Тёмный
No video :(

ልጇን የካደች || ለረዥም ጊዜያት ልጅ እንዳላት እና እንዳላገባች ደብቃዉ ደረሰባት 

ሰTube
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

ልጇን የካደች || ለረዥም ጊዜያት ልጅ እንዳላት እና እንዳላገባች ደብቃዉ ደረሰባት #rohe #ethiomerejamediaofficial #ክህሎት #ክህሎት #eyoha #ebs #ሰይፉ_ሾው

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 214   
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 10 месяцев назад
ለምሳሌ እኔ ልጂ አለኚ ግን አሏህ አላለዉምና ባሌ ጋ አብረን አደለነም እሱ ሌላ ህወት አለዉ ቢሆንም ብሞት ይሻለኛን እንጂ ልጀን አበደን አልደብቅም ደግሞም ለወንድ ብየ ልጀ አለሜ በማንም የማልቀይረዉዉነዉ ወላሂ❤❤❤❤
@fauziajamal4524
@fauziajamal4524 10 месяцев назад
በትክክል ያሁም ልጅን የሚያክል ነገር መደበቁው አስፈላጊዬ አልነበረም አንቺ ጉውበዝ ነሽ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 10 месяцев назад
ትክክል የምን መደበቅ ከወደደ እስከ ልጀ ይውደደኝ ከልወደደኝ ደግሞ ጥንቅር ብሎ ይቅር እንጅ ልጅን ያህል ለምን ይደበቃል
@user-vd7gj4bc8k
@user-vd7gj4bc8k 10 месяцев назад
እኔም ዉዴ በልጅ ቀልድ የለም❤❤❤❤❤
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 10 месяцев назад
@@user-vd7gj4bc8k ሳህ የኔ ዉድ
@najeu3113
@najeu3113 10 месяцев назад
አባት የሌላዉ ነዉ ወይ ግን ፈራች
@user-wl8iw6el2o
@user-wl8iw6el2o 10 месяцев назад
ያአላህ ስጦታየ የኔ ልዬ ልጅ እምኖርውም ለልጅ ነው ስደትም የመጣሁት ለልጅ ስል ነውአልሀምዱሊላ
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 10 месяцев назад
❤❤እኔ መጨረሻውን ብቻ ነውየማየው❤አልከታተልም ስትስራ አለኝ እነሱን መከታተል
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 месяцев назад
እኔም😂😂😂😂😂
@GenetGenethaileHaile
@GenetGenethaileHaile 10 месяцев назад
እኔም😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@mehdyasman7604
@mehdyasman7604 10 месяцев назад
😂እኔም
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c 10 месяцев назад
Enem 😂😂😂
@tigiabebu5804
@tigiabebu5804 10 месяцев назад
እኔም
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 10 месяцев назад
ሰው እንዴት ለወንድ ብሎ ያብራኩን ክፋይ ይክዳል ባለጌ ነሽ እኔ ምኖረው ለልጄ ነው ማርያምን
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 10 месяцев назад
ማሪያም ታሳድግልሽ ልጅ እኮ በረከት ነዉ😢
@saw430
@saw430 10 месяцев назад
😢😢😢በጣም
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 10 месяцев назад
@@alemyemodeshlijtube19 እንዳ በጣም ውዴ አሜን ላልወለዳቹ እማምላክ በልጅ ትባርካቹ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 10 месяцев назад
ይገረማል ወንድ በሞላበት አገር እኔስ ብይ ለልጆቸ ነው የምኖረው አልሀምድሊላህ
@user-hj1ez3yj6e
@user-hj1ez3yj6e 10 месяцев назад
እኔ ስንት መሰዋት የከፈልኩበትን ትዳሬን ለልጀ ስል ተፈትኛለሁ ልጀን ወላሂ እወዳታለሁ ልጀን አልከዳም
