Тёмный
No video :(

ሎሚ ሳልወረውርብሽ !! 

Neba Entertainment
Подписаться 55 тыс.
Просмотров 73 тыс.
50% 1

ሎሚ ሳልወረውርብሽ !!
donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Опубликовано:

 

19 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@Neba_Enetertainment
@Neba_Enetertainment 6 месяцев назад
የከተራ በአል በ እሙ ቤት ❤ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-BOozG4hqWBw.htmlsi=FZ14ur7sZ36WP0me
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 6 месяцев назад
ነባ ግን ምን ሁነህ ነው።አይዞህ
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 6 месяцев назад
እጅህን
@amaamm4474
@amaamm4474 6 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰
@fatumawase
@fatumawase 6 месяцев назад
ደምሪኛ​@@user-cg3ok5jp9x
@fatumawase
@fatumawase 6 месяцев назад
​@@user-cg3ok5jp9xደምሪኛ
@ElsaAbil
@ElsaAbil 6 месяцев назад
ባመቱ ከልጅ ጋር እንድናያቹ ያብቃን መልካም በአል❤❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 6 месяцев назад
አሜን
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 6 месяцев назад
የኔ ቅን ቆጆ ምኞትሽ ደስ ሲል ለሠዉ ጥሩ ምኞት እደተመኘሽ ልኡል እግዚአብሔር የልብሽን ምሻት ከሀጢያት በቀር ይፈፅምልሽ
@gjhwwjr9159
@gjhwwjr9159 6 месяцев назад
አሜን ❤🙏
@user-ez7sx1ys2i
@user-ez7sx1ys2i 6 месяцев назад
አላህ ይማርህ አይዞህ❤❤❤
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 6 месяцев назад
አሜን
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 6 месяцев назад
ወዳጄ ሚስት አግኝታል እመቤት ፍርሃት የእግዚአብሔር ያላት ምርጥ ሴት የነባ በእግዚአብሔር እርዳታ ኢትዮጵያ ሲመጣ ከናንተ ነው ማርፈው በጣም ነው የምወዳችሁ
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 6 месяцев назад
ደስስስስ ስትሉ እሰይ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷I’m from Eritrea 🇪🇷 I love you guys
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 6 месяцев назад
በኢትዮጵያዊነት ስለማይደራደርና ዘረኝነትን ስለሚቃወም በጣም ደስ ይለኛል እሙ በርቱ እግዛብሄር አዋቂ ነዉ ዉዶችዬ
@alextigstg3055
@alextigstg3055 6 месяцев назад
እሙየ እንኳን አደረሳቹ ነባ እግዚአብሔር ይማርህ ፍትህ ለአማራ ሕዝብ😢😢😢
@maskedesta9735
@maskedesta9735 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@fatumawase
@fatumawase 6 месяцев назад
​@@maskedesta9735ደምሪኛ
@user-hy9qv4so5m
@user-hy9qv4so5m 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርህ ነባ እኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እሙዬ የኔ የዋህ ውድድድድድ የማረግሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@tregeocell2094
@tregeocell2094 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርህ ነባ እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉
@fatumawase
@fatumawase 6 месяцев назад
​@@Madi-zt4wxደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase 6 месяцев назад
