Тёмный

//ልዩ የፋሲካ ስጦታ// "ልጄ ካረፈች ሰባት ወሯ ነው...ጠያቂ አልነበረኝም ደረሳቹልኝ"//ፋሲካን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 90 тыс.
50% 1

አቅራቢዎቹ በተለያዩ ቦታዎች እየተዘዋወሩ ከአጋዥ ድርጅቶች ድጋፍ የተደረገላቸው የተለያዩ ስጦታዎችን ይዘው አቅመ ደካሞችን እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል።
"In this giveaway, the presenters have traveled to various locations, partnering with different companies to provide holiday gifts to people in need."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 223   
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 4 месяца назад
ለደሀ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል ይላል ቅዱስ ቃሉ ተባረኩ ሁሉንም የሽልማት ፕሮግራም ገንዘቦች በዚህ አይነቱ ብታውሉት ጥሩ ነው እላለሁ ጌታ በወጣ ይተካላችሁ ዘርማንዘራችሁ ይባረክ
@maqerzfanatube21
@maqerzfanatube21 4 месяца назад
አቤት እኒህ የመጨረሻው እናት እንዲህ ዓይናቸው ሲንከራተት ማየት ልብ ይነካል ። እመብርሃን ታጽናናዎት።
@halimamohamad6454
@halimamohamad6454 4 месяца назад
በጣም በጣም ነዉ ያዘኩ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 4 месяца назад
ትህትናችሁ ሰዉ አትጠየፉ ጀመአችሁ. ደስስ ዪላል ሁላችሁም መልካም ስነመግባር ያላችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ አላህ ያሳካላችሁ🎉🎉❤❤
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 4 месяца назад
አወይ ጊዜ የኔ እምባ ይርገፍ አምላክ ማጣትን ከምድራችን በምህረቱ ያንሳልን🙏🏼❤️
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 4 месяца назад
ኢቢኤሶች የሰማዩ ጌታ ይባርካቹ🙏
@MelatSime
@MelatSime 4 месяца назад
ማርያምን በዕንባ ነው የጨረስኩት ይቺ ናት ኢትዮጵያ ኢቢኤሶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ፡ብቻ ቃላት የለኝም
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 4 месяца назад
ሁሉም ትሁት ናችሁ
@RahilAkillu
@RahilAkillu 4 месяца назад
እውነት ነው ውዴ ክበሩልን
@Lifeisgood-b8r
@Lifeisgood-b8r 4 месяца назад
እኔስ በለቅሶ ነው ያየሁት እውነት ለትክክል ተረጂዎች ነው ያደረሳችሁት ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኋለሁ የጤናን Value በጣም ነው ያየሁት ተባረኩ 🙏🙏🙏
@menutube7647
@menutube7647 4 месяца назад
ወይኔ መጨረሻ ላይ ያሉት እናት እንዴት እንደሚያሳዝኑ እፍፍፍ 😭😭እግዚአብሔር ያጽናዎት እናቴ 😭
@HsnndG
@HsnndG 4 месяца назад
ይቺ ናት ኢትዮጵያ ዘመናችሁ ሁሉ በደስታ ይልቅ አቢሲዎች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እንደዚህ ትብብር ካለ ስደትና ደህንነት ከሀገራችን ይጠፋል እኛንም ለሀገራችን ያብቃኔ የማዳም ቅመሞች ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች 😢
@sarabrara1262
@sarabrara1262 4 месяца назад
አሜንውዴ አሁንሥደከመኝ😢😢😢
@HsnndG
@HsnndG 4 месяца назад
