Тёмный
No video :(

ልጆቼን የማበላቸው አጥቼ ልብሴን ሸጥኩ ሲለኝ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ | ጦቢያ ልዩ የመውሊድ በዓል ዝግጅት  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 63 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more. #tobiya
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Опубликовано:

 

26 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@ayishamohamed111
@ayishamohamed111 10 месяцев назад
ያረቢ ላንቺ ያገራልሽ ኸይር መንገድ ለኔም አላህ ይወፍቀኝ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 10 месяцев назад
ሀናንዬ ባላውቅሽም እድሜና ጤና ይስጥሽ የምትሰጪው አትጪ የኔ እሩህሩህ እግዚአብሔር ልጄችሽን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ደካማውን እንደምትንከባከቢ እግዚአብሄርይንከባከብሽ በእውነት እንድንችል አይነት መልካም ሰው ያብዛልን።
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 10 месяцев назад
መልካም የሰራን ለማመስገን ማወቅ አይጠበቅብሽም !!
@brhanuseid-ox1le
@brhanuseid-ox1le 10 месяцев назад
❤❤❤
@tarekegnadal5774
@tarekegnadal5774 10 месяцев назад
ኧረ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ እህቴ እወድሻለው!!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 месяцев назад
መስጠት አያጏልም የኔ እህ እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጥሽ ልብስ ለብሶ ብዙ የተራበ ወገን ያለበት ሀገር ናትና እግዚአብሔር ወግኖቻችንን ያስብልን ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ayishamohamed111
@ayishamohamed111 10 месяцев назад
ምንኛ መታደል ነዉ ሀናን አላህ ሀያትሽ ያርዝመዉ ጀግና ሴት ነሽ
@workeneshayalew4013
@workeneshayalew4013 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህ ነው ኢትዮጵያዊ ሰውን በሰውነቱ ማሰብ ጨምሮ ይስጥሸ።
@user-iz9kh5rq4n
@user-iz9kh5rq4n 10 месяцев назад
❤❤❤
@tarekegnadal5774
@tarekegnadal5774 10 месяцев назад
እህቴ ድንግል ማርያም ከነልጇ አለው ትበልሽ በእውነት ለሰውየው ያረግሽውን ስሰማ እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ ተባረኪ!!!
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 10 месяцев назад
እራሷ የታለችና ነው ድንግል ማርያም she's oready passed away guys wake up !!!
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 10 месяцев назад
በአኼራ አላህ ይክፈልሽ ሀኑዬ❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 10 месяцев назад
እንዲህ ዓይነት ኢትዮጵያን እያሉ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ተስፋ የሚያስቆርጡትንንም ልብ ይስጣቸው 🙏 በእውነት ተደሰትኩ አዘንኩ አለቀስኩ በብዙ ግን ደስታው ይበዛል እና እግዚአብሔር ልጆችሽን አብዝቶ ይባርክልሽ ይጠብቅልሽ 🙏
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 10 месяцев назад
ልክ ነሺ ብዙ አረመኔዎች እንዳሉም ጥሩዎቹ ከራሳቸው ሳይተርፍ የሚረዱ አሉ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f 10 месяцев назад
አላህ ይጨምርልሽ ውድ እህታችን
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 10 месяцев назад
አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈል
@masterkerookkmenur5420
@masterkerookkmenur5420 10 месяцев назад
ሀናኑ ዛሬ ከልቤ ነው ያስለቀሺኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔም ህልሜ ነው ያንቺ ስራ።
