢 ልጆችሽም ይመለሳሉ ለእሱ ግን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ እንዴት ወወድኳት ያላትን ሴት እንዲህ ያስለቅሳል
@yodittsegay1036
@yodittsegay1036 Год назад
I can’t stop crying 😢I feel I want to Hug her so bad if I can take her pain away. Remember God is on your side soon or later he’s gonna get what he deserves God bless you🙏🏾🙌🏾🙏🏾
@bisratab172
@bisratab172 Год назад
Awww
@ethionail
@ethionail Год назад
አስቱካ ውዴ እህቴ በጣም ጠፍተሽብኝ ነበር የኔ ጎበዝ ጀግና ሴት በሰማሁት አዝኛለሁ ነገር ግን አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙዎቻችን አርአያ የሆንሽ ደራሲና መልካም እናት በርቺ ከማለት ውጪ ምን ይባላል ዋጋ ከፈልሽ በሴትነትነትሽ በእናትነትሽ ይገርማል ።ታመምሽ ታሰርሽ ተፈተንሽ ዛሬ ቆመሻል እግዛብሔር ይመስገን ነገ ሌላ ቀን ነው።
@markoswenderfial8423
@markoswenderfial8423 Год назад
መርዝ የሆኑ ሴቶችም እንዳሉ መዘንጋት ይለብንም ግን በጣም ነው ልቤን የነካችው አይዞሽ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Год назад
ትክክል የስንት ወንድ ህይወት ያበላሹ መርዝ ሴቶችም ሞልተዋል። እዚህ አስተያየት የሚሰጡ ብዙ ሴቶች ወንዶችን ብቻ የሚረግሙት ትክክል አይደለም።
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Год назад
አዎ 95%ወንዶች ናቸው 3%የሚያክልም ሴት ከተገኘ ነው።
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Год назад
እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭 በእውነት ልቦና ይስጠው ለባለቤትሽ
@tenagng8956
@tenagng8956 Год назад
አይዞሸ የኔ እህት የሄ የድሜ ላጲስ እሱጋር ከኖርሸ ታብጃለሸ ኢትዮጵያም እንደዚህ አይነት ዝተት ባሎቸ አሉ ያቸ አይነት ጎበዝ ሴቶቸ አሉ በልጆቻቸው የሚፈተኑ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
እስቲ የሁለቱንም ወገን ብንስማ ለመፍረድ ይቀለናል!!!
@user-rr4qs4ly8y
@user-rr4qs4ly8y Год назад
የኔ ጀግና እህት ይሄ ጉድ ቤት ይቁጠረው💔😭 የኔ ጠንካራ በርች አውን እጅ እንዳትሰጪ💪😊
@johnt8702
@johnt8702 Год назад
I am reading between the lines here. I am hearing inconsistencies and emotional manipulation to the viewers from her side. Instead of explaining facts and what really happened she is really focusing on using some incidents to explain how bad he is. My advice for the viewers is to wait and hear the other side of the story before judging. When it comes to custody, courts in the US often side with the divorcee mother unless there is clear issue from her side. Who knows it could be something she went out to take him down and somehow he outsmarted her😂. Bring them together and let’s hear from both before judging.
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 Год назад
He could be smart and may not even appear for the intervieew
@johnt8702
@johnt8702 Год назад
They should have first try to reach him out to comment on these serious accusations before posting it. That is what true journalists do. If he is not willing to comment then we can take her allegations as presented. Trust me I have heard much worse allegations which ended up being not true. In developed world If these accusations are not true he can take her and the media company to court for tarnishing his name. If everything she said is true then he deserves to burn in hell.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Год назад
You are absolutely right. There are many unaswered questions. Something is fishy. As you said there is always two sides of every story.What I observed from the comments is that our society in general lack critical thinking .
@James-oj8kq
@James-oj8kq Год назад
Yep two sides to a story. She just love talking how she is such an angel and he a demon. I was thinking the worst when she said I didn’t suspect with her sisters daughter. I curious to learn the details of the story.
