Тёмный

ልዩ መረጃዎች! | ጎንደር..! ቆቦ..! ቡሬ - ቁጭ.! መቅደላ.! | አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ ልዩ መረጃዎች! 

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Подписаться 201 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 105   
@mimiworku4129
@mimiworku4129 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ስለ መረጃዎቻችሁ በርቱ👍 ድል ለፋኖ✊ ዐማራ ያሸንፋል 💪👍🇲🇱
@seifhamza2989
@seifhamza2989 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ! ተመልካቾች በሙሉ ላይክ ሸር አድርጉ
@bmsk0076
@bmsk0076 11 месяцев назад
ትንተናችሁ መሬት ጠብ አይልም፣ ትክክለኛ እይታ ነው ያላችሁ👏
@ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ
@ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ 11 месяцев назад
አይ አገሬ መቅደላ ጀግኖችሽ አልቀዋል አላህ ይሁነን
@ChalachewZe
@ChalachewZe 11 месяцев назад
ድል ልልልልልል ለፍኖ
@yamiralagerie
@yamiralagerie 11 месяцев назад
እውነት ለመናገር የእኔ ብቸኛ የምተማመንበት ዜና ከእናንተ ብቻ ነው የማገኘው።ለሌ ጊዜ አስተያየት ይዤ እመጣለሁ።
@beleteeshet2185
@beleteeshet2185 11 месяцев назад
በርቱልንን
@nejatliben6293
@nejatliben6293 11 месяцев назад
የእናንተን መከባበር ስመለከት አማራ መሆኔን አብዝቼ እወደዋለሁ💞 🙏
@HoneletHabtamu-zz8mf
@HoneletHabtamu-zz8mf 11 месяцев назад
ድል ለዓማራ
@AshagraEtisa-nw7bb
@AshagraEtisa-nw7bb 11 месяцев назад
ጀግኖቻችን በርቱ እንወዳችኋለን በርቱልን እናመሠግናለን ከእናንተ ነዉ ጥሩ መረጃ ነዉ የምታቀርቡት ጀማል ከአዋሽ ሰባት ኪሎ አፋር ኢትዮጵያ
@ካሴአድማሱ
@ካሴአድማሱ 11 месяцев назад
ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤
@melacugetnet
@melacugetnet 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤እናመሰግናለን
@afroprinting76-kp8uo
@afroprinting76-kp8uo 11 месяцев назад
ምርጦቹ በርቱ
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 11 месяцев назад
በርቱልን ❤❤
@nejatliben6293
@nejatliben6293 11 месяцев назад
ድል ለነበልባሎቹ ፋኖወቻችን✊አማራ ያሸንፋል ✊💯✅
@YitayiBelachew-ch4kg
@YitayiBelachew-ch4kg 11 месяцев назад
ጨረሰብን ኮ ዘመዶቻችንን ከሰው ያልተፈጠሩ እሄ ቃላት የለኝም
@wendiye1429
@wendiye1429 11 месяцев назад
በርቱ
@MetiYouTube-mk8bs
@MetiYouTube-mk8bs 11 месяцев назад
በጣም እናመሠግናለን አላህ የሀገራችንን ሠላም ይመልስልን
@TamneMulualem
@TamneMulualem 11 месяцев назад
አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@alemugeremew8414
@alemugeremew8414 11 месяцев назад
እውነት በርቱ
@tamramohamed563
@tamramohamed563 11 месяцев назад
በርቱ❤❤❤❤የሀቅ መረጃሰጭናችሁ❤
@lieku2
@lieku2 11 месяцев назад
ጎንደር ከዝህቡ ይልቅ መከላከያዉ ይበዛል
@amsale1188
@amsale1188 11 месяцев назад
መረጃችሁ ፣በጣም በጣም ጥሩ ነው።
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 11 месяцев назад
አላህ ከአማራ ብሄር ስላደረገኝ በጣም አመሰግነዋለሁ፤ምንግዜም አማራዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ!!!!!!!!
