Тёмный

"ልጆቼ ንፁህ ወተት ጠጥተዉ እንዲያድጉ ብዬ ነዉ ወደግብርና የገባሁት" ውሎ ከኢንጅነሩ የከተማ ገበሬ ጋር/ በእሁድን በኢቢኤስ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 136 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 291   
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 года назад
ዋው! በጣም የሚገርም ጎበዝ ሰው ነው። ቁጭ ብላችሁ የጫትና ሲጋራ ሱስ ተጠቂ ሆናችሁ የሰው እጅ የምትጠብቁ ወንዶች ከዚህ ጀግና ተማሩ።
@Simret_Ambassador_of_Christ
@Simret_Ambassador_of_Christ 3 года назад
ኢትዮጵያ የምትፈልገው እንዲህ አይነቱን የምግብ ምርት እና እንዲህ አይነቱን ሰው ለአካባቢው ሰው በረከት መፍትሄ የሆኑትን ነው! መንግስትም ህዝብም እንዲህ አይነቱ ቢያበረታታ መንገድ system ቢቀይስ እንዲሁም ትኩረቱን በእንደዚህ አይነቱ ላይ ቢያደርግ እላለሁ ! በጣም በብዙ የሚበረታታ ስራ ነው! በርታ ወንድሜ!
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 года назад
አዎ
@habashatube6461
@habashatube6461 3 года назад
ፎሎ
@habashatube6461
@habashatube6461 3 года назад
ደምሩኝ
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 3 года назад
እውነት ነው!
@momopopo5384
@momopopo5384 3 года назад
በትክክል . ሰዉ ገንዘብ ያማያመጣ ዘር ሲቆጥር
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
ይሄ ነዎ ለህብረተሰቡ ለሀገር የሚጠቅመው ። በ ቤራ ፍብሪካ እና ሆቴል አገር የምታጨናንቁ ባለሀብቶች እሰቲ ትንሽ ለህዝብ የሚጠቅም እንዲህ አይነት ስራ ጀመሩ
@romi2171
@romi2171 3 года назад
❤🙏
@HilinaT
@HilinaT 3 года назад
መንግስት አንተን ነበር ግብርና ሚንስትር ማድረግ ያለበት በየቀበሌው እንደዚህ የከተማ ግብርና ቤጀመር ኑሮ ውድነትን በቀላሉ መቅረፍ ይቻላል
@onedrop33
@onedrop33 2 года назад
We have an excellent, capable, qualified, hardworking, and competent Agriculture Minister: Dr OSMAN HUSSEIN.
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 3 года назад
አሁን ይሆ ምኑ ነው dislike የሚያስደርግ ቅናት አስመሰለባችሁ እንደዚህ ደስ የሚል የሚያነቃቃ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 года назад
ተዋቸው እባክህ ተስፋ ከቆረጠ ሰው ድሮስ ምን ይጠበቃል ብለህ ነው???
@Dev7217
@Dev7217 3 года назад
ስንት አይነት ሊጥ ጭንቅላት እንዳለ በዚ ማወቅ ይቻላል !!!
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
ቀናተኛ የአገር አዛባነት ነው
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 года назад
እኔማ ሲትዝን ልሁን ብቻ አገሬ ገብቼ እንዳንተ በከብት ዶሮ ንብ እርባታ በጎዎሮ ስራ ተሰማርቼ እራሴን ጠቅሜ የወገኔን የምግብ ችግር ቀርፊ ለህዝቤ ንፁ ወተትንና አትክልቶችን ዶሮ እንቁላችን አቅርቤ የዜግነቴን ድርሻ እወጣለው ወንድሜ ለኛ ትልቅ አርያ ነህ
@كريمهمحمد-ظ3م9ز
@كريمهمحمد-ظ3م9ز 3 года назад
በጣምጎበዝ ንህ ወንድሜ እንዳአንተ አይነቱን ጀግና ፍጣሪ ያብዛልን
@fireamsalu7177
@fireamsalu7177 3 года назад
ልቤ ተነሳሳ ፣በጣም የምወደው ስራ ነው፣ አይቀርም እኔም በዚህ ስራላይ መሰማራቴ።
@ftye7911
@ftye7911 3 года назад
Ense betele doru betam new yemwedew
@jesuschristismylord-p3o
@jesuschristismylord-p3o 3 года назад
አብረን እንሰራ
@fireamsalu7177
@fireamsalu7177 3 года назад
Sure!
