Тёмный

ልጅ ተድላ ለአማራ ቆርጠን ተነስተናል የዲያስፖራው ውይይት 18 አንድ_አማራ  

Ethio hulu media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

ሰላም ይህ official Ethio Hulu Media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ የRU-vid ቻናል ነው። በየጊዜው የሚለቀቁትን በፖለቲካዊ፣በማህበራዊ፣በፊልም፣በሙዚቃ፤ እንዲሁም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ቻናል ነው።
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
#Etiohulumedia #media #news ቀጥታ ስርጭት የዘመድኩን በቀለ መረጃ #ኦነግ_ሽኔ #ሰበር #oromo_people

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@ansharew9885
@ansharew9885 Месяц назад
በርቱ የሸዋ እንቁዋች ጀግኖች
@emagag8161
@emagag8161 Месяц назад
ጀግና ብልህ ነው፥ጀግና ይቅር ባይ ነው ጀግና ልበ ሰፊ ነው ጀግና በራሱ የሚታመን ነው፣ ጀግና ራሱን የሚያውቅ ነው: ጀግና አስተባባሪ ነው፣ ጀግና ባለ ራዕይና አርቆ ተመልካች ነው!! የእኛ አባቶች ሁሉም እንደዚህ ነበሩ በተለይ የቅረቦቹ እን አጼ ቴዎድሮስ እና እነ እምዬ አጼ ምኒልክ ብሎም አጼ ኃይለስላሴ እምዬ ምኒልክ እና እቴጌ ጣይቱ ደግሞ ትልቁን የመሪነት ድርሻ ይዎስዳሉ❤❤ ነፍሳችሁ በሰራችው የእውነት እውቀት ተግባር በፈጣሪዋ ፊት በደስታ ትኑር፣ በዛሬው ቀን ልጆቻችሁ መልካም ተግባራችሁን እንዘክራለን፣ በክብር እናመሰግናችኋለን ❤❤ ልጅ ተድላም ላይ የተመለከትኩት የእውነት እውቀትን ነው❤❤ Lij Tedla Great person and personality with wisdom Respect❤❤❤
@emagag8161
@emagag8161 Месяц назад
አሁን የሚሻለው አንድ ነገር ነው እርሱም ቅንነት እና እውቀት በሚባል መርህ ነው።
@yohanneskelemu6120
@yohanneskelemu6120 Месяц назад
ጠባብ በሆንን ቁጥር አገር ለማፍረስ አስተዋጽኦ እያደረግን ነው። ስለአገር እናስብ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ስለየትኛው ሃገር ነው የምታወራው ነቃ በልና ዙሪያህን ተመልከት!
@timmyyakov9359
@timmyyakov9359 Месяц назад
ሀብታሙ በሻዉ የሽዋ ዕንቁ ልጃችን በርታ በርታልን ::
@habtebayuh2328
@habtebayuh2328 27 дней назад
መነሻችን አማራ መዳረሻችንም አማራ ነዉ ከዚህ ዉጭ ያለኸዉ ገደል ግባ መዳረሻችን ኢትዮጵያ ብሎ እስክንዲር ተባዩ ሲመጣ ትግል ጠለፋ መሆኑ አልገባንም ነበር አሁን ነቅተናል
@tewodrosnegussie8180
@tewodrosnegussie8180 Месяц назад
❤❤❤
@aynalemkassa1897
@aynalemkassa1897 Месяц назад
የአሰግድስ ጉዳይ ስ ምን ይደረግ አንዱን ስታነሱ ሌላውንም የአማራ ጀግና አትርሱት እግዚአብሄርም ይፈርዳል
@dayanberhe4485
@dayanberhe4485 Месяц назад
1
@SteveGb-l5b
@SteveGb-l5b Месяц назад
I am zemene kase TDF
@antenehgelan5391
@antenehgelan5391 Месяц назад
😂😂😂
@tesfayetsegaye-yp7kw
@tesfayetsegaye-yp7kw Месяц назад
ልጅ ተድላ ሙሕር ነሕ ከእውነት ጎን ቁም ለጤናሕ ም ይጠቅመሀል ። በአንድ ድንጋይ 2 ወፍ ለመምታት አትሞክር ።የእግዚአብሔር ን መንገድ ተከተል ። ቀጥ በል!!!!!
@hunbelewzelalem973
@hunbelewzelalem973 Месяц назад
Eskindir eko wigia lay new. Enante tsafu
@abebawmolalignketema413
@abebawmolalignketema413 26 дней назад
lig- Tedila Berta!!!!!!!!!!!