@BeleteBahiru
@BeleteBahiru 11 месяцев назад
አሁን ገና የወረዳ አመራሮች ማለቂያቸው ደረሰ
@ግዮናዊግዮናዊ
@ግዮናዊግዮናዊ 11 месяцев назад
በጣም በጣም ግሩም መረጃ ነው በርቱ ድምፅ ሁኑ።ለውጣችሁ በጣም ደስ ይላል።
@ashenafikelemu9771
@ashenafikelemu9771 11 месяцев назад
ከሰዓት የምታስተላልፋትን ማታ (ሰው ከስራ ሲመለስ) ላይ ብታደርጉት ብዙ ተመልካች ታገኛላችሁ።
@BelekawBasazin-li7os
@BelekawBasazin-li7os 11 месяцев назад
መረጃችሁ ሁሉም በሚባል ደረጃ እውነት ነው ነገር ግን በዜና ብታደርጉት አሰልቺ አይሆንም ብዙ ሰውም ይመለከታችኋል ባይ ነኝ
@kassawenyew4525
@kassawenyew4525 11 месяцев назад
በለጠ እንደዛሬው ፕሮግራም ትንታኔ ሁሌም ብሰሩ አሪፍ ነው የዛሬው ትንታኔህ ደስ ብሎኛል
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 11 месяцев назад
በርታ በለጠ ፋኖ ፋኖ ካልሸተቱ ሰብስክራይበር አይገኝም
@MuluBiresa
@MuluBiresa 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@alemayehu2643
@alemayehu2643 11 месяцев назад
በርቱልን እውነተኛ መረጃ ስለምታቀርቡ በየቀኑ እናንተን ሳልከታተል አልወልም።
@Gebremed
@Gebremed 11 месяцев назад
🌿🌿🌿🌿
@መሀመድሀሰን-ቈ4ሠ
@መሀመድሀሰን-ቈ4ሠ 11 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🙏🙏❤❤❤❤❤
@AmadinAbduu
@AmadinAbduu 11 месяцев назад
@ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ
@ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ 11 месяцев назад
❤ሰላማችሁ ይብዛ
@sanwoo2708
@sanwoo2708 11 месяцев назад
ሰላምነው
@amaamm1566
@amaamm1566 11 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እሙሂራ
@እሙሂራ 11 месяцев назад
እእእኦግብርይህንንንያህልምንተሰርቶኢላሂምንአይነትመንግስትነውሀሲቢንአላህወኒመንወኪል
@bewketuvhf6450
@bewketuvhf6450 11 месяцев назад
ሰላም
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 11 месяцев назад
መዝግብ ዝም ብለህ።"እያዝመዘገብኩ ነው።"አለ አውግቸው ተረፈ።
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 11 месяцев назад
እማራ ያለው እማራጭ እንድ ነው እርሱም ማሽነፍ ብቻነው ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው እማራ
@YirgaAyalew-ry8wc
@YirgaAyalew-ry8wc 11 месяцев назад
በርቱ ጀግናኖች ሥለሚከዳው ወታደር መረጃው አይኖራችሁም ለማለት ይከብደኛል አብራችሁ ብታቀርቡ ለማለትነው
@Fano.tube6952
@Fano.tube6952 11 месяцев назад
Well come
@reyotamhara
@reyotamhara 11 месяцев назад
ሰላም ነው ካሉ ኢንተርኔት ለምን አልከፈቱም እኔ በጣም ሚያሳዝነኝ አገራችን እኔዜህን በመሰሉ ውሸታሞች መመራት መታሰቡ😂😂😂
@guyanaguyana3388
@guyanaguyana3388 11 месяцев назад
Enamsegnalen
@solobrand100
@solobrand100 11 месяцев назад
ብልጽግና ሞታለች 😢
@yizengawatinafu6299
@yizengawatinafu6299 11 месяцев назад
ፋኖ ያሸንፋል ያለ ጥርጥር
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano 11 месяцев назад
መከላከያ ሰራዊት ህዝቡን ጨረሰው ታሪክ ይቅር የማይለው ጥቁር ጠባሳ ፅፉ እያለፈ ነው 😢😢😢😢 ፋኖ እየማረከ እያበላ ይልካል እነሱ ንፁሀን ሳይቀር ይገላሉ😢😢😢 መከላከያ ሆይ ሞትህም ሁሌም መስማት እፈልጋለሁ ድል ለፋኖ❤❤ ሞት ለብልፅግና ለሰራዊቱ
@bmsk0076
@bmsk0076 11 месяцев назад
ከኦነግ ሰራዊት ሰብዓዊነት አይጠበቅም
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 11 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@geremewmolla6837
@geremewmolla6837 11 месяцев назад
U guys are delivering the genuine information, keep doing the good work!!🙏🙏🙏🙏
@gebeyehuadmassu1863
@gebeyehuadmassu1863 11 месяцев назад
You guys doing good
@mulugetadebel5385
@mulugetadebel5385 11 месяцев назад
የፋኖ ቃል አቀባዎች ፋኖ ለዘለዓለሙ እየሻለበ ነው ምን ይሻላቸዋል?
