Тёмный

ልጋብዝህ ብለው አይጥ ጥብስ አቀረቡልኝ አቀመሱኝ| ባለሙያ ነች ብዙ ጓደኞቼ ይወዱታል |werkezebo cherkose 2016/2023/24 

Werkezebo media
Подписаться 73 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

#habesha #ebs #etv #ethiopianews #ethiopia #kehelot#habmedia #ethioinfo #werkezebo

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 477   
@astekastek1000
@astekastek1000 2 месяца назад
በስማም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አቤት ምንሰማዉ ሁሉ ጆሮ ጩ ሚያረግ እህ
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 2 месяца назад
ጌታ መንፈሣቹሁ ይምታዉ በግድ እያበሉ ነዉ እንጄ ያማቸዋል ዳኒ ግን ጤነኛ ነኸ ሠዉ ቤት ምትጎተተዉ ና የተባልከዉ ቦታ ሁሉ አትኼድ ሠላምኸ አትፈልግም
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 месяца назад
በጌታ በኢየሱስም ምን ጉድ ነው 😢 ሰዎች ምን አስቦ ነው ዝምብለ አትህድ ሰው ቤት 😢😢አይጥ ይበላሉ ልበል 😢😢
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 2 месяца назад
አረ ባረች ዛሬ ደሞ የት ገባክ ወይኔ ጉዴ እንኳን አይጥ ሆነ ሌላ ምግብ ቢሆን ትበላ ነበር ከባለፈዉ መዳኒት ካባላችክ ልጅ ወዲ አሁንም ሰዉ አምነክ ምግብ ትበላለክ ግን አረ አንተ ልጅ ደሜን አታፍላዉ 😂😂😂😂😂😂😂
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky 2 месяца назад
ደምሪኝ ማሬ😂❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 месяца назад
😂😂😂ቀላል ደም ያፈላል አይጦቹ 😂😂😂
@erezikaerezika2023
@erezikaerezika2023 2 месяца назад
Are sew atmen
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r 2 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@GxhHchc-ti9xe
@GxhHchc-ti9xe 2 месяца назад
አቤቱ ምህረትህን ላክልን እግዞኦ ምሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 месяца назад
አቤት ባሮቺ ክስው ቤት አትግባ ባሮቺ በስላሴ ስም እንኳን እግዚአብሔር አወጣህ አቤት እውነቱ ነው ዘላለም ዘገየ ያልተየ እንጂ ያልተስራ ነገር የለም አለ ዘላለም ዘገየ
@seaditesema5125
@seaditesema5125 2 месяца назад
አተ ልጂ ግን ለጥቃት ትመቻለህ እድህ ያለ በት አትግባ ለሌላ ግዜህ ያጋለጥካቸው ሊያጠቁህ ይችላለ እራስህን ጠብቅ
@ክዳኔምህርትእናቴ
@ክዳኔምህርትእናቴ 2 месяца назад
ጉድእኮነውእንደትራሱንአይጠብቅም😳አጣበቀውእኮ.