@nunugeb1304
@nunugeb1304 3 года назад
Enem asebihu.
@fireamsalu7177
@fireamsalu7177 3 года назад
@@nunugeb1304 Awo wide kemaseb new wed sira yemigebaw.
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ዕርገት አደረሰን አደረሳችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@zolzol7995
@zolzol7995 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@muluwerkmuluwerk6300
@muluwerkmuluwerk6300 3 года назад
ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ጃጊነ ባርታ ቃላት ዬለንም
@ቋንቋዬነሸድንግልማርያም
አሜን አሜን አሜን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 года назад
አሜን
@hanymulugeta3784
@hanymulugeta3784 3 года назад
Ameen
@oneet.8301
@oneet.8301 3 года назад
This young man is could be a good role model to many youth. Much respect
@habashatube6461
@habashatube6461 3 года назад
ደምሩኝ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነህ። በቃ ሀገራችን እንዳንተ አይነት ድንቅ የስራ ሰዎች ነው የሚያስፈልጓት።
@hawiroth9237
@hawiroth9237 3 года назад
የማለብያ፡ማሽን እደምንም ቢኖርህ መልካም ነው
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 3 года назад
በጣም ጎበዝ እጁን አጣምሮ መንግስት አሰራም ለሚሉት ትልቅ ትምህት ነዉ ።GOD BLESSED YOU KEEP UP 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@እሶጃንቲዩብ-ተ6ኀ
@እሶጃንቲዩብ-ተ6ኀ 3 года назад
ጎበዝ በባህር ተጉዞ የባር ቀለብ ከሚሆን ያገሬ ወጣት ባባትና እናቱ መሬት እንዲህ ቢያርስ ምን ነበረበት ግን
@sus2475
@sus2475 3 года назад
ቢሰሩማ ሀገራችን የት በደረሰች ጫት እርሻቸውን አደረቀው ብዙ መስራት እየተቻለ
@martinendres5657
@martinendres5657 3 года назад
እስፓርት: ስራ: ቦርጭህን: አጥፋው: ወንድሜ: ጤንነትህን: ጠብቅልን: እኔ: እንዳንተ: ያሉ: ስዎች: እረዥም:እድሜ: እንዲኖሩ: እና: እንዲያስተምሩን: ትልቅ:ምኞቴ: ነው!!!
@masigosl9411
@masigosl9411 3 года назад
ቀናሁ እንዴት የምፈልገው ሥራ ነበር
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 3 года назад
Anchem meserat techeyaleshe
@fikrefedak4396
@fikrefedak4396 3 года назад
Abishir wedame enme endate neberku
@habashatube6461
@habashatube6461 3 года назад
ደምሩኝ
@ሀናንቲዪብ-ጰ6ዐ
@ሀናንቲዪብ-ጰ6ዐ 3 года назад
@@habashatube6461 ነይ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 года назад
ታታሪ ወንድ ሰውድ ምክንያት እያበዛ ሰራ የማይሰራ ወንድ ሰጠላ በርታ ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክልህ
@mela4374
@mela4374 3 года назад
I want to start farming as well
@habashatube6461
@habashatube6461 3 года назад
ደምሩኝ
@Yetenbi114
@Yetenbi114 3 года назад
Let’s do that with me
@etk153
@etk153 3 года назад
ልደመር🙏
@romi2171
@romi2171 3 года назад
ህይወቴን ከከብቶች ጋር ማሳለፍ ነው የምፈልገው በትንሽ መነሳትም ይቻላል
@tigistamare5002
@tigistamare5002 3 года назад
የኔም ሀሳብ ነው ማርያምን ብቻ ለሀገሬ ያብቃኝ❤😪
@tesnimbintbaba445
@tesnimbintbaba445 3 года назад
ጀግና ነው የእውነት "!! አላህ ይጨምርልክ።
@bulgaw
@bulgaw 3 года назад
I can't even wait to finish the video to praise you. You are so inspirational. Just an advice .. i don't think milking machine is not that expensive, it will save you a great deal of time.