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 11 месяцев назад
😅😅😅በተቃራኒዉ በክት
@tube-key
@tube-key 11 месяцев назад
መረጃ ከማሰራጨት ባሻገር መሠነድ ያስፈልጋል።
@sanwoo2708
@sanwoo2708 11 месяцев назад
😍😘😍🥰🥰😘😍😘😍
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 11 месяцев назад
ፋኖ ገባ እደሚሉት ሲወጣም እደዚ ንገሩን
@AhmedAbad-nr7un
@AhmedAbad-nr7un 11 месяцев назад
ስብስክራይም አርጓቸዉ ላይክ
@sanwoo2708
@sanwoo2708 11 месяцев назад
❤❤❤❤🥰😘😍🥰😘😍🥰🥰
@محمدعلى-ب2ف6ص
@محمدعلى-ب2ف6ص 11 месяцев назад
እኔ እምለው ወላሒ እነዝህን የተሾሙ ሠወች ያማራ ህዝብ በአንድነት አድኖ እርምጃ መውሠድ ብቻ ነው አማራጩ የህዝብ ጥያቄ እያጭበረበሩ ነው እንደት እንደዝህ ይላሉ በግብር ህዝብን እየዘረፉ እያዘረፉ ነው
@MeleseGezhagn
@MeleseGezhagn 11 месяцев назад
ዘገባ የምታቀርቡበት መንገድና ተዓማኒነታችሁ ጥሩ ነው ግን ምልክታችሁ Green yellow and red ነበር አሁን ደግሞ Greenu በጥቁር ቀይራችሁታል: ለምን?
@hayattube6234
@hayattube6234 11 месяцев назад
አወ እኔም ፈርተው መሥለውኛል
@nuruabdu780
@nuruabdu780 11 месяцев назад
የብልፅግና ሎሌወች በግድ ግደሉን እናተ ወንድ ናችሁ አካባቢችሁ ላይ መዋቅር ዘርግታችሁ ከሰራችሁ
@ethio1775
@ethio1775 11 месяцев назад
legese tolo ye abiy Ahmed telalake banda weshetam new. Abiy Ahmed must go Now
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 11 месяцев назад
አይ ፋኖ ነጻ አውጭው የአማራን ህዝብ በቀየው እያስጨፈጨፈ ማንን ነው ነጻ እሚያወጣው ? እሱ የድያስፖራና የፈረንጅ ፍርፋሪ እየለቀመ ንጹሀንን ይገድላል ያስገድላል
@adaneamare
@adaneamare 11 месяцев назад
እኔ በዚህ ሳምንት ሁለት ቤተሰቦቸን ከዛ በፊት ሁለት ጓደኞቼን subscribe አስደርጋለሁ አሁንም እቀጥላለሁ በርቱልኝ።
@yenuse2008