@user-lv9tm8to7z
@user-lv9tm8to7z 2 месяца назад
አምላኬሆይ ሰዉረኝ ግን ምግብ ሲጋብዙህ አትብላ ውሀም አትጠጣ እበከህን ጊዜው ከፍቷል 😢😢ፈጣሪ ይጠብቅህ😢😢
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 месяца назад
ወይ አምላክ ምኑ ውስጥ ገባህ ዳኒሻ ለማንኛውም በርታ በየሰው ቤት አምነህ አትሒድ በባለፈው የተመረዘ ምግብ ለምን አልተማርክም❤😂😂😂
@lubabaw
@lubabaw 2 месяца назад
ወላሂ ልክ አጎቴን እደ አጎቴ ነው አጎቴም እንደዚ ነው😢😢😢😢
@ያሪዳር
@ያሪዳር 2 месяца назад
🤣🤣🤣 ወየው ዳኒ ምን ይሻላልሀል አራስክን ጠብቅ አዑዙብላህ ምን አይነት ግዜ ነው ያለነው 😱😱
@zindzind3952
@zindzind3952 2 месяца назад
አላህ ይግርፍኩም
@addisw1713
@addisw1713 2 месяца назад
በስላሴ ስም ምን ጉድ ነው ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን😢😢😢
@እትዮጵያ-ደ6ቀ
@እትዮጵያ-ደ6ቀ 2 месяца назад
ዳን ለተመልካች ክብር ይኑርህ በቃ ስለምኖድህ ነው የሰው ቤት ሄደህ ምግብ አትብላ ከባለፈው አትማርም 😢
@Hundumak
@Hundumak 2 месяца назад
በፖሊስ መያዝ አለባት። ዝም ብለህ ማለፍ የለብህም ። ከባህልና ሃይማኖታዊ ሥርዓት ያፈነገጠ ሥራ ያስጠይቃል ።
@reyuf2891
@reyuf2891 2 месяца назад
እውነት ሲገለጥ ማለት እንዲ ነው በግሩ ይመጣል
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 2 месяца назад
ኧረ እንድ ዛሬ ሰቄ አላቅም ዳኒግን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 2 месяца назад
አረ የተዋህዶ ልጆች በመባል የመጣ እግዚአብሔር መካድ ነው 😢 መጠንቀቅ አለብህ
@user-mf5mo7
@user-mf5mo7 2 месяца назад
dani አንዳንድ ጊዜ በጣም ነው የሚታናደኝ ነገሮችን basic ሆነ ሳታጠረ ዝምብልህ ለምንድነው የምትሄደው basic ሆነ የሚጠሩ መጀመርያ መጀመሪያ አስጠነቀህ መጠየቅ አለብህ ምን ሆነ ነው ደሞ የቤታችሁ ሲጠሩ ብቻ መሄድ የለብህም ከሰው ጋር አትሄድም እንዴ ለምንድ ነው የሚሆነው ሁሉም ሰው አይደለም ተጠንቀቅ እንጂ ውድ ወንድሜ 😢
@SaraJorje
@SaraJorje 2 месяца назад
እግዚኦ ይሐ አይናችን አላይ አይል ጆሮአችን አልሰማ አይል ምን ጉድላይ ደረስን
@SomliSomli-zx4qs
@SomliSomli-zx4qs 2 месяца назад
ዛሬ ደሞ ጉድነው ባርች አረ በስማም😊😊😊😅😮😅😮የት ገባህ😊
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p 2 месяца назад
ጉድ በል ጎደር እግዚኦ ግፍ😢😢😢😢
@meleymeley9137
@meleymeley9137 2 месяца назад
ይገርማል
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Месяц назад
ባርችየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tewabechtadese9144
@tewabechtadese9144 2 месяца назад
አራ ዎይኔ ምን አይነት ጉድ ነው ፈጣሪ ሆይ ማረኝ 🤭🤭🤭🤭🤭🤭
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 2 месяца назад
ዳኒ በእውነት ልጠላህ ነው አንተ እምነት ያለህ ሰው አይደል እንዴ እረ በእግዚአብሔር ዳኒ ከዚህ አይነት እርኩሰት ውጣ
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 2 месяца назад
በኢየሱስ ስም ጌታን አሳከኝ ውይ አገሬ ስጋ ጠላው ውይ
@user-vi4bl4nl7g
@user-vi4bl4nl7g 2 месяца назад
አረ በናትህ ከሰው ቤት ለምን ትሄዳለህ ራስህን ጠብቅ ጌዜው ከፍታል
@user-jk2eh1qr7v
@user-jk2eh1qr7v 2 месяца назад
ካሰው ቤት ምግብ ማብላት አሰፋላጊ አይደላም ሰው ክፉ ሆን 😥
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 2 месяца назад
