Тёмный

ልዩ የኬኔቶ አሰራር 'በኢንስታንት ፖት' How to make 'Keneto' Ethiopian Drink from Barley 

TAEM ጣዕም Kitchen
Подписаться 87 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

#Keneto #Ethiopiandrink
This video shows how to make Keneto Ethiopian Drink.
የ 24 ሰዓት ብርዝ
• የ24 ሰዓት ብርዝ 'Birz' Eth...
የሚያስፈልጉን፡
½ ኪሎ (1ፓውንድ) የተፈተገ ገብስ
ስኳር 1 ኩባያ (እንደምንፈልገው መጨመር)
እርሾ ⅓ የቡና ማንኪያ
ቀረፋ 3 ረዘም ያለ
ዝንጅብል 2
ውሃ ለኢንስታንት ፖት ከሆነ 3½ ሊትር ገብሱን መቀቀያ
የቀረውን 4 ሊትር ውሃ፡ ከበሰለ በኋላ ከላይ የቀረረውን ወደ ሌላ ድስት ጨምሮ ለ10 ደቂቃ ከዝንጅብል፤ ከቀረፋ እና ስኳር ጋር ማንተክተክ
በድስት ከሆነ አንዴ 7½ ውሃ አርጎ ማንተክተክ፡ ሊወጣ 10 ደቂቃ ሲቀረው ዝንጅብል፤ ቀረፋ እና ስኳር መጨመር

