Тёмный

ልጄን አጣሁት በራሴ ቸልተኝነት - ለነገ ምትማሩበት ግዴታ ማየት ያለባቹ አስተማሪ ድራማ 

ፈገግታ
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

እናት/አባት ከሆናቹ ለልጃቹ // ልጅ ከሆናቹ ለቤተሰቦቻቹ ማጋራት (ሼር) በማረግ የነገዋን አገራችንን እንቀይራለን 🥰
#ፈገግታ #ethiopiandrama #newdrama
#film #ethiopians

Развлечения

Опубликовано:

 

9 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 456   
@SaraSara-sp6cm
@SaraSara-sp6cm Месяц назад
የኔ ጣፍጭ የልጅ አዋቄ ማነው ይህንንልጅ እሚወደው ለይኩ❤❤❤❤❤
@kidsttube
@kidsttube Месяц назад
የኔ ጣፋጭ እረ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አርጉት ለባባየ ስትሉ
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
🥰🥰🥰
@bezabeza9644
@bezabeza9644 Месяц назад
እሽ ዉዴ❤❤❤
@ያሪዳር
@ያሪዳር Месяц назад
እኔ እራሱ ለፈላው ስል ነው ሰብስክራይብ ያረኩት ቀጥሉበት ❤❤
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
ለትብብራችሁ ከልባችን እናመሰናለን ክበሩልን
@RMUsSeid
@RMUsSeid Месяц назад
Ayzooh barta jabadhuu😊
@RyFt-jj6tp
@RyFt-jj6tp Месяц назад
ኣበሽር የኔቆጆ ፈታበልልን. ከጎንህነን
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b Месяц назад
❤❤❤❤
@EmugasheDora
@EmugasheDora Месяц назад
Ufff swdachuu አኮ ❤️❤️❤️❤️😘😘😘🙏🙏
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
❤❤​@@EmugasheDora
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m Месяц назад
ስወዳችሁ የምር ባባየ እድግ በልልኝ😂😂😂😂😂ማርያምን ግን ባባየን አትምቱን የምትሉ 👍
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
🥰🥰🥰🥰
@bezabeza9644
@bezabeza9644 Месяц назад
እኔ❤❤😢😢😢
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m Месяц назад
@@Eso_fegegta ሰምተሀን የምር እዴ ትነኩት በተረፈ አይዛቹሁ በርቱልን በጉጉት ነው የምጠብቀው ባባየ የኔ ጣፈጭ እወድዳለሁ 🙏👑
@ያራብ
@ያራብ Месяц назад
ማነዉ እንደዝ አይነት ነገር ያስታመራዉ ልጁ ያኔ ጣፈጭ አላህ ያሰድግህ
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
Amenn🥰🥰
@user-rn7un5bb4r
@user-rn7un5bb4r Месяц назад
የኔ ማር ❤❤😂😂😂 ላይክ አድርጉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-fc6pj1zi2f
@user-fc6pj1zi2f Месяц назад
❤❤❤
@ያራብ
@ያራብ Месяц назад
ያኔ ማር አፉ ስጣፍጥ አንጀት ይበላል ድራማ ብሆንም በጣም ያሰስዝናል❤ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጣብቃችሁ ያኔ ዉዶችህ
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
Amenn 🥰🥰
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Месяц назад
የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግህ በርቱ ❤❤ግን ባባየን አትምቱት በጣም ነው የምወደው
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke Месяц назад
😢😢😢ልጅን አትምቱት እደልጀነው የምሣሣለት የኔውዶች አላህ ያሣድጋቸው❤❤❤❤❤❤
@mrphone3235
@mrphone3235 Месяц назад
አረ በዚህ ልጅ ፍቅር ልሞትነው በጣም ነው የመውደው
