Тёмный
No video :(

ልጂ ቶዉፊቅ አላህን ፍራ❗አዲርሱልኝ መልክቴን በኢሥላም :ፍቅረኛ❌ እብርት ማሳየት ሥልጣኔ ሆነ? 

ፋሚ fami Tube
Подписаться 66 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

ልጂ ቶዉፊቅ አላህን ፍራ❗አዲርሱልኝ መልክቴን በኢሥላም :ፍቅረኛ❌ እብርት ማሳየት ሥልጣኔ ሆነ?

Опубликовано:

 

3 янв 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@user-lj2fh4gf3i
@user-lj2fh4gf3i 2 года назад
አኡዙቢሏህ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን እረ ሙስሊም ወድሞች ወደት እያመራችሁ ነው ፍቅር ከእምነት ይጀምራል በስሜት አትጋለብ ቆም ብለህ አስብ አእምሮ የተሰጠህ ለማስተተን ነው።
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 2 года назад
ግዜምንአረገ ጌዜክነነ አላህይቅር ይበለን እረሰውእጂ ጊዜአልበጀለም ያጀመአ
@user-gy4dz2yl4f
@user-gy4dz2yl4f 2 года назад
ጥጋብ ሲኖር አላህን በማመስገን ፋንታ ማመፅ ያስከትላል ሀራሙን ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለተመልካች መጋበዙ ባሰ
@ematube9407
@ematube9407 2 года назад
በጣም
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ዉዴ ደምርኘ ለአላህ ብላሽ
@user-gy4dz2yl4f
@user-gy4dz2yl4f 2 года назад
በአላህ አትበይ ፔጅሽ ጥሩ ቁምነገር ካለው አብሽሪ
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p 2 года назад
ሳህ
@chamkhelifa5232
@chamkhelifa5232 2 года назад
እዉነት ነዉ
@user-cg2oj9sq3d
@user-cg2oj9sq3d 2 года назад
ጥሎብኝ ይህን ልጂ አልወደውም ምንም አይጥመኝ ስራው ያርብ አንተ መጭርሻቺንንን አሳምርልኝ ያርብ
@user-nw5tp1vc4d
@user-nw5tp1vc4d 2 года назад
እኔ ም እንዳቺው
@hayatyemersalejie8861
@hayatyemersalejie8861 2 года назад
እኔም
@user-ng1wf2tl6h
@user-ng1wf2tl6h 2 года назад
እኔብ የእዉነት
@zahrazahra1265
@zahrazahra1265 2 года назад
አሚን
@ttww9470
@ttww9470 2 года назад
እኔም አኡዙቢላ
@user-fp4ey4iz6n
@user-fp4ey4iz6n 2 года назад
አላህ ሂድያ ይስጠው ይስጠን ያረብ 🤲🤲🤲
@selasecotube7345
@selasecotube7345 2 года назад
Ameen yarb
@etpia3736
@etpia3736 2 года назад
አሚንንያረብ
@user-kh6sg5bk7w
@user-kh6sg5bk7w 2 года назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የቁም ሞት ነው ልጂ ቶፊቅ አላህን ፍራ ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን እህቴ ጀዛኪላህ ኸይር የለም ሀቢበት በእስልምና ፍቅረኛ ብሎ ነገር የለም ።
@user-ih5ro7sh7s
@user-ih5ro7sh7s 2 года назад
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@mekyayasin394
@mekyayasin394 2 года назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ረጂኡን
@samiramira4206
@samiramira4206 2 года назад
ያረብ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
@ashayesuf1548
@ashayesuf1548 2 года назад
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን አኡዙቢላህ
@abufahad4459
@abufahad4459 2 года назад
አላህ መጨረሻችን ያስምርልን
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 2 года назад
አሏህ ሂዳያ ይስጠዉ ይስጠን ከቻላቺሁ መልካም ተናገሩ ካልቻላቺሁ ዝም በሉ
@umuekramtube