@@sarabrara1262 አይዞሽ የኔ ማር ወደፊት ነው እንጂ ወደ ኋላ የለም ዛሬ ብደክምሽም ነጌ ታርፍ ያለሽ አይዞሽ ሁላችንን ይሄንን ተስፋይዘን ነው ምንሰራው አይዞሽ ነጌሌ ሌላ ቀን ነው ሁላችንም ብደክማን ይሄንን ተስፋ ይዘን ነው ምንሠራ አይዟችሁ የማዳም ቅመሞች በርቱ እንዳይደክማችሁ 🥲🥲🫶🏿🫶🏿🫶🏿
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 4 месяца назад
ኢቢኤስ ተባረኩ ጎበዞች ናችሁ የሚረዳውን ሰው ታውቃላችሁ በትክክል ደርሳችሁላቸዋል እድሜንና ጤናን ያድላችሁ ለናንተም
@SadaabdilkadirYassln
@SadaabdilkadirYassln 4 месяца назад
መቅዲ የኔ እናት ባንች ውስጥ በእምባሽ ብቻ ብዙ ቅነነትን እና እርህራሄ ይታየኛል የኔ እህት ዘመንሽ ይባረክ እማየ በመጨረሻ ላይ ያስተላለፍሽው መልእክት በጣም ከባድ ነው ሚረዳ ሚያገናዝብ ማህበረሰብ ካለ ገንዘብ ያለ ሰው ምንም እንደማያደርግ ነው ያስተላለፍሽው እማማ ላይ ያየሁት መከፋት አንችን ሲያዩ ልጃቸው የመጣች ያህል ነው የደነገጡት ሀዘናቸው የቅርብም ሰለሆነ ብቻ Ebs ክሩው ባጠቃላይ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ቅዳሜም እሁድም አዘጋጆች በጣም ትልቅ ሚዲያ ነው ሀገሪቱ የኔ ቢጤ የበዛባት ሁና ሁሉን ማዳረስ ባትችሉም ጨርሶ ዝም ከማለት የእናንተው ትልቅ አድራጎት ነው አላህ በየሄዳችሁበት ይከተላችሁ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 4 месяца назад
በፊት በጄዬ ቲቢ ላይ ነበር ማየው አሁን ወደ ኢቢኤስ ሲመጣ ደስ አለኝ ግን #ኢቢኤስ በሙስሊም በአልም ለሙስሊም ብታደርጉው ደስ ይለኛ እንደ ኢትዮጵያ ዊ ት ❤
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 4 месяца назад
ቀጥሉበት
@sarabrara1262
@sarabrara1262 4 месяца назад
​@oneethoiለኢድ ይሠጣሉ የኔእህት😢pan9565
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 4 месяца назад
ክበሩልኝ ኢቢኤሶች ጎንበስ ብላችሁ ጉልበት ስትስሙ አብሬአችሁ ስሜአለሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@aneshamood6033
@aneshamood6033 4 месяца назад
በጣም የዛሬው ኢቢኤሰ ባለቤቶች የጀግና ቤት የደሃ አባትና እናት ቤት ነው በጣም ያለቀሰኩት መቅደሰ ሰታለቅሰ ይህን የመሰሉ አዛውንቶች ሲታይ ማንም የላቸውም የሚያሰለቅሱ ሰውች እንዲህ አይነት ደሃ የሚረዳ እያለ ለሃብታም የምትሰጡ እጃችሁን ወደ ኢቢኤሰ ሰጡ እነዚህ የኢቢኤሰ ባለቤትም ሰራተኞች ወላሂ ይህን አይቶ ልብ ይሰብራል ደሃ ሲበላ ማየት እንዴት ያሰደሰታል አቤት ያአላህ ኢቢኤሰ የቴሊብዥን ጣቢያ ሰለነሱ መናገር ያንሳል ወለታችሁን አላህ ይክፈላችሁ የነዚህ ምርቃት ብቻ አላህ የመጨረሻችሁን አለም አላህ ያሳምርላችሁ ይሄ ቢታይ ቢታይ አይጠገብም በጣም ያሰለቅሳል ያማል እውነት መቅደሰ ሰታለቅሰ መቆጣጠር አልቻለችም የእውነት አላህ ኢቢኤሰን ጠብቃቸው የሰንቱን ጉሮሮ ዘግተው የደሃ ያለ ከፍ በሉ ሁሌም እንደረዱ የኢትዮጵያ ህዝብ የማይረሳው የልጅ ልጅ ታሪካችሁን አይረሳም የኢትዮጵያ መንግሰት ኢቢኤሰ የበለጠ የሚደገፍ ጣቢያ ነው ለራሴ ሳይሉ ሁሌም ለወገኔ የሚሉ አላህ የበለጠውን ሃብት ይሰጣችሁ መቅዲ በሰትየዋ የእውነት እናት ያሳዝናሉ መረዳት ያለበት የዚህ አይነት ሰው ነው በርቱ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን
@negestnegest8146
@negestnegest8146 4 месяца назад
አሜን! አሜን! አሜን! ምርቃታቸው ሁሉ ለሀ ገራችን ትልቅ ፈውስን የማምጣት ሀይል አለው። ችግረኞች የእድሜ ባለጸጎች በምሬትና በሀዘን ያልፉ ስለነበር ምድራችንም ተረግማ ነበር ማለት ይቻላል። አሁን ግን እንዲህ እየተረዳዳን ሰላምንና በረከትን ከአምላክ እናገኛለን። ኢቢኤሶች ተባረኩ።