@duratube
@duratube 10 месяцев назад
ባቡል ሃይር አላህ አርዝህቅ ያብዛላቺሁ ❤❤❤
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 10 месяцев назад
ሀናንየ አላህ ያግዝሽ ሳይሽ እንባየ ይመጣል የብዙ ሰው ሂወት እየታደግሽ ነው ባቡል ኸይር ሙሉ ኢትዬጲያዊነት ይታያል ብሄር ዘር ቀለም ሀይማኖት ሳይለይ በጣም ደስ ይላል
@user-td9mc7qi2d
@user-td9mc7qi2d 10 месяцев назад
ሀናንየ የኔ ዉድ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ አዛኝ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 10 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልሽ 🙏
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 10 месяцев назад
ግጥሙ ደስ ሲል አባታችን እረጅም እድሜ ከምቾት ጋር ይወፍቀዎት
@user-ym5hw9cq2b
@user-ym5hw9cq2b 10 месяцев назад
ሃናን ሆደ ባሻ ነት አላህ ኸይር ጄዛሽን ይክፈልሽ❤❤❤
@tesfayeteferi9639
@tesfayeteferi9639 10 месяцев назад
God bless you my sister. Thank you
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 10 месяцев назад
ሀናንዬ የሰጠሽን እሱ አምላክ እስከመጨረሻው ያጽናልሽ ልቤ በሀሴት ተሞላ ባንቺ ምክንያት ተባረኪ ከነቤተሰብሽ
@BeyondInvestment
@BeyondInvestment 10 месяцев назад
ጨለማን መርገም ብርሃን አይሆንም ፈጣሪ አላህ ንፁህ ልብ ሳይሆን የሚፈልገው ንፁህ ለመሆን የሚፈልግ ሰውን ነው :: ከተጋገዝን ጊዜ ይፈጃል እንጂ እናሸንፋለን :: አንድነት ማለት አንድ አይነትነት ማለት አይደልም ለአንድ አላማ መቆም ማለት ነው :: ሃናንን ለማገዝ ምንም ምክንያት አያስፈልግም ::
@ruthadama3039
@ruthadama3039 10 месяцев назад
Ehte lijochish yibarekulish❤
@user-ek1xg9jm5y
@user-ek1xg9jm5y 9 месяцев назад
ማሻአሏህ አሏህ ረጅም እድሜ ከጥሩ ርዝቅ ጋር ይስጥሽ
@SintayehuZewdie
@SintayehuZewdie 10 месяцев назад
ሀናን ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
@zm645
@zm645 10 месяцев назад
Ebakachu accountuan lakuln yedrjitun
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 9 месяцев назад
ደግ ልብ ነው ያለሽ ማሻአላህ 😢😢😢😢
@ethiopiaamin1135
@ethiopiaamin1135 9 месяцев назад
እንተቺ ንሩሰው እላሀ ጤነ እድሚ ይሰጥሸ❤
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 10 месяцев назад
ሀገራቺን ብቻ ሳይሆን አለም ያልጠፍቺው በበጎዎች ልብ ነው እግዚአብሔር ያብዛቺሁ እድሜአቺሁን ያርዝመው ሌላ ምን ይባላል ቃል አይገልፀውም ስራቺሁ እግዚአብሔር በምድርም በሰማይም ያስባቺሁ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 10 месяцев назад
አላህ ጀዛሽን ይክፈለው እህት ሀናን እሱ ጠግቦ ጎረቤቱ የተራበ አላመነም ይላል ቁርአን እናም እኛ ጠግብን ጎረቤት ተርቦ ከሚያድር ካለን ቀንሰን የጎረቤትን እርሀብ እንከላከል
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 10 месяцев назад
Hanan great,job,God bless you,and yoir familly,
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg 7 месяцев назад
ሀኑየ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ያረብ ሀናን አሉ 💚💚💚💚🤲🤲🤲
@M-lk2py
@M-lk2py 10 месяцев назад
ሀና አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ
@qatardoha5256
@qatardoha5256 9 месяцев назад
እረጅም እድሜ ሀናንየ አላህ ጨማምሮ ይስጥሺ ያረብ❤❤❤
@jemilahassen2022
@jemilahassen2022 10 месяцев назад
አላህ ይጨምርልሽ ሀኑ እኔ እንዳች ባረገኝ ያረቢይ
@anabiyaa651
@anabiyaa651 10 месяцев назад
What a great Job!!!!! God Bless you Hannan!
