Тёмный

ልዩ ልዩ ሽልማቶች በደብሊው ኤ የምግብ ዘይት ኮምፕሌክስ የምረቃ ሥነ-ስርዓት ላይ 

Amhara Media Corporation
Подписаться 705 тыс.
Просмотров 441 тыс.
50% 1

ልዩ ልዩ ሽልማቶች በደብሊው ኤ የምግብ ዘይት ኮምፕሌክስ የምረቃ ሥነ-ስርዓት ላይ

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 545   
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 года назад
የአቶ ወርቁ አይተነው እናት ይገባዎታል ጀግና ወልደው ያሳደጊ ሺ አመት ኑሩልን💗💗💗💗💗
@selamethiopia5515
@selamethiopia5515 3 года назад
አማራ ሲወድ ሲሸልም የኔ አለም ወገኔ ሲል ካንጀቱ ነው ማስመሰል አያውቅም ሲጠላም እንደዛው ነው ክላ ፤ገለል በል ከፊቴ ይላል አሳስቆ አይበላም ክቡር ጀግና ሕዝብ 💚💛❤️👏👏👏
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 года назад
እውነት። ነው እማራ
@AHMEDMohamed-jm1ud
@AHMEDMohamed-jm1ud 3 года назад
እውነት ብለሀል ወገን
@እሙሀውለትየደሴዋነኝለ
በትክክል
@senaitmisghinadawit5383
@senaitmisghinadawit5383 3 года назад
ልክ እንደኛ ግልጽ
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 года назад
አቢቹ አንዳዴ ያሳዝነኛል ይችን ምስቅልቅሏ የወጣ አገር መምራት ምንያህል ከባድነው ብቻ እግዚያብሄር ይርዳህ 🤲🤲🤲
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 года назад
👍👍👍✔️
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 3 года назад
You are right 👍❤
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q 3 года назад
ቀላል ማሣዘን እኳንሥ አድ ትልቅ ሐገር ቤተሠብ ማስተዳደር ከባድ ነው
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y 3 года назад
በጣም😢ጁንታ በቅናት መንፈስ አላሰራ አለው
@abebechhayaso5641
@abebechhayaso5641 3 года назад
አረ ከባድ ብቻ አይደለም ጭንቅ ነው
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 3 года назад
እግዚአብሔር የባረከው ሰው አክባሪ ትሁት ጠቅላይ ሚኒስተር ኢትዮጵያን የሚወድ እናቶችን የሚወድ ለእናቶችና ለሴቶች ትልቅ ክብር ያለው መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ 🇪🇹👍🏽💕💕💕
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 года назад
ደምሪኛ በቅን ልቤ
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 года назад
እረ በጣም አትዋሹ ንጹሀን ዜጋ የሚያስጨፈጭፍ ከቤትከንብረት የሚያፈናቅል በንጹሀን ደም ቁማር የሚጫወት ብትሉ ያምራል ይህ አስመሳይ
@ayelechkassaye3108
@ayelechkassaye3108 3 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ፤ ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድም የደሀ አባት ለሆነው ለአቶ ወርቁ አይተነው ፋብሪካ ምረቃ ስለተገኙለት ሊመሰገኑ ይገባል፡፡ ለባለሀብቱም ትልቅ ተነሳሽነትን የሚጨምር ይሆናል፡፡ እናቱን ይዞ መድረክ ላይ መቅረቡ ደግሞ ለየት ያለና የሚያስደንቅ ነው፡፡ እምዬ እንኳን ደስ አለሽ፡፡
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 3 года назад
ተሸላለሙ..ግዚችሁእሥቲደርሥ.የምተሸጠረጉበት.የፈሠሠውደም.መጮሁን.አይተውም
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 года назад
@@sayedahmada9137 ምነው ቀናችሁ ቸቃጠሉ
@kassahunkebede9494
@kassahunkebede9494 3 года назад
ይሄ ነው ጀግና!!
