Тёмный

ልጅነቴ እንደጤዛ ነው የተነነው : የወለደ አይጥልም እና በሰው ሀገር እናቴ ላይ ሸክም ሆንኩባት ፡ ከ4 ጊዜ በላይ ታስሬያለው ፡ || ጋቢ ሾው || EP 3 

መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Подписаться 141 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

ቅድስት ትባላለች በ 13 አመቷ ከጎንደር አዲስ አበባ በመሄድ የተለያዩ ስራዎችን በመስራት እንዲሁም ወደ ሱዳን በመሄድ ህይወትን ለማሻሻል እስከ መታሰር የደረሰች በዛም ተስፋ ሳትቆርጥ ወደ ሀገሯ በመመለስ አሁን ላይ ያቆመችውን ትምርት በመማር እና የተለያዩ የሂይወት ማሻሻሎች እናደረገች ትገኛለች ፡፡
At the age of 13, she went from Gondar to Addis Ababa to do various jobs and went to Sudan to improve her life until she was arrested.
ቅድስትን ለማኘት ፦ 0903081464
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡
/ @alazaralaka
/ @alazaralaka1692
ለበለጠ መረጃ ፦ 0916768667 ይደውሉ ፡፡
EDITOR $ 🎥 @FEYE_GRAPHY

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 134   
@omalialhunaiti6236
@omalialhunaiti6236 3 месяца назад
የሀበሻ ሰራተኛ ከመሆን ዘላለም አለሜን የአረብ ገረድ ሁኘ ብቀር ይሻለኛል አይዞሽ የኔናት ያልፋል እማያልፍ ነገር የለም❤❤
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v 3 месяца назад
ዋናው ጤና ነው እንኳንም በጤና ኖርሽ ከዚህም የከፋ የሚሰቃዩ ይኖራሉ የስደትን ስቃይ የቀመሰው ያውቀዋል የሰው ቤት ኑሮ እሳት ነው😢 ስደተኞች ሁላችንም እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን በሀገራችን ምንም ይሻለናልን
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 3 месяца назад
የኔ እናት ስንቱን ስቃይ አሳለፍሽው ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢 አንች ጠካራ ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ የማያልፍ የለም ያሁሉ አልፏል የኔ እናት እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት😢አይዞሽ እህቴ ትልቅ ደረጃ እደምደርሽ ተስፋ አለኝ መድኔ በጣም እናመሰግናለሁ ወንድሜ❤❤
@taybat536
@taybat536 3 месяца назад
ሱበሀናላህ ሚስኪን ስቱን ፈተናነዉ ያሳለፈችዉ አንዱን ታላዩ አንዱን አያመሰግኑ አላሆይ ይቅር በለኝ አማርሬሀለሁ እድሜ ልኬን ለማልዘልቀዉ ዉለታህ ምስጋና ይገባህ
@Hasina927
@Hasina927 Месяц назад
✔️አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ተቆጥሮ ለማያልቀው ራህመቱ
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 3 месяца назад
ከልጂቱ ዉጣውረድ በላይ በጣም የገረመኝ የእናቷ ነገር ነው 😢😢😢
@abedaberhan
@abedaberhan 2 месяца назад
በጣም እናት ለዛላም ትኑር❤❤❤😢😢😢
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o 3 месяца назад