@umuekramtube 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛለኝ በያላችሁበት🌹🌹 ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ይጠብቃችሁ የሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢስረኞች قال تعالى:ــ (وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ) አለህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በመልካም ተጋገዙ በመጥፎ አትተገዙ ብሎናልና ኑ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ እንድሁም ቁርዓን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስርኞች
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 года назад
ለምድነው ዝም የምንለው እንቃወማለን ዝሙተኛን
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 2 года назад
@@user-hh6ll8ln9z እኔኮ አትቃወሙ አላልኩም የአሏህ መልክተኛ ረሱል እዲህ አሉ)በአሏህና በመጨረሻዉቀን ያመነ መልካም ይናገር አለበለዚያ ዝም ይበል አሉ እናም እህቴ በመልካም ነገር ምከሪዉ ግን በስዲብ መመለስአይቻልም
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 года назад
@@user-fi5ll1zc1i እኔ መይ ተሳደብኩ ታዳ እሱ እራሱ እኮነው ፉቅርኛየን ተዋወቁያለው ፉቅርኛማለት ከኒካውጭ የሆነ ደሞ የዝሙት ጏደኛየን ተዋወቁ ማለትነው ታዳ እኔም ያለውነው የተናገርኩት
@user-hv6ke1nh3p
@user-hv6ke1nh3p Год назад
@@user-hh6ll8ln9z ሙሥሊምአዴለምሙስሊምእዳልሆንአረጋገጠማለትነውእህቴዪሄንአላህዪገልግለን
@user-ks3po6rs3j
@user-ks3po6rs3j 2 года назад
አላህ ሂደያ ይስጣቸው ወዴት እየሄድን ነው አዬ የኛ ነገር
@umuekramtube
@umuekramtube 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛለኝ በያላችሁበት🌹🌹 ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ይጠብቃችሁ የሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢስረኞች قال تعالى:ــ (وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ) አለህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በመልካም ተጋገዙ በመጥፎ አትተገዙ ብሎናልና ኑ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ እንድሁም ቁርዓን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስርኞች
@kiyaseaditube5679
@kiyaseaditube5679 2 года назад
ፋሚየ ኧረ በጣም የሚገርም ነገር ነዉ ምን ነካዉ ልጁ እንደዚህ አልጠብቀዉም ነበር ወላሂ አላህ ልቡን ይመልስለት ዱአ እናድርግለት ምክንያቱም ይሄ ተግባሩ የጤንነት አይመስለኝም
@sebrinatube
@sebrinatube 2 года назад
እህት ነይ ከኔም ጋ እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ
@kiyaseaditube5679
@kiyaseaditube5679 2 года назад
@@sebrinatube እሺ አይተሺ ኮምችልኝ እመልሳለሁ
@swaa3739
@swaa3739 2 года назад
እኔ በሱ አልፈርድ በሚሳድጉት ነው እምፈርዴው እሱን እሚጅቡም አሏህን ይፍሩ ሙስሊሞች ሆይ የሱን አታሳድጉት
@seaditesema5125
@seaditesema5125 2 года назад
እህታችን ጀዛሽ ካላህ ኽይረን እዳንች ያለውን ያብዛልን ያረብ
@sabourna1232
@sabourna1232 2 года назад
Subhanallah Allah yimalisachew Inshaalla
@nataliehourani358
@nataliehourani358 2 года назад
አኡዙቢላ በጣም ያሳዝናል ከሱ አይጠበቅም አላህ ይመልሠዉ
@milonbd7687
@milonbd7687 2 года назад
Nነኝ ፊ ፊ አላህ ይጨምርልሽ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 года назад
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ምናለበት እስልምናን ባታሠድቡ ጠቅላችሁ ወደ ምትሄዱበት ብትሄዱ ልጅ ቶፊቅና መሠሎቹ ይገርማል አላህ ሂዳ ይስጥህ
@user-ib2to6ux4x
@user-ib2to6ux4x 2 года назад
ትክክል ነሽ ኡህቲና አላህ ይህዳኩም መጀመሪያ ስጀምሩ ጥሩ ይጀምሩና ብኋላ ይበላሻሉ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ
@saadhh8609
@saadhh8609 2 года назад
አላህዋ አደራህን መጨርሻዬን አሳምርልኝ ወንጀሌ ብዙ ነው 😭😭😭😭😭😭
@kadiitube4366
@kadiitube4366 2 года назад
