Тёмный

"ሎንድ ሮቨር ካለሽ ደብረ ብርሃን ሁሉ ትጭኛለሽ" ቤቲ ዋኖስ እና እማማ ዝናሽ ክፍል አንድ 

Zeki Tube
Подписаться 277 тыс.
Просмотров 89 тыс.
50% 1

#zeki_tube #emama_zinash #charity

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 189   
@danecone8397
@danecone8397 Год назад
እማማ ዝናሽ ንግግራቸው ሁሌም አዲስ ነው እድሜአቸውን ያርዝምልን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
እማማ ዝናሽ ዘካርያስ እግዚአብሔር ይባርክህ አብዝቶ ወንድማችን እንዴት ዝንጥ እደምታረጋቸው ታድለህ ❤❤❤❤❤
@FathiaJamal-z3r
@FathiaJamal-z3r Год назад
🎉እንደ እማማ ዝናሽ መጨረሻ ችን ን ያሣምረው።
@hanahan3477
@hanahan3477 Год назад
Amen
@ኤፍታህወለተሃና
ለሃይለ ሥላሴ ያላቸው ፍቅር የኔ እናት ❤
@happlyever1
@happlyever1 2 месяца назад
Le aste betechemerebet
@Ambassel
@Ambassel Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛልዎት እማማ ዝናሽ!
@clickcell4333
@clickcell4333 Год назад
ለቤቲዬ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድረስልን::🙏❤ዘኪዬና እናቱ ውድድ❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
አሜን
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Amen Amen Amen ❤ 🙏
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Год назад
ኣሜንንንንንን ቡነት ናይ ብሓቂ ❤❤❤
@aylajabra6537
@aylajabra6537 Год назад
​@@madreshuwoldemanuelalemu3617❤
@ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
አሜን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
መጨረሻችንን እንደ እማማ ዝናሽ ያሳምርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤
@meskerem6234
@meskerem6234 Год назад
አሜን
@peacelove4778
@peacelove4778 Год назад
አሜን
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג Год назад
ስላም እማማ ዝናሸና ዘኬ እንኳን በሰላም መጣችሁ ለእማማና ለዘኬ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
እማማ ዝናሽ, ዘኪ, ቤti ዋኖስ በጣም እምወዳችሁ ❤🙏🏿❤ እኔ መቼ ይሆን እምመጣው?? እማማ ዝናሽ ጋ 🙄😂😂😭
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ
የኔ እናት 💚💛❤️✝️
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن Год назад
የኔ እናት እድሜ ጤና ይሰጥልን እናቴ🙏😍
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Год назад
የኔ እናት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን❤️🙏እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤️🙏
@tsion5088
@tsion5088 Год назад
ባሁን ጊዜ ወላድ አግባ እና ዘርህን ተካ ያለ አይመሰለኝም የእማማ ዝናሸ አክሰት በጣም ጥሩ አዋቂ ሴት ናቸው 🙏💕
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጦት ከነልጆት አይለያችሁ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
እማማ ዝናሽዬ የኔ ፍልቅልቅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ዘክዬ ተባረክ ቤቲ ምነው ጠፋች❤
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
ዘኪዬ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏❤️❤️
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Год назад
እማማ ዝናሽየ ኑሩልን❤❤😂😂😂😂
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Год назад
ይገርማል እግዚአብሔር ለሰው ልጅ መላእክት እንድ ሚመድብለት ሰውም ያዘጋጂለታል የኚህ ሰትዮ ሁኔታና መኖር ሳስብ ዘካርያስን ሁሌ እባርከው አለሁኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ🙏
@HanaHana-zz6cl
@HanaHana-zz6cl Год назад
እማማ ዝናአሽ የዘክዮ እናአት ሺ አመአት ኑሩሉን
@EmebetMohamed-uu5gf
@EmebetMohamed-uu5gf Год назад
ቅድሰሚካኤልይጠብቃችሁ
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl Год назад
ዝማሬኤ መላአክት ያሰማልን ደስ ሰትሉ❤️❤️❤️❤️
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 Год назад
Emama zinashie sile hagerachien conditions merja alachew.