በስላሴ ስም በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ የሄን ሁሉ ችለሽ መታገስሽ የእውነት ፈጣር የተሻለ ነገር ልሰጥሽ ፈልጎ ይሆናል እንደ ወርቅ ተፈትነሻል 😢 አይዞሽ በርች የምገር ግን የኛ ሃገር ዜጎች እንድዝ ስያርጉዋት በጣም ያናዳል 😢😢 እባካችሁ አስተካክላችሁ ተባብራ ችሁ ወደ ዓረብ ሃገር ላክዋት ሰርታ ትለወጣለች የበተሰብዋ ህይወት ትቀይራለች መዳነ youtb የሆነ ነገር አርገህ በህጋው መንገድ ላካት ወደ አረብ ሃገር ትምጣ እኛ አረብ አገር ያለነው በእውነት ተለውጠናል ቤተሶቦችን ቀይረናል አይዞሽ ኢህታችን በርች 👏 ለሁሉ ግዜ ኣለው
@HuggTh
@HuggTh 2 месяца назад
የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢ስንቱን አሳልፈሻል በቃ ስደቱን ተይው በቃ እንዳት ሄጂ እዛው በሃገርሽ ላይ ሰርተሽ ትለወጫል በርቺ የኔ ጠንካራ እህት እናትሽንም ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ!!!እና የኔ እህት መምህር ተስፋዬ አበራ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ብለሽ ገጠመኝ አዳምጪ ትለወጭበታለሽ በርችልኝ እህት አለሜ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ህይወትሽን ትቀይርልኝ ካንች ጋር ትሁን!!!❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 2 месяца назад
እባካችሁ ስልኳን አስቀምጡልን አይ ስደት 💔💔💔 ግን በጣም ጠንካራ ነሽ ጎበዝ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@mercynancy9976
@mercynancy9976 3 месяца назад
እንዴት የታደልሽ ነሽ የተባረከች እናት ነው ያለሽ : እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸውለእናትሽና ላባትሽ : አይዞሽ በርቺ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን 🙏🥰
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 3 месяца назад
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም አልፎታሪክ ይሆናል😢😢እኔ ራሴ ከሀገሬ ወደ ስደት የወጣሁት በ14አመቴ ነዉ እደዘበት5አመትቆይሁ😭😭ስደት ያስጠላል ጌታን የቤተክርስቲያን ደጂ ይናፍቀኛል ብአል ሲመጣ የቤተሰብ ናፍቆት ኧረ ምኑቅጡ ሀዘን በመጣ ግዜ ጮኸን እንዃ አናለቅስ😭😭ያልተኖረ ልጂነት አለቀ በስደት😒😒ሀገራችን ሠላም ያርግልን🤲🤲
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co 3 месяца назад
ጌታየ አላህ ሆይ የሀበሻ ሠራተኛ እዳታረገኝ ያረብ 😢😢😢🤲🤲🤲🤲
@fekertilahun5529
@fekertilahun5529 3 месяца назад
ፈጣሪሽን አመስግኝ በሂወት መኖርሽ በቂ ነው ሌላው ትርፍ ነው ስደት ክፉ ነው እኔም ብዙ ሰቃይ አይቻለው አይች እንኳ ዱላውን አላየሽም የእስር ቤቱን ጥዋት 40 ጊዜ ነው የምገረፍው ብቻ ተመስገን ነው
@habtam1846
@habtam1846 3 месяца назад
የኔ ውድ እህት አይ ስቱን አሳለፍነው በገዜ ወገኔ ይልቅ ሳውድ ተሻለኝ እግዚአብሔር ይመስገን መገፋት ለበጎነው 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔😢😢😢😢😢😢
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo 3 месяца назад
አይዞሽ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤
@wurkawurka8412