@avir1559
@avir1559 Месяц назад
አውነትነውያሳዝናልሽዋምነውእናጠፋችሁእያሉእኮነውምነው
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Месяц назад
Addis times iyegebah atizebarq banda yebanda lij yibeqehel yedem negade shewa lay yagedadelikew yibeqahel yewendimochachin dem yifiredbh
@user-dw8tw5gw3r
@user-dw8tw5gw3r 29 дней назад
Miki miki miki miki...
@timmyyakov9359
@timmyyakov9359 Месяц назад
ዘመነ ካሴ የብ አዴን ማደጎ ማንነቱ ተገለጠ :: እሱ ሳልሳዊ ብአዴን መሆኑ ታወቀ ::
@timmyyakov9359
@timmyyakov9359 Месяц назад
ተድላ የተባለ አወናባጅ
@avir1559
@avir1559 Месяц назад
ኖሚድያጉልበትአለውእህቴሞኝትሁኝ
@NatiDemeke
@NatiDemeke 29 дней назад
ቤቱ በሙሉ ደቆሮዎች ናችሁ በናተ ጊዜየን ማጥፋቴ ቆጨኝ
@BelayAssena
@BelayAssena Месяц назад
ልጅ ተድላ ለምን ጊዜያችንን በዚህ መስማት በማይችል ግለሰብ ትገልብናለ ህ እሱ የሚሻው መስማት የሚፈልጋውን እንድትናገር ነው የሚፈልገው።
@melontadesse8967
@melontadesse8967 29 дней назад
ልጅ ተድላ ታርጌት አርገህ የመጣህው ነገር አለ በዛ ዙሪያ ብቻ ነው ማውራት የፈለከው ሀብታሙ ለሚያነሳው ጥያቄ ዙሪያውን ነው የምትሽከረከረው
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 Месяц назад
በእርግጥ ይሄ ሰው ልጅ ተድላ ነው ወይስ ድምጹን ክሎን አድርገውት ነው! እንደዛ ስለአማራ እቆረቆራለሁ ሲል የነበረ ሰው እንዲህ ወርዶ አይቀልም! ከተራ መሃይም የማይጠበቅ ንግግር ነው የሚያደርገው! ወይ በጤናው አደለም! ከእስክንድር ጋር ያላችሁ መጥፋት አይደለም ከሃዲ ባንዳ ቆሻሻ ሰዎች ናችሁ! ምንድን ነው የምታወራው! አማራ ያልሆኑ ሰዎች ናቸው አሁን ከእስክንድር ጋር የሚልከሰከሱት፤ ቱለማዎች እና ጉራጌዎች ናቸው፤ አማራ አደሉም ዲቃሎች ናቸው! አንድ እግር በርበሬ መንቀል አቅቶኣቹ አቃጥሎ ለብልቦ ከፋፍሎ በላቹ! አማራ ከራሱ ታሪክ የማይማር ከንቱ ሕዝብ ነው! ተድላ ራስህ ተልተሃል! በቃ ዝም በል፤ ጦርነት ለአማራ ብርቁ አደለም፤ ከሃዲዎች እስኪ ጠፉድረስ ከእንግዲህ አማራ 100ዓመትም ቢሆን ይዋጋል፤ እናንተን ያጠፋል!
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Месяц назад
Atdenfa ante yeset lij genzeb keisu silmitagegn new tebeqa yehonkew yihe inshilalit beanatu meto yefano tagay lihonim fanonm liwekilm ayichilim merim mehon ayichilm isu kewta fanowochachin selam yagegnalu
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 Месяц назад
እነሱን አንድ ለማድረግ ከዓመት በላይ ሆነ። የፋኖ ጉዳይ ነው ።ውጭ ያላችሁ ውጭ። እኛ ከውጭ ያለን በሰጠናችሁ ገንዘብ ፋኖን ከፈላችሁበት። ከእንግዲህ ፋኖወች አንድነት ሲፈጥሩ ለነርሱ በቀጥታ እናዋጣለን። እስክንድር የሚለውን ዓላማ ሸዋወች ብቻ ነው የማታውቁት?
@timmyyakov9359
@timmyyakov9359 Месяц назад
ጥርምብፍ ዘመነ አያ ድቡልቡሌ የብልፅግና ማደጎ ባፍጢሙ ይደፋ!ሸዋ ወደፊት!!