​@@StarCell-ze1gsደምሪኛ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 6 месяцев назад
😂ስትስቅ የኔአብሮመስቅ ምንይሉታል😂😂😂😂❤አይ እሙ❤😂😂
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 6 месяцев назад
😂😂😂
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሠገን ለዚች ቀን ያበቃን ክብር ልጅ አይዞህ ወንድማችን ምህርቱን ያምጣልህ እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ፈቅዶ የዛሬ አመት ኢትዩጵያ እሰኪ ጥር ላይ ገቢዎች ቀጣይ ሀይ በሉኝ❤❤❤
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 6 месяцев назад
የኔ ባለ ማህተቦች እንኳን አደርሳቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው ወልዳቹ ከብዱ የኔ ወዶች አማቻችን እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 6 месяцев назад
ቤተስብእናሁን
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 6 месяцев назад
ነባየ እግዚኣብሄር ይማርህ ስላሴዎች ካንተጋር ይሁኑ እግዚኣብሄር ኩፍህን ኣላሳየን 🙏ፈጣሪ ረጂም እድሜ ይስታቹ ከውድ ባለቤትህ ኣብራቹ ዝለቁ ኑርልን ለዘልኣለም❤ኣሜን
@dubulodubulo3216
@dubulodubulo3216 6 месяцев назад
አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ቀላሉ ያርግልህ የዛሬ አመት ተጋብታቹ ወልዳቹ ለመምጣት ያብቃቹ
@tigistgurmu3580
@tigistgurmu3580 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርህ ነባ እኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 6 месяцев назад
በየተኛዉ አለም ያላችሁ የእምየ#ኦሮቶዶክ ልጆች እንኳን #ለብርሐኑ ጥምቀቱ በሰላም ዓደረሳችሁ🙏🙏🙏ነቧ እና#እሙ ፈጣሬ በፋቅ ያኑራችሁ🙏❤ ነባ #ድግል #ማሪያምበ ምዕረት ትዳብስህ🤲
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 6 месяцев назад
ሁለታችሁም በአንድ ላይ ሳያቹ በጣም ደስ ይለኛል አሁን ደግሞ ሠርጋችሁን እጠብቃለሁ እንግሊዝ ኢየሱስ ፈውስ ትፍጣን በጌታ ፍቅር እወዳችኋለሁ እናንተን በክፉ የሚመለከት ሁሉ ልቦና
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 6 месяцев назад
እሙ ስላምታሽን ስወደው ከእራስሽ ዝቅ የምትይውን ነገር እወደዋለሁ ትህትና አስተዳደግ ነው በርች በእዚሁ ቀጥይ ሁሌም ሳቂልን እንባሽን ብስጭትሽን አያሳየን ❤❤❤ የደርግ ወታር ሳይሆን የኢትዬጽያ ወታደር ነው የሚባለው ለፓለቲካ ሲሉ ነው እንደዛ የሚሉት
@WelansaYgezu-tv9bw
@WelansaYgezu-tv9bw 6 месяцев назад
እውይ እንዳው ደስ ስትሉ እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 6 месяцев назад
እግዚኣብሄር ሆይ የነባን የእሙን ክፉ ኣታሳየኝ ጨርሶ ይማርህ ነባየ ኑርልን ለዘልኣለም ❤
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 6 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ይማረህ ወንድማችን❤❤❤
@Almi858
@Almi858 6 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ አሁን ሦስት ናችሁ አራት ናችሁ የምትመጡበት በቃ እና አፈቀኝ የኔ ተሽኮር ማሚ በሃሽን የምታስከብር ጀግና ሴት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ተጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰለሞን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይማረ ወንድሜ
@user-ng9vd2kp9q
@user-ng9vd2kp9q 6 месяцев назад
እናተን ማየት እኮ ሱስ ሆነብኝ የኔ ውዶች❤❤እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤ነባየ እመቤቴን ትፈውስህ❤❤
@melatshta1673
@melatshta1673 6 месяцев назад