አይ ዳኒ ከስህትህ የማትማር ልጅ አቃጠልከንኮ ጌታን😢😢
@user-rl8wb3lb9l
@user-rl8wb3lb9l 2 месяца назад
ሁለዬ ሩጫዉ ዴሥ ይለኛል😊😊😊
@ggfcff6131
@ggfcff6131 2 месяца назад
አኡውዙ ቢላሂ ሚነሸይጦን እሮጅምአረእራስህን ጠብቅ እባክህወድሜ ሰውእኮ ወዳአውሬነት በተቀየረበት ዘመን ሰው አትመን
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 месяца назад
ቆይ ዳኒ ግን ቤተሰቦችህን በጣም እያስከፋህ ነው ከባለፈው አትማርም ኧረ ተው ኒ ተው 😢
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 2 месяца назад
ያንተን ቻናል እያስጠላኝ ነው ኦቃቃ ይመስለኛል
@user-fk9hh9mu6j
@user-fk9hh9mu6j 2 месяца назад
ተልኮ ያለው ይመሰላል በነገራቸን ላይ አንድ ችገረ አለባቸው
@user-ru3lt4el7n
@user-ru3lt4el7n Месяц назад
ደምሪኝ
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 2 месяца назад
እውነትም ጥቁር አዝሙድ እሉህ መቼ ነው የምትማረው ዝም ብለህ ቤት ድረስ ትሄዳለህ ትምህርት ይሁንህ ስውቹ ጤነኛ አይደሉም በተለይ ባልየው በስመሐብ
@user-uz6ye4fc8s
@user-uz6ye4fc8s 2 месяца назад
ሚሥቲቱኮ ላለማቅረብ ምንምየለ አለቺ ወይኒ ምኒቱ ጥብናት አደለምልሠራት ሳይእራሡእፈራለሁ
@albarqaj625
@albarqaj625 2 месяца назад
izigoo mareen kirisitoos 😢😢😢😢😢kanafaa Waqqayyoo goftaan Rakoo Nuutii baayisee Wayinee kana arguu irraa du'aani baduu Waayaa Ayyii biyyaa Keenyaa Ethiopia 🇪🇹 😢😢😢😢😢
@astekastek1000
@astekastek1000 2 месяца назад
ገጠመኝ ስማ ዳኒ መምህር ተስፋዬ አበሬ ብለህ
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 2 месяца назад
መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዎን አዳምጥ
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 месяца назад
እየፈለኩኝ ነበር ገጠመኝ ወይም መምህር ተስፍየ አበራ የሚል ኮሜንት
@EMM103
@EMM103 2 месяца назад
አባክህ ወድሜ ዳኒ በጣም የጎህ ነህ የትም ሰዉ አያመክ አትሂድ ተዉ ይቅርብህ በጣም አትድፈር ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን ከፈረሳይ❤❤❤❤❤👍👍👍
@zamzamhassan6231
@zamzamhassan6231 2 месяца назад
እራስህንጠብቅወድሜዋ
@SomliSomli-zx4qs
@SomliSomli-zx4qs 2 месяца назад
አይ ችልጅግን አይጥችን ነው የምሰራዉ በስማም😊😊😮😮
@ShukriahShukriah-oz2ii
@ShukriahShukriah-oz2ii 2 месяца назад
የሀበሻ ቻይናመጣብን አውዙቢላ ምነሸይጣአን እረጂም
@sarahabas8619
@sarahabas8619 2 месяца назад
እራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@lubabaw
@lubabaw 2 месяца назад
አተ ደሞ የማታቀው ሰው ምግብ አትብላ ኤጭ አሁንስ አበዛሀው 😢😢😢😢
@trsehet-mariamalemayehu5576
@trsehet-mariamalemayehu5576 2 месяца назад
እኛ፣ባደግንበት፣ይህ፣ትውልድ፣ያድጋል።የረከሰ፣ትውልድ።😂😂😂
@user-ui8tp3fo8j
@user-ui8tp3fo8j 2 месяца назад
ዳኒ በጣም እያናደድከኝ ነው እደከብት ና ካለህ ሰው ጋር እየሆድክ ችግር አታምጣ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 месяца назад
😂በጣም ሲያናድድ ዝም ብሎ ከቤታቸው መሄድ ብላ ሲሉት መብላት ምኑ ነው በማርያም
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 2 месяца назад
እንዴ ዳኒ ለምንድነው የተቀደደ ሱሪ የምትለብሰው ????