@wurkawurka8412 3 месяца назад
አይዛሽ እህቴ ነገ የተሻለ ነገር አለ እናትሽን እርጂም እዲሜ ይስጥልሽ
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 3 месяца назад
በጣም አዝኛለዉ ሀገራችን እደዚ አይነት ሠዉ መኖሩ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤👏👏👏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏😭😭😭😭
@Sameera-o8w
@Sameera-o8w 3 месяца назад
ማነው ማዘርየ የናፈቀችው እደኔ ትቅረብልን
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 3 месяца назад
አይ የሤቶች እድሜ 8ክፍል 13አመት
@rorororo7967
@rorororo7967 3 месяца назад
እሷ እንደሚትለው በ13 አመቷ 9 ክፍልን ጀምረ አቋረጥኩ አለች እና በ5 አመቷ 1ኛ ክፍል ናት ማለት ነው።
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 3 месяца назад
Geter lay be 5 amet yimirht bet man yasgebatal?wusheta new be 7 amet new buzuwochu yemigebut 9th 15 ametowa tigebalech
@mametohem7990
@mametohem7990 3 месяца назад
የኔናት አይዞሽ በጣም ያሳዝናል የሰውልጅ ታሪክ❤❤❤❤❤
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 3 месяца назад
የኔዉድ አይዞሽ በጣም ያሳዝናል የሰዉልጅ ታሪክ😢😢❤❤❤
@QueenAs-t4y
@QueenAs-t4y 3 месяца назад
ጀግና ነሽ የኔ ውድ ኢቶብ ክፈቺ ❤
@Hasina927
@Hasina927 Месяц назад
ኢንሻአላህ ሰው ሁሉ የስራውን ያገኛል ይዘገይ ይሆናልጂ በትክክለኛው ዳኛ በአላህ ሱበሀነ ወታላ ፊት ኢንሻሻ
@soledw3037
@soledw3037 2 месяца назад
ቅድሰቴ የኔ አንደኛ የኔ ጀግና እህን ስሰማ በጣም ነው ያዘኩት እህን ሁሉ ያሳልፍሽ አትምስይኝም ነበር 😢😢😢
@user-fm2em2np8d
@user-fm2em2np8d 2 месяца назад
አዎ ሶልዬ ሰውን አይተህ መመዘን አትችል😥
@genetteferi9552
@genetteferi9552 2 месяца назад
የናትሽን እድሜ ያርዝምልሽ ።
@user-fm2em2np8d
@user-fm2em2np8d 2 месяца назад
amen ema😊🙏
@tezebet9417
@tezebet9417 3 месяца назад
አይየሰውልጂፈተና ስንቱአለፍ በዚችእድሚያችን ፈጣሪሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን በሰላምለሀገራችን ያብቃንየመዳምቅመሞች እህቴምአይዞሽ ሁሉምያልፍል ጠንካራነሽ የእናታችንክፍአያሰማን እማዬናፍቃኛለች እፍፍፍፍፍስደትእስከመቼድረስይሆን ይሁንለበጎነው
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 2 месяца назад
የኔ ከርታታ እኔ ልንከራተትልሽ እህቴ አይዞሽ አታልቅሺ ያልፋል አንቺ ማለት እንደወርቅ የነጠርሽ ነሽ በርቺ ገና ልጅ ነሽ ለእናትሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት።
@kasaneshtadese
@kasaneshtadese 2 месяца назад
የኔን ታሪክ የምታወሪ እየመሰለኝ ነው እኔም ያንችን ታሪክ አሳልፌዋለው አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው
@user-adena
@user-adena 3 месяца назад
የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ያበርታሽ ማማዬ ሥደት ከባድ ነው እንኳን ቀረብሽ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 месяца назад
ሰደት ከባድ ናው እኛማ አሁን ያለንበት ሁኔታ ናው እግዚአቢሔር ይመሰገን የሰራውት ይበቃል ወደገሬ ልገባ ናው የሰራወትን አላጠጠፍም ዋጋ ብከፍልም
@sauditaif7667
@sauditaif7667 2 месяца назад
አይዞሽ ወጣት ነሽ ያለፈው አልፉዋል ለቀጣይ እግዚአብሄር ይርዳሽ
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 3 месяца назад
ታዉቂያለሽ እኔ ለመጀመሪያ ሥቀጠር በሀያብር ነበር እና ሰዎቼ በጣም ጥሩ ሥለነበሩ የገዘቡ ማነሥ አልታየኝም ነበር አችግን ጎበዝ ነሽ መቶአምሣብር ጥሩ ነበር💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤👏👏👏👏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏😭😭😭😭
@Hasina927
@Hasina927 Месяц назад
ኡፍፍፍፍ😢
@bezabeza9644
@bezabeza9644 3 месяца назад
አይዞሽ እህቴ ሁሉም የልፈል እሽ 🙏❤😘 እኔም ሱዳን ላይ ነበኩ አዎ በጣም ስቃይ ነው መዎቀ አልነበረኝም ተስሩ አውቀሎ አች ግን አክስትሽ ነበረች እኔ ግን ከኔገረ ማንም ሰው አልነበረም ከፋጣሪ ውጭ ተስረሽ በሰይ ሀገር ነው ከበድ ስቀይ ነው ግን ህይወት ይቀጥላል ስለዚህ ጣከረ መሀን አለብሽ
@charleslines8340
@charleslines8340 3 месяца назад
ቅድስትየ የኔ እህት አንች የኔ ጀግና ነሽ በርች ወንድምሽ ከጎንሽ ነኝ
@user-fm2em2np8d
@user-fm2em2np8d 3 месяца назад
አመሰግናለው የኔ መልካም ወድም😊🙏
@MekaTegegne
@MekaTegegne 2 месяца назад
በጣም አደነኩሽ እህት ሁሉም ለኸይር ነዉ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 3 месяца назад
አረቦችጋ 10አመት መስራት ይሻላል አረቦች 95%እዝነት አላችው ይህች እዝነት ደግሞ ከነብያቸው ሙሀመድ የያዟት እዝነት ናት እንዳጠናሁት ለሰራተኛ ክብር ስጡ ላባቸው ሳይደርቅ ገንዘብ ክፈሉ ከበላችሁት አብሏቸው ተብለዋል
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp 2 месяца назад
ትክክል የኔውድ ውድ ነብያችን ሱለሏሁ አለይሂ ውሰለም
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 2 месяца назад
ትክክል
@TenyeBernu
@TenyeBernu 3 месяца назад
አንችን ጥንካሬ አይቸ እኔ ተፅናነነው ከኔ የባሠ ችግር አለ ነካ 😢😢😢😢😢😢😢
@beletechzeleke2112
@beletechzeleke2112 3 месяца назад
አይዞሽ በጣም ያሳዝናል እህት❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😭😭😭
@Jenetiseid
@Jenetiseid 2 месяца назад
ግን እኮ አርቦች ይሻላሉ ከኢትዮጵያ መዳሞች ውይይይ
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 2 месяца назад
Asir eji enemi derisobignal yeehtiopia aserwoch fetar yesirachewun yisitachew arbi ager asirarat amet sisera adi ken gelamita gn atakimi egziabher yimesigennnn
@nardi7379