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Год назад
Wow he has Amazing voice 👏🏽👏🏽👏🏽👍
@MyKeyEntertainment1
@MyKeyEntertainment1 Год назад
አረ በናትህ የወታደር ልብስ የለበሰ ሰው አርገህ እማማ ዝናሽን አሳየን
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k Год назад
እማማዝናሺየ እርጂም እደሜ ይሰጣቸው ዘኪያራሰ ወንድሜ አተም እርጂም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥህ
@marimasd6628
@marimasd6628 Год назад
እማማ ዝናሽ እድሜው ይርዘም እንወዳችዋለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q Год назад
ዘኪዬ አንተ ትልቅ ሰው ነህ በጎነትህ ከፈጣሪ የተሰጠህ ስጦታህ ነው
@አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም
እንደ ማማ ዝናሽ ያልው ይብዛልን ፈጣሪ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Год назад
ዝማሬ መልክትም ያስማልን
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Год назад
እማማየ ዛሬ ብር አልጠየቋትም እሳ መኪና አለኝ ስላለቸወት ነው ❤❤❤😂😂😂😂
@HaymanotAmare-g6n
@HaymanotAmare-g6n Год назад
😂😂😂😂
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Год назад
የኔናት፡ደስ፡ሲሉ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
ህልሜን ለማስፈታት 😊 የተጠራቀመ ህልም አለኝ
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Год назад
እድታስፈች ብርም አጠራቅሚ ብር ይወዳሉ 😂
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
😂😂😂👌እኔም ነበረኝ ባህር ውስጥ ገብቸ ወጣሁ🙄🤔😂😂 ብር ያዠ ግን😂😂😂
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ በቃ በ air plein ልትበሪ ነው 😂 የህው ፈታሁልሽ ቶሎ € 100 ዱቅ አርጊ 🙄
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
@@ameensuiij8076 አንቺ ግን ህልም አላለምሺም እንዴ? 🙄
@zekitube2212
@zekitube2212 Год назад
እማማ ዝናሽ ሸቀሉ በይኛ 😂😂
@yordabadie5173
@yordabadie5173 Год назад
ቤቲዬ አምሮብሻል
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
ኣደይ ዝናሽዬዬ ንፈትወኩም ኢና❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዘኪዬ ኣዚና ኢና ንፈትወካ❤️❤️❤️❤️
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 Год назад
ቤትዬ ስላየሁሽ ደስህ ብሎኛል ከእማማ ዝናሽዬ ጋር❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
እማማ ዝናሽየ❤❤❤
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ እንደ እማማ ዝናሽ ፍፃሜአችንን ያሳምርልን❤😊
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Год назад
እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ ❤
@tsehayfalula4494
@tsehayfalula4494 Год назад
እስቲ እህት ወንድም ይእህት ልጅ ይወንድም ልጅ ይልጅ ልጅ እንዳላቸው አንድ ቀን እንኳን በእርጋታ የህይወት ታራካቸውን የሚጠይቅ የለም? ቢያንስ የአክስታቸውን የባል ልጆች አሉ ወይ ? ዘካርያስ ታሪክ እትጠይቃቸውም ::: ሁል ግዜ ቅልድ ብቻ :: ታሪክ እኮ ክነዚህም ሰዋች ታገኛለህ
@zekitube2212
@zekitube2212 Год назад
የቀልድ ጊዜ ብቻ ስለምታዩ እንጂ ከአንድም ከአስር ጊዜ በላይ ስለ ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
ትክክክል የእኔም ጥያቄ ነው ሁል ጊዜ ቡልጋ እያሉ ሲጠሩ እንዴት እኔ ዘመዴ ነኝ ብለው የመጣ የለም 😊መቸም ሁሉም አይሞቱም የአክስት የልጅ ልጅ የአጎት የልጅ ልጅ በእናትም በአባታቸውም የሉ ሁኖ ነው ???? አሁን ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን በደብ እያስታወሱ ነው ዘኪ እባክህን ጠይቃቸው ዘመዴ ይኖራቸው ይሆናል አለን ብሎ ዘመድ የመጡ ካሉ አቅርብልን 😢😢