@reemsatliynreem2503
@reemsatliynreem2503 Месяц назад
Besemam Dani enedet Amineh tihedaleh erasehen tebik 🙏
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 2 месяца назад
ዳኔ አንተ ራስህ ያምአል ዝምብለህ ሰው ቤት ትገባለህ እነዚህ በአይጥ ምግብ ያበዱ ይሂኔ ለስንቱ አብልተዋል እግዚኦ ማረነ ከደዚህ አይነት ሰዎች ጋር አታገናኘኝ ።ትንሽ ግን አስቀእኛል አሳቀቁህ አይደል ።
@YeshiGibrat-sq7uz
@YeshiGibrat-sq7uz 2 месяца назад
Lmeneh and Alebie show with the Amateur writers and Actors which exposes how deep buried the fallows
@medinaimam4666
@medinaimam4666 2 месяца назад
አተልጀእራስህንጥብቀአሰማምአ
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 2 месяца назад
በእግዚአብሔር ሠም ሊያመኘ ነዉ 😢😢😢😢
@albarqaj625
@albarqaj625 2 месяца назад
Daniyee koo bee Mariyami ofii mee Madeleme sii haa eguu bakka qoshasha kana irraa😢😢😢
@user-qz7tp8rq1v
@user-qz7tp8rq1v 2 месяца назад
ዳኒ ዮርዲዬ የት ነች ናፍቃኛለች አምጣልን እባክህ ዳኒ❤❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 месяца назад
በፈጣሪ ስም ምን ጉድ ነው ጌታ ወይ ሩጫ ጥቁር አዝሙድ❤😢😢😢😢
@tsionkiber9417
@tsionkiber9417 2 месяца назад
እግዝኦ መሐረና ክርስቶስ
@tsigetube2430
@tsigetube2430 2 месяца назад
በስላሴ ስም እር ተው አንተ ልጂ ለተመልካች ክብር ይኑርህ እጭ የባለፈውን አልበቃ ብሎህ ዛሬ ደገምከው እደ ለምን እጋስህን አጠብቅም
@TezeruDesta
@TezeruDesta 2 месяца назад
Betun lelkeh wuta
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 2 месяца назад
አድ ቀን ጭራቅ ባይበላህ እማገባበት የለህም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-zh3mi8sq9s
@user-zh3mi8sq9s 2 месяца назад
እብድ ይመስል የተቀደደ ሱሪ የምትለብስ😂😂
@ekrW
@ekrW 2 месяца назад
ክክክክክክ ዳኒ እንደዚህ ፈሪነህ እንደ ወንዶቹ ነብር ያጫውታሉ😂😂
@GenetAsefa-ou1uy
@GenetAsefa-ou1uy 2 месяца назад
ድንቄም ባለሙያ😂😂😂😂😂 ዳኒ አመልጥ አይጥ አማጋጭ ብየዋለሁ ሠውየውን😅😅😅😅😅😅
@user-bd9ow1yx9d
@user-bd9ow1yx9d 2 месяца назад
ውይኔ ዳኔ እንኻን እግዛብሔር እውጣህ ትቆድስሀችው ንብር😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kedijashferaw-pj8le
@kedijashferaw-pj8le 2 месяца назад
ዎን ደኒይ ጌታን ሰዉ ምን ይህን ነዉ😮😢😢
@user-wy8yl1sl5v
@user-wy8yl1sl5v 2 месяца назад
ante liji tanagirehalong atiqenqeji beya manderu rasin tabeki😢😢😢😢