Awuzubillaah Allaah qalbun yimalisilat
@mH-jh8vz
@mH-jh8vz 2 года назад
ትክክል ነዉ እህት ጀዝክ አለህ ኽይርን👍👍👍👍👍
@umuekramtube
@umuekramtube 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛለኝ በያላችሁበት🌹🌹 ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ይጠብቃችሁ የሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢስረኞች قال تعالى:ــ (وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ) አለህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በመልካም ተጋገዙ በመጥፎ አትተገዙ ብሎናልና ኑ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ እንድሁም ቁርዓን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስርኞች
@user-ky3lc5ey3o
@user-ky3lc5ey3o 2 года назад
አአዙቢላህ ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ ከቁም ሞት አንተው ጠብቀን የአሏህ
@sofyasofya2791
@sofyasofya2791 2 года назад
ኣረ ማሬ ሣውዲ ነበር አወ ያግባ ከፈለገ በሐራም ከሚጨማለቅ አላሕን ፍራ አኡዙቢላሕ ሥነ ቱን ይሥጠን በሥ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ ትክክክክል. በእስልምና ፍቅረኛ. ጋደኛ ማለት የለም አለቀ ፍቅር. የሚመጣው. ከኒካሃ. በኃላ ነው. አከተመ. ተውፊቅ. ከተበላሸ. ቆይቷል ዉዶቼ. አላህ. ሂዳ. ይስጠው. ያረብ. ያረብ. እኔ የሱ ሰብስክራይብ አንስቻለሁ ግልግል
@rakhmarakhma4487
@rakhmarakhma4487 2 года назад
ፎዝዬ እኔ አሥቻለሁ ግን ብዙ ባንገረም ጥሩ ነው ሥማችን ብቻ የሠለም አለን
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 года назад
@@rakhmarakhma4487 ትክክክክል ለሱም ለኛም አላህ. ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን. ያረብ ያረብ
@umuekramtube
@umuekramtube 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛለኝ በያላችሁበት🌹🌹 ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ይጠብቃችሁ የሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢስረኞች قال تعالى:ــ (وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ) አለህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በመልካም ተጋገዙ በመጥፎ አትተገዙ ብሎናልና ኑ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ እንድሁም ቁርዓን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስርኞች
@goonegoone1304
@goonegoone1304 2 года назад
ትክክል ውዴ አለሀ ቀልብ ይስጠው😳😬☝
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 года назад
@@goonegoone1304 አሚሚሚሚን ያረብ
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m 2 года назад
ወላሂ እኔኮ ባሌ ኒካህ ሳላስር ስልክ አላወራ ብሎኝ ምን ያህል እንደሆንኩኝ ሱብሀን አላህ ለካ ዱንያ ትቀይራለች
@user-bz5uf9mb2u
@user-bz5uf9mb2u 2 года назад
የፎቶ መለጠፍስ እደት ያታያል ዉዴ
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube 2 года назад
እኛንም አላህ ይጠብቀን ከስህተት ሁሉ በጣም ደንግጫለሁ ሳየው
@marimsaeed1986
@marimsaeed1986 2 года назад
ወላሂ በጣም ያስቃል እድገት እንድህ ነው እንደ ወደየት እየሄድንን ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@skettube4149
@skettube4149 2 года назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን ዝም ይሻላል እኔ ቃላት ነው ያጠረኝ 😭
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ ልበ ንጹህ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ወደ ቻናሌ ልጋብዝ? በቻናሌ ቤተሰብ አንሆንም?? እ የኔ ውድ?
