Тёмный

ልንድራት ነው🤣 ምራቁን የዋጡ ሽማግሌ ተገኘላት🤣🤣 መጨረሻው ግን 😥 

Samicho tv
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

ሁሌም እንድምንለው እኖዳችኋለን እናከብራችኋለን ሰለምታዩንም እናመሰግናለን።

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 196   
@sabirasabir-hm8zw
@sabirasabir-hm8zw 3 месяца назад
ያበናት ኧረ ላይክ አርጓቼው ደሥ የሚሉ በራሣቼው አለም ፈታነው የሚሉት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 3 месяца назад
አትለቃቅሚኚ የሳሚ አማረኞች ውስጤ ናቸው 😂😂😂😂
@jgyt4322
@jgyt4322 3 месяца назад
😂😂😂እደት እዳሳቀኝ
@abebabelda1319
@abebabelda1319 3 месяца назад
እኔ ራሴ በጣም ነው የሚያስቀኝ
@nasyatubetube5758
@nasyatubetube5758 3 месяца назад
የናንተ ህይወት ግን ትዳር ነው የሚባለው? ትዳር ሲባል ኮርተር ያለ ህይወት ይመስለኛል እናንተ ጋር የማየው ዘና ያለው ህይወት ነው ታድላችሁ❤❤❤❤😊😊😊
@user-ye8gc2sj3y
@user-ye8gc2sj3y 3 месяца назад
እንደ አያያዝሽ ነው ከካሜራ ጀርባ ያለው ህይወት ማን ያውቀዋል ብለሽ ነው ዋናው መቻቻል ነው በማሀልሽ ሶስተኛ ወገን ከሌለ ትኖራለች ከመዋደድ መከባበርን ራስበለጥን እናም ወንድ ደግሞ አባወራነቱ ሊከበር ይፈልጋል ይህ ከጠበቅሽ ዘና ማለት ነው ሀብት በግዜው ይመጣል
@amesasjs-fm1hv
@amesasjs-fm1hv 3 месяца назад
👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 3 месяца назад
ኡሙ የሳሚ መቃጠል ይናፍቃታል😂😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 месяца назад
እሙ ግን እረፊ እስኪ አትነካኪው በስትን ጊዜ ቢመጣ ሁሌ ማቃጠል ተይ😅😂
@ZainabMousa-go5wi
@ZainabMousa-go5wi 3 месяца назад
እነ አያልቅባቹህ መጣቹህ 😂😍😍😍😍
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 3 месяца назад
ክክክክክ ወይ ጉድ ምን አይነት ግዜ ውስጥ ነው ያለነው ፓርክ አደርጋላሁ ተብሎ ፓርክ መደርግ
@DiboraGech
@DiboraGech 3 месяца назад
የዚህ ቤት ጉድ አያልቅም😂😂😂😂😂
@abebabelda1319
@abebabelda1319 3 месяца назад
ዛሬ ተሳካልህ አገኘሃቸው 😂😂😂😂😂😂 ያስቃል
@HelenDemisse-ze9ss
@HelenDemisse-ze9ss 3 месяца назад
ወይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂 እውነት መሳቅ ከፈለጋቹ ይሄን ፎሎ አድርጋቹ ሳቁ ከልቤ ነው ያሳቀኝ❤❤❤❤
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 3 месяца назад
ልክ ነህ ሳሚ እናተን ሳይ ዘና እላለሁ የሀገራችን ጉደይ ሆድ ይፉጀው😢😢😢😢
@fatumasaeid-qt6du
@fatumasaeid-qt6du 3 месяца назад
ሳሚግን ኮሚዲያን ቢሆን ይዋጣለታል የእዉነት 😂😂😂
@user-ms1qv2rs2m
@user-ms1qv2rs2m 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂እሙ አይይይይይ ሳሚኮ የኔ የዋህ 😂😂😂😂
@user-hs8dd9ht8e
@user-hs8dd9ht8e 3 месяца назад
ሰወዳቸው
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 3 месяца назад
ወይ እዝህ ቤት ማታመጡት የለ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉❤
@amhara74
@amhara74 3 месяца назад
ሳሚ ይብላኝ ጫጓራህ እሙ ግን ተነስተሻል ባልሽን ለማቃጠል😂😂❤❤❤
@user-gg5td6ib5h
@user-gg5td6ib5h 3 месяца назад
ባባዬን ሳሙልኚ እናተ እገለኤ በስ😂😂😂😂😂😂😂
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 3 месяца назад
እሙ ግን ዛሬ እንኳን ብታልፊው😂😂😂ሚስኪን ነፈር ሳሚ በል ተቃጠል😂😂😂
@asdfaaa8876
@asdfaaa8876 3 месяца назад
ምራቁን የሚተፍ አለ ወይ አላለይም 😂😂😂
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 3 месяца назад
