የፊልስጤም ህዝቦች ከ 1948 በፊት እና ቡኋላ በጽዮናዊያኑ የደረሰባቸው በደል የተባበሩት መንግስታት ኢ -ፍትሃዊ ውሳኔዎች የ አሜሪካ ጣልቃ ገብነት ፣ የ እንግሊዝ ሴራ እና ፍሊስጤማውያን ለነጻነታቸው ያደረጉት ትግል የተቃኘበት ተከታታይ ዘጋቢ ፊልም ________________________
ዩቲውብ ሊንክ
/ harimatv
________________________
በኢትዮ-ሳት
Frequency - 11545
Symbol rate - 45000
Polarisation - H እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን
________________________
በስልክ ቁጥራችን
+251 953 68 68 68
+251 954 68 68 68 ያግኙን
ሐሪማ ቲቪ
"የምጥቀት መሠላል!"
20 ноя 2023