@zerihunalemu5256
@zerihunalemu5256 3 года назад
እንዴት ገዱ አንዳርጋቸው የለበትም ከሽልማቱ ያሳዝናል ምድረ አጨብጫቢ
@user-jw9pd1rn6e
@user-jw9pd1rn6e 3 года назад
@@zerihunalemu5256 👎👎👎👎
@henokezt
@henokezt 3 года назад
ለ ጀግናው ጓድ ወርቁ አይተነው እስቲ ሞቅ ያለ ላይክ
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 года назад
👍👍👍
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 года назад
@@selamlehagere7692 ደምሩኛ ማሮች
@eventhink3253
@eventhink3253 3 года назад
Enat yee oromoo hulu tee wasdalchu qomaxa miniliki safar
@ghaythmisreblove2681
@ghaythmisreblove2681 3 года назад
@mitikugetahun-bi9tq
@mitikugetahun-bi9tq 5 месяцев назад
@ayishaahmed2521
@ayishaahmed2521 3 года назад
ዉዉዉ እንባዬ መጣ የዉነት እናትና ልጅ አይነት ፍቅር የታየበት ስጦታ።ሁላችሁንም አላህ ያክብራችሁ
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 года назад
ደምሪኛ ማር
@lubabaabegaz2437
@lubabaabegaz2437 3 года назад
አብየአህመድ ይገበሀል አባኮስትር አማራክልል አእኳን ደስአለን ጥላት እርርድብን ይበል
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 года назад
ገና እናብብል ጥላቶቻችን ይቃጠሉ አይዞን
@sameabera1698
@sameabera1698 3 года назад
ትክክል
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 года назад
@@sameabera1698 እስኪ ጥላቶቻችን ይቃጠሉ አልሃምዱሊላህ አማራ ለማንም ክፋ ሁኖ አያቅም
@yoseftadesse1377
@yoseftadesse1377 3 года назад
የወርቁ እናት ሌላም ይውለዱልን pls 🙏😊
@woyini2675
@woyini2675 3 года назад
😂😂አርጂተዉ
@kidestteferra5720
@kidestteferra5720 3 года назад
Dr Abey, you are humble and happy. God bless you. Keep doing the best jobs you go through all difcalt time. Ethiopia she needs you. U are my Hero! Ethiopia people well stand by you.
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 3 года назад
አብቾ አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን የስራ ባልደረቦችህ ሁሉ አላህ ይጠብቃቹ
@user-gv8ps8oq1j
@user-gv8ps8oq1j 3 года назад
አሜን
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 года назад
🌺🌺🌹
@ashenafiayalew2939
@ashenafiayalew2939 3 года назад
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@rahele564
@rahele564 3 года назад
Dr. Abey you’re so humble! We always stand with you! Thank you! Egziabhair yetemesegene yehun!!!Lelalawochu be menegest sera lay lalu Amelak lebona yestachew. It was disappointing that the Ambassador who was asked about the issues in Tigray for clarification on CNN, he didn’t give satisfying words.
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 3 года назад
አብቾ ጀግናዬ ኑርልኝ ሺ አመት ጠላቶችክ ይውደሙ
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 3 года назад
አሜን የእሱ ጠላቶች ይውደሙ
@feteletilahun7072
@feteletilahun7072 3 года назад
ሁሌም ደስታ ይፈሠስብሽ አገሬ ተጨቀን ልሞት ነው
@elsakebede5874
@elsakebede5874 3 года назад
እኔ የዋህ በልቤም ትሁት ነኝ ያልክ ጌታ እንተን የሚመስል ትሁት መሪ ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ ሳልሞት ስላሳየሀኝ አምላኬ አመሰግንሀልሁ ።
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 3 года назад
አንደ ጁንታው ሀሳብ ኢትዮጵያ ጠፍታለች ጁንታው ተቃጠል
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 года назад
Kkkkkkk
@almzishifar5740
@almzishifar5740 3 года назад
Tekatele. Aygeltewm..debin..ale..juntaw
@rahwahailu9042
@rahwahailu9042 3 года назад
Wt r u talking about segetew?
@kuridaki5086
@kuridaki5086 3 года назад
Dear PM Dr. Abiy Ahmed thank you!
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 3 года назад
አብቾዬ ይገባካል ውዱ መሪያችን ስላንተ ቢወራ ቢወራ አይዘለቅም ኑርልን ንገስልን ሽ አመት
@kokobk4017
@kokobk4017 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ይገባችሃል ይአገሬ ጀግኖቻችን
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 года назад
ደምሪኛ
@ademyimam3344
@ademyimam3344 3 года назад
@@fasigayewollolejitube admmymm
@zid9265
@zid9265 3 года назад
ምግዜም ሰላምሽ ይባዛ ሀገሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹
@lilibelay8821
@lilibelay8821 3 года назад
ወይ/ሮ አለምየ ይማም እና አቶ ወርቁ አይተነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ💐💐💐💐👍👍👍❤❤🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 3 года назад
አብቾኮ ትለያለህ አባቴ💚💛❤️🥰🥰🥰🥰
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 года назад
ኡፍፍ ወርቅ ለወለደች እናት ወርቅ ይገባታል ከዛም በላይ ❤️❤️❤️ ዶክተር አብይ አሳዘነኝ 😥 እናቱን ይወዳልኮ ሁሌ እናቴ እናቴ የሚል 😥😥😥
@fdshhh5951
@fdshhh5951 3 года назад
😥😥ደሞ እናቱ ይህን ሳታይ መሞትዎ ነው የሚያቃጥለው
@user-fb6eu8qn6u
@user-fb6eu8qn6u 3 года назад
💚💛❤😢😢💚💛❤😢😭😭አማራ እኮ የዋህነዉ ወላሂ😭
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 3 года назад
አብቹ ይገባሀል የዘመኑ እርበኛችን
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 года назад
የኔ የዋ መልካም መሪ እኮ ነክ እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቅክ ከእነቤተሰቦችክ
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 3 года назад
ወርቁ ደማችን ጀግናችን አማራችን እንኳን ደስ አለህ።
@eliastafese3790
@eliastafese3790 3 года назад
አማራችን አይባልም
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 3 года назад
@@eliastafese3790 እሺ ምን ልበለው
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 3 года назад
@@cvf5013 እስማማለሁ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 3 года назад
@@eliastafese3790 Ethopyawi belew. Please stop ethnic diversion.
