Тёмный

" ልጄ ሆይ እባክሽ አይንሽን አሳይኝ " አሳዛኟ እናት አልቅስው አስለቀሱን //በቅዳሜ ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 152 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 814   
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 года назад
ኡፍፍፍ እናት ለምን ታልቅስ አይዞወት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘወት😭😭😭
@myhero6436
@myhero6436 2 года назад
ነብያችን ዩሱፍን ከአባቱ ያዕቁብ ያገናኘህ ጌታ አይቸግርህም😭😭😭😭😭
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 года назад
እባክሽነ እህቴ አለሁኝ በይ በእይወት ካለሽ 🙏 ። ይሄ እንባ ላንቺ ጥሩ አደለም እናትነትን አንቺም አይተሽው ይሆናል እናትሽ ወዳ አደለም በስደት ያለ ሠው አይፈረድበትም አንቺም የዛኔ ልጅነት ይህናል ያስወሰነሽ ይቅር በይ ቀሪውን ዘመንሽን ትመርቅሽ አንቺም ደስ ይበልሽ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 года назад
በጣም 😢😢😢😢
@foziayassfa9980
@foziayassfa9980 2 года назад
በጣም ይህ እባ ገባድ ነው አሏህ ያሥገኛት የኔ እባየ መሠማት አቃተኝ መቸም አትጨክኒ እህት አሢያ
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 2 года назад
ሳህ ቃላት አጣሁ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 года назад
አይዞን እናታችን አላህ ለቅሶወትን በሳቅ እንደሚቀይረው አንጠራጠርም ስንትአብረን አልቅሰን ብዙ ሰወች ደግሞ በደስታ አብረን ስቀናል! ኢንሻ አላህ ይገናኛሉ!! ዩኒና ፀጊ መልካም ሰወች ናችሁ! መላው ኢቢኤስ ሰራተኞች በርቱ
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 года назад
ኣሚን😭😭😭
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 2 года назад
የዚህ ኘሮግራም አዘጋጆች እንዴት የሌሎችን ስሜት ጠንቅቃችሁ እንደምታዉቁ በጣም ይገርመኛል ዮኒ በጣም ነዉ የምናክብርህ
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev 2 года назад
ዮንየ ምስኪን ፈጣሪ ያባርክህ
@fozeyeebrehm5621
@fozeyeebrehm5621 2 года назад
Ebeshir alliah yesgeleshi yerbe
@zahraimam8427
@zahraimam8427 2 года назад
የኔ እናት አላህ በራህመቱ ይርዳሽ ያረብ እባሽን ያብሰዋል አላሁተአላ አብሽሩ ይወኒየ የኔመልካም ሰው ወላሂ ሰውነህኮ ከልብህ
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 2 года назад
ወላሂ ስደት ለሁሉም እንደምናስበው እይደለም ሲሞላ ሲጎድልነዉ እናትኮ ሞኝናት
@mekdi7550
@mekdi7550 2 года назад
ኡፍፍፍፍ የምር ብዙ ግዜ በዚህ ፕሮግራም አልቅሻለሁ የዛሬ ግን ይለያል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ያገናኛቸው 😭😭😭😭😭
@fetiyam5965
@fetiyam5965 2 года назад
Amen
@missyonlyme123
@missyonlyme123 2 года назад
P
@besijumbo587
@besijumbo587 2 года назад
ፈጣሪ እንባዎትን ያብሰው በሰላም ያገናኛችሁ አይዞት እናቴ በሀጥያተኛ አንደበቴ በፀሎቴ አስቦታለው እባክሽ እህታችን ነይላቸው እናት ካመለጠች አትገኝም እባክሽ ነይላቸው ዮኒዬ እማዬ ስትል ስታሳዝን
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 года назад
እግዚአብሔር ይሄንን እንባ በደስታ ይቀይረው እናትነት ስደት የታባቱ እረጅም እድሜ ይስጥዎት እናታችን
