Тёмный

ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር እዮብ ይመኑ "ደርሳቹኃል" m.r eyob yemenu  

ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Просмотров 635 тыс.
50% 1

#pawlos-melkaselassie #EOTC #ORTODOX-PRICHING
ለወንጌልና ለመንፈሳዊ ሕይወት ጊዜውን የሰጠ ትውልድ ሲበዛ ሀገር ሰላም ትሆናለች። ስለዚህ Share እና like በማድረክ መልካምና እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በምድራችን እንዲበዛ የሚጠበቅብንን እናድርግ!!
INFO
*****
#MEMHERPAWLOS
#ORTHODOXPRICH #EOTC
Join this channel to get access to perks
/ @pawlosmerewaoffical
#kaleawadi
#memher-pawlos
FACEBOOK
/ pawlos.melkeselassieb
tiktok:
#ethiopia
#sebket
#memher-pawlos
#ORTHODOX_SEBKET

Опубликовано:

 

10 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 752   
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Год назад
መምህር የኔ አንቆ በጣም ነው የምወድህ ከሰላምና አምነት ነው የመጣሁት አሁን ክርሰቲያን ሆኛለሁ ትምርት ውስጡን ደስ ያሰኘዋል እግዚአብሔር ይመሰገን
@Dawit-negash
@Dawit-negash Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን 🙏 በቤቱም ያፅናሽ 'ህ'
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds Год назад
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ በቤቱ ያፀናሽ እህቴ እኛ በአለማዊ አይናችን ተሸፍናል በጣም ቆንጆ ትምህርት ያለዉ መምህራን ጋር ነዉ ያለዉ ቩቱብ ላይ ብዙ መምህራን አሉ እኛ እንጂ የሉለነዉ ፈጣሪ ፈደጁ ይመልሠን ይጥራን በርቺ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Год назад
እግዛብሄር በቤቱ ያጽናህ(ሽ)
@batebate2299
@batebate2299 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጦ
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Год назад
@@SalamSalam-mt3ds አሜን እህት ወንድሞች ገጠመኝ አድምጡ መምህር ተሰፋዬ አበራ በላችሁ
@user-om5or6jj6j
@user-om5or6jj6j Год назад
እዉነት የተዋህዶ ልጆች ለሙዝቃና ለፊልም ብሆን ስንት ላይክና ኮሜት አለ ተዉ እንመለስ ተመለሡ እኛ ሠማያዊ እጅ ምድራዊ ኑራችን ጌዜ አዊ ነዉ ታዳ ለምን አናበረታቸዉም በካሜት በላይክት እንህን መምህር የሠጠን እግዚአብሔር ይመሠገን ማሪያምን የመምህር ጻዉሎስ ትምህርት ከልቡ የማስተምር መሜህሬ ዘመንህን የተባረከ ይሁን 🥰🥰🥰🙏💚
@yemaryamlejalme7541
@yemaryamlejalme7541 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትንየሠማልንመምሕራችን
@endutube
@endutube Год назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ታሪኬን ቀይረዉ ...ቀና እንድል አድረገኝ ..ንጹህ ልብንም ፍጠርልኝ...ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን...ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-no9zc3zt1z
@user-no9zc3zt1z 6 месяцев назад
አሜን
@salamontube
@salamontube Год назад
መምህር እኳን ደህና መጡ 🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-cz8df7yf9c
@user-cz8df7yf9c Год назад
ሶል
@user-vz8qy3pl2n
@user-vz8qy3pl2n 5 месяцев назад
Amen🙏🙏🙏
@ethiopia-wf1je
@ethiopia-wf1je 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hu9le1dj6r
@user-hu9le1dj6r Год назад
ይሄን የመሰለ ትምህርት ላይክ ላይክ ላይክ አንከፍልበት
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መድሃኒያለም እርዳኝ እባክህ ከአንተ ጋር ነው መኖር የምፈልገው በቤትህ ነው ቀሪህ ህይወቴ እንዲያበቃ የምወደው እርዳኝ እባክህ ድንግልየ እርጅኝ እመብርሃንየ😭😭😭😭😭😭
@jeesaum5125
@jeesaum5125 Год назад
አይዚሺ😭🤲🤲🤲🤲🤲
@user-uw1oi8hy7v
@user-uw1oi8hy7v Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ ለመምህራችን ተናገሪ አንደበትን ለእኛ ሰሚ ጆሮን እግዚአብሔር ያድለን።
@egizbermelkamnw4895
@egizbermelkamnw4895 Год назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@Abeyjima4596