@rozag6033
@rozag6033 3 года назад
አብይ አህመድን ለኢትዮጵያ ሀገራችን ጠቅላይ ሚኒሰትር አድርገህ ስለ ሰጠህን እግዚአብሔር ምስጋናችን ይድረስህ እሱ መልካም ሰው ስለሆነ እንደ ወንድማችን ወርቁ አይተነው በጎ አድራጊዎችን ቀሰቀሰልን ለወርቁ አይተነው እናት ጤናና እድሜ ሰቶ የድካማቸውን ወጤት በአይናቸው ለማየት ስለቻሉ ለፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው
@seblegetachew8143
@seblegetachew8143 3 года назад
Hagere fetare Mecheme eytleshem andu segafashe andu Yaneshale Hagere hulame kefekef beylne
@as-vs8zm
@as-vs8zm 3 года назад
እሰይ ሀገሬ ሁሌ ሳቂ እማማ ኢትዮጵያ ሁሉም አልፎ አብቹ ትህትናው ብቻ በቂ ነው ያሻግራል ከፈጣሪ ጋ
@rebka5068
@rebka5068 3 года назад
ይገባቸዋል ጥሩ ለስራ ጥሩ እማምዬም ደስ ይይላሉ አቶ ወርርቁ እግዚአብሔር ይጠቦቕ እማምይ እደዝህ ያለ ጥሩ ስውው ለወገኑ የሚያስብ ቅን ልብ ልጅ ስላሎዎ እማምዬ ክብርርለሶ ለናታችን ክብር ለተከበሩ ልጆ ይሁን ።
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 года назад
ደምሪኝ
@hulumbegizew8089
@hulumbegizew8089 3 года назад
ከሁሉ አስቀድሜ ይህንን ግዙፍ ኢንዱስትሪ ለመገንባት ታጥቀው የተነሱትንናተግባራዊ አድርገው ለምርቃት ያደረሱትን የኢንዱስትሪው ባለቤት አቶ ወርቁ አይተነውን በእጅጉ ለማመስገንና ለማድነቅ እፈልጋለሁ፡፡ የሐገር ብልፅግና ዝም ብሎ በወሬ አይመጣም እንደነ አቶ ወርቁ አይተነውና እንደ አቶ በላይነህ ክንዴ ያሉ ባለሐብቶች እጅግ በርተተው በመሥራታው እና በታታሪነታቸው የግዙፍ ኢንዱስትሪና ባለሐብት ሆነው ለብዙ የሐገራቸው ወጣቶችና ልጆች መመኪያ ሆነዋል፡፡ እንደነርሱ ሁሉ የሌሎች ክልሎች ባለሐብቶችና በተለይም የጥንቲዊቷ የኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና ጎንደር እንደ ጥንታዊትነቷና እንደ ታሪካዊ ከተማነቷ በዚህ 30 ዓመት እጅግ ተጨቁና ብቻ ሳይሆን እንድትከስም ከፍተኛ ሥራ የተሠራባት ሐገር በመሆኗ ዛሬ ላይ ከክፍለ ሐገር ከተሞች አይደለም ከኢትዮጵያ የወረዳ ከተሞች ወራ (ተራ) ሆና እጅግ ኋላ ቀር ሐገርና ከተማ ሆናለች፡፡ ማህበረሰቡም ከዘመናዊነት የአኗኗር ስልት ይልቅ እጅግ ኋላ ቀር በሆነ አስተራረስና የአኗኗር ሁኔታ ላይ ወድቀው ከዚህ ቅርቃር መውጣት አልተቻለም፡፡ በዚህ 3 ዓመት እንኳ አንዳንድ የአውራጃና የወረዳ ከተሞች የኢንዱስትሪ መንደር ሲገነባላቸውና ወጣቶች የሥራ እድል እንዲያገኙ እድሎች ሲፈጠርላቸው በጎንደር ከተማና አውራጃዎች ግን ይህንን እድል ለ27 ዓመት አተውት ኖረዋል አሁንም ብዙ ትኩረት ያለው አይመስልም፡፡ ለዚህ የክፍል ሐገሩ ባለስልጣናትና ተወላጆች ቆራጥ ተጋድሎ ወሳኝ ነው፡፡ ልማትን ከመንግስት ብቻ ባለመጠበቅ የክፍለ ሐገሩ ተወላጆች ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው ሊሠሩ ይገባል፡፡ የጎንደር በጌምድር ክፍለ ሐገር ከፍተኛ የሆነ የሰሊጥ ምርት የሚመረትበትና ከፍተኛ የጥጥ ምርት ያለበት ሐገሪቱ ለወጪ የምታቀርበው ጥጥና ሰሊጥ በአብዛኛው ከዚህ ክፍለ ሐገር የሚላክ ሆነ እያለ የቀደመው መንግስት ከፍተኛ ጫና አድርጎባት ጥጥ እያላት ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ እንዲሁም ሰሊጥ እያላት የዘይት ፋብሪካ ከዚህ ክፍለ ሐገር ውጪ እንዲገነባ ሲደረግ ኖሯል፡፡ አሁን ግን ይህ ክፍለ ሐገር እነዚህ የእርሻ ምርቶችና እንደ ድንጋይ ከሰል ያሉ የተለያዩ አይነት ማዕድናት እያሉ የጎንደር ክፍለ ሐገር ወጣት ሥራ ፈት ሊሆን አይገባውምና የክልሉ ተወላጆች እንደዚህ ትጉህና ታታሪ ወርቁ አይተነህ እናንተም ተግታችሁ በጌምድርን አልሙ እላለሁ፡፡ መንግስትም የባንክ ብድር በማመቻቸት በጌምድር ወደ ጥንት ክብሯና ብልፅግናዋ እንድታድግ ድጋፍ ማድረግ እንዳለበት አምናለሁ፡፡ በመጨረሻም አቶ ወርቁ አይተነውና ወላጅ እናቱን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ አንኳንም ደስ አላችሁ እላለሁ፡፡ እግዚአብሔር ሐገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርከን አሜን፡፡
