Тёмный

ልዩ ዝግጅት: "የፓርላማ ውሎ: ከፊል እውነቶች፣ ቅጥፈት እና ንቀት" 

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

የዛሬው የፓርላማ ውሎ ላይ አስተያየት ይሰጣል። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Опубликовано:

 

3 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 2 дня назад
Thank you our ሞገስ for የዚህን ሰዉ ድምጽ ሳንሰማ ሰለአደረግክ
@AberaMeberatu
@AberaMeberatu 2 дня назад
አረ በስማም ! አሁንማ የፈላውን ድምፅ ከመስማት በጥፍር የተቧጠጠን ቆርቆሮ ለሰዓታት ያህል መስማት ይሻላል
@daniminneapolis
@daniminneapolis 2 дня назад
Thank you Mogese
@sagesamel962
@sagesamel962 2 дня назад
ኧናመሰግናለን ሞገስ👌🏾. 🕊❤️🇪🇹
@zewduabuhay2024
@zewduabuhay2024 2 дня назад
U r the best my brother keep going
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 2 дня назад
It's a good analysis!❤
@g4ever7764
@g4ever7764 2 дня назад
ሰላም ሞገስ !
@danielchekol6339
@danielchekol6339 2 дня назад
Legal scholar and thoughtful knowledge
@teeseba8188
@teeseba8188 2 дня назад
Thanks!
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 2 дня назад
ሞገስ ሰለሰጠህን ምክርና አስተያየት እናመሰግናለን
@tirualemworkei249
@tirualemworkei249 2 дня назад
You are the future Supreme Court leader of Ethiopia 🙏🥰
@add.2917
@add.2917 2 дня назад
ሀሪፍ አስተያየት ነው🙏
@kuncho11
@kuncho11 2 дня назад
አሪፍ ሸሚዘ.
@tirualemworkei249
@tirualemworkei249 2 дня назад
Thanks Mogeus
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 2 дня назад
መከላከያ ! ጅምላ ጨራሽ አብይ አሕመድ ሃላፊነቱ የተወሠነ የግል ሠራዊት!
@danielyemane7616
@danielyemane7616 2 дня назад
Hi Moses pls go to yr analysis
@meleseyilma9223
@meleseyilma9223 День назад
Moges Aleh endet neh
@user-gz8gj8uf1u
@user-gz8gj8uf1u День назад
የአመራር ቅጥፈትና ንቀት ፀረ ሕዝብነትን ያጋለጠ ገመና ነው
@akliluberihu7246
@akliluberihu7246 2 дня назад
የማይመቻቹ የዩቲዩብ ቻናል ከሆነ አለመከታተል...አለበለዚያ ስድብና የማይጠቅም ትችት ለምን ...መከባበር መሰልጠን ነው
@geneneasefa9508
@geneneasefa9508 2 дня назад
Hi Moges !
@AberaMeberatu
@AberaMeberatu 2 дня назад
ስታወራ ትንሽ ያለመረጋጋት ሁኔታ ይስተዋልብሃል
@haitartestessema8315
@haitartestessema8315 2 дня назад
ሰላም ሞገስ
@user-fq9sm6ot5x
@user-fq9sm6ot5x 2 дня назад
ፊገሩን የነገረው ; ማን ነው?
@Odd375
@Odd375 День назад
ስታሊንን ለመተቸት ሞራሉ ያለሕ አይመስለኝም።አንተ እና ቢጤዎችሕ በመሰረታዊ ፍላጎቶችና አቅርበቶች ላይ የቃላት ፍልስፍና እና ቃላት ስንጠቃ በመጠቀም በገዛ ሐገሩ ላይ ይሕ ይገባዋል ይሔኛ አይገባዉም እያላችሁ ሕዝብን አግታችሁ ስትመፃደቁ በነበረበት ወቅት ስታሊን ግን ለሕዝብ ጥቅም ይሟገት ነበር።ሕዉሐትን እና የትግራይ ሕዝብ ለዩ ሕዝብን መድሐኒት አትከልክሉ ባንኩን አትዝጉበት መብራት አትቁረጡበት እያለ መጮሁ ለአንተ እና ቢጤዎችሕ አላዋቂነት ነበር።በጣም የምታሣዝኑ ድኩማኖች ናችሁ በምንም ተዐምር ስታሊን ያለዉን ሞራል ሊኖረሕ አይችል።You are unfit.