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 10 месяцев назад
እሷ ትልቅ ናት እሱ ልጅ ይመስላል ወንዶች አይታወቅባቸውም እድሜቸው
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 10 месяцев назад
ልጆቼ ባንድራዬ ናቸው ማልደብቃቸው ወልዶ የምክድ ግን 5 ልጅ ይደብቃል እግዚአብሔር ግን መደበቅ ከፈለገ 5ቱንም ባንዴ ላይታዩ እስከ መጨረሻው መደበቅ ይችላል ልቦና ይስጠን
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 10 месяцев назад
አሜን ውቤ ኡፍ ለኔሰ እግዚሐብሔር ልጅ ቢሲጠኝ😂
@user-rc5et6bz4d
@user-rc5et6bz4d 10 месяцев назад
በልጄ የመጣ በአይኔ መጣ ማለት ; አንድ ዓይን ያለው በአፈር አይጫወትም .........ብትረሺ ብትረሺ ምጡን ትረሺያለሽ🤔
@whya5801
@whya5801 Месяц назад
ታድለሽ ልጂን ያህል ስጦታ ተሰቶሽ መደበቅሽ ስተት ነው ልጅኮ ምርጥ ያአላህ ስጦታ ናቼው
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 10 месяцев назад
ሴቶች ልጅን አትደብቁ ሁሉንም ተናግራችሁ በነፃነት ኑሩ
@tij6
@tij6 10 месяцев назад
አረ ወገን ተሁን እንጂ 😢😢ልጅ እኮ ፀጋነዉ 😭💔
@eyrusalemteklay312
@eyrusalemteklay312 10 месяцев назад
ልጅ የሚያክል ትልቅ ስጦታ መደበቅሽ እራስ ወዳድ ነሽ
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 10 месяцев назад
ይማዳም ቅማሞች እዎዳቹሃለው ❤️❤️❤️
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 10 месяцев назад
እኔም❤❤❤❤❤
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 10 месяцев назад
ወንድ በእኩያቸው ብያፈቅሩ ጥሩ ነበር ምንም ብሆን አንድ ቀን አንቺ እኮ ትልቅ ነህ ነሺ መባባል አይቀር
@HayatHayat-ox2wy
@HayatHayat-ox2wy 10 месяцев назад
.
@user-ot8rc3mv7g
@user-ot8rc3mv7g 10 месяцев назад
ደሞ የማጣክ መስሎኝ ነው ትላለች ጥንቅር ብሎ ይቅር ደሞ ለወንድ ብየ ልጅን ልደብቅ😢😢
@user-rw4of3ky2p
@user-rw4of3ky2p 10 месяцев назад
እኮ ምነይነቷ ወረደ ናት
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 10 месяцев назад
❤ሴቱ አብዱል❤ሰብስባችሁ,አቃጥሎቸው❤
@JameelaSaeed-bc7hh
@JameelaSaeed-bc7hh 10 месяцев назад
😢😂😂😂
@fatiya8477
@fatiya8477 10 месяцев назад
ሳይሻል አይቀርም እንዴ😢አልበዛም እንዴ
@salme8091
@salme8091 10 месяцев назад
እውነት ነው አሁን እኔም እሴት መሆኔን አስጠላኝ
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 10 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ በዝን ግዜ ታማኝ ጠፈ 😢😢😢😢😢😢
@hayathkhan1673
@hayathkhan1673 10 месяцев назад
ወላሂ ሴቱን ማቃ ጠል ነበር
@zahra5726
@zahra5726 10 месяцев назад
እኔ ሜለው ግን የወለደ ሰው ያስታውቃል በብዙ ነገር ይለያል ዋናው በጡቷ ነው የወለደችና ያልወለደች ቿደንብ ልዩነት አለው ወላሂ ብቻ አላህ ሂድያ ይስጠን ልጅ ፀጋ ነው ስንት ልጅ አጥቶ ያለቅሳለሰ ያለው ደግሞ ይክዳል ልቦና ይሰሰጣችሁ
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 10 месяцев назад
ሠወችየ ማሥተዋልን ይስጠን ምን አይነት ጨካኝ ነሽ በፈጣሪ😢😢
@user-ld8fn8jl4c
@user-ld8fn8jl4c 10 месяцев назад
እኔ እኮ ሳይጠይቁኝ እኮ ነው ልጅ አለኝ ብዬ በጡሩንባ የምለፈልፈው ለዛውም በደስታ ነው የማወራው ሆሆሆሆሆ