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 3 года назад
ወይ ማዘርየው ሲያምሩ ውነትም ከነ ስሙ ወርቅ ልጂ ወልደዋል
@meyekasa5478
@meyekasa5478 3 года назад
በርታ አብይ እውነት አንተ ጋር አለች
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 года назад
ዋው በጣም ደስ ዩላል። እግዛብሂር .ሀግራችን ስላምም ያድርግልን በጣም ኩራት ትስማኛ ጋሽ ውርቁ አየትነው ዋው
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 года назад
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 года назад
ኩራት አማራ የቀድሞ ማንነቱ ተመልሶ በኢትዮጵያ ስላም አግኝቶ መኖር ሲችል እንጅ አንድ ዘይት ፋብሪካ አይለካውም !!!!ስንት ሀገር የሚያለማ አማራ ከኘሮፌስር አስራት የጀመሩ ገለው ጨረሱ???መደስት መኩራት መከበር መኖር ስንጀምር ነው!!!!!!!!!!!
@etotube1957
@etotube1957 3 года назад
አቶ ወርቁ ምርጥ ሠው❤
@meskerembelete4122
@meskerembelete4122 3 года назад
አገሬ ሳቅሽ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አብቹዬ አንተ ትለያልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tadilatube
@tadilatube 3 года назад
ሰላምችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@ክርስቶስእየሱስያድናል
ይህንን ማድነቅ እንዴት አይቻልም ተባረኩ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በምድራችን የደስታ ዘይት አፈስስው
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k 3 года назад
እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም ወርቁዬ ይብዛልህ 💚💛❤️ እንኩዋን ሸለምክልን ይገባቸዋል ::
@selam1481
@selam1481 3 года назад
Betam
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 3 года назад
ወርቃችን አንተእንደሰምህ የኛ ወርቅ ነህ እንኳን ደስ አለህ አለን!!ጓደኞቹ ደሞ እንዴት እንዳስደሰታችሁኝ ደስ ብሏችሁ ስለ ሸለማችሁት ምቀኛ በበዛበት ዘመን እነዲ ያለ ጓደኛ የሰጠህ እግዛብሄር ይመስገን
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 года назад
ደምሩኛ
@tingrttingrt1206
@tingrttingrt1206 3 года назад
አቶ ወርቁ አይተነው ከእናትህ ጋር ሆነህ የልፋትህን ውጤት በማየትህ እንኳን ደስ ያለህ መልካም ሰው !
@thomaswetere9136
@thomaswetere9136 3 года назад
Dr. Abiy did great thing. He gave the MEDAL award to the MOM of WORKU. I love it. Our moms deserve more.........................
@balemlayyetayew663
@balemlayyetayew663 3 года назад
ጀግናው ኩራታችን ነህ ሌሎችም መስጠትን ካንተ ቢማሩ መልካም ነው እንኳን ደስ ያለን 😍
@gojamfenta1225
@gojamfenta1225 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍ ጎጃሜ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር!!!!!!እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ንና ህዝቦቿን ይባርክ
@romantilahun2258
@romantilahun2258 3 года назад
ዘረኝነት አይጠቅምም።ኢትዬጵያዊነትን አስቀድም!!!!!
@gojamfenta1225
@gojamfenta1225 3 года назад
@@romantilahun2258 ዘረኛ አይደለሁም ይቅርታ ስለ ተውለድኩበት ቦታ የማውራት መብት አለኝ !!!
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 года назад
አቶ ወርቁ እግዚአብሔር ይባርክህ ደግ አባት በወጣው ይተካ ብለና እድሜህን ያርዝምልን ፈጣሪ ጎበዝ በርታ !!!