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 года назад
በጣም
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 2 года назад
ደምሪን
@sebrinatube
@sebrinatube 2 года назад
ስኬት ነይ ከኔም ጋ እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ
@sebrinatube
@sebrinatube 2 года назад
@@Sada-yf8ch6hb8x እህት ነይ ከኔም ጋ እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ
@user-mf4iu8sm3z
@user-mf4iu8sm3z 2 года назад
ወንጀልን መቃወም ግዴታ ነው በኢስላም
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube 2 года назад
የኔ እህት በጣም እከታተልሻለሁ ጀዛከላ ኸይር እህቴ
@seyifednaragaw4199
@seyifednaragaw4199 2 года назад
የልጅ ቶፊቅን ቪዶ አትመልከቱለት ሙሥሊሞች ነገ አላህ ይጠይቀናል የምትሉ ላይክ
@tube2611
@tube2611 2 года назад
እዉነትም የመጨረሻዉ ዘመን ደርሷን😭😭 ደምሩኝ በአላህ👈👈
@umuekramtube
@umuekramtube 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛለኝ በያላችሁበት🌹🌹 ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ይጠብቃችሁ የሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢስረኞች قال تعالى:ــ (وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ) አለህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በመልካም ተጋገዙ በመጥፎ አትተገዙ ብሎናልና ኑ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ እንድሁም ቁርዓን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስርኞች
@halimatube99
@halimatube99 2 года назад
ደምሪኝሁቢ
@sebrinatube
@sebrinatube 2 года назад
እህት ነይ ከኔም ጋ እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ
@sebrinatube
@sebrinatube 2 года назад
@@halimatube99 እህት ነይ ከኔም ጋ እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ
@user-kt1el5um8r
@user-kt1el5um8r 2 года назад
አህለን አጃይብ ነው ያኬር ዘመን
@user-ur2hk9hf3l
@user-ur2hk9hf3l Месяц назад
Amshiir homaa hin yadiini kotuu qashtii nama ♥️❤️❤️❤️❤️
@mebrat_media
@mebrat_media 2 года назад
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኔውድ አላህ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
@ezadinsani6503
@ezadinsani6503 2 года назад
Yaa Allah please Grant us straight path
@sumeyatube5544
@sumeyatube5544 2 года назад
ጀዛከላህ ውድ በስልምና የለለ ነው ያደረገው
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 2 года назад
ሰላም ውድ እህታችን በጣም ስተት ነው አላህን ልቦናው ይመልስው ግን እራቆቷ ለምን አያስረዳትም እህህህህህህ
@yaarabbiikatimaanatulchii6664
@yaarabbiikatimaanatulchii6664 2 года назад
صحيح كلامك جزاك الله خيرا براك الله فيك
@sadaethio5900
@sadaethio5900 2 года назад
አላህ መጨረሻችን ያሳምረው ወላሂ በጣም የሚያስጠላል ዙሙት ባደባባ ጀመሩ የረቢ ሰትረን
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s 2 года назад
ያረብ የዘንዲሮው በላ ያላስተማረንን ሁላችንም ወደአላህ ያልተመለስነው መቸ ልንጸጸትነው ይቅርበለን ያኢላሂ ወንዲሞቸን ን ምራልኝ ትንሽየሚያቁት ይብሳሉ እንዴት 💔💔💔😪😪😪😪😪
@user-by3wg5tq4z
@user-by3wg5tq4z 2 года назад
جزاك الله خير
@user-xb3jn6jy1n
@user-xb3jn6jy1n 2 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته سبحان الله العظيم واتوب اليه استغفرالله واتوب اليه استغفرالله العظيم جزاك الله خير الجزاء حب