@nardi7379 3 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢ወይኔ ያገሬ ልጅ
@jilnm6609
@jilnm6609 2 месяца назад
Meherit Lethiopia. How cruel we are!!!!
@hayatbogalehayatbogale9262
@hayatbogalehayatbogale9262 2 месяца назад
አቤት ክፋታችን ሱበሃነ አላህ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 3 месяца назад
ኡፍፍፍ እንኩዋን በሰላም በጤና ወደ አገርሽ ተመለሽ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎነው አይዞሽ ነገ ሌላቀን ነው ያሳለፍሽው ታሪክ ይሆናል እመቤቴን እኔ በሰደት አለም ለ16አመት ሰኖር አዝኜ ተከፍቼ አላቅም እጅግ በጣምመልካምሰዎች ሰለሆኑ እናት አባት የሆኑ ናቸው የዛሬ አመት የሃሞት ጠጠር አብጦ ሊፈነዳ ነው ስባል አሰሪዬ ዶ/ርነውከለንደን መጦ በ24ሰአት መጦ ኦፕሬሽን አድርጓ ያተረፈኝ ከሞትተንከባክበው ለዚህ አደርሰውኛል የምከፋው የማዝነው እህቶቼ ወንድሞቼ ሲከፉ ብቻነው
@HayimiyouTube
@HayimiyouTube 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ አመት ሰው ቤት ከሚሠራ አረብ አገር አስር ዓመት ቢሰራ ይሻለኛል 💔:: የኔ እናት ያንቺ ይሻላል እንዲሁም አንቺ ከአክስትሺ ጋራ መጣሽ የኒዮ ይባስ እኔ እኮ ወርቅ ምታፍስ መስሎ በቴሌቭዥን አዲስ አበባ አይቼ ጥፍቼ መጣሁ የመጣሁለት ቀን ግን ፎቅ ቤት የማዲሪ መስሎኝ ነበር እኔ ግን የት እንዳደረኩ እኔና ፈጣሪዬ ነው ምናቀው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር የልፋል🙏 :: ይሄ ግን አዲስ አበባ እኔን ጨምሮ ስንቱን አጃ ጅሎ ይሁን 😂😂😂
@SalamSalam122-p9y
@SalamSalam122-p9y 3 месяца назад
እኔም10 አመት ከሰው ቤት ሰርቻለሁ ከፉወች ቢኖሩም እናትን የምታስንቅ ዛሬ ለምኖረው መልካም ህይወት መሰረት የሆነች መካም ሴት አጋጥሞኛል አች ግን ፀበል ሂጅ
@ዙዙየሚኒሊክልጅጎንደርዉስ
የሀበሻ ሰራተኘ ከምሆን እድሜ ልኬን የአረብ ሰራተኘ ብሆን ይሻላል
@AberAber-c6e
@AberAber-c6e 3 месяца назад
Geta kegoneshi yehune hulu.yelefale Sebale techeberechegeta ALE
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 3 месяца назад
ፍጣሪ ቀን አለው ብቻ ሥደት ክፎነው
@uri0168
@uri0168 3 месяца назад
በጣም የሚገርመኝና የሚያሳዝነኝ የኢትዮጵያውያኖች ጭካኔ እንዴት በ13 አመት ልጆች ላይ እንዲህ መጨከን?? ያለ እድሜያቸው እንዲሰደዱ የሚያደርጋቸውም እኩ ኢትዮጵያውያኖች ናቸው ትንሽ ርህራሄ ይኑራችሁ
@medinaendrismedi8866
@medinaendrismedi8866 2 месяца назад
ስልክ ካላት አገናኙኝ እባካችሁ
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w 2 месяца назад
አይዙሺለበጉነዉእህቴ❤❤❤❤❤❤
@abebedese9907
@abebedese9907 2 месяца назад
አይ ሱዳን የከሻው ነገር አያድርስ አይጣል ነው ። ኧረ ዳፋር ባየሁ ቁጥር ስንቴ በጠራራ ፀሀይ ህዝብ እያየኝ ሩጫለሁ
@user-lw4jd5lw6j
@user-lw4jd5lw6j 2 месяца назад
አዲሳባሰራተኛተመሆንአረብአገርመገረድይሻላል
@BosenaAzena
@BosenaAzena 2 месяца назад
እህህህህህህ. ስደት. 😢😢😢😢😢😢
@user-wd1fo3iv4w
@user-wd1fo3iv4w 2 месяца назад