@BedluDebia
@BedluDebia 2 дня назад
parliamentarians had never been accountable for their actions throughout its history which made them irresponsible.
@zewduabuhay2024
@zewduabuhay2024 2 дня назад
Ya in Texas
@Odd375
@Odd375 День назад
የደርግን ፓርላማ ባላዉቀዉም እገምታለሁ ሁሉም ተወካዮች የአንድ ፓርቲ ተወካይ ስለሆኑ እንዴት ከኢሐዴግ ዘመን ፓርላማ ታወዳድራቸዋለህ? ሌላዉ እንደራሳቸዉ ያልካቸዉ እንደራሳቸዉ ቢሆኑማ ጥሩ ነበር
@Sileshi-lt8dz
@Sileshi-lt8dz 2 дня назад
አገሪቱ በአበደ ውሽ ነው ያላቸው
@yibrahfisha9859
@yibrahfisha9859 2 дня назад
ሴራ ጠማቂው አክtቪስት እንስማህ...
@wondimuaboyedelie2260
@wondimuaboyedelie2260 2 дня назад
አማራ ሁሉ ፋኖ ነው፣ ሲባል እንሰማለን፡፡ በክልሉ ጦርነት አካባቢ በአካል ተገኝቶ የተገደለን ሰው እንዴት ነው ፋኖ ያልሆነ ሲቪሊያን ተገደለ የሚባለው?
@latitsegaye-li2wr
@latitsegaye-li2wr 2 дня назад
ተነስተዋል
@solsomon
@solsomon 2 дня назад
ድሮ ህውሃትም ይሉ ነበር
@mindinew
@mindinew 2 дня назад
😂😂😂 ayi fact cheek… you put him on the spot light… I bet you he won’t post any more 😂
@BRAKES226
@BRAKES226 2 дня назад
Yetire he westm ebab oneg he kabet ayaya nazi isia oneg nazi Hititler mefk
@AaBy388
@AaBy388 2 дня назад
Coup d'État: A Practical Handbook Luttwak, Edward N.
@penafrica4321
@penafrica4321 2 дня назад
አቶ ሞገስ ከትናንትና ወዲያ ባወጣው ህግ መስረት አንተ ኢትዮጵያዊ ወደ ኢትዮጵያ ብትሄድ ተመልስህ እንደማትወጣ ታውቃለህ?
@user-fq9sm6ot5x
@user-fq9sm6ot5x 2 дня назад
እሱ ምንም ፊገር አይገባውም
@junefirst500
@junefirst500 2 дня назад
ሞገስዬ፤ ከፍተኛ፡ የቅናት፡ መንፈስ፡ በአቢቹ፡ ላይ፡ አለብህ! ብዙ፡ አገሮች፡ስር-ዓት፡ ነው!
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 дня назад
በአለም የለለ እንኳን ህዝብ ራሳቸዉን የማይወክሉ አጨብጫቢ ፓርላማ ነዉ አገሪቱ ያላት:: ይሄ ነዉረኛ ፓርላማ እንደለሉ መቆጠር አለበት ስለሉሉ::
@afeweld5291
@afeweld5291 2 дня назад