@YT-vb8cq
@YT-vb8cq Год назад
Agree with you
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Год назад
ወንዶች እግዚአብሔር ፍሩ ላትጸኑክቡር ስጋወደሙን አትቀበሉ አንቼ አደባባይ ወጣሽ እንጂ በየቤቱ ብዙ አለ ለጥቅም ብለው ገብተው ለአምላካቸው አለመታዘዘን ቃሉን አለመጠበቅ ፍርድ አለ ተይው እህቴ እግዚአብሔር ይይለት
@tisi3500
@tisi3500 Год назад
እይ እይቴ ይከብዳል ውስጥሽን አውጥቶ መናገር ከባድ ነው በተለይ በዝህ ሃገር። እንደኔ ፍርዱን እግዚአብሔር ይሰጠዋል አይዞሽ ምን አልባት ታሪኩን ካለቀ በኋላ ላይ እንገናኛለን እንረዳዴለን አይዞች
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Год назад
አረ በሱ በኩል እውነት አለ ብዬ አላምንም ይሄ በከፊሉያለፍኩበት ነው ወንዶች ገንዘብ ሲያገኙ በጣም ይቀየራሉ አንቺ በርቺ ጠንክሪ እራስሽን ጠብቂ ፍርዱ ቅርብ ነው አይዞሽ ልጆችሽ ከባድ እድሜ ላይ ናቸው ፎከስ ለልጆችሽ ይህም ያልፋል እሲኪያልፍ ግን ያለፋል ወንዶች ማስተዋል ይስጣቸው ይገርማል
@user-hl2rd4ux1x
@user-hl2rd4ux1x Год назад
የእኔ ህይወት የምታወራ ነው የመሰለኝ 😭😭😭😭
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Год назад
ጀግና እናት ነሽ ምንም አይሰማሽ እሱ የእጁን ያገኘዋል
@rabha7553
@rabha7553 Год назад
ይህ ህይወት በሁላችንም ታቲክ ነው አይዞሽ እህቴ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Год назад
ኧረ ኡኡኡ ምን አይነት ነገር ነው እንደዚህ አይነት ግፍን የማትፈሩ ወንድም ሆነ ሴት እባካቹህ ሁሉ ነገር ጊዜአዊ ነው እና ልብ ይስጠን ይህ ግፍ በየቤታችን የተለመደ ነው እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ።
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s Год назад
ብቻ መጨረሻው ያሰብኩት እንዳይሆን😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔናት🙏
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Год назад
በጣም እግዚያብሔር ይርዳት ምን አልባት ልጅቱ በመሃላቸዉ ትሆን ብዬ አሰብኩ😢 አያርገዉ 🙏
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 Год назад
የኔ ፡ ፡ እሀት ፡ ታሪክሽ ፡ በሙሉ ፡ በብዘዎቻችን ፡ ያለፈ ፡ ታሪክ ፡ ነዉ ፡ ሲያወሩት ፡ ቀላል ፡ ይመሰላል ፡ ፡ ባል ፡ በያሰከፋሸ ፡ ይፈታል ፡ ያለፈለግሽዉ ፡ እቃም ፡ ይሸጣል ፡ ወዳጅም ፡ ዘመድም ፡ ሲቀር ፡ ይቀራል ፡ እንዲህ ፡ የደማሸባቸዉ ፡ ልጆች ፡ በተለይ ፡ አሜሪካ ፡ ያሉ ፡ ልጆች ፡ መጥፎ ፡ ነገር ፡ ቢገቡሽና ፡ ቢጠፉ ፡ አይበለዉና ፡ በዚህ ፡ ምክንያት ፡ ህየወታቸዉ ፡ ቢበላሽ ፡ ማጠፊያዉ ፡ በጣም ፡ ፡ በጣም ፡ ፡ ከባደረ ፡ ነዉ ፡ እና ፡ ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ ፡ አግኝቼ ፡ ባወራሽ ፡ ምን ፡ ያህል ፡ ደስ ፡ ባለኝ ፡ ጊዜ ፡ የማይሽረዉ ፡ የለም ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ ይረሳል ፡
@meazatadesse1738
@meazatadesse1738 Год назад