@halimamohamad6454
@halimamohamad6454 4 месяца назад
ወይኔ የኔ እናት እባካችሁ ከጎኖሁኑ የይትዮብያ ህዝብ መጨረሻ ያየሃት እናት በጣም ነዉ ያስለቀሰችኝ አይሰዉ ከቱ
@Nani2-m1h
@Nani2-m1h 4 месяца назад
የEBS ሀላፊወች ምንኛ መታደል ነዉ ሁሌም በበዓል ግዜ ለወገን ደራሽ በመሆናችሁ እጅግ አድርገን እናመስግናለን ክበሩልን አመት አመት ያድርሳችሁ ,ዘራችሁ በሙሉ ይባረክ ከምናየዉ ከምንስማዉ ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@zebibataher9681
@zebibataher9681 4 месяца назад
ማሻላህ ደስ ይላል በየቤቱ ስንት ችግረኛ አለ ኢቢኤሶች ትለያላችሁ።ይህንን አይነት ድጋፍ በኛ በተመልካቾች አንተጋገዝ አካውንታችሁን አሳውቁን አነዚ ስዎች ያሳዝናሉ ቢያንስ አዲስ ምራፍ ላይ ሂወታቸውን አንቀይር። በተመሳሳይ ችግር ላይ ላሉ አንድረስላቸው።
@የማይፋቅስህተት
@የማይፋቅስህተት 4 месяца назад
እነደመቁ የሚረዳውን አያቹሁ ለሀብታም ከማሽቃበጥ ለነዚህ ሙስኪን እናትና አባት ብትረዱ በትንሽ ነገር ቡዙ ደስታ ብዙ ዱአ ብዙ አጅር ታገኛላቹሁ
@sofiya6409
@sofiya6409 4 месяца назад
ሳህ
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 4 месяца назад
😁😁😁😁
@jjamila542
@jjamila542 4 месяца назад
ሰህ
@userd42
@userd42 4 месяца назад
ኢቢኤሶች,የሻምፒዮን,ሻምፒዮኖች,ናችሁ,እንኳን,አደረሳችሁ,ሁሌም የምንወዳችሁና,የምናደንቃችሁ,ነን,ሥራችሁ,ይባረክ,ደሞ,የምትመርጡት ሙዚቃ,የሚያስለቅስ,በናፍቆት,የእናንተን,ፕሮግራም,ባየሁ,ቁጥር,ሳላለቅስ አላልፍም,ምን,ይሻለኞል,አለባበሳችሁ,ያምራል,የኢትዮጵያ,ሕዝብ,መመረቅ ነው,ኢትዮጵያዬ,ኑሩልን,መልካም,በዓል
@BeharchNegash
@BeharchNegash 4 месяца назад
በእውነት ሊደገፍ የሚገባው ነው በርቱ ❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 4 месяца назад
እውይ ሁሌ አልቅሰን እንዴት እንችለዋለን መድሀኒያለምዬ እነዚ ሁሉ ንፁህ የዋህ እናቶች ምን ባደረጉ ድህነትን የሚያጠፋ ተአምር እምጣልን::
@ሮዚነኝየመስቃንልጅ
@ሮዚነኝየመስቃንልጅ 4 месяца назад
በጣም😢😢😢
@sarabrara1262
@sarabrara1262 4 месяца назад
😢😢😢😢😢
@abelb5604
@abelb5604 4 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ ሊያ እመቤቴ በሰላም ታውጣሺ እርዳታ ሰጠሺ ጉልበታቸውንም ስትሰሚ ምን አይነት ጥሩ human being humble ነሺ እግዛቤር ይባርክሺ❤❤❤
@natanyemtanashua
@natanyemtanashua 3 месяца назад
ምናለ ሀገሬ ሰላምሽ እንዲህ ሆኖ ብንናር ለእነዚዝ እናቶች ስትሉ ተዉ ሰላማችንን ስጡን 😭😭😭
@seidsitina2639
@seidsitina2639 4 месяца назад
መልካምነት ለራስ ነው መልካም በአል
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 4 месяца назад
ኮመንት ላይ ማስታወቂያ በዛ ያላችሁ አይምሮአችሁ ይመርመር ያለ ማስታወቂያ እኝህ ሚስኪኖች እንደት ነው የሚረዱት ጣቢያው እኮ ከሰራተኛ ደሞዝ እስከ ትልልቅ ድጋፎችን ያደርጋል የበአል ሲሆን ደግሞ ሲለሚበዛ ተረጂ ግድ ነው በማስታወቂያ መሸፈን ያኑራቹ አቦ ኢቢኤሶች
@zewditu1735
@zewditu1735 4 месяца назад
ትክክል❤🎉
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 4 месяца назад
የሚገባቸው፡ሰዎች፡አይታቹሁነው፡የሰጣቹሁት፡ፈጣሪ፡ይስጥለን፡ተባረኩ🎉❤ተባረኩ፡እንኳን፡አደረሳቹሁ
@burtukanalemayew7013