@sitikadir1439
@sitikadir1439 4 месяца назад
የኔ የዎህ የሀገራችን ብቸኛዉ መሪ ቅን አሳቢ አተ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@wediethiopia4656
@wediethiopia4656 3 года назад
We love this: Ethiopian is being reborn and revived while our enemies are fading and dying!
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 года назад
ደምሪኛ እህት
@abdirahmanhassen4130
@abdirahmanhassen4130 3 года назад
Fucke of pp and amhara nefdanya hadawe group
@user-kq5xb5dc4l
@user-kq5xb5dc4l 3 года назад
በጣም ደስ ይላል ካይን ያዉጣህ ወንድማለም እኔ ቪዲዮ አይቼ የተሰማኝ ስሜት ሩብም አልተሰማህ ምን ቢሆንም ብርቅህ አይደለም ምን አይነት እናት ወለዱህ ዘራችሁ ይባረክ 💚💛❤️
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 года назад
ወንድማችን ወጋናችን አቶ ወርቁ አይተናው ዘመንህ ይባራክ እናካብራሃለን እግዚአብሔር አሁንም ለዘለዓለሙ ዘመንህ ይባረክ የወጋን መኩሪያችን ናህ !! የእግዚአብሔር ጥባቃና ቸርናት ከናመላው ቤተሰብህ አይለይህ ። የኢትዮዽየችንና የኛ የወጋኖችህ መኩሪያችን ናህ የፈጣሪያችን ጥባቃ አይለይህ ። መኩሪያችን ናህ ።
@user-fs9wm1fz2o
@user-fs9wm1fz2o 3 года назад
እግዚአብሔር የሚፈራ ህዝቦቹን የሚያከብር መግስት አምጣልን እባክህ🙏🙏🙏🙏
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 года назад
ከምንምበላይ ደሥያለኝሽልማት የአርሦደሮቹሽልማትነው ፈጣሪይጨምርልህ
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 года назад
በጣም
@babyflower5176
@babyflower5176 3 года назад
የእውነት አብይ የኔ ጨዋ ሰው አክባሪ ተባረክ የታል ያ ጂብ ሺመልስ አብዲሳ እኛ እንግዲ እንደዚ ነን አማራ ቤት ገብቶ ቁልጪልጭ ነው ወረቁ አይተነው የኛ ጀግና ስም አሰስጠሪ እንደአንተ ሺ ይብዛልን 😘😘😘
@riyadmuktar8191
@riyadmuktar8191 3 года назад
that 's my lieder am proud of hem and lucky to have this kind of leadership in my life time
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 3 года назад
ሠቁየተኮልሣቅነው
@mesiethiopia4293
@mesiethiopia4293 3 года назад
lieder?????
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 года назад
አቶ ወርቁ አይተነው ፈታ ያለና ቀለል ያሉ ባለ ሀብት ናቸው እድሜ ይስጣችሁ።
@ethiopiafirst6281
@ethiopiafirst6281 3 года назад
እኔን ያልገባኝና የገረመኝ ደመቀ ለምንድን ነው ወርቁ አይተነውን እንደዚያ ያመናጨቀው ባጣም ባለጌ ነው ችግር እንኳን ቢኖርበት ከካሜራ ጀርባ ማድረግ ይችል ነበር
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 3 года назад
ተናዶ ነው
@mekdiasefa1584
@mekdiasefa1584 Год назад
እኔም ገርሞኛል
@afrahtube870
@afrahtube870 3 года назад
የአማራ መሪወች የነዛ ሜስኪን ህዝብ ደም ይፈርዳችኋል እናተ ተሸላለም ሚበሉት የሚለብሱት አተው የሚሰቃዩትንም አትኧቸው
@hanihani6495
@hanihani6495 3 года назад
Mr Worku seems a kind man .I really like him.. Abichu yawu yetaweke newu ......
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 года назад
እዚጋ ያለዉ ፍቅር መተሳሳብ በሁሉም ኢትዮጵያ ላይ ቢኖር ኢትዮጵያ የት በደረሰች። አቢቾ አይዞህ የልብን እሚያይ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይታደጋል።ወጣቱ ባለሀብት ጋሸ እግዚአብሔር በሀብት ላይ ሀብይ ይጨምርልዎ እርስዎ ትልቅ ስራ ነዉ የሰሩት እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን።
@nabiytali4844
@nabiytali4844 3 года назад
አቶወርቁአላህይጠብቅህወንድማችንየአይነችንማረፊያ
@ameleworkmengistu3843
@ameleworkmengistu3843 3 года назад
መልካም የስራ ዘመን እግዚአብሔር ይባርክህ። የኛ ፈግታ መሪ ኑርልን
@keyryahussen8422
@keyryahussen8422 3 года назад
የምር ጠቅላይ ሚንስተራችን አሳዘነኝ ይህችን መከራ የበዛበት ሀገር እንደመምራት ምን ከባድ አለ
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 2 года назад
ምን ያሳዝናል ከፍለገኮ ስልጣን መልቀቅ ይችላል. አማራዬ ለምን ለዚህ ኦነግ ጋላ ትሸልማላችሁ
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 3 года назад
እምዬ ጀግናው የአማራ ልዩ ኃይል አሜሪካም ጀግንነትህን አውቃለች ኢትዮጵያን ለማፍረስ ፈልገዋል አንተን ግን ፈርተውሃል አገር ማዳንህን አልወደዱልህም ኩራ አባዬ አማራ [ብልጥ ልጅ እየበላ ያለቅሳል ነው] እድሜ ለጀግኖቻችን ፈጣሪ ኢትዮጵያንና መሪዎቻችንን ይጠብቅልን እናሸንፋለን!