@roab1
@roab1 2 года назад
ebs ብቻ ሳይሆን እኛም በአቅማችን ይሄን ፕሮግራም share በማድረግ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ እንተባበር እና የኚህን ምስኪን እናት እንባ በሳቅ እንለዉጥ ። እናታችን አላህ ይርዳዎት ።
@wasehunabebaw4176
@wasehunabebaw4176 2 года назад
እጅግ በጣም አሳዛኝ እናት እና ከምር ልብ የሚነካ ታሪክ ሩህሩሁ እና አዛኙ አምላክ ከልጅዎ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ።
@القرانالكريم-ض3ب
@القرانالكريم-ض3ب 2 года назад
የዚችን እናት እባ ወደ ደስታ ይቀየርላት እፍፍፍፍፍ ይህን እባዋን አይተሽ ውሎ አያሳድርሽ አይ የናት ስቃይ ማረፊያ የለላት😭😭😭😭
@meseretzelekew8822
@meseretzelekew8822 2 года назад
በስመአብ ከመጀመሪያ እሰከ መጨረሻ በለቅሶ ጨረስኩ 😭😭😭😭የኔ እናት ወላድት አምላክ ታገናኝሁ ኡፍፍፍፍፍ
@bezawitwoldesenbet1378
@bezawitwoldesenbet1378 2 года назад
የኔ እናአት እኔን እኔ ላንባ በጣም ልቤ ተሰበር እግዚአብሔር ሆይ የ እናታችን እንባ አብስልን🙏😭😭😭😭😭
@Safiay-sb8cl
@Safiay-sb8cl 2 года назад
አይስደት ይብላኝልህ ወይአይሞላ ወይ አያስደስት😭😭❤
@gggmichael2561
@gggmichael2561 2 года назад
😭
@jesusking7000
@jesusking7000 2 года назад
Btkkl 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@rhmetahmed3094
@rhmetahmed3094 2 года назад
😢😢
@sheemtube3000
@sheemtube3000 2 года назад
ኡፍፍፍፍ እባክሽን አንችልጅ በህይወት ካለሽ የናትሽንም የኛንም እንባ አብሽልን እናት እኮ እናት ናት በስደት ሆና ደግሞ ምንም የሚመቻች ነገር ስለሌለ እንጂ የስደቱን አለም የሚያውቅ ነው የሚያውቀው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 года назад
አይ መደፍር ደርሶባት ይሆናል ከቤት ድምፅ ከቤተስብ አትጠፋም
@dhadachomulata5446
@dhadachomulata5446 2 года назад
No any Leaders know how to talk like Jawer mhommed any where in Africa country only Jawer mhommed know how to talk
@dhadachomulata5446
@dhadachomulata5446 2 года назад
This message for all East Africa country Dasbora must share mulata Comments Jwaer Mohamed is another mandala for all Africa country
@user-wb4uz2xr6b
@user-wb4uz2xr6b 2 года назад
የወንየ እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት ምርጥ ሰው ነህ ያዘኑትን ማፅናናት በእግዚአብሔር የተወደደ ነው
@musbahhammid
@musbahhammid 2 года назад
አላህ ከልጅዎት ያገናኝዎት እናቴ የእናትን እንባ ማየት ይከብዳል።ያውም ስቅስቅስቅ እያሉ ማልቀስ ምን ያህል እንደተጎዱ ያሳያል
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 года назад
እንደዛሬ ልቤ ተነክቶ አያውቅም የስደትን ጭንቀትን የሚያውቀው ስደትን ያየ ነው ኡፍፍፍ
@bintyesuf9757
@bintyesuf9757 2 года назад
አላህ ልጅሽን ያገናኝሽ አብሽሪ እናቴ። ያሁን ዘመን ወጣቶች ልጅ እየወለዳችሁ በየ መንገዱ የምትጥሉ አስቡበት ነገ መፀፀት አለ
@tarekegnwondmagegn5869
@tarekegnwondmagegn5869 2 года назад
ፈጣሪ እንባዎትን ያብሰው በሰላም ያገናኛችሁ አይዞት እናቴ!!!