@burtukanalemayew7013 4 месяца назад
ሊያዬ እመብረሀን ትጠብቅሽ እቃ አታንሺ
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k 4 месяца назад
ኢቤኢሶች በጣም እሚያሰደሰት ነገርነው እምሰሩት ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ
@Alh973
@Alh973 4 месяца назад
በእውነት ለማንም ችግር ያሳይ ሀገራችን ሰላም ያድረግልን ሁሌ በአል ቢሆን ድሀ ቢደሰት ለዚህ ደካም ህዝብ ነው ጦረነት የንሮ ውድነት የሚጨናነቅ
@halimabezabh8952
@halimabezabh8952 4 месяца назад
ኢቢኤሶች አላህ ይጨምርላችዉ🙏 የመጨረሻዋ እናት ግን ዉይ በጣም ያሳዝናሉ 😭😭😭
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr 4 месяца назад
በጣም ነወ ያሥለቀሡኝ ebs አብዝቶ ይሥጣችሁ በወጣ ይተካል እንደመሥጠት የሚያሥደሥት ነገር የለም የመጨረሻው ሤትዮ አንጀቴን ነው የበሉኝ 😢
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 4 месяца назад
ኢቢኤሶችን በምን ቃላት ይገለፃሉ በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤
@Tube-kr2nh
@Tube-kr2nh 4 месяца назад
የኔ እናት እፍፍፍ 😢😢 የመጨረሻዎ እናት እፋፋፋ
@LidoAseko
@LidoAseko 4 месяца назад
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክቹ ኢቢኤሶች❤
@rahmahassan5747
@rahmahassan5747 4 месяца назад
በጣም ደስ ይላል ነገር ግን አንድ ቀን እንኳን ለሙስሊም አመት በዓል አታደርጉም
@ሀውለትሀበሻዊት
@ሀውለትሀበሻዊት 4 месяца назад
በስትክከወለወ
@የማይፋቅስህተት
@የማይፋቅስህተት 4 месяца назад
ይሰጣሉ ለረመዳንም ሰጥተዋል ወላሂ ሳታዩ አታውሩ
@ሮዚነኝየመስቃንልጅ
@ሮዚነኝየመስቃንልጅ 4 месяца назад
አረ ይሰጣሉ ወላሂ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 4 месяца назад
አረይሠጣሉ አላየነምነው የሚባል
@rahmahassan5747
@rahmahassan5747 4 месяца назад
እንዲህ እየዞሮ ሲሰጡ አላየሁም
@natanadmasu8334
@natanadmasu8334 4 месяца назад
የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው ተባረኩ ebs tv
@salamomg9210
@salamomg9210 4 месяца назад
ኢቢኤስ ጣቢያ በእውነት ይለያል
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 4 месяца назад
ebs ❤️❤️አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ
@Shushubabu
@Shushubabu 4 месяца назад
ሊያዬ አላህ በመንታ ይባርክሽ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 4 месяца назад
ኢቢስ እንዴት ደስ ይላል ለስው ያላችው ክብር ክበሩልን እውነት በልጃችችው ተደስቱ
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 4 месяца назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ይሁን አስም እንዴት እንደሚያደርግ በእናቴ አይቻለሁ🙏🏼❤️
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 4 месяца назад
ተባረኩልን ከቃል በላይ ነው እጅግ ልብ ሚነካ ነው እያንዳንዱ አዲስ ምዕራፍ ላይ ቢቀርቡ የሜስብል ነው
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥለን ebs
@tgtg-yp2lx
@tgtg-yp2lx 4 месяца назад