@yenuse2008 11 месяцев назад
መከላከያ ሲመታ በስካር ያየው ሁሉ የሚገለው እየመሠለው ንጹሃንን ይገላል ።በጣም አልፎ አልፎ ግን ግለሠቦች ከመኖሪያ ቤታቸው ሆነው የሚተኩሡም እንዳሉ ባህርዳር በነበርኩ ሰአት አስታውሳለሁ ።ዋናው ነገር መከላከያ ከክልሉ መውጣት አለበት
@bmsk0076
@bmsk0076 11 месяцев назад
ብልግና መከላከያን አላስወጣም ድርድርም አላደርግም ስላለ ፋኖ ውጊያውን አጠናክሮ መቀጠል አለበት፣ ከዚህ ውጭ መፍትሄ የለም
@meseret742
@meseret742 11 месяцев назад
እንኮን ደህና መጣችው በላይ እና በለጠ❤ እኔስ የደል ለተከፋው ለአማራ ህዝብ🙏💪🐅🇲🇱🇲🇱ድል ለፋኖ አይዙን አማራዬ 🥰🥰
@BeleteBahiru
@BeleteBahiru 11 месяцев назад
ቱሉ ስንት አማራ ሲቀር ነው ችግሩን የሚቀበለው?
@sporthub3860
@sporthub3860 11 месяцев назад
ጥሬ ሀቅ?
@bilelegnegashaw928
@bilelegnegashaw928 11 месяцев назад
ባክግራውንዱ የድሮው ይሻል ነበር። ብትቀይሩት
@FikadeFantahun-cf9bh
@FikadeFantahun-cf9bh 11 месяцев назад
selamm selllllllllll
@isassangwenya6732
@isassangwenya6732 11 месяцев назад
Baru
@tilahunawraris6093
@tilahunawraris6093 11 месяцев назад
ሰላም ለናንተ በላይና በለጠ። ዘገባችሁን አደንቃለሁ። ነገር ግን በዜና መልክ ብታሰናዱና እለታዊ ዝግጅታችሁ ላይ ቀን ብትጽፉበትና በተለይም አጫጭር ዜናዎች ብታቀርቡ ይበልጥ ተደራሽነታችሁ ይሰፋል ባይ ነኝ።
@ethioameri
@ethioameri 11 месяцев назад
ቋሚ ተሰላፊ ነኝ😂
@Tade-cx9bg
@Tade-cx9bg 11 месяцев назад
ፍጹም ፊጱም ዉሸታ ናዉ ፈኖ አሰገድዶ ያልደፈረዉን ፣የሠለጠነ ሠራዊት ይህንን አጻያፊ ተግበርአይፈጽምም።
@YitayiBelachew-ch4kg
@YitayiBelachew-ch4kg 11 месяцев назад
አመራሮቹ እየተከቱሉ የሚሄዱአብረው የሚመለሱ ከጦሩ ጋር የሚመሩነት ህዝብ አለቀ አላለቀ ዴንታቸው አይደለም እንዲያውም ሚያልቀው አልቆ የቀረውን ለመምራ ?አይታሰብም ከባድ ነው።አለዚያምደንዘዋን በጭንቀት እግዚያብሄእሄ ሁ ያልፍ ይን ምነው ዘገየ የፈጠረን ጌታ!!!