@user-zy1fs9ko7o
@user-zy1fs9ko7o 27 дней назад
እንዴኔ ሁነሽ ነው የምር ወላሂ በልጅ በጣም ደስተኛ ነኝ ለማንም አልደብቅም
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 10 месяцев назад
እረ ወየው ሠውልጁን❤ይክዳል ❤እረ አፈርብይ ወድ ፍለጋ ❤አተስ❤በቤጢህ አደድም እናትህጋ😂😂😂😂
@mdahmmed7945
@mdahmmed7945 10 месяцев назад
ሴ ሴ 😂😂😂😢
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 10 месяцев назад
ምንድነው 36 ደቂቃ ትህግስቱን ስጠኝ እሄን ሁሉ መች ስራ አጥቼ አዳምጣለው አስር ደቂቃ መች አንሳቹ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 10 месяцев назад
ሱሪያም የዚህ አገር ልጅ አይደለሁም ስትል እኔ ደግሞ ከየት ልትል ነው ብየ ከናዝሪት አላለችም ከንቱ ለወንድ ብለሽ ልጅሽን መካድሽ ያዛዝናል ስንት አይነት ደነዝ አለ😂😂😂
@D......D
@D......D 10 месяцев назад
መልካም እለተ ዉርደት ይሁንላቹ😂
@ሂባየወንድሞቸእህት2q
@ሂባየወንድሞቸእህት2q 10 месяцев назад
ያፍቀርሽውም ያለ አቅምሽ ነው ውጠጤ አፍቅረሽ እንደት ይረዳሻል ሴቶች ስታፍቅሩ ስታገቡ ቢጤያችሁን እያያችሁ።
@tsegeredakassa943
@tsegeredakassa943 10 месяцев назад
ጓደኝነት ግልፅነት ይፈልጋል መደባበቅ ጥሩ አይደለም የዛሬው ይሻላል ወንዱም ሴቷም ሲማግጡ አልተያዙም ጥፋቷ ልጅ እንዳላት መደበቋ ነው ሌሎች ከዚህ ተማሩ
@rdzxdd7325
@rdzxdd7325 10 месяцев назад
እኔ በልጅ ናፍቆት እቃጠላለሁ ጭራሽ ይክዳሉ😢😢😢
@demozdesalng4118
@demozdesalng4118 10 месяцев назад
እሷን ከወደድክ ልጁ አይረብሽም ወንድሜ ዋናው ፍቅሩ ነው ብዙ ሰውች በዙሪያችን 1አድለም ሁለት ልጅ አሳድገው ቁም ነገር የአደረሱ ሞልተዋል ስለዚህ እሷን ከወደድክ ልጅቱ አትረብሽም ልጅ ልጅ ነህ ለትደር አትሆንም ገና አልበሰልህም ጥሬ ነህ ወዳጀ ይቀርሐል !!!
@user-nr9xs2yr3p
@user-nr9xs2yr3p 10 месяцев назад
ወይኔ እሱኮ ህፃንነው😢
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 10 месяцев назад
አተራሱ ልጅነህ አባቴ 😂😂😂😂
@helmanlenur430
@helmanlenur430 10 месяцев назад
ምን አይነት ጊዜ ነው ትክክል መናገር ስትተኙ አይቆረቁራችሁም
@emaanmah
@emaanmah 10 месяцев назад
እናቱ መስላነበርኮ😊😊
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 10 месяцев назад
ልጂኮ ፀጋነው ተፈልጉ የማይገኝ ብቻው ማፈሬያ ሁላ😢😢😢😢😢😢🎉
@user-rc5et6bz4d
@user-rc5et6bz4d 10 месяцев назад
ልጅ በሽታ አደለም ይሄን ያህል
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 10 месяцев назад
ከየት ነው የሚመጡት ጠያቂ ዎች
@user-pt7hi9in2l
@user-pt7hi9in2l 10 месяцев назад
ልጅ ፀጋ ነው ፈርታ ዪሖናል የደበቀችሕ ለወደፊቱ ግን ትምሕርት ዪሑንሽ አትደብቂ አንቺን ከወደደ ከነልጅሽ መሖን አለበት አንተም ተረዳትና አብራችሑ አሣድጓት ለልጆችሕ እሕት ትሖናለች ፈጣሪ ዪርዳችሑ
@xpk5509
@xpk5509 10 месяцев назад
ልቦና ይስጥሺ ያማታል እንደ እውነቱን አትናገሪም ከተማቸው ይቀጥላል ካልተመቸው ይሄዳል እስከ መቸ ተደብቆ
@user-nm8xi4wn1b
@user-nm8xi4wn1b 10 месяцев назад
እግርህ ላይ ልውደቅ 😂😂😂 ሴቶች ተው ተቆጠቡ
@hayathsein9020
@hayathsein9020 10 месяцев назад
በልጃ ይቀለዳል እደአቺወራዳ😢😢😢😢
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 10 месяцев назад