የእኔ ጎበዝ እህት አይዞሽ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ነው🙏
@yousufmudeer9107
@yousufmudeer9107 9 месяцев назад
እኔ በሂወቴ በአባቴ ያዘኩበት ሰወች ልጅክ ስተኛ ክፍል ነች ብለው ስጠይቁት እኔ አላውቅም አለ ከዚያ ግዜ ጀምሮ መማር አቆምክ ተምሬ እለወጣለሁ ብዬ የማስብ ልጅ በአንድ ቀን ስለወጪ ሀገር ማሰብ ጀመርኩ እና አች ሴት ለኒ ምሳሌ ነሽ እግዚያአብሄር ቤተሰብሽን ይባርክ ❤አንድ ቤት ውስጥ እየኖሩ እንደሌሉ ማሰብ ይከብዳል እኔ ይማልድ እባላለሁ🎉
@hiwotsiyabara4055
@hiwotsiyabara4055 Год назад
እንደዉ ስንት አይነት አዉሬ በየቤቱ አለ እረ አንዳንድ ወንዶች እባካችሁ ልጆቻችሁን ተመልከቱ ኡኡኡኡኢ ልቦና ይስጣችሁ
@mekdesgemechu9755
@mekdesgemechu9755 Год назад
God is Good BE STRONG 💪
@tefeyyhiwot6344
@tefeyyhiwot6344 Год назад
You're a hero please be strong YENE konjo
@egigayehutesfaye7319
@egigayehutesfaye7319 Год назад
እህቴ አይዞሽ አንድ አይነት ችግር አሳልፈናል ያንች የበለጠ የሚያመው በገዛ አገርሸ ሰው መሆኑ ይከብዳል ፈጣሪ በልጆችሽ ይክፈልሽ::
@woine123
@woine123 Год назад
አስቴር ሁሉም ያልፋል ! እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም! በፀሎትሽ በርቺ:: እግዚአብሔር ከተበደሉት ጋር ነው:: ነፃ ትወጫለሽ:: በስልክ እንኳን ባገኝሽም ደስ ይለኛል::
@azebhadera857
@azebhadera857 Год назад
I believe every word she said, 99% our women go through the same as this sister went through. The only revenge is be independent and look after your self.
@emebetsafawo1059
@emebetsafawo1059 Год назад
ሁሉም ባይሆኑም አንዳንድ የእትዮጵያ ወንዶች የተረገመ ክፉ ፀባይ አላቸው እህቴ አይዞሽ ❤❤❤❤
@romantakel1326
@romantakel1326 Год назад
አይዞሽ የኔ ውድ አንቺ ጀግና ነሽ! ልጆችሽም አድገዋል በዚህ ላይ የተማርሽ ነሽ ቢሆንኝ ባይሆንም አሜሪካ ከነብዙ ችግርዋ ከጠነከሩ እንዲህ ትወጪዋለሽ! ግን ከችግር አንፃር ደግሞ እየተከካሽ እየተፈጨሽ እየተልነጠቅሽ በኾላም ጎዳና መወጣትም አለ:: እና ውዴ ይሄ ጉድየብዙዎች ህመም ነውና ለሌሎችም መውጣት ምክንያት ትሆኛለሽ❤ በርቺ አወዳደቁ አያምርም እኔም ይሄን ክፉ አልፌዋለሁ! ግን አይሙት ያንቺን ማንነት ቁሞ ያሳየው እይዞሽ ጉዳትሽ ጉዳታችንየኔ ውድ❤
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
እግዚአብሔር እንባሽ ያብሰው እፍፍፍፍልብ ሰባሪነው😢 በተክሌል የተጋብት እሲኪ ከማግባችሁ በፊት ተመካከሪ😢😢
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
you're Layer America setrat way don't Layer
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Год назад
የኔ እህት እሄ በእሜሪካ የተደጋጋሚ ታሪክ ነው የምመክርሽ እህቴ ወደልቦናሽ ተመለሺ ልጆቹን ይጎዳሉ ለምትይው ሽፋኙ እምላክ ይሽፍናቸው እንቺ ከሌለሽ ሁሉ ቀሪ ነው አምላክሽን ተመርኮዚ የሚዋጋሽን እምላክ ይዋጋልሽ የጦርነቱን ስልፍ ለጌታ ስጭው እይዞሽ ብዙ ታሪክ እይተናል መጨረሻው ጨለማ ነው ተረጋጊ ብዙ እናቶች እባቶች መጨረሻውን ሳያዩ የወደቁ ብዙዎች ናቸው ተመለሽ ወደልቦናሽ እዉነት በቅርብ ይፈርዳል🙏🙏🙏