*አብይ አህመድ ፍሬን በጥሷል ምዕመናን ዳሩን ያዙ ! ★ የአብይ አህመድን ቱልቱላ አድምጣችሁ: የምትተነትኑም: አናምንም ብላችሁ ደንግጣችሁ በፓርላማ እንቅልፍ የወሰዳችሁም ጥናቱን ይስጣችሁ! * ሰውዬው ጭፍጨፋን ቁንጢጥ ሲል፣ እኔ ደሞዝ የማልከፍላችሁ ሁሉ ትፈርሳላችሁ! ይልና የድሮው " ሕገመንግስቱን እና ሕገመንግስታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለመናድ" የሚለው 'ወንበር መገልበጥ' ሰምቻለሁ: አይቻለሁ: አይቻልም! አይደረግም!" ሲል አብይ አህመድ እራሱ የወንበር ፍንቀላ አካሂዶ የእርስበእርስ ፍጅት ሊያደርስ ነው። * ከሌሎች ተሻርኮ ' የሽግግር መንግስትን' ጥያቄ ' በወታደራዊ መንግስት' አጨናብሮ ከውጭ አማካሪና ገላጋይ ሀሳብ ሊነጥቅ ነው። * ሁሉንም የዝርፊያ የውንብድና የስልቀጣ ሕጎች ወደህገመንግስት ቀይሮ ሕጋዊ ሌባ ለመሆን ይህንንም ከፓርላማ ሥርዓት ወደ ፕሬዝዳንታዊ ምዝበራ የዘላለማዊ ቤቴመንህስቴ፣ እያደነቃችሁ: እያጨበጨባችሁ: አስገቡኝ ጨዋታ ይቀጥላል። ★ ይህ 'ኢንሳ' የሚባል የወንበዴ ቡድን ሀገር ከማፍረስም እርስ በእርስ ከመጫረስም ሕዝብ ከማጫረስም አይመለስም! ★ በቄስ አስለምኛለሁ፣ በሼኮች አስነግሬአለሁ፣ በአባገዳ ወይፈን አሳርጄ ሞራ ዘርግቻለሁ የሚላት የዕርቅ ጥያቄ የሌሎች አንቀበልም ባይነይነት በቦንብ፣ በድሮን፣ በእስናይፐር ለመቆንጠጥ ሙሉ መብት ሰጥቶታል። ★አሁንም ጭፍጨፋ ይቀጥላል ሲል ቀድሞ ለጦር አውርድ፣ ለድርድር፣ ለሠላም የተቀመጡትን እንደቀለደባቸው ቁማር እንደበላቸው የልብ ልብ ሰጥቶታል። * ' ሂዩማን ራይት' ቃሉን ሲወደው ተግባሩን ይጠላዋል፣ ' ሰው እና የሰው ልጅ መብት፣ የሰው ልጅ ክብር፣ በሕይወት የመኖር የሚባል በጭራሽ በቀውስ አዕምሮ አይታሰብም! * አንድ ሀገር የሕዝብ ቆጠራ ሳያደርግ፣ ፬፻ ፋብሪካ እየዘጋ፣ ፪ሚሊየን ሕፃናት ትምህርት ቤት ሳይሄዱ፣ ፭ሚሊየን የሀገር ውስጥ ተፈናቃይ ሸፍኖ፣ የሀገር ውስጥ ግብይይትም የውጭ ንግድና ኢንቨስትመንት ሳይኖር በዕድገት ከዓለም ሁለተኛ የምትሆን የምናብ ሀገር፣ * ጁዲፒው በገንዘብ ህትመትና ከሶስት ዓመት በፊት ፭ሺህ የሚሸጥ ፻ኪሎ ጤፍ አሁን ፲፭ ሺህ ቢሸጥ መንግስት ቀረጡንም፣ ማዳበሪያ ሽቀላውንም፣ በሶስት እጥፍ ጨምሮ፣ የመሬቱንም ግብር ወገቡ ጎብጦ በገንዘቡ ምንም የማይገዛው ገበሬ ከስቃይ አልተረፈም፣ ሠራተኛውም መምህራኑም ቤተዕምነት ገረገራ በባዶ ሆድ ፀልየው ማታ በባዶሆድ አልኮል ጠጥተው የሚያድሩበት የኑሮ ቀውስ ከመንግስት ግልበጣም በላይ የሚያሰጋው ሕዝባዊ አመፁ ከአዕምሮ ጭንቀት የደም ጎርፍ እንዳይሆን ያሰጋል! ★ተወደደም ተጠላ ግን ሕዝብ ባሳለፈው ስሕተትም ምሬትም እየቆዘመ ሳይሆን ወደፊት ሊመጣ በታቀደው መቅሰፍት ለመዳን አስቦ በተናጠል ከመውደቅ በጋራ መቆምን ይምከር! "የኢትዮጵያ አትፈርስም!" ቧልት ዶዘርና አፍራሽ ግብረኃይል ካላየሁ አላንም ማለት ከአብይ የባሰ ዕብድነት ነው፣ ሰውዬው ሀገር ያክማሉ የተቤሉትንም የሥነአዕምሮ ዶክተርንም አጨሏል። ይሰማል?
