Тёмный

ልዩ እና ቀላል ቆንጆ የሩዝ ኬክ በሜላት ማእድቤት 

melly spice tv
Подписаться 211 тыс.
Просмотров 4,2 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
እንከን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ለመስራት የተጠቀምኩት ግብአት 2 ኩባያ እሩዝ 1ኩባያ ወተት 3እንቁላል ግማሽ ኩባያ ዘይት ግማሽ ኩባያ ስኳር (ስኳሩን ጣፋጭ እንዲሆን ከፈለጋችሁ ቪዲዮ ላይ በተናገርኩት መሰረት ጨምሩበት) 1ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የቫኒላ ቃና እና ቅንጣት ጨው ናቸው በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ
@yeshiharegwoldegiorgis4764
@yeshiharegwoldegiorgis4764 Год назад
ሜሉዬ የኔ ጎበዝ እንዴትነሽልኝ የአንቺ የምግብ ጥበብ እንደቀጠለ እኔ የአንቺን ምግብ ለመስራት ተደፍቼ ሞትኩኝ ኑሪልኝ እጅሽ ይባረክ ይሔ ግን ይለያል ዋው ነው ሲያዩት ራሱ
@ሳራመኮንን
@ሳራመኮንን Год назад
ወይ ሜሊ አስደማሚዋ በየግዜው አዲስ ፈጠራ ተባረኪ❤
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Год назад
ሜሊዬ ሲያምር እጅሽ ብርክ ይበል ተባረኪልኝ❤
@tigistdesta8357
@tigistdesta8357 Год назад
ጎበዝ ያንቺ ልጅ መሆን ተመኝው ግን ለምን መፀሀፍ አታሳትሚም
@ritaafework9432
@ritaafework9432 Год назад
ሰላም ሚሊዩ በጣም ደስ የሜል ቀለል ያለ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤🌹🌹🌹
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Год назад
እደዉ ምን ልበልሽ ተባረኪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤❤
@yeelsa
@yeelsa Год назад
ማራኪ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ የበዛ ይሁን እንደሁልግዜው ልዩ ነው የሚያምር ስፓንጅ ሆኖ ነው የወጣልሽ እጆችሽ ይባረኩ 👌😘👈
@hannagizaw9694
@hannagizaw9694 Год назад
በጣም ቆንጆ ነው ጉበዝ ነሽ በርቺ
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 Год назад
ልዩ ነው ተባረኪ
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
ሜሉየ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን❤❤❤🙏🙏
@woynitube315
@woynitube315 Год назад
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሜሉዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ለየት ያለ አሰራር ነው የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ 💜💜💜💜💜🙏👍🎂🎂🎂🎂. 🍽🍽
@annabesagred4034
@annabesagred4034 Год назад
በጣም ቆንጆ ነው ❤💯
@assinoname3608
@assinoname3608 Год назад
😍
@ayok4563
@ayok4563 Год назад
ዋው ልዩ ነው የኔ መልካም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
❤ አመሰግናለሁ
@Atsedesenayvlogger
@Atsedesenayvlogger Год назад
ጠጅ ስሪልን የምርቃት ጊዜ ነው እባክሽ ሜሊ
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@tsedaledesta678
@tsedaledesta678 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ምድጄው ለሌው መፍትሄው ምንድን ነው? ሌላው ያንቺን መከለሻ ብትሰሪልን ለምትሰሪው ግን አደንቃለሁ
@danawitchekole3574
@danawitchekole3574 Год назад
Nice job❤❤❤❤please share if we can make it without oven😢
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
እሺ
@Atsedesenayvlogger
@Atsedesenayvlogger Год назад
እጅሽ ይባረክ እስቶቭ የሌለው በምን ሊጠቀም ይችላል
@tigistdesta8357
@tigistdesta8357 Год назад
በድስት
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Год назад
አመሰግናለሁ ጉሉቴን ፊሪ 🙏🙏😘
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
ሰላም ❤
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Год назад
Lady in Black!
@le1785
@le1785 Год назад
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Далее
🎙А НЕ СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🕺🏼
3:06:10
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
Просмотров 4,3 млн
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Просмотров 542 тыс.
🎙А НЕ СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🕺🏼
3:06:10