@236KUYE
@236KUYE Год назад
Teregagi lesuwa Aymexim
@BONANZ321
@BONANZ321 Год назад
United States ውስጥ ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ ሞልቷል ግን ባሎች Truck Driver ሲሆኑ ስግብግብ ራስ ወዳድ ከቸርች መጥፋት ከቤ ተሰቦቻቸው መራቅ በየ Truck stop ከሴቶች ጋር በመተዋወቅ የውጭው Fun ይናፍቃቸዋል:: ይህ ሥራ ትዳር ላላቸው የሚሆን ስለማይሆን በየቦትው የትዳር እንቅፋት የሕብረተ ሰብ በሽታ ሆኗል:: በጤንነትም ቢሆን በቀላሉ kidney, prostate back pain hemorrhoid የመሳሰሉት በሽታዎች ይይዛሉ::
@be8cab
@be8cab Год назад
Very true
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 Год назад
ጀግኒት እግዚአብሔር ረድቶሻል ሰዉ የዘራዉን ያንኑ መልሶ ያጭዳል የሚያይ የሚረዳ በቅን የሚፈርድ እግዚአብሔር አለ ፊትሽ እራሱ እንዴት እንደሚያምር እግዚአብሔር ይቅር እንድትይዉ ይርዳሽ ለሰብሽን እግዚአብሔር ይፈዉስ የኔ ብርቱ
@meheretnegusie1088
@meheretnegusie1088 Год назад
የእኔ እናት የእውነት ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ይስጥሽ!
@selinahagos3510
@selinahagos3510 Год назад
አይዞሽ እህቴ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ልብሽን ጠብቂ ሁሉም አልፎ ደግሞ እንደ ተረት ታወሪዋለሽ❤
@tigist9810
@tigist9810 Год назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይካስሽ ጠንከር በይ ነገ ሌላ ቀን ነው ሰዉ የስራውን አያጣም በርቺ
@mishu372
@mishu372 Год назад
እመኑኝ 90 ፐርሰንት እህታችን ጉዳተኛ ነች ግን ግን እሱን የሚለውን ብንሰማ ደሞ ሌላ ነገር አለውና በፍፁም ለመፍረድ አንቸኩል
@beckydd8865
@beckydd8865 Год назад
ይሄ የኔም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳን
@gfg4073
@gfg4073 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችው
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Год назад
ሆድ ፡ ይፍጀው
@sirgutwakshumie9657
@sirgutwakshumie9657 Год назад
My history little bit different
@sunshinesunshine2441
@sunshinesunshine2441 Год назад
Becky DD,አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቀን አለው ጸልዪ እኔም ጸልይልሻለሁ
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 Год назад
የኔ እናት ብዙ ነገሮችን አሳልፈሻል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@asterdesalegn1151
@asterdesalegn1151 Год назад
መሲ አሜሪካ ውስጥ የባሰ አለ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Год назад