@timmyyakov9359
@timmyyakov9359 Месяц назад
አስክንድር ጀግና ያማራይቱ ልጅ ወደፊት!! ጎጃሜ መናጤ አገዉ ዉሻ ዞር በሉ :: አንተ ብሎ ልጅ ዉሻ ተዘቅዘቅ :: እስክንድር ብቻ ነው ያማራ ፋኖን ትግል ያቀጣጠለዉ ::
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 Месяц назад
ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ!!!!! አይ አብይ ፈጣሪ ይይለት፤ አማራን እንዲህ አሰጣው፤ ሰውመስለው የነበሩትን ድንቢጦች ሁሉ ጸሃይ ላይ አወጣቸው፤ አማራ እየታረደ ስለስም ማጥፋት ይናገራል! ተሸጦኣል፤ ሰውየው ተሸጦኣል! በናትህ ዝም በል፤ ለካ አንተ ይሄ ነህ! ወኪሉ ሁነህ ነው ለካ ይሄ ሁሉ የባንዳ ስራ ሲሰራ! አማራ ባልተፈጠርክ ይሻልህ ነበር! በኦሮሞ ከተዋረድከው በላይ በራስህ ሰዎች ተዋረድክ!
@habtebayuh2328
@habtebayuh2328 27 дней назад
ልጅ ተዲላ አትሳሳት እስክንዲር የሚመራዉ የአማራ ፋኖ የለም እስክንዲር የሚመራዉ እንዴ መከታዉ አይነት በብር ትግል የሚሸጥ መሃይምን ነዉ
@timmyyakov9359
@timmyyakov9359 Месяц назад
አለቃለቂ ዉሻ ዞር በል
@timmyyakov9359
@timmyyakov9359 Месяц назад
ዘመነ የብልፅግና ማደጎ ይዘቅዘቅ መናጤ አገው
@DamtewGirma-v5t
@DamtewGirma-v5t 23 дня назад
endezihi keshim nehi end tedla, ante yene meketaw tebeka enji yeshewa liji litiwekil atichilim, endet ke andi wegen yesemahewun tekebilehi yamenikibet ....
@timmyyakov9359
@timmyyakov9359 Месяц назад
እኛ ሼዎች ሻለቃ መከታዉን ራስ ብለን ሰ ይመነዋል :: አውጅ አዋጅ ስማ አስማ በመላው ሸዋ ያለህ አርበኛ የራስ መከታዉን ራስነት እወቅ ::
@timmyyakov9359
@timmyyakov9359 Месяц назад
አስክንድር ነዉ ያማራን ሕልዉና ትግል ያቀጣጠለው :: ዘመነ የብልፅግና ቅጥረኛ ባንዳ ባፍጢሙ ይደፋ! የሽዋ ጅግና መከተው ላይ ጥንብ አፉን የሚከፍተው አጋሰስ ሁሉ ዝንብ ነዉ ::
@tewodrosnegussie8180
@tewodrosnegussie8180 Месяц назад
💚💛❤ልጅ ተድላ💚💛❤️ ሀብታሙ በሻ ተራ የእስክንድር ካድሬ ለመሆን የሚቁነጠነጥበት ደካማነት በጣም አጥፊና አስቀያሚ ነውና ፍሬን እንዲይዝ ይመከር ። በጣም አፍንጫህ ስር ያለውን ብቻ ለማየት መታተርህ ለራስህም ለትግሉም አይጠቅምና ተረጋጋ !!!
@timmyyakov9359
@timmyyakov9359 Месяц назад
ተደላ የተባልክ አልቃላቂ ዞር በል ፅጉር ስንጠቃ እዚያዉ በጠበል :: እኛ ነን መዐ ሕድን የመሰርትነው :: ኢትዮጵያ የምትባል ያማራ ቄራ ትዉደም!