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 года назад
የሚሰሩ እጆች የተባረኩ ይሁኑ በርታ 😍
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 года назад
Amen
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 3 года назад
ጀግና ነህ አባቴ CV ይዞ በየቦታው ከመዞር ከራስህ አልፈህም ለሌሎች ትተርፋለህ።
@keftam
@keftam 3 года назад
እንደዚህ ጠንክሮ የሚሠራን ቅን ሰው በማገዝና በማበረታታት ብዙ ለውጦችን ማምጣት ስለሚቻልና ለሌሎችም ሰዎች እንደ ጥሩ አብነት ስለሚሆን የአካባቢው የመንግሥት አካላት ትኩረትን ለዚህ ጎበዝ መስጠት አለባቸው።
@neimatube2559
@neimatube2559 3 года назад
💛እኔን የታዘዘ በእርግጥም አላህን ታዘዘ እኔን ያመፀኝ በእርግጥም አላህን አመፀ ረሱል(ﷺ) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yFUi9k-C3Q4.html
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝእንዴት ናችሁ ምላሼ ፈጣን ሰብስክራይብ እንደራረግ መልካምነት ለራስ ነዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷❤️💛💚😍ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏🙏🙏🤲🤲👏👈
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 года назад
በጣም ያምራል በተለይ አትክልት ነገር ግቢ ቢኖረኝና ብሞላው ደስ ይለኛል
@habashatube6461
@habashatube6461 3 года назад
ደምሩኝ
@mulualemabebe4263
@mulualemabebe4263 3 года назад
እዳለ ብሮ ስላወኩ ደስ ብሎኛል በግል ለምትሰኝ ወድማዊ ምክር እጅግ አመሰግናለው መልካሙን ነገር ሁሉ እመኝልሀለው
@zinatayalew85
@zinatayalew85 3 года назад
ቆንጆ ስራ ነው
@joswag2419
@joswag2419 3 года назад
Such an inspiring young man .
@misleabtilahunmeko431
@misleabtilahunmeko431 3 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ። በርታ ካንተ ብዙ መማር እንችላለን ። ስልጠና እንዳዘጋጀህም ገልፀሀል አድራሻህን ብታሳውቀን እባክህ ?
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 3 года назад
በጣም ጎበዝ ኢንጅነር እንዳንተ አይነት ባለሙይ መንግስት ማበረታታት አለበት ዛሬ የኑሮ ውድነት በተንስራፋበት ግዜ ለማህበረስቡ ኦርጋኒክ ምግብ በማቅረቡ ይውም ከተማ ውስጥ ሊበረታታ ይገባዎል ::
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 3 года назад
ይሄንን ነው ማግባት የምፈልገው😂😂👍👍👍👍👍wow des yemilg sera
@thameralmesbah4951
@thameralmesbah4951 3 года назад
ዋው እንደዚህ አይነት ስራ ውስጤ ነው በቀጣይ እኔም በዚህ ስራ እሰማራለው
@ftye7911
@ftye7911 3 года назад
Damu eku bezu sew Ayeserwem hagare sete geba sira bro
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 года назад
ግብርና ከባድ ስራ ነው ግን እጅግ አስደሳች ስራ ነው
@mikel5098
@mikel5098 3 года назад
በታም ጥሩ ስራ ነው ስልክ ቁጥር ከየት ማግኘት ይቻላል I’m interested to learn please
@tesnimbintbaba445
@tesnimbintbaba445 3 года назад
ለእንደዚ አይነት ጀግኖች መንግስት ከዚ በተሻሻለ መልኩ እንድሰሩ ቢያግዛቸው ?????