መሲዬ.የኔ.ቆንጆ.እንኳን.ሠላም..መጣሽ...ስጠብቅሽ..ነበር..በጣም.ደስ.ብሎኛል.❤❤❤❤❤😘😘😘😍😍😍
@afomibelen8123
@afomibelen8123 Год назад
ልቤን ነው የሰበርሽው የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠው ግን ይሄ ነገር እጅግ በጣም እየበዛ ነው እኔ በጣም ልብ የሚነካ ነገር ከጎኔ እያየሁ በየቀኑ እያለቀስኩ የምኖርበት ታሬክ አለ አዲት ልጅ ከሶስት ልጆቿ ለይቷት በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ አለ አንቺ ጠንካራ ነሽ እሷ ግን አይምሮዎ ተበላሽቶ እንድ ደቂቃ ከትምህርት ቤት እስኪመጡ በርዶ ላይ ቆማ ትጠብቃለች ብቻ ምን አይነት ጨካኝ ሆንን እር በፈጣሬ እር ውይ አምላክ ቅረብ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትመልከት
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Год назад
ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ አይዞሽ ልጆቹ ምን ጊዜም ቢሆን ያንቺ ናቸው ልጆቹ ነፍስ እያወቁ ሲሄዱ ሁሉንም ይገነዘቡታል!!!
@yeshialula3203
@yeshialula3203 Год назад
አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር ጠይቂው ብርታት እንዲሆንሽ ።
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Год назад
እግዚአብሔር ይፍረድልሺ እሺ የኔ እናት ሥታሳዝን😭😭😭🙏🙏🙏
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Год назад
የኔ ዉድ አይዞሽ ሁሉላችን ብዙ ፍተና አሳልፍናል ግን ለበጎ ነዉ አይዞሽ ሁሉኑም እግዚአብሔር ይክፍልሻል እህታለም ለመልካም ሥራሽ እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ዉድ በጣም ወድሽ አለሁ አይች ጤና ሰላም ብቻ ልጆችሽ ኑሪልኝ ዉዴ ❤️🙏🙏
@tizuarage8391
@tizuarage8391 Год назад
እህቴ አሰቴር በርች ያንች ምሰክር ሕሊናሸ ብቻ ነው ከሰው ምንም መልካም ፍርድ አትጠብቂ መንም እናት ለልጆችዋ መልካምን እንጆ መጥፍን አታደርግም የእንሰሳ እናት እንኳ መልካም ናት እህቴ አንች አንገትሸን ቀና አድርጊ አሰቴር ምንም የሱን ሃጥያት ማውራት አያሻሸም አምላክ ፃድቅ ፈራጅ ነው ይዘገያል እንጂ ፍርዱ የማያዳግም ፍፁም ነው እውነት እልሻለሁ ምድራዊ ፈራጅ አንችን ሲያይ ላንች እሱን ሲያይ ለሱ ይህ ነው ለ አምላክሸ ሰጭ አምላከ እሰኪገርምሸ ያኖርሻል በልጆችሸ ፣በማድጋሸ ፣ በገንዘብሸ በሁሉ ይሰራል እንኳን ሰው አንች በራሰሸ ኑሮ ይገርምሻል ፀንተሸ ቁሚ ኖረሸ አሳይው የተማርሸ ሴት ነሸ ግዜሸን ሰለሱ በማሰብ በማውራት አታጥፊ እህቴ ከአንች ሌላ መፀሀፍ እንጠብቃለን እሱ ገንዘብ አንች ደሞ ጭንቅላት አለሸ በርች ይሀን አንጎልሸን ሊጫወትበት ነው በልጠሸ አሳይው በፀሎት ፀኚ አምላክ ካንች ይሁን የምትናገሪውን ኑሪበት ደሞ አሁንም አቅምም አለሸ ሰለሱ ሰላለፈ ታሪክ ቁጭ ብለሸ አትተሪኪ አሁንም ወጣት ነሸ እባክሸ በርች ብዙ ሴቶችን ታሰተምሪያለሸ አምላክ አይለይሸ ❤️🙏🏽
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
የኔ እናት አይዞሽ ኡፍ የኛ የሴቶች መከራ 😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