አይዞን ወድም አለም እሙ የኔ ቆጆ ለመላው የክርስትና እመነት ተከታይ እንኮን አደረሳቹ❤
@user-xo7is6fm7e
@user-xo7is6fm7e 6 месяцев назад
❤❤❤❤አሜንእንኳንአብሮአደርሰን
@user-ex7md4dz2c
@user-ex7md4dz2c 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይማርህ አይዞህ ያኔ ቆንጅዎች
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetiMoges
@BetiMoges 6 месяцев назад
መልካምብዐልነባፈጣረይማርህየዐመትስውይበለንታምራላቹ❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 6 месяцев назад
​@@user-xo7is6fm7eደምሪኛ
@hermabahrain2870
@hermabahrain2870 6 месяцев назад
አይዞን ነባ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ሰቶ አመት ያድርሰን
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 6 месяцев назад
ሁልጊዜ ደስ ይበልሽ እሙ ። እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 6 месяцев назад
የዛሬ አመት እድሜ ና ጤና ለሁላችንም ሰቶን የናተን ሰርግ አራት ሆናችሁ ለማየት ያብቃን እሙ እና ነባ እረ አፍጥኑት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 6 месяцев назад
እመቤቴ ማርያም ትርዳህ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ያስብህ ያስባችሁ❤❤❤❤❤❤
@munafetena4472
@munafetena4472 6 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው የምታምሩት መባ ደሞ እሙ ፀጉርህን አሳምራልሃለች ስለውነት የዛሬ አመት ደሞ ከልጅ ጋ እድናያችሁ ውለዱ ክበዱ
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 6 месяцев назад
ነባዬ ያመቱ ሚካኤል ይማርህ ምንሆነህ ነው አይዞን በመላው አለም ያላቹ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል በሰላም አደረሳቹ ስታምሩኝኮ ማርያምን የሳሬ አመት ሚጣየን ወይም ቤቢዬን ይዛቹ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤
@birikitynegassi2501
@birikitynegassi2501 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሕ በጣም ጥሩ ስርአት ያለህ ልጅ ነህ እና ያአመትዋ አስተርእዮ ማርያም ጨርሳ ትማርህ
@alemhi8570
@alemhi8570 6 месяцев назад
ነባይ የኔ ተጨዋች ጨዋታ ትችላለህ እግዝያብሄር ይማርህ ወንድም አለም ምረቱን ይላክልን እመቤቴ ትዳስህ አሜን 🙏🙏🙏💜
@user-cq8br8wt4g
@user-cq8br8wt4g 6 месяцев назад
አሜን እሙ ስቀስ አሳቅሽኝ ስትሽኮረመሚ❤ ደስ ትላላችሁ
@lf8453
@lf8453 6 месяцев назад
ነባ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ይማርህ እሙ ባህላዊዋ የዋሃዋ ሁለታችሁንም እንኳን አደረሳችሁ ልጅሽንም ያሳድግልሽ ፈጣሪ ህይወታችሁን አንድ ያርግላችሁ መልካም አመትበአል❤❤❤
@ehhsee4677
@ehhsee4677 6 месяцев назад
እሙ እኔ አይቻለው በጣም ያምረል ደሞ እውናቴነው እደውም ቡና ጣጡጋር ነው ያአይውሽ ነባዬ ፈጣር ይማርክ ውድድድድ❤❤
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢 ምንድነው ?? እንዳትጠፋ በጌታ እሙ በጌታ ነባ ያሳዝናል አብረሺዉ ሁኝ እሙ አይዞአችሁ ዉይ በጌታ ስም ደሞ ስወዳችሁ አትጥፉ ያላችሁበትንም አሳዉቁን ጌታን ኡፍ
@sebletube6489
@sebletube6489 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይፈውስህ ነባ በእጆ የዳስህ እግዚአብሔር አሜንንንንንን በእውነት ሰላም ይሁን ለሁገራችን❤❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 6 месяцев назад
እንካን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እግዛአብሔር ሰላሙን ያውርድል እግዛአብሔር ይማር ለዓመቱ የልጅ አባት እናት ያርጋችው ❤❤❤❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 6 месяцев назад