@Abeyjima4596 Год назад
Amilake mengeden miragn
@almaza6666
@almaza6666 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@yonashailu7022
@yonashailu7022 26 дней назад
ጌታ ሆይ አብዛልን እንደነዚ ዓይነት አገልጋዬችን እናንተም የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Год назад
እልልልልልልል ከዚ የበለጠ የተስፋና ፈጣሪ ለማየት የማይ ቸኩል የትም የለም ተባረክ በኡነት በእንባ የታጀበ ስብከት ነው እምባው በራሱ መሪነው ለዚ ይብቃን ፈጣሪ።🇪🇷
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Год назад
ውድ መምህር እንኳን ደና መጡ ተጓባዡ መምህራችን መምህር እዮብ ለእርሶ ተናጋራ አንድበትን ለኛም ሰሚ ልቦና አምላክ ያድለን በረከቱ ይድረሰን ከቅዱሱ ቦታ አሜን
@selamyoutub
@selamyoutub Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላኬ ታሬኪን ቀይረው ሰው አድርገኝ እና ሰው ይገርመው 🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏
@haben5084
@haben5084 Год назад
በእውነት ይህ ስብከት ሲያልቅ ከፋኝ። እንደዚ ወንጌልን መማር ይናፍቃል ። መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አንደበትህን ያለምልመው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@myhopeGod
@myhopeGod Год назад
😭😭😭😭
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Год назад
ናፍቆቴ አምላኬ በፈጠርከው ህሊና እዘዝበት በፈጠርከው አዕምሮ ንገስበት ድመቅበት የመከረን ስሙ ይክበር እንወደዎታለን
@mariouset142
@mariouset142 Год назад
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ሰውአድገኝና ሰው ይግርመው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ic5zp5bk4r
@user-ic5zp5bk4r 11 месяцев назад
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ ልኡል እግዚአብሄር ይርዳን🙏😢.ጌታ ሁይ በሰደት ያለነዉን በጉችህን በሰላም ለሀገራችን 🙏💒💒💞አብበቃን የልባችንን መሻት ከሀፃያት በሰተቀር ይፈፅምልን🙏💒💒💞💞💒💒💒💞💞💞🙏✝💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💒💒💒💒💒🇪🇹🇸🇦✝✝🙏🙏💒💞 በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ላይ ያኑርልን አሜን
@user-xy4rb6xv6p
@user-xy4rb6xv6p 4 месяца назад
ዝማሬ. ምልክት. ያሠማልን ለመምህራችንም. ረጅም. እድሜ. ከጤና. ጋር. ይስጥልን
@mytab1102
@mytab1102 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም ለተጣመመው ልቦናችን ማስተዋሉን ያድለን
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
እውነት ነው እኮ ስናስበው በጣም ነው የሚያስለቅሰዉ😭 አባታችን በጣም ጥልቅ የሆነ መልዕክት አዘል ትምህርት ነው ያስተላለፉት እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን፫ ❤
@marymery4899
@marymery4899 2 месяца назад
Kale hiwet yasemaln memhre edmena Tena ystot fetari Amen 🤲🤲🙏🙏🙏
@user-cg5vb5lo1u
@user-cg5vb5lo1u 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ለመምህራችን እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤ ሰላም ለሀገራችን ይላክልን እግዚአብሔረ
@blentasew1342
@blentasew1342 Год назад
በፀፀት በቁጭት የሰማሁት ስብከት ነው 😭
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Год назад
አሜን፫ ቃለህይወትን ያሠማልን ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን🙏🙏🙏🙏💚💛❤💒⛪💓💓💕💕💕💕💚💛❤
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b Год назад
እጹብ እጹብ እጹብ የእግዚአብሔር ቃል ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 💠
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Год назад
አሜን፫🙏🙏💚💛❤💒⛪⛪
@user-jh7mg8bf6j
@user-jh7mg8bf6j Год назад
መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን የተማርነውን በልቦናችን ያሣድርብን 😭😭😭😭😭😭
@heywteyemarymlge5530
@heywteyemarymlge5530 Год назад