ለማመን ይከብዳል እምትናገረው ነገር በፊት እንደሰማሁት ብዙ እሚቃረን ነገር አለ!!! እህቴ ሞታለች ላለችውየእህትዋ ልጅ እናትኡ አልሞተችም እኔ እና ወንድሜ ከእናቴ ጋር ዴንቨር ነው እምንኖረው ውሸታም ናት ብላ ለጥፋለች ሌላው አስቴር እምታወራው የእህቴ ልጅ ከእርሱ ጋር ሴታፕ አድርጋኝ ነውትላለች!!! ሌላው የእህቴን ልጅ አምናት ነበር ብዙ ገንዘብ ስእጥቻት ምናምን ብዙ እሚቃረን ነገር አለው!! ሰውየውን እዚህ ነው ያወቀችው??? ሌላው በእድሜ ትልቅ ነው??? ለምን አገባችው??? ትንሽ የተተረማመሰ ነገር አለው!! እዚህ ሀገር ህግ አለ በማጭበርበር እሚሆን ነገር የለም የሆነ ነገር ስላለ ነው በፍርድ ቤት የተፈረደባት!!!! እንግዲህ ለሁልም የሰውየውንም መስማት አለብን እንደወሬዋ የህትዋ ልጅ እና የሱ ግንኙነት እንዴት ነው???? እንጠንቀቅ ኡንፍረድ ሁለቱንም እንስማ ወዳው አግብታው አሁን ይህኡ ሁሉ???? ግራ እሚገባ ነገር ነው ንግግርዋ!!! ሰውየውን እንስማ!!!!
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
@@welansatesfaye5384 አረ አትቀባጥሪ እሷ የሞተችባት ሌላ እህት ናት እንጂ አብራት የኖረችዋን ልጅ እናት አላለችም እኔም colorado ነዉ ያለሁት ባሏ ሴጣን የሚቀናበት ክፉ ባይሆን ይሄን ሁሉ በደል ዘዉ ላይ አይደረግም።
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Год назад
ተባሪኪ የምታውቂውን ሰለገለፅሽልን።
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Год назад
እመብርሀን እንባሽን ታብሰው ልጆችሽንም በእቅፍሽ ያድርጋቸው, እግዚአብሔር ይፍረድ.
@meskeremwagi452
@meskeremwagi452 Год назад
የኔ እናት አሁንም በጣም ጎበዝ ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር የውስጥሽን ሰላም ይመልስልሽ ውስጥሽን አታጨንቂው
@tsigeredademeke9624
@tsigeredademeke9624 Год назад
እንዴ በመከራሸ ላይ ሌላ ህመም ወይኔ በማርያም ማነው እንደኔ ክፍል 2ን የጓጓ እግዚዋ ....ጥሎ የልጣለሽን ፈጣሪን አመሰግኝ እህቴ በእግዚአብሔር ደስ ይበልሽ ❤❤❤
@Elbethel167
@Elbethel167 Год назад
ሰውየው ከህቷልጅጋር ፍቅር ጀምረዋል የምትል ይመስለኛል።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
አንቺ ጀግና ጎበዝ ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ።
@yohasethio7669
@yohasethio7669 Год назад
የእኔ እህት ልጆች ችግርን ቢያያ ያበረታቸዋል እንጂ አይግዳቸውም። Apartment ኖሩ house ኖሩ ሁሉንም እንደ አመጣጡ መቀበል የሚችሉት mind set ላይ ወላጆች ሲሰሩ ነው። Public school ካለው ችግር የበለጠ private school ብዙ ችግር አለ። ዋናው አንቺ በሃይማኖት አንፀሽ አሳድገሻቸዋል ትልቁን መሰረት ሰተሽ ስለዚህ ሌላውን እንዲቋቃሙ ፅናት እንዲኖራቸው ይረዳቸዋል። ውስጣዊ ሰላምና ደስታ ካለን የውጪ ተፅኖ እኛ ላይ ውጤት አይኖረውም። ለዚህ ነው ቅዱስ ጳውሎስ ስደክም ያኔ ብርቱ ነኝ ያለውም በርቺ እህታችን ሁሉም ያልፋል።
@mesismart1332
@mesismart1332 Год назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን ልቤም አይኔም አነባ ፣ ብዙ ሴቶች አፍነው የሚይዙት ብዙ ቸግር አለ መች አንች ብቻ !!