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Год назад
@@zekitube2212zeki eske agerachwe wesedache
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Год назад
የኔ እናት ❤❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
እማማ ዝናሽዬ በሳቅ ገደሉኝ🤣🤣🤣❤️❤️❤️
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
እማማ ዝናሽዬ
@አንድኢትዮጵያ-ዘ2ዀ
ቤቲዬ:በርቺልኝ:ስላየሁሽ:ደስ:ብሎኛል:: እግዚያብሔር:ያክብርህ:ዘኪዬ::
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Год назад
እማማ ዝናሽዬ ሁሌ ባዬት ደስ የሚለኝ እርስዎ ብቻ ኖት እድሜና ጤና ይስጥዎት ውድድድድድድ❤
@betimetku7483
@betimetku7483 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤nefffffffffffff amete nurlege emama
@destamakonen2002
@destamakonen2002 Год назад
እህቴ ያድርግልሽ የተመኘሽውን ሁሉ
@aklesiaseyoum1503
@aklesiaseyoum1503 Год назад
እማማ ዝናሽ ሳይ እንዴት ሙዴን እንደሚያስተካክሉት 😘😘😘
@wongelawittessema4187
@wongelawittessema4187 Год назад
ወይኔ ሲያምሩ እማማ ዝናሽ♥
@tigistgebre3586
@tigistgebre3586 Год назад
ቤቲ የህልም አልከፈለችም በወታደር ትጠቅልን
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
እማማ ዝናሺ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Год назад
Amen Amen Amen Zemare Melaktat Yasemalen
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 Год назад
እማማዬ😂❤
@jaguar3050
@jaguar3050 Год назад
ውይ ስወድሽ እህቴን ትመስይኛለሽ ስልክ ካለሽ ? ቫይበር ወይንም ቴሌግራም
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
ቤትዬ እንክዋን ሄደሽ አየሻቸው:: እኔም ወደሀገር ቤት ስመጣ አያቸዋለሁ::
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 Год назад
Betiye. Yne filkelke ewodshalehu❤️
@jaguar3050
@jaguar3050 Год назад
ቤቲዬ ስልክሽን እባክሽ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@SelomieTesfay
@SelomieTesfay Год назад
Zekiye eidmena tena yistachihu lehulachu
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው Год назад
ቤቴ ውሊ የማሰተውሳት መቼሰ ውላችንን ማችነን የቤቴ አባታና እናታ ሴያርፉው መንገላይ ተነገርኝ ደንግጪ ታድለው ብዬ የተናገርኩት እሰከዛሬ ዘመዳ ቄም ይዛቡኞለች ቤቴ በዜ አጋጣሜ በጣም ይቅርታ ደግጪ እዲት እደተናገርኩኝ አላውቅም ደግጪነው ይቅርታ❤❤❤🙏🙏🙏
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 Год назад
EMMA ZANASHEN EBAKHE TAERK AWki yhuona Gazatgna Amtthe Terkachwn Benageru.
@youtubia7406
@youtubia7406 Год назад
ደብረ በረሀን ላንደሮ በር አገሬ እማማ ዝናሽዬ ተመኙልን ሀሀሀሀሀ የኔ ውድ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Год назад
እማማ ዚናሺዬ እከን ደናማጡ😂😂
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Год назад
Bless you Emma zinash
@betelehmtefera5102
@betelehmtefera5102 Год назад
እማማዝናሽ እድሜ ይሥጦት
@TigistWoldekidan
@TigistWoldekidan Месяц назад
Emama zinashi long live
@salomonkidane
@salomonkidane Год назад
Mother zlnash her mlchaei great boy man xekarlas wow.