@FuhfFjgy
@FuhfFjgy Месяц назад
አምላኬ ሆይ እውነት ነው የምሰማው😮😢
@f-io7sj
@f-io7sj 2 месяца назад
ምንጉድ
@genimulat9858
@genimulat9858 2 месяца назад
😬😬😬😯😯😱😱😱የኔ ጥቁር አዝሙድ እባክህ ቤት ብቻህን አትሂድ ምግብ እና ውሃ አትጠቀም ውጪ እኔ ገና ሳየው ጭቅላቴን አሞኛል አልወድም ድምፆን እኳን መስማት አልፈልግም ላተ ስል ነው ገብቼ ያየውት ደሞ አምሮብሀል 😍😍😍❤❤❤ሀረር ነኝ
@cherkoseshow
@cherkoseshow 2 месяца назад
Eshi wed
@user-nf1cq7se5c
@user-nf1cq7se5c 2 месяца назад
ወይይህልጀግንበሠላምህነወአክለፈለፈህኮ
@mhretmeri
@mhretmeri 2 месяца назад
beyesusim 😢 inen yasikayen Dani yante negeri nw🤣🤣
@reyuf2891
@reyuf2891 2 месяца назад
ድምጻቹ እስታክ አለው
@user-ts2sh3cs6v
@user-ts2sh3cs6v 2 месяца назад
Mucani kuni bakuma hudati rako mudata ofi egadhu obolesa kiya 😢😢😢😢😢😢
@saidamohammed2683
@saidamohammed2683 2 месяца назад
ሞኩ በሳቅ
@nomo6793
@nomo6793 2 месяца назад
ባሪችየ እራሥህን ጠብቅ በፈጠረህ😢😢 የዛሬውደሞ ምድነው
@etetudejong8756
@etetudejong8756 2 месяца назад
Ye Aheyaw sigermen ayete woy Hager Ethiopia endih ayenet beged Metefo kushasha awere le Engeda Yegabezal erasu yebela enji Wondeme enkuam Egziabeher satebela awotah yasazenal yasazenal 😢😢😢😢😢
@ShewayeMikael
@ShewayeMikael 2 месяца назад
Geetahuuyiiii 😢😢😢😢😢😢 maaraan iqir balan inanyiiin min libachuuuu ayizaaab libal jib libal sawu libal ishii min libal bageeeeed abeeeet faxariiiiii
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 2 месяца назад
አይጥ በልቶ ጨልሏል ልጁ 😢ሎቱ ስባት ስታይነት ሰው አለ በዚ ምድር ጌታኦይ ቶሎና
@meseret7512
@meseret7512 2 месяца назад
ጉድ ነው ዘንድሮ ውዶቼ ኑ እንየው ጭራሽ የአይጥ🐁🐀 OMG 😳😳
@BiyxgxggzgzUccufufufuf
@BiyxgxggzgzUccufufufuf Месяц назад
በስመ አብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ዋና ግን እንኳን ማመለስክ
@hydg1146
@hydg1146 2 месяца назад
Uuuuffffeee 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-hs1bs3oc4g
@user-hs1bs3oc4g Месяц назад
ዳኒ.አሑንስ.አበዛሕ.ባለፎመዳኒት.አበላችክ.ብላበላእያለችሕ.በላሕ.መጠራጠርሲገባሕ.አሑንምየማታቀዉ.ቤትሕደክ.ምሣብላ.ስላለክ.በላክ.ትንሽስለራስሕአታስብም.ወላይዳኒበጣምአናደድከኝ.ተናድጄብሐለዉ
@TezeruDesta
@TezeruDesta 2 месяца назад
Ere ant lemendenewu ke beth wuchi megeb yemet kemesewu?