አምላኬ ታርኬን ለውጠው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው😭😭
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Год назад
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዕን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤
@masaretzarihunzarihun2913
@masaretzarihunzarihun2913 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውትን ያሰማህ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ያስረዝምልን
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Год назад
እግዚአብሔር የልቦናችንን አይን ያብራልን🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@user-ef5wh1ty8f
@user-ef5wh1ty8f Год назад
Amen
@user-yx5sp1km7c
@user-yx5sp1km7c 5 месяцев назад
የኛ እቁ አባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በጣም ጨንቆኝ ነበር አይምሮዬ ጥያቄ በጥያቄ ሆኖብኝ ነበር😢😢😢😢😢 የአባታችን ስብከት ሳዳምጥ ተመለሰልኝ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hayimanotmimi3346
@hayimanotmimi3346 Год назад
ለመምህራችን ቀለህይወት ይስጥል እድሜ ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክልን
@TeriNati-cz2cj
@TeriNati-cz2cj Год назад
Kale hiwote yasemalign yageligilot zemeno yibarek bedime betsega yakoyilin Amen 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-lx9jg1rd2b
@user-lx9jg1rd2b 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ለኛም ፍሬ የምናፈራበት ትምህርት ያድርግልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
አልቅሶ አስለቀሰኝ የእኔውን ድክመት ሲነግረኝ አመመኝ ሁሉን የምንመኝ ከንቱ ፍጡር
@tarikiendrias
@tarikiendrias Год назад
ድንቅ አባት😘 ውስብሐት ለ አግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
እሰይ ይህ ነው የተዋሕዶ ለዛ በጣም ዉስጥን ሰላም ይሰጣል ❤ ለዘማሪያችን ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን 🙏🙏 ለመምህራችን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አይለያችሁ በረከታችሁ ለኔም ይድረሰኝ አሜን፫ ❤😢
@wossenmichaelzedera
@wossenmichaelzedera Год назад
አሜን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያኑርልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@hareghar7880
@hareghar7880 Год назад
“ነገር ግን ወደ ጽዮን ተራራና ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ደርሳችኋል፥ ወደ ሰማያዊቱም ኢየሩሳሌም፥ በደስታም ወደ ተሰበሰቡት ወደ አእላፋት መላእክት፥” - ዕብራውያን 12:22
@user-ep7mf6mu2c
@user-ep7mf6mu2c 8 месяцев назад
አውነት ከልብ እናመሰግናለን መምህራችን።በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርላቸው!ቃለ ህይወት ያሰማልን!አሜን
@figi8769
@figi8769 Год назад
አምላኬ ታርኬን ለውጠው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው ዝማሬ መላህክት ያሠማልን መምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን
@hareghar7880
@hareghar7880 Год назад
“ሊዳሰስ ወደሚችል ወደሚቃጠልም እሳት ወደ ጭጋግም ወደ ጨለማም ወደ ዐውሎ ነፋስም ወደ መለከት ድምፅም ወደ ቃሎችም ነገር አልደረሳችሁምና፤” - ዕብራውያን 12:18
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 Год назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ መንፈስቅዱስ ሆይ በዚህች ሰአት በቅዱስ ቃልህ ስለጎበኘኸኝ አመሰግንሃለሁ ጌታ ሆይ ያችን ተናፋቂዋን ተጹዮን ተራራ ለመዉረስ አብቃኝ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘመንህ ይባረክ አሜን
@abugedefaye6717
@abugedefaye6717 Год назад
የሚገርም የተጽናናሁበት ስብከት መምህራችን መምህር እዮብ በጸጋው ያኑርህ እናመሰግናለን፤ እመቤታችን ጸጋውን ታብዛልህ፡፡
@helenabrham2758
@helenabrham2758 Год назад
የኔእንቁመምህር'ይህንትምርህት'በእንባነው'የስማሁት"እድሜይስጥልኝ!!