አይዞህ ነባዬ እውነት ስሜን የጠራው እጸልያለሁ የእግዚአብሔር መልካምን ያደርጋል እግዚአብሔር ድንግል ልጅ መድኃኔዓለም ካንተ ጋር ይሁን አይዞህ እግዚአብሔር እሙዬ አደራ ባለቤትሽን ተንከባከብ ውል ለእግዚአብሔር ወሬ አትስሚ ሰው ከንቱ ነው
@tesefalmsisayr-vy9po
@tesefalmsisayr-vy9po 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርህ ነባ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአመቱ ሰዉ ይበለን
@user-vs1ds1bt9u
@user-vs1ds1bt9u 6 месяцев назад
እንኳን አደረሣቺሁ ዉድ ወርቶዶክሶቺ ❤❤ ፈጣሪ አገራቺንን ይጠብቅልን ወድሜ ፈጣሪ ይማርህ ነባየ እንኛንም ለሀገራቺን ያብቃን በስደት ያለነዉ❤❤
@user-id6zq6gd8l
@user-id6zq6gd8l 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርህ ነባ ወንድም እሙ የከተራ ለት አንቺና ልጂሺ ስታምሩ ባህላችን ናፍቆን ነበር የኔ ጀግና
@user-kx1vq4ms7p
@user-kx1vq4ms7p 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ነባና እሙ እንኳን አደረሳችሁ ነባ እጅህን ምን ሆነህ ነው ወንድሜ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርህ
@bzuyebeyeneheylemeskel586
@bzuyebeyeneheylemeskel586 6 месяцев назад
ነባ እግዚአብሔር ይማርህ ቀጣይ አመት ከልጂ ጋራ እድናያችሁ ❤🎉
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይማርህ ነባዬ እሙዬ አሜን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😍😍
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 месяцев назад
የኔ ዉዶች እንኳን አብሮ አደረሠን እግዚአብሔር ይማርህ ነባ አማቻችን አይዞህ እሙዬ የኔ ዉድ በዓልሽን ሀይማኖትሽን ወዳድ አክባሪነትሽን ሥወድልሽ በተለይ በራስ መተማመንሽን ዉድድድድ❤❤❤❤ በሉ ተጋቡና የዛሬ ዓመት የፍቅርተ ወይም የአቤል እናት እና አባት ሆናቹህ ማየት እንፈልጋለን❤
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን በጣም አምሮባቹህላ ንባ ፈጣሪይማርህ መልካም በኤል እመበርሀን ትዳብስህ❤❤❤❤
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh 6 месяцев назад
#አሜን (፫) እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ✝️💒💚💛❤️ እግዚአብሔ ይማርህ 🙏🙏🙏
@tizitabekele5725
@tizitabekele5725 6 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ የምወዳችሁ ጥንዶቼ ❤❤❤ቀጣይ አመት አራት ሆናችሁ እንደምትመጠልን ተስፋ አለኝ አራት ያልኩት ከቤቢዬ ጋር ነው እሺ እንወዳችሆለን ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ በጣም ነው የምከታተላችሁ በርቱ መልካም በአል 💕💕💕💕💕
@user-kq2wo6el6n
@user-kq2wo6el6n 6 месяцев назад
እኳን ለጥምቀት አደረሳችሁ ነባ እገዝአብሄር ይማርህ ሁለታችሁም ፈረአ እግዚብር ያደረባችሁ ናች ቀሪዘመናችሁ ይባረክ
@SaraSara-du4nl
@SaraSara-du4nl 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርህ ምርጥ ስው ዶሞ ስላማቹ ብዝት ይብል አሜን
@abybitch8991
@abybitch8991 6 месяцев назад
እግዚብሔር ባድ አድርጓችሁ ደግሞ የበለጠ ፈገግታችሁ ን ይጨምርላቹህ ❤❤❤በተረፈ እግዚብሔር የማርህ ነብሽ
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 6 месяцев назад
አይዞህ ምህረቱን ይላክልህ ደግሞ እሙዩ አለችልህ ዋነው ጤና ነው በቀጣይ ይክበራል ፍትህ ለኛ ለምስኪኖች ስደተኞች 😢😢 የክርስትና እምነት ተክታዩች እንኳን አደረሳችሁ❤❤😊😊
@user-fk9is8bj1q
@user-fk9is8bj1q 6 месяцев назад
አይዞህ የኔአባት እለቱ ያስቶርየ ማርያም ናትሻማህንአብርተህ ፃለትህን አርገህ እሷን አስቀድማት ትረዳሀለች ጥርጥር የለውም❤❤❤