ትልቅ ናት ልጅትዋ ከእሱ
@zinetawal534
@zinetawal534 10 месяцев назад
ለምን ጥንቅር ብሎ አይቀርም ለልጀብየነው እሽእንካንምልደብቅ ቀርቶ ከባድናትእሳግንእሽ
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 10 месяцев назад
እሰይ እንክዋን ምርት ወንድ ቢሆን አይገንበትም ለሴት ሁሉ ነገር ይገንባታል
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 10 месяцев назад
እኔም ከልጄ አባት ጋር አይደለሁም ልጄ ግን መኩርያዬ ነው የመኖሬ ትርጉም❤ እንዴት እናት ለወንድ ብላ ልጇን ትደብቃለች😢
@AbuRehmet
@AbuRehmet 9 месяцев назад
እኔ የሚገርመኝ ሰው ባለፈ ህይወት ሲጣላ ሲጨቃጨቅ ነው። ይህችን ልጅ ከወደዳት ከነ ልጇ ነው ሊወዳት የሚገባ። ከእሱ ጋር ሆና ለምትፈፀመው ጥፋት እንጅ ልትጠየቅ የሚገባው ባለፈው ህይወቷ አይደለም፣ ማናችንም ያከፈ የፀዳ የህይወት ታሩክ የለንም በጥም ጥቂቶች ካልሆን በስተቀር። ልጇን መካድ ሳይሆን ማወቅ ባለበት ወቅትና ግዜ እንዲያውቅ ማድርግ ነው ያለባት እንጅ ከሰው ጋር በተዋወቀች ግዜ ሁሉ አይደለም። አጭር ላይፍ ከእሷ ጋር ለማሰለፍ ለቀርባት ሁሉ ረጅም ጉዞ አብሯት ለማይዘልቅ ሁሉ ልጅ አለኝ እያለች መዘብዘብ የለባትም።
@genetonelove518
@genetonelove518 10 месяцев назад
Err Besamam ine betam eniwodet set lij alechigni gen andem ken sew setewewek erasu konjiye lij alechigni eylku new metwewek mariyam ❤❤❤❤
@SeBintBaba
@SeBintBaba 10 месяцев назад
ልጅ ትልቅ ሀብት ነው መደበቅ የለበትም።
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 10 месяцев назад
እረ ሴቶች የምን ድድብና ነዉ ልጃችሁን መሸምጠጥ ምን ማለት ነዉ እኔ በልጄ አልደራደርም ነግሪዉ ገና እንዳወቅሽዉ ከፈለገ ይቀጥላል ከተፈለገ ገደል ይግባ ፍቅርሽ እረ ልብ ግዙ
@amanuel3005
@amanuel3005 10 месяцев назад
ልጅ ፀጋ ነው ለምን ትደቢቃለች ነውር ነው ልጅ ይሀል ልጅ ነውር ነው መጀመርታ ከፍቅር ልጅ ይበልጣል
@hiwet639
@hiwet639 10 месяцев назад
ልጅ ቢኖር ምን ችግር አለዉ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 месяца назад
አንድላይ እየሠራችሑ እንዴት አያቅም ይገርማል ልጅን ያሕል ተደብቆ የሚቀር የለም የሞተ ብቻነው የማይነሳው ።።
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 10 месяцев назад
አህብራት ❤ትልቅህ ናት ❤ጉበዝ ነህ,
@amniaamu
@amniaamu 10 месяцев назад
36:10ሴከንድ ቆሞ ማወራት እኔማ የመጨረሻዋን 1ደቂቃ ነው የማየው
@GjghgHjhuuy-em6dx
@GjghgHjhuuy-em6dx 10 месяцев назад
😂😂 እኔም
@hayathsein9020
@hayathsein9020 10 месяцев назад
እኔ
@kaayyoogoota4230
@kaayyoogoota4230 10 месяцев назад
ልጅ አይደበቅም ባለጌ
@Mekedes-dh9uu
@Mekedes-dh9uu 10 месяцев назад
ልጅ አይካድም ጨካኝ እናት😂😂😂
@meryem85
@meryem85 10 месяцев назад
ትልቋ ሴትዮ ቆሌያችሁ ይገፈፍና ታናሽ ወንድሟጋ ምን ትሰሪያለሽ 😂
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 10 месяцев назад
ኧረ ሴቶ ክብሪችሁን ጠብቁ ቢሲ እኩያችሁን አፍቅሩ
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu 10 месяцев назад
ኧረ በፈጠራችሁ ልጃችሁን አትካዱ
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 10 месяцев назад