@user-op5nt7hg3r
@user-op5nt7hg3r Месяц назад
Erefi kene Lela la Ene Aferewalehu😂😂😂😂
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
🥰🥰🥰🥰
@KhayriaKhayria
@KhayriaKhayria Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py Месяц назад
እኔም ልቤ ተሰነጠቀ ጌታ ይባርከው፡፡
@user-ec8fo2hv5v
@user-ec8fo2hv5v Месяц назад
😅😢😢😢😢😊😊😊😊😊
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 Месяц назад
እግዚአቤር ያሳድግ የኔ ጣፋጭ ባባዬ በርታልን
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u Месяц назад
እረ ልጁ የሆነ ፋፋጭ ነገር ነዉፈጣሪ መጨረሻዉን ያሳምርልህ በርቱ❤❤
@shegabesta909
@shegabesta909 Месяц назад
የኔ ወንድም አንዳንድ አባቶች ለልጆቻቸው ስለማይሰግድ ትምህርት ነው በርታ የኔ ወንድም 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qj6ur1vo9t
@user-qj6ur1vo9t Месяц назад
ባባየ እድግ በል ቤቢን ድንቅ ልጆች ላይ አቅርቡት እውነትም የልጂ አዋዊ ነው ❤❤❤❤ አይዟችሁ በርቱ
@Sma-vb9hn
@Sma-vb9hn Месяц назад
በጣም ደስ የምልጅነው አላህ ያሳድግህ ባባ
@user-vf7sg6oz2o
@user-vf7sg6oz2o Месяц назад
ልጁንእኮ ወደድኩት የኔ አባት እድግበልልኝ ቀጥሉበት
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
Enamesegnalen 🥰🥰🥰
@HggfdsdHggfdsd
@HggfdsdHggfdsd Месяц назад
ማሪያምየን ላለማካበድ ህፃኑን በጣምነው የምወደው የኔ አፈ ማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
Enamesegnalen 🥰🥰
@SALAMSALAM-tm8ye
@SALAMSALAM-tm8ye Месяц назад
በርቱ ጩጨውንም አሪፍ አሪፍ ትምህርት መግበው ፈጣሪ በጥበብ ያሳድገው እና በርታልን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው😍
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
❤❤❤
@user-qm4dd1dp5j
@user-qm4dd1dp5j Месяц назад
Yeeeeeen ዉድ ልጅ 😢💋💋💋💋💋በርታ ዋውው ደስ ስል በጣም አስታማረ እን ተትቃም ነው እን መሰግንል ❤❤❤❤❤❤❤
@EkruWollo
@EkruWollo Месяц назад
አይይይይ የኔ ፍቅር ባቢየ😢😢😢ሲሳዝን ❤❤❤❤
@user-mx1kc1ww1o
@user-mx1kc1ww1o Месяц назад
አረ በአለህ። ኤሄ ልጅ። ዬት ነው አድረሸ። ወላይ አንጅቴን። በለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
Ethiopia
@user-lo4rv8et5m
@user-lo4rv8et5m Месяц назад
ኡፍፍፍፍፍ ልጆን የምር የምትመቱት እየመሰለኝ😢😢😢😢የማለቅሰው ነገርሰ ባባዬ እደግልኝ የኔ ልጆ❤❤❤❤
@semiramahmud6710
@semiramahmud6710 Месяц назад
አንተን የማየው ህፃኑን ለማየት ብቻ ነው ህፃኖች ሲወሩ ደስ ይሉኛል
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
Melkam
@AbduMan-uj4zk
@AbduMan-uj4zk Месяц назад
ጀግና ነክ ምርጥ ምርጥ አስተማሪ ሀሰብ አለክ💪👌👌👌
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i Месяц назад
መሽ አላህ አላህ ያሳድግህ እኔማር በጣም ጣፍጭ የሆነ ልጅ ነወ በርቱ❤❤❤
@NajatNajat2024
@NajatNajat2024 Месяц назад
አባት ማለት ይህ ነው አላህ አተንም አላህ ይጥብቂህ
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
Amen 🥰🥰🥰🙏🙏