@user-kp7dx8ds8d
@user-kp7dx8ds8d Год назад
አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር ወላዲተ አምላክ ትጠበቅህ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
@tararaya380
@tararaya380 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለኛም ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን🙏🙏🙏አቤቱ ንፁህ ልቦና ፍጠርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ማርያም ምልጃ እና ፀሎት ከሁላችንጋር ይሁን የሰላም አባት ቅዱስ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ለህዝቦቹ ፍቅርና አንድነቱን ያድልልን አሜን። ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን አሜን አሜን🌻🌿 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ በቃሉ ያፅናችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን🌾💐🕊️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 እነኚህ መምህር አንደበታቸው ግሩም ድንቅ ነው ሌላም ይልቀቁልን ብዙ ያስተምሩን ለኔ አዲስ ናቸው በቅርብ ግዜ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር አምላክ አንደበታቸውን ለምለም ያድርግልን_
@emahostube
@emahostube Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ጳውሎስም እንወደሃለን ዘመንህን አምላከ ቅዱሳን ይባርክልህ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እዮብ ድንቅ ስብከት አሜን አሜን አሜን
@sebleabera4939
@sebleabera4939 Год назад
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ። ስብከቶችህ እንዴት ውስጥን እንደሚያድሱ
@tehonmama8764
@tehonmama8764 10 месяцев назад
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የእውነት ክርስቲያን መሆን መታደል ነው
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Год назад
በእውነት ቃለ ሕይወት ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እኛም የሰማነው ለሕይወት እንጂ ለፍርድ አያድርግብን🙏
@zenebdegene-mh7qu
@zenebdegene-mh7qu 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 😢👏⛪️✝️👆
@addisalem8276
@addisalem8276 Год назад
ኡፍፍ በግዜው የተሰበከ ደክሞኝ ነበር አበረታኝ ተመስገን እንደናንተ አይነት መምህራንን አዘጋጅቶ ህይወታችንን ይታደግልናል ተመስገንልኝ ውዴ መምህር ጻውሎስ እባካችሁ ተከታታይ ክፍል ያለው የመጸሀፍ ቅዱስ ጥናት ትምህርት ስጡን ስላጣሁ ነው
@KT-vl9qc
@KT-vl9qc Год назад
Ere mahbere kdusan lay jemrewal. Endene memihir tesfayem yelekeku alu ...felalgi
@mebratsolomon5631
@mebratsolomon5631 Год назад
Memhr tesfaya Abera bLeshi RU-vid Gibina Felgeshi temari Mara Eza Ale 🥰🥰🥰🥰🥰
@abrewwalelign549
@abrewwalelign549 Год назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 memhr egziabher edmena Tena abzto ystln bereketwo yderbn
@Rakb553
@Rakb553 Год назад
እውነት ነው መምህር አብሶማ የጣኑ መአዛ አረ ስንቱ እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦናን ያድለን አሜን።አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያቆይልን።
@hana967
@hana967 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቡናችን ቀርጾ 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ እድናፈራ አዛኝቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳን አሜን ፫➕
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
አሜን በእውነት 🙏🙏🙏
@sisayeamere8253
@sisayeamere8253 Год назад
መምኽር ቃለእይወት ያሰማልን ነፍሴ ረሰረሰች ወደጺዬን ተራራ በእውነት መጠቀች እመብርሀን ሞገስ ትሁንኽ የመስቀሉ ሀይል አዬለይ አሜን
@saraabbass6164
@saraabbass6164 Год назад