ሁሉም ስወ ይህ አይነት ፕሮግራም ጥናት ሳያደርግ ካሜራ ይዝወ ይጀምራል መጀመሪያ አላፊነት ቦታ የያዘ ነው ወንደ ልጀ ለዛውም ደበደበ ቢፈጠር ሌላ ተጠባባቂ ስወች እዘጋጀቶ ነው ስወን እስቁሞ መጠየቅ ምደረ ቁጫጭ ነነስቶ ዩቱበ መስራት ወይስ ደራማ ነው ከሆነ እስየው
@salme8091
@salme8091 10 месяцев назад
እኔ ልጄን ለወንድ በየ አልደብቅም ደንቆሮ ነሽ በልጄ ቀልድ የለም
@hanaaddis5207
@hanaaddis5207 10 месяцев назад
ሰቶች ግን ምን ነካቹ ከልጅ ጋር አይደብርም
@genetarsietayaa2843
@genetarsietayaa2843 10 месяцев назад
Mucani miskinaa fakata😂😂😂😂😂
@user-yz7zy7wb3j
@user-yz7zy7wb3j 10 месяцев назад
በልጅ ቀልድ የለም ለምን ይወሻሉ ከሥንት ወንድ እየተጋደሙ ፈጣሪም ክደው የሠውልጅ የሚክዱ ከሃዲ
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 10 месяцев назад
እኔ ምለው እንዴት ልጅ ይካዳል ካልፈለገ ጥቅር ይበልጂ እኔ በልጄ አላፍርም እኔን ከወደደ ልጄንም መውደድ አለበት እስከመቼ ይደበቃል ልጅ አለኝ ግን ባል የለኝም የሚያገባኝ ካለ ፍቃደኛ ነኝ
@user-nb6rh6zr1i
@user-nb6rh6zr1i 10 месяцев назад
ለጅ ፀጋ አንጂ በሺታ አደለም በሺታ ቢሆንማ መለስ ብሎ አያይም አንዲህ አይነት ወድ ግን ከባድ ነው ከ ወደድካት ከኔ ምናምኗ ዉደዳት
@michaelwub4040
@michaelwub4040 9 месяцев назад
እንዴ? ጠያቂዋ "እስዋ ትልቅ ስለመስለችኝ ነዉ" በፍፁም አይባልም። አንዳንድ ሰዉነት እንደዛ ነዉ። አንዳንዱ ቀጭን ሲሆን አንዳንዱ ወፈር ይላል። ስዉን በሰዉነቱ አይፈረድም!!
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 10 месяцев назад
ልጅ ፀጋ ነው
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 10 месяцев назад
ጉድኮነው የፈጣሪ ስጦታ እንዴት ይደበቃል ደሞ ትንሽልጅ ነው እኩያው አደለችም
@alemalemalem5408
@alemalemalem5408 10 месяцев назад
ከገባህ አታጨናንቃት እርግጥ ሙደበቅ አይገባም ግን ትወደሀለች አትለያት
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 10 месяцев назад
ምኒቱናት እየተጫወተችብህነው
@RihanaHassen-lh5em
@RihanaHassen-lh5em 10 месяцев назад
ልጂእኮነው ምን መስለህ ያምናል እንዴ. ምን ችግር አለው ካንተ በፊት የተወልደልጂ ልጆን. ጠልተህ እሶንብትወዳት. ምን ያረግላታል እህት ይቅርብሺ
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 10 месяцев назад
ሲጅመር ይጭአትሆንህም ትልቅእኮ ናት😂
@baddieenn1988
@baddieenn1988 9 месяцев назад
Abo lelijeshe nure liji qalidee new endee 😢
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc 10 месяцев назад
ሰውየው እውር ነው እጅ ታስታውቃለች ጭምት ምሆኖ ያርጀች ነት 😅😅😅😅😅😅😅
@Hana-3838
@Hana-3838 3 месяца назад
👍👍👍👍ጉድ
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 5 месяцев назад
ልጅ መደበቅ ክልክል ነው
@user-jf8fw5xr5v
@user-jf8fw5xr5v 10 месяцев назад
አምላኬየ ሆይ ምን ጉድ ነው ቅለታም ነች
@user-rw4of3ky2p
@user-rw4of3ky2p 10 месяцев назад
እስካመች ነዉ ምትደባባቁት ግን ፊቅር ቃልድ ነዉ እዴ ምነለ እዉናቱን ነግረቹ ብታፈቅሩ ብትፈቃሩ ወይኔ
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js Месяц назад
ይቅርታ እንደት ይገባዋል ገና እቃ እቃ የሚጫወት ጋር ስትገጥሚ