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 9 месяцев назад
❤❤ Beekumsaa Eegumsaa Yeroo cufaa aswrwb yaannis waraanaa qabeenyaa wal'ansaa fi Eegumsaa Biyyaa
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w 10 месяцев назад
ኢትዮ ስገባ የመጀመሪያ ጉብኝቴ ሀናን ነች ኢንሺአለ የኔመልካም ትለያለሺ
@user-ox6ei7wg3n
@user-ox6ei7wg3n 10 месяцев назад
Alahi Gentin Yestshi
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 10 месяцев назад
አላህ ይጨምርልሺ አገራችንንሰላምያርግልን
@user-iz9kh5rq4n
@user-iz9kh5rq4n 10 месяцев назад
❤❤❤ማሻአላህ
@romantakel1326
@romantakel1326 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በረጅም እድሜና ጤና ይባርክሽ❤ ክፉ አይንካሽ ከነቤተሰብሽ❤
@ijaasalim813
@ijaasalim813 10 месяцев назад
አላህ ረጀም እድሜ ከአፊያ ጋር እህቴ ሀናንዬ
@user-rq5bf6fn8b
@user-rq5bf6fn8b 9 месяцев назад
aemeni aemeni yarbi
@user-qm6hw4rm9q
@user-qm6hw4rm9q 10 месяцев назад
ሃናንየ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@misraburka484
@misraburka484 10 месяцев назад
Hannan and your team are doing great work
@BeyondInvestment
@BeyondInvestment 10 месяцев назад
ሀገራችን ላይ ለውጥ መምጣት ካስፈለገ ስራን ለትክክለኛው ሰው መስጠት ያስፈልጋል :: ይሄን ስራ ስሩት ብንባል ምን ያህሎቻችን እንችላለን? ይሄን ስራ ሌላ ሰው መስራቱ ኪሳራ ነው ይሄን መስራት የሚፈልጉ ሰዎች እሷን ማገዝ ከመስራት በላይ ነው :: ባቡል ሀይርን መደገፍ ኢትዮጵያን መደገፍ ነው ::
@user-rq5bf6fn8b
@user-rq5bf6fn8b 9 месяцев назад
masha alalh
@user-sk5rl2zw7l
@user-sk5rl2zw7l 10 месяцев назад
ሀኔ አለህ እድሜ ናጤና ይስጥሽ
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 10 месяцев назад
Egezyabeher yemewedewen sera sew sateleye bemaregesh hanan Egezyabeher edemena tena yesetesh 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 10 месяцев назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሠላም እደትናችሁ ባቡልከይር አላህከይርሥራችሁን ይክፈላችሁ ያርብ.
@UrjiiOromiya-lb3gj
@UrjiiOromiya-lb3gj 10 месяцев назад
Mashaa Allah jzk
@neimaethiopia632
@neimaethiopia632 10 месяцев назад
Allah yetebekesh haniii❤❤❤❤
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 9 месяцев назад
❤❤Gzx OMN Continues PMNO ollaa yaadachisii
@user-sk4sj5oj1j
@user-sk4sj5oj1j 10 месяцев назад
አላሀ ይጨምርልሽ
@KitchenChicken-fi3rd
@KitchenChicken-fi3rd 10 месяцев назад
አላህ ይባረክሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-is3yq4sn3b
@user-is3yq4sn3b 10 месяцев назад
Allah bereka yargish ehte edmena tena yisich
@umuhayat1831
@umuhayat1831 10 месяцев назад
Saallallaawaliywossaallaam
@meftahhelillahmed446
@meftahhelillahmed446 10 месяцев назад
ወላሂከአንቺ መማር ሚፈልግ ይማር ውዳእህቴ አንቺን መግለፅ አልችልም
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 9 месяцев назад
❤❤❤subahannallah Rabbiin isin haatiksuu .Sawsawsaw Dabalee siif Risqii fi Fayyaa teettuus Eegumsaa wawrwbjkl deemsis siif haatasisuu Rabbiin. Alhamdulillahsiif haakeennuu❤❤!!