@joyaku3078
@joyaku3078 2 дня назад
😂😂ይገርማል የዚ ውርጋጥ ደደብነት😂😂".የኢትዬ መከላከያ በጅምላ አይገድልም " ሀለን ይሄ ደደብ 😂😂😂ትግራይ ተጋሩ በጅምላ ሲገደሉ ወታደሮች ያነሱት የለቀቁዋቸው ቪዲዬዎች አይተናል እኮ😁😂😂😏
@DejeneBikila
@DejeneBikila 2 дня назад
መቼም ሁሉንም ነገር አውቃለሁ የነፍጠኞች በሽታ ነው። ይህ የነፍጠኛ ልጅም በየቀኑ የሚቀባጥረው ይህንኑ ነው
@kifetewworku6794
@kifetewworku6794 2 дня назад
አይይ! ይኸ ቃል ዘመኑ አለፈበት። በዚህ አሁን ማንም አይሸማቀቅም እኮ! ይልቁን አሁን ያለዉ መንግስ የእኔ ነዉብለህ ከሆነ በ21ኛዉ ዘመን ህዝብን በመጨፍጨፍ እንደ ህዝብ አታሳፍረን፣ በአስቸኳይ አቁም ብለህ ድምፅህን እንደ ሰዉ አሰማ። ከዚያ ዉጭ በመሳደብ አይደለም ሰዉን በጥይትም ፀጥ ማድረግ ፈፅሞ አይቻልም። ህወሓትን የተቃወምንዉ ትግሬ ስለሆኑ ሳይሆን በአሰራራችዉ ግፍ ነዉ። ታዲያ የእነዚህ እጥፍ ጨምሮ ሳለ ምነዉ ድምፅ ጠፋ። sad!
@tretmamo5192
@tretmamo5192 2 дня назад
ሞገስ ተራችንነው እንዴት ህዝባችን ይበደል እንደነበረ ኦሮሚያ ውስጥ አድገህ ባለአባቱ ቄስ አባትህ በኦሮሞ ላይ በገዛ ምድሩ ስያስገብረው ምያደርግ የነበረውን አይተሀል አሁን አሁን ተራው የኛ ነው
@tretmamo5192
@tretmamo5192 2 дня назад
ሀምሳ አመት እስካውን እኮ ሰባቷ አመት የለውጥ መንግስት ነው በ85 አመትህ ከስደት ስትገባ ኦሮሞ ነው የደንበጫው ልጅ ኦሮሚያያደከው ጡጦ አትጠባም
@joyaku3078
@joyaku3078 2 дня назад
😂😂😂የክፍለ ዘመኑ ታላቅ ቀልድ😂😂",ምርጫ ሀሸንፈን ነው ሀገር የምንመራው ያለነው" ሀለን😂😂😂😂😂😂
@joyaku3078
@joyaku3078 2 дня назад
😂😂"አርቲፊሻል እንቴሌጅንስን ችላ ማለት የለብንም" ተባልን😂😂😂ህስቲ መጀመሪያ ማኑፋክቸርንግ ኢንደስትሪ ሴክተሮቾን በቴክኖሎጂ መተግበሪያዎች ለማሳደግ መስራት ነው አርቲፊሻል ሂንቴሌጀንስ የማኑፋክቸሪክ መተግበሪያ ንውና
@joyaku3078
@joyaku3078 2 дня назад
😃😂ደደቡ ሞገስ " ኢህአዴግ 100% አሸነፍኩ ብሎ በአንድ ሀመቱ ነበር የተፈነገለው " ሀለን😂😂ኢህአዴግ አልተገረሰሰም ኣራትኪሎን ለቆ ነው የኤደው😂😂😂ባንኩን ታንኩን ደህንነቱንየያዘውኢህአዴግ አስቸኳይ ግዜውን ሀራዝሞ ሀራትኪሎ መቆየት ይችሌ ነበር በመ ላውሀፍሪካ ብዙ መንግስታት ሀሉ ለሀመታት ለጥ ሰጥ ሀርገው ስልጣን ላይ ቆይተው ያሉ። ህዋሃት መተረማመስ ሀልፈለገምና ነው መቀሌ የሄደው
@joyaku3078
@joyaku3078 2 дня назад