@amenasmena5199
@amenasmena5199 2 года назад
ወላሂ ልክ ብለሻል እኔ እደት እደደነገጥኩኝ ሳየው ያን ሁሉ መጎነገር ሲሰራ ኑሮ መጨረሻ መጃጃል ቱቱቱ ከዝህ አይነት አላህ ይጠብቀን
@ssuw4570
@ssuw4570 2 года назад
እህቴ ጀዘዓ ከአለህ
@ssuw4570
@ssuw4570 2 года назад
አለህ ይድየ ይሰጠወ
@user-nw9wj1re2g
@user-nw9wj1re2g 2 года назад
አኡዚቢላሂ አላህምጨረሻችንንያሳምርልን☝
@fatimaomar8314
@fatimaomar8314 2 года назад
ጀዛከሏሁ ኸይርእህቴ ደስትይ መሻአህ
@user-pv1km9nc4t
@user-pv1km9nc4t 2 года назад
አለህ ይመልሰው 1አመት አለሀን አየመጸ መሆኑን ዘንግቶተል አለህ የህዲነ እፍ ከሱ አልፎ ለሌለው ሊየስተምር አደበበይ አወጠው አለህ ይመልስህ አለህ ይመልስህ
@umuekramtube
@umuekramtube 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛለኝ በያላችሁበት🌹🌹 ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ይጠብቃችሁ የሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢስረኞች قال تعالى:ــ (وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ) አለህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በመልካም ተጋገዙ በመጥፎ አትተገዙ ብሎናልና ኑ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ እንድሁም ቁርዓን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስርኞች
@user-ie1uc3gz2p
@user-ie1uc3gz2p 2 года назад
ያአላህ ወዴት እየሄን ነው አላህ ሁሉንም መጨረሻውን ያሳምርልን
@user-ry8ro7cx9p
@user-ry8ro7cx9p 2 года назад
ሳህእህቴጀዛሽንአላህይክፈልሽ ብዙበጎአድራጎትእያረግ አላህቀጥተኛዉንመገድይምራንወላሂ
@galaxtprime1330
@galaxtprime1330 2 года назад
ሱባአን አላህ ይግርማል
@badiriyaabadiriyaa2471
@badiriyaabadiriyaa2471 2 года назад
😭😭😭☝️yaa Allah
@sekinmustafa2637
@sekinmustafa2637 2 года назад
አኡዚቢላሂ አለህ የጠበቀን ከደዢ አይነት አለህ የጠበቀን
@amenagawd9429
@amenagawd9429 2 года назад
ፍቅርን በትዳር ውስጥ ፈልጉ ብለውናል ረሱል ሱለላህ አለይሂ ወሰለም እውነተኛ ፍቅር በትዳር ሞክሩትስኪ ደስ የሚል ሂወት ነው
@leylatube7000
@leylatube7000 2 года назад
ሱበሀንአላህ አላህ መጨረሻችን አሳምርልን እህት ቆየሁ ቤተሰብ ከሆኩሽ ጎራ በይ ውዴ
@sebrinatube
@sebrinatube 2 года назад
እህት ነይ ከኔም ጋ እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ
@emuemanhulet1110
@emuemanhulet1110 2 года назад
አሚን ወላሂ አላህ ለሁላቺንምሂዳአ ይስጠን መኒ አደምን ይቺ እዱኛ እያታለለቺነዉ ገንዘብ ሲያገኙ ብዙዎቹ ካላህ መገድ እየወጡነዉ ያሉት አላህ ልቦና ይስጣቸዉ ያርብ
@saiddenaka3118
@saiddenaka3118 2 года назад
Hasbunallhe.W.Wakille
@user-dp3vm9ml6y
@user-dp3vm9ml6y 2 года назад
ወላሂ ሣየው ኢናሊላሂ ወኢነኢላሂ እራጅኡን በጣምነው የደነገጥኩት ቶፊቅን እደዚህ አልጠብቀውምነበር ያሣዝናል መጨረሻውን አላህ ያሣምርለት
@umuekramtube
@umuekramtube 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛለኝ በያላችሁበት🌹🌹 ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ይጠብቃችሁ የሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢስረኞች قال تعالى:ــ (وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ) አለህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በመልካም ተጋገዙ በመጥፎ አትተገዙ ብሎናልና ኑ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ እንድሁም ቁርዓን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስርኞች
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc 2 года назад
እዉነትሽን ነዉ እሕቴ አሕያ ጋር የዋለች ፈስ ተስተምራ ትመጣለች አሉ ተዉፊቅ ተዉ አላሕ ን ፍራ
@user-np8ip6pr2u