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 10 месяцев назад
እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጥሺ
@JilaluShetu
@JilaluShetu 10 месяцев назад
ማሻአላህ
@ousmanhabesha2154
@ousmanhabesha2154 10 месяцев назад
Amiiiin !!!!!!
@JerusalemMamo
@JerusalemMamo 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ብድራትሽን ይክፈልሽ
@user-vq3um4lx3d
@user-vq3um4lx3d 10 месяцев назад
Hanan Allah Yitebkish Jezakellah
@bantayehuyirga1791
@bantayehuyirga1791 9 месяцев назад
Ezabehere Yeberkeshe Ethiopia Endezehe Ayenete Sew Yabezalene
@kksakksakksakksa9138
@kksakksakksakksa9138 10 месяцев назад
በጣም ትክክል
@user-pt5bd4bs4d
@user-pt5bd4bs4d 10 месяцев назад
Allah yichemrleshie weda legnam Allah yagralen
@sinkineshteklearegay2747
@sinkineshteklearegay2747 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ ለሁላችንም እንዳንቺ ልብ ይስጠን❤
@user-jp3zc1nw3i
@user-jp3zc1nw3i 9 месяцев назад
ቁጥር ሡጡኝ በአሏህ
@KitchenChicken-fi3rd
@KitchenChicken-fi3rd 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nejatali7088
@nejatali7088 10 месяцев назад
Hanye banchi kenahu zemenish hulu beduniyam beakhira Allah kefitegnawin jenetel firdos yistih.
@asmabiru6036
@asmabiru6036 10 месяцев назад
Mashallah
@jemalabdirebi5731
@jemalabdirebi5731 10 месяцев назад
አላህ ኸይር ጀዛሸን ይክፈልሸ ሃናንየ
@yenusebrahim6592
@yenusebrahim6592 10 месяцев назад
አላህ፣ይጨምሪልሽ፣ሀናንየ
@giyonazmach5440
@giyonazmach5440 10 месяцев назад
Endezihi Aynet Degag Sewochin Enagiz
@semirayonis6804
@semirayonis6804 9 месяцев назад
Hanan❤️❤️❤️❤️❤️
@emmahmed8394
@emmahmed8394 10 месяцев назад
አሚን
@semirakadr9252
@semirakadr9252 10 месяцев назад
ሀንዬ የኔ ማር
@abdulshebo61
@abdulshebo61 10 месяцев назад
ረጅም እድሜና ጤና ኢማኑን አብዝቶ ይስጣችሁ
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 9 месяцев назад
❤❤Mootummaan ni dursaa Maashaa'Allah Wasiyyaa deemsis aswrwb Baabul keeyirii ijjis waraanaaf gurruma wawrwb Hospital Gaazaa wal'ansaa Fayyaan fagaatee Eegumsaa DrAbiyyii Ahmed Dubbisi Arjummaan Asiyaa harkiis dhaqqabii garaafi Onneen nyaataanis kurreejilbaatiif eegiif gumaadha jechama dubarttoon mirga uumaa Uumaa falmii ifaa
@umuhayat1831
@umuhayat1831 10 месяцев назад
Masha allaah allah idmenaxena allaah malkamsirashin yiqabalish raajim idme imagnilishalew wud ihitachin
@mogestsegaye8231
@mogestsegaye8231 10 месяцев назад
Could you please post her Babur Hair’s bank account.