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያደርግልን 🙏🙏🙏 ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር
@jordansaketa5591
@jordansaketa5591 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ፊትህን አታዙርብን
@tigist9632
@tigist9632 Год назад
ቃልህ ማለዳ አዲስ ነዉ ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና አምልኮትና ዉዳሴ ለአንተ ይገባል💐አቤቱ ስለቅዱሳኖችህ ብለህ ማረን ይቅርም በለን የቅዱሳን ፀሎት ይርዳኝ በእዉነት እኔስ ደካማ ነኝ🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Год назад
እዮብዬ ውድ መምህሬ አንተ ላታስታውሰኝ ትችላለህ አንተ እኔን ጽኑ ኦርቶዶክስ እንድሆን ትልቁን ድርሻ ከተወጡት ሰዎች መካከል ዋናው አንተ ነህ፥ ኮሜርስ ግቢ ጉባኤ አቤት ፈጣሪ እነዚያን ግዜያት ምን ያህል ባርኮ ሰጥቶን ነበር፥ ኮሜርስ ቲዎሎጂ አስመረቀ እንዴ እስኪባል ድረስ ምድርን ያንቀጠቀጠ መዝሙር በሰንጋ ተራ መንገድ ላይ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገን ይሁን፥ አንተ የእግዚአብሔር ሰው ቸሩ መድሃኒአለም እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ፥ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ
@AmareGetnet-vh3kg
@AmareGetnet-vh3kg 11 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ታሪኬን ለውጠው
@jfjd5585
@jfjd5585 Год назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፫💕🙏💕
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 Год назад
አቤቱ እደምህረትህ ማረን እደበደላችን ሳይሆን እደምህረትህ
@romanmulugeta3169
@romanmulugeta3169 8 месяцев назад
❤❤❤መምህራችን እንወድሐለን❤❤❤❤❤❤ኑርልን❤❤❤
@mutemute9914
@mutemute9914 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመምህራችን በረከታቸው ይደርብን በውነት ወዬልኝ እኔስ !
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን 😢😢😢😢💔
@belay5969
@belay5969 Год назад
Egzbeher yibarikachu memeharachine tikikilegbawune wogel tisebedalachu tsegawune yabezalen🙏🙏🙏❤️❤️
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Год назад
መሞህር እዬብ ግን ብዙ መከራ ያሳለፈ ልክ እንደ እዬብ ይመስለኛል ቃለሂወት ያሰማልን!
@Kinetibebu
@Kinetibebu Год назад
ደርሳችኋል ፤ +++++++ እጅግ ተስፋ የሚያለመልም ስብከት ነው። ቤተክርስቲያናችን ስንዱ እመቤት። ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ይሰማል፤የአገልግሎት ዘመንዎትን በእውነት ያርዝምልን። ስጋህን በልቼ፤ደምህን ጠጥቼ ሲኦል ብታወርደኝ፣ አብረን እንወርዳለን እኔ ምን ቸገረኝ።
@saigeteshome1175
@saigeteshome1175 Год назад
አሚን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 4 месяца назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉መምህርእድሜ ከጤና ይስጥለን🙏🙏🙏
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።🥰🥰🥰🥰🥰
@user-jx1ke9cy3j
@user-jx1ke9cy3j Год назад
አሜን አሜን የ አስተማረን ወንድማቸው ህይወት ቃል ያሰማልን
@user-nn7cr3qm9m
@user-nn7cr3qm9m Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን እድሚችሁን ያረዝምልን ፀጋ በፀጋ ላይ ይደረብላችሁ ጌታ
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl Год назад
አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅረ በለን እደበደላችን ሳይሆን እደቸረነትህ መምህረ እድሜና ጤና ይስጥልን🤲🤲🤲🤲💒💒💒✝️✝️✝️
@er9686
@er9686 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
@geniyoutube2096
@geniyoutube2096 Год назад
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ ልኡል እግዚአብሄር ይርዳን🙏😢
@sisaywubie