Ba eyesus sim sent aynet sew ale weyi ewnat areb yegdelegn egna abshoch eko kefu nan😢😢😢
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 2 месяца назад
የኔ እናት😢😢,the sam too😢
@WasilaWasila-ps1mi
@WasilaWasila-ps1mi 2 месяца назад
አይዞሽ ያልፋል❤❤❤
@Wudemake
@Wudemake 3 месяца назад
መዳኔ ወድሜ በርታ እህታችንም ጠካራ ነሽ
@meskermjeanmarie4978
@meskermjeanmarie4978 3 месяца назад
Ayzoshe eheta holachenem tafetnenale yemayalfe yelme holome yalfale Egzabhare kanchi gare yehone teru derga laye endemtedershe ergetga nege tenkara neshe
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 3 месяца назад
ገንኩ ሠወችየ ሁላችንም እኩ የበላይ ብንሆን በቃ አንቻልም የምር ከሥት አድናቸው ቅን አሥተሳሠብ ጥሩልብ ያላቸው ብዙወቻችን ወደሁዋላ ተመልሠን ማየት አችልም ኦፍፍ ፍጣየሆይ ብቻ ኢትዩ የት ሠራተኛ እዳታደርገኝ አርቡችይሻሉኛል ምናልባት መፍጣ ከተቀጣሪ ቀጣሪ ካርገኝ አሳኝ እጁኢ አቃጣይ እዳልሆን ኦፎይ ❤❤❤❤❤
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp 2 месяца назад
ትክክል ውላሂ ብቻ ሁላችነንም የሰውልይ ከመበዴል አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 2 месяца назад
@@Gggg-gl8hp አሜን ውደ
@etetudejong8756
@etetudejong8756 2 месяца назад
Betam yasazenal yasazenal aye Ethiopian asetiwoch kefat yasaferal yasaferal Yasazenal 😢😢
@Rahmat-xd8xc
@Rahmat-xd8xc 2 месяца назад
ደምጥሽ ቁርጥ ሀይሚን ያብርሺን እህት
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 месяца назад
ወይኔ የሷን ስሰማ የኔ ምን ዓላት? አልኩኝ ግን የገዛ ወላጅ እናቴ ልናይ ነው ልንሰማ ነው እያለች አረመኔ የአባቴ ልጅ ቤት ላከችኝ እኔ በወጣሁ በስድስት ወር ውስጥ ሞቴን እንድትሰማ ብፈልግም ሳልሞት ቀረሁ ለአስራሁለት ዓመት ከሶስት ወር እኔ አውቃለሁ, እኔ አውቃለሁ ስንባባል ኖረን መኖሪያ ፈቃድ ማግኛዬ ሲቃርብ የመሞቴን ምክንያት ነግሬዓት የነበረችው አንደአባቴ ልጅ ከሱዳን መታ የነበረችው mulumebet altaye ከስሼዓት አሁን ላይ canada toronto fbም ያላት ፕሮፋይሏን አንቺ ብትኖሪ ኖሮ ትሰድቢልኝ ነበር ወርቅ አድረግሽ ተራቀሻል ዓለችኝ ባለቻት ሟች ሴት አድርጋ የሷን ፎቶ መረጃ ያጠፋችው በተሰጠችኝ የተማሪ ሕንጻ ሳሎን ቤት አጽናኝ መስላ ገብታ የዓር መተት በነጭ ወረቀት ጥላልኝ ወታ በሰዓቱ አታድርግም ያሉት ሁሉ በሌላ በሌላ ወንጀል እኔን ጨምሮ በገንዘብ እየተቀጣን ዓለን ከዛ ብትሞት ጭፈራ ቤት እገባለሁ ያለችውን የአባቴ ልጅ... የሐሰት መስካሪዎች በሙሉ ዓንድ በአንድ ፊትለፊት አገናኙን በጥያቄ ላፋጥላችሁ ብል ገና አልሰሙኝም የፖሊስ, የወታደር ሙዚቀኛ የመሰለ ልብስ ለብሼ በትልቅ ሆስፒታል ሳስተናግድ ያሳለፍነው እሮብ አረመኔዋ የአባቴ ልጅ ድንገት አይታኝ አይኗን ማመን አቅቶአት ሁለት ግዜ ተመልሳ ስትመጣ ተቆጧት ለነሱ እሕቴ ናት አላልኩም ሲጀመር አንተዋወቅም እዛ ክፍል የመጀመሪያ ቀኔ ነበር እየሱስ ጌታ ነው ያያል, ይታደጋል, ይፈርዳል