@lubabatube7975
@lubabatube7975 3 года назад
ማሻአሏህ በጣመ ምርጥ አባት ነው። ለሀገሪቱም ምርት። ሠዎ ከዚህ ወንድ ተማሩ ለሌላውም የሥራ እድል ይፈጥራል።
@حياةحياة-د2غ
@حياةحياة-د2غ 3 года назад
ማሻአላህ አላህ ከክፉ አይን ይጠብቅላችሁ
@mekonenzegeye6418
@mekonenzegeye6418 3 года назад
እዚህ እኔ የምኖርበት ካናዳ፣ የተማረ ዶክተርም ይሁን ኢንጅነር ሁሉም ገበሬ ናቸው።
@eyobnegasi1442
@eyobnegasi1442 3 года назад
እኝም በዚህ ሙያ ውስጥ ነን ግን ጀማሪ ነኝ ተሞክሮ ለመውሰድ እፈልጋለው በምን በኩል ልናገኝው እንችላለን?
@דניאל-ק8נ
@דניאל-ק8נ 3 года назад
አክባሪህ ነኝ! እንዳንተ አይነት ሰው ሀገሬ ስላላት ታላቅ ኩራት ይሰማኛል!
@martinendres5657
@martinendres5657 3 года назад
ለፍጥነቱ: ግን: በማሽን: ቢታለብ: ችግር: ይኖረዋል?
@tsegazeabwoldu6413
@tsegazeabwoldu6413 3 года назад
ደስ ይላል ። ግን ወደ ፈረንሳ ሆላን ሄደህ በዘመናዊ እንድታለቡ ብታደርግ ምክንያቱ እጅ ለከብቶቹ ጡት ጥሩ አደለም ባክተርያ ጀርም ቫይረስ ይመሳሰሉ በቀላሉ ስለምታላለፉ ። የረዳህ እ/ሔር ይመስገን ። እኔም እንዳንተ በከብት እርባታ በጣም ስኬታም ነበርኩ። ግን ባለው የኤርትራ ሁኔታ ሁሉን ጥዬ ስደት ላይ ነኝ፡ ጌታ ከፈቀደ ህልመ አገሬ ተመልሴ ሀ ብየ ከብት እርባታ መጀመር ነው። ከሆነ አንተ ነህ ድዛይን ምታደርግልኝ። ደስ ሲል!!!!!!!!!!!!!! በርታ የረዳህ ጌታ አሁንም ሊረዳህ ታማኝ ነው። ከአሁኑ መልካም አድስ አመት።
@ilovemysonlove6841
@ilovemysonlove6841 3 года назад
ቆንጆ ፕሮግራም ነወ የበለ ሰው እንዲ ገበያይ አድራሻ ብታሰቀምጡ የተሻለ ነው ባይ ነኝ ሊያዬ በርቺ
@dawitsodo2374
@dawitsodo2374 3 года назад
ጎበ በርታ ሁሌም ምኞቴነው ያየውት ጀግና
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 года назад
በጣም ጎበዝ ከንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እኔ ቤተሰቤን ልክ በተሰደድኩ በአመቱ እንድህ ስሩልኝ ቦታ ገዝታችሁ ባላቸው ሳቁብኝ በገዛጄ ከተማ አስገብቼ ከተማ ደግሞ እንድህ አይነት አለንድ እዚያ ጬፌ መሰልንሽ እንተዴ አሉ
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 3 года назад
አግዚ አብብሄር ይባርክህ፣ በቅድሚያ ህዝቡን ጠቅመህ ነው ሕዝቡን አይጠቀምክ ያለኽው። አቅምና ችሎታ ያለው ሁሉ በአንተ አርያነት ተነሳስቶ ቢስራ ሐግሪቱ ታድግ ነበር፣ ከንቅፋት ይሰውርህ።
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 3 года назад
አሜን
@tenubekele5553
@tenubekele5553 3 года назад
ግን አሁን ከተከፈቱት የዘይት ፋብሪካዎች የሚወጡት ዘይት ተጨምቆ ካለቀ በኋላ ተረፈ ምርቶችን ማግኘት አይቻልም ወይ ለከብቶች ጥሩ ነው ሲባል እሰማ ነበርና
@mahubetube6317
@mahubetube6317 3 года назад
እዲህ ጠክርንብሰራእኮ የትበደርስንነበር ኑሮንአሽንፍንእኝኖርነበር
@kokikasaye3425
@kokikasaye3425 3 года назад
እኔ እምመኘዉ ይህነን ስራ ነዉ ፈጣሪ ላገሬ ባበቃኚ
@lulittsigie1785
@lulittsigie1785 3 года назад
Amazing man. You inspiring me in many ways . I wish I could have this opportunity. Good job You deserve a reward .