@user-nb8hl4jd5p
@user-nb8hl4jd5p 3 года назад
እስቲ ላይክ በሉ ዶ/ክ አብይ የኛ ምርጥ ነዉ ምትሉ❤
@eke1914
@eke1914 3 года назад
PM Abby he makes history for our country
@abebe7532
@abebe7532 3 года назад
Ethiopia Hagere ante banda ! ye Banda lij werada !
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 года назад
@@abebe7532 ደምሪኝ
@hiwoterko3686
@hiwoterko3686 3 года назад
እማማ እግዚአብሔር ያኑሮት
@zebibamohammed2119
@zebibamohammed2119 3 года назад
ኑ 360ወችን ለቅሶ እንድረስ
@fatumaahmed8338
@fatumaahmed8338 3 года назад
ምን ገጠማቸዉ እህት ሹክ በይኝ እነዝህ ከሀዲዎችች
@zebibamohammed2119
@zebibamohammed2119 3 года назад
እህት አለም እንዲህ ያለ ፕሮግራም ለነሱ መርዶ ነው እነዚህ ተንከሲሶች
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 года назад
@@zebibamohammed2119 ለነሱ ምንም መርዶ የለዉም ምናቸዉም አይነካም ይልቁኑ በኦሮምያ በሰሜን ሸዋ በወለጋ እናቶች እየተጨፈጨፉ የምን ሽር ጉድ ነዉ ህሊና የለም እንዴ ቢያንስ በመተከል በቀስት የሚገደሉት በብዛት ክርስቲያን ሊሆኑ ይችላሉ በወለጋ የወሎ ሙስሊሞች ሲገደሉ እንኳን ደንገጥ አትሉም እንዴ ስለ ፍልስጤም እና ስለ እስራኤል ብዙ ሙስሊሞች ሃሳብ ይሰጣሉ ለምን ሃገራችን ላሉት ድምፅ አንሆንም ጨ ኢትዮ 360 ች ቢጮሁ ለድሃዋ እናት ተፈናቅላ ልጇን በግርሪደር ቀብራ ያላትን እምትቀምሰዉ ላጣችሁ እሚጮሁት ቤተሰቦቻችዉ በብዛት አጠገባቸዉ አድርገዉ ነዉ ሰርግ ቤት ከመሔድ ለቅሶ ቤት መሔድ ይሻላል ይባላል
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 года назад
@@zebibamohammed2119 ለነሱ ምንም መርዶ የለዉም ምናቸዉም አይነካም ይልቁኑ በኦሮምያ በሰሜን ሸዋ በወለጋ እናቶች እየተጨፈጨፉ የምን ሽር ጉድ ነዉ ህሊና የለም እንዴ ቢያንስ በመተከል በቀስት የሚገደሉት በብዛት ክርስቲያን ሊሆኑ ይችላሉ በወለጋ የወሎ ሙስሊሞች ሲገደሉ እንኳን ደንገጥ አትሉም እንዴ ስለ ፍልስጤም እና ስለ እስራኤል ብዙ ሙስሊሞች ሃሳብ ይሰጣሉ ለምን ሃገራችን ላሉት ድምፅ አንሆንም ጨ ኢትዮ 360 ች ቢጮሁ ለድሃዋ እናት ተፈናቅላ ልጇን በግርሪደር ቀብራ ያላትን እምትቀምሰዉ ላጣችሁ እሚጮሁት ቤተሰቦቻችዉ በብዛት አጠገባቸዉ አድርገዉ ነዉ ሰርግ ቤት ከመሔድ ለቅሶ ቤት መሔድ ይሻላል ይባላል
@hussenahmed5707
@hussenahmed5707 3 года назад
ለአርሶአደሮቹ እጅግ በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን እኛ ብቻ ሳይሆን የአማራ ህዝብ ይጠቀም ብለዉ መሬታቸዉን መስጠት በአማራ ምድር መሬትን መስጠት በታሪ ትልቅ ለዉጥ
@ridvantassew7511
@ridvantassew7511 Год назад
i admire werku ayetenwe he is amazing .🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 forever.
@abdushkur4494
@abdushkur4494 3 года назад
አበሳ ጀግና ለሁሉም አካፋይ እንዳተ ያሉትን አላህ በሀገራችን ፍቅር እዝነት ያስፍን
@peaceglory9773
@peaceglory9773 3 года назад
አብያችን ሌላው ሲያገኝ ከራሱ በላይ ይደሰታል!