@mhartsolomon2316
@mhartsolomon2316 Год назад
ቤትዬ በጣም አሳቅሽኝ ህንፃ ንው ሲሉሽ ፎቅ ንው ገደልሽኝ❤😂😂
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 Год назад
እኔ ግን እምለው እማማ ዝናሽ ብቻ ናቸው እንዴ እየሄዳችሁ እምትጠይቁት እስቲ ላለመታየትም ሌሎቹን እዩ ለእግዚአብሔር ስትሉ
@bettymoges6526
@bettymoges6526 Год назад
Zekiye betam nafchachun neber ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@TigistWoldekidan
@TigistWoldekidan Месяц назад
Betei enwedshalen
@zenashtsegaye6045
@zenashtsegaye6045 5 месяцев назад
I loved her 😍
@undermysaviour
@undermysaviour Год назад
ናፍቆቶቼ 💚💛❤
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Год назад
U guys God bless you 🙏
@salomonkidane
@salomonkidane Год назад
Bety wanos maree l iove you
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Год назад
Emama zenasheyea zeki enewedachewalen
@tadhaile2821
@tadhaile2821 8 месяцев назад
ልጁ interfere ያደርጋል
@TigistWoldekidan
@TigistWoldekidan Месяц назад
Zeki enwedhalen
@astertefera151
@astertefera151 Год назад
አንቺ በርቺ ግን ማስታወቅያሽ አጀማመሩ አያምርም ሲሰሙት ይሰለቻል
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 11 месяцев назад
የጭቃ ሀጥያትነው እማማየ
@nanayrubychannel1317
@nanayrubychannel1317 Год назад
Godbless always
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 Год назад
እማማ ቡልጋዬ መቼ ነዉ ከጉራጌ ሕብረተ ሰብ ስጦታ የክልሉ ዜጋነት የሚሰጥዎት
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 Год назад
😂😂😂ሎንቺናም አለሽ
@belayneshhabte2217
@belayneshhabte2217 Год назад
Yena enat Emeamea zenashei
@meherat938
@meherat938 Год назад
እማምዬ❤
@loyidgirma8504
@loyidgirma8504 Год назад
❤❤❤❤❤
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 11 месяцев назад
❤❤❤❤ቤቲ
@TigistWoldekidan
@TigistWoldekidan Месяц назад
Beti enwedshalen
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg Год назад
ቤትዬ ጨዋታ ትችያለሽ ከእናታችን ጋር
@wintakinfe9563
@wintakinfe9563 Год назад
Beti betam new yewededush betye
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤ emama zenashe ente
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
አለችዴ ግን ይቺ ኮሜዲ😍😍😍😍
@merontaddese7877
@merontaddese7877 Год назад
Batiy ❤❤❤😂😂😂😂
@AyinalemTube
@AyinalemTube Год назад
Zemare malkten yasemalen❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
አብይ በል ለዘኪ ደሞዝ አስብለት
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q Год назад
እማማ ዝናሽ የፍቅር ሰው
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Год назад
Enddlekshi seole endatgebi geta eysusen tkbye esu yadnal
@monaana1648
@monaana1648 Год назад
ይመሳሰላሉይዛመዳሉመሰለኝ
Далее
ОРБИЗ-ГАН за 1$ vs 10$ vs 100$!
19:01
Просмотров 176 тыс.
НЮША УСПОКОИЛА КОТЯТ#cat
00:43
Просмотров 1 млн
እማማ ዝናሽ ከያፉ ኬኩ ጋር
49:38
Просмотров 68 тыс.
እትዬ ዝናሽ ከሳቃቸው ብቅ ብለዋል
1:24:41