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 года назад
በጣም አሪፍ ስራ ነዉ
@በሸሪጃሊ
@በሸሪጃሊ 3 года назад
እባክህ ወንድሜ አግዘኝ ፍላጎቱና ምኞቱ አለኝ
@tsehaytessema4492
@tsehaytessema4492 3 года назад
Wow wow ethiopia eko bizu berkiye lejoch aluat gen gen at the same time edgeten yemayifelgu sewoch alu! Any way wondime I am proud of you 👍
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 года назад
I’d love to meet this man! This is exactly what I want to do.
@etk153
@etk153 3 года назад
Me too🙏 ደምሬኝ🙏
@myblue5921
@myblue5921 3 года назад
በጣም ጎበዝ ወንድም በርታልን እውነት ነው ማንም እየመጣ ቢራ ፋብሪካና ግሮሰሪ ከሚከፍቱብን ምናለ እንዳንተ አይነት ብዙ በጎ ስራዎች ቢሰሩ
@tenubekele5553
@tenubekele5553 3 года назад
በጣም ደስ ይላል ጥንቃቄውም ላሞቹም ሁሉም ነገር በጣም ያምራል የወተት ሱቅ ግን የት አካባቢ ነው እባክሽ ግለጪልን እግዚአብሔር ስራህን ሁሉ ይባርክ
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 3 года назад
አሁን ለጊዜው ፈረንሳይ አከባቢ ነው
@ku-iw3fm
@ku-iw3fm 3 года назад
እንዲህ ብንሠራ እረሥ በራሣቺን ከምንባላ
@ku-iw3fm
@ku-iw3fm 3 года назад
@@እመቤትየደሴዋ ማለት
@ku-iw3fm
@ku-iw3fm 3 года назад
@@እመቤትየደሴዋ እንደ ለምን አጠፋለሁ ምን አገባሺ ታዉቂኛለሺ ሢጀመረ ወንድ ልሁን ሤት አየሺ መባላት ማለት እንዲህ ነዉ
@addisababa2806
@addisababa2806 3 года назад
ቁጥሩን ማግኘት ይቻላል ስልተና መውሰድ ፈልጋለው
@EphraimLife
@EphraimLife 3 года назад
Incredible approach and great practice.