@yetemashmenyilu4320
@yetemashmenyilu4320 Месяц назад
እኒ ,አተለገባሕበት ,ጨነቀኘ ከቤቱመጥብ , ,የአይጥመሸራሸር , , አራሰሕን ጠብቅ,አዝላል ,አትሁኔ , አደኘ የማታቀዉ , ቤተነወየምትሔደዉ😮😮
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 месяца назад
አይ የኑሮ ውድነት
@TezeruDesta
@TezeruDesta 2 месяца назад
Ere mude eyeyazubh newu neks ebakeh
@Fullnessperson
@Fullnessperson 2 месяца назад
ኧሬ አንተ ልጅ በመድሃኒዓለም የዛሬዉ ደግሞ ምንድንነዉ የፈጣሪ ያለ የምር አይጥ እየበሉ ነዉ ?
@user-ct4ou6qn8b
@user-ct4ou6qn8b 2 месяца назад
አት ልጀ ምንሞ አተቀጣም በጣም ተዳፈራልህ🎉
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 2 месяца назад
ዳኒዬ እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 2 месяца назад
እግዝኦ ምንጉድነው 🤣🤣🤣🙆🙆
@bizunishtasfay761
@bizunishtasfay761 2 месяца назад
😂😂😂😂እያረቡ ነውዴ ቤቱ ውስጥ
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 2 месяца назад
ቢሆንነዉጂ😂😂አይይይልሳቅጂ ወይጉዲ😢😢
@tagiashito9348
@tagiashito9348 2 месяца назад
በመድኒሂአለም።ጠ ና ይልም አት
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 2 месяца назад
የፈጣሪ ያለክ
@hayath1239
@hayath1239 2 месяца назад
ዳጌሁሌም ታስቀኝ አለህ የተረገመች ናት
@samiraali2739
@samiraali2739 2 месяца назад
ዳኒከባለፍውአትማርም ምግብብላሲሉህ አትብራ ዘመድመስለውጥላቶችህናቸው አደራእራስህጠብቅ
@seyuomtadesse5654
@seyuomtadesse5654 2 месяца назад
የአይጥ ግብዣ ነው የዛሬው ልዩ ነው ለወዳጅ
@Abdulmejed-mz2ev
@Abdulmejed-mz2ev 2 месяца назад
አራ በጨርቆስ ደን አምልጥ❤
@berryberry2124
@berryberry2124 2 месяца назад
እኔ ዳኒ ይሄን የሰው ቤት እየደፈርክ የምትገባውን ነገር እንደው በመብርሀን ይዤሀለሁ አትሂድ ከዚህ በፉት መርዝ አበሉህ ደሞ ዛሬ አይጥ አረ በፈጣሪ ያንን ብቻ ማሰብ ሳይሆን ብዙ ነገር ሊያደርጉህ ይችላሉ ይሄን መዳፈር ብታቆም ጥሩ ነው እኛአናሳዝንህም እንዴ በጭንቀት የምትገለን እኔ ካሁን በሀላ ሲጠሩህ ቤት ውስጥ የምትገባ ከሆነ ማየት አቆማለሁ ልቤ የሚፈነዳበት ምክንያት የለውም ባለፈው ተደበደብክ እንደገና መዳኒት አበሉህ አሁን ደሞ አይጥ አረ በፈጣሪ ይቅር ይበላቸው ሁለቱም እብዶች ናቸው በፈጣሪ
@ShewayeMikael
@ShewayeMikael 2 месяца назад
Ante lij gin bageeta mindinoo hulee irasihiin xabiq injii indeeeed
@MekidesWonde
@MekidesWonde 2 месяца назад
Amilakey Hoy minun Asemagun Besimeab Wolid Ahado Amila Amen Are Good Are Dani MIMDI New Yemitasemam😛😛😛😛
@TezeruDesta
@TezeruDesta 2 месяца назад
Alaserh atewtam end men honh newu atabesachen
@Santo-sw3hd
@Santo-sw3hd 2 месяца назад
Be eyesus sem
Далее
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45