አይ እሚት ምራቁን የሚተፋ አለ እንዴ😂
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 3 месяца назад
ስሎዳቹ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂 ኡምዬ ያውራዋ ሰሚዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayatahmed826
@hayatahmed826 3 месяца назад
ግናሳያቸው ነው ሳቄ የሚመጣብኝ😅😅😅
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o 3 месяца назад
እርፍ አይ ሳሚ በመግቢያ ኖርክም አልኖርክም ከፕራክ አላመለጥክም😂😂😂😂😂
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman 3 месяца назад
ተኩርት ሰጣችሁ አዩት መጨርሻ አወቅው ነው
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 3 месяца назад
ኡመዬ ኣመረርሽ እኮ 😂😂ኣይዞሽ
@user-ps8bt7hm6w
@user-ps8bt7hm6w 3 месяца назад
አይ ሳሚ ደሞ እሙን ማማከርህ ባትናገር ቢቀርብህ
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 3 месяца назад
ወይኔ መልሳ ተጫወተችበት አይ ኡሙ😂😂😂😂😂😂
@Tbrf-yq3po
@Tbrf-yq3po 3 месяца назад
እረ ውይኔ እኔ የአሳቅችን እሚቲ ናት ምራቆን ይሚተፍ አለው ውይ
@umemuhammad1752
@umemuhammad1752 3 месяца назад
😅😅😅😅ሞኩኝ በሳቅ
@EyerusAgechewu
@EyerusAgechewu Месяц назад
ወይኔ እሚት ልጦሪ ነው እዴ ለሸባ የሚድሩሽ ሆይይ
@zahrahi12UAE-st6qf
@zahrahi12UAE-st6qf 3 месяца назад
አየ እሚት የተፃፈ ነው እደ አላለችምምም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-zx5ug1rq9c
@user-zx5ug1rq9c 3 месяца назад
ክክክክክ በአንዲ ዲንጋይ ሁለት ወፍ ይመቻችሁ ዪወናስን አምጡት
@fafyeenatelij6473
@fafyeenatelij6473 3 месяца назад
😂😂😂😂😂ወይኔ ሳሚ የምትናገራቸው አማረኛወች ድክም ነው ሚያረገኝኮ😂😂😂😂
@miliaakiki9424
@miliaakiki9424 3 месяца назад
እሙዬ ሳሚ ሳይቃጠል መዋል አትወጅምአደል ❤❤❤
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 3 месяца назад
ክክክ ኣይ እሙ የተረገምሽ😂😂😂
@MdRana-lf2yn
@MdRana-lf2yn 2 месяца назад
ወግ ደረስኝ እና 😂😂😂😂በሳቅ የለሁም
@user-io4nj3mg9j
@user-io4nj3mg9j 3 месяца назад
ሰባተኛ ኮማች አርባኛ ላይክ😂😂😂
@zina5085
@zina5085 3 месяца назад
😂😂😂 ወዬው በሳቅ😅😅❤❤❤
@MalkamTamen
@MalkamTamen 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ጉዴ ምርቁን ሚተፍ ሰዉ አለ. እዴ አላለችም😂😂😂😂😂😂እረ ሞትሁኝ😂😂😂😂
@hawa-ve8rt
@hawa-ve8rt 3 месяца назад
😂😂😂😂😂ወየውው
@user-ln3so2uc4m
@user-ln3so2uc4m 3 месяца назад
የኔማሮችእዴናችሁ❤❤😂😂😂😂😂😂እሙግን😂😂😂😂😂
@user-jk1ys1xi2m
@user-jk1ys1xi2m 3 месяца назад
እሙ እስታይልሽ የተለየ ነው ዋውውውው❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@user-hm1ht7ne1y
@user-hm1ht7ne1y 3 месяца назад
ወይ አንተ ልጅ ች በረቱ ለኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@halimo1255
@halimo1255 3 месяца назад
ይገሪማል ሀሳቡ ከየት እንደ ምታመጡት የምደንቃን ❤❤❤❤❤😂😂😂
@user-fz6ng6ub1r
@user-fz6ng6ub1r 3 месяца назад
እረ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 3 месяца назад
😂😂😂😂😂 Wayi Sami Qalatochih Hulum yiseqal😅😅😅
@user-ln3so2uc4m
@user-ln3so2uc4m 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢ውይሳሚ ጨጓራህ😮😮😅😅😅
@user-mq8ji2uc3v