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 10 месяцев назад
በልጄ አላፍርም መቼም ከሱ በፊት የመጣች ስለሆነች
@merhaba9036
@merhaba9036 10 месяцев назад
ሴቱ ጎን ጤነኛ አይዴላችሁም ልበል ሆሆ😢😢
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 10 месяцев назад
Yanchse yekfa. New balga besh😢😢😢😢
@mawaysh
@mawaysh 10 месяцев назад
ለአንዲት ልጄ ነው ከአስር አመት በላይ ተለያይቸ ከባሌ ለልጀ ምኖረው ምን አይነት ባለጌ ናችሁ ልጅ መኖራችሁን ምትደብቁ ባለጌዎች
@meseleberhanu8000
@meseleberhanu8000 10 месяцев назад
ጀግና ነሽ
@user-sk4dq7qd6i
@user-sk4dq7qd6i 10 месяцев назад
Thank you
@beliyumuleta1924
@beliyumuleta1924 10 месяцев назад
ሰጃማር ልጅሽ የካድሸ ከጅ ለወንድ ብለሸ😢
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 10 месяцев назад
ሀይትልአይደለችእዴእዴተታለልክማለትእደዎሸችህማለቶነዉ
@Hundumak
@Hundumak 10 месяцев назад
ስጀምር እኪያዋ አይደለችም ። ልጁን ትበልጠዋለች። ትቅርብህ ወንድም
@maye1727
@maye1727 10 месяцев назад
😁😁😁
@Saaa-tt8lz
@Saaa-tt8lz 10 месяцев назад
አጀብ መጨረሻዉ ዘመን
@fatimaa9853
@fatimaa9853 10 месяцев назад
ልጀ ሁሉ ነገሪ ናት እህት አንድት ናት ልጅ ሥወልድ ሁለት ሥለሆንልኝ አልሀምድልላህ በቅርብ ከስደት ስመለስ ኢሻአላህ ቆሻሻ ነሽ ልጅን ያህል ደብቀሽ መናር ወረዳ እስላም ነኝ ግን በእግዚሀቤር ስትይ አታፍሪም
@tabotefayera4588
@tabotefayera4588 10 месяцев назад
Ayi wordat 😢😢😢😢
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 10 месяцев назад
እንዴት ሰዉ ልጁን ይደብቃል
@hawa6936
@hawa6936 10 месяцев назад
ብቻ ለምፈርድ ይከብዳል እር ግለጸ መሆን ማንንገደል
@genetm.6934
@genetm.6934 8 месяцев назад
ጉድ ጎልጏዬች
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 10 месяцев назад
ወንድ ነዉ ጠያቂዉ እንደበፊቱ የወንድ አለባበስ እየለበሳችሁ የጌን ነገር አታለማምዱን ሌዝቢያኖች ብዙ ጉድ እየሰሩ ነዉ ኢቺ ሌዝቢያን እንዴት ተፈቀደላት አለማምጂ ብሎ ማነዉ የላካት
@nnjr105
@nnjr105 10 месяцев назад
ምን ችግር አለው ልጅ ቢኖራት ከአንተ በፊት የተፈጠረ ነገር ነው
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 10 месяцев назад
ይሔ የሌዝቢያን ቻናል ነዉ ተጠንቁቁቁቁ
@danielberhane5252
@danielberhane5252 10 месяцев назад
Bakesh ketreshachew endeneber bedenb yastawkal
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 10 месяцев назад
ምን ትደጋጊሚያለሽ ቶሎጨሪሺ
@mulumassa9214
@mulumassa9214 10 месяцев назад
Melkam sew ykerbay mhon andante begum trunew
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 10 месяцев назад
አንተ ልጅ እባክህ በእኩያህ አፍቅርህ
@Htube-kv6mo
@Htube-kv6mo 10 месяцев назад
እንዴ ልጁ ራሱ የሷ ልጅ ይመስላል 😅
@merryyssf3542
@merryyssf3542 10 месяцев назад
እሱበጣም ትንሽልጂነው አይመጠኑም
Далее
what will you choose? #tiktok
00:14
Просмотров 7 млн
what will you choose? #tiktok
00:14
Просмотров 7 млн