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Месяц назад
Inshilalitu isikinidir ketigilu gelel malet alebet isu new kefafay agaday yesu agenda lela new fano bemote beqosele isu wenberun liyadeladil isu silitan lay quch yilal fano wed betu yimelesal hasabu yihe new
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Месяц назад
Yihe sew yeamahara hizib chigirin bota alsetewim lerasu ina lejelewochu bota new miyasibew addis times yeisun agenda miketelew ante banda yebanda lij arfeh teqemet
@melontadesse8967
@melontadesse8967 29 дней назад
ይሄ ዘመነ ካልነገሰ የአማራ ህዝብ ትግል አይሳካም የሚል ትውልድ በጣም ከባድ ነው አወየዩ ራሱ ደንቆሮ እያለ ይሳደባል እሱስ ምን ይሆን ራሱን እየሰደበ ነው ይሄ ሁሉ ትርምስ የመጣው እስክንድር አንደኛ ዘመነ ሁለተኛ ከተባለ ጀምሮ ነው ያሳዝናል
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 Месяц назад
እስክንድር የአማራ ብሔርተኝነት ለኢትዮጵያውያን መብት ማስከበር ሊጠቀምበት ነው ። ፋኖ እኛን ለሥልጣን አብቅቶ ወደ ነበረበት ይመለሳል ብሏል። በዙህ ከተስማማችሁ የናንተ ጉዳይ ነው ። ጎጃሞችን ለቀቅ አድርጉን።
@snr9054
@snr9054 Месяц назад
የሸዋው መኳንንት በእውነት ላይ የተመረኮዘው በእውቀት እና በማስተዋል እንዲህ ይናገራል። የሚገርመው ሁለቱም እስክንድርም ዘመኔም ከጎጃም ናቸው ከመንግስት ጋር የሚሰሩትም ዋና ዋና ባንዳዎች፣ እነ ተመስገን ጥሩነህ ከዝው ክልል መሆናቸው ነው። ከዛ ክልል የሚወጡ ራስ ወዳድ ጥቅመኞች ናቸው። አማኃራው ሌሎችን ወደ ፊት ያምጣ።
@NatiDemeke
@NatiDemeke 29 дней назад
እከክ ነህ
@NatiDemeke
@NatiDemeke 29 дней назад
አንተ መቸም አማራ እንዳልሆንህ እውን ነው እከክ ነህ ነው የምልህ
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 Месяц назад
ዘመነ ምናችሁም እይደለም ለቀቅ አድርጉን። ችግራችሁን በራሳችሁ ፍቱት። መከታው የፋኖን የመሪ መመልመያ መስፈርት ጥሶ የምርጫውን process ሽሯል። እስክንድር አሥርም አሥራ አምስት ጦር ስላለው አይመረጥም የሚሉት ትክክል አይደለም ብሎ ለሚድያ ተናግሯል። መከታው እስክንድር ከኔ እዝ ጋር አብረን ነን ብሏል። እነ እስክንድር መከታው ድርጅታቸውን መርጠዋል። በያዛችሁት ቀጥሉ። እናንተም ስለ ጎጃም፣ጎንደር፣ ወሎ በማውራት ጊዜ አታጥፉ። ዘመድሁን ሴራ ስላጋለጠ ጠላችሁት።እስክንድር የአማራን ትግል የመጥለፍ ሴራውን ጎጃሞች ስላልተቀበልነው ለቆ ሄዷል። መከታውን ተጠግቶ ጎጃምን ሲከፋፍለን ኖሯል።። አንፈልገውም። እናንተ መርጣችሁት እኔ ፋኖን የማዘው እኔ ነኝ ሲል እስክንድር ሸዋዎች ናችሁ ኃላፊ። ፋኖ ትከሻ ላይ ተንጠላጥሎ አዲስ አበባ ማድረስ በቀድሞ አያቶች የተሰራውን ሴራ የመድገም ቁስልን በእንጨት መውጋት ነው ። ይህ አይደገምም።መሪ አትመርጡልንም።😊😊
@BelayAssena
@BelayAssena 29 дней назад
እንዴት በደፈናው ወከለኝ ብለህ ትደግፋለህ እንዴት አንድ ሸዋ ማድረግ ሲገባ አንዱን ልትመርጥ ወሰንክ። ምርጫስ ተደርጎዋል ብለህ ታምናለ ህ። መከታው በእስክንድር ስር ካልሆነ ና አሰግድም በሱ ስር ካልሆነ ሰውየው ሸዋ ውስጥ ምን ያደርጋል።አንተም በን ግግር ወገንተኝነት ይታያል ለምን ሁለቱ ም እኮ ሸዋዎች ናቸው።
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Месяц назад
Meret yalut fanowochachin yaqalu gebiteh atzebarq ante new yeishilalitu isiknidr tebeqa yehonikew inatih afer tibila yemin mircha new yechebera miricha mircha altekahedem hizibun atatal leba neh lij tedila yeante hasab igezawalew betam tiru hasab new
@NatiDemeke
@NatiDemeke 29 дней назад
በፈጠራችሁ ይህ እስክንድር የሚባልን የዲቃላ ልጂ አታሳዩኝ ሳየው ደሜ 100 ሴኒቲ ግሬድ ይፈላል ከቻላችሁ ከአብይ በፊት በአብሪ ጥይት ግባሩን ብላችሁ መርዶውን ብቻ አሰሙኝ
@BelayAssena
@BelayAssena Месяц назад
ሀብታሙ በሻ ምነው ተብከነከንክ።
@habtebayuh2328
@habtebayuh2328 27 дней назад
ጋላ ነዋ የአማራን ዉይይት መረበሽ ማንቦጫረቅ ስላለበት
Далее
Добрая весть 😂
00:21
Просмотров 347 тыс.
የማውቀውን እናገራለሁ
2:26:51
Просмотров 60 тыс.
G 3ኛ ክፍል
1:39:51
Просмотров 3,7 тыс.