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g Месяц назад
የኔ ጣፍጭ ደስ ሲል ድምጡ ስደት ከመጣሁ ትንሽ ወንድም ነበረኝ እሡን መሠለኝ የኔ ሚስኪን
@user-lq4oy9ym8c
@user-lq4oy9ym8c Месяц назад
የኔ ማር እድግ በልልኝ አንደበቱ ስጠፍጥ በርቱ
@KidistTesfaye-mb3wd
@KidistTesfaye-mb3wd Месяц назад
አሁን ገና ጥሩ እና አስተማሪ መልዕክት ስራክ በርታ።
@ojoosojh9j589
@ojoosojh9j589 Месяц назад
የኔ ጠፍጭ ወድድድ አረግሀለሁ አላህ ያሳድግህ❤❤❤❤
@user-vo3kf6op8x
@user-vo3kf6op8x Месяц назад
ባባዬ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው በርታልኝ ንግግሩን ይጣፍጣል እደግልን
@bretukanfantew6369
@bretukanfantew6369 Месяц назад
ሰላም ማሻአላህ ባባየ የኔ ውድ አላሕ ያሳድግክ ግንበየቦታውበኩርኩም አታስመታው❤
@Aynu.Tub7050
@Aynu.Tub7050 Месяц назад
እሄ ልጅ እግዚአብሔርን ዎው ቃላቶቹ ስጣፍጥ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ🥰🥰
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
🥰🥰🥰
@user-pz6jo4zq6l
@user-pz6jo4zq6l Месяц назад
የሆነ ቪዲኦ ፌስቡክ ላይ አይቸ እፍፍፍፍፍፍፍፍ እደት እዳለቀስኩ😢😢 ለካ ድራማ ነው ! አቢዬ የኔ ስስት ❤❤ ዛሬ በዚህ አገኘኋችሁ ነው ቤተስብ ሁንኳችሁ ብርቱ❤
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
Enamesegnalen 🥰🥰
@user-ix9nw4cx5b
@user-ix9nw4cx5b Месяц назад
በአለሀ እይደይመቱት የጀቴን በአለኘ❤❤❤❤
@user-zx3og1dg9z
@user-zx3og1dg9z Месяц назад
የኔ ጣፈጪ ደስ ሲል ሲያወራ ልጅ አውነት ደስ ሰትሉ
@user-zr3by5dh5d
@user-zr3by5dh5d 4 дня назад
የኔ ውድ ኡፍ ምን ልሁንልህ ፈጣሪ ያሳድግልህ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤❤
@jrfgfhgfhg7257
@jrfgfhgfhg7257 Месяц назад
ልጁን የኔ ጠፋጭ ፈጣሪ ያሳድግህ❤❤❤👏👏
@user-yt5nz6rf9q
@user-yt5nz6rf9q Месяц назад
በርቱ ከጎናችሁነን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔውዶች ይማርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
🥰🥰🥰🥰
@HdhgHdhf
@HdhgHdhf Месяц назад
የኒ ጣአፋአጭ ዊኢ ስወደዉ አዲ ብስመዉ ደሰ ባአለኝ ❤❤❤❤❤
@HayatMohamaad
@HayatMohamaad Месяц назад
የኔ ማር የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳዲግህ ❤❤❤❤
@HiwotEzezew-zd6jo
@HiwotEzezew-zd6jo Месяц назад
የኔ ጣፋጭ አንደበት እደግልኝ አንተም በርታልን ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ei2sy2xh6w
@user-ei2sy2xh6w Месяц назад
የኔፋፋፋፋፋፋፋፋፋጭጭጭጭጭጭጭጭ እንደው ስወደው ማረያምን አዬዬ ግን የሆነ ቪደወ ላይ ሲያለቅስ አይቼው እበዬነው የሚመጣብኝ ኡፍፍፍፍፍ❤❤❤
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke Месяц назад
የኔጣፉጭ እድግበልልኝ በልልኝ አላህይጠብቃችሁይጠብቀን
@ChxydNcgdhx
@ChxydNcgdhx Месяц назад
እዉይ የኔ ጣፍጭ ልጅ እድግ በልልኝ❤❤❤
@ANa-cr7xu
@ANa-cr7xu Месяц назад
የኔ ጣፋጭ ወሬው ኡፍ❤❤❤🎉🎉
@EnyesisayNiugusa
@EnyesisayNiugusa Месяц назад
የኔ ማር አንደበት እድግ በልልኝ😘😘
@Aman-ox1nv
@Aman-ox1nv 10 дней назад
Sewadawu ❤baban efuu yena mar egz.abher yasadigaw.