@user-np8ip6pr2u 2 года назад
አሏህ ይስቱርና !! ሱበሀን አሏህ አልሃምዱሊላህ ላኢላሀኢለሏህ አሏህ አክበር ለሀዉላዉ ወላቅወተኢላቢላህ
@iloveislam6161
@iloveislam6161 2 года назад
ጀዛ ኪላህ ኸይር እህታችን በርቺ
@imhntube1156
@imhntube1156 2 года назад
አላህ ይጣብቃን ካዳዛሀ አይነት ኤሄህ የእስላም ማንገድ አይደሌም አላህ ይዘንልን ሳላምት ነኝ ዶአሀ አዲርጉልኝ
@sebrinatube
@sebrinatube 2 года назад
እህት ነይ ከኔም ጋ እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 года назад
አላህይጠብቀን።ያርቢ።መጨርሻይንአሳምርልን
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 года назад
ኢናኢሊላሂ ወኢናአሊላሂ ራጅኡን አላህ የሰተረለትን አይብ በግልፅ ማዉራቱ ምን ይባላል ያረቢ ኻቲማችንን አሳምርልን ያረብ
@uaepp9610
@uaepp9610 2 года назад
እኔ አድሥ ነኝ ግ ማሻአላህ ነሺ እሕት አላሕ ኢማንሺን አላሕ ይጨምርልሺ
@hayatmohammed2954
@hayatmohammed2954 2 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን እህት ሰብ, አደረኩሽ በርቺ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያአላህ
@user-hd2cs8df6b
@user-hd2cs8df6b 2 года назад
አሚንን ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@Halimatube59
@Halimatube59 2 года назад
ኢላህ የምሰማውንም የምጓዝበትንም አስተካክልልኝ
@user-ne9ne8cf2r
@user-ne9ne8cf2r 2 года назад
የመጨረሻው ዘመን አላህየ የመጨረሻየን ነገር አደራ😭😭😭😭
@keyrattube9249
@keyrattube9249 2 года назад
Subahaan allah 😭☝
@mekyayasin394
@mekyayasin394 2 года назад
ወሏሂ አሏህ ይጠብቀን ከደዝህ አይነቱ ሥራ ያረብ ☝️☝️😭😭😭😭
@user-vp9ek8mw3d
@user-vp9ek8mw3d 2 года назад
አሚንንንንንንን
@zaarahjamal9827
@zaarahjamal9827 2 года назад
አሜን ያረብ እንደማመር እህት
@unayeeenegni9512
@unayeeenegni9512 2 года назад
Yarabi macharashichini allaha yasamirin
@slowmoe3887
@slowmoe3887 2 года назад
(ان الله وملائكته يصلون على النبي يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما)
@asiaabdulmajida8639
@asiaabdulmajida8639 2 года назад
Thanks sister
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z 2 года назад
አወዙቢላሂ አላህየመጨረሻችን ያሰምርልን ለኮሚትይሆናል
@user-cs6hh8xx3t
@user-cs6hh8xx3t 2 года назад
ማሸ አለህ እህት አለህ ይጨምሪልሽ ማማዬ ለቤትሽ አድስ ነኝ አለህ ሆይ ሰተጀጅል ወዳ እንታ ዉሰደኝ የእለሂ ቶፍቅ አለህ ልብ ይስጠው ቀይ መስመር እየለፈ ነው ፍትህህህህህ ፍትህህህህህ በሰኡድ እስርቤት ለምሰቀዩ እህት ወንድሞቻችንን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@hadiyaahmed1863
@hadiyaahmed1863 2 года назад
የኔኡመቶች ወንጀላቸው ይማራል. ግልፅ ያወጡት ሲቀር አሉ ነብዩሰለላሁአለይሂ ወሰለም. ሱበሀን አላህ. አምላኬ ሆይ አንተ እዘንልን በኝ ጥፍት እስከመልካሞቹ ይዘን እየሞትነው አላህይዘንልን የአላህ እህቴ አንችም ልንገርሽ ሚድያ ወጥተሽ እደዝህ መናገር የለብሽም ብዙ አዋቂወች አሉ እሱንም አላህ ይቅር ብሎ ወደተውበትአላህይመልሰው. አንች አሁን መልካም እናገራለሁ እሰራለሁትትይ ግን የበለጠ እንች ያለሽበት ፊትና ይበልጣል እናም ውድ እህቴ እምንሰተረው በኒቃብ ጅልባብ ሳይሆን በላጩ ውስጣችን በ ሀያእ በተቅዋ ማስዋብ አለብን ይህ ውስጣችን ከተዋበ. በፍፁም. ሚዲያ አትወጭም ነበር አንችም አላህን ፍሪ አደለም በቪድዬ በድምፅም አትውጭ ስትርሁኒ. እንኳን ወንዶቹ እኔ ሴቲቱ ያንችን ሁኔታ ሳይ ከባድ ነው በንግግብቻ ሳይሆን የተግባርሰው ያርገን
@abdushkur4494
@abdushkur4494 Год назад
አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን ሀያእ እፍሬት የለውም አላህን አይፈራም እስተግፈሪላህ
@ademtube8899
@ademtube8899 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ቶፊቅን እኔ በቅርበት አውቀዋለሁ እና ከሱ ብዙ ጥሩ ነገር ባትጠብቁ ጥሩ ነው
@halimatube99