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 64   
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 года назад
ዋው በጣም አሪፍዘዴ ነው በዚህ እሞክረዋለው👌
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 года назад
ዋው ዝምጅብል እንደሚገባ አላውቅም ነበር በዛ ላይ ስኩአሩን ማቅለጥሽ ይበልጥ ጥሩ ያረገዋል እኽሽ ይባረክ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 года назад
ዋዉ ጣእምዬ ቆንጆ ነው በጣም በዚህ መልኩ ሞክሬው ኣላውቅም መልኩም ቆንጆ ነው ጠላ ይመስላል 👍👍😍😍🌼🌼🌼
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
አመሰግናለው 🥰
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
እህቴ ሌላ ጊዜ ገብሱ ተቆልት ከዛ ተፈጭቶ ሚሰራዉ መዉደድ አሳዬን እሱ ነገር አሰራሩ ፈልጊዉ ነበር በተረፈ እጅሽ ይባረክ
@emuyen9811
@emuyen9811 Год назад
መቁላትና መፍጨት ወይም መውቀጥ ከዛ መዘፍዘፍና ማጥለለል።ለማጣፈጫ እንደፍላጎታችን መጨማመር።
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 года назад
Wow! Thank you for sharing
@sabamtube1095
@sabamtube1095 4 года назад
ዋው በጣም ቆንጆ ነው ለየት ያለ ነው አዲስ ነገር ነው ያሳየሽን ቀረፋው እራሱ የሚሰጠው ጣዕም ቆንጆ ነው የስጎመጃል ለበአል ከደረሰልኝ እሰረዋለው ተባረኪ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
አመሰግናለው 🙏🏽 ሞክሪው 🙂
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
በጣም ቆጆና ለየት ያለ አሰራር ነዉ መልካም በአል 🌼🌼🌼
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
አመስግናለው እናትዬ 😊
@belyabelya5347
@belyabelya5347 6 месяцев назад
ተባረኪ ተምሬበታለሁ እየሰራሁ ነው
@user-zc6mq3il5g
@user-zc6mq3il5g Год назад
ያስክራል
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 4 года назад
This looks easy to make for NY, thanks for sharing
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
Thank you!
@tinuhabesha7183
@tinuhabesha7183 4 года назад
ሁሉም የራሱ አሰራር አለው ያንቺ ልዩና ቀላል መንገድ ነው
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
🙏🏽❤️
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 года назад
እናመሰግናለን እህታችን እጅሽ ይባረክ ,በጣም በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው መልካም በአል ይሁንልሽ።
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
አመሰግናለው ስላም 🙏🏽
@emityroman6776
@emityroman6776 4 года назад
Zemiye ametibeal moki bilual konjoadrigeshe new yeserashew👌👏🏾thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
Thank you Emitye 🥰
@tg5355
@tg5355 4 года назад
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው በርቺ እሞክረዋለሁ !
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 года назад
ልዩ ነዉ እህቴ አመትባልን አች ጋ ነበር ማሳለፍ መልካም በአል ይሁንልሽ👌👍❤️
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
አመሰግናለው ፋንትሽ 🥰
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 года назад
OMG 🤫 one of my favorite drink 😻 I love it thank you Taemye 🙏
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
Thank you Rediatye
@maremaru
@maremaru 4 года назад
በጣም ምርጥ አሰራር ጠአምዬ 👌መልካም በአል 🌻🌻🌻
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
አመሰግናለው 🙏🏽😊
@weynikitchen
@weynikitchen 4 года назад
በጣም ቆንጆ አስራር ኑው እሞክረዋለሁ እንኳን አደረስሽ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን: አመሰግናለው!
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 4 года назад
ዘሚዬ እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ😍🙏🏾 ለማንኛውም እየመጣው ነው እንዳትጨርሽብኝ 🏃🏾‍♀️ 🏃🏾‍♀️☺️😍😘🥰😘😘🤗❤️
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
አሜን ሂውዬ፡ አንቺ ብቻ ነይ 🙂 🥰
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
ቆንጆ ኬኔቶ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን 👍🏾🤗
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
አመሰግናለው 🙏🏽
@FasiNico
@FasiNico 4 года назад
ኪኒቶዬ ከለሩ እራሱ ሲያምር 🙏💝
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
አመሰግናለው ፋሲዬ 🥰 💖
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 года назад
Wow that is amazing, It is easy to make and I will definitely will try it. Thank u for sharing.
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
Thank you 🥰
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 4 года назад
Wow! Betam yameral thank you for sharing 😊.
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
Thank you Tinaye 🥰
@tigistnebro3743
@tigistnebro3743 4 года назад
I like your keneto jar😍 thanks for sharing!
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 года назад
Thank you for sharing!!
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
You're welcome 🙏🏽
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 года назад
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
እኔም አመሰግናለው
@martaz9311
@martaz9311 4 года назад
Its beautifully made. Thank you for sharing
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
Thank you!
@kushnatube258
@kushnatube258 4 года назад
Thank you for sharing sis, it is my favorite drink
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
Thank you!
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 4 года назад
Betam konjo new!👌
@ffentaw9679
@ffentaw9679 3 года назад
ወደው ብጠጣው ችግር አለውዴ
@dagmawittensay2359
@dagmawittensay2359 4 года назад
Thank you konjo yimeslak, gn bebretdst snsera skuaryn aklten new weys zim blen new yemnchemrew?
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
ስኴሩ ቢቀልጥ ቀለሙን ያሳምረዋል፡ እንጂ ሳይቀልጥ መጨመር ይቻላል
@dagmawittensay2359
@dagmawittensay2359 4 года назад
TAEM Kitchen thank you 🙏
@AnaGastarova
@AnaGastarova 4 года назад
❤️❤️❤️
@fikirselam3394
@fikirselam3394 3 года назад
Instead of sugar honey 🍯 would be better.
@bisratfanta3569
@bisratfanta3569 4 года назад
ገብሱ ምን አይነት ነዉ ባክሽ ?
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
የተፈተገ ነጭ ገብስ ነው እኔ ከWhole Foods ነው የገዛሁት
@daadhiitwsaa1377
@daadhiitwsaa1377 4 года назад
gin keneto tikur new eko
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
ገብሱ ሲቆላ ጠቆር ብሎ ከተቆላ ኬኔቶው ይጠቁራል፡ እኔ ቡናማ እሲኪሆን ስለቆላሁት ነው 🙂
@dunamiestube8035
@dunamiestube8035 4 года назад
ጥቁሩ ገብስ እንዲ አይነት ከለር ያመጣል
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
በሱ አልሞከርኩትም ግን ሲቆላ እኔ እንዳረኩት ቡናማ ካረግሽው የሚሆን ይመስለኛል
@mekfitube3309
@mekfitube3309 4 года назад
ምርጥ አሰራር ነው እህቴ መልካም በአል ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-inX1gTRZu7g.html
Далее
How To Make Spicy Ethiopian Chicken Stew: Doro Wat
10:31