Тёмный

ልዩ መረጃ | ታላቅ አማራዊ ጥሪ! /  

Roha
Подписаться 257 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 104   
@GemeHussen-ee7lk
@GemeHussen-ee7lk 3 месяца назад
ህዝብ ጄኖሳይድ እየተፈጸመበት ነው ፣ እባካችሁ በተለያየ የአለም ክፍል የምትገኙ የኢትዮጵያ ልጆች በተቀናጀ መልኩ ለአለም አሰሙልን
@wowwow5075
@wowwow5075 3 месяца назад
ህዝብ አትበል አንተ አሳማ አማራ ለይተህ እየገደልክ ህዝብ ስትል አታፍርም??
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 3 месяца назад
ድል ለጀግናው ፋኖ አማራወች ምናለ ለዛ ደግ ህዝብ ቶሎ እንድ ሁናችሁ መከራውን ብትቀንሱእባካችሁ🙏
@kebedemengesha2789
@kebedemengesha2789 3 месяца назад
እባካችሁ በፈጣሪ ስም ፣ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃችሁ አላማች ን አንድ እስከሆነ ድረስ በአንድ እንቁም።
@snr9054
@snr9054 3 месяца назад
የአንድ የጐጥ ግሩፕ ጎጃም ተብዬዎቹ እንኛ ነን ትግሉን መምራት ያለብን አለበለዝያ የራሳችንን ክልል እናቋቁማለን እያሉላችሁ ነው።
@meba1792
@meba1792 3 месяца назад
@@snr9054 ቆሻሻ እሚሰማህ የለም
@snr9054
@snr9054 3 месяца назад
@@meba1792 😬🤐
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 3 месяца назад
መዓዚ ውድ እህታችን በጣም ነው የምንወድሽ በምታደርጊው ሁሉ ታላቅ ክብር እንሰጣለን በርቺልን እህታችን እንዲሁም እንግዶች ሰላምታችን ይድረሳችሁ እንወዳችኋለን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 3 месяца назад
መሰመር ያለበት የአማራን አንድነት ጥያቄ ዉስጥ የሚያስገቡ ቡድኖች ሁን ማንም ተቀባይኑት የለዉም የህልዉና ትግል ነዉ ፋኖ ደሙን እያፈሰሰ አጥንቱን እየከሰከሰ የሚገኘዉ። ማንም ከህልዉና ትግል በላይ መሆን አይችልም። ፋኖ ያቸንፋል አብይዝምና ከርሳም የደም ነጋዴዋች ይዉደሙ።
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 3 месяца назад
በርቺ እህቴመአዝየ ሁላችሁንም እናመሰግናለንከዛሬ አንድ አመት በፊት ከሀገር የተፈናቀሉት ኮምቦልቻ መጠለያ ነው ያሉት ከቻልን ለእነሱም ብንረዳ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለወንድሞቻችን ፋኖዎቻችን ❤❤❤በተረፈ በርቱ አብይና ተከታዎቹ የአማራን መሬት ለመውሰድ ለመሰልቀጥ ሴራቸውን ቀጥለዋል አማራው ሳይበላ መንቃት አለብን አድስ አበባንም የኦሮሚያ ነው እያሉ ከውጭ በሚመጣ የእርዳታ ብርነ የኢትዮጵያ ህዝብ በሚያዋጣው ብርአድስ አበባን እየሰሩና እያስፋፉ ነው በውጭ ያላችሁትም የተቃውሞ ሰልፍ መውጣት አለበት ምክንያቱም አድስ አበባ ሚኒሊክ ነው የቆረቆራት የአማራ ነው ግን ሁሉንም ብሄር ብሄረሰብ አቅፎ የኖረ ነው
@espressoenglish9686
@espressoenglish9686 3 месяца назад
መአዛ እንደዚህ መሥራት ጥሩ ነው እንዳከበርንሽ እኛም ብንቀጥል።አንችም ሁሉንም ታጋይና ቡድን ለማቀራረብ መሥራትና አንድነት ማምጣት አለብሽ።የሆነን ቡድን ብቻ promotion በመሥራት እና በማግነን። ፣በማወዛገብ የሚመጣ ለውጥ የለም።ለጠላት ተመቻችቶ ከመሥጠት ውጭ።አትቧደኑ አንድ ሁኑ እኛም ትላንት አጨብጭበን እንደገና ማዋረድ ሥራችን አይሆንም
@semagnezelelew1863
@semagnezelelew1863 3 месяца назад
ሀሳባችሁ በጣም ደስ ይላል የአንድነቱን ጉዳይእጅግ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል አሁን ላይ ምንም አይነት ልዩነት መፈጠር የለበትም ምክነያቱም የመጀመሪያው ይህን አስከፊ ስርአትማስወገድ ነው ከዚያ በኋላ የተለያዩ ፖለቲ አስተሳሰባችን የምናራምድበትና ተቀባይነት ያገኘውን ሀሳብ ተቀብለን እንቀጥላለን ልዩነታችን ምንም ያህል ባልሆነበት በጥቃቅን ጉዳይ ባለመደማመጥ ራሳችን በራሳችን ማደናቀፍ የለብንም እየሞቱ ያሉ ወገኖቻችን እንሰብ አንድ ካልሆን አናሸንፍም መሸነፍ ደግሞ የአማራ ህዝብ የሞት ሞት ነው