@halimatube99 2 года назад
ደምሩኝ
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 2 года назад
ሀላሥበቃበየቦታውአትለጥፍ አፍአሁንስ የትልሂድ አላህመጨረሻችንን ያሣምርልን ልክነሺ እህት ወጣቶቻችንስሜት ነዳቸው አላህያብጀንአችው ፀሎትእናርግ ያረብ
@user-zn9ht3bi3s
@user-zn9ht3bi3s 2 года назад
አዛኩልህ አበጀህአበጀሺሲሏት የባሏንኪታብ አጠበችአሉ አበዛሀው አላህ ይህዲና
@hla6874
@hla6874 2 года назад
إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ
@najbaethopia8568
@najbaethopia8568 2 года назад
አላሕ ያሳምረን ቀጥተኛ መገድ ይምራን ያቢቢቢቢቢቢ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 2 года назад
ጀዛኪላህእህቴ አሚንንንን ያረብ
@hla6874
@hla6874 2 года назад
ماشاءاللہ شكرا جزاكم الله خيرا و احسن الجزء یا ٶكتی
@gajhsjs9407
@gajhsjs9407 2 года назад
ሰብስክራይብ አርኩሽ ፋፊ አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን እሱንም አላህ ይመልሰው ዱአ አርጉለት በአላህ 😭😭😭😭 ያሳዝናል
@zabibaahmed7947
@zabibaahmed7947 2 года назад
አለህ የጠበቀን
@fbintbabatube3028
@fbintbabatube3028 2 года назад
وَلَا تَقْرَبُوا الزِّنَىٰ ۖ إِنَّهُ كَانَ فَاحِشَةً وَسَاءَ سَبِيلًا (ሱረቱ አል-ኢስራእ - 32) ዝሙትንም አትቅረቡ፡፡ እርሱ በእርግጥ መጥፎ ሥራ ነውና፡፡ መንገድነቱም ከፋ! ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ آمَنُوا ثُمَّ كَفَرُوا فَطُبِعَ عَلَىٰ قُلُوبِهِمْ فَهُمْ لَا يَفْقَهُونَ (ሱረቱ አል-ሙናፊቁን - 3) ይህ እነርሱ (በምላስ) ያመኑ ከዚያም (በልብ) የካዱ በመኾናቸው ነው፡፡ በልቦቻቸውም ላይ ታተመባቸው፤ ስለዚህ እነርሱ አያውቁም፡፡
@sebrinatube
@sebrinatube 2 года назад
እህት ነይ ከኔም ጋ እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ
@fbintbabatube3028
@fbintbabatube3028 2 года назад
@@sebrinatube ደምሬሻለሁ
@rukya837
@rukya837 2 года назад
አላህ መጨረሸቺ የሰምረን ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤ ለሚሰቃዩት 😭😭😭😭😭😭💔
@almazabdo1106
@almazabdo1106 2 года назад
ዉዶ እህቴ ጄዘህ ኩሙለህ ኸይር ትክክል
@kkalo659
@kkalo659 2 года назад
አኡዙቢላህ አላሆይ እኔየባን ተእጠበቅ አለሁኝ ለሀዉለወለኡዎ ተኢላቢላህ እዱኒያ ጤዛናት እርምከሩዉት
@mmayfano1297
@mmayfano1297 2 года назад
የኔ ውድድድ ትክክል ብለሻን አላህ ሁላችነንም ቀጥ ባለው መንገድድድድ ይምራንንን ያሂላሂሂ
@user-vw8jh1vr1c
@user-vw8jh1vr1c 2 года назад
ትክክል ውዴ አላህ መጨረሻችን የስምርልን ቤተስብ እንሁን SB
@aminahsen9676
@aminahsen9676 2 года назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱሏሂወበረካቱሁ አላህይስቱር አላህመጨረሻችንንያሳምርልን👍👍
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 2 года назад
አላሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ሲጀመር ከማን ጋር እደሚዉል ታዉቃላችሁ አዋዋሌን አሳምርልን ነዉ ዉዴ ቱ ለሱ ክብር ነበረኝ ብዙ ስራወችን ስለሚሰራ
@user-mf4iu8sm3z
@user-mf4iu8sm3z 2 года назад
በርቺ እህቴ ትክክል
@user-le1qw4xh3o
@user-le1qw4xh3o 2 года назад
ሱባሀነአላህ 😥😥☝️☝️
@Afarretube
@Afarretube 8 месяцев назад
አላህ ሂዳያ ይስጠው ወንድማችን ከስህተት አሁኑን ተመለስ
@emufewuzanbiziniallah5514
@emufewuzanbiziniallah5514 2 года назад
ወላህ በጣም ትክክል ነሽ እህት ልጁ በጣም የወረደ ስራ ነው የሚሰራው
@SSs-de9fz
@SSs-de9fz 2 года назад
ሱበሀንአላህ
Далее
МЕСТЬ МАЛОГО
00:52
Просмотров 73 тыс.
ЮТУБ БЛОКИРУЮТ?
01:52
Просмотров 816 тыс.
26 April 2024
2:53
Просмотров 6 тыс.
МЕСТЬ МАЛОГО
00:52
Просмотров 73 тыс.