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 года назад
በእርግጠኝነት ሳምንት ትገናኛላቹሁ😭
@almaahmad1229
@almaahmad1229 2 года назад
እንሻ አለሀ ያረቢ
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 2 года назад
ኢንሻ አላህ ያርብ ከይር ያሰማን
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 года назад
ኢንሻአላህ እንደ አፍሽ ያድርገዉ ያረብ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 года назад
እንደ አፍሽ ይሁንላቸው ፀፀት ይዞቸዋል ስደት ክፉ
@user-ei6dy3vx2b
@user-ei6dy3vx2b 2 года назад
ያአላህ አላህ ያስገኛት
@co1ful
@co1ful 2 года назад
የዚች ሴት እንባ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር በሰላም በቶሎ ያገናኝሽ ፈጣሪ ዕንባሽን ያብሰው አይዞሽ እህቴ
@sabrihassen7383
@sabrihassen7383 2 года назад
ዮኒ እማዬ ሲል እንዴት ደስ ይላል በጣም ያጽናናል እንዴት ደግ ሰው ነህ አላህ ብርታቱ ይስጦት አላህ ያገናኛቹ ያረብ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
የኔ እናት አላህ በሰላም ያገናኛቹ ከልጅሽ ጋር አብሽሪ እሄ እንባ በሳቅ ይቀየራል 😭😭😭😭😭😭😭 ኡፍ ገና ከመጀመሬ እንባዬን ማቆም አቃተኝ ስደት ያለ ሰው መከራው ብዙ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ እናት ከባድ ነው እህቴ በሂዎት ካለሽ አለው በያቸው የእናት እንባ ጥሩ አይደለም ኡፍ ለኔ ይለቀስ 😭😭😭😭😭 ፀጊ ዮኒዬ የኔ ምርጦች
@ገጠሬዋነኝ-ተ4ደ
@ገጠሬዋነኝ-ተ4ደ 2 года назад
ያአላህ እናትም ያላችሁ እደዚህ ሲሰቃዩ በልጃቸዉ እናትም የሌለን በእናት እራብ ስንሰቃይ ሱብሀን አላህ
@melakea2671
@melakea2671 2 года назад
Omg God show us your miracle and give this woman a relief omg brothers and sisters in the world please let's pray for her
@MOMRakeb7
@MOMRakeb7 2 года назад
ውይ እናቴን አይዞት የእናት እንባ እኮ ከባድ ነው ሁላችንንም አስለቀሱን ፈጣሪ እንደሚያገናኛቹ አልጠራጠርም
@seidadem3734
@seidadem3734 2 года назад
አብሽሬየ የእኔናአት ኢሻላአህ አላህ ያገናኘአችሁ ይህ እንባ በደስታ ይቀየራአል አብሽሪ እማ
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 2 года назад
የአለህ በጣም ነው የሰዘኑኝ....ልጅወ ከለች አለህ ልብወን..የረረሎትና አለው ትበል
@aminuae6569
@aminuae6569 2 года назад
ፈጣሬ ያገናኞች የኔ እናት
@memmeem7920
@memmeem7920 2 года назад
ያረቡ የአላህ አንተ ሁሉም ትችላለህ የዚች እናታችን እንባ በደስታ ቀይረልን
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 года назад
ፈጣሪ እምባዎትን ያብስልዎት እናታችን አይዞትለምኑ አያልቅሱ ውይ ስደት የሚሉት ለቅሶዋቸው ያማል 😭😭😭
@itslilyy4154
@itslilyy4154 2 года назад
አላህ ሆይ ልጀን አደራህን😭😭ድህነት ፈርተን የልጆቻችንን ደሥታ ፍቅር ቀማን😭እናቴዋ ከልጂሽ ጋ አላህ ያገናኝሽ እባሽን አላህ ይጥረግልሽ
@esramedia8466
@esramedia8466 2 года назад
አይዞት እማ እግዛብሔር ያገናኛችሁ ❤❤እኔን እንባ ይፍሰስ የኔ እናት ዉይይይ እኔን 🥺😭
@asmatube1022
@asmatube1022 2 года назад