ትለያላችሁ ማርያምን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ ትህትናችሁ ብቻ ከገዘብ በላይ ነዉ ❤️❤️❤️❤️
@shudiya1658
@shudiya1658 4 месяца назад
ወላሂ አስለቀሱኝ ማንም አይጣ ሁሉም ያግኝ😥😥😥
@حسابخاص-ق8خ
@حسابخاص-ق8خ 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@malkmalk9514
@malkmalk9514 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ደስየሚል ስራነው የምትሰሩት ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይስጣቹ
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 4 месяца назад
ወላሂ እራሴን እስከሚያመኝ ነው ያለቀሰኩት ኡፍፍፍፍ ለኢቤኤሶቺ ቃል አጣሁላቸው
@NafeesaSiraj
@NafeesaSiraj 4 месяца назад
ኢቢኤሶች እናንተ ትለያላችሁ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 4 месяца назад
ሰዉን ለማስደሰት መተባበር ያስደስታል ደስስ ዪበላችሁ ጨምሮ ዪስጣችሁ
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 4 месяца назад
ተባረኩ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 4 месяца назад
አይ በየቤቱ ስንት ችግር አለ መቅዲ አስለቀስሽኝ
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
አሏህ ይስጣቺሁ የዘወትር ትህትና❤ አሏህ ይጨምራላቺሁ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 4 месяца назад
በጣም አለቀስኩኝ እህህህህህ 😢😢😢😢ebes ፈጣሪ ይስጣቹ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ❤❤❤
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 4 месяца назад
የኔ አይን ይንከራተት❤❤❤❤
@bekibami8132
@bekibami8132 4 месяца назад
Gulit new mesraw yalchiw adrashawa yet new tebabrug
@samsungcare4627
@samsungcare4627 4 месяца назад
ተባረኩ ሰጪዎቹም አድራሾቹም ❤❤❤❤
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 4 месяца назад
ኢቢኤሶችአላህይስጣችሁ ወላሂ ለሰዉያላችሁ ክብር
@sari0550
@sari0550 4 месяца назад
ebs የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ይስጣቹ በርቱልን🙏❤❤
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 4 месяца назад
በርቱ ebs እናመሠግናለን ጠክሩ በእባ ጨረሥኩት ቃላት አጠረኝ
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 4 месяца назад
ለebs ቃላት የለኝም አሏህ ያስደስታችሁ አሏህ በወጣ ይተካችሁ መልካምነታችሁን አሏህ አይቀይርባችሁ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ሀገራችንን አሏህ ሰላም ያድርግልን🤲🇪🇹❤️‍🔥❤
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 4 месяца назад
ማካፈል ባህላችሁ ነው የኛ ቤተሰብ ብርክ በሉልኝ🤗🙏💐❤
@genetgogo8351
@genetgogo8351 4 месяца назад
መቅዲ የኔ እናት በጣም ትሁት ነሽ እንደዚህ ነው ለሰው ዝቅ ማለት ተባረኪ
@michaeltecleab8587
@michaeltecleab8587 4 месяца назад
Great job EBS , Happy Easter to all EBS crew.