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 3 месяца назад
በውጭ የሚገኝ የአማራ ህዝብ ለዕረፍት ማሳለፊያ የሚያወጣውን ወጪ በመከራ ና በሰቆቃ ለሚገኘው የአማራ ህዝብ መሰዋዕት ማድረግ መሬት ላይ ከሚከፈለው መሰዋዕትነት በጣም ትንሹ ነው🙄🙄
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 3 месяца назад
ገንዘባችንን በየቡድኑ ከመርጨት ስለሚረዳን ስብስቡ ተፈላጊ ነው!
@solomonabreha6813
@solomonabreha6813 3 месяца назад
Lije Tedla melku seltbaberkn Enmssgnalln!!!!
@tesemawondy1942
@tesemawondy1942 3 месяца назад
ይህው ነው አንድ ከሆናችሁ አታፍሩም አታዝኑም አትለምኑም አትሽማቀቂም የናንተ አንድ መሆን ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ያመጣል አትጠራጠሩ ሐሚት አትፍሩ መአዚ በርቺ አማራ ነኝ ማለት እንዳቺ ነው ።
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 3 месяца назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍❤
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 3 месяца назад
ድል ለጂግናው የአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖኖ👍👍👍👍👍👍
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 3 месяца назад
መአዛ እውነትም መአዛ ❤ አማራ እሰከ አሁን የተሞኘው ዘረኛ ባለመሆኑ ነው ከእንግዲህ የዋህነት ይብቃን ❤ ለሃቅ ፋኖ አማራ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💚💛❤️
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 3 месяца назад
እኛም እናመሰግናለን። እኔም እናንተ ነኝ🙏❤ አማራ የሚገዘገዝና የሚቆረጥ የዝግባ እንጨት አይደለምና፣ ከምድርም ስሩን ነቅለህ የምታጠፋዉ አረም አይደለምና፣ በፈለግከዉ ቦታ ላይ የምታሰፍረዉ የጫካ አዉሬ አይደለምና፣ ከማታሸንፈዉ ህዝብ ጋር ተጣልተሀልና፣ ከማንም በላይ ፈጣሪን ተገዳድረሀልና፣ አማራዉን ባሳደድክበት ብዙ እጥፍ ትሳደዳለህ! ብላችሁ፣ ለእዚያ አረመኔ 666 በአደባባይ መልእክቴን አድርሱልኝ። 🙏
@solomonabreha6813
@solomonabreha6813 3 месяца назад
Lije Tedla Melaku Lemalte yeflgrw Be Roha (be Fano Degafeeche Ye Amhara medya)Lemalte New. Ermte new
@ادريسبلين
@ادريسبلين 3 месяца назад
በርቱ ጀግኖች❤❤❤❤
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 3 месяца назад
ታልቅ አማራውን የመዝረፊያ በፋኖሰም ብላችሁ አትቀርቡም ። አማራ እንደሆን አሰቀድሞ ለመዘረፍ እና በሰሙ ለሚነግዱ የተዘጋጀ ነው ሳቅ😂😂😂😢😢😮😅😮😅😮😢😮😢😮
@AnimawKasa-bv4yb
@AnimawKasa-bv4yb 3 месяца назад
ኢትጵዮያ በታሪኳ እንደዚህ አይነት የሙሁራን፤የጋዜጠኞች፤የፖለቲከኞችና የባለሃብቶች ስደት አጋጥሟት አያውቅም!! Brian-Drain Migration
@meselemengistu618
@meselemengistu618 3 месяца назад
በውጭ ያላችሁ አማራው እያለቀ ነው እባካችሁ በአለም አቀፉ ማህበረሰብ ተፅዕኖ የሚፈጠርበትን ሁኔታ አመቻቹ
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 3 месяца назад
አይ መዐዛ ድርድሩ ውስጥ ብትወጭ መልካም ነው የሰራሽው መልካም ስራ ኢትዬጵያ እያለሽ በእዛ መልኩ ቀጥይ ዲይስፓራ ስትሆኑ ችግር አለ ወረቀትሽን በትክክለኛው መልኩ ጠይቂ ይሰጡሻል አንችልም ትንግርቱም ገዱም ኢጂነሩም ሁላችሁም በአማራው ደም ወረቀት ይቅርና በትክክለኛው ጠይቁ ???