አይዞኝ የኔ እናት አለህ በሰላም የገነኛቹ የረብ እምበቹን በደስታ አለህ ይቀይረው 😭😭
@rahelbekel1553
@rahelbekel1553 2 года назад
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ
@werkeneshararso781
@werkeneshararso781 2 года назад
የእኔም ልጅ እንደዚህ እይስፈራራኝ ነዉ አልተመቸኝም ይላላ የማይለኝ የለም ግን መስለክ ኑር እይልኩ ጠዋትና ማታ እይለቀስኩ ነዉ ልጆቻችን ልባና ይስጥልን የኔ እህት አይዛሽ ትገኛለች
@תדלהאשטה-ת6ק
@תדלהאשטה-ת6ק 2 года назад
አይዞሽ እናት ፀልይ የምታምኝው አምላክ ይርዳሽ
@ማርታየኢትዮጵያልጅ
በእውነት እኔም እንዳንቺው እህቴ አልቅሼ ምን ላምጣ አረ ልቦና ይስጥልን 😢😢😢😢😢❤❤
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 2 года назад
😢
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l Год назад
እፍፍፍፍ የምታሳዝን እናት 😭😭😭 አላህ ያገናኛችሁ 😭😭😭
@nematube9360
@nematube9360 2 года назад
የኔ እናት አይዞሽ አላህ በሰላም ያገናኛቹ አላህ ይርዳሽ እምባሽን ያብስልሽ
@sabafissha8726
@sabafissha8726 Год назад
እእእእእእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ይሄን እንባ አብስ አባቴ ሆይ ወደ ደስታ ቀይረው አንተ ሁሉን ማድረግ አይቸግርህም ምንግዜም አንተነህ ተስፋችን ቸሩን አሰማን።
@qaqt9015
@qaqt9015 2 года назад
የኔ እናት እኔ ላልቅስልሽ አይዞኝ ፈጣሪ ይርዳሽ በጣም ነው ያስለቀስሽኝ
@zahraahmad721
@zahraahmad721 2 года назад
ዮወኒየ የኔ ሆደ ባሻ ለናት ያለህ ክብር ማሻአላህ ነው
@kenzyalikenzyali9377
@kenzyalikenzyali9377 2 года назад
ዩኔ በጣም አዛኝ ነህ ክፍ አየካህ እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነህ
@user-px2wi2rr6n
@user-px2wi2rr6n 2 года назад
ተዉ እናቶች ልጅ ከወለዴቹ የእናት ሽታ በቂ ነው ልጅ እኮ የሚበላው ምግብ እኮ ትንሽ ነው ከወዱ ጥጋብ የበለጠ ያይምሮ ምግብ ይበልጣል
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 года назад
ፈጣሪ ያገናኛችሁ እንባዎን ያብስልዎ በእውነት ልብ ይሰብራል 😭😭😭 አይዞዎት የእኔ እናት 😭😭😭
@ሀያትከድር-ቘ1ጰ
@ሀያትከድር-ቘ1ጰ 2 года назад
አፍፍፍ የናት ጠጣ አይዞሽ አላህ በሰላም የገነኛችሁ
@layilalayila175
@layilalayila175 2 года назад
💟💟💟💟💟❤️❤️❤️❤️🍓🍓🍓🍓😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
አሚን ያረብ የለተያዩት ሑሉ ይገናኚ አይይይ
@user-wj7py3pl2y
@user-wj7py3pl2y 2 года назад
አሚን ያረብ
@azebberihun1081
@azebberihun1081 2 года назад
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ከልጅሽ በደስታ ያገናኝሽ
@user-ox6ms8ow3d
@user-ox6ms8ow3d 2 года назад
የኔ እናት ውይ ስደት ስንቶቻችንን የልጆቻችንን ህይወት ቀማን አላህ ልጅትዋን ያስገኝላት በዚ ጭንቅ ያለው እናት ነኝ እኔም ሁሉ ነገሬን ያጣውበት ልጄን አላህ ይጠብቅልኝ እስክገባ ልጅ ፈተና ነው ለእናት ከባድ ነው አላህ እንባሽን ያብስልሽ ምንኛ ውስጥሽ እንደታመመ ስቅስቅ ብለሽ ምታለቅሺው የታመቀ ህመም ነው አይዞሽ አብሽር ኡፍፍ እኔስ በራሴ ነው ያስብኩዋት