@asetube206
@asetube206 6 месяцев назад
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ነባ እግዚአብሔር ይማርክ እሙ ለሚመጣው በልጅ ይባርካችሁ ❤❤❤
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 6 месяцев назад
❤❤❤እሙና ነባ❤❤❤ስትመጡ እሩጫየማያችሁ ❤❤❤እኳንአደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶልጆች
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 месяцев назад
እያማንክ ነበር ለበዓል ለምን ሁሌ አብሯት አይሆንም እያልን ነባ😂ደስ ይላል አሁን ጨርሶ ይማርክ❤❤
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 6 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ አሜን አሜ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ትልቅ ነገር ነው ኢትዬጽያዬ ትንሳኤሽን ያቅርብልን❤
@user-vx5eu6gn1i
@user-vx5eu6gn1i 6 месяцев назад
እሙየ የኔ ምርጥ ኢትዮጺያዊ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደርሰን በጣም እምር ብሎባችኋል ነባ እግዚአብሔር ይማርህ አዞህ የኛ የፀይም ቆንጆዎች ውድድድድድ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርህ ነባየ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን መልካም ብአል ይሁንላችሁ እሙየ❤❤❤❤❤
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 6 месяцев назад
ሎሚ መወርወር ስትለማመድ ነዉ ነባ😂😂😂እግዚአብሔር ይማርህ እንኳን አደረሳቹ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 6 месяцев назад
እስይ እሙዬ ዛሬ አምሮብሻል የኔ ፀባይ ስናይ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ነባም ❤❤❤
@sisyaneshwoldgiorgis451
@sisyaneshwoldgiorgis451 6 месяцев назад
አይዞሕ ነባ ትድናለህ ማርያም ትማርህ።
@user-sg7ge8dm5i
@user-sg7ge8dm5i 6 месяцев назад
እ/ር ይማርክ ነባ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች እሙዬ የኔ ውድ መልካም በዓል ❤❤❤
@workneshkaba959
@workneshkaba959 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ty6ghg447
@ty6ghg447 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ባጭሩ አይፃፍም ይቅርታ
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 6 месяцев назад
እ ር አይባልም የእግዚአብሔር ስም ባጭር አይፃፍም
@razakmaster1798
@razakmaster1798 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ሙሉውን የባል
@fatumawase
@fatumawase 6 месяцев назад
​@@ty6ghg447ቤተስብእናሁን
@user-wv5mx7wy1s
@user-wv5mx7wy1s 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ነገር❤ ነጋየ እችዚአብሔር ይማርህ ውይ በራያ ልብስ ነው ያልከው ሲሻልህ ናልን ለብሰህ😍❤
@kakajqj1215mekedi
@kakajqj1215mekedi 6 месяцев назад
ለመላው የኦክቶዶክስ እምነት ተካታዮች እዲሁም የሌላ እምነት ተከታዮች እህት ወድሞቸ እኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሣቹህ ነባየ እግዚአብሔር ይማርህ ወድሜ
@askidesta4271
@askidesta4271 6 месяцев назад
የዛሬ አመት ወልዳችሁ ክበዱ ለአመቱ ያድርሠን 🙏🙏🙏ሁሌም ሣቁ❤❤❤❤
@user-tv2tt8ct6g
@user-tv2tt8ct6g 6 месяцев назад
እኳን አደርሳችሁ እመና ነባ ድሺቃ የያዘ እጂ አላየሽ እሙየ ፈጣሪ ያሺርህ❤❤
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 6 месяцев назад