@timharmon10
@timharmon10 3 месяца назад
እነደዚህ ሰብሰብ ስትሉ ሁሉም ቀላል ይሆናል፣፣ አማራ ታላቅ እምቅ አቅም ያለው ህዝብ ሆኖ በዚህ ደረጃ መገደሉ መሳደዱ እና መደህየቱ በጣም ያስቆጫል፣፣ እናንተ አንድ ስትሆኑ ለ አማራውም ለ ሌሎቻችንም ተስፋ ናችሁ፣፣
@alemwerede9907
@alemwerede9907 3 месяца назад
ጆነሳይድ ከሚቀሰቅስው ስንት አማራን ያስጨፈጨፈ በቀለ ገረባ ጋር ቁጭ ብለሽ ትወያያለሽ ወይዘሮ መዓዛ በጣም የማደቅሽ ነኝ ግን አሁን አዝኜብሻለሁ
@kifetewworku6794
@kifetewworku6794 3 месяца назад
እጅግ ታሳፍራላችሁ ህዝብ መሬት ላይ በጅምላ እያለቀ ሳለ እናንተ አንድ ሆነን ልንመጣ ነዉና ደስ ይበላች ስትሉን አለማፈራችሁ ይገርማል። የአማራ ህዝብ ዋና ጠላቱ እራሱ አማራዉ መሆኑ ልብን ይሰብራል።
@MikeTer
@MikeTer 3 месяца назад
Much respect my sister for telling our pain to the world.
@habtamuyalew5865
@habtamuyalew5865 3 месяца назад
እስክንድር ምን በድሎ ነው ያገለላችሁት ? ከሱ አትበልጡም!!! period
@ErerRama
@ErerRama 3 месяца назад
የአማራ ወታደሮቾ የትግራይ ሴቶችን ደፍረዋል አልሽ እኮ እውነት አንቺ ነሽ እንደዚያ ያልሽው?
@naajanojaa7
@naajanojaa7 3 месяца назад
ጎንደር እዝ ሀብቴ ወልዲ የለበትም ልክ አደለም አማራን ለመከፋፈል ነው የምሰሩት😊
@naajanojaa7
@naajanojaa7 3 месяца назад
አች ለምንድ ነው ሀብቴ ወልዴን ፎቶ የለም ገዘብ ማሰባሰብ ስት ዋጋ የሚከፈል ጀግና
@biruttilahun5397
@biruttilahun5397 3 месяца назад
የመአዛ ሁልጊዜ ድምጽሽ ይነፋነፊል አስተካክሉት
@FikirteEshete
@FikirteEshete 3 месяца назад
የአማራ ሀይሎች የትግራይን ሴቶች ደፍረዋል ብለሽ ጭርሽ አረፍሽው
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
ድል ለነበልባሉ ፋኖ አማራ ልጅ ድል ለተጨቆነው አማራ
@opop9349
@opop9349 3 месяца назад
ጀግኖቹ በርቱልን ድል ለአማራዬ መአዚዬ እንወድሻለን❤❤❤❤
@sartt3754
@sartt3754 3 месяца назад
እኔ ትስትሙሀድ የሀ መሰረተ ።የምሰራዉ ምድነዉ ከመድረክ ምብላ ወረደ ቺ
@penafrica4321
@penafrica4321 3 месяца назад
የአማራ ህዝብን ህልውና ትግሉን የሚደግፍ ኢትዮጵያዊ ነኝ። የአማራ ፋኖም በአንድ ድርጅት ተስባስቦ ህዝባቸውንና ለሎችን ኢትዮጵያውያን ከጭቆና ነፃ ያወጣሉ ብይ እተመመናለሁ።
@meba1792
@meba1792 3 месяца назад
በአማራ ደም ሌላው ነፃ የሚወጣው ለምን ተብሎ ነው ።ሁሉም ወቶ መታገል አለበት። ድል ለጀግናው ፋኖ 💚💛❤️
@דסלםמהרט
@דסלםמהרט 3 месяца назад
ድል ለአማራ ሕዝብ
@TemesgenMengiste-i4r
@TemesgenMengiste-i4r 3 месяца назад
መአዚ በጣም እንወድሻለን አይዟችሁ በርቱልን❤❤❤
@Alemu64
@Alemu64 3 месяца назад
Mazi berch How many Amahara they live USA all off them they live more than 30 years But No body do like u you are coming right now but you doing very well for Amahara. I am helping you 💯 you are so kind for Amahara . Don’t hearing anything TPLF and Ethiopiancet some people cray
@solomonteshome6125
@solomonteshome6125 3 месяца назад
በርቱልን
@Xyz-w1t
@Xyz-w1t 3 месяца назад
እግዚአብሔር የበለጠ አንድ ያድርጋችሁ!!! ጀግኖቻችን ናችሁ።
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 3 месяца назад