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አይዞት የኔ እናት እንቧዎት ወደ ድስታ ይቀይርሎት ፈጣሪ
@susu-cf5dq
@susu-cf5dq 2 года назад
ያረቢ የዚችን እናት እባ በደሥታ ቀይርላት🤲😭
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 2 года назад
ወይ ስደት ስደት ስንቱን አለያየ ፈጣሪ ይርዶት ወይ አልፎ ለማያልፍ 😭😭😭
@rahmethassen5880
@rahmethassen5880 2 года назад
ይህ ፕሮግራም ተሁልጊዜነዉ የማለቅስበት ያጧቸዉ ሰወች ስቃይ ሳይ ሲገናኞም በደስታየ እናቴ አላህ ያገናኛችሁ
@gjch5302
@gjch5302 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ልጆች አየጣልን ስደትን መጠን ምንኝ የልብ ስብራት አለው ያየው ያቀዋል አንተ አገናኘን ከልጆቻችን 😢😢
@user-fb4md4qw4t
@user-fb4md4qw4t 2 года назад
የኔ እናት አብሸሪ ትገኛለች አሏህ ባለችበት ይጠብቃት ያረብ ይሄንን ለቅሶ በደሳቅ ቀይረው ሁሉም የማይቸግረህ ጌታ😥😥 አሰያ እባክሸ እናትሸ በሂወት እያለች አግኛት
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 года назад
ዮኒ አንተ እራሱ ምን አይነት አዛኝ ልብ ነው ያለክ እንደው አላህ ያይዘንልሽ እህታችን
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 2 года назад
የኔ እናት አላህ ያስገኝልሽ እኔን እናቴ አይዞሽ ልጅን ትቶ መሰደድ ከባድ ነው በሂወት ታለች ይህን አይታ ዝም አትልም አላህ ያገናኛችሁ
@zuzuhabeshawitz9848
@zuzuhabeshawitz9848 2 года назад
አላህ ሆይ አንተ ሁሉን አዋቂው የሆንከው ጌታችን እናትና ልጅን አገናኛቸው አብሽሪ እናት አለም ልጅሽን አላህ ያገናኝሻል ዱአ አድርጊ ዱአ እናደርጋለን አላህ ያገናኛችሁ
@user-oq7ss5nk6p
@user-oq7ss5nk6p 2 года назад
ዮውንዬ ላተቃላት የለኝም አላሕ የልጆችሕ አባት ያድርግሕ የኔእሩሩ አላሕ በሰላም ያገናኛችሑ አ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 года назад
የኔ እናት የምትወጃትን ልጅሽን አላህ በእቅፍሽ ትግባ እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ የምታሳድግ ናት በችግር ተጠብሳ 💔💔😢😢
@KsaKsa-vn8ir
@KsaKsa-vn8ir 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይ እናት እግዚአብሔር ያገናኛቱ😭😭😭😭🙏
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍ አይ የእናት መከራ🙏🙏❤❤❤❤❤ አላህ ያገኛኛቹ የረብ🙏🙏🙏
@etoeto9814
@etoeto9814 2 года назад
ኡፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ እርዳቸው 😭😭😭😭💔
@mesitube.561
@mesitube.561 2 года назад
የኔ እናት አይዞወት እግዚአብሔር በሰላም ከልጀዎ ጋ ያገናኘዎት
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 2 года назад
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ የኔ እናት አይዞሽ 🙏
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 года назад
ለእርሶ ብሎ እግዚአብሔር በዚም በዛም ብሎ ያምጣሎት እማዬ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏
@user-wj7py3pl2y
@user-wj7py3pl2y 2 года назад
የኔእናት የደስታሺን ቀን አሏህ ያቅርበዉ በዲጋሚ ከልጂሺጋር ተገናኚተሺ በደስታ የምንገናኚ ያዲርገን አብሺሪ እናቴ አታልቅሺ!!