😁😂አሁን ጠቅላይ ተብዬ የደደቡ አብይ የተለመደ ከንቱ የዘቀጠ ልፈፋ ላይ ግዜ ወስዶ መለፈፍ የለየለት ደደብነት ነው😂😂😂ምንም የረባ ነገር አይጠበቅም ወረዳ ማስተዳደር ችሎታ የሌለው ከደደቡ አብይ😂😂😂
@joyaku3078
@joyaku3078 2 дня назад
ታላቅ ቀልድ😂😂" ፕሪቶሪያ ግዚያዊ መንግስት ይቋቋም የሚል ጥያቄ አቅርበው ተመልሷል " አለን ይኤ ደደብ😂😂😂😂የትግራይ ግ ዚያዊ መንግስት ይቋቋምልኝ ብሎ የጠየቀው ህሱ ነበር የብልግናውን መዋቀር ትግራይ መንግስት ውስጥ ለማስገባት😂😂😂አልሰራም😂😂ሀንድ ባንዳ ሀይኖርም ደፍሮ ትግራይ የሚሄድ😂😂😂
@joyaku3078
@joyaku3078 2 дня назад
😂😂የዚ ሞገስ ና መሰሎቹ ደደብነት😂😂" የኢትዬ የባህር ቡር ጥያቄ ትክክል ነው"😂😂😂😂ደደብነታቸው የተለየ ነው😂😂የጎረቤት ሀገራት ወደቦችን ለኢትዬ ባህር በር ያስፈልጋሉ ብሎ የሚለፍፍ የሚያስብ ጭንቅላቱ ሰገራው የሞላበት ደደብ ደንቆሮ ብቻ ነው😂😂
@joyaku3078
@joyaku3078 2 дня назад
😂😂😂😂በለው የዚ ለፍላፊ ቀደዳ😂😂" .ሀንዳንድ ሀገራት ባለስልጣናት ሲቀጠሩ የአርቲፊሻል ሂንቴሌጀን ስ ህውቀት ፈተና ይወስዳሉ" ሀለን ይሄ ደደብ😂😂😂የትም አገር የለም እንዲ አይነት አሰራር😂😂😂
@joyaku3078
@joyaku3078 2 дня назад
😂😂😂😂"ጠንካራ መከላከያን መፍጠር ሀለብን መከላከያችን በcyberና space ላይ መወራጨት ሀለበት ማደግ "አለን ይሄ ጦረኛ ደደብ ጠቅላይ ተብዬ ሚሊዬኖች ኢትዬጵያውያን ተርበው ዳቦ ዳቦ እያሉ እየጮሁ 😠😡😠
@joyaku3078
@joyaku3078 2 дня назад
😂😂😂😃ምንድነው የሚለፍፈው ይሄ ደደብ ?😂😂😂መፈንቅለ መንግስት ለማረግ እያሴሩብኝ ነው ብሎ ሊያስር ያሰባቸው ሰዎች አሉ ማለት ነው😂😂😃😃ሀይኢትዬ ህንዲ ሀይነት ደደብ ይጫወትብሽ😂😂😂😃
@joyaku3078
@joyaku3078 2 дня назад
😂😂😂ተምሬሀለሁ ዲፕ ሎማ በዲፕሎማ ነኝ ህያለ የሚመፃደቀው ይሄ ተማርኩ ባይ መሀይም ሞገስ ተማርኩ በሚለው በcopy paste ህገዛ የህግ ሙያው የሚቀጥረው ሀጥቶ ነው ሚዲያ ከፈትኩ ብሎ እርጥባን ይለምናል😂😂😂ጭንቅላት የሚያጦዘው እኛ የነበርንበት ሳይንስና ምእንድስና ካምፓስ አጥሩ ጋም አልደረሰም ይኤ አቃለሁ ባይ ደደብ መአይም😂😂😂😃
@joyaku3078
@joyaku3078 2 дня назад
😂😂😂ሀንድ ደቂታ በቂ ነው ይህን የማይረባ ሚድያ ለመስማት 😁😂BIG DISLIKE
Далее
Conquering fears and slippery slops on two wheels!
00:18
⚡️Uylanishim kerak, sovchilikka borasizmi?...😅
00:50
EMS የፋኖ ውሎ በደባርቅ July 2024
7:55
Просмотров 43 тыс.