@user-tu6zs2gw1l
@user-tu6zs2gw1l Месяц назад
በርቱ ልጁ አንጀቴን ነዉ የሚበላዉ የኔ ልዩ ቢቢዬ❤
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb Месяц назад
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ አወይየ❤
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
🥰🥰
@Ihg-jn7vd
@Ihg-jn7vd Месяц назад
ቆይግን ልጅህ ነው ወድምህ እሽ ባባየ እናረጋለን በሉ10 k እናስገባቸው ከዛም በላይ❤❤❤❤❤
@AddisYemikallj
@AddisYemikallj Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አፌ ቁርጥ ይበልልክ የኔ ቆንጆ ባባየ ኡፍፍፍ ህፃኑ ግን አዠት ይበላል የምር ፈገግታ 😢😢😢😢
@user-yw1rn2dz9h
@user-yw1rn2dz9h Месяц назад
የኔ ማር ልጅ ስወደው❤❤❤❤❤❤❤
@user-vg5hw1yw1b
@user-vg5hw1yw1b Месяц назад
ደሥሥትሉ ግንልጅእናአባትናችሁ ትመሳሰላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ThithithiOnononon
@ThithithiOnononon Месяц назад
Endat endemiwodachu yemir❤❤❤❤❤❤❤
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking Месяц назад
እውነት በጣም ደስ ይላል አድተማረ ነው በርቱ
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
Eshi enamesegnalen 🥰🥰
@ZanabZanab-gg3qm
@ZanabZanab-gg3qm Месяц назад
የኔ ማል ልጁ ❤👍👍👍👍👍
@frd11123
@frd11123 Месяц назад
ለባባየ ሥል ነው ሠብሥክራይብ ያደረኩት ባየየየ ጣፋጨ
@susuebrahim4762
@susuebrahim4762 Месяц назад
አላህ ያሳድግህ ጣፋጭ የሁክልጅ
@user-yo6sq1ej3f
@user-yo6sq1ej3f Месяц назад
Yene qimem lij uuufff fexari date lij yisixeny❤❤❤
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy Месяц назад
እድግ በል የኔ ማር ስወደው
@BestEbebe
@BestEbebe Месяц назад
አሰይ አደግ በልልኝ የኔ ማርርርር❤❤❤❤
@mesifeker9234
@mesifeker9234 Месяц назад
የኔ ጣፋጭ ሲመታው ጭቅላቱን በጣም ነው ያናደደኝ ግን
@user-qb5xj6ml6b
@user-qb5xj6ml6b Месяц назад
የኔጣፋጭ ልጁ❤
@user-ql1ze4nx4n
@user-ql1ze4nx4n Месяц назад
የኔ ጣፋጭ እድግበል❤❤❤❤
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx Месяц назад
የኔ ጣፋጭ ኡፍ እድግ በል ባባዬ❤❤❤❤❤❤
@Birtukan-ng8ff
@Birtukan-ng8ff Месяц назад
የኔ ጣፍጭ ባባየ
@user-vg5hw1yw1b
@user-vg5hw1yw1b Месяц назад
እርየኔጣፋጭ ውሬውህፆኑ በርቱልኚ ውንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seadamohamad2568
@seadamohamad2568 Месяц назад
ባባዬ ፈጣሪ ያሳድግህ
@KsaKk-hz9yh
@KsaKk-hz9yh Месяц назад
የኔ ጣፍጭ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sara-dq3rz
@Sara-dq3rz Месяц назад
እድግ በል አቢየ ሲጣፍጥ አፉ የኔ ውድ
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 Месяц назад
የኔ ፋፋፋጭ😢😢😢ስታምሩኮ ደሞ😢
@Lyoutube-js7lv
@Lyoutube-js7lv Месяц назад
የኔወንድም ስወዳችሁ የኔጣፋጭ አላህ ይጠብቃችሁ እወዳችሁለሁ
@user-hy5je6ld2q
@user-hy5je6ld2q Месяц назад
እውውውውውይ የኔ ጣፋጭ እድግ በል
@manayeralzabi6085
@manayeralzabi6085 Месяц назад
የኔ አባት ሰወዳቺሁ❤
@hyootaduna
@hyootaduna Месяц назад
siwodachu ko yene maroch baby edg belilgn❤❤❤
@halimetr533-od8qw