እኔም ልሰራ ብላ እንኩአን እንዳትቀጠር ቀጣሪዋ ዓንድ ናት እታች ቢሮ በሶስተኛው ቀን አመልክቻለው በራሷ ሲደርስ አግልጋዩአ ልታደርገኝ እኔም ብላ ጠንቁአይ ቤት ልሂድ ብላ እዚሁ ው ጪ አገር ከአበልጇ ጋር ጠንቁዓይ ቤ ት ይዘውኝ ሄደው ለነበረ ነው ለ መዘጋጃው አመስግኘ ይሕን ሁሉ ስለነገርኩት ለምርመራ አውቆ ነው የላካት ብዬ ታች ሆስፒታል የሰራተኛ ቢሮ አመልክቼዓለሁ ላይሆንም ይቻላል አጋጣሚ ሊሆን ይቻላል የመጣችው የጉአደኛዬ እሕት ልብስሽን ሶስት ቦታ አልቆረጠችብሽም እናትሽ ጠንቁአይ ናት ብላ ተደርባ ገላኝ እንዳልነበር ለራሷ ጉድ ሆነች ስለሁሉም ስቃዬ mulu birara ye urael ayer tena fb ዬ ላይ ሁለት ቦታ በአማርኛም ዓለ😢አሁን ላይ ችግር ባይጠፋም የዑራኤል ቀን መኖሬ የተወሰነበት ደብዳቤ የመጣ ግዜ ውሸት ነው ስባል ለአሁኑ ሐምሌ ዑራኤል ቢያደርሰን ውነት ከሆነ ሃያ ዓንድ ዓመት ሊሆን ነው በቃ ውነት ሆነ እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@FafiAhemed-gp9bq
@FafiAhemed-gp9bq 2 месяца назад
Anchi Weshetam ende sudani yewah ena habesha yemiwed yelem betam new habesha yemiwedut sudan yenoe sew bedeb ataretesh washi lelela gezesh kedada 😂😂😂
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 месяца назад
ኢትዮጵያውያን ለምንድነው ግን የቤት ሠራተኞቻቸውን የሚበድሉት? አንዳንድ የሚሰሙ ነገሮች ማመን ያቅታል ኢትዮጵያ የተባረከች የክርስቲያን አገር ይባላል ምኑ ላይ ይሆን እውነቱ??
@Sifaansifaan-m5d
@Sifaansifaan-m5d 2 месяца назад
Azoshii yene konjo yelfel😢😢😢😢❤❤❤❤
@ZinashZinash-hw8fm
@ZinashZinash-hw8fm 2 месяца назад
እኔም በሊቢያ የሰለፍኩትን ሂወት በምን ልገርህ 😢😢
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 2 месяца назад
ቆንጅየዋ ደምሪኝ ስወዲሽ❤
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 3 месяца назад
እፊፊፊፊፊፊ. የእኔ. እናት. ስንቱን. ስቃይ አሳለፊሽ. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HayteHayte-e8t
@HayteHayte-e8t 2 месяца назад
ወይኔ አይዞሽ
@wynshetchakadebisa3186
@wynshetchakadebisa3186 2 месяца назад
Ye ethiopian aseri kareboche yebeletu chekagoch nacew betam new yemiyasaznew bezagaw lay mecheken😢
@user-fn3xd2ow4s
@user-fn3xd2ow4s 3 месяца назад
አረ ውዴ ስደት ይቅርብሽ ስጀመር እግዚአብሄር ስደት እንዳትሄጂ በምክንያት እየከለከለሽ ነው
@ميماا
@ميماا 2 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ።😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tamevlog1
@tamevlog1 3 месяца назад
አዲስ vloger ነኝ አበረታቱኝ
@HulugirgeshDereje
@HulugirgeshDereje 3 месяца назад
Ayezosh ihete egizeber ye tibkesh❤❤❤❤❤❤
@josephwaite1317
@josephwaite1317 3 месяца назад
Abet ye sew lije sekay.