@user-mq8ji2uc3v 3 месяца назад
ሰራሽለት መጨረሻ😂😂😂😂
@user-je3dv5jr5j
@user-je3dv5jr5j 3 месяца назад
😂😂😂ወይምው 🎉ሳሚ 😂😂🎉🎉🎉❤
@BlrtukAndelll
@BlrtukAndelll 3 месяца назад
ይህ ጉድ እየሰማ አይደገ ኤርፎን ይገዛላት ምትሉት ለሀፆኑ
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 3 месяца назад
ስወዳችኋ እኳ ❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 3 месяца назад
አረ ሳሚሻ ምራቃቸውን ዋጥ ያደረጉ ናቸው አላለም ምነው ሳሚሻ ባይሆን ከሴት እድሜ ትንሽ በለጥ ይባላል እንጂ አስበከዋል ሳሚ ሲሳም እንኮአን በእድሜ ቢሆን አሬፍ ነው❤❤❤❤
@user-bm4im8xk3d
@user-bm4im8xk3d 3 месяца назад
ወይእናተ
@user-mu8if4zy3g
@user-mu8if4zy3g 3 месяца назад
😂😂😂😂የኔ ማሮች ሰውዳችሁ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 3 месяца назад
አይ ሳሚ ምስኪን ፓራክ አደርጋታለው ብለህ ፓራክ ተደረክ 😂😂😂😂😂አቤት የእሙ ተኳል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@user-zy6wk3qj5w
@user-zy6wk3qj5w 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂እሙ አያልቅብሽ ወይ
@mhretmeri
@mhretmeri 3 месяца назад
83 ametachaw nw alalem hayyyy sam😂😂
@user-wv9ri2wr9t
@user-wv9ri2wr9t 3 месяца назад
ወላሂ ሳሚ እናንተ ብትነዳደዱም እኛን ግን ዘና ነዉ የምታረጉን ❤❤❤
@user-qs9sy3ql7o
@user-qs9sy3ql7o 3 месяца назад
ሥታምሩ🎉🎉🎉🎉❤❤😂😂😂
@user-ys2fy7oc5u
@user-ys2fy7oc5u 3 месяца назад
ኪኪኪኪ አረ በሳቅ
@nasyatubetube5758
@nasyatubetube5758 3 месяца назад
እሙ ግን ተይ ተይ ከሳሚ ጋር ያለሽ ችግር ምንድን ነው 😂😂😂😂 ምናለ እሚትን ፕራንክ አድርጋችሁ ብትወጡ ነገሩን ወደ ሳሚ አዞርሽው 😂😂😂😂😂 ደግሞ የሱ መበሳጨት
@MichuAgaro
@MichuAgaro 3 месяца назад
Wenye sami inaa Emuyee siwedachuu ❤❤❤
@Adinewchrint
@Adinewchrint 3 месяца назад
Emuti yen nat❤
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 3 месяца назад
ወይ እናተ😂😂😂😂
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 3 месяца назад
አቃጠለችው እኮ እሙ አሳቡ እደት ነው የሚመጣላት😂😂😂😂😂😂
@user-jd7vw9pw2h
@user-jd7vw9pw2h 3 месяца назад
ቤቢ ናፍቆናል አሳዩውን❤❤❤❤
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 3 месяца назад
አሁንማ መታየት የለበትም ገና ነው አይን ሲበዛ መጥፎ ነው
@Hanawubrst
@Hanawubrst 3 месяца назад
እውነቶን ነው ብየ እሙ አናዳኝ ነበር ። ሳሚ ሚስኪን የዋህ ሲያዛዝን
@Mami1-kr2gt
@Mami1-kr2gt 3 месяца назад
ደግሞ ዛሬ ተባበራችሁ ሳሚ አፀፋውን ጠብቅ
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 3 месяца назад
እደው የሳሚአማረኛ ዘና ያረጋል
@user-of1me4xk1q
@user-of1me4xk1q 3 месяца назад
ሁለየ የምጠብቃችሁ ነገርስ ሱስ ሄናችሁብኝ ❤❤❤❤❤
@user-py9zu9dn9y
@user-py9zu9dn9y 3 месяца назад
ፕራንክ ሲደራረጉ ተነጋግረዋል የዛሬውን ሶስቱም
@user-py9zu9dn9y
@user-py9zu9dn9y 3 месяца назад
15 ደቂቃ ከ 35 ሰከንድ ላይ ድምፃቸውን ቀን ሰው ይነጋገራሉ
@SalamSalamah
@SalamSalamah 3 месяца назад
እሙየተይልጅንከካሜራአታውጭው😢😢
@makdsshagye784
@makdsshagye784 3 месяца назад
እሙኮ ለፕራክ የሚችላት የለም መልሳ ሁለቱንም ፕራክ አረገያቸውቱ😂😂😂😂
@AyshaTube-ez4oe
@AyshaTube-ez4oe 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 yasame anagagare ena ya emuye masake west nachew kkk yemachachew abo