@metikyeenatua
@metikyeenatua 4 месяца назад
Egezabihar yesetahu 🙏telik temeret new erese beres metsasebin asetemerhunal❤❤❤❤
@fatumaaebdu5596
@fatumaaebdu5596 4 месяца назад
ያአላህ ያረቢ
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 4 месяца назад
EBSዎች ተባረኩልን በእውነት ከቃላት በላይ ናቹ እንወዳቹሀለን 😇😇😇😇😇😇😍😍😍😍🙏🏻
@RRuth8852
@RRuth8852 4 месяца назад
Enquan aderesachu Egzhabhir yasenachu EBS ❤❤❤❤❤
@konjitgebre57
@konjitgebre57 4 месяца назад
እንዴተ አድርጎ ፈጠረሽ ቃልዬ የኔ የዋ አስተዋይ ሁሌም በመስጠት ተደሰቺ
@JemilsiedEcoffee
@JemilsiedEcoffee 4 месяца назад
ኢቢኤሶች ትለያላችሁ መጨረሻ እናታችንን ልቤን ነው የነኩት
@burtukanalemayew7013
@burtukanalemayew7013 4 месяца назад
ebsቸሩ መደሀኒያለም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኢትዮጽያን በእናንተ ውስጥ እያየን ነው ክፍ አይንካችሁ ኑሩልን ፍቅር አንድነትን መስጠትን ሁሉን እያስተማራችሁን ነው ቃል የለኝም ለእናንተ ልጅ ሆኜ ነበር የምከታተለው ዘመን የማይለውጠው ድርጅት ነው ሁሉነገራችሁ በጣም አስተማሪ ነው ክበሩልኝ
@alberttesfaye9338
@alberttesfaye9338 4 месяца назад
መጨረሻ ላይ ያሉትን እናት በቋሚነት መርዳት እፈልጋለሁ እባካችሁን አድራሻቸውን
@fitsumsolomon316
@fitsumsolomon316 4 месяца назад
መቅዲዬ የኔ ሆደ ቡቡ የ ebs ፈርጥ አንቺን ከebs ካጣን በቃ አበቃ ፈጣሪ ሁላቹንም ይጠብቃችሁ
@SdffgSdfggg
@SdffgSdfggg 4 месяца назад
እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ቃላት የለኝም ጃፒዬ አላህ ፅናቱን ይጥህ እንወድሀለን
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 4 месяца назад
በእንባ ነው የጨረስኩት አብሶ መጨረሻው ያሉት እናት መቅዲም አልቅሳ አስለቀሰችኝ😭😭😭😭
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 4 месяца назад
እግዛብሔር ይባርካችሁ 👏
@Kidistmekonenkidi
@Kidistmekonenkidi 4 месяца назад
egizabher yebarekachu hulem mulu hunu egi ayetachu enante rolemodel nachu deregetum
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት😢።
@mariamawetdegineh9294
@mariamawetdegineh9294 4 месяца назад
ችግር አይኑ ይጥፋ እግዚያብሔር አምላክ ሆይ በአኢቢአኤስ በኩል እንዲረዱ ስላደረክ አብዝቼ አመሰግንካለው የቀሩትንም አስብልን🙏🙏🙏🙏
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 4 месяца назад
mekdiyeeee yene melkam tebarekilgn hulachum tebareku
@mababa6556
@mababa6556 4 месяца назад
EBS thank you !!!!!! God bless you. may the kind, honest strong of all. lord of all thing. king of the world god be with our ethiopia and her good and poor people