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 9 месяцев назад
❤❤Waraqaa says Mandisni Bultiinis yaannis waraanaa qabeenyaa Eegumsaa araaraa nyaataanis Ethiopian government Utubaadha Biyyaa Tayii.Dhibee dhageeffachuun Addee Zinnaash Tayyachow dirqamaa
@KsaKaa-qn7ql
@KsaKaa-qn7ql 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤😢
@betulfamily3317
@betulfamily3317 10 месяцев назад
ሀኒየ
@user-bs7su6rx6o
@user-bs7su6rx6o 10 месяцев назад
❤ lanchma kalat ylgem haney bwta ytkalshe
@user-wy8dg4bh2i
@user-wy8dg4bh2i 9 месяцев назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-rq5bf6fn8b
@user-rq5bf6fn8b 9 месяцев назад
alalh yagaz
@husniabanura2
@husniabanura2 10 месяцев назад
Haniye nurilen.
@bantayehuyirga1791
@bantayehuyirga1791 9 месяцев назад
Yemenelate Ethiopia Endezehe neche Sew Lemeredate Sew Mehone Beki New
@giyonazmach5440
@giyonazmach5440 10 месяцев назад
EGZIABHER EDME KETENA GAR YISTISH
@user-rq5bf6fn8b
@user-rq5bf6fn8b 9 месяцев назад
adam tana alalh yast sastre ey
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 9 месяцев назад
❤❤❤Biyyeettiis seeraan Eegumsaa Mannii barnootaa Mannii murtii Hospitalaa Bulchiinsa lafaatiin ijaa Dubbisi Dubbisi ida'amuun mandisni Investigation
@BeyondInvestment
@BeyondInvestment 10 месяцев назад
አንበሳ ሃናን ሰዎች ሰው መሆኑ ሲችሉ ምን መሆን እንደሚችሉ አሳይተሻል በየክፍለከተማው ይህ ተቋም መደገም አለበት ይህ እንዲሆን ደግሞ ሁላችንም ፓ ከማለት ባለፈ ባቡል ሀይርን አስታውሰን መደገፍ አለብን :: በቀን አንድ ብር የሚሰጥ አንድ ሚልዮን ሰው አባል ቢሆን አንዱን ችግር መቅረፍ እንችላለን :: ዓለም ባንክ ላይ መሬት ተሰጥቷታል ይህን ቦታ የራሱን ገቢ እንዲችል ማድረግ ሃናንንም የተሻለ ሃሳብ እንድታመጣ ይረዳታል ::
@user-si1wd2sq6k
@user-si1wd2sq6k 10 месяцев назад
Lemen sewe Sera endisera chimreachu betemokeru
@zm645
@zm645 10 месяцев назад
Ensesa enkuan adino yikafelal yegna sew berun zegto 20 aynet miserabet mibelabet ye awre sibsb nw
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 9 месяцев назад
MMootummaan dugdaa kanaaf Security forces Eegumsaa Eegumsaa aswrwb Beelli ifaa Beekumsii Beekumsii gaafa xiiqii Beekumsii Eegumsaa dhibeenis mootummaan bulchiinsa biologist Qur'an Abbaa Eegumsaa Eegumsaa aswrwb Laftis irkoodha hawaasaa taasiisiif yaarabbii Alhamdulillah Alhamdulillah Allahu akbur Umrii dheeraadhaa jila daa'awaa/daawwii sawsawsaw du'a barsiisuun Dirqamaa soora Qalbiinis muslims aswrwb Palestine cinaachii yaada mo'ataan medicine ilmaaniin Beekumsii
@zm645
@zm645 10 месяцев назад
Sew mehon yerasn kers memulat ena leras nibret mesebseb behonebet zemen endanchi sew hono menor edil nw
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 10 месяцев назад
Ebakachehu ye hananen phone number tsafulen please 🙏
@zebibasaid1323
@zebibasaid1323 10 месяцев назад
ያረቢ ላንቺ ያገራልሽ ኸይር መንገድ ለኔም አላህ ይወፍቀኝ
@user-td9mc7qi2d
@user-td9mc7qi2d 10 месяцев назад
ሀናንየ የኔ ዉድ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ አዛኝ
Далее