Meaza berchi Amhara sewu batabet gezey sew honesh uetegegnedh enku ye amhara leje nesh Diaspora Ethiopians must know three individuals are an obstacle to the amhara people to have one strong united fanis front They are 1. Eskinder nega who is trying to use the amhara ppl as strategical ally as birhanu nega had used before 2. Shaleqa Dawit 3. Maseresha setie who had no a single fighter , but he hides somewhere and acts as if he has fighters 4. Habtamu Ayalew who is corrdinating thise splinters He talks onething but plays divisible role for the simple reason he gets the publice funds which was being collected since eskinder nega’s first supper market called “ baladera” So concerned amharas needs to send the right message to those four fivisubles and the amhara fanos also must take action against those traitor on the ground
@eyayuyimam54
@eyayuyimam54 3 месяца назад
ማእዛ በጣም ጎበዝ ታጋይ ነሽና እርሱ እራሱ ብርታት ይሁንሽ በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 3 месяца назад
ከላይ ከሸገር የተፈናቀሉ ለማለት ነው
@meba1792
@meba1792 3 месяца назад
መአዚዩ የኔ ወርቅ ክፉው አይንካሽ❤❤❤❤
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው. የሜያሳዝናው ይህ ሁሉ ሲሁን በህዝብ. አችን ላይ ዝም ጭጭ ብለን እናያለን
@biruttilahun5397
@biruttilahun5397 3 месяца назад
አንቺ ድምጽሽ እባክሽ አስተካክሉት
@kkmm5988
@kkmm5988 3 месяца назад
መአዛ መሀመድ የጎጠኛ አጫፋሪ ሆንሸ እኮ
@ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ
@ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ 3 месяца назад
መአዚ ማር እካን ደና መጣችሁ ጀግኖቸ
@biruttilahun5397
@biruttilahun5397 3 месяца назад
ድምጽ ያሰተጋባል ይቅራረጣል
@Sara-iq8ex
@Sara-iq8ex 3 месяца назад
Selam Selam Enatit kidast Etiopian💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@sarameereee7669
@sarameereee7669 3 месяца назад
አሁንም ፋኖን እየከፋፈላችሁ ያላችሁ እናተ ናችሁ
@solomonteshome6125
@solomonteshome6125 3 месяца назад
ፋኖ ምኞታችሁ እውን ይሆናል
@MohmedMohamed-ru5gh
@MohmedMohamed-ru5gh 3 месяца назад
አማራየ እኳን ደስ አላቹህ አለን
@wowwow5075
@wowwow5075 3 месяца назад
መአዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamawitbelayneh1417
@selamawitbelayneh1417 3 месяца назад
ኢትዮ 360 ን አስገቡ
@Mitiku-c1q
@Mitiku-c1q 3 месяца назад
You must include all fano ezese
@EmbetBeferfu-e8j
@EmbetBeferfu-e8j 2 месяца назад
የኔ ቅመም
@ብርቱካንዘላለም-ደ1ቐ
@ብርቱካንዘላለም-ደ1ቐ 3 месяца назад
ማአዝየ አማራ እንቁ የሆንሽ ልጅ ክበሪልን በርችልን አይናቸን ነሽ የኔ ጀግና 🎉🎉🎉❤❤❤🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌🐆🐆🐆🐆🦅🦅🦅🦅
@Mmmm-oi9cu
@Mmmm-oi9cu 3 месяца назад
😎😎🤪🤪👎👎🤬🤬🤣🤣💄👎
@DawudkibretAyalew
@DawudkibretAyalew 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TewodrosYinges-l3c
@TewodrosYinges-l3c 3 месяца назад
one amhara we are one
@JhonMatisy
@JhonMatisy 3 месяца назад
ትታጓ ንስር ክብርት ማዕዚ እንቁ የአማራ አብሪ ኮከባችነህ ጅግኒት ነሽ።
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 3 месяца назад