@sisaywubie Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን🙏🙏🙏 እንዳንጠፋ ስለፈለገ ነው እንዲህ ያሉ አባቶችን የሰጠን! የእውነት አባት ! የእውነት ኖላዊ ! እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያበዛልን🙏🙏🙏
@martaamnisesaamnisesa7634
@martaamnisesaamnisesa7634 Год назад
መምህሬ እመብርሃን ትጠብቅልኝ ቃለህይወት ያሰማልን
@mintesinotdubale8085
@mintesinotdubale8085 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።
@kelehailu1499
@kelehailu1499 Год назад
በዚህ ሰሃት የሚያበረታኝ የሚያፅናናኝ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን 🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@yonasgheremeskel9897
@yonasgheremeskel9897 Год назад
Amen
@Abcd-ki9yy
@Abcd-ki9yy Год назад
ተመስጬ የማደምጠወ በጣም የምወደው ፈጣሪ እድሜህን እረጅም ያርግልኝ ሢከፋኝ የምፅናናበት አባተ
@serkalemawaye300
@serkalemawaye300 Год назад
ዝማሬውን ለዘመረለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🌾🌾🌾🌿🌿🌾🌿🍃🍃🍃🌿🍀🌿በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🌴🌴🌾🌿🌾
@moonuaebobobrtukeneketem5579
ቃልህውት ያሰማልን. መምህራችን. እኔ በጣምልቤን የነክኝ ትምህርት
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Год назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በየልቦናችን የሳድርብን አሜን
@user-ko3gz3us7e
@user-ko3gz3us7e Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ይሠማልን አባታችን 👏
@atakltihidru2568
@atakltihidru2568 Год назад
በወንድማችን ላይ ሆኖ ድንቅና ግሩም የሆነ ነፍስና ሰጋን የሚያለመልም ትምህርት ያስተማረን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ለወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።መንግስቱን በቸርነቱ ያውርስህ።
@gdeygabre8720
@gdeygabre8720 Год назад
Amen amen amen kalehewet yasemalin memhirachin
@romanmulugeta3169
@romanmulugeta3169 8 месяцев назад
ጎበዝ❤የእግዚአብሔር ልጆች ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sgsg7161
@sgsg7161 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ዱህና መጡ መምህራቹን ✝️🥰
@wwoldaw2609
@wwoldaw2609 Год назад
የአምላክ ቸርነቱ ስፍር ቁጥር የለውም እሱሰው ያልነበረውን ሰው ይደርጋል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@SelamyeBala-rr6ul
@SelamyeBala-rr6ul Год назад
መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲
@broman769
@broman769 Год назад
አሜን !!! አሜን !!! አሜን !!! ቃለ ህይወት ያሠማልን ።
@user-qf6ui1yo7p
@user-qf6ui1yo7p Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እቁ መምራችን የኔ እባ ይፍሰስ አምለከ እስራኤል ይለውጠን
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ❤❤❤
@mikerjemere5020
@mikerjemere5020 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባየ. የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን እግዚአብሔር እረ ወደቤትህ ምራን ፈጣሪየ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@tabestabesah1233
@tabestabesah1233 Год назад
🙏🙏🙏🙏🤚🖐️🙌👐🤲
@kidanetsehaye2806
@kidanetsehaye2806 Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን : ይህንን ግዜ በወንጌል ቃል መዋጀት የሚችሉ መምህራንን የሰጠን :: መመህር ፈጣሪ ያበርታህ::
@user-vo3pl4zu6y
@user-vo3pl4zu6y 4 месяца назад
መምህር,እንኳንደህናመጡ❤🙏ሳላምለኢትዮጽያ❤❤❤
@dsitadsita7433
@dsitadsita7433 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያስምልን እግዚአብሔር ይመስገን
Далее