@bewketuvhf6450
@bewketuvhf6450 11 месяцев назад
ዛሬ ገና እውነቱንፍርጥ አርገህ ተናገርክ
@melakucherinet4048
@melakucherinet4048 11 месяцев назад
Fano tesfa yaskorital , ekimebis honual
@ertasheger1327
@ertasheger1327 11 месяцев назад
You guys seemed timed, fano is losing
@alemgebremariam8906
@alemgebremariam8906 11 месяцев назад
😂😂😂😂ፋኖ ለኣቅመ ትግል ኣልደረሰም ጠዋት ወታደር ትቶት የወጣን ከተማ ከሰዓት ያ ቆሞ ቀር ክላሽ ይዞ እየሸለለ ያለ ምንም የውግያ ጥይት ከተማ ይገባል። ከዛ እየዘረፈ ይሰንብትና ወታደሩ እየመጣ ነው ከተባለ ልስትራተጂ ከከተማ ወጥተናል ይላል ኣይ ፋኖ😂😂😂😂😂😂
@lemexethiopian9698
@lemexethiopian9698 11 месяцев назад
ena fano new yehz tyake yemimelsew bele astewl enji
@ethio251go4
@ethio251go4 11 месяцев назад
እውነት ነው ለገሰ ቱሉ ማለት ቀዳዳ ነው በደንብ ትንታኔ ሰጡ በርቱልን
@Bihonegntesfa400
@Bihonegntesfa400 11 месяцев назад
የቱሉ ልጅ ብአዴን ነው እኮ አይ ብአዴን
@zedahmed9371
@zedahmed9371 11 месяцев назад
​@@Bihonegntesfa400በስንቱ እንቃጠል አይ
@ethio1775
@ethio1775 11 месяцев назад
Del le jegnaw amhara fano fano yechelal::
@SeidMuhye-q5m
@SeidMuhye-q5m 11 месяцев назад
belete zare keftokal mndn nw
@tafadadi9029
@tafadadi9029 11 месяцев назад
የውሸት ሰበር የድል ዜና ሲጠፋ የግብር ግምት ይግባኝ ሰሚ ሆናችሁ አይደል⁉️
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 11 месяцев назад
አሳፋሪ ጋዜጠኞች ናችሁ። ቆሎ ሻጭ በምን ተዓምር ነው 25,000 ብር ዓመታዊ ግብር ይጣላል ብላችሁ ታወራላችሁ።ጥላቻም ልክና ድንበር አላቸው።እውነተኛ ብትሆኑ አጣርታችሁ ታወሩ ነበር።ግን ህዝቡ የክልሉን መንግሥት እንዲጠላ ፍላጎቱ ስለአላችሁ።
@Gebremed
@Gebremed 11 месяцев назад
ለዘመዶችህ ንገራቸው አንተ ግብር መክፈል ስለማታውቅ
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 11 месяцев назад
አሳፋሪወቹ ጋዜጠኞቹ ሳይሆኑ ዘመዶችናቸዉ ድሮም ከብትኮ አያገናዝብም ደናቁርት
@kachi6306
@kachi6306 11 месяцев назад
እሺ ከዛስ? ፍ የመንግሥት መዋቅር አፍርሳችሁ ጊዜያዊ መዋቅር አቁዋቁማችሁ ምን ልታመጡ ነው? ለተማሪዎች ትምህርት ታስጀምራላችሁ? ለመንግሥት ሰራተኞች ደሞዝ ትከፍላላችሁ? የጤናንና ሌሎች ህዝባዊ አገልግሎቶች ታስጀምራላችሁ? በምን እዳው ነው የአማራ ህዝብ በናንተ ቅዠት ምክንያት ፍዳውን የሚበላው?
@ertasheger1327
@ertasheger1327 11 месяцев назад
Fano is going nowhere but running like a rat making Amhara people life miserable
@christiangebeyehu1722
@christiangebeyehu1722 11 месяцев назад
አረመኔው የብልፅግና መንግስት ባህርዳር ላይ የንፁሃንን ቤት እያፈረሰ ነው እባካችሁ ዓለም ይወቀው ሽንፈቱን መቋቋም ያቃተው አገዛዝ የደሃ እንባን በማፍስስ ነው እየረካ ያለው
@nigusadis7992
@nigusadis7992 11 месяцев назад
ለምን
@AmareFentaw-z7d
@AmareFentaw-z7d 11 месяцев назад
በርቱልን
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 11 месяцев назад
❤❤
@ጎጃም-ፀ3ገ
@ጎጃም-ፀ3ገ 11 месяцев назад
ሰላም
@ዜድ-ዐ8ፀ
@ዜድ-ዐ8ፀ 11 месяцев назад
❤❤
Далее