Queen MeAzi ❤❤❤❤❤❤ you are ever so brilliant our Sister. May God protect and pay you for all your efforts and hard work for Amhara people. We love you sister 💎
@Israelxox
@Israelxox 3 месяца назад
Lij Tedela: please take care everything you eat, drink, and smile in ATL, please - Trust no one! Please 🙏
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 3 месяца назад
Le bezu ametat Etiopia etiopia belew syawenabedu yeqout segetewoch chimbelachewn awulqew hager lemafres eyetenqesaqesu new😅😅 They can't, but they wanna cpllect dollars 🎉🎉
@etete6996
@etete6996 3 месяца назад
Meazi tsegan yalbsish fetari tenashin yistish.😮
@selamawitbelayneh1417
@selamawitbelayneh1417 3 месяца назад
እሄ ነው አሁን እንረዳለን እሄ ነው ትክክል አንድ አማራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gebredemsis
@gebredemsis 3 месяца назад
በዚህ ዝግጅት ከአማራ ውጪ ያለው ኢትዮጵያዊ እንዳይሳተፍ ጥሪ እናቀርባለን አማራው ውጭም ሆኖ ሌላውን ኢትዮጵያዊ ሊያታልል በዝግጅት ላይ ይገኛል እና እኛን አይመለከተንም
@penafrica4321
@penafrica4321 3 месяца назад
አንተ ጐስኛና የአንድ ህዝብን በማንነት መጠቃት የፓለቲካ ግብ አድርገህ የቆምክ በመሆኑ ተጠያቅ ነህ። ነገር ግን ጐስኛ ያለሆኑ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በዕርዳታውም ይሁን በትግሉ ይሳተፋሉ።
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 3 месяца назад
Gem g a la
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 3 месяца назад
የካድሬ ስብስብ
@RuurFu
@RuurFu 3 месяца назад
ክክክ
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 3 месяца назад
@@RuurFu so kkkk
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 3 месяца назад
@@RuurFu iso
@metasebiatsige3636
@metasebiatsige3636 3 месяца назад
መአዚ ❤❤❤
@דסלםמהרט
@דסלםמהרט 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 3 месяца назад
👌❤❤❤❤
@bekkiman7359
@bekkiman7359 3 месяца назад
Keep it up Roha TV
@ayub830
@ayub830 3 месяца назад
Unity!!!
@megapackagetube1084
@megapackagetube1084 3 месяца назад
Meazi
@workuassefa6481
@workuassefa6481 3 месяца назад
ለገንዘብ ብቻ መሰባሰብ ነውር ነው
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 месяца назад
ማን ጠራችሁ??? ዝም ብላችሁ በአፋችሁ አትፀዳዱ 😷😷🙄🙄
@gebredemsis
@gebredemsis 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ሳይሆን የአማራ ስፖርት ፌስቲቫል በሉት
@Israelxox
@Israelxox 3 месяца назад
Thank you, it’s been 45 years! What do you have? 😂😂😂
@Dwr158
@Dwr158 3 месяца назад
ለማኞች ሆድ አደር ከንቱዎች።
@elfineshwoldmikael7202
@elfineshwoldmikael7202 3 месяца назад
I think you are bilstigna Cadre
@elfineshwoldmikael7202
@elfineshwoldmikael7202 3 месяца назад
Shame on you, bilstigna Cadre
@Israelxox
@Israelxox 3 месяца назад
💩💩💩
Далее