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 4 месяца назад
እንኳን ደስ አላቹ
@FreweiniFreweini
@FreweiniFreweini 4 месяца назад
EBStv ❤️❤️❤️ብቻ ቃላት የለኝም
@merryzebrabruk1527
@merryzebrabruk1527 4 месяца назад
ሊዲያ ግን ትድልሻል ትህትናሽ እግዚአብሔር ይጥብቅሽ የኔ ማርርር❤❤
@Tube-kr2nh
@Tube-kr2nh 4 месяца назад
ይሄንን ፖሮግራም አለረፋም እንደምታደረጉት ተስፋ አለኝ
@ለሁሉምጊዜአለው-ረ4ኀ
@ለሁሉምጊዜአለው-ረ4ኀ 4 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን .ዋው ዘወትር ።l LOVE❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 4 месяца назад
Tebarku.desyelal
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 4 месяца назад
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ❤❤❤❤ኢትዮጵያዬሰላምሽ ይመለስልን😢
@rimuty7696
@rimuty7696 4 месяца назад
Mecheresha lay yetayut setiyo Anjeten belugn 😢😢😢😢
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏🏼❤️❤️❤️
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 4 месяца назад
ኢቢኤሶች ተባረኩ የደካሞችን ጎደሎ መሙላት ትልቅነት ነው ።
@endaletaye4148
@endaletaye4148 4 месяца назад
ሰላም ለናንተ ይሁን ኢቢኤስዎች ለበአል ለወለደቺኝ እናቴ ምናባቴ እንደምልክላት ግራገብቶኝ ነበር ። እናተ ደሀን ሳትንቁ ከሰፈር ጉራጉር ውስጥ ፈልጋቹ የበአል ሙሉ ወጪዋን ስለረዳችሁልኝ በፈጣሪስም እጅግ አርጌ አመሰግናለው። ለሁላ ችሁም መልካም በአል🙏 እንዳለ - ከአዳማ
@DhbfVxgg
@DhbfVxgg 2 месяца назад
Aእናመሰግናለን
@SaadahSaeed-zc8rv
@SaadahSaeed-zc8rv 4 месяца назад
የኢቶቢያ ዲምቀት ኢቢኤሳ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁላችሁንም❤❤❤❤❤❤ውዲዲዲዲዲዲ❤❤❤❤❤❤
@fitsumsolomon316
@fitsumsolomon316 4 месяца назад
እረ ኡፍፍፍፍፍ ታድላችሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ
@ሮዚነኝየመስቃንልጅ
@ሮዚነኝየመስቃንልጅ 4 месяца назад
ወላሂ እባዬ መጣ ይሄነው ኢትዮቢያዊነት 😢😢😢😢እናመሰግናለን ኢቤዬሶች❤❤❤❤
@Tamnechdesuyegetalij
@Tamnechdesuyegetalij 4 месяца назад
Egzabr yubarkachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ehe naw etophawi malet qalat naw yaxawut nurlin❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ergoyezelelew4115
@ergoyezelelew4115 4 месяца назад
ebsተባረኩይችናትኢትዮጲያ🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 месяца назад
Ebs Tv ስወደው እኮ በምክንያት ነው❤
@mkaa6766
@mkaa6766 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢aboo alha ysxachuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Beatrise (пародия) Stromae - Alors on danse
00:44