@user-fx1cz4pz2p
@user-fx1cz4pz2p 3 месяца назад
አይ ሳሚ አትለቃቅማኝ አለ😂😂😂😂
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 3 месяца назад
እሙ በፕራክ ምትናደድበት ቀን ናፈቀኝ የምር እነሱን ብቻ ማቃጠል ኧረ😅
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 3 месяца назад
ኣያልቅባችሁ
@gshdhdhd9012
@gshdhdhd9012 3 месяца назад
😁😁😁😁👊እሙዬ የስራስ
@rahmetuae5467
@rahmetuae5467 3 месяца назад
አየሣሚ አንተ መቼሆነልህ አሁንማ ሶሥትሆኑብህ😂😂😂😂😂😂 አትለቃቅሚኝ አላለም
@RibikaRibka-ir4ni
@RibikaRibka-ir4ni 2 месяца назад
woyne,motiku,be saki😂gena,idmycho 83,alalem
@HhsjgHgsjg
@HhsjgHgsjg 19 дней назад
እረየሳሚንአማረኛአትለቃቅሚ
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 3 месяца назад
እኔ ለፍቼ ያመጣኡት አሳብ😂😂😂😂😂
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 2 месяца назад
Emu teru aldrgshem zara ekane bderge men albet
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 3 месяца назад
አይ እሙ ልክ አይደለሽም።
@hayah2326
@hayah2326 3 месяца назад
አየሳሚ ሚስኪን ዛሬ ተሳክቶለት ፕራንክ አረጋለሁ ብሎ ራሱኑ ለሠሺ ፕራንክ እሙ😂😂😂😂😂
@hiwi1077
@hiwi1077 3 месяца назад
Ewuy samiy ant prank setdrg new meamrbh
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 3 месяца назад
የኔ ገራገር❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅
@user-ml6ul3kj5b
@user-ml6ul3kj5b 29 дней назад
ኪኪኪኪኪኪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢🎉🎉🎉🎉
@BlrtukAndelll
@BlrtukAndelll 3 месяца назад
እኔ እኮ ከናተ ዉጭ ቭድዮ ዉጭ አላይም ኢቱፕ ላይ😊
@Redu78978
@Redu78978 3 месяца назад
የዛሬዉ ፕራንክ እንኳ አልተሳካም 😂😂😂😂
@masarat2998
@masarat2998 3 месяца назад
ይደብራልእሙ እርሙንዛሬባረር😢😢😢
@hanidicha8074
@hanidicha8074 3 месяца назад
yene wudoch desi situ❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ተበላህ ሳሚ ክክክክክ
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 3 месяца назад
እኔን እራሱ አስደነገጥሽኝ😂😂😂😂
@user-mk3fs7cc4z
@user-mk3fs7cc4z 3 месяца назад
ሥወዳችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-md4sq6wq1s
@user-md4sq6wq1s 3 месяца назад
ትክክል
@user-ue9ug4lt9z
@user-ue9ug4lt9z 3 месяца назад
😆😆😂😂😆👈🤣
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 3 месяца назад
ወላሂ በሳቅ መሞቴ ነዉ ምራቁን የዋጠ አላለም
@user-io4nj3mg9j
@user-io4nj3mg9j 3 месяца назад
ፕራኩን በፕራክ ግን የምርሽ መስሎኝ ደነገጠሁ😂😂😂
@user-io4nj3mg9j
@user-io4nj3mg9j 3 месяца назад
እ መጨረሻዉ አደናገረኝ🤔
@wasansan5781
@wasansan5781 3 месяца назад
ኧረእሙቲ.ለሳሚሾም.እሰቢጁ .ሳሚ1ቀን2ቱንም.የከበደ.ፕራክ.ስራቸዉ.እባክህ
Далее
Butch REACT to Creative way to fix damaged tile!
00:46
Mark Rober vs Dude Perfect- Ultimate Robot Battle
19:00
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Просмотров 2,8 млн
Butch REACT to Creative way to fix damaged tile!
00:46