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር ይርዳሽ ህይወትሽ በጣም ያሳዝናል እኔከብዙ አመታት በሆላ ኑሮዪን አስታወሽኝ እሱይርዳሽ ያማል
@nalamimi-lh4yr
@nalamimi-lh4yr Год назад
እዚ ውጭ እኮ 65% አብሮ የሚኖረው ባለ ትዳር room mate ናቸው። እናቶች ተጎድተው ገበናቸውን ደብቀው ማድያት ተወርሰው ከኑሮው ክብደት በላይ የባልና ሚሰቱ ተብየዎቹ ንትርክ ልጆቹን አሰጨንቆ አሸማቆ አረ ሰንቱ ቤት ይቁጠረው እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድ።
@liyat-dq2xr
@liyat-dq2xr Год назад
65% alanesem? 90% yehonal
@bruktesema3432
@bruktesema3432 Год назад
በትክክል😢
@biruktayetali8189
@biruktayetali8189 Год назад
ይህንን ታሪክ ሁላችንም አልፈነዋል እንደውም እኔ እየሰማኋት ወይ ጉድ ሌላም አለ እንደዚህ እያልኩ ነበር ግን መጨረሻው የሷ የከፋ ነው ተቋረጠ ነገር ግን አሁንም እንኳን እያለፍንበትም ያለን እንኖራለን ለልጅ ስንል ራሳችንን መጉዳት የሀበሻ ባህሪ እስኪመስለኝ ድረስ ይገርማል ካለፍነው በኋላ ግን እንደውም እኛ እዛ ውስጥ ሆነን በነበር ግዜ አላስፈላጊ ነገሮች እያዪ እና እየሰሙ ተጨንቀው ያድጋሉ እናእንደኛ እግዚአብሄር የረዳችሁ ምኑም ቀርቶባችሁ ነፍሳችሁን እና ልጆቻችሁን አድኑ እግዚአብሄር መንገድ አለው
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
በጣም እኔም እየገረመኝ ነዉ የኔን ላይፍ ነዉ የመሰለኝ ልዮነቱ እኔ ጭንቅላቴ ተበላሽቶ ማሰብ መንቀሳቀስ ሰዉ ማየት ማዉራት አቅቶኝ ከስሬ ቁጭ ብያለሁ ምንም ሳላደርግ።
@saronabi1387
@saronabi1387 Год назад
me too am thinking of divore before i die
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ለልጆችሽ ታስፈልጊያለሽና ጠንከር በይ እርሱ የዘራውን ያጭዳል አይዞሽ
@esfesf9708
@esfesf9708 Год назад
በጣም አስለቀስችኝ ልብ ይስጠው ፈጣሪ
@selamlalem2062
@selamlalem2062 Год назад
የኔ እሕት ዐይዞሽ እግዚያብሔር ያያል ይክሥሻል#
@ftt637
@ftt637 Год назад
You are very brave and strong wemon just be safe God has reson for everything God be with you and your family hopefully you will comeback with positive stories God bless
@ruthgashe9581
@ruthgashe9581 Год назад
የኔ ህእት ያመንሽው እ /ር ልጆችሽን በእቅፍሽ ያስገባልሽ ያንቺ ታሪክ እኔ አሳልፌዋለው መንታልጆች ይዤ ዛሬ ልጆቼ 7 አመታቸውን ይይዛ ሉ ጌታ ይባርክ በኢትዮጵያ ኑሮ ብዙ ችግሮችን እያሳለፍን ዛሬ ያለሁበት ደርሰናል አይዞሽ
@hiwotdegu400
@hiwotdegu400 Год назад
ኡፍ የኔ እናት የምር ልቤ ስብር ብሎ ነዉ የሰማሁሽ ጠንካራ ጎበዝ እናት ነሽ አይዞሽ ከልጆችሽ ያገናኝሽ
@ed2821
@ed2821 Год назад
Yes, it is painful, I hear you, have been there. Stay focus and just pray, God is watching. Pray and don't try to stress yourself on thing you can not change, keep calm and collected. It will pass.