@josephwaite1317
@josephwaite1317 3 месяца назад
Ayzoshe berchey yeney konjo
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 2 месяца назад
ለምን :አገራችሁ:ላ ይ: ተመላላሽ: ምግብ : ብትሰሩ: እኮ:የተሻለ:ገንዘብ: ብዙ: : መስራት: ትችላላችሁ:ዛሬ : እኮ: ብዙ: diaspora :አለ: :
@frewenigobeze9797
@frewenigobeze9797 2 месяца назад
Yni ehte threku bethme thseh erbesemab sedth yshlale mhletnew eh demu enamreralei sedth unen ygrhi sewhi enidezh karhgu baser sedeth yshlalu erh besemabe enidezi metadergu egzabhre fetu egzabhr lebuna sehhu alegbhhume seleze lebuna gezu egzu mehrena keresetus
@TadelaDesale
@TadelaDesale 3 месяца назад
@mhert2232
@mhert2232 2 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 2 месяца назад
ስወዲሽ ደምሪኝ❤❤
@WasilaWasila-ps1mi
@WasilaWasila-ps1mi 2 месяца назад
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
@abebe7532
@abebe7532 2 месяца назад
Gabi Demokraten yemetal ‼️⁉️
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 месяца назад
አበሻ በየሄድንበት እየተጠላን ነው የምንገኘው ያለንበትን ሃገር ህግ ማክበር ውዴታችን አይደለም ግዴታችን ነው ተሸፋፈኚ ማለት ተሸፋፈኚ ነው የምትገላለጪው ወንድ ለማማለል ነው :: አኢትዮዽያዊያን ደግሞ የሰው ባል ማማለል መቀማት ገንዘብ ይስጥ እንጂ የምታፈርሱት ቤተሰብ አይጨንቃችሁም አረቦች ብዙ የተገላለጠ ሴት ስለማያዩ የተገለጠች ሴት ሲያዩ ይማልላሉ
@memberekidane9096
@memberekidane9096 2 месяца назад
Anhe sedane naseda menwe abasohe abasohe aleshe tosahenene wesage balga sede
@Almaz-r5v
@Almaz-r5v 2 месяца назад
እድሏነው
@belayneshhabte2217
@belayneshhabte2217 2 месяца назад
Azoshe
@user-gf9zy6ie8g
@user-gf9zy6ie8g 3 месяца назад
gin SInt gizi sirashi
@hayatjemal-co6ec
@hayatjemal-co6ec 3 месяца назад
😢😢😢
@RutaaTube-f9k
@RutaaTube-f9k 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@RutaaTube-f9k
@RutaaTube-f9k 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@MafraShurki
@MafraShurki 2 месяца назад
አቤት.አቤት.የበሸ.ጭከኔ.ለሀበሸ.ከመቀጠር.በተ.ይጠበቀለዉ.የረብ😭😭😭😭😭
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc 3 месяца назад
Yabershe ehet temeslalech
@medanithabtamu7524
@medanithabtamu7524 3 месяца назад
Ayezosh ihete
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc 3 месяца назад
Sdanem saw hono
@frewenigobeze9797
@frewenigobeze9797 2 месяца назад
Ehti Gen bethmi tekarh nesh egzabhre atekerusale edmi ysethe ayzush enathseme menem batarge keberh thtena lenathse emesahate teleki setuta new enathsemi kulume negrh ahenash hfetahw bethme tenekara sew nehsh edenatesh bethme wedih yuno enhte nahew lemenh leluhe enatuh hfeth new mifelegu yhi enath geni werkih nahwu egzabhre ymiferu natw hbetahu enath luguhyi hfetoha natu selezi enhtese bewnhti endhhi enatuhi ybezule lanehime edemi tinanen ysetsh egzabhrem khnatsh gunei enedetuh belu new kebhre legzabhre anytime enekhne athgbh enathsh aregsh egzabhre ygzsh ehti berhi
@zanos....
@zanos.... 2 месяца назад
😭😭😭😭😭
@HmelHml
@HmelHml 3 месяца назад
Ayezshi wudi
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 3 месяца назад
clorox enanm ende gud sertogn nw😢ahun yetgibabanw😂
@BUZEdeneje8986
@BUZEdeneje8986 2 месяца назад
Uuuuuffffff 😭😭😭😭😭
@Waby-ug5lm
@Waby-ug5lm 2 месяца назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 месяца назад
ማነው እንደኔ ዩቱብ ስራ የናፈቀ ?
Далее