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 6 месяцев назад
አሜን ፫እኳን አብሮ አደረሰንምነዉ ወንድማችን እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ በርቱ ❤❤❤❤❤
@Maryam-is9sj
@Maryam-is9sj 6 месяцев назад
አሜን ነባየ አተንም. ፈጣሪ. ያሽልህ. እኛንም. ለሀገራችን. ያብቃን
@HH-uo7el
@HH-uo7el 6 месяцев назад
ነባየ እሙየ እኳን ደህና መጣችሁ ነባየ አላህ ያሽርህ የውሻ ቁስል ያርግልህ ሽረህ ተመለሱ በፊዶወ ዛሬ ድምቅ ብላችኋል ዋው ስታምሩ ❤ ወላሂ ስጠብቃችሁ ነበር የዋልኩት ሳያችሁ ደስ አለኝ❤❤❤❤❤❤
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j 6 месяцев назад
አይዞህ ፍጣሪ ጨርሶ ይማርህ ነባ ❤❤❤❤❤🍊🍊🍊🍊🍊🍊🥥🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍎🍎🍎🍎እኔ ልኬልሀለሁ እኔም ባልመጣ🍎🍎 15:44 🍎🍎🍎😊
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 6 месяцев назад
ውይ ምነው ምንሆንክብን አማቻችን እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልህ መልካም የጥምቀት ባዓል ይሁንላችሁ😘
@haimanot2452
@haimanot2452 6 месяцев назад
አወ ቅቅሉን እማ ደበቅ አደርገሺ አቅምሺዉ ሀሀሀሀሀሀ እንወዳችኃለን በርቱ❤❤❤
@rahelloveTube
@rahelloveTube 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ቀላሉን ያርግልህ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ 🙏🙏
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርክ ነባዬ የዛሬ አመት ልጅ ለማቀፍ ያብቃችሁ❤🎉
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 6 месяцев назад
እውነት ነባዬ በጣምምም መልካም ሰው ነህ እሙ የኔ የዋህ❤❤❤❤
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔርይማርክ ነባየ የእሙ ፀሎት እንኳን ለአንተ ለእኛም ይሆናል ብለን ተሰፉ እናደርጋለን አይዞክ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርክ የእሙዬ ባለቤት
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 6 месяцев назад
እሙ ዉይ ዉይ አትፈሪ የኔ ዉድ አየህ ባህላን አክባሪ የኔ ዉድ ነባ እግዚያብሄር ይማርህ እንኳን አደረሳችሁ የኔ ዉዶች መልካም አመት ባል ለሁላችንም
@yeshieseta
@yeshieseta 6 месяцев назад
አሜንንን ነባዬ እግዚአብሔር ይማርክ እውነት እንደዚህ መራቂ አትመስለኝም ነበረ ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 6 месяцев назад
ነባየ እመብርሀን ትዳብስልን አዞህ ልጀ ነባ እራስን ጠብቅ ብዙ ምቀኛ አሉባች እራሳችሁን ጠብቁ አዟችሁ እግዛብሔር አለ
@hiruttadelo8260
@hiruttadelo8260 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቻችን ❤❤ነባ እግዚአብሔር ይማርህ
@UnicellDoughman-ue1tx
@UnicellDoughman-ue1tx 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውዱች ነባ ምህረቱን ይስጥህ አይዞህ ትድናለህ❤❤❤❤❤
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 6 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁልን ደስ ትላላችሁ። መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ እሙ እና ነባዬ❤❤❤❤❤
@user-pk7mp5oy1v
@user-pk7mp5oy1v 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ ምህረቱን በቅርብ ያድርግልህ ነባ
@user-tm2zq7jx2b
@user-tm2zq7jx2b 6 месяцев назад
አሜን የኔ ጌታ እሙ እንዳይከፋሽ እሺ የኔ ጌታ ስል ወድሜን ስለሜመስለኝ ነው እሺ
@user-ni9yw2tn8s