@thecuties9488
@thecuties9488 Год назад
😢you made me cry especially when u said he told u I don't care, ayzosh u are strong woman. I saw his side today but I still feel u have the truth.
@benjamin8387
@benjamin8387 Год назад
አሜሪካ ትዳር ሳይመሰርቱ የሚኖሩ ደስተኛ ናቸው የዳሰሳ ጥናት አርጌ ነው በራሴና ባማቃቸው😊
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Год назад
ትክክል እኔ ያላገቡ ጓደኞቼን አላገባሁም ብላቹህ እንዳትፀፀቱ እላቸዋለሁ።
@tigistejima1991
@tigistejima1991 Год назад
በፍፁም አልስማም መልካም ትዳር አለ እኔ አሁን እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ በትዳሬ አሜሪካ ትዳር እያላችሁ ጥላቻ ብቻ አትንዙ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
@@tigistejima1991 ባልሽ ደስተኛ ነኝ ብሎ ካለ በጣም ጥሩ ነዉ ግን የሴቶችም ክፉዎች አሉ።
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
85 % የሚሆን ትዳር ጥሩ ነዉ አሜሪካን ሀገር ባል ጥሩ ሲሆን ክፉ ሚስት ጥሩ ሚስት ስትሆን ክፉ ባል በዛ መሀከል ተሳስቦ ተመካክሮ የሚኖረዉ በጣም ጥቂት ሰዉ ነዉ ምክንያቱም የአሜሪካን ሀገር የአኗኗር ዘይቤ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ከባድ ስለሆነ።
@tigistejima1991
@tigistejima1991 Год назад
@@ethiopialove2463ልክ ነሽ መጥፎ ሴትም ወንድም አለ።የባሌ ግን አትጠራጠሪ ደስተኛ ነው።የሰጠኝን ነው የጠሁት አራት ነጥብ
@tersite858
@tersite858 Год назад
ብዙ ወንዶች ገንዘብ የሚወዱ ትዳራቸው አይባረክም። ግን የሰው ልጅ የሰው ነው የሚባለው ሊመጣ መሰለኝ ለማንኛውም ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ!
@elsabethgetachew2390
@elsabethgetachew2390 Год назад
የኔ እናት አይዞሽ❤
@mesafntbirhnu3115
@mesafntbirhnu3115 Год назад
በጣም ይከብዳል ያሳለፍሺው ሥቃይ እህታችን
@millionwoldemariam8417
@millionwoldemariam8417 Год назад
አይዞሽ ኡፍፍፍ💔💔💔💔 ጎብዝ🙏ማርያም ትርዳሽ አይዞሽ
@abebamiki4193
@abebamiki4193 Год назад
አይ ከባድ ነው የተሻለ ኑሮ እንኖራለን እያልን ስንት ነገራችን ትተን ነው ከሀገር የምንወጣው ግን ስቃያችን ይበዛል
Далее
НЕ ДЕЛАЙТЕ УКЛАДКИ В САЛОНАХ
00:43
Идеальный день ребёнка😂
0:11
Просмотров 4,1 млн
телега - hahalivars
0:54
Просмотров 3,5 млн