@zemeta9769
@zemeta9769 3 года назад
U are hero
@linalina-vn3tn
@linalina-vn3tn 3 года назад
እደዚህ አይነት ሥራ ውስጤ ነው ♥♥
@linalina-vn3tn
@linalina-vn3tn 3 года назад
@@እመቤትየደሴዋ በቃ አብረን እሰራለን 🥰
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 года назад
ደስ ሲል
@habashatube6461
@habashatube6461 3 года назад
ደምሩኝ
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 3 года назад
እኔም ሀገሬ ገብቼ እሄን ነው ምሰራው
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 года назад
@@mesiyehosanawa1734 ልክ ነሽ
@alemkonjo6219
@alemkonjo6219 3 года назад
የእኛ ህብረተሰብ ከስንፍናም ድህነቱ ተጨምሮ ነው እንጂ ስንት ቀለል ያሉ ነገር ግን ጠቃሚ ነገር ሰርተን እኛም በልተን ለሰው በተረፍን ነበር።ችግሩ ሰው በተለይ ሃብታሙ ልበ ውጪ ነው ምግቡ በርገር ነው።
@feraassefa710
@feraassefa710 3 года назад
በስማም ጎበዝ ነው በጣም
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 3 года назад
ኡፍ ታድሎ ቤቱ ጊቢው ሁሉ ሲያምር አትክልት ብቻ እንዴት ደስ እንደሚል
@gezahegnberato8515
@gezahegnberato8515 2 года назад
እንጅኔር ጌታቸው አንተ ለብዙ ሽሆች ምሳሌ ስለሆንክ እግዚአብሄር ይባርክ ፣በሌላ በኩል ከመለብህ በፊት ቀለባቸውን ብትሳጥ የተሻለ ስለሆና በጠም ይመረጣል ።
@emanweloyewa665
@emanweloyewa665 3 года назад
ሀሪፍ ነው በርታ❤❤❤❤❤🇪🇹
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 3 года назад
በጣም ደስ ይላል። በርታ። ግን ግን እንዲህ እንቅስቃሴ እያደረክ እና ጤናማ አመጋገብ እየተመገብክ ለምን ቦርጫም ሆንክ።?
@ቢስቲማከነማ
@ቢስቲማከነማ 3 года назад
ማሻአላህ ተባረከሏህ አላህ ከሰው አይን ይጠብቅልህ እሰሶች አይጠገቡም እኔም ያደኩበት ነው
@amitude6035
@amitude6035 3 года назад
ጀግና🇪🇹👌👌
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
ሀገራች የተፈጥሮ ውብናት ወንድም ትክክል ጀግና በርታ
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 3 года назад
ቃላት የለኘም ምን አይነት ጠንካራ ስውየ ነው
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 3 года назад
የእውነት ባለሙያ ገበሬ ነህ ይመችህ
@jonijoni534
@jonijoni534 3 года назад
የማደንቀው ኢንጂነር ነው።ካለፈው ጊዜ ቦርጭ አውጥቶ አየሁት።ያለሀሳብ ወተቱና ቅቤው ገብቶ ነው ።i hope ብርቱ ሰው ስለሆነ ያጠፋዋል።መስከረም ሲጠባ ኮርሱን እወስዳለሁ።የኑሮውን ውድነት አልቻልኩትም።
@sofiyaali8412
@sofiyaali8412 Год назад
የታደለ በአገሩ ላይ እንደዚህ ይናገራል እኔ ግን ባለመታደሌ ከአገሬ።ወጥቼ ስው እናናሬ ሆኝለው
@elizabethamsalework3006
@elizabethamsalework3006 3 года назад
Good jop, please tell US your address, when we came in ethiopia we will visita you,🙋🤩
@Josy-yx3kk
@Josy-yx3kk 3 года назад
የአማራ ድጋፍ ማሰባደቢያ ዝግጅት በሲያትል ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-YAbxs-7Qb4E.html
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 года назад
እነዚህን ዶሮች መብላት ያስጠላል የተላላጡ ናቸው የገጠር ዶሮ እኮ ፀጉራቸው ያበራል
@tewodrostewodros2093
@tewodrostewodros2093 3 года назад
Yenem mignot new wedime beritaligni
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 3 года назад
ይመች በጣም ደስ ይላል
@almhabacll5740
@almhabacll5740 3 года назад
እኔ መስራት እፈልጋለው ግን ቦታ የለኝም
@martinendres5657
@martinendres5657 3 года назад
Thank you ebs for this program!!!🍀🌸
@bulgaw
@bulgaw 3 года назад
Just to add up my opinion. If you focus or specialised in area of farming i believe you will be more proactive and successful.