@halimetr533-od8qw Месяц назад
የኔልዩ ሥወዳቺሁ❤❤❤👌👌👌
@user-jf5pb7zf8b
@user-jf5pb7zf8b Месяц назад
ባቢዋ የኔ ጣፋጭ እዴልጄ ነዉ እምወድህ
@user-xf1qo9dx9e
@user-xf1qo9dx9e 7 дней назад
እኔ በጣም እከተላችሆለሁ በርቱ❤❤
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 Месяц назад
ወለሂ በጠም ጥሩ ስረ ነው በርቱ
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
Eshi enamesegnalen 🥰🥰
@user-gg5td6ib5h
@user-gg5td6ib5h Месяц назад
የኒ ጣፋጭ😢😢😢😢
@aziza1426
@aziza1426 Месяц назад
የኔ ጣፋጭ ሢከፋው ሢሣዝን😢😢😢ቢቢየ
@user-qz8lc5hn5v
@user-qz8lc5hn5v Месяц назад
እኔ ኢቶቢያ ሲገባ ልጂህን እዲታሳየኝ የኔ ጣፉጪ አደራ እደታሳየኝ ባካል❤❤
@saratube7323
@saratube7323 Месяц назад
የህፃኖ አድናቄወች የኔ አባት እድግ በል😂😂
@HaissamCell-jq4df
@HaissamCell-jq4df Месяц назад
አይይይይ😢😢😢የልጅ አባት ነህደ እህህህህ😢😊😊😊እኔኮ የሆነ
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 Месяц назад
እወይ😂😂❤❤እኔማር❤አባቶነዉየሚያየዉ👍❤በርቱ
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
🥰🥰
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f Месяц назад
ልጂህ ነውወይ ግን ​@@Eso_fegegta
@Muhaቢ
@Muhaቢ Месяц назад
ፈጣሪ ያሳድግህ❤❤❤
@user-lk2bc3jc8u
@user-lk2bc3jc8u Месяц назад
የኔ ጣፋጭ እድግ በል ስወደው ሲያወራ በጣም ልቤ ወሰደው ላከው እኔ ላሳድገው❤❤❤
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
Ere 🤭🥰🥰
@user-lk2bc3jc8u
@user-lk2bc3jc8u Месяц назад
የምር በጣም ነው የምወደው ወደኔ ብትልከው ተከባክቤ አሳድግልክ ነበር ልጅ ስለምወድ ነው አላህ ያሳድገው
@masaratmasarat-tc5op
@masaratmasarat-tc5op Месяц назад
አሪፍ ነው በተለይ ሁለተኝዉ❤
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 Месяц назад
❤❤❤የኔ ኩልትፍ አፉ ሲጣፈጥ እድግ በል
@eexx4513
@eexx4513 Месяц назад
እዲግም ምዲግ በል አባብየ❤💋👈
@user-ll4xy3lm1w
@user-ll4xy3lm1w Месяц назад
Lijun gin betam ayimitut ayigfut yemiyasazin hitsan new yena mar❤❤❤
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
eshi 🥰
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 Месяц назад
ufiffffff yehitsanu fkr ligelegn new yene mare Endetedewodadku 😂❤❤❤❤❤❤
@user-ht7oz7om1x
@user-ht7oz7om1x Месяц назад
ሀረካቱ የኔ አባት ❤❤❤
@Gugu-ti6xo
@Gugu-ti6xo 3 дня назад
የኔ ጣፋጭ ቤብዬ❤❤
@emukwlet3622
@emukwlet3622 Месяц назад
የኔ ጣፋጭ አላህ ያሣድግህ
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
🥰
@user-ff2mh1nf2u
@user-ff2mh1nf2u Месяц назад
ልጅን ሳላደንቀዉ አላልፍም😮😮😮😮❤❤❤❤
@Eso_fegegta
@Eso_fegegta Месяц назад
Enamesegnalen🥰
@bezabeza9644
@bezabeza9644 Месяц назад
ባባየኔ አትምቱ እባካችሁ እኔ ልጅ በሱ እድሜ አልች በስደት ስላልሁ ልጅ ስመታ ሰይ ሁሉም አላቅሰሎ 😢😢😢💔💔
@Seniteka
@Seniteka 16 дней назад
ባባየ የኔ ማር ልጄ መሰለኝ አደግልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kal3501
@kal3501 Месяц назад
Yena bat Egazaber yasadagak🥰🥰🥰🥰
Далее
@EndalkTube2 @Ethiopa
3:46
Просмотров 10 тыс.