@addisababaethiopia1511
@addisababaethiopia1511 3 года назад
betikikil
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 года назад
🌹🌹
@sameabera1698
@sameabera1698 3 года назад
ትክክል
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 года назад
@@user-qw1lb8ml3e ደምሪኛ
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 года назад
አላህ አገራችንን እና ህዚቧን ይጠብቅልን ለጠላት አሳልፎ አይስጠን እናትና ልጂ እድሜ ከጤና ይስጣቹ
@kasahunshimalis3758
@kasahunshimalis3758 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለሆነዉ ሁሉ ና ለተደረገዉ በሙሉ
@gfhhgh1300
@gfhhgh1300 3 года назад
አማሪ፡ዘርህ፡ይባረክ፡አቦ፡ምንኛ፡ደስ፡ይላል፡አማራ፡መሆን፡ለሁሉም፡አስተማራ፡ነዉ፡ያማራ፡ህዝብ፡
@moot5931
@moot5931 3 года назад
Kkkkkkk 😷😷😷
@lilibelay8821
@lilibelay8821 3 года назад
እግዚአብሔር ከውድ እናትህ ጋር እረጂም እድሜ ይሰጣችሁ ማን እንደናት 🙏🙏🙏👌👌👌🕊🕊🕊
@mkalabe7741
@mkalabe7741 3 года назад
Dr.Abyi yegbalchwale yena jegna e/r edmy ena tena yestachew ethiopia bejgnocha tejebera tenoralche🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪👍
@Emu-tube
@Emu-tube 3 года назад
አቶ ወርቁ በጣም አስተዋይ ሰይ ነው ለጀግናው አረሶ አደር መሸለምህ አለመረሳትህ
@workuyohannes
@workuyohannes 3 года назад
That was really awesome I am proud of the rewards of patriotism THE PM OF ETHIOPIA HIS EXCELLENCY DOCTOR ABIY AT THIS TIME for he is a genuine ETHIOPIAN standing for prosperous untied strong ETHIOPIA, God bless you DOCTOR abiy
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን !!! >>> መሪ ማለት እንዲህ ነው !! አስተዋይ አርቆ አለሚ ይህ ስጦታችን ነው ። >>> ገብቶን ከሆና !!! የክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ቃል የህይወት ስንቅ ነው ። እንራደ እናስተዊል ለማንም አይደለም ለራሴ ፣ ለራሰችን ፣ ለትውልዳችንና ለሀገረችን የሚሆን የህይወት ሥንቅ ማለት እንደዚህ ነው ። እግዚአብሔር የሚያስተውል ልብ ይስጣን ። ክብር ለዕንቁና ውድ መሪያችን >> ለዶክተር ዐቢይ አህመድ !!! የመቱ ሳለ ዕድሜና ጤናውን ይስጥልን ሺህ ዐመት ይንገሥ ። የእግዚአብሔር ምህራትና ቸርናት ጥባቃው አይለየው አሜን ።
@user-qc7to3bi1g
@user-qc7to3bi1g 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፍዎች ይጠብቅህ አቶ ወርቁ አተነው ለናትህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ
@ethiopianlucia
@ethiopianlucia 3 года назад
ጀግኖቻችን በርቱልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን መዋደድ እና መተሳሰብ እንዴት ደስ ይላል 🙏🙏
@aberareta1257
@aberareta1257 3 года назад
እናቴ ያልተማረች አለም የደረሰበትን የማታውቅ አሳዛኝ ባይተዋር ፍቅርና ፍቅርን የምትተነፍስ ናት፡፡ እኔ ደግሞ ፊደል ቆጠርኩኝ፤ል ሀይስኩል ገብቼ ኮሌጅ የበጠስኩኝና ዲግሪ የጫንኩኝ ምሁር ነኝ እያልኩኝ የምጎርር ጉረኛ ሳልሆን አልቀርም፡፡ ያቺ ድሃና መሀይም ሴት ግን ዛሬም የእኔ አለቃ ናት፡፡ እናትነት በምንም አይለወጥም፤ አይታፈርበትምም፡፡ አብይ የእኔ ጀግና ይህንን ለአለም ህዝብ ስላስተማርክና ፈጣሪን ሳይቀር የተሸከመን መሀጸን ስላከበርክ እርሱ በሰማይ ውለታህን ይክፈልህ፤ የዛሬው ድርጊትህ ብቻ ማንኛውንም ሽልማትና ምስጋና ሊያሰጥህ ይገባል ብዬ አምናለሁኝና ሁሉ ነገር የማያልቅበት፣ ምንም የማይሳነውና አልፋና ኦሜጋ የሆነው አንድዬ ያሰብከውን ማንኛውም ለሰው ልጆች የሚጠቅም መልካም ነገር ሁሉ እንዲያሳካልህ በጸሎት አስብሀለሁኝ በርታ አብይ አህመድ አሊ (ዶክተርና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር)
@lydiahana5616
@lydiahana5616 3 года назад
መዝሙረ ዳዊት 21:7 ንጉሥ በእግዚአብሔር ተማምኖአልና፥ በልዑልም ምሕረት አይናወጥም 🙏🙏🙏💚💚🌹🌹🌹🌹ተመስገን ነው መልካም ሐሳቢዎችና ትጉ ሰራተኞች ይብዙሎን ኦንኳን ደስ አለን ማለት ወዳለሁ የጸሎቴ መልስ ነው እንደናት👏👏💛💛❤❤
@lilibelay8821
@lilibelay8821 3 года назад
ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅ🕊🕊🕊👌👌👌🙏🙏🙏💚💛❤
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 3 года назад
ዋው ድስ የበምልና አስደሳች ያብዛቹህ❤❤😍😍
@ferehiwetderibe5972
@ferehiwetderibe5972 3 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል እደሜያቹን ያስረዝመው ወርቁ
@mobileshop7171
@mobileshop7171 3 года назад
Alamidulila yarabi 🤲🤲🤲
@user-rg9yw6bi8g
@user-rg9yw6bi8g 3 года назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@user-jv3qg5or8c
@user-jv3qg5or8c 3 года назад
ወርቅ በወርቅ ሆናችሁ ሚንስተሮቻችን ደስ ይላል
@kuncho11
@kuncho11 3 года назад
But according to civic low the gift must keep in Goverment treasury.