@ysvf2071
@ysvf2071 3 года назад
ምርጥ አበት
@ku-iw3fm
@ku-iw3fm 3 года назад
እንለወጥ ነበረ
@khalidgetye5697
@khalidgetye5697 3 года назад
was like bergtechat
@tekuamnidani983
@tekuamnidani983 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሕ አብዝቶ እንዳንተ ያለ ኢትዮጵያዊው ዜጋ ነዉ ሀገራችን የሚያስፈልጋት ብዙ የሀገራችን ማሕበረሰብ የግብርናን እርባታን እንደ ኃላ ቀር የሚያየዉ
@tekuamnidani983
@tekuamnidani983 3 года назад
እና ወንድሜ በርታ በጣም የሚደነቅ ስራ ነዉ እየሰራኸዉ ያለዉ ሌሎቻችንም ሰፊ መሬት ይዘት የተቀመጥን በትንሽ ነገር ተጀምሮ ነዉ እድገት የሚመጣዉና እባካችሁ የሀገሬ ዜጎች በተለይ ወጣቶች ይሕን ጉዳይ አስቡበት ስራ የለም ትላላችሁ ስንት ያልተነካ በቶሎ የምትለወጡበት ስራ እያለ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ነገር ያየነው 👍
@endalegetachew2547
@endalegetachew2547 3 года назад
በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነኝ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 11 месяцев назад
ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሰው ነህ ፈጣሪ ያበርታህ ወንድም
@ayalidemesashsam4946
@ayalidemesashsam4946 3 года назад
Endati ayenti seratgai teftwi eku new agerachin Ethiopia yemtbitebitew Egzabhari amlaki erjim edmayi Ena Tena yesethi kenbatsebuchihi Ethiopia beljuwchai temuwshralchi 💚💛❤️💪
@henoktadesse5311
@henoktadesse5311 3 года назад
Brave boy ! Fetari ejochihin yibark. Lijoche tiru wetet endiyagegnu yalkat geztagnalech.
@እስልምነየየልቤትርታ
ከስደትመልስይሄንብንስራያዋጣነል
@Dev7217
@Dev7217 3 года назад
በጣም ደስ እሚል ስራ ነው እኔም እምወደው እና እምፈልገው አይነት ስራ ነው በል መጣሁልህ በቅርብ ግዜ !!!!
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 года назад
በረታ ጀግና ነህ በረታ
@martinendres5657
@martinendres5657 3 года назад
His Idea seasonal and regional is also a wonderful idea, because that all transportation, CO2 production, the crowded on the rode… it avoids those all problems, when city farm’s are becoming more and more!!!👏🏾👏🏾👍🏿👍🏿🙏🏾🙏🏾🌻💐💐💐 I will visit this farm when I travel to ETH. Where is this please?
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 года назад
ጎበዝና ታታሪ ጠካራ ነህ በርታ
@nazrawittessema5202
@nazrawittessema5202 3 года назад
እንዳለ አልተቻልክም በርታ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 года назад
Wow smart man keep up the good work 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@marymar9282
@marymar9282 3 года назад
ጋዜጠኛዋ ምነው ተንቀዠቀዠች በጣም እንደዚ ይደብራል
@onedrop33
@onedrop33 2 года назад
Ethiopian tend to copy what other people do. Tho this is primitive way of learning and progress it is working. More people are working in urban farming, green initiatives, and backyard vegetables. Good start.
@saraabdella1244
@saraabdella1244 3 года назад
Ewunet lemenager turu nwu gen dorowuchuni lamochin andi bota afino manori turu ayidelem woyim organic ayibalum organic woyim nutsu mihonew wuchi sefa yale bota layi bedenbi maborki sichelu nw nustu sari iyebalu wuchi siwulu nwu enji endezi afino organic ayibalem wondime netsaneti sitachewu wuchi awutachewu wotetuni enkulalun bicha atiy!
Далее
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 273 тыс.
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
0:36
Просмотров 2 млн