@user-ni9yw2tn8s 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@RufjjFjcoo-in7wn
@RufjjFjcoo-in7wn 6 месяцев назад
Amen enkuan abro aderesen tewodajochu
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ነባችን እግዚአብሔር ይፈውስክ ❤የዛሬአመት ወልዳችልሁ ለማየት ያብቃን አሜን ❤🎉
@almazzeme1888
@almazzeme1888 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶች ! ነባ እግ/ር ይማርህ ፣እሙዬ ተንከባከቢው❤❤❤
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 6 месяцев назад
እህት ለምድነዉ እግዚአብሔር ይማርህ እሚለዉን ያልጨረሽዉ ሌላዉን ነገር እየጨርሽ ግን በጣም ይቅርታ ሳየዉ አላስችል ብሎኝ ነዉ ምንም እማስቸኩል ነገር የለም የእግዚአብሔር ስም ጨርሱ ለመፆፍ ሌላ ነገር ለይ ከፈለግሽ በነፀበራቅ ቃል ፆፍ በድጋሜ በጣም ይቅርታ ስለተናገረኩ እህት
@fatumawase
@fatumawase 6 месяцев назад
​@@user-tj4ne1tp1iቤተስብእናሁን
@hanamarem6300
@hanamarem6300 6 месяцев назад
❤አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እሙዬ እና ነባ ነባዬ እግዚአብሔር ያድንህ❤
@123abay
@123abay 6 месяцев назад
ነብዩ እግዛብሔር ይማርህ ግን ማነው ገጨት ያረገህ😂 እሙየ አስታሚው መልካም በአል❤❤❤
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 6 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዛብሔር ይማርኽ ነባ በጣም ነው ደስ ምትሉ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 6 месяцев назад
ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል እሚባለ እዉነት ነዉ ትመሳሰላላችሁ እሙ ፍልቅልቅ
@Mes355
@Mes355 6 месяцев назад
ወይ ነባ 😂😂😂እሱ እንኳን ታው 😂😂😂እኔን እሙዬ ሳቅ እራሱ የደስታ ስሜት ነው 😂😂
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 6 месяцев назад
የኢትዮጵያ ወታደር እንጂ የደርግ የመለስ የአብይ የሚባል ወታደር የለም :: እሙዬ ፍልቅልቅዬ ነባ የኛ ጨዋ እመቤቴ ትዳብስህ አባኪያ ሲያሳዝን ❤❤❤❤
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s 6 месяцев назад
ዬእኔ ውድ ነባዬ ወንድሜ አንተንም ,አላህ ያሺርክ እሙም ዬእኔ አንደኛ
@GiasBd-zt2sx
@GiasBd-zt2sx 6 месяцев назад
ወይኔ አረ አፈር ብላ አላለችም 😅😅😅😅
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 6 месяцев назад
ከከከከከከከ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@ijhhjhi
@ijhhjhi 6 месяцев назад
😂😂😂
@GiasBd-zt2sx
@GiasBd-zt2sx 6 месяцев назад
የምር ሥሰማ እደት እደሣኩ ደሞኮ ሀረካቷ ክክ😅😅😅​@@ijhhjhi
@keralem
@keralem 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን !!!! አማቻችን እግዚአብሔር ይማርህ ደግሞ ሎሚ መወርወሪያ እጅህን አይዞን 🙏🙏🙏🙏
@woynshetkebede69
@woynshetkebede69 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርህ ነባ እመቤቴ በለተቀና ውጤቱን ታሳምርልኽ እሙዬ ስወድሽ 💕
@newphone5786
@newphone5786 6 месяцев назад
እሙዩ እህታችን እኳን አብሮ አደረሰን ነባን እግዚአብሔር ይማርህ ለበጎ ነው ብለህ አመስግነው እና በተረፈ እንወዳቹአለን በርቱልን ❤❤❤❤❤❤
Далее
እሙን ፒዛ ጋበዝኳት 😍
15:34
Просмотров 54 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
Просмотров 291 тыс.
የኔ ፍቅር ቃል እገባልሻለሁ !
11:55
ይቅርታ!!!
14:55
Просмотров 276 тыс.
እሙ በሙያዬ ተገረመች 😍
33:11
Просмотров 106 тыс.
እሙ አረገዘች
23:59
Просмотров 135 тыс.