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 года назад
@@kuncho11 ደምሩኛ
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 3 года назад
አማራ የሚሸልመው ላመነበት ነው። ሲያንስህ ነው ጀግናችን ሺህ ዓመት ንገስልን ከልብ እንወድሃለን።
@arsemamulugeta8291
@arsemamulugeta8291 3 года назад
ጠብቅ የተሽለምክ መስሎሀል ምልክት እየተደረገብህ ነው ነገ ትበላለህ
@tyyfg2394
@tyyfg2394 3 года назад
ሽአመትንገስአብይአህመድበኢትዬጵያ
@woynshethassen2148
@woynshethassen2148 3 года назад
አቶ ወርቁ በእውነት ጀግና ነክ ሁሉንም ችግር ተቋቁመክ ለዚ በቅተካል :: ዛሬ ሁሉም ደስተኛ ሆኖሃል ትልቁን ነገር አንተ አሸንፈክ ለዚ በቅተካል :: አምላክ አሁንም በበለጠ እንድትሰራ ቴናና እድሜውን ይስትክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@store8674
@store8674 3 года назад
ኢትዮጵያዬ ሁሌም ሣቂ!!❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 3 года назад
እትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅሸ
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 3 года назад
ሌባና ዘራፍ ገንኖ በኖረበት አገር በቅንነት የሠሩትን ያገለገሉትን ማመስገን እጅግ የምበረታታ ነው። አገሬ ቅንና ታማኝ አገልጋዮች ይብዙልን።
@eke1914
@eke1914 3 года назад
Thanks pm Abby is the true Ethiopia leader and the new generation leader long life and health keep goings go head do good work
@wintaomar9933
@wintaomar9933 3 года назад
አብቹ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
@peacelove283
@peacelove283 3 года назад
እዩት ንጉሱን ግርማ ሞገሱን ሰው ቢሸልመው ሰጠው ላዲሱ
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 3 года назад
በነዛ በሰው በላ ገዢዋች እኳን እድገትን እንኳን ክብርን ኢትዮጵያዊነትን አይተንም ሰምተንም አናውቅም ነበር ከተረትና ምሳሌ ከትችት በቀር አብያችን ከሀገርህ ጋር ሰላምህ ይብዛልን ሺ አመት ንገሰልን ማን አየበት ይሄን አማራው ሁሌም ቅን ሁሌም አሳቢ አገሩን ወዳድ ነው ማየት ማመን ነው ፍቅር እጂ ጰብ አይናፍቀውም እግዚአብሄር ይመሰገን
@mesfintamer9267
@mesfintamer9267 3 года назад
ፕሮግራሙን በ ETV ተከታትየዋለሁ እጅግ ያምራል በጣም በሀሴት ተሞልቸ ነዉ የተከታተልሁት አቶ ወርቁ በንግግራቸዉ በርካታ ሀቆችን ተናግረዋል ጀግና ናቸዉ የተለየ የክብር እንግዳ ብለዉ አቶ ምስጦፊ መሀመድን ቢጋብዙ በግሌ እረካ ነበር ምክንያቱም ሀቀኛ ኢትዬጵያ ዊ ነዉ ። ለመድረኩ ይመጥናል!!! አመስግናለሁ ።
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 года назад
ዋውውው በርቱ በጣም ደስ ይላል
Далее
АХХАХАХАХАХАХАХАХ
00:16
Просмотров 205 тыс.
etv|
3:54
Просмотров 125 тыс.
АХХАХАХАХАХАХАХАХ
00:16
Просмотров 205 тыс.