@kedijashukur2318
@kedijashukur2318 2 года назад
አሏህ እንባሽን ወደ ደሥታ ይቀይርልህ የኔ ናት ጥበበኛው ጌታ ይችላል።
@AsAs-cq9bk
@AsAs-cq9bk 2 года назад
የወኒ በጣምነው የማመሠግንሕ ትልቅሠውነሕ አላሕሆሕ የዝችንእናት እቦ እበሥልን ያረብ
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 года назад
የአላህ ያማል ከባድ ነዉ እባክሽ ልጃቸዉ በህይወት ካለሽ የእናትሽን እንባ አብሺ እናት እናት ናት አላህ በሰላም ያገናኛቹ እናትዬ ይሄን እንባ በደስታ ይቀይርሎት ያረብ😭😭😭
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 2 года назад
ፀጊ ጠጋ ብለሽ ብታቅፊያቸው ሤት ልጂ አይደለሽ የወኒየ የኔ የዋህ እንደው ሥወድህ ከልቤ ነው አላህ ያሥገኘልሽ የኔ እናትትትትትትት
@yazin2980
@yazin2980 2 года назад
እመብርሐን ትርዳዎት እናቴ እግዚአብሔር ይርዳዎት ውይ ተንገበገቡ አሳዘኑኝ ፈጣሪ ያግዞት አይኔ ሊጠፋ ነው በለቅሶ
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 2 года назад
ውይ እናቴ አላህ ያገናኝሽ በጣም ከባድ ነው የልጅ ነገር
@ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ
😭😭😭😭😭😭የኔ እናት ለብሼም ይበርደኛል አሉ 💔💔💔💔💔💔💔 የኔ እንባ ይፍሰስ ሀገር ያለ ሰው እኮ ሳኡዲ ደልቶን ይመስላቸዋል እኛ አትምጡ ስንላችሁ አትረዱንም ብትረጃት ምክር ብትሰሚ ይሄ እንባ ባልፈሰሰ ካየሽው አላህ ባለሽበት ጠብቆሽ እናትሽጋ ያገናኝሽ 🤲
@bezawitwoldesenbet1378
@bezawitwoldesenbet1378 2 года назад
በጣም እህቴ ለተመልካች ሰማይ ቅርብ ይመስለዋል። እኛ በሰው ሀገረ ደልቶን የምንኖር ነው የሚመስላቸው😭😭
@ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ
@@bezawitwoldesenbet1378 ይገርመኛል ውጭ ሀገር ያለሰው ደልቶን አንኖርም ከላይ ስንታይ እንኳን የሚከፋን አንድም ቀን ሀሳብ የምናስብ አንመስልም ብቻ ውስጥ አዋቂው አላህ ብቻ ነው የኛን ሂወት የሚያቀው
@feker9735
@feker9735 2 года назад
በጣም ያሳዝናሉ በጣም እናንተንም አላህ ያስደስታቹ ዪኒ እናንተንም አላህ ያግዛቹሁ
@sarahcarpio3250
@sarahcarpio3250 Год назад
አላህ ይገዝሺ እሷንም ያራራት ካለችበት የኔ እናት
@Hayat-Tube
@Hayat-Tube 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ልብ የሚያደማ ነዉ መቃቃም ነዉ ያቃተኝ አሏህ በቅርቡ ደስታዉን ያሰማን እህታችን አሏህ ያሰገኝልሺ አብሺሪ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 года назад
አላህ ያስገኝልሺ የኔ እናቴዋ. በቅረቡ ደስታሺን እምናይ ያድረገን
@user-dn4sc4yb7n
@user-dn4sc4yb7n 2 года назад
የኔ ናት አለህ ሱብሀናህዋ ታአለህ ከልጅሽ የጓናኝሽ የረብ
@user-sw5my7ds7p
@user-sw5my7ds7p 2 года назад
ያኔ እህነት አለህ በቅርብ የስደስትሽ ያራብብ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 года назад
ጥቃት መድፍር ደርሶባት ይሆናል ይህ የጁብ ስጠሽን ማለትዋ አላህ ብቻ ሰላምዋ ያሰማሽ
@medinasead8250
@medinasead8250 2 года назад
እንሻአላህ አላህ የፈርጀሽ እናት አናት እናት የናትሀቅ ከባድነው
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 2 года назад
እፍፍፍእኛም በሠደት ያለነዉ አይናችን ሊጠፊነዉ በለቅሳ
@angleangle7960
@angleangle7960 2 года назад
ያረብ በአሰማኢል ሁሰና በሰፊቲል ኡላ ልጅና እናተንን አገናኝልን ፈኢነማአል ኡስሪ ይሰራ ኢነነማል ኡሰሪ።ይሰራ አይቸግረህም በረህመትህ
@ياسينعلي-ز3م
@ياسينعلي-ز3م 2 года назад
ሚስኪን እናት አላህ ያገናኚሺ እናትዋ
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ 2 года назад
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ
@hikmahikmuti
@hikmahikmuti 2 года назад
የኔ እናት አሊህ ያገናኝሽ ከልጅሽ የወኔየ የሰው ልክ
@haylu8198
@haylu8198 2 года назад
አይዞት እናታችን አይ ስደት አይንህ ይጥፋ ስንቱ አለያየክ በዚ ለቅሶ ደስታ እንደ ሚሆ አምናለው
@ayshaaliyi1201
@ayshaaliyi1201 2 года назад
Yaa Allah 💔 💔 Rabbin isinif haa mulisuu insha Allah 😭😭😭😭😭😭
@yusratube7257
@yusratube7257 2 года назад
አብሽሪ ያኔ እነት ዱአነው አለህ ያቅርብልሽ ያኔ ውዴ እናት
@salamsose4522
@salamsose4522 2 года назад
ብሩ ፕሮግራም አይቻለሁ እንደዝች እናት ያስለቀሰኝ የለም የኔ እናት ፈጣሪ ያስገኝልሽ😢😢😢😢
@አላህሆይሰብርንወፍቀኝ
አላህዋ አደራህን የልጅን ነገር የወለደ እና ጥሎ የተሰደደ ያውቀዋል ለቅሶን ወደ ደስታ ቀይርልና ያረብ አማና
@user-nt1kp2sp2c
@user-nt1kp2sp2c 2 года назад
ያኢላሂ በራህመትህ በእዝነትህ ይሁንብህ እናትና ልች አገናኝተህ አስደስታት እፍፍፍ ያማል የኔናት አይዞሽ ኢሻአላህ ትገኛለች
@fatimaa2958
@fatimaa2958 2 года назад
የኔሚስኪን አላህይርዳወት እናትሲያለስማየትከባድነው
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 года назад
አላህ ያገናኛችሁ አብሽሩ ሁሉም ከአላህ ነው ሰብርን የሚያክል ነገሬ የለም ሙቶ መቀበር ግልግል ነው ነው ልብ ሁሌም ተንጠልጥሎ ይኖራል አይፈትን ማለት ነው
@امناصر-و8ز
@امناصر-و8ز 2 месяца назад
ኡፍፍፍ የኔ እናት አላህ በሰላም ያገና ኛቺሁ አላህ አይቸግርህም😢😢😢
@lubabasaeed2205
@lubabasaeed2205 2 года назад
ያረብ አላህ ያስገኛት የኔናት አላህ የግዝሽ እማየ
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 2 года назад
ደስ ብሎሽ ልይ የኔ እናት ኧረ እንባዋ ፈሰሰ የኔ ፈሰሰልሽ
@rabiamohammed2561
@rabiamohammed2561 2 года назад
ኡኡኡኡኡኡ በጣም ያማል ያረቢ የአላህ ተገናኝተዉ ከደገና የደስታ እባ ላልቅስ
Далее
Китайка и Зеленый Слайм😂😆
00:20
ትዳር እና